የቫዝሊን አጠቃቀም ስህተቶች/ Mistake s when using Vaseline ( petroleum jelly)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 236

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 3 ปีที่แล้ว +16

    በጣም ብዙ ስው በተለይ አበሻ ቤት ባዝኒል የሌለበት ቤት የለም በጣም ጥሩ ትምህርት ንው የስጠሽን እኔ በበኩሌ ባዝሊን ስቀባ እጠቁራለሁ የማይስማማው አለ ትክክል

  • @mekdeshailu4549
    @mekdeshailu4549 3 ปีที่แล้ว +5

    ከተወለድኩኝ ጀምሩ እሱን ነው ምቀባው ምንም ነገር ፌቲ ላይ ጥሩ ነው ለኔ ።ትምህርቶችሽ ጥሩ እና. አስተማሪ ናቸው እህቲ

  • @memsalma8996
    @memsalma8996 ปีที่แล้ว +16

    ቫዝሊን ለፊት በተለይ ዋው ስትአመቴ የፊቴን ቆዳ ወፍራም ያልተጎዳ ቆዳ አርጎ የያዘልኝ ከሱሌላ ምርጫ መስማዬ ጥጥ ነው I love Vaseline 🥰🥰👌

    • @HeywotGetachawe
      @HeywotGetachawe ปีที่แล้ว

      እንዴት. ነው የምትጠቀሚው

    • @BrtukanAhmed-y8t
      @BrtukanAhmed-y8t หลายเดือนก่อน

      እንደት ነወየምትጠቀሚወ ንገሪኚ ወደ

  • @haderakelati1160
    @haderakelati1160 ปีที่แล้ว +3

    በእነቱ ጎበዝ ነሺ ጥሩ ትምህርት ኣሳልፈሻል በተለይ ለሜክኣፕ የሚጠቀሙ ኣብዛኛው ሴቶች ምንም ጥቅሙንና ጥፋቱን ሳያውቅ ኣይተናል ብሎው ይጠቀሙና የከፋና የባስ የቆዳ መቆጣት ወይም ኣለርጅ ያጋጥማቸዋል። የነበራቸውን ተፈጥራዊው ውበታቸው ጠፍቶ ፊታቸውን ይባላሻል። ይክ ኣለማወቅና ኣለመጠየቅ ቅድመ ሁኔታ ነው በዚህ ሁሉን ችግር የሚገቡት። ይሰማሉ ግን ኣያዳምጡም ያያሉ ግን አያስተዉሉም!!!
    ይክ ሁሉ የሰጠኽን ትምርት በጣም ጥሩ ነዉ። ግን ኣንድ ነገር ልንገርሽ በምትናገርበት ጊዜ ኣጠር ባለ መልኩ ሰውን በሚገባው መልኩ ጽድት ባለ ብታስተምሪው በጣም ጥሩ ና ውጤታማ በሆነ ነበር። እውቀት ኣለሽ ባገላለጥ ግን ትንሽ ያስቸግሪሻል። ይቅርታ ኣጠር ባለና ኣፍራሽ የሌለው መሆን ኣለበት። ለምሳሌ ይህል ስለ ባዝሊንና ጥቅሙን ከምን እንደተሰራ ጉዳቱን አጠቃቀሙን ኣለቀ። እኔ ኣይጠቀምም ኣይስማማኝም ማ ጠየቀሽ ኣንቺ ኮ ባለ ሞያ ኣስተማሪ ሁነሽ ነሺ የቀረብሹ ማመጣሽን ትምህርት ጨሪሸሽ ቁጭ። ኣመሰግንሻለሁኝ እቅርታ በድጋሚ በሌላ ትምህርት ብቅ በይ❤❤❤።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

    Yes yes yes young lady ባዝሊን ማለት the best the best ቅባት ነው ቫዝሊን ተቀብተንስላደግን ነው ቆንጆ ቆንጆ ቆዳ ያለን!!! እንዳልሽው ፓርን ይዘጋል ነው ችግሩ ወሬ ነው እንጂ ከልጅነት እስከ እርጅና ሲቀቡ እንዳማሩ ነው እሚኖሩት ማንኛውም ነገር እንደሰውየው ነው!!!! እንጂ ባዝሊንን እሚያልክ ቅባት የለም!! እንዳልሽው እሚስማማው እማይስማማው አለ ግን ባዝሊንን የመሰለ ቆዳ እሚይሳምር የለም እወቁት!!!

  • @lenilusiana8635
    @lenilusiana8635 3 ปีที่แล้ว +100

    እኔ ይህዉ ከልጀነት እሰዉቀት እቀባለሁ ምንም አልሆንሁም ሜካፕ ከምትቀቡት የተሻለ ፌት ነዉ የአለኘ

    • @yordanostadesse784
      @yordanostadesse784 2 ปีที่แล้ว +3

      ኦርጂናሉ በምድነዉ የሚታወቀዉ በናትሽ ንገሪኝ ልጠቀም

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 ปีที่แล้ว

      ታዲለሽ

    • @መገንወሎደሤ
      @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว +1

      እረ እውነትሺነው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 🥰🥰❤️

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw ปีที่แล้ว

      እኔምከባልዚንወጭሌላአልጠቀምምቫሊዚንምአዳደየነውበብዛትለጀናእግሬኘውየምጠቀመውፊቴምንምነጥብጣብየለበትምአለሀምዱሊላ፦

  • @kwkk6984
    @kwkk6984 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሉ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው ለፀጉር ስ አይሆንም አንዴ ለጫፋ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ፀጉርሽ ወፍራም ቅባት የሚቀበል ከሆነ ትችያለሽ መቀባት

  • @peace3791
    @peace3791 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ብለሻል ጠቃሚ መረጃ ነው: አመሰግናለሁ

  • @huriamahmud3619
    @huriamahmud3619 3 ปีที่แล้ว +3

    መላትየ የምትሰጭን ሐስቦች በጣም ጥሩ ናቸው ተባረኪ የጧትና የማታ skinroutine የራስሽ ብትነግሪነ

  • @KoraniC-z1r
    @KoraniC-z1r 21 วันที่ผ่านมา

    Thank you sis ጥሩ ምክር ነው

  • @nourasultan5619
    @nourasultan5619 3 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው እኔም ከጥንት ይህውእድከዛሬቫዚሊንእጠቀማለው
    ያለቫዝሊን አንድቀንማደርፈልችልም
    ማታማታ ሁለምእቀባለውእናማ
    ቫዝሊንለኔ ኢትዩም ይህው ስደት ላይም ትልቅባለውለታዬነው እህታችን ሜላትዩ አድናቂሽነኝ ስለመረጃሽእናመሰግናለን

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላወኩሽ ደስብሉኝል ጥሩ ገለፃ ነው በርቺ

  • @akramakra6196
    @akramakra6196 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እውነት ነው ያልሽው በተለይ የመዳም ቅመሞች ዘይት ለሚጠብሰን በሱነው ያለሁት እኔ😢

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደናመጣሽ እናመሰግናለን

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 3 ปีที่แล้ว +1

    ሜላት እንኳን ደህና መጣሽ አመሰግናለሁ 👍🙏

  • @enattube5456
    @enattube5456 3 ปีที่แล้ว +9

    እረ ቫዝሊን አሪፍ ነዉ ማታ ማታ ተቀብቼ ጥዋት በሳሙና ሙልጭ አደርጌ እታጠባለዉ ፅድት ነዉ እሚያደርገዉ

    • @zharaa882
      @zharaa882 ปีที่แล้ว

      ለምን ለፊት ነው ለፀጉር ይሆናል

    • @FasilAdmasu-cf8ts
      @FasilAdmasu-cf8ts 6 หลายเดือนก่อน +1

      @@zharaa882 ለጸጉር ጫፍ ላይ ይሆናል

  • @ameteselamtube4122
    @ameteselamtube4122 3 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Melat, it is big Lesson with clarity.

  • @AmeeraAlhammadi-us8kw
    @AmeeraAlhammadi-us8kw 20 วันที่ผ่านมา

    ለቁስል አደኛ ነው ዋውውው❤❤❤ቫዝሊን I love you

  • @rosealemayew4684
    @rosealemayew4684 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው እኔም እስካሁን የምጠቀመው እሱን ነው ተባረኪልኝ ሜልዬ

  • @selaminamoges5987
    @selaminamoges5987 3 ปีที่แล้ว +1

    Meluye my love how are you?
    Meluye I swear almost I stopped for 2 years using vasilen but now I will start especially for my lip and for my under eyes thank you meluye
    God bless you

  • @የሸዋሉልመንግስቱ
    @የሸዋሉልመንግስቱ 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሠግናለን,እሕታችን

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ Nice explanation !❤❤❤

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 5 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ እኔ ቫዝሊንና ግሪሲሊን አይመቼኝም እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MAMEJEMS-cd8st
    @MAMEJEMS-cd8st 3 หลายเดือนก่อน

    I have watched your video and I have got a good advice, my question is what types of cream should use for the people within hot weather condition living with eczema in Ethiopia,like Diredawa, Afar, jigjiga???

  • @hanagabremichael9424
    @hanagabremichael9424 5 หลายเดือนก่อน

    ቨዝሊን አሪፍ ነው ምንም አያደርግም እኔ በጣም እጠቀሚለሁ ቆዳዬ እንዴት እንደሚያምር

  • @hdu4612
    @hdu4612 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምላንቺይሁን፣እህታችን፣እንኳን፣በሰላም፣መጣሽልን፣በጣምነው፣የማመሰግንሽ፣ተባረኪልኝ

  • @roberaephrem4703
    @roberaephrem4703 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጠቃሚ ነገር አመሰግናለሁ

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ ተባረኪልኝ አመሰግናለሁ

  • @hanahaile596
    @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว +4

    አንቺ ጎበዝ ነሽ በእውነት የምፈልገውን መረጃ ነው የምታቀርቢው በጣም ነው የማመሰግነው 🥰🥰🥰 ሜላትዬ ስሞት ስለአኤግዚማ ቪዲዮ ስሪልን ልጄ በጣም ተሰቃየችኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      እሺ እሰራለሁ
      የኔም ልጆች ነበራቸው አሁን ሲያድጉ ተዋቸው እራሱ

    • @hanahaile596
      @hanahaile596 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 thank you ውዴ የኔ መልካም 🥰❤🤗

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose หลายเดือนก่อน

    እኔ በጣም ነው ሚመቸኝ ሸጋዋ እናመሠግናለን

  • @yeworkliben
    @yeworkliben 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረኪ።

  • @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
    @ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እሕት አለም ሜሉየ እናመሰግናለን

  • @tsehaymekonen2702
    @tsehaymekonen2702 6 วันที่ผ่านมา

    Tebarek yene konijo

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 ปีที่แล้ว +8

    ቫዝሊን በጣም ጠቃሚ ቅባት ነው ግን እውነተኛውን ቫዝሊን መለየት አቃተኝ

  • @helentefera2903
    @helentefera2903 3 ปีที่แล้ว

    እነመሳግነሌን ጥሩ ማረጀ ነዉ ሜላትዬ

  • @misikirzewgeketaw5501
    @misikirzewgeketaw5501 25 วันที่ผ่านมา

    What is the difference between Vaseline send a petroleum jelly which one you are recommend ???

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 3 ปีที่แล้ว

    Megemeriy gize new yayehush betam amesgnalew vaseline tekmognal
    Ahun gin Nivea cream iyetekemku new isunim bit negren des yilegnal tebareki🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ኒቪያ ብዙ ግዜ ሽታ አለው fragrance free ( ሽታ የሌለው ኒቪያ) ካገፕሽ ተጠቀሚ ሽታ ካለው ግን ጥሩ አይደለም

  • @genetadugnaheran1328
    @genetadugnaheran1328 3 ปีที่แล้ว

    መረጃዎችሽ 1ኛ ናቸው👌

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 3 ปีที่แล้ว

    ሜሉዬ መረጃሽ ጠቃማ ነው

  • @alemdesta6690
    @alemdesta6690 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው tanks sistu

  • @alemrodas4838
    @alemrodas4838 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግን ኣለን እህቴ ስለ collogen anti ageing ኣጠቃቀሙን ያለው ውጤቱ ብትነግርኝ እጠይቅሽ ኣለው ኣመሰግን ኣለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      Collagen supplement ከመውሰድ ይልቅ vitamin A ( retinol) መቀባት collagen ምርት እንዲጨምር ስለሚረዳ እሱን መጠቀም ነው የሚሻለው

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 3 ปีที่แล้ว

    Maleye Thanks for you

  • @selamteressa9658
    @selamteressa9658 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +5

    እናመሰግናለን እህታችን እውነቱን ለመናገር በህይወቴ ሜካፕ ተቀብቼ አላውቅም ግን ፊቴን ቫዝሊን ስጠቀም ኦልሞስት አስር አመት ሞልቶኛል ምንም አላመጠብኝም በእውነቱ ለኢንፎርሜሽኑ አመሰግናለሁ እህቴ

    • @eman.nurhussenonlyone8948
      @eman.nurhussenonlyone8948 2 ปีที่แล้ว

      እንደት ነው የምትጠቀሚው እናስ ጣት በሳሙና ነው የምትታጠቢው

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 ปีที่แล้ว

      እኔም ማሬ 🥰❤️❤️

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 ปีที่แล้ว

      ​@@eman.nurhussenonlyone8948 እኔ ማታ ተቀብቼ ጠዋት እታተበዋለሁ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 ปีที่แล้ว

      ​@@nigestadmase6358 እኔም

  • @rukyaaden3958
    @rukyaaden3958 3 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen keayn sr lemiweta yeqoda meshebshb btseriln

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      የአይን ስር ቅባቶች የሚል ቪድዮ አለኝ ዋናው ነገር አይናችን ስር ያለው ቆዳ በጣም ስስ ስለሆነ የምንጠቀመውን ነገር ለይተን ማወቅ አለብን ፊታችንን ከታጠብን በኃላ ምንም ሽታ የሌለው የፊት ክሬም አይናችን ስርም መቀባት እንችላለን ድርቀትን ለመከላከል ሌሎች ተጨማሪ ቅባት ዝርዝሮች ባልኩሽ ቪዲዮ ላይ ታገኛለሽ

  • @biln8843
    @biln8843 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @HbdcXbxh
    @HbdcXbxh 3 หลายเดือนก่อน +1

    አንደዜ ጥቅም አለዉ ባልዚን ትላላቺሁ አንደየ ጉዳት ያመጣል አትላላቺሁ ማንኛዉን እንስማ

  • @TsagabMat
    @TsagabMat 2 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ

  • @ErmiasDoda-s7l
    @ErmiasDoda-s7l 2 หลายเดือนก่อน

    Pure petroum jelly መጠቀም ለፊታችን ጥሩ ነው እንዴ

  • @MekoninBelay
    @MekoninBelay ปีที่แล้ว

    Endy ene nefese kaewekuge gemero ekebalwe feete nesue newe makeup altkememe 20 amte blay mat mat ekebalwe tewate soop etatebalwe

  • @ZekaryasTsadik
    @ZekaryasTsadik 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @AAs-j2o
    @AAs-j2o ปีที่แล้ว

    የፊት ጥቋቁር ማጥፊያምንድንነው እህቴ

  • @Ahmad-n3v
    @Ahmad-n3v หลายเดือนก่อน

    አገልግሎቱያለቀበት ባልዚን ተቀብቸ ፊቴ ተጉረበረበብኚ እደሀሰሰያ ምንላረግበት

  • @MulugetaYadecha
    @MulugetaYadecha ปีที่แล้ว

    Yene weddd le madiyet yemihon medanit or kebat negren

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @blentefera4281
    @blentefera4281 3 ปีที่แล้ว +1

    You are #1 💞 tnx 💞

  • @lmbm1498
    @lmbm1498 หลายเดือนก่อน

    ከ 40 አመት በፊት ያደረግሽውን ማስታወስች አድንቄሻለው ። አስታውሳለው ፊቴን ስቀባ በልጅነቴ ስላልሽኝ ነው።

  • @zerihunyeshi6935
    @zerihunyeshi6935 3 ปีที่แล้ว +1

    What about the PERFECT BLEACHING CREAM please can you tell me?? I want start to use le Madyat.

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      Oh No , do not use it ! Instead of bleaching cream you can use vitamin A ( retinol) . I already have a video on how to use it .

    • @zerihunyeshi6935
      @zerihunyeshi6935 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 tenx dear, but i already start it can i stop?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@zerihunyeshi6935 yes, Stop using it . It has strong side effects

    • @zerihunyeshi6935
      @zerihunyeshi6935 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 God bless you dear😍

    • @zerihunyeshi6935
      @zerihunyeshi6935 3 ปีที่แล้ว

      Weatching you form Switzerland

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +2

    ሜሊዬ ልጆቻችንን ፊታቸውን ምን እንቀባቸው እባክሽ ንገሪኝ ።

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ለልጆች Aveeno ቆንጆ ነው ውጪ ሀገር ከሆንሽ Eucerin , Simple ቆንጆ ቅባቶች ናቸው

    • @selamawitghebre3118
      @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 የኔ ቆንጆ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    thankyou👍👍👍

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አማካሪ እንኩዋን ደህና መጣሽ የ vasilin ተጠቃሚ ነኝ, ስለ ግሪስሊን ነገሪን ለፊት ጥሩ ነው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ግሊሲሪን በጣም በብዙ ምርቶች ውስጥ አለ ለቆዳ በጣም ተስማሚ ነው ነገር ግን ክሬሞች ውስጥ ሲገባ እና ቀጥታ ስንቀባው አንድ አይደለም ውጤቱ
      ቀጥታ ከተቀባነው ከፊታችን ላይ ሲደርቅ መልሶ ቆዳችንን ስለሚያደርቀው ቀጥታ መቀባት የለብንም

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 እሺ ሜሉ አምሰግናለሁ የኔ መልካም

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ።

  • @Mary-l7m
    @Mary-l7m หลายเดือนก่อน

    ቫዝሊንኮ በዓለም ዙሪያ የተመሰከረለት ቅባት ነው❤❤❤

  • @FjjhgRgf
    @FjjhgRgf 20 วันที่ผ่านมา

    እኔ ደሞ አይመችኝም አሪፍነው ብለዉኝ ስውስት ቀን ስጠቀመዉ ፊቴ ተበላሽ

  • @netsanetdesta527
    @netsanetdesta527 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሽ ሜሉ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
    ጥያቄ ነበረኝ በሰን እስክሪን ላይ ፓውደር መቀባት ችላለው? የኔ ቆንጆ መልሽልኝ

  • @jamilajamila8807
    @jamilajamila8807 5 หลายเดือนก่อน

    ok👍👍👍❤❤❤

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን

  • @memomukap3353
    @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว +4

    ሀይ ሚል እንኳን ደና መጣሽ እባክሽን በምንሰቅ ሰአት ከአፋጫ እስከንፈር ለሚወጣአ መስመር ስሪልን 30ቤት ነኝ ግን መስመሩው እየወጣብኝ ነው plz 🙏

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      የቆዳ ድርቀት
      ለፀሀይ መጋለጥ
      አመጋገባችን
      ሽታ ያላቸው ነገሮችን ፊት ላይ መጠቀም ፊታችንን ያለግዜው ያስረጃል
      ስለዚህ ማታ ማታ ፊትሽን ለፊት ብቻ በተሰራ ፈሳሽ ታጠቢ ከዛ ወድያው እርጥብ እንዳለ ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ የማታ ቅባቶች እንደ ሬትኖል ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ ( አጠቃቀሙን መጀመሪያ እይው ቪዲዮ አለኝ ) ጠዋት ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ

    • @memomukap3353
      @memomukap3353 3 ปีที่แล้ว +2

      @@melatdemessie808 አዎኦ ፌቴን ምንም አይነት እንክብካቤ አላደርግለትም አሁን ያችን ቪዲዎ እተከታተልኩ እክብካቤኤ ጀምሪያለው ግን መስመሩው ካፍጫዬ እስከከፈሪ ድረስ ወቶብኛል እባክሽን መፍቴኤ ንገሪኝ እዲጠፋልኝ🙏አመሰገናለዉ😍😍

    • @amusweet9817
      @amusweet9817 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 አነመሰግናለን ሜሊዬ ትያቄ ልጠይቅሽ edmye 25 new fetye demo oily eskn new ena olye 7in one betkme yegodege yehune?

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      @@amusweet9817 ስለ Olay ምርቶች የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይው
      Olay ብዙም የሚመከር ብራንድ አይደለም በተለይ ሽታ ካለው አትጠቀሚው

    • @amusweet9817
      @amusweet9817 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 eshi ehtye amsgnalhu ehtye

  • @sarategenaw8947
    @sarategenaw8947 3 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ማማዬ።።🙏🙏🙏🙏

  • @yemeserachendale6762
    @yemeserachendale6762 3 ปีที่แล้ว

    Betam teru mikir new yemitsechiw lene tekimognal teru research sertesh new yemitasrejiw thank you for sharing yiur konwledge

  • @yordanostadesse784
    @yordanostadesse784 2 ปีที่แล้ว +2

    ኦርጂናሉ በምን ይታወቃል በናትሽ ንገሪኝ 🙏🥰

    • @Rዘረኝነትጥብናት
      @Rዘረኝነትጥብናት ปีที่แล้ว

      ኦርጅናሉ ሰማያዊ ክዳን ያለው ነው NEWእሚል ፁሑፍ ያለበት

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd ปีที่แล้ว +1

    እረ አለሽ ወይ ጠፋሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኩሉግዘተመስገንንበል
    @ኩሉግዘተመስገንንበል ปีที่แล้ว

    ኣጠቃቀሙ ንገርኝ ለፀጉር

  • @maymunaseid6839
    @maymunaseid6839 3 ปีที่แล้ว

    መልካም

  • @raeyyohannes4735
    @raeyyohannes4735 3 ปีที่แล้ว

    Melu ebakish sile Cetaphil gentle skin cleanser & moisturizer sirelen

  • @ኩሉግዘተመስገንንበል
    @ኩሉግዘተመስገንንበል ปีที่แล้ว +1

    ከዛሬ ጀመረ እሞክራሎ

  • @emano5974
    @emano5974 ปีที่แล้ว

    ለማዳት ስሪልን እስኪ ሜልዬ

  • @meseretshewaye6343
    @meseretshewaye6343 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልሽ እህቴ በጣም ጠቃሜ መረጃ ነው እናመሰግናለን እኔን ያስቸገረኝ ማድያት ነው ምንም ባደርግ አልጠፋ ያለኝ

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      ስለ ማድያት ቅባቶች ቪድዮ አለኝ
      ፀሀይ መከላከያ ተቀቢ
      ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ

  • @tsegayzenfo4536
    @tsegayzenfo4536 2 ปีที่แล้ว

    ለመላጣዎች ፀጉር መብቅያ ልትነግርኝ ትችያለሽ

  • @firehiwotb
    @firehiwotb ปีที่แล้ว

    thanks🙏

  • @lelomtt6503
    @lelomtt6503 3 ปีที่แล้ว

    Selam Melat, My skin type is combination of dry and oily , I use Clinqe Moisterzier and cleaning liquid soap .Now, Which kind of Vitamin A do you recommend to use? Thank you for time!!

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว

      If the product you are using now is free of fragrance, then keep using it . If not switch to fragrance free cleanser and moisturizer.
      Vitamin A ( Retinol)
      1. Paula’s choice retinol 0.3 % or ( fragrance free)
      2 . Neutrogena raid wrinkle regeneration retinol ( Fragrance free)

  • @MahlanHatijam
    @MahlanHatijam ปีที่แล้ว

    Selam ehte
    Vitamin c serum ketetekem buhala kelay cocoa butter metekems enchlalen

  • @hawamuhemed5939
    @hawamuhemed5939 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለኔም አይስማማኝም ግን የኔ ፊት ከግዜ በሃላ ጥቁር ነጥብጣብ ወጣብኝ ደሞ አይለቅም ልክ እደማሪም ስማ እንደሚሉት አነት ሁኑ ቁጭ ቁጭ ነው የሚለው

  • @bruker129
    @bruker129 3 ปีที่แล้ว

    Ja ja btaemi xbuk timhrti eza haftey natey(chanal tezaweri Sub gerelki aleku💕👍👌

  • @dnknesh2957
    @dnknesh2957 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሜሉየ በጣም ለሚደርቅ ፀጉር ሎው ፕሮስቲ ለሆነ ጫፍ ጫፉ ቫዝሊን ብንቀባው ችግር አለው

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +1

      ትችያለሽ የሚጎዳ ነገር የለውም ለፀጉር የሚቀቡ እና የሚስማማቸው ሰዎች አሉ

    • @dnknesh2957
      @dnknesh2957 3 ปีที่แล้ว

      @@melatdemessie808 10Q

    • @fatimaswa3171
      @fatimaswa3171 ปีที่แล้ว

      ​@@melatdemessie808ሜሉ እስኪ ላስቸግርሽ ሆደ ይቆስልብኛል ስራ አይደለም እራሴን መቻል እራሱ አቃተኝ ኩንትራት ቤት ነኝ ሀኪም ቤት አይወስዱኝም መፍትሄ ካለሽ እባክሽ አትለፊኝ???

  • @keto327
    @keto327 3 ปีที่แล้ว

    Tnx to share in

  • @azebhabtemariam3475
    @azebhabtemariam3475 ปีที่แล้ว +1

    ሙዝዝዝ አልሽ አነጋገርሽ ይዘጋል አነጋገር ሽ አስተካክይ

  • @helentesfazghi747
    @helentesfazghi747 3 ปีที่แล้ว

    Enamsgnalen meluiye❤

  • @ellenasefa3193
    @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว

    Thanks sis konjo 🥰

  • @melkamlove2830
    @melkamlove2830 3 ปีที่แล้ว

    tnx for sharing konj🌼🔥

  • @carksonic1237
    @carksonic1237 3 ปีที่แล้ว

    Thanks Meluye!!!

  • @adiitechnology
    @adiitechnology 3 ปีที่แล้ว

    thanks konjo

  • @ኩሉግዘተመስገንንበል
    @ኩሉግዘተመስገንንበል ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @hannabekele4017
    @hannabekele4017 3 ปีที่แล้ว

    ehete betam new Yemamesegnew tebarekilgn

  • @mohammedamin8394
    @mohammedamin8394 ปีที่แล้ว

    ጥሩ advice ሆኖ ሳለ ብዙ አይነት ተመልካች ይኖርሻል እና ለምሳሌ irritation.intact skin.some of reaction. it's more of medical word. so ባደግንበት ብንገልፅ. አንዳንድ አለን english word እንደ እርድና ምንቆጥር.

  • @gizawtadese1882
    @gizawtadese1882 ปีที่แล้ว

    Ye madat maxifaa nigergn ihite

  • @ismailahmed2672
    @ismailahmed2672 3 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ብዙውን ቪዲዬሽን አይቸዋለው መልካም ትምርት ነው ግን እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ እድሜዬ በ 30ዎቹ ውስጥ ነኝ በጣም ፊቴ ተሸብሽቦል ምንም አይነት ክሬሞች ተጠቅሜ አላቅም እና ምን ትመክሪኛለሽ ምንስ ልጠቀም ስለማጠባም ለምናጠባ ሴቶች እሚሆነውን ብነግሪኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው

    • @እነላሀማሳቢሪን
      @እነላሀማሳቢሪን 3 ปีที่แล้ว +1

      የኔም ጥያቄ ነው መልሺልን

    • @melatdemessie808
      @melatdemessie808  3 ปีที่แล้ว +3

      ምንም አለመቀባት እኮ ፊትን ቆዳን ይጎዳል
      ድርቀት ፊታችን እንዲጨማደድ ያደርጋል ፊትሽን ምንም ሽታ በሌለው የፊት መታጠቢያ ፈሳሽ ታጠቢ እና እርጥብ እንዳለ ምንም ሽታ የሌለው የፊት ክሬም እንደ Aveeno ያለ ክሬም ተቀቢ

    • @ismailahmed2672
      @ismailahmed2672 3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው

    • @petrosteferi9215
      @petrosteferi9215 ปีที่แล้ว

      are you single mam?

  • @ferahiwotyohannes3293
    @ferahiwotyohannes3293 3 ปีที่แล้ว +1

    Ewnet nw Enamsegnaln ebaksh sl Nivia craim betnegrgne des yelgnal selmetkmaw

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 ปีที่แล้ว

    🙏