በሜታ ፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መለወጥ ይችላል | በፊዚክስ ብሔር መቀየር ይቻላል! | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 พ.ย. 2024
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

ความคิดเห็น • 509

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 3 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎ! ዶ/ር አብርሃም ምን አይነት የጥበብ፣ የማስተዋል፣ የምክር፣ የእውነት ፣የሃይል ፣ እግዚአብሔር የመፍራት እና የመገለጥ መንፈስ ነው የተሰጦት! "የጥበብ እና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እጸልያለሁ" እንዳለ ሐዋርያው ጳውሎስ እግዚአብሔር ለእኔም ይሄን ሁሉ እንዲሰጠኝ መሻቴ ነው ።

  • @abenezerwondwossen9950
    @abenezerwondwossen9950 9 หลายเดือนก่อน +29

    The Master Is Back🎉
    Real life Dr. Strange ❤😊
    በጣም ነው የምከታተሎት በጣምም ነው የማከብሮት ዶር
    Life Changing መፅሀፎን አደራ በጉጉት እንጠብቀዋለን።

    • @gabrielag9538
      @gabrielag9538 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @solomontakele7953
    @solomontakele7953 8 หลายเดือนก่อน +11

    ጋዜጠኛው የሚሉህን ሰምተህ ዝም ብለህ መቀበልና ዝርዝር መረዳቱን እግዚአብሔር እንዲገልፅልህ ጠይቅ እንጂ እሳቸውን ብትጠይቅ ዝርዝር መልስ አታገኝም በተለይ በመንፈሳዊ ህይወትህ ስትጠነክር እውነታውን ትረዳዋለህ ይሄን ለመረዳት በመንፈሳዊ ህይወትህ በጣም መስራት አለብህ የፀሎት ሀይል በጣም ከፍተኛ ደረጃ ያደርስሀል እና በርታ ትልቁ ሚስጢር ግን ንሰሀ ነው እና በንሰሀ ዙሬያ ብትጠይቃቸው እጅግ በጣም ጥሩ ነበር

    • @TalekechLemma
      @TalekechLemma หลายเดือนก่อน

      😊😊😊😊😊😊

  • @melodymelody541
    @melodymelody541 9 หลายเดือนก่อน +18

    በጣም ሚጠቅም እውቀት ነው ያላቸው ደጋግማችሁ ኘሮግራም ስሩልን ከአሣቸው ጋር

    • @Addistoday
      @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቤዙ ተሰርቷል ኮ ዩቱዮብ ላይ በስማቸው ፈልጉ አለ

    • @melodymelody541
      @melodymelody541 9 หลายเดือนก่อน

      Okay Thank you

    • @yonasabrha1223
      @yonasabrha1223 9 หลายเดือนก่อน +1

      ምን ጥቅም ኣለው ለድሃ ህዝባችን ይሀ ኑሮ ያሻሽላል። የትማረ ሰው አንዲት የ ህዝባችን ጤና ና ኑሮ ማሻሻል መስራት ኣለበት አንሂ ይሀ የማይደረስ ሃሳብ ምን ጥቅም ኣለ። ይሀ ሰው ራሱ ወደ መልኣክ ቅይሮ አንዳይራብ አና አንዳይጠማ አንዳይሞትም ለማድረግ ይቻለዋል ዝም ብሎ ጥቅም ይሌለው የማይጨበጥ ሃሳብ ነው አያወራው ያለው። ዝምብለህ ኣዲስ ነገር መስማት ደስ ይሚለው ሰው ነህ ማለት ነው

  • @abebatesfai6091
    @abebatesfai6091 9 หลายเดือนก่อน +14

    God is Great!!!
    Dr. Abraham is very Humble I respect him! This is wake up call and He tell the truth to the world 🙏🙏🙏

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @abrahamerduno327
    @abrahamerduno327 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ያሳዝናል ልካችንን ባለማወቅ ከአቅም በላይ በማሰብ እንድንጠፋ የምያደርግ ትምህርት ነዉ ::የእግዚአብሔር ቃል በመጠን ኑሩ ይላል ::

    • @negasigebremedhinmeley3338
      @negasigebremedhinmeley3338 7 หลายเดือนก่อน

      ምን አሉ የተከበሩ ሰው ነዉት በትህትና ይናገረሉ...🎉

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir 5 หลายเดือนก่อน +2

      Eskigebah new lelochun technology endetekebelachihut yiheninim tikebelalachu....bergit tish chinkilat yiteyikal

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 3 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

  • @shifferawhajito3929
    @shifferawhajito3929 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you Dr. Abrham for your resesrch, study & knowledge thay you throughly explained. I thank you the journalist for your patient and respect, too.

  • @ethioskycode1330
    @ethioskycode1330 9 หลายเดือนก่อน +14

    እዉነት መራራ ነዉ ይከብዳል እምነቶቻችንን ይፈትናል . ግን ከዚህ ዘመን በሗላ እንዲህ አይነት የተደበቁ እዉቀቶች ይጎርፋሉ . ሀይማኖቶቻችንን በጥልቀት ስንረዳዉ ያን ግዜ አይናችን ይገለጣል

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 9 หลายเดือนก่อน +31

    ጥሩ ትምህርት ነው አለም የትናየት ደርስዋል የእኛ ሀገር ህዝብ አዲስ ነጋር ሲሰማ ሲያይ ለመመርመር ከመነሳት ይልቅ ከሀጥያትና ከሴጣን ጋር ያጣብቁታል ለመማር አይፈልጉም ይህን ጉዳይ ካልፈታነውና ህዝባችን ለእውቀት የተዘጋጀ ህዝቡ ካላፈራን ወደፊት ያሰጋል

    • @isrhenok5496
      @isrhenok5496 9 หลายเดือนก่อน +1

      ቅዥት

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 9 หลายเดือนก่อน +1

      😂😂😂 በጣም እሰቅኩ ነው በስማም በሉ ተኝተሽ ከሆነ የፃፍሽው (ከው) እኛ ህልምጅ ቅዥት መፍታት አንችልም 😅😅😅

    • @EthioUtube20
      @EthioUtube20 8 หลายเดือนก่อน

      His teachings are the teaching of darkness.
      This man is pantheist. Pantheism belief that the universe is God. There is no God but the nature.

    • @melatasefa5991
      @melatasefa5991 3 หลายเดือนก่อน +2

      Thanks dear

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 หลายเดือนก่อน +1

      በትክክል

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 หลายเดือนก่อน +1

    እሚገርም እይታ ነዉ እኛግን የት ኖረን ነዉ ይሄ ሁሉ ሀብት እያለን ከበፊት ወደ ሗላ የተመለስነዉ በእዉነት ዶ/ ር አብርሀም እኳን ተረድተህ አስረዳኸን አሏህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄ ጥበብና መረዳት ኢትዮጵያ ችንን ያጥለቅልቅልን ያረብ

  • @seifeteshome9432
    @seifeteshome9432 9 หลายเดือนก่อน +16

    Thanks for your understanding I have got many ideas I get what I need

    • @Agenda-2016
      @Agenda-2016 9 หลายเดือนก่อน +1

      Really? Why don't you read the bible?

    • @AbmanBro
      @AbmanBro 8 หลายเดือนก่อน

      By the way jesus teachs about this

  • @GeteTeka-z7e
    @GeteTeka-z7e หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ ሰዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት።

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 9 หลายเดือนก่อน +7

    ብዙ እውቀት አላዎት። ዶክተር መፅሃፎትን ለማንበብ እጓጓለሁ። አመሰግናለሁ

  • @jojo1325-w1m
    @jojo1325-w1m 9 หลายเดือนก่อน +15

    ሀሌታዎች እኝህን ልበ ብርሃን አዋቂ ሰው ስላቀረባችሁልን ደስ ብሎናል ዶ/ር አብርሃም አምኃ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እናመሰግናለን።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +12

    ጋዜጠኛው በጣም ጎበዝ ነህ!የመጠየቅ ችሎታህ የማድመጥ ችሎታህ የሚደነቅ ነው! ብዙውች ከአንተ ቢማሩ ጥሩ ነው!

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

    • @ISRAELCHERINET
      @ISRAELCHERINET 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@habtamuzena7382 read more abt physics

  • @mesgnazekarias9063
    @mesgnazekarias9063 9 หลายเดือนก่อน +20

    ኣረ ጎቦዝ ተው ጥልቅ እውቀት ኣላቸው በቅንነት እናድምጣቸው እኔ በበኩሌ ከሃጥያት እየወጣው ነው ወደ ሁለት ኣመት ይሆናል ዶክተር ኣብርሃም መከታተል ከጀመርኩ።

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 5 หลายเดือนก่อน +1

    EGZIABHER YMESGEN FOR GIVING US SUCH AN EXCELLENT TEACHER THANKS FOR EXCELLENT EXPLANATION ❤❤❤❤❤❤❤

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @HeraniGh
    @HeraniGh 9 หลายเดือนก่อน +5

    Dr. እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏
    ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የእርሶ እውቀት ይበዛበታል ምክንያቱም በማይረባ ነገር busy ስለሆነ!!!

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 9 หลายเดือนก่อน +26

    From this discussion I understand that it is possible to be Mad with a lot of guidance .

    • @wondwosenshiferaw9209
      @wondwosenshiferaw9209 9 หลายเดือนก่อน

      🤣🤣🤣🤣🤣😁😁

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅

    • @Addistoday
      @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +2

      its not madness but ots beyound earthly life! you gotta have brain to understand this guy actually😂

    • @oneminutenglish
      @oneminutenglish 9 หลายเดือนก่อน

      @@Addistoday😂 lol not brain actually ur brain cannot understand this but your being.

    • @chalkao5071
      @chalkao5071 9 หลายเดือนก่อน +1

      @@Addistoday Given a focused vibrational frequency to a particular tune, it is possible to refine a brain by ironing in an opposite dimensional spectrum including madness.

  • @sewasewmeaza3642
    @sewasewmeaza3642 3 หลายเดือนก่อน +1

    Dear Dr. Abraham, Hope to meet you soon. I am a Rosicrucian. I understad you very well.

  • @yabasra2900
    @yabasra2900 22 วันที่ผ่านมา

    Thank you for the great knowledge you have given us🙏

  • @ashebirzeleke4005
    @ashebirzeleke4005 9 หลายเดือนก่อน +52

    ወደ........መለወጥ ይቻላል ሳይሆን ተለውጦ ማሳየት ነው። ምናለ የሰውን ልጅ በትንሽ በትልቁ ባናወዛግብ? ፈጣሪ ልቦና ይስጠን።

    • @hundetafa4450
      @hundetafa4450 8 หลายเดือนก่อน +1

      እውነት ነው !!! tዎሪዉን" ራምፓ ነግሮናል " እናውቀዋለን :: ትንሽ ምልክት ሳያሳዩን :በየመዲያው በወሬ ሆዳችን ነፉን

    • @SamrawitAyalew-yi7in
      @SamrawitAyalew-yi7in 8 หลายเดือนก่อน +4

      Ende enate ayntu denkoro liredaw ayechelem kalwekew tewew

    • @ethioinfo1688
      @ethioinfo1688 7 หลายเดือนก่อน

      ewunetun sinegrsh ema atsadebi anchim bedenb rasehshin mermri wedewanaw menged lemayet mokry @@SamrawitAyalew-yi7in

    • @efatube4037
      @efatube4037 7 หลายเดือนก่อน

      ተግባሩ አንተ ሞክረው ይህ ትውልድ ምልክት ይሻል ።ብሎ ተፅፏልና​@@hundetafa4450

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน +1

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +9

    የዋህ ማለት ያልተማረ ደንቆሮ ማለት አይደለም! የዋህ ማለት ልቡና ህሊናው ንፁህ የሆነ የማይታቀይ የምድራዊ ኑሮን የናቀ የፈጣሪ እምነት ያለው ምድር አላፊ ጠፊ መሆንዋን የተረዳና ኑሮውንም ከመረዳቱ ጋ ያስተሳሰረ ሰው ማለት ነው እኔ እስከሚገባኝ ድረስ !

    • @zelalemtsega8102
      @zelalemtsega8102 5 หลายเดือนก่อน

      እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና ፣ .... ( ማቴ. 11፡ 29 ) እንደእግዚአብሔር ቃል መናገር መትረፊያም ማትረፊያም ነው።

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 9 หลายเดือนก่อน +14

    የዚሁ ዓይነት ሃሳብ ሁለት ቦታ የመገኘት ነገርን ዶክተር ሮዳስ ከሃሽማል ደራሲ ጋር ሲያወራ ነበር ይህ ጥበብ የድሮ ኢትዬጵያዊያን ጥበብ ነው እና ዶክተሩ ይህንን ኢትዬጵያዊያን ቀድመው ያወቁትን ነገር በሳይንስ እራሱብእውነት ነው ስላሉ ደስ ነው ያለኝ። ዶክተር የእርስዎን መፅሃፍ በጉጉት ነው የምጠብቀው።

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 9 หลายเดือนก่อน

      Tibet mitiyew tunkulinawin new😂

    • @ISRAELCHERINET
      @ISRAELCHERINET 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@kukukuku5502 yh ye dro abatoch tibeb nw

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 9 หลายเดือนก่อน +22

    የእርስዎን መጽሃፍ እጅግ በብዙ ጉጉት ነው ምጠብቀው !!! ታላቅ break through እንደሚሆንልን አምናለሁ!

    • @mathisisaac8623
      @mathisisaac8623 9 หลายเดือนก่อน

      Man of logic

    • @Addistoday
      @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน

      አድቦልቡለው ሳይጨርሱ እንዳይሰወሩብህ ፍራ !መሰወሪያዋን ቁልፍ እየፈለጉ ኮ ነው!መፅሐፍ አትጠብቅ 😁😁

    • @beastfoundation567
      @beastfoundation567 9 หลายเดือนก่อน

      @@Addistoday በእውኑ ከመጻፉ በፊት አንብበኸዋልን? ወይስ የሳይንስ ትሩፋት ሁሉ የሳይጣን ነውን?

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 9 หลายเดือนก่อน

      ​@Addstoday😂😂😂😂

    • @user-zv3ut1yy7w
      @user-zv3ut1yy7w 9 หลายเดือนก่อน

      Madamet alfelegkum eresu "sew be metphysics wede Michiel melewt yichilal" 😂????

  • @AregawiHmariam
    @AregawiHmariam 4 หลายเดือนก่อน +1

    እወነተኛ ንቃት ከኚህ ምሁር እንደሚገኝ ተስፋ ኣለኝ🙏🙏🙏 በተውነም ቢሆን ውሱን ብልጭታ አግኝቻለሁ ።በትዕግስነ በጥሞና ብንከታተላቸው ኢትዮጵያውያ በመንፈስ ኣንድ ደረጃ መፈንጠር እንችላለን ።ከብዙ ሙሁራንና ብዙ ሙከራ እንደነ ኣልበርት ኣንስይን የመሳሰሉ በመንፈስ ኣሰላስለው መንፈሳዊ መፈንጠቅ የደረሱ መድረስ እንችላለን🙏🙏🙏

  • @עםישראלחי-כ6ה
    @עםישראלחי-כ6ה 9 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም የማዝነው ይህን ሰው አዋቂ አድርገው በየሚዲያው የሚገትሩት ነገር ነው። የሚ ጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ። ውሉ የጠፋበት ''አዋቂ ነኝ ባይ'' ነው።

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 9 หลายเดือนก่อน +1

      ተውጅ ቢያስ ስት የተማሩ እብዶች እዳሉን እንወቅ አለዛማ ከኛ ጋር ጤነኛ መስለው መለየት አንችልም በሚዲያ ስናያቸው ግን መገድ ላይ ደገት ብንገናኝ እዳይጎዱን እራሳችን እጠብቃለን 😅😅😅

    • @brukbkb5724
      @brukbkb5724 8 หลายเดือนก่อน +1

      የሚጠየቀው ሌላ የሚመልሰው ሌላ እውቀቱን በሚገባ ለመግለፅ እና ለሌላው ለማካፈል ፈቃደኛ አይደለም ብዙውን አድበስብሶ ለማለፍ ነው የሚሞክረው
      ቀና ሰው አይመስልም

    • @freemelese9910
      @freemelese9910 8 หลายเดือนก่อน

      አንተ ነካ አዋቂ ወይ አትሰራ ወይ አትማር ቁጭብለክ እንከን ተፈልጋለክ የሰው ተቃራኒ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 9 หลายเดือนก่อน +2

    ' የዋሆችና ድሆች መንግስተ ሰማያትን ይወርሳሉ ማለት ያልተማረ እና ደንቆሮ ማለት ነው ' ሲሉ ሰማሁ ...ሰውየው መፅሀፍ ቅዱስ አንብበው ያውቃሉን ?
    ክራይስት ኮስሺየስነሽ እና ኢየሱስ ክርስቶስ እንድ ናቸውን ?
    ሜታ ፊዚክስ ውስጥ ያሉት ሚካዔልና ገብርዔል ከመፅሀፍ ቅዱሶቹ መላዕክት ጋር በውነት እንድ ናቸውን ?
    በሜታፊዚክስ ሀጢያትና ገሀነም አለን ?
    ትዳርን ሜታ ፊዚክስ እንዴት ያዩታል?
    እነ ዳጊ ፥ዲዊት ድሪምስ ፥እነ ሮዳስ፥እነዶ/ር ወዳጄነህ እነማንያዘዋልና ኮሜዲያ እሸቱ የመሳሰሉት የሩቅ ምስራቁን ሂንዱይዝም ና የናስቲኮችን ትምህርቶችን የተቀናጀና የተናበበ በሚመስል አካሄድ በተለይ ኦርቶዶክሱን ከሀይማኖቱ ለመንቀል እየተንቀሳቀሱ ነው ።
    የአውሮፓ ቤተክርስቲያኖች ዛሬ ካፌ ቤት የሆኑት እንደዚህ በተጀመረ ፕሮግራም ነበር ።
    የሚያሳዝነው ደግሞ ክርስቲያኖቹም ምን እየተሰራ እንደሆነ አልገባቸውም ።
    እንደክርስቲያን እያወሩ መሸወድ 😮😮😮

  • @Emebetgatte
    @Emebetgatte 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል ይህን ያህል እግዚሀብሄርን መፈታተን እረ አምላኬ ሆይ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ 😢😢😢😢😢

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር ዝብርቅ ነጮችም አብደው የደረሱበትን አየን እኮ መጨረሻው ሀሳው መሲ ላይ ለመድረስ ነው እነሱም ክርስቶስን ከጎናችሁ አድርገን ታነጋግሩታላችሁ ብለው እርፍ ዘመናዊ ሲሆን የጠቆር መንፈስ መላእክት ይመስላል በመምሰል ነው የሚጫወትብህ እንዲህ ነው የሚቀላቅልብህ ወገን ከአላስተዋልክ ዘመኑ ክፍ ነው ትዋጣለህ ዳብሎስ ጥቂት ቀን እንዳለው እንደቀረው አውቆ የሚውጠውን ፈልጉ እንደሚውጥ አንበሳ በዙሪያችሁ ያደባል ስለዚህ ወገን መንፈስን መርምሩ ዝም ብላችሁ እንዳትገቡበት መግባት ቀላል ነው መውጣት ከባድ ነው ዘመናዊ የእውቀት እብደት ከባድ ነው

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 9 หลายเดือนก่อน +18

    አይ አባቴ መሰልጠን መሰይጠን የሆነቦት ይመስለኛል ዳቢሎስም ብዙ ክብር ነበረው ደረጃውን አላውቅ ብሎ ነው የተጣለው ትንሽ እውቀት ካላወቁበት ከእግዚአብሔር ታጣላለች ወደ ልቦናዎት ተመለሱ ለኛ ሳይንሳችንም ጥበባችንም የድንግል ማርያም ልጅ ነው እርሶም መምህር ግርማን ቢያገኟቸው ጥሩ ይመስለኛል አብሮ የተወለደ የቤተሰብ የዛር መንፈስ ሊሆን ይችላል

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 9 หลายเดือนก่อน +1

      አባግርማ እኮ መፈስን እጅ ልቡሳን አጋንት ማስወጣት አይችሉም 😅😅 ምን በወጣቸው ስጋለበስ ጋር ይቆዮሉን እኔ አባግርማን እፈልጋቸዋለሁ መጀመሪያ መፅሀፋቸውን እዲያነቡ እንጋብዛቸው የአባ ግርማን ማለት ነው ከዛ በዮቱብ ከለቀቋቸው የትምህርት ቪዲዮዎች መማር አለባቸው እጅ እደዚህ አይሆንም

    • @zelekebekele4163
      @zelekebekele4163 9 หลายเดือนก่อน +1

      አዳል ወይም ሼህ አንበሶ😅

    • @ethioinfo1688
      @ethioinfo1688 7 หลายเดือนก่อน

      its totaly third eye rampa and meditation ..just watch memhir girma # 608 minute 25:34 it all about it@@zelekebekele4163

    • @efatube4037
      @efatube4037 7 หลายเดือนก่อน

      ትንሽነት የኛ ብቻ ነው ልክ ማለት ለኔ የመምህር ግርማን ተግባረ በሣይንሳዊ ቋንቋ ሲተነተን ነው የሰማሁት

  • @OptimisticShades-os1yz
    @OptimisticShades-os1yz 8 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ዶክተር እናመሰግናለን

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq 3 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛውን ሳላደንቅ አላልፍም!!
    ዶክተር በርታልንና ተጨባጭ ነገር አስገኘን

  • @zekariasalemu-fy1qv
    @zekariasalemu-fy1qv 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks Doctor.

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 9 หลายเดือนก่อน +1

    Nurulegn Dr.Abrham lebe Birhan not bezu yemiredawot ena yemigebaw sew selale sefa adergew menageroten yeketelu bagegnut agatami hulu negegerot ke ewnetegnaw menfes kidus selehone sewochen eyelewete ena wede Birhan eyewesede new ❤❤❤❤❤❤

  • @nathantedla3596
    @nathantedla3596 9 หลายเดือนก่อน +6

    በሜታ ፊዚክስ ሰው ወደ ቅዱስ ሚካኤል መለወጥ ይችላል | በፊዚክስ ብሔር መቀየር ይቻላል! አንዳንዴ ርዕስ ብለን የምንመርጠውን ብናውቅ እላለሁ መጃጃል ይቅርብን !

  • @SolomonYikunoamlak
    @SolomonYikunoamlak หลายเดือนก่อน

    I thank you brother please try to interview dr. Abreham in case of the current middle east conflicts.

  • @NigeAlemu
    @NigeAlemu 8 หลายเดือนก่อน +1

    Dr we love u.and we want more to now about metaphysics

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 9 หลายเดือนก่อน +5

    በቅዱስ መጽፍ "እንደ መላዕክት ይሆናሉ" ተብሎ ተጽፎዋል፡፡ እረ እንደውም የሰው ልጅ እንደ እግዚአብሔር እንዲሆን ነው የተፈጠረው ከመላዕክትም በላይ ነው::

    • @Biru-n9z
      @Biru-n9z 9 หลายเดือนก่อน

      ጎበዝ ❤

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 9 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ ብቻነኛ ብዙ የተማሩ ጥሩነገር ይፈጥራሉ ብይ አስብነበረ ግን እብዶች ናቸው

    • @ZemadEkud
      @ZemadEkud 9 หลายเดือนก่อน

      Betliq bret ina aluminum tesafrew mebrer ychalal yalutin ayatish ebd nachew blew neber ! Siberu degmo .... Menafist ! Gzie Yastemral . Mechokel ayasfeligm !

  • @efitib5423
    @efitib5423 8 หลายเดือนก่อน

    ጠያቂው በጣም ጎበዝ ነው።ዶር እያሉት ያለው ነገር።በመንፈሳዊ እይወት አየተመላለስ ላለ ሰው ወይም ልምምድ እያደረገ ላለ ሰው ግልጽ ነው።ከእውቀት ነጻ ለሆኑ ሰዎች 3D አስተሳስብ ወስጥ ሰለሆኑ መረዳት ይከብዳቸዋል።ደ/ር የደረሱበት መርምር ስላካፈሉን በጣም አመሠግናለው ።በቀጣይም የጥናቶትን ድመዳሜ በ experment ,ለማስረዳት ፈጣሪ ይርዳዎት።

  • @achubobasso3002
    @achubobasso3002 9 หลายเดือนก่อน +25

    ማስተዋል ስለተጋረደብን ነው ወገኖቼ ማስተዋልን ይስጠን ጠለቅ ያለ እምነት ካለን አይጋጭብንም እንደገና በእምነት እና በማስተዋል ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ እናዳምጠው እምነታችሁ የበለጠ ይገነባል ትጠቀማላችሁ እሳቸውን መሳዬቻቸው ይገባቸዋል የእናንተ አስተያየት በመንፈሳዊ ከፍታ ተመልከቱት አመሰግናለሁ።

    • @matthewbrook6679
      @matthewbrook6679 9 หลายเดือนก่อน

      ante sew slegebah na sle tegbaban des ylal

    • @akakiresort1723
      @akakiresort1723 9 หลายเดือนก่อน +1

      ትልቅ ሰው ደስ ይለኛል

  • @Userxfj38535
    @Userxfj38535 9 หลายเดือนก่อน

    Educated persons means those who help their students at most simplified way to let them understand any subject matter 🤔Those who complicate are envy for their students and a narrow knowledgeable ones. Thank you Dr. Abrham for your effort to let others to know your ideas easily 🎉🎉🎉

    • @4567Me
      @4567Me 9 หลายเดือนก่อน

      But he has to practice and show in reality the things he preach what he saying is just theories

    • @Userxfj38535
      @Userxfj38535 8 หลายเดือนก่อน

      @@4567Me No one is telling such stuff more than theories 🙃😃.At least Dr. Abraham is telling the best way to understand 😍✔️👍

  • @meta8314
    @meta8314 9 หลายเดือนก่อน +11

    Dr., please don't give interview to people with poor physics background .They asked silly questions 😊

    • @brucebwondema7347
      @brucebwondema7347 3 หลายเดือนก่อน

      This is not physics.

    • @ISRAELCHERINET
      @ISRAELCHERINET 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@brucebwondema7347 there r many physics types , classical physics, modern physics,particle physics and also quantum physics pls read more abt them

  • @TekleHaile-n8w
    @TekleHaile-n8w 9 หลายเดือนก่อน +8

    መጽሓፍዎን በጉጉት እጠብቃለሁ። ጋዜጠኛውን እጅግ በጣም ኣመሰግናለሁ ።

  • @endriasaade
    @endriasaade 9 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you doctor

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @menilkwasse3386
    @menilkwasse3386 8 หลายเดือนก่อน

    ህንድ በሺወች የሚቆጠሩ ከመንግስት እውቅናን አጊንተው ለዚህ ምርምር ተኩረት ይሰጣሉ ፣ኢትዮጵያ ግን ባህላችና እምነታችን ስለማይፈቅድ ፣ የሄኖክና የያሪድን ጥበብ እያጠፋነው ነው፣ዶ /ር አብርሃም እጅግ ሊመሰገኑ ይገባል ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 9 หลายเดือนก่อน +2

    ትክክል ናቸው እኝህ ናቸው ዶክተር የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ውሀና እሳት አስቀምጫለሁ እጃችሁን ወደ ፈለጋችሁት ክተቱ ተባለ እኮ ቁጣው ነው እኮ ።እኛ እርስ በእርስ ምቀኛ ተንኮለኛ ዘረኛ ሆነን እንዴት አይቆጣ

  • @عرنالدالدكاك
    @عرنالدالدكاك 9 หลายเดือนก่อน +27

    ከመሳደብ ከሳቸው ጋር ለመነጋገር በህብረት ተጣምራችሁ እውቀታችሁ ስማቸው ከሳቸው ተማሩ እናንተም አካፍሉ የት ጋር ነው ስተቱ አካፍሉ አሳምናቸው መሳደቡ የአይምሮ ዝቀኝነት ያሳውቃል

    • @megnotefendioglu6657
      @megnotefendioglu6657 8 หลายเดือนก่อน +1

      They don't know anything about physics here, which is sad.

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

    • @efatube4037
      @efatube4037 5 หลายเดือนก่อน

      መቼም ፈጣሪ ከስጋ ወይም ከፊዚካል ሌላ ነፍስ ወይም መንፈስ እንደፈጠረ በየእምነታችን ተምረናል ታዲያ የሳቸው ከስጋ ባሻገር ማለት ለመረዳት ምን ከበደን መሳደብ ምን አመጣው​@@habtamuzena7382

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir 5 หลายเดือนก่อน

      Yetignaw yageritu eminet new wede egizabiher eyakerebe yalew? Mehayim asmesay amagn mahibereseb....yetignaw tiru sira endayiberez new

    • @ISRAELCHERINET
      @ISRAELCHERINET 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@habtamuzena7382 even u don't know abt physics

  • @WorqeDino
    @WorqeDino 9 หลายเดือนก่อน +6

    በደንቆሮ መሀል መፈጠር ደንቆሮ መሆን ነው
    ኢይከብር ነብይ በሐገሩ

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 9 หลายเดือนก่อน +7

    ኑሩልኝ ውድ አባቴ እግዚአብሔር ያሳልፍልን ይህን መቅሰፍት💚💛❤😍🙏🙏🙏🙏

  • @KidistSamuel-t5f
    @KidistSamuel-t5f 9 หลายเดือนก่อน +41

    ጌታ እየሱስ ልቦናዎትን መልሶ የንስሀ እድል ይስጦት ይህችን ምድር ሳይሰናበቷት😢

    • @coc_esayasgidisa9487
      @coc_esayasgidisa9487 9 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ እራሱ ንሰሀ ገብቷል እንዴ?

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 9 หลายเดือนก่อน

      Eyesus Kirstos Yadenal❤ Ke Eyesus Wedetim Anedim temeramerin bilew sew liyasasitu bezi edmeachew

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@coc_esayasgidisa9487Be Eyesus Kirstos Sim Wegaw

    • @Mengistu-d6e
      @Mengistu-d6e 8 หลายเดือนก่อน

    • @ethioinfo1688
      @ethioinfo1688 7 หลายเดือนก่อน

      esu mn tifat sera ena new niseha yemigebaw yilkuns adinonalin enji@@coc_esayasgidisa9487

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴ ስጋህን ትተህ በመንፈስ ትበራለህ ከፈጣሪ አቻ ፈጣሪ ትሆናለህ(co creator) ስጋህን ረስተህ መንፈስ ስትሆን መናፍስተንም ጭምር ታያለህ ነው! ቻው ቻው ምድር ነው ሚሉት!

  • @muletadesse7485
    @muletadesse7485 8 หลายเดือนก่อน +1

    I need to contact Dr. Abrham to learn more about meta physics

  • @yeshidesalegn
    @yeshidesalegn 5 หลายเดือนก่อน

    እመኑ በሱ ድንቅ ያረጋል ጌታ እግዚአብሄር በፃሎት የሚገኝ ሀይል ነው ዙሮዙሮ ሳይንስ ከሄኖክ መፅሐፍ የተወሰደ ነው

  • @KezihKeziya
    @KezihKeziya 9 หลายเดือนก่อน +12

    በሜታ ፊዝክስ ወይስ በሜታ ቢራ ነው ያሉት?

  • @kokotubeኮኮ
    @kokotubeኮኮ 9 หลายเดือนก่อน +4

    እኚህ ሰውየኮ ብዙ ነገር ከመናገር መታቀባችው ያስታውቃል የሃይማኖት ድርጅቶችን በተለይ እንዳይወግሯቸው ይፈራሉ ህዝቡ ነጻ እንዲወጣ አይፈለግም !

    • @danielbizuneh1221
      @danielbizuneh1221 5 หลายเดือนก่อน

      Ant nesa awtan

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

    • @kokotubeኮኮ
      @kokotubeኮኮ 4 หลายเดือนก่อน

      @@habtamuzena7382 እኔ በበኩሌ በከፊልም ቢሆን ይጠቅማል ባይ ነኝ እስኪ አስቡት መፅሐፍ ቅዱስ የሰው ልጅን በእምነት ተራራ መገፈት እንደሚችል ተናገረ እስከዛሬ ግን የገፋ የለም ስለዚህ የዚህን ሚስጥር ቁልፍ የያዘ ይፈለጋል ፍለጋየን አላቆምም

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 8 หลายเดือนก่อน

    ✝️"በኋለኞች ዘመናት አንዳንዶች እምነትን ክደው አታላይ መናፍስትንና የአጋንንትን ትምህርት እንደሚከተሉ መንፈስ በግልጥ ይናገራል።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥1
    ህዝቤ ሆይ ንቃበት የዚህ ሰውዬ ትምህርት ከጨለማው ከአጋንንት ነው:: ዩኒቨርስ እራሱ ፈጣሪ ነው እግዚአብሔር የሚባል ነገር የለም እያለክ ነው::

  • @jobeyene3342
    @jobeyene3342 9 หลายเดือนก่อน +2

    After I understood the methaphiscas concept ,I began to undstand every thing .starting from Newtonian mechanics ,langrangian mechanics, hamaltonian mechanics, Albert enstian general relativity ,dual dirac antimatter, etc

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @habtamuzena7382
    @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የአለም ጥበብ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል። አባታችንም በከቱ ጥበብ ውስጥ ገብተው ይዘባርቃሉ። ጥበቡን ለኑሮ ወደሚጠቅም ቀይረው አገርን ይርዱ። ነገሩ አዕምሯቸውን ጎድቷቸዋል።

    • @Heran-id1ir
      @Heran-id1ir 5 หลายเดือนก่อน

      Tadiya le solomon lemin tibeb setew kentu kehone

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 4 หลายเดือนก่อน

      ከምድር በታች ሁሉ ነገር ከንቱ ነው ያለው እራሱ ጠቢቡ ሰሎሞን ነው። የሰለሞን ጥበብ ህዝቡን በመልካም ሁኔታ እንዲያስተዳድር ነው።

  • @zekariasalemu-fy1qv
    @zekariasalemu-fy1qv 4 หลายเดือนก่อน

    ፊዚክስ የተማርን ሁሉ ተስፋ አለን። እንግዲህ ፊዚክስ ከሌላው ሰብጀክት ጋር እኩል ነው የምትሉ ሁሉ ...We Physist are such kind ideas and knowledge.

  • @helloadj
    @helloadj 9 หลายเดือนก่อน +9

    Physics and meta -physics are two unrelated field of studies , meta-physics is not science, it is philosophy, don't mix physics with useless ideas and confuse people without any evidence.

  • @ElisaAsress-c5u
    @ElisaAsress-c5u 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዶ/ር ያልተፈታልኝ ነገሮች አሉኝ እባኮ ላግኞት ።

  • @thetheoryandpracticetogetr4755
    @thetheoryandpracticetogetr4755 9 หลายเดือนก่อน +8

    ሰው መተቸት የመጄመሪያ እርምጃችን ነው ይገርማል አላውቅም ምን ችግር አለው።
    ዶር የሚያወራው ከእምነት ከሀይማኖት ጋር የሚጣጣም ልዕልና ነው

    • @negasigebremedhinmeley3338
      @negasigebremedhinmeley3338 7 หลายเดือนก่อน

      በጣም መንፈሳዊ ህይወት ቀለል ባለ መንገድ እያወሩ ይመስለኛል...

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሀምሳ ዓመት ሙሉ በእርሶ ለተማሩ ተማሪዎች አዘንኩላቸው ።

  • @abelmelese3984
    @abelmelese3984 9 หลายเดือนก่อน +23

    ይህ ትምህር ከአጋንንት ነው በዚህ በመጨረሻው ዘመን ሁሉም አጋንንትን እየጎተቱ ህዝቡን ማሳት ነው ስራችሁ ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የፈረሰ ይሁን

    • @nebiulegesse3366
      @nebiulegesse3366 9 หลายเดือนก่อน +2

      መሀይብ ማወቅ አይፈልግም

    • @kukukuku5502
      @kukukuku5502 9 หลายเดือนก่อน +1

      Amennnnnn Be Eyesus Kirstos Sim Sirachew Yifres

    • @mazidebesay9066
      @mazidebesay9066 9 หลายเดือนก่อน +2

      ሀሳባችው ቅዱሱን እይውድም እለት እለት ስልእጋንት ስለምታስቡ ቅዱስ ኃይልን እስቡ ያን እውነታው ይገባችዋል

    • @dagmawisamson2101
      @dagmawisamson2101 9 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን❤

    • @QuotesTvEto
      @QuotesTvEto 8 หลายเดือนก่อน +1

      ማህይም አስተሳሰብሽ ነው አጋንት

  • @kokotubeኮኮ
    @kokotubeኮኮ 9 หลายเดือนก่อน +2

    መጽሀፉን ግን እንዳያሳግዱባቸው ይሄኔ እየዶለቱባቸው ነው

  • @stedutube6771
    @stedutube6771 9 หลายเดือนก่อน +6

    ላገኛቸው እፈልጋለሁ እስቲ ቴሌግራም ካላቸው ወይም ስልካቸውን

  • @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
    @hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 9 หลายเดือนก่อน +4

    አመሰግናለሁ

    • @habtamuzena7382
      @habtamuzena7382 5 หลายเดือนก่อน

      ሜታ ፊዚክስ እራሱ እንደፈጠረው ያወራል። ሜታ ፊዚክስ የተባለው ሳይንስ እንዲህ ይላል ማለት ሲኖርበት እንደ እግዚያብሔር ቃል በሜታፊዚክስ ይህ ይቻላል እያለ እራሱ ግራ ተጋብቶ ሰዎችን ግራ እያጋባ ይገኛል። እሱ አንዴ በሰይጣን ተለክፏል፣ ሌሎችን እንዳበደ ውሻ እየለከፈ ይገኛል። ይህ ሰው የሚናገረው ሜታፊዚክስ እምነት በላት አገር ፈጽሞ አይሰራም፣ ሰይጣናዊ ፍልስፍና ነው። አለማዊ ትምህርት ለኑሮ ማሻሻያና እድገት እንጂ በእግዚአብሔር ስራ መግባት የለበትም። ይህን ሰው በሜዲያ እየወጣ የሚያወራው ዓላማ ኖሮት ነው ያም የህዝብን እምነት በሳይንስ መቀየርና ከእግዚአብሔር ማራቅ ነው። ክፉ ሰዋች የእግዚአብሔርን ነገር ለማጥፋት የእግዚአብሔር ወዳጅ ነን ይላሉ። አብይ አህመድም ሲመጣ እግዚአብሔር ፣ እግዚአብሔር ይል ነበር። ይህ የሰይጣን ሴራ ነውና እንንቃ።

  • @elsatwealde9051
    @elsatwealde9051 9 หลายเดือนก่อน +3

    ምንድነው አላማው የዚህ ቃለ መጠይቅ? አልገባኝም የገባው ካለ እባካችሁ

  • @robelatsbha
    @robelatsbha 5 หลายเดือนก่อน +1

    በዘመኖት ያካበቱት እውቀት አደንቃለው ነገር ግን ምንም ሰው ቢያውቅ ከዚህ አለም እውቀት [ጥበብ] አያልፍም : መፅሀፍ ቅዱስ ደግሞ እንዲህ ይላል ::የዚች አለም ጥበብ በእግዚአብሄር ፊት ሞኝነት ነውና::1ኛ ቆሮ 3:19-20 ::የዚች አለም ጥበብ በእ/ር ፊት ሞኝነት ከሆነ የእ/ር ጥበብ ምን ሊሆን ነው? መፅሀፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል ::የእ/ር ሀይልና የእ/ር ጥበብ የሆነው ክርስቶስ ነው :1ኛ ቆሮ 1:24 :: የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነው :ቆላ 2:3 ::ስለዚህ የዚች አለም ጥበብ ቀሪ [ሟች] ነው የእ/ር ጥበብ ግን ዘላለማዊ ነው የሚገኘውም :አየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሰክር እ/ር ከሙታን እንዳስነሳው በልብህ ብታምን ትድናለህና::ሮሜ10:9 በተጨማሪ {ሐዋ 4:12} {ዮሀ 3:18} {ዮሀ 3:36} {2ኛ ቆሮ 5:21} {ኤፌ 2:8-9}

  • @grab3655
    @grab3655 9 หลายเดือนก่อน +9

    እኚህ ሰው በጣም ገራሚ እውቀት እያሥተማሩ ነው በቅንነት እንጠቀምባቸው

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 9 หลายเดือนก่อน

      እኔ 37ደቂቃ ሰማሁ ግን ምንም አልገባኝም 😂

  • @melakutesfaye2433
    @melakutesfaye2433 9 หลายเดือนก่อน +1

    አባባ አይቀባጥሩ እኛም በጣም የተማርን ሰዎች ነን ግን እርሶ እየሚቀባጥሩ ነው እርሶ እስኪ ተለወጡ ብሄር ቀይሩ እስኪ ስንት አይነት ሰዎችን አየን

    • @Jabel17
      @Jabel17 8 หลายเดือนก่อน

      ድድብናክ በደንብ ያስታውቃል

  • @danieldesalegn5386
    @danieldesalegn5386 9 หลายเดือนก่อน +5

    አትፍረዱበት የሜታ ፊዚክስ ባህሪው እንዲህ ነው። እኛ የምናቀው ክላሲካል ፊሲክስን ነው። የኛ ፊሲክስ የኒዉተን ፊሲክስ ነው። 🤣

  • @mekdiznabu6255
    @mekdiznabu6255 9 หลายเดือนก่อน

    D /ru yeminagerut betam desss ylal ine gin minm legebagn alchalem

  • @Mcsegnit
    @Mcsegnit 9 หลายเดือนก่อน +1

    ። ነገሩ ያለው “የግኝቶች ግኝት” ያሉት ላይ ነው። የዚህ ግኝት ምንጭና ባለቤት አለው። የነጭወቹ ልምምድ ፣ መስዋት ሁሉ የሚቀርብበትና ድራግ አለ። ያም ሰቨን ዳይመንሽን ሌላ አፅናፈ አለም ገብተናው የሚለማመዱት ናቸው። በዚህም የፈጣሪን ስም አይጠቀሙም። በኛ አገር ህልም መፍታት የተለመደ ልምምድ አለው።
    አምላክ ግን ጳውሎስን እስከ 3ኛ ሰማይ ወስዶታል። በዚያም የመላክትን ቋንቋ ሰምቷል። እንግዲህ በፀሎት በኩል ግኝት ለመስራት ከመታሰቡ ውጭ የተለየው ሜታ ፊዚክስ መሆኑ ነው።

  • @brhanZegeye
    @brhanZegeye 2 หลายเดือนก่อน

    ሁኖ ሳይገኑ ይሆናን ማለት ቀላል ነው
    በእመነት በመንፈሳዊፀጋ ሰው ከፍጡራን
    በለይነው ከመላእክት እነደሚበልጥ ለዩልዩ
    ቀዱሳትመጻህፍት ያስረዱናን

  • @abadenmelash2465
    @abadenmelash2465 9 หลายเดือนก่อน +1

    የተማረ ይግደለን ብለን ጨረሱን ፍጡሩን አስጨርሳችሁ ፈጣሪ ጋ ደረሳችሁ ምናለበት ለምታቀርብት ነገር የአይምሮ ሳንሱር ቢኖራችሁ የምትጠይፊትን አቴጉርሱ እባካችሁ

  • @legese103
    @legese103 9 หลายเดือนก่อน +4

    ከሜታ ቢራም ሆነ ሙት ፊዚክሰ የሚሻለው አምኖ መገኘት ነው መጀመሪያ። ሌላው የሰው ልጅ ገና የተፈጥሮ ነፃነቱን እንኳ በቅጥ ያላገኘ በልቶ ጠጥቶ ለብሶ ማደርኳ ሲያቅተው አረ የአሰም የhiv የነቀርሳ የጉንፍንንኳ መድሀኒት በቅጡ ሳያገኝ ሚካኤልን እሆናለሁ😂

  • @Addistoday
    @Addistoday 9 หลายเดือนก่อน +1

    በላባችሁ ጥረ ግረህ ብላ የተባለውን አውጥተን ያሉት ከፈጣሪ ትዛዝ ውጭ መሆን እንችላለን እያሉ ነው ?

  • @GenetBisrat
    @GenetBisrat 5 หลายเดือนก่อน

    " He who blames others has a long way to go." ከሚለው የቻይናውያን አባባል በተጨማሪ
    "የምትለብሰው የላት የምትደርበው አማራት" የተባለው ብጤ ይመስላል የሪዳክሽን
    /reduction / አና የሜታፊዚክስ + ሪዳክሽ/ metaphysics + reduction/ .
    ይልቁንም ዕውነት ዕውነቱን እየተነጋገሩ እግዚአብሔርን በመፍራት ለዕድገት የሚያበቃ ቀና አካሄድ ላይ ማተኮር ይበጃል ።

  • @mikyasabebe1076
    @mikyasabebe1076 9 หลายเดือนก่อน +3

    በፊዚክስ ማበድስ ይቻላል???????????

  • @MulukenAndualem-ok3um
    @MulukenAndualem-ok3um 9 หลายเดือนก่อน +4

    I heard that it is possible to exorcise spirits with this education so let me bring very good mads from the street and if they are healed ,I will totally believe in his education.

    • @HagosSinkie
      @HagosSinkie 9 หลายเดือนก่อน

      Other scientists have created problem solving inventions. This one seems to wallow in the dark mystifying science in to the realm of witch craft.

  • @saramarkon5451
    @saramarkon5451 9 หลายเดือนก่อน +4

    Comment የምትሰጡ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ ርዕሱን አይታቹ መሆን አለበት እንጂ እኚህ ሰው እኮ ዓለም ሁሉ ፈጣሪ እንዳለ ወደ ማመን እንደተቃረበ በሌላ ቪዲዮ ተናግረዋለሰ ለፍርድ አቸኩሉ ፈራጆች። ወይ አታውቁ ወይ አጠይቁ የሚያውቅ ሰው ሲያስረዳ ችግር ትፈጥራላቹ

  • @LeykunKassa
    @LeykunKassa 3 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ወይም ኦሪጅናል መሆን እንጅ ብሔር መቀየር የሚችል ወይም የሚያስችል ያለ አይመስለኝም እርግጥ ከብሔር ውስጥ አንድ ብቻ ኦሪጅናል ብሔር ቢሆን ከሌሎች ኦሪጅናል ብሔሮች እና ሰዎች ጋር አብሮ ትክክለኛ ወይም ኦሪጅናል ሰውና ብሔር መሆን ይቻላል።
    🌈🌈🌈🌈🌈🌈

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 9 หลายเดือนก่อน +5

    የማንያዘዋል ፖድካስት ላይ ይህ ሰዉዬ የነበራቸውን ቆይታ በደንብ ሰምቼዋለሁ። የገባኝ ግን ሳይንሳዊ ተረት መኖሩ ነው።

  • @niguswendm
    @niguswendm 8 หลายเดือนก่อน

    ይግደልህ

    • @negasigebremedhinmeley3338
      @negasigebremedhinmeley3338 7 หลายเดือนก่อน +1

      አረ ነውር ነው ላንተ ይቅር ይበልህ ለእርስዎም ያኑርልን ...

  • @AlburhanDekel-hw4db
    @AlburhanDekel-hw4db 9 หลายเดือนก่อน

    መጠቀየ ጂ! ሙሁራኖቻችንን ማድነቅና ማስተባበር አለብን

  • @megnotefendioglu6657
    @megnotefendioglu6657 8 หลายเดือนก่อน

    Bezu manegbabanachew bezu neheroch benorum ewedwetalhu❤

  • @Mekos853
    @Mekos853 9 หลายเดือนก่อน +1

    ለኢትዮጽያ ፀሃይ ወጣላት የምለው ይሄ ሰውዬ የክርስቶስን ሚስጥር ገላልጦ ማምጣቱ ነው። የሜታ ፊዚክስ ሚስጥሩ የክርስቶስ ትምህርት ነው። የአኢትዮጽያ ህዝብ ግን ይህንን ለመቀበል ዝግጁም አይደለም። ፈቃደኛም አይደለም

  • @ayeleashagire9514
    @ayeleashagire9514 5 หลายเดือนก่อน

    ለጋዜጠኛዉ በጣም አክብሮት አለኝ ።የምትጠይቀዉን ነገር ጠንቅቀህ ታቃለህ ።ሌሎች ጋዜጠኞች ካንተ ቢማሩ ጥሩ ነዉ።የት ተወለድክ /ተማርክ/የልጅነት ትዝታህ ከሚሉ አሰልቺጥያቄ እንድንወጣ ።

  • @chalkao5071
    @chalkao5071 9 หลายเดือนก่อน +3

    Reminds me of a "Lucy" movie about accessing 100% of brain potential.

  • @sintayehunigussie8089
    @sintayehunigussie8089 8 หลายเดือนก่อน +1

    አልበርት አንስታይን ሱፕራ ማን ነበር? ከነበረ መንፈሱ አልሞተም ማለት ነው?በመንፈሱ ካልሞተ ዓለም ላይ ላሉት ሰዎች ኣድስ ምርምር ላይ አስተዋጽዖ አለው ማለት ነው?ዶ/ር አብረሃም አመሃ እጂግ የማደንቃቸው ና የምቀበላቸው ታላቅ ሰው ናቸው።ከላይ በጠየኩት ላይ ማብራርያ ብትጠይቁልኝ በአክብሮት ጠየኩኝ።ቸር ተመኘሁ

  • @Meda-x9k
    @Meda-x9k 9 หลายเดือนก่อน +2

    Very good dr thanks

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 9 หลายเดือนก่อน +9

    እኔ የዋህና በልቤም ትሁት ነኝ ይላል ጌታ ኢየሱስ ስለራሱ ሲናገር በማቴ 11:28-30 ዶ/ር የዋህ ማለት ፣ደነቆሮ እና ያልተማረ ማለትነው ሲሉ ከየትኛው መዝገበቃላት ነው ያገኙት ?ለምን አይጠቅሱም ?ደግሞ፣ ማንን እየሰደቡና እያዋረዱ እንደሆነ ተረድተው ይሆን?ጠያቂውም ቢሆን ዝም ብሎ ያሉትን መቀበል ሳይሆን፣መጋፈጥ የሚያስችል እውቀት ሊኖረው ይገባል

    • @Abiye723
      @Abiye723 9 หลายเดือนก่อน

      ማህይም ማለት ሃይማኖተኛ(አማኝ)

  • @YonasTamrat-r2i
    @YonasTamrat-r2i 9 หลายเดือนก่อน +10

    አይይ እኚህ አባት እንዲው በነጭ የአጋንንት አስተምሮ ሲያቀዣብራቸው ሳይ እጅግ አዝናለሁ የ አለም ሳይንስና ስለ መንፈሳዊነት ወይም እረቂቁ አለም በፍፁም ማወቅ አይችልም ቢያውቅ ከ አጋንንቱ ጋር ተዛምዶ ካልሆነ ደግሞ ስለ አጋንንቱ ብቻ እንደው በግድ ተዋርሶ

    • @ethioskycode1330
      @ethioskycode1330 9 หลายเดือนก่อน

      እዉነት ይከብዳል ምክንያቱም እምነቶቻችንን ይፈትናል . ግን ከዚህ ዘመን በሗላ እንዲህ አይነት የተደበቁ እዉቀቶች ይጎርፋሉ

  • @geremewgebremariam5365
    @geremewgebremariam5365 9 หลายเดือนก่อน +3

    ወደ መንፈሳዊ አሰራር ያደሉ ይመስለኛል ነገሩ በቀጥታ ባይታድባቸውም።

  • @rahelakilelu4994
    @rahelakilelu4994 9 หลายเดือนก่อน +51

    ይቅርታ አድርጉልኝ የኢትዮጵያ ህዝቦች እኔ ለኢትዮጵያ የተማሩ ሰዎችን አልመኝላትም ምክንያቱም ተማርን ብለው እያጠፉን ነው የዋሁ የሀገሬ ሰው በፍቅር ነው እዚህ ያደረሳት ሀገሬን ሳይንስ እውቀት እያሉ ከጠቀሙን የጎዱን ይበልጣሉ

    • @selamawitelias2889
      @selamawitelias2889 9 หลายเดือนก่อน

      Endew Geta yibarkish i was thinking as same as you ❤

    • @bubatuta8448
      @bubatuta8448 9 หลายเดือนก่อน +7

      የት ነው እዚህ?ረሀብ ድህነት ጦርነት ስደት ዘረኝነት....ሁሉም አገር ገበሬ አለ እኮ::የወሊድ ሞትን የቀነሰው ገበሬ ነው?ውሀ ወለድ በሽታን ያጠፋው ገበሬ ነው?ሲያምሽ የት ነው የምትሔጅው?........እምነት ደግሞ የጅምላ ሳይሆን የግል ነው::

    • @MisrakGessesse-gv8sm
      @MisrakGessesse-gv8sm 9 หลายเดือนก่อน +3

      በጨለማ ትኖሪ

    • @tsegamulugeta5362
      @tsegamulugeta5362 9 หลายเดือนก่อน +8

      ማውራት ቀላል ነው ይሕንን የምትጠቀሚበት እሥማርት ሥልክ ሠርቶ የሠጠሽ ሣይንሥ ቴክኖሎጂ ይባላል +እውቀት ከገባሽ😅

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ 9 หลายเดือนก่อน

      ​​@@tsegamulugeta5362አወ ልክ ነሽ እስማርት ስልክ ሲሰጠን ግን ነፍሳችን ሊወስድ ነበር እኛ ደሞ ነቃንበትና እራሱ ባመጣው እድንበታለን ማለትም መፈሳዊ ነገር እከታተልበታለሁ ስብከት እሰማበታለሁ መዝሙር እሰማበታለሁ ቅዳሴ እሰማበታለሁ አየሽ መማር ይህ ነው አሁንም ሌላ ቴክኖሎጂ ያምጣ እኛም በእግዚአብሔር ተጠግተን በራሱ መገድ ከእጁ እንወጣለን እጂ መቼም ቢሆን የኛን በተለይ የኦርቶዶክሳዊያንን ነፍስ አይዝም አች ዱዝ 😢

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 9 หลายเดือนก่อน +2

    ህዝብ አንቁልን ፓሰተር የሚቀልድበትን ህዝብ

  • @FesehayeGirmay-u4w
    @FesehayeGirmay-u4w 9 หลายเดือนก่อน

    I pray Doctor Abraham before he dies, his life experiences spread to most Ethiopians so that his insights break the curse of Ethiopia caused by witchcraft of Ethiopians.