Tanks melatyia my face is oily neaw ena cerave vitamin c and cerave A etkmalhue ena ahun bogurun lalaka teru honale gen but face rensh darka (dry hone tenash glow wazi wndinorwe men lek a
Hi hi melley please reply me le afe zuriya tekuret yaleshiwu lekenefer yehonal wey eski negerign kenefere betam tekur newu yasetelal ena demo letefer derket men temekrinalesh
Baygeremesh melu le bebeta veet tete tetekema atekorebegn 2 giza becha new yetetekmekut ..shave sadereg bugure yewetabegnale fita lay sayhon bebtan ebakshen men letekem let bebeta ena my private place thank u yena enat
Hi thanks for good information after I start watching your video I am take care my face so thanks. What do you recommend me oil cleaner, I am using Murad face moisturizer and Murad syrup for my dark spot so it's expensive brand but it is working. So I want to use oil cleaner what do you think ?
Make sure there’s no Hydroquinone in your murad dark spot corrector. Hydroquinone works in removing dark spot but it has side effect of rebound pigmentation and skin sensitizing effect . So stop using murad if you see the word Hydroquinone. For oil cleanser you can do double cleanse to remove makeup , sunscreen, pollution etc on your face so you can use Neutrogena body oil for your face . It’s fragrance free and safe to use on your face At night time apply oil on your face massage very gently and rinse with lukewarm water and then apply your face wash ( must be fragrance) Cerave is a good one then rinse and apply moisturizer. La Roche Posay hydrating cleanse is also good . Both are gentle
Thank you eyasatershi awre please
ስላም፡እህቴ፡መጀመራ፡ምንም፡ፀጉር፡አልነበርኝ፡ሲያንሱብችአይችአንሳሁ፡አድኤ፡ተመልሽ፡ባላነው፡ምንይሆንል
ሰላም ጤናሽን ያብዛ የኔ ቆንጆ በጣም ከልብ እናመሰግናለን እንደ ሁል ጊዜ በሌላ ጠቃሚ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን ግን የህክምና ሙያ አለሽ ወይስ በጣም ነው የሚታብራሪው😘
አመሰግናለሁ ሜሉ
ፈጣሪ ይመሰገን እናመሰግናለን
ብዙ ጊዜ ፅፌአለሁ ሜላት where are you now ?
Anchi yetebarekishe Seat Egizabihear Edimea, tena fikir, desita yetemolabet hiwot nurilign 🙏🙏🙏❤👍👌❤banchi yetenesa fitea Amare 😘❤
አሜን ! እንኳን የሚስማማሽን አገፕሽ
@@melatdemessie808 Edimea lanchi Egizabihear kekifu hulu yitebikishe kin seat nesh yetetekemikut ye AVENE yekenina ye mata, yeshehay mekelakeya nw
በጣም አመሰግናለሁ ሜላት 🤗🥰 እኔ ፊቴ ፀጉር ብቻ ነው veet
የሚለውን የፊት wax እጠቀማለሁ እውቀቱ ስለሌለኝ ለአመታት እጠቀምበታለሁ ማጽዳቱን እንጂ ጉዳቱን አስተውዬ አላውቅም
የት ነው ማገኝው ማሬ በእናትሽ
ሀይ,ሜሉ,እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ሜሉ እባክሽን መሴንጀር ላይ ቴክስት አድርጌልሻለሁ መልሽልኝ
yihe melachaw gn ayabezam wde plsss ngerign 3gna lay yetekeshiw malet new
ዋውውውውው ሜሉዬ ውድ እግዚአብሔር ይባርክሽ በርች 😘😘😘😘❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሚሊዬ😍😘
Tanks melat u blessed can I ask u my face is combination I need glow yimhidarg serum I used cerave I want other
Vitamin C ፊት የማፍካት አቅም አለው 1.Paula’s choice vitamin C super booster C 15 ወይም
2. Facetheory Regena C 30 ከሁለት አንዱ ተጠቀሚ ለውጡ ግን በሂደት ነው የሚመጣው
በተጨማሪ ፊትሽ ደሞ ወዛም ከሆነ salicylic acid በ Paula’s choice በ ሳምንት አንድ ግዜ ብቻ ተጠቀሚ
ፊትሽ combination ከሆነ Mandelic acid በ the ordinary brand በሳምንት 1 ግዜ ተጠቀሚ
Tanks melatyia my face is oily neaw ena cerave vitamin c and cerave A etkmalhue ena ahun bogurun lalaka teru honale gen but face rensh darka (dry hone tenash glow wazi wndinorwe men lek a
@@ermiaseaberham8022 ቫይታሚን ኤ ከበዛ እና በትክክል ካልተጠቀምሽው ፊት ያደርቃል ( ከሎሽን ቀጥሎ ነውመቀባት ያለብሽ) ስለዚህ አታብዢው በሳምንት ቢበዛ 3 ግዜ አራርቀሽ በቂ ነው የፊት መታጠቢያሽ fragrance free ሆኖ hydrate የሚያደርግ መሆን አለበት ለምሳሌ Cerave hydrating cleanse or La Roche posay hydrating cleanser. ሳሙና አትጠቀሚ ጠዋት ደሞ ሰንስክሪን በፍፁም መቅረት አይችልም አለዛ ቆዳሽ በጣም ነው የሚጎዳው ሰንስክሪን የማይቀባ ሰው ቫይታሚን ኤ መቀባት የለበትም
Tanks lot melatyia u are blessed
Hi melat last time u told me this one Paula chocise vitamin c super booster i buy this how to use please tell me
Thanks konjo🥰❤
ዲር ሎሚና ስኳርስ ይሆናል ወይ
ተባረኪመልካም ስው ነሽ ጉበዝነሽባንቺተቅማለው
እናመሠግናለን ❤❤💐🌷🌷🌷🌷
Lekndbm lefitm yalshw felge lgeza atahut yet laggnew
ስንላጨው ይበዛል የትኛው ነው የማያበዛው
Hey sle nivea perfect &radiant day and night cream nice or not tell me if you don’t mind pls 10Q
If you have the product with you let me the ingredients, that way it’s easier to say good or not.
ሞከረው አላወቂኝ ግን ጠሩ ትምሀርት ነው
ሜሉየ እንኳን ደሕናመጣሽ ለዚሕ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ለፀጉር ብዛት እሚሆን ንገሪኝ ምን ልጠቀም ያው ሻፖ አንች በአስተማርሽን መሰረት ሰልፌት እና ክላሪፋይድ ያለው ሻፖ ገዝቸ እየ ተጠቀምኩ ነው ከልብ አመሰግናለሁ 💛
Hard water ያለበት ሀገር ነው ያለሽው?
Meluye eski sle palmers skin success fade cream yemtawkiwn ngerign tru new tiyalesh?
@@edenyohannes1764 እሺ ቼክ አደገዋለሁ
@@melatdemessie808 thank u dear❤
@@melatdemessie808 ሜሉየ ምነው ጠፋሽብን
እናመሰግናለን🙏
እናመሰግናለን ሜሉ ቆንጆ
እህቴ ኣንድ ነገር ላስቸግርሽ የordinary ኣጠቃቀም እና ለምን እንደሚጠቅም መቸ እንደሚቀባ ንገርኝ እባክሽ በኣላህ ይዘሽ ኣለው ስንት ብር ኣውቸ ገዛሁት ኣጠቃቀሙ ደሞ ኣልችለውም ንገርኝ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏
Ordinary የብራንድ ስም ብቻ ነው እንጂ ምንነቱን አይገልፀም ማለትም በ ኦርድነሪ ብራንድ በጣምብዙ ምርት ነው ያለው ስለዚህ አንቺ የገዛሽው ምንድነው ለምሳሌ ኤክስፎሌት የሚያደርግ አሲድ ወይስ vitamin C ?
Hi hi melley please reply me le afe zuriya tekuret yaleshiwu lekenefer yehonal wey eski negerign kenefere betam tekur newu yasetelal ena demo letefer derket men temekrinalesh
የአፍ ዙሪያ ጥቁረት ቪዲዮ አለኝ እይው ግን ለከንፈር የሚሆን
@@melatdemessie808 amesegenalewu melly hulunm vedio ayechalewu be afe zurya lalewu tekuret blelesh yasekemeteshachewu productoch le kenefer yehonalu?
Baygeremesh melu le bebeta veet tete tetekema atekorebegn 2 giza becha new yetetekmekut ..shave sadereg bugure yewetabegnale fita lay sayhon bebtan ebakshen men letekem let bebeta ena my private place thank u yena enat
አንድ ቪዲዮ እሰራለሁ በዚህ ሳምንት ለብብት ጥቁረት ጠብቂኝ
@@melatdemessie808 እሺ የኔ እናት በዛውም ብብቴ እና ፕራይቬት ፓርቴ ሼቭ ሳደርግ ብጉር እየሆነ አስቸገረኝ ፀጉሩን በምን ማንሳት እንደምችል ብትነግሪኝ አመሰግናለው
ሀይድሮ ቡስት ጄል ክሬሙን መግዛት ፈልጌ ወዛማ ቆዳ ነው ያለኝ ያገኘሁት ኒውትሮጂና ኤክስትራ ድራይ ጄል ክሬም ነው ለወዛም ይሆናል ወይ?
Hydro boost with hyaluronic acid የሚለውን ተጠቀሚ oil free የሚለውን
fragrance free ማለት አለበት የግድ ነው ይሄ
Wax is not for facial hair remover meluye feten tolo yemachemaded baheri alew.
Sunscreen እየተቀባሁ ነው ግን በጣም ነጭ ያደርጋል በስሱ ብቀባው ምንችግር አለ ?
ምንም ችግር የለውም ዋናው መቀባትሽ ነው
ሜሉ በጣም እናመሰግናለን
ግን ከዚህ ውጪ ጥያቄ ነበረኝ እባክሽን መልሺልኝ
1 ጥያቄ
ፀጉሬ ሎ ፕሮሲቲ ነው አርጋን ኦይል አጊንቻለው እና ብቻውን ነው ምቀባው ወይስ ከሌላ ቅባት ጋር እየቀላቀልኩ
2ኛ
ሞይስችራይዘር ክሬም ማታ ማታ ቀን በቀን መጠቀም አለብን ወይስ አልፎ አልፎ ነው?
አርጋን ብቻውን መቀባት ትችያለሽ ምንም ችግር የለውም
የፊት ምንም ሽታ የሌለው ሞይስቸራይዘር ማታም ቀንም መቀባት አለብን ቀን ላይ ግን ከሞይስቸራይዘር ቀጥሎ ሰንስክሪን የግድ ነው
Egzbhere ya ybrkshi sl ombrage mene tmkrnalsh tebrki eheate
እህቴ እኔ በሀላዋ ነዉ እማነሳ ግን እዴት እደበዛብኝ አትጠይቂኝ እስኪ መላ በይኝ ማማዬ ደግሞ ከከንፈሬ በላይና በታች ነዉ
የፀጉር መብዛት እኮ ያው ከዘራችን ካለ እንደዛ ነው የሚሆነው ውጭ ሀገር ካለሽ ምናልባት በሌዘር ማስቆም ይቻላል
የሌዘር ጉዳቱ ምንድነዉ ማሬ?? ባለሞያዎቹ እንደሚሉት ከሆነ ምንም ጉዳት የለዉም ፀጉርም አንዴየ ከተነሳ ድጋሚ አይበቅልም ይላሉ አንቺስ ምን ትያለሽ ጉዳት ይኖረዉ ይሆኖ ለከንፈር አካባቢ
Hi thanks for good information after I start watching your video I am take care my face so thanks. What do you recommend me oil cleaner, I am using Murad face moisturizer and Murad syrup for my dark spot so it's expensive brand but it is working. So I want to use oil cleaner what do you think ?
Make sure there’s no Hydroquinone in your murad dark spot corrector. Hydroquinone works in removing dark spot but it has side effect of rebound pigmentation and skin sensitizing effect . So stop using murad if you see the word Hydroquinone. For oil cleanser you can do double cleanse to remove makeup , sunscreen, pollution etc on your face so you can use Neutrogena body oil for your face . It’s fragrance free and safe to use on your face At night time apply oil on your face massage very gently and rinse with lukewarm water and then apply your face wash ( must be fragrance) Cerave is a good one then rinse and apply moisturizer. La Roche Posay hydrating cleanse is also good . Both are gentle
@@melatdemessie808 thanks a lot
Facial hair removal new ymtkmew adnger beygne
ክሬሙን ነው ወይስ የቱን ?
Beslam nw ytefashw
🙏🙏❤❤🌹🌹
ሜላት እባክሽን ፊቴ ወዛም ነው ምንም ነገር ሊመቸኝ አልቻለም በዛ ላይ ማዲያት አለብኝ እና የፀይ መከላከያ መጠቀም ጀምሬ ፊቴ ላይ ይጣበቃል በዛ ላይ ወዙን አበዛበኝ ለቡጉር አጋለጠኝ ስቀባውም ፊቴ ነጭ ይሆናል እና ሳሙና፣ክሬም እና ሰንስክሪን ጠቁሚኝ እባክሽ አደራ ቆዳየ በጣም ሳስቶዋል
ስለ ወዛም ፊት እና ብጉር ለሚያስቸግረው የሚል ቪዲዮ አለኝ እይው
1. ሳሙና አትጠቀሚ ፊት ስለሚያደርቅ ቆዳሽ መልሶ ብዙ ወዝ ያመነጫል ስለዚህ ለብጉር ተብሎ የተሰራ ፊት መታጠቢያ አለ panoxy ወይም Cerave with salicylic acid
2. ወይም ሌላ አማራጭ ሬትኖል (vitamin A) ለብጉር እና ለ ወዝ ስለሚረዳ እሱን መጠቀምትችያለሽ Neutrogena retinol fragrance free ወይም Paula’s choice 0.3% retinol. አጠቃቀሙን በቫይታሚን ኤ ቪዲዮ አለኝ እሱን ሳታይ ሬትኖል እንዳትጀምሪት
አመሰግናለሁ ልሞክረው