Hi meli, thanks for your advice i just saw your video last night n i get it so helpfull. my skin type is mixed my T part is oily and the rest is dry. And am so disturbed by pores on my nose & chick. U recommended two options clycctic cleanser & retinol am 29 years old i think my skin startes to loosened. From the two options which one do u recommend me to shrink the pores. Thanks for your help.🙏🙏
This particular product is good one because it has Ferulic acid & vitamin E so use it only during night time ok , 2 hours before bed wash your face with gentle fragrance free cleanser like Cerave hydrating cleanser. ( people with oily skin can use salicylic acid cleanser for better penetration of the vitamin C but be very careful salicylic acid is drying if you have dry skin ) . Use luck warm water ( don’t use hot water ) then while your face is wet apply 2-3 drops of vitamin C and wait until your face is completely dry then you can apply fragrance free moisturizer. There are few vitamin C serums that can be used in the morning but Not this one . Almost all white people use vitamin C in the Morning but it’s not good for skin of color .
Use fragrance free hydrating face cleanser like Cerave ( do not use bar soap ) and apply a fragrance moisturizer on slightly wet face , this method help a lot for skin hydration. For more information watch my video on dry skin .
@@melatdemessie808 thanks for ur prompt reply. I already use fragrance free face cleaner which u advice on ur previous video and also moisturizing cream. But I need a skin lifter for my skin which starts to wrestling b4 my age. Please advice me a solution to lift up my skin.
Hi I like all of your videos it's very helpful ☺ could you please make a video for pregnant women and breastfeeding mom products like vitamin c and more
Both are good products but for some people Cerave stings for me vanicream ( the one with hyaluronic acid and ceramide sting ) so it’s something you have to try . On the package it will tell you when to use it . Some moisturizers can be used day and night and some are made only for night time .
Hi maltey bekdmiya betam new yemnmsgenew yena teyka gen vitamin C ye carava mtkem jemra nber fita kedadaew golto taygn ena lela betngrign lelaw demo kodye derke new ena exfoliant yasflgwal wey derke sihon bezuwachu ayseflgem silu selmsma new lelaw demo endalshew teate ye carave yefit metatba etkmlhu mata pls lemata betngerign sunscreen selmtkeme yemiyaslkeklgn ena lderk koda yemihon betetkumign des yelgnal Thanks berchi
ለምን ጠፉሽ እህት ጥሩ ትምህርት ነበር
የማዴት ማጥፍያ ምን ልጠቀም
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
enamesegnaln gn megemereya lay yewexawn thgur mnden new mnaregew mansat alebgn
የሁለዬ ጥያቄዬ ነበር እንቺ ጋር ስላገኘሁት አመስግናለሁ
በጣም አመሰግናለሁ ኑሪልን
እንኳን ደና መጣሽ ሚሉዉ አናመሰግናለን🙏
አዎ ልክ ነሽ ፀጉር አለ ቀዳዳው ለመጥፋት ፀጉሩን ማንሳት አለብን ወይስ ቫይታሚን ሲን ብቻ እንጠቀም
Hi Melat, I have combination skin so how to treat this type of skin? Thank you.
Beallah melshilgni yene fit betam seftol hula bigur sitefa bestogni new yekerew bezaw eyesefa new oil siken new beallah mn mn litekem endew begzer
You are knowledgeable, kind and beautiful,thank you so much.
meliye ebaksh befetari melshlgn betam chekognal fte blshtsht blowal yalwetagn neher yelem 1.gunche lay yekoda kedada betam sefto ytayal beka ye jera ayn meslewal 2 afnchaye lay blak hed alebgn 3 ye bgur tebasa lela demo twat tegnche mata kebabi new minesa ena ሬትኖል ltekem felge meche malete stegna ken new maregew wey demo snesa mata gn mgbm abeslalew gra gebtognal betam bewst bagegnsh des balegn
የጠየቅሽኝ ለቆዳ ቀዳዳ መስፋት , black head እና የብጉር ጠባሳ ነው አይደል? ለዚህ ሁሉ ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል) ጥሩ መፍትሄ ነው ነገር ግን አጠቃቀሙን በትልልክ መሆን አለበት ቪዲዮ አለኝ ስለ vitamin A እና ሚኒራል ሰንስክሪን መጀመር የግድ ነው vitamin A የምትጠቀሚ ከሆነ
@@melatdemessie808 እሺ ሜሊየ ኣመሰግናለው በጣም ኣጠቃቀሙ ደሞ ደጋግሜ ኣይቸዋለው ግን ኣንድ ነገር ደሞ ልጠይቅሽ እኔጥዋት ተኝቼ ማታ ኣከባቢ ነው እምነሳው ማታ አንዳልጠቀም ደሞ ምግብ ኣበስላለው እና አያሩም በጣም ብርድ ነው ስተኛ ሬትኖል ቢጠቀም ቀን ስለሆነ ችግር ኣለው ወይ
@@akberetgidey4761 ቀን በፍፁም ወደ ውጪ ካልወጣሽ በመስኮት የሚገባ ፀሀይ ጨምሮ የማይነካሽ ከሆነ ስትተኝ ተቀቢው ምግብ ከማብሰልሽ በፊት መታጠብ እና ሚኒራል ሰንስክሪን መቀባት አለብሽ ምክንያቱን የኪችን ሙቀት እራሱ ከሬትኖል ጋር አይሄድን ሰንስክሪኑ ለፀሀይ ብቻ ሳይሆን ለሙቀትም ጭምር ነው የሚረዳው
ሜሊ ሬትኖል ፈልገ ኣጣሁ Differin Gel መጠቀም ይቻላል?ላልኩሽ ችግርስ መፍቲሄ ይሆናል
@@akberetgidey4761 አዎ ሬትኖል ማለት ቫይታሚንኤ ነው እና በDifferin ብራንድም መጠቀም ትችያለሽ ሚኒራል ሰንስክሪኑን ግን በደንብ መቀባት አለብሽ ፀሀይ ብቻ ሳይሆን የኪችን ውስጥ ሙቀትም ይከላከላል
እባክሽን combination ፊት ላለንስ ምን ትይናለሽ ሜሉ
ሜሉ,ሠላም,ጠፍሽብን,,🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Hi meli, thanks for your advice i just saw your video last night n i get it so helpfull. my skin type is mixed my T part is oily and the rest is dry. And am so disturbed by pores on my nose & chick. U recommended two options clycctic cleanser & retinol am 29 years old i think my skin startes to loosened. From the two options which one do u recommend me to shrink the pores. Thanks for your help.🙏🙏
እናመሠግናለን ሜላታችን
Thank you for sharing Melu 🙏🏽🙏🏽🥰🥰
እረ የት ሄድሽ አንችየ ቆንጆ የተረጋጋሽ
አመሰግናለው፡ጥሩመረጃነው
ዌልካም ሜሉዬ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤❤❤
Hi melat balfew yilsgine paul choise vitamin c super booster c15 gazawe how can I use please my dear
This particular product is good one because it has Ferulic acid & vitamin E so use it only during night time ok , 2 hours before bed wash your face with gentle fragrance free cleanser like Cerave hydrating cleanser. ( people with oily skin can use salicylic acid cleanser for better penetration of the vitamin C but be very careful salicylic acid is drying if you have dry skin ) . Use luck warm water ( don’t use hot water ) then while your face is wet apply 2-3 drops of vitamin C and wait until your face is completely dry then you can apply fragrance free moisturizer. There are few vitamin C serums that can be used in the morning but Not this one . Almost all white people use vitamin C in the Morning but it’s not good for skin of color .
Betam gobez nesh meli ezih ager yalu ye cosmetics shop bttekumin demo melkam new elalehu
ቦሌ መድሀኒአለም 1ኛ እና 2ኛ ፎቅ ላይ አሉ
Meluye tebareki....betam nw yetekemegn.
Thanks melat.
ተፈጥሮአዊ ነገሮች
pilis ሜሉ ከቻልስ መልሽልኝ oil ፈት የሆነ ሰው ሴንሴትፍ ሲክን ማለውን መጠቀም ይችላል oil free ሚለውን ምፈልጋቸው ፕሮዳክቶች ሁሉ oil free sensetvi sikin ሚል ነው ማገኘው ይሄን መጠቀም እችላለው
አዎ oil free ካለ ለወዛም ፊት ይሆናል sensitive ቢልም ችግር የለውም ዋናው ሽታ እንዳይኖረው fragrance free ማለት አለበት
@@melatdemessie808 እሽ ሜሉ በጣም አመሰግናለው ከመጠየቅ ደጅ አዝማች ይቀራል ሚባለው ለካ እውነት ነው እስከዛሬ ለመጠየቀሰ ብዬ መልስ ማላገኝ መስሎኝ ዝም አልኩ ስጠይቅ ግን መልስ አገኘው በጣም ደስ ብሎኛ ምታስተሚራቸው ነገሮች ብዙ ጠቅሞኛል ከልብ አመሰግናለው🙏🙏
You are #1 💖💖💖💖
Thanks 👍👍👍
Thx sister🙏🥰🥰🥰
Welcome Melat. Thanks for necessary info. My skit type is dry. Please can you advice me face skin lifter comparable for my skin type?
Use fragrance free hydrating face cleanser like Cerave ( do not use bar soap ) and apply a fragrance moisturizer on slightly wet face , this method help a lot for skin hydration. For more information watch my video on dry skin .
@@melatdemessie808 thanks for ur prompt reply. I already use fragrance free face cleaner which u advice on ur previous video and also moisturizing cream. But I need a skin lifter for my skin which starts to wrestling b4 my age. Please advice me a solution to lift up my skin.
Meluye please make one video about how to get rid of black underarm please please🙏
I will on my next video
Thanks sis 🤗
Thank you so much
እርጎዬ❤
Selemtischen mekroch enamsegenaln😍.Gen ande tiyake alegne Neutronena Retinol sekeba kodaye yelelatel selzhe tewkut.Kesru lela Creme tekebche neber yemekebawe.
የተወሰነ የቆዳ ማፈክፈክ እንደሚኖር እቃው ላይም ይናገራል እና እሱ ችግር የለውም ነገር ግን ማቃጠል ካለው ማቆም አለብሽ
Fragrance free የሚለውን መጠቀምሽን ቼክ አድርጊ በተጨማሪ ደጋግመሽ በመደዳ መጠቀም የለብሽም የታጠብሽበት የፊት መታጠቢያም ሽታ የሌለው መሆን አለበት ከ Neutrogena በፊት ደሞ ሽታ የሌለው ሎሽን መቀባት አለብሽ
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ .አሁን አየሁት Fragrance free የሚለው አይደለም .በቃ ማቆም አለብኝ.ተባረኪልኝ❤️
Thanks dear for sharing 🙏
Hi I like all of your videos it's very helpful ☺ could you please make a video for pregnant women and breastfeeding mom products like vitamin c and more
thank you ሜሊ ሴራቪ ቴንት ነጭ ሳይሆን ወደ ሰማያዊ ከለር ይሄዳል ኢሄ የሚሆነው የመጀመሪያ ዙር ላይ አይደለም ድጋሚ ስተቀባው ነው ግን ብጉር ላለበት ያባብሰዋል እንዴ
ሰንስክሪኑን ነው የጠየቅሽኝ ?
Thanks mely
እኔ ድፕሬሽን ውስጥ እያስገባኝ ነው የፊቴ ቀዳዳው ብዙ አይደለም ግን እጠላዋለው እውነት ወዛማ ነው የፊት ክሬሞች እና ፋውንዴሽን ሁሉ ነገር ኦይል ፍሪ ናቸው ግን እድሜን እንግዲህ 29 እንዴት እንደማስተካክለው ግራ ገብቶኛል
እረ እኔም ግራ ገባኝ 😢
Hi Can I use vanicream or cerave cream day and night? Which one is the best for skin pls tell me. Thank you
Both are good products but for some people Cerave stings for me vanicream ( the one with hyaluronic acid and ceramide sting ) so it’s something you have to try . On the package it will tell you when to use it . Some moisturizers can be used day and night and some are made only for night time .
Many thanks
ሰላም ሜሉ በመጀመሪያ ሳላደንቅሽ አላልፍም ተባረኪልኝ ሲቀጥል የኔ ጥያቄ ፊቴ ወዛም ነው እድሜዬ ሰላሳ ገብቻለሁ በአስራዎቹ እና በሃያዎቹ እድሜ ክልል ውስጥ ብጉር በጣም ያስቸግረኝ ነበር አሁን ግን ቀንሶልኛል ነገር ግን አሁን ላይ ቀዳዳዎቹ እየሰፉብኝ ነው ሊጠፋልኝ አልቻለም አይኔ ስርም የመሸብሸብ ምልክት እና ማድያት የሚመስል ግንባሬ ላይ አፍንጫዬ ላይ ሁለቱም ጉንጮቼ ላይ አለብኝ ማታ ማታ የቤት ውስጥ ውህድ እሞክራለሁ አሁን ግን በሴራቪ የፊት መታጠቢያ ብቻ ነው ገዝቼ ምጠቀመው ቀን ቀን ግን ምንም አልጠቀምም አሁን ላይ ያለሁት አረብ ሃገር በማዳም ቤት ነው ያለሁት እና እባክሽ አትለፊኝ መላ በይኝ ተጨማሪ ማድረግ ያለብኝን አስረጂኝ 🙏❤️
ሜሉ ስለ እመብርሃን ካየሽው አትለፊኝ ከሌሎቹ አንቺ የምታቀርቢው የተሻለ ስለሆነ ነው በዛ ላይ የኔ አንድ ችግር ብቻ ስላልሆነ ነው 🙏
Hi maltey bekdmiya betam new yemnmsgenew yena teyka gen vitamin C ye carava mtkem jemra nber fita kedadaew golto taygn ena lela betngrign lelaw demo kodye derke new ena exfoliant yasflgwal wey derke sihon bezuwachu ayseflgem silu selmsma new lelaw demo endalshew teate ye carave yefit metatba etkmlhu mata pls lemata betngerign sunscreen selmtkeme yemiyaslkeklgn ena lderk koda yemihon betetkumign des yelgnal Thanks berchi
Cerave vitamin c ስጠቀም የቆዳይ ቀዳዳ ሰፋ ነው ያልሽው አይደል ? ቫይታሚን ሲ pore እንዲሰፋ አያደርግም የቆዳሽ ቀዳዳ ሰፋ ብሎ የታየሽ collagen እጥረት ነው የሚሆነው ስለዚህ ላንቺ ፊትሽ ደረቅ ስለሆነ በ Paula’s choice 0.3 % retinol ( ቫይታሚን ኤ ) collagen ምርት እንዲጨምር ስለሚረዳ ለማታ እሱን ቀስ በቀስ ፊትሽን አለማምጂው ማታ ታጥበሽ ከሎሽን ቀጥሎ ነው የምትቀቢው ( የቫይታሚን ኤ ቪዲዬ እለኝ እይው) ቫይታሚን ሲ መጠቀም ከፈለግሽ በPaula’s choice ተጠቀሚ በሳምንት 3 ግዜ በቂ ነው ማታ ብቻ
ቆዳን ኤክስፎሌት ማድረግ ለወዛምም ለደረቅ ፊትም አስፈላጊ ነው የሞተ የቆዳ ሴልን ለማንሳት ዋናው እንዴት ኤክስፎሌት እንደምናደርግ ማወቅ ነው ለደረቅ ፊት በሳምንት 1 ግዜ በቂ ነው PHA ( poly hydroxy acid ) በ Inkeylist ወይም Mandelic acid በ ኦርድነሪ ብራንድ መጠቀም ይቻላል
ሎሽን ንግዜም fragrance free የሚል ተጠቀሚ simple, QV, Aveeno , DML forte ጥሩ ናቸው
ቲንትድ ሚኒራል ሰንስክሪን መጠቀምሽ ግድ ነው አለዛ ቆዳሽ ይጎዳል
thanks konjo
Betam betam des tyalesh.
Tebareki
እረ ሜሉየ በፈጣሪ ስም ልጠይቅሽ በጣም ታስፈልጊኛለሽ ፊቴ በሽፍታና በብጉር ጠባሳ ተበላሽቶብኛል እና ከቻልሽ በውስጥ መስመር ብታወሪኝ ደስ ይለኛል 🙏🙏 እህቴ please
ሬት ተቀቢው ቢያንስ ለአንድ ወር በየ ቀኑ
የበሰለ ሩዝ ሙዝና ኮኮናት ትንሽ ሌሞን ጨምቀሽ ባንድላይ ፍጭው! በየቀኑ በንጹ ፊት ቀቢው 20 ደቂቃ ያሚሆን ይኔን አጥፍቶልኛል ሞክሪው
@@Mitselal ኮኮናት ዘይት ብጉር ያባብሳል ሎሚ ደሞ ለፊት እጅግ አደገኛ ነው
ለብጉር ችግር ምግብሽን አስተካክይ 2 ቪዲዮ አለኝ ስለ ብጉር እና ወዛም ፊት የሰራሁን
ዳቦ ,ፓስታ , ስኳር , የተጠበሱ ምግቦች ብጉር ያባብሳሉ አትክልቶችን አዘውትሪ እና ፕሮቲን እንደ አሳ ዶሮ እንቁላል ወዘተ
ለሽፍታ እና ብጉር ጠባሳ ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል ) በጣም ይረዳል ሰንክሪን የፀሀይ መከላያ ግን መቀባት አለብሽ
@@melatdemessie808 በጣም ከልብ ኣመሰግናለሁ እማ እሽ ቪድዮሽን ከትላት እስካሁን ባገኘሁት ክፍት ሰኣት እያየሁኝ ነበር እና በቃ ያልሽኝን እሞክራለሁ ክበሪልኝ
Hi melat Newtrogena meretoche bezu geze jonseen Johnson nachew ena sunscreen alert tedergal zare check aderge chanal 7 laye sunscreen new yalut endetayew beye new .
አዎ Neutrogena የ Johnson & Johnson company ነው
ሰንስክሪን ግን አሁን የመጀመሪያዎቹ አይደሉም recall ሲደረግ ምክንያቱም chemical sunscreen ነው ሁልግዜም የሚመከረው በእኔ ቪድዮዎች ላይም የምለው mineral sunscreen ተጠቀሙ ነው የየትኛውም brand chemical sunscreen መጠቀም የለብንም
Mineral sunscreen zinc oxide ነው active ingredient ያለው እናም ስለሚነጣ ብዙ ሰው አይወደውም ግን አብሮት iron oxide ያለውን tinted mineral sunscreen መጠቀም እንችላለን እሱ አይነጣም
Thank you male enem be news selayew new share yaderekut .
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
መጀመሪያ ለምትመክሪን ነገር በጣም አመሰግናለሁ
ቀጥሎ ፊቴን ጥቋቁር ነጠብጣብ ተነስቼው ነበር ነገር ግን ጠባሳ ጥሎብኝ ቀረ ምን ባደርግ ይሻለኛል
ተነስቼው ነበር ማለት አልገባኝም?
@@melatdemessie808 ጥቋቁሩን ተለቅሜው ነበር በባለሞያ ለማለት ነው
አንዳንዴ በጥፍር ሲነካካ እንደዛ ይሆናል አለችኝ ግን ምንም ሳልነካው ነበር በራሱ ደርቆ የረገፈው
@@asnakechruhama5455 በዛ መንገድ ማንሳት በፍፁም አይመከርም ጥቋቁር ለማንሳት በጥናትም የተረጋገጠ እና ሁሉም የቆዳ ሀኪሞች የሚመክሩት እኔም እራሴ የተጠቀምኩምበት እና ለውጥ ያየሁበት ቫይታሚን ኤ ( ሬትኖል ) መጠቀም ነው በእጅም ሆነ በመሳሪያ ማንሳት ጥሩ አይደለም
ስለ ቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ አጠቃቀሙን ሳታይ ግን እንዳትጀምሪ
@@melatdemessie808 አመሰግናለሁ ያንቺን ቪዲዮ መመልከት ከጀመርኩ በኋላ ፊቴን ለመጠበቅ እየሞከርኩ ነው ባሳየሽኝ መሰረት cetaphil lotion እና cerave retnol ጀመርኩ ግን ቫይታሚን ኤው ይቆጠቁጠኛል ፊቴ ደረቅ የሚባልነው
Sel kojak samuna eski negern tekmu ena gudatu pls
ሳሙናው ካለሽ በውስጡ የሚይዘውን ፃፊልኝ
@@melatdemessie808 yekrta aregljen betm bezu negar nw gen kelal endelsh cocos nuciffera cocont oil de-ionized water sodium hydroxide kojic acid glycerin aqua xanihan gum copryly glycol and glucose chandrus crispus meneral oil tea tree bezu nw becha
@@fennybrukfennybrukfenny914 ይሄ ፊትሽን ለመታጠብ አትጠቀሚበት አብዛኛው ግብአቶች ለፊት የሚመከሩ አይደሉም
ለፊት ተብለው የተሰሩ ሽታ የሌላቸው መታጠቢያዎች አሉ እንደ Cerave hydrating cleanser
@@melatdemessie808 betam amsegnlw egzer yakebrelj eshi
ሠላም፡ሜላት፡ስለቦዮኦይል፡እስኪንነሪን፡እውነት፡ማድያትያጠፋል፡ለወዛም፡ፊትይሆናል
Bio oil እንደሚወራለት አይደለም ገንዘብ ማባከን ነው ትርፉ ለማድያት ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ) ተጠቀሚ መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን እይው የሰራሁት ቪዲዮ አለ ስለ ቫይታሚን ኤ
በተጨማሪ ሚኒራል ሰንስክሪን ለጠዋት ግዴታ ነው
@@melatdemessie808 እሺ፡አመሰግናለው፡ያልሽውን፡እየተጠቀምኩነው፡ቪዲዎችሽንም፡እያየውነው፡በርቺ
ሰላም ሜሉ ፊቴ ፊዛም ነው እንድሁም ፣ብጉር ፣ማድያት አለብኝ ምን ብጠቀም ትመክረኛለሽ ?
ሬትኖል ( ቫይታሚን ኤ ) መጠቀም ትችያለሽ ለ ሶስቱም ችግሮች መፍትሄ መሆን ይችላል ለበለጠ ማብራሪያ ስለ ወዛም ፊት እና ብጉር ለሚያስቸግረው የሰራሁት ቪዲዮ አለ እይው እና የቫይታሚን ኤ አጠቃቀሙንም የሰራሁት ሌላ ቪዲዮ ስላለ እሱንም እይው አጠቃቀሙን ከተሳሳትሽ ቆዳሽ ይጎዳል በተጨማሪ ሚኒራል ሰንስክሪን በፍፁም መቅረት የለበትም
@@melatdemessie808 እሺ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ 🥰🥰
ሰላም ሜሉ...ከዚህ በፊት ለcombination skin የሚሆን ጠይቄሽ colorescience & drunk elephant እንድጠቀም ነግረሽኝ ነበር ነገር ግን እነሱን በቀላሉ እዚህ ማግኘት አልቻልኩም። አሁን ደግሞ tinted elta MD የሚል ፕሮዳካት አገኘሁ ልጠቀመው?
ተጠቀሚው ግን የት አገር ሆነሽ ነው Colorscience ያጣሽው?
ኢትዮጵያ ውስጥ ነኝ ሜሉ
@@hanawubayehu8079 እዚህ በጣም አስቸጋሪ ነው በአገፕሁት አጋጣሚ ሁሉ ስራዬ ብዬ ነው የኮስሞቲክስ ምርቶችን ቼክ የማደርገው እና በብዛት ጥሩ ያልሆኑ ምርቶች ናቸው ያሉት ውጭ የሚኖር ቤተሰብ ዘመድ ካለ አስመጪ
ሰላም የኔ እመቤት አንድ ጥይቄ ነበረኝ ባለፈው ጊዜ የሰራሽው ፊታችን ላይ ላለ መስመር ማጥፊያ ይሄ እንደ ፕላስተር የሚለጠፈው ሊንኩን አጣሁት እባክሽ ላኪልኝ ተከታታይሽ ነኝ አሁን ልገዛው ፈልጌ ባለፈው የሰራሻቸውን በድጋሚ እያየው ብፈልገው አጣሁት ፕሊስ ተባበሪኝ ተባረኪልኝ
አማዞን ዌብሳይት ውስጥ ግቢና Sio Silicon patch ብለሽ ሰርች አድርጊው አለ
@@melatdemessie808 ተባረኪልኝ ግን አንቺም ስለ ፕሮዳክቱ የስራሽውን ድጋሚ መስማት ስለፈለኩኝ ብትልኪልኝ ማዘዙን አዛለሁ ከማዘዜ በፊት በደንብ ልሰማሽ እፈልጋለሁ አሁን አሁንማ አንድ ቅባት ከመግዛቴ በፊት የአንቺን ትምህርት በደንብ እስማለሁ ለምሳሌ ሀይድሮኩን እና ሬትኖል ስቀባ የአንቺን ትምህርት እየስማሁ እና እያየሁ እንዳልሳሳት ተጠንቄም ነው በጣም ጠቅመሽኛል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@@melatdemessie808 ይቅርታ ሀይሎሮኖሊክ አሲድ ማለቴ ነው ሀይድሮኩን ያልኩሽ
@@Jojogeb1 ሀይሉሮኒክ አሲድ ከሆነ ( hyaluronic acid) ጄል ነው የሚቀባ አንቺ ያልሽኝ ግን የሚለጠፍ ነው እና ሁለቱ የተለያዩ ነገሮች ናቸው የሚለጠፈው ሲሊኮን ፓች ነው
እናመሰግናሉለ ተባረኪ።
አስተያየት አለኝ ቪድዮዎችሽ ጠቃሚ እንደመሆናቸው መታየት አለቤቸው ።
ግን ይረዝማሉ ትንሽ ቀነስ ቢል አጠር ቢል ግዜ ለሌለን ሰዎች ጥሩ ነበር
ልክ ነሽ እኔ እራሴ ለማሳጠር እሞክራለሁ upload ሳደርገው ግዜ ስለሚወስድብኝ ግን ደሞ መረጃው የተሟላ መሆን አለበት ብዬ ስለምሰራው ይረዝምብኛል
❤
Hi melu...በመጀመሪያ ሁለ ነገርሽ ደስ ይለኛል ! የኔ ጥያቄ ፊቴ በጣም ይደርቃል ሲነካ ሁሉ በጣም ሻካራ ነው ማለት በስክራብ ታጥቤ በ2ለተኛው ቀን እንደዛው ይሆናል ፊቴንስ በየቀኑ መታጠብ አለብኝ ? አሁን ደግሞ ጉንጬ ላይ እንደማዲያት እየጀመረኝ ነው እና ቀዳዳውም በደንብ ይታያል፡ ሜሉ ይሄ ሁሉ ነገር በቅርብ ጊዜ ነው የጀመረኝ ፊቴ በጣም ጥሩ ስለነበር ምንም አይነት እንክብካቤ አላደርግም ነበር በጣም ነው የቆጨኝ ሜሉ ! እና አሁን ከባዶ ይሻላል ብዬ vitamin E & simple vital vitamin E እየተቀባሁ ነው ፡ እና ሜሉ እባክሽ በምን ታጥቤ ምን እንደምቀባ, ምን አይነት sun screen እንደምተቀም ..... ንገሪኝ ሜሉ ላስቸግርሽ?
እስክራብ መጠቀም አቁሚ ለደረቅ ፊት አይሆንም መሻከሩን ያብሰዋል
1. ፊትሽን ማታ ለሰስ ባለ ውሀ ምንም ሽታ በሌለው (fragrance free) ፈሳሽ መታጠቢያ ታጠቢ Cerave ወይም La Roch Posay ቆንጆ መታጠቢያዎች ናቸው
2. እርጥብ እንዳለ ምንም ሽታ የሌለው ሎሽን ተቀቢ ለምሳሌ አቪኖ
3. ጠዋት በውሀ ብቻ ለቅለቅ ብለሽ ትንሽ ሎሽን ተቀቢ እና ሲደርቅ ቲንትድ ሚኒራል ሰንስክሪን ተቀቢ ( Colorscience ወይም it Cosmotics)
3. ለማድያቱ ቫይታሚን ኤ ተጠቀሚ መጀመሪያ ግን አጠቃቀሙን ስለ ቫይታሚን ኤ የሰራሁትን ማየት አለብሽ አለዛ ሌላ ችግር ያመጣል ሰንስክሪን መቅረት የለበትም
Thank you Melu..I will 🙏
ሰላም ሜላት ባለፈው የሰራሽው ቪዲዩ ላይ cerave cream ለማዲያት አንች ያስቀመጥሽልን ላይት ብሉ ነው እኔ አማዞን ላይ ዳርክ ብሉ ነው ያገኘሁት ያ መሆን ይችላል
አዎ ይሆናል ግን በክብ እቃ ያለውን ከሆነ ለአንዳንድ ሰዎችን ይቆጠቁጣል
cerave የትኛው ነው ጥሩው ለደረቅ ፊት?
ሠላም የኔ ፊት ወዛም ነው ብጉር ጥሎት ያለፈ ጉንጨ ላይ ጥቁር እንደ ማዲያት አይነት አለው ምን ሊያጠፋልኝ ይችላል
ሬትኖል ተጠቀሚ ነገር ግን መጀመሪያ አጠቃቀሙን ከ ቫይታሚን ኤ ቪዲዮዬ ላይ እይ በተጨማሪ ስለ ብጉር ጠባሳም ሌላ ቪድዮ አለኝ
❤️❤️❤️
Thank you konjo