139 ኛ ገጠመኝ ፦getemeng የሆቴል መተትና የካሸሮች ከስራ መባረር ሚስጥሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 621

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 ปีที่แล้ว +44

    እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች እኔ እንቅልፍ እራሱ የሱን ገጠመኝ ስሰማ ነው በሰላም የምንተኛው ዕድሜያቸው ያስረዝምልን በእውነት በስደት ላይ መሃተቤ ጠበቀ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +13

    አሚን መምህር ተስፋዬ ከማር የጣፈጠ አደበትክን ተቆጣጥሮ ሚካኤል ላስተማረን ክብር ምስጋና ይድረሰው አሚን ቃለእይወትን ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሚን

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 ปีที่แล้ว +181

    የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ መስማት ብቻ አደለም እንቀየርበት ለውጥ ማምጣት አለብን 🙏

    • @aazaaza8984
      @aazaaza8984 3 ปีที่แล้ว +2

      🙏🙏🙏🙏

    • @በትእግስትጎንደሬዋ
      @በትእግስትጎንደሬዋ 3 ปีที่แล้ว +12

      ቀላል አለብን ይህን የመሰለ ትምህርት እየተማርነማ ካልተቀየርነ እኛ ሰወች አደለነም

    • @maskiyemaryemlijimaskaram6579
      @maskiyemaryemlijimaskaram6579 3 ปีที่แล้ว +2

      Awo gaxamnyu susi edahonben ferye enafara

    • @sndayogebrihans6094
      @sndayogebrihans6094 3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እህታችን

    • @dagemgolla3823
      @dagemgolla3823 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ ስላሴ።("ጥያቄ አለን ሳይክል መንዳት በህልም ምንድን ነው")?

  • @እግዚአብሔርጋሳየይእዩ
    @እግዚአብሔርጋሳየይእዩ 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህረይ ጠላቴ ያስኩት አገዛብሔር አመስገን ባንተ ዉጤት ነው ዘርህ ይባረክ አመሰገን አለሁ

    • @amen1978
      @amen1978 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 3 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛልክ በርታልን ተስፋ ስላሴ ሁሌም በፀሎቴ አስብካለው የነፍሴ መጋቢ የተዋህዶ ጀግና የወለላይቷ ማርያም ልጅ ይጠብቅክ

  • @tadessewale8977
    @tadessewale8977 3 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ሰላም መጣህ መምህራችን ብዙ ትምህርት አግንተናል በርታ መዚሁ ቀጥል በተለይ ስለ መተት አስከፊነት የምትሰጠው ትምህርት ገጠመኝ ህዝባችን ባለማወቅ ተጠላልፋል እና ብዙዎችን ከዳቢሎስ እስራት እያስፈታህ ነው እናመስግናለን በርታ መምህራችን

  • @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ
    @ምኒልክየእሩፋኤልባሪያ 3 ปีที่แล้ว +7

    በይ ስገጅ በይ ስገጅ ብየ ስጋየን አዘዝኳት በይ ስገጅ በይ ስገጅ ብየ ስጋየ አዘዝኳት !!!አሜን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልኝ

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እኳን ደህና መጣህ ጉፋኑን የድግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይማርህ ከገጠመኞችህ ብዙ ተምረናል ፈጣሪ አምላክ ዳቢሎስን ያርቅልህ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ አሜን

  • @amarabauty5645
    @amarabauty5645 3 ปีที่แล้ว +15

    እንደምን ዋልክልን መምህራችን ጉንፋኑን እግዝአብሄር ቀላሉን ያርግልህ ትምህርትህ የነፍሳችን መመለሻ ያርግልን አመመኝ ደከመኝ ሳትል ለኛ የምታቀብለን ፈጣሪ ፀጋህን ፈጣሪ ያብዛልህ

  • @ayni2800
    @ayni2800 3 ปีที่แล้ว +42

    እንኳን ስላም መጣክልን መምህራችን ሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ ልቦናችን ታብራልን ኑ እንማር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህር እንኳን አብሮ አደርሰን ለዝች ስአት እና ለገጠመኝ 139! ተመስገን አማኑኤል🙏 ፈቅረ ዮሐንስ// ወለተ ኪሮስ በፀሎት አስቡን!

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +18

    በእመቤቴ አትርሳኝ መንበረ ማርያም ባለቤቴ ሀይለ ሚካኤል ፍሬ ይስጠን

    • @messymessy8882
      @messymessy8882 3 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ አባቴ አባኬሮስ መሀፀንሽን ይባርከው ያለምልመው እህቴ በርቼ በፀሎት

    • @almightlord1579
      @almightlord1579 3 ปีที่แล้ว +1

      የተባረከ ፍሬ ይስጣችሁ

    • @shitulegesse452
      @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว

      አሚን አሚን አሚን

    • @ሶሊያናነኝ
      @ሶሊያናነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

      አይዙሽ እናቴ ድንግል ማርያም ማህፀንሽ ትባርከዉ ሐማኖቱን የሚወድ ለአገር ለወገን የሚጠቅም ፍሬ ትስጥሽ አይዙሸ ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም 🙏

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እኮን ደና መጣህ መምህር

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል
    @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል 3 ปีที่แล้ว +11

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ስለማይነገር ስጦታው ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    የተዋህዶ እንቁ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት

  • @hanaabraha6268
    @hanaabraha6268 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዛብሔር ይማእህ ውዱ መምህራችን እንኳንም አብሮ አደረሰን መማር ብቻ በደንብ ተለውጠናል ክፉ አይንካህ ተባረክ

  • @meseretf1
    @meseretf1 3 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ። በጉጉት ስጠብቅህ ነበር።

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ
    @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ 3 ปีที่แล้ว

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህርየ ቃል ህወት ያሰማልን ኣቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @shrtobadye2006
    @shrtobadye2006 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳ ደህና መጣህ የአንተ ትምህርት ስሰማ ሁሉ ደስ ይለኛል ።

  • @Athanasiustube
    @Athanasiustube 3 ปีที่แล้ว +8

    ውድ የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ? ገጠመኝ 138 በጣም አስተማሪ ነበር። ይኽም አስተማሪ እንደሚሆን አልጠራጠርም። ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ ጸልዩልኝ። በተረፈ መምህር እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክህ በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ።

  • @meri1193
    @meri1193 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    አንኳን በሰላም መጣህልን
    እኔ ካንተ የተማርኩት ክርስቲያን ነኝ(ኦርቶዶክስ )ማለት ብቻ ሳይሆን በተግባር ኦርቶዶክስን ሆኖ መኖርኘን ነው
    እድሜና ፀጋውን መልሶ መላልሶ ያብዛልህ

  • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
    @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለየ ህይት ያሠማልን የአገልሀሎት ዘመኖዎትን ያርዝምልን

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 3 ปีที่แล้ว +15

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን በሰላም መጡ እግዚአብሔር ይማረወት
    እግዚአብሔር ይመስገን ልክነው እግዚአብሔር በቸርነቱ አዳምጠን የምንለወጥበት ያድርግልን

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በእውነት በጣም ነው የተቀየርኩት መምህራችን በቃ በጉጉት ለማዳመጥ ነው የምጠብቀው ሥተኛኳን እሥከሚነጋ እቸኩላለሁ ለማየት መምህራችን ሽ አመት ኑርልን አባ በጣም ተቀይራለሁ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ብዙ እየተማርን ነዉ መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እማፍቅር ትጠብቅልን የኔም ቤተሰቦች አብር አከርት በሚባለዉ መተት ተይዘዋል በጰሎትህ አስበኝ ስርጉተ ስላሴ ብለህ

    • @getugetugetu3819
      @getugetugetu3819 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር መቸርነቱ ያስባችሁ የቅድስት ድንግል ምልጃ አይለያችሁ በትትነው በፍቅሮ ትጠብቃችሁ

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እኳን ደህና መጡ መምህር አሜን

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 3 ปีที่แล้ว

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን እኔም ትምህርት ሳዳምጥ እንቅልፍ እሻነፈኝ ተቸገርሁ እና በፆሎት አስቡኝ ወለተ ቄርቆስ እይላችሁ አስቡኝ

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    መዝሙርህን ሁሌም እጠብቃለሁኝ መጨረሻላይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @kndahaftitesfay9066
    @kndahaftitesfay9066 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተከታትዬው አላውቅም ከእንግዲህ እከታተላለው በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
    @የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና #የድንግል _ማርያም_ልጅ_እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @user-zegabriel
    @user-zegabriel 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን የዛሬው ገጠመኝ በውስጡ ብዙ ትምህርት አግኝቻለሁ ወድማችን የድግል ማርያም ልድ ፀጋዉን ያብዛልህ ከመጥፎ ከተኮለኛ ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብሕ አሜን አሜን አሜን
    ተጨካክነናል ወገኖቼ ተይዘናል

  • @makdabekele3563
    @makdabekele3563 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው እኔቤቴ ስበላ ባርኬ ፀልዬ ነው ውጭ ስበላ ግን በማላውቀው መንገድ ፀሎት ማድረግ እየዘነጋሁ መብላት እጀምራለሁ ምንም እንኳን ከኢትዮጲያ ውጭ ብኖርም እና ብዙ ውጭ ባልበላም ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው ነጋዴዎች ግን ትንሽ ከተባረክ ትርፍ ለምን ብዙ የድግምት ትርፍ ፈለጉ ደግሞ አይበሉትም እኮ መጨረሻቸው በበሽታ መማቀቅና ያንን በግፍ ያጋበሱትን ብር በሀኪምቤት ነው የሚያጠፉት አቤት እግዚአብሔርንብያውቁ በረከቱን ያዩ ነበር!

  • @endalkachewdress7098
    @endalkachewdress7098 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር መልካ ሰው ነህ !! በስራህ አራያ የምትሆን ሰው ነህ!! በርታ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ተባረክ በእውነት ደስ ይላል ገጠመኙ ሁሉ
    ሠምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
    በፆለት አስቡን ወለተ መድህን

  • @meseretdaka2069
    @meseretdaka2069 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ሰላምና ጤናውን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን አሜን አሜን እኛም ሰምተን የምንቀየርበት ሰዎች ያድርገን የቅዱሳን አምላክ አሜን አሜን አሜን

  • @ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ
    @ሰላምየድንግልልጅሰላምየድ 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን ቅድስት አርሴማ ምህረት ትላክልህ ለጉንፋኑ

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ነ4ፐ 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን በሠላም መጣህልን ውድ መምህራችን

  • @teruwrkteruwerk2116
    @teruwrkteruwerk2116 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን አምላከ ቅዱሣን ይጠብቅሕ የሠማነዉን በልቦናችን ያሣድርብን ዉጭ መመገብ ሣሥበዉ ይደብራል እግዜአብሔር ይጠብቀን ግማሽ ፐርሠንት እንደዜሕነዉ የሜሠሩት እፍፍፍ

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +34

    እንዳው ምን ልበልህ አባቴ ወንድሜ እንኴን መጣህልን እግዚአብሔር ይማርህ እማፍቅር ትባርክህ

  • @konjitnugusu4138
    @konjitnugusu4138 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hewetin yasemalen

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 3 ปีที่แล้ว +2

    ውጭ የምንመገብ ሰዎች ልብ ልንል ይገባል ሰምተን ዝም አይደለም አማትበን እንድንመገብ መሆን አለበት።እግዚአብሔር መልካም ነው መልካም መሆን እና በእግዚአብሔር መደገፍ ነው።የሰይጣን ስራው ብዙ ነው መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ትምህርት ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህልን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃል ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እግዚያብሔር በአንድም በሌላም ይናገራል የሰው ልጂ ግን አያስተውልም መጻፈ ሄኖክ መ\ዕ 33÷14

  • @ethiopia1dhe415
    @ethiopia1dhe415 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍታህ ብዬ ጀምርኩ መምህራችን እንካን ደህና መጣህልን በእግዚአብሔር ስም ሰላም ብያለሁ ውድ እንቁአችን ልዩ ገጠመኝ 23 በጣም አስተማሪ ነበር መጨረሻው በጣም ደስ ይላል

  • @demekeeshete7314
    @demekeeshete7314 3 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ አንተን በማወቂ የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር እግዚሐብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክ ይባርክልህ እስከቤተስብህ ከሚዘነዘርብህ ፈተና እማ ፍቅር ትጠብቅህ አንተ በምትለቀዉ ትምህርት የልቤ ጥያቂወች እየተመለሰልይ ነዉ ከስም ክርስትና የተግባር ክርስትና ምንገድ ላይ ነኝ እባክህ መምርህር በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ፃዲቅ እስከ ቤተሰቤ

  • @dirsheyniguse8524
    @dirsheyniguse8524 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም ያንተ ተማሪ ሆንኩኝ መምህር እግዚአብሔር የኔንና የቤተሰቤን መንገድ እየጠረገልን ነው ክብር ለሚገባው ክብር እሰጣለን ኑኑኑኑኑ የመምህር ፍሬዎች አብረን እንማር የሁላችንንም ልቦና ይክፈትልን አሜንንንንን

  • @weynibeyene9851
    @weynibeyene9851 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነቱ ከሆነ ትምህርት የህይወት ስንቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥህ!!!🙏

  • @ወለተክሮስ
    @ወለተክሮስ 3 ปีที่แล้ว

    ኣቤቱ እግዞኦ ማሃርነ ክርስቶስ መምህራችን ንሩልን ጸጋው ይብዛልህ ይብዛህ ይስፋፋህ አባቴ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ ከነ ቤተሰቡችህ ።

  • @ሙልቲወለተስላሴ
    @ሙልቲወለተስላሴ 3 ปีที่แล้ว +10

    ቃልወት ያሰማልን መምህር እሚገርም ነው በስላሴ ስም

  • @helenselemon4574
    @helenselemon4574 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እኔ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ታሪኩን ተሞርክሰህ የምታስተምረው መልእክት በጣም ውስጤ ነው ተባረክ አቦ💚💛❤👌
    እግዚአብሔር ይመስገን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ፈጣሪ
    በፀሎታቹ አስቡኝ❤💐

  • @azebghbrehawarate4303
    @azebghbrehawarate4303 3 ปีที่แล้ว +1

    I watch mhmher every day I understand

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @haeyathaeyat707
    @haeyathaeyat707 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እንቁ መምህርራችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ይብዛልን ።

  • @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ
    @ኦጆናትግራይክሓልፍእዩ 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በጾሎታቹ አሱቡኝ በወለተ ጊዮርግስ እያላቹ ወገንቸ🙏

  • @tesfayekebede9839
    @tesfayekebede9839 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍህታ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ቃለ ህይውት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ በፆሎት አስበኝ አምደእስጢፋኖስና ስነማርያም

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር በትምህረትህ ብዙ ተማረኩኝ እግዚያብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ፍቅርተጊዮርጊስ
    @ፍቅርተጊዮርጊስ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ የመምህር ተስፋዬ ትምህርቶች እኔ እንቅልፍ እራሱ የሱን ገጠመኝ ስሰማ ነው በሰላም የምንተኛው ዕድሜያቸው ያስረዝምልን

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍታህ በለኝ ጌታየ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @amalesoubhieh2250
    @amalesoubhieh2250 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህርችን እኛም። ይሰማናዉ። በልንችን አሜን በፀሎታቸው አሱበን

  • @eryohana6039
    @eryohana6039 3 ปีที่แล้ว +6

    እናመሰግናለን መምህር በጣም አስተማሪ እና ብዙ ነገሮችን እንድናስተውል የሚያደርግ ገጠመኝ ነው

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +20

    እውነት ነው ስላጋለጥክ ይናደዳሉ ታድያ መምህር መንፈሳቸው ነው እኮ የማርያም ልጅ መዳኒተ ዓለም ይገስፀው አሚን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የልዲያን ልብ የከፈተ አምላክ የኛንም ንፁ ልብ ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን

  • @Aaa-xt9sg
    @Aaa-xt9sg 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእውነት ሁላችንም እንድንለወጥ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን ።
    በጸሎታችሁ አስቡኝ ከሳውዲ ነኝ ( እህተ ማርያም )

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ልዑል ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    እውነት ነው መምህር ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይጠብቅዎት ጠላትዎትን እግዚአብሔር ልቡና ይስጣቸው

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሠማልን ፀጋው ያብዛልን

  • @xebel2319
    @xebel2319 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህሬ እንኳን ስላም መጣክልን አይዞህ ይማርህ ይፈውስህ ክፉ አይንካብን የእኛ እንቁ

    • @dxbdu9306
      @dxbdu9306 3 ปีที่แล้ว

      መምህራችን። ቅለህይውት ያስማልን ምንግስት። ሰማያትን። ያውርስልን

  • @yo-di-t
    @yo-di-t 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታህ ብየ ልጀምረው የአባታችን የመምህራችን የመምህር ግርማ ፍሬ መምህራችን ቃል ሂወት ያሰማልን በጤና በእድሜ ያቆይልን የአገልግሎት ዘመኖትዎ ያርዝምልን እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ይህን ከሰማሁ በኃላ ውጭ ወጥቶ ምግብ መብላት አስጠላኝ በዚ በኢሮፕ ብዙም በውጭ አምበላም አንዳንድ ግዜ ብቻ ነበር ከአሁን በኃላ ግን በጭራሽ አልበላም እንዴት ይዘገንናል እኔ በጣ ያዘንኩት ለውንድሞቼ ነው ሁሌ ውጭ ነው የሚበሉት ተስፋ አደርጋለሁኝ ይህን ገጠመኝ ከሰሙ በኃላ አግመገቡም መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቡዙ ነገር እየትማርንና እየተለወጥን ነው እግዚአብሔር ከኩፉ ሁሉ ይጠብቅህ በዚሁ ቀጥልበት በርታ

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር እንኰን በደህና መጣህልን አቤት በጉጉት ስጠብቅ ነበር እንስቲ የመምህር ተማሪዎች ኑ አብረን እንማማር ኤፍታህ(ተከፈት) ብዬ ጀመርኩ♥

  • @tigabudessye1904
    @tigabudessye1904 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን ወልደ ሰማያት ወልደ ተክለ ሀይማኖት ወለተ ኪዳን

  • @አበበችወለተእግዚእ
    @አበበችወለተእግዚእ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫
    እንኳን ደናመጣህ መምህራችን
    እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ ጠላቶችህ ከእግርህ ሰር ይጣልልህ አሜን፫ ብዙ እየተለወጥን ነው በእውነት እድሜህን ያርዝምልን

  • @ndbbdb5262
    @ndbbdb5262 3 ปีที่แล้ว

    እገዚአብሔር ይመሥገን የዛሬው ደሥ ይላል መጨረሻው መምሕራችን እግዚአብሔር ይሥጥልን አሥተማሪይ ነው

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን አንኳን ደና መጠህ መ መምህራችን አግዚአብሔር ይምርክ ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ይብዝልክ በጽልት አሥብኝ ጽጌ ማርያም ብልክ ክነ ቤተስብች

  • @yididiyadaniel3241
    @yididiyadaniel3241 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚዮ ማህርነ ክርስቶስ !!! ሰዉ ሁሉ የሆቴል ምግብ በመብላቱ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በመንፈስ ተይዛ ል ማለት ነዉ ። ሰዉ እግዚያብሄርን አምላክን ረስቶል ። ምዕመናን እባካችሁ ስንበላ እንፀልይ።

  • @workeyeawoke6619
    @workeyeawoke6619 3 ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ ተማርኩ እንዳስተዉል እረዳኝ እኔስ ግርም የሚለኝ ምህረቱ የበዛ የአብርሀም አምላክ ስንቱን ጉድ እያየብን አቤት ትዕግስት

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
    በእውነት የመምህር ተሰፋየን ትምህርት ከሰማሁ በኋላ ነው የእግዝአብሔርን ፍቅር ቸርነቱ በደንብ የገባኝ ማለት ይህ ሁሉ ችግር እንዳለብኝ ሰውቅ ምንም ሳልሆን መቆየቴ የፈጣሬ ቸርነት በፀሎታችሁ አሰቡኝ ቤተሰቦቸ
    ወለተኪዳን

  • @gsidbhrueh6661
    @gsidbhrueh6661 3 ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @devan8265
    @devan8265 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ዉድ መምህራችን እንኳንንንንንን በሠላም በጣህልንን ኧረ አትጥፋብን ቶሎቶሎ ብቅ በልልንንንን እኔ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሉት ዘመንህ ይባርክልኝ በጽሉት አስበኝ እፀተ ማሪያም

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +13

    ሁፍፍ አይዞክ ተስፋ ስላሴዬ እግዚአብሔር ይማርክ

  • @shewadegef3524
    @shewadegef3524 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን

  • @ysehiworkfikadu7497
    @ysehiworkfikadu7497 3 ปีที่แล้ว +5

    አሜንንን አዎ ተምረንበታል እናመሰግናለን

  • @lealemful
    @lealemful 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ ያብዛህ እንዳንተ ደግሞ ሌላ የመምህር ፍሬ ይምጣልን።

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว

    ✝️እግዚአብሔር ይመስገን🙏 እንደምን ውለሀል ? የእናቴ ልጅ መምህሬ ! አዎ ትምህርት ብቻ ሳይሆን የህይወታችን ዳሰሳ ነው :: በጣም አስተዋይ ሰው ነህ 👌በጥበብ ነው እያስተማርክ እና እየመከርክ ያለኸው :: በርታ ወላዲተ አምላክ መንገዱን ታሳይህ✝️ጊዜ ለንሰሃ 😭😭😭😭😭😭😭ተሰጥቶኛልና🤲አዎ እጅግ በጣም ታግሷል 😭😭😭😭😭😭😭እሜን 🤲እርኩሱ መንፈስ ከሁላችን ይራቅ🤲ወስብሀት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን :: አሜን

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @Abi-ze6nk
    @Abi-ze6nk 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቤተሰቦቼ እንኳን ለአ ሰማእቱ ቅድስ አርሴማ ክብር ባአለ አደረሳቹ የምንሰማበትን ልቦናችንን የድንግ ማርያም ልጅ ይክፈትልን አሜንንንንን

    • @salaamkwt3932
      @salaamkwt3932 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว

    መመምህር እንኳን ደና መጣህ እኔ ሱስ ሁኖብኛል ገጠመኙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለኛ መምህር ብቻ ሳይሆን ሁሉ ነገር ነህ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችሁ

  • @kokobe1457
    @kokobe1457 3 ปีที่แล้ว +1

    መምሕራችን በእውነት እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችሕ ይስጥሕ አሜን

  • @meseret5753
    @meseret5753 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ እንኳን በደና መጣህልኔ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አንተ ከምታቀርበው ትምህርት በያንዳንዱ እራሴን አግንችሃለሁ በረታልን ማንም ምንም ብል የእግዚአብሔር ቸረነህት ካአንተ ጋር ነው ቅዱስ ሚካኤል ይረዳሃል ወድ ኃላ እንዳትል ❤❤❤

  • @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
    @ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 ปีที่แล้ว

    ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ሚስጥሩን ጥበቡን እግዚአብሔር ኣምላኽ ይግለጥልህ መምህርየ በገጠመኑ በጣም እየተመርኩ እየተገስፅኩ ነው ከአረብ ሃገርወደ ሃገሬ እስክመለስ በጉጉት ነው ምተብቀው ወለተ ማርያም በለህ በፀሎት አስበን 🤲

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln

  • @mariyam-t1t
    @mariyam-t1t 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፉታህ አምለኬ ያታዘገብኝ ሁሉ ኤፉታህ በለኝ ማምህራችን እንኳን ሠለም ማጠህ ማምህራችን ያሴይጠን ስራ በአምለከችን ስም ኤልሸደይ በአዶነይ በማድነታችን በእያሱስ ስም ያፈራስ ያሁን

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይመሥገን እኔም አዳምጨ ጠንካራ ሆኛለሁ መምህር እግዚአብሄር እድሜ ጤና ፀጋውን... ያብዛልህ

  • @fitehawituqbazgi3578
    @fitehawituqbazgi3578 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ ያርዝሚልን

  • @nigussolomon3053
    @nigussolomon3053 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን 🙌🙌🙌🙌

  • @ቃልአብከበደ
    @ቃልአብከበደ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሳማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን ሃይለማያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ