ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እናመሰግናለን ሜሉ; 30 በላይ በጉጉት እየተበቅን ነው።
እናመሰግናለን🙏💕😘
በጣም ትክክል ነው በዛ እድሜ ይህን ብናውቅ ዛሬ ላይ የምንፈልገው አይነት ጥሩ የፊት ቆዳ ይኖረን ነበር
Unet naw 😌
we can still catch up with them✈😅 lol
@@melkamlove2830 yes we can 😄
Yehan teyaka benatesh melesheligh sehay ena awara yalbet newu yemseraw sunscrin lemedgem befelg cheger yelewum wey?
Thank you so much! Its truly helpful.
እንኳን በደና መጣሽ ሜሉዬ ቆንጆ ❤❤❤🏃🏃🏃
ሜሉ,እንኳን,ደህና,መጣሽድርብብ,ያልሽ,ነሽ,ስታሥረጂ,ተባረኪ,ከነቤተሰብሽ🌷🌷🌷
ሜሉየ በጣም እናመሰግናለ ብዙ የማናውቀው ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ባንቺ እያወቅን ነው ኑሪልን አንድ ጥያቄ ነበርኝ እሱም ከዚ በፊት ማንኛውም ዘይት ለፊት ጥሩ አይደለም ብለሽ ነበር እና እኔ ፊቴ በጣም ደርቅ ነው ቀን ሞስቸራይዘር ክሪም እጠቀማለው ማታ ማታ በአብሽ የተዘፍዘፍ olive oil ብጠቀም ችግር አለው ?
አይሆንም አትቀቢ ጥሩ አይደለም ስለ ፊት ድርቀት ቪዲዮ ሰርቻለሁ እይው ማታ ማታ ከመተኛትሽ በፊት ፊትሽን በፈሳሽ ሽታ በሌለው የፊት መታጠቢያ ታጠቢ ( ሳሙና ፊት ያደርቃል ) ከታጠብሽ በኃላ እርጥብ እንዳለ Aveeno ክሬም ተቀቢ ጠዋት በውሀ ብቻ ለቅለቅ ብለሽ በእርጥቡ Aveeno ተቀብተሽ ሲደርቅ ሰንስክሪን ተቀቢ
እሺ ሜሉየ በጣም አመሰግንለሁ ሰለ ፈጣን መልስሽ ካንቺ ተምሬ aveeno ክሬም መጠቀም ጅምሬለው በጣም ተመችቶኛል የምታጠበው ግን ከolive oil የተሰራ ሳሙና ነው ግን ምንም ሸታ የለውም የaveeno መተጠብያም እሞክረዋለው
Ene 23 amete nw bigur chersogn chersogn yehone mefthe negrewugn tetekemiku bugur emibal ngr tefa betam emisikena fit nw yalegn . Dove samuna masagn adergina siderik brozid emibal kirem ekebewalehu keza tewat etatebalehu edet edemimir gn fite betam sesetif honal MN timekirignalesh lakum pls edatalifign
እናመሰግናለን ሜሉየ እኔ ሃያ ውስጥ ነው ያለሁት ፊቴ በጣም ተበላሽቶብኛል ጠቛቁር ነጠብጣም አለኝ አሁን እየበዛ ነው እሚገርምሽ ቡጉር እሚባል አይወጣኝም አሁን ግን ይወጣልና ጠቋቑሮ ይቀራል ሰዎች ኣቬኖ መታጠያና ክሬም ወይም ሬትኖልና cerave የፊት መታጠብያ መርጠሽ ተጠቀሚ አሉኝ ሁሌ ስለምከታተልሽ እንድታማክሪኝ ፍልጌ ነው እህቴ የቱን ልምረጥ እጠብቅሻለሁ
ልገዛ አስቤ እየጠበቁሽ ነው ሜሉየ አደራ መልሽልኝ
Melu positive thinker nesh tnx.
Thank you!
ሀይ ሜሉ በለፈው አንድ ጥያቄ አቅርቤ ነበር መልስ አላገኘሁምና አሁን መልስ ካለሽ ልድገመው? በየፋርማሲውና ኮስሞቲክ ሱቆች የሚገኘው Vitamin E የሚል ፅሁፍ ያለው ክሬም እንዴት ነው?
የኔም ጥያቄ ነው እህቴ
ቫይታሚን ኢ ቢልም የንግድ ምልክታቸው እንደሚለያይ ሁሉ በውስጡ የሚይዘውም ግብአት ይለያያል ለምሳሌ ቫይታሚን ኢ በ Jason ብራንድ ያለው ከሌላ ብራንድ ቫይታሚን ኢ ጋር በአንድ አይነት ፎርሙላ አይሰራም ስለዚህ በውስጡ የሚይዘው ነገር ካልታወቀ ጥሩ ወይም መጥፎ ማለት አይቻልም . አንቺ አሁን ፋርማሲ ያለውና ሱቅ ያለው ብለሽ ለጠየቅሽኝ እጅግ በጣም ብዙ የተለያዩ ብራንዶች ስላሉ የትኛውን ማወቅ እንደፈለግሽ ግልፀ አይደለም
የኔ ቆንጆ እንዴት ነው የፊት እስኪን ምናውቀው ደረቅ ይሁን ወዘም ??
thenkyou መመዬ ቤትውሰጥ ነው የምውለው ሙቀትአለ ግን ፌቴሺፍታለው ሰን እሰክሪን መጠቀም ይኖረብኝ ይሆን እባክሺ ??ሳይድ ፌክት የለውም
ቤት ውስጥ ብትውይም ሰንስክሪን መቀባት አለብሽ ሽፍ ለሚለው ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ) ተቀቢ ለማታ ብቻ አጠቃቀሙን ስለ ቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ እይው
@@melatdemessie808 thenkyou ሜሉ አየዋለሁ እሺ
@@melatdemessie808 link
ሠላም ሜልዬ እባክቭን ክዚህ ብፊት ጠይቄቭ ነበር ሥለ Mary Kay
ውድ እህቴ ሁለየም ጥሩ መልክት ነው እኔ ከ30 በላይ ነኝ ግን ቸግሮኛል ሰን ስክሪን የናይትሮጅና እጠቀማለሁ እበካሽ ምንምን እድጠቀም ተመክሪኝአለሽ ማድያት አለብኝ ትንሽ ቢሆን እና እዚህ ሀገር ሊገኝ የሚችል ነገር ቢሆን እባክሽ
በሚቀጥለው ቪዲዮ ከ30 እድሜ ክልል በላይ ላሉት እሰራለሁ ሚኒራል ሰንስክሪን ዚንክ ያለው ተጠቀሚ ለማድያት ማጥፊያ ቅባቶች ቪድዮ ስስርቻለሁ እዚህ አገር Neutrogena fragrance free በሚለው ታገኛለሽ ቫይታሚን ኤ ማለት ነው ለማድያት ይሆናል አጠቃቀሙን ለማቅ ቪድዮውን እይው
በጣም አመስግናለሁ
ሜሉ ፊቴ በጣም ጥቋቁር በዛብኘ ምን ትመክሪኛለሽ
እህቴ ፊቴ በጣም ደረቅ ነው እድ ሜየ 29ነው እናም citaphil creamመጠቀም ጀምሪያለሁ እናም አብሬ ስንስክሬኑንም ልጠቀመው የራሱን። !?
ለፊት ድርቀት ቪዲዪ አለኝ እይው ማታ ምታ ፊትሽን ለፊት ብቻ በተሰራ ምንም ሽታ በሌለው ፈሳሽ ታጠቢ ምክንያቱም ለፊት ያልተሰሩ ሳሙናዎች ፊት በጣም ያደርቃሉ ከታጠብሽ በኃላ ፊትሽ እርጥብ እያለ ሎሽንሽን ተቀቢ ( ሽታ መኖር የለበትም) ጠዋት በውሀ ብቻ ለቅለቅ ብለሽ ሎሽን ከዛ ሰንስክሪን ተቀቢ ( cetaphil መጠቀም ትችያለሽ)
@@melatdemessie808 እሽ አመሰግናለሁ
ሰላም ዉዴ ጠቃሚ ነገሮችን ነው የምታሳይን thank you !! እኔም ጋር ከች በሉ😍😍
Melu le wezam fit moisturizer bintkm chgr ylwm ??
ፊትሽ ወዛም ቢሆንም ከታጠብሽ በኃላ ቀለል ያለ ሽታ የሌለው ሞይስቸራይዘር መቀባት አለብሽ ያለዚያ ወዛምነቱ ይብሳል ሰለ ወዛም ፊት የሰራሁትን እይው የሎሽን አማራጮችንም እዛው ላይ ታገኛለሽ
እኔ 23አመቴ ነው ግን አሮጌት መስያለው ማዲያት ጨርሶኛል ግን ተመስጌን ነው እድሜ ለማዳም ኩሺና ልጂነቴን በላኝ
አይዞሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ
Tnx yene eht ene edme 27 new yetnaw metkm ehen metkem ehlalew wes y30 klll edme
Selam melu ene yeminorew hulet bota new ethio ena saudi. Ethio sihon fite Derek fit new mihonew saudi sihon wezam yihonal ebakshin min aynet cream new metekem yalebign
Melye enkuan dena መጣሽ, yene melkam ❤❤
ሠላም,ሜሉ,❤❤💗🌷
አሪፍ ነው የምትይውን ሰንስክሪን አሳይን እስኪ
Ekone dena metashi malu pls avena ysthe Al yagegnewet 1 nachewe
Plsssss
Aveeno ነው ወይስ Avene ነው ያልሽው? ሁለቱም የተለያዩ ብራንዶች ናቸው
@@melatdemessie808 awo avene
Awo Avene ysthe Al new yegezawet achi gn Avene Retrinal new yalshiwe lyunet alew
ስወድሺ እማ እኔ 19አመቴ ነው እና ምን ልጠቀም ፊቴ ቡግር እየወጣብኝ ነው ይጠፋል ይወጣል እና ምን ላድርግ እስኪ ምቀባውን ነገር ፎቶ ውን ይሻላል የምትይውን አስቀምጪልኝ
ለወዛም እና ብጉር የሰራሁት ቪድዮ አለ እይው በተጨማሪ ስኳርነት ያላቸው ምግቦች ወተት ካርቦሃይድሬት ( ዳቦ) የተጠበሱ ምግቦች ብጉር ያባብሳሉ
Ethiopia magegnet yechalal ende?
Green tea aqua cream mibalewun
melu benatsh silkshn efelgewalw
Melye ከይቅርታ ga anchin endet magnet echlalew,, telegram or enstag,,, adressh bttekumign,,,, des ylegnal,,
Selam Selam melat efelgsh neber st gize new yestfklush efelgsh alew
Facebook messenger ላይ ላኪልኝ በዚህ መጠየቅ ካልፈለግሽ
Thanks melat teykesh alewu b Facebook
MeLye,Hi
🌸😍🌸
እኔ ስን እስክሪን እጠቀማለው ግን ፊቴን ያቃጥለኛል በዛላይ ስቀባው ነጪ ይሆናል ምንም ምቾት አልሰጠኝም ግን ፊቴ በማዲያት ተበላሺቶዋል ምግብ ስለምሰራ ነው መሰልኝ
ኬሚካል ሰንስክሪን ትንሽ ያቃጥላል ስለዚህ ሚኒራል ሰንስክሪን ተጠቀሚ ዚንክ ኦክሳይድ ያለው ለሚነጣው ደሞ በፊት ከለር የተሰራ አለ ( tinted sunscreen) አይረን ኦክሳይድ ያለው
@@melatdemessie808 እሺ ማማ ውዲ አመሰግናለው
ለቤትሽ አዲስ ነኝ እስኪኬ ለጠባሳ መላ ካለሽ እህት
Hi
እናመሰግናለን ሜሉ; 30 በላይ በጉጉት እየተበቅን ነው።
እናመሰግናለን🙏💕😘
በጣም ትክክል ነው በዛ እድሜ ይህን ብናውቅ ዛሬ ላይ የምንፈልገው አይነት ጥሩ የፊት ቆዳ ይኖረን ነበር
Unet naw 😌
we can still catch up with them✈😅 lol
@@melkamlove2830 yes we can 😄
Yehan teyaka benatesh melesheligh sehay ena awara yalbet newu yemseraw sunscrin lemedgem befelg cheger yelewum wey?
Thank you so much! Its truly helpful.
እንኳን በደና መጣሽ ሜሉዬ ቆንጆ ❤❤❤🏃🏃🏃
ሜሉ,እንኳን,ደህና,መጣሽ
ድርብብ,ያልሽ,ነሽ,ስታሥረጂ,ተባረኪ,ከነቤተሰብሽ🌷🌷🌷
ሜሉየ በጣም እናመሰግናለ ብዙ የማናውቀው ጠቃሚ የሆኑ ነገሮች ባንቺ እያወቅን ነው ኑሪልን
አንድ ጥያቄ ነበርኝ እሱም ከዚ በፊት ማንኛውም ዘይት ለፊት ጥሩ አይደለም ብለሽ ነበር እና እኔ ፊቴ በጣም ደርቅ ነው ቀን ሞስቸራይዘር ክሪም እጠቀማለው ማታ ማታ በአብሽ የተዘፍዘፍ olive oil ብጠቀም ችግር አለው ?