Andromeda አንድሮሜዳ: 7 አመታትን ሞትን ገዝቶ በእድሜው ላይ 7 አመት የቀጠለው ሊቁ ተዋነይ| ቆይታ ከደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 2| S02E18

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 466

  • @enatmaed9408
    @enatmaed9408 2 ปีที่แล้ว +36

    ሊቅና ሊቅ ሲያወጋ እንዴት ይማርካል። የአባቶቻችንን የሊቃውንት መድረክ መፍጠረዎ በእውነት ዶ/ር ሮዳስ እድሜ ከጤና ያድልልን፣ አባቶቻችንን ያኑርልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ኀ8ጐ 2 ปีที่แล้ว +46

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
    አቤቱ አምላካችን ሆይ መንገድህን ምራን

  • @KalkidanAdinew-d1z
    @KalkidanAdinew-d1z 6 หลายเดือนก่อน +6

    ማዕበል ፈጠነ በእውነት ድንቅ መምህር ነዎት እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @MENDO874
    @MENDO874 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks!

  • @sinkekidane4953
    @sinkekidane4953 2 ปีที่แล้ว +23

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን
    አሁን ይህ ከቤተክርስትያን አባቶች የመጠበቅ ትምህርት ነው ወይኔ በጣም ያሳዝናል
    አሁን ማ በግላጭ

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +1

      በጣም😭😭

    • @maedotwondesen3471
      @maedotwondesen3471 2 ปีที่แล้ว

      endet mehon neberebet new yemeteyew?

    • @seblezewdu3354
      @seblezewdu3354 2 ปีที่แล้ว

      Mn malet new ... yihene keferenj bimeta achebchebo lemekebel new🙄

    • @SebleTedla-mg7tx
      @SebleTedla-mg7tx 6 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪይ ማንበብ ማገናዘብ ከዛ ትረዳለህ ለወሬ አይቸካልም እውነት ሲገለጥ በዚህ ትውልድ አይገለጥም እመነኝ

    • @SebleTedla-mg7tx
      @SebleTedla-mg7tx 6 หลายเดือนก่อน

      መጀመሪይ ማንበብ ማገናዘብ ከዛ ትረዳለህ ለወሬ አይቸካልም እውነት ሲገለጥ በዚህ ትውልድ አይገለጥም እመነኝ

  • @janetbeyna4184
    @janetbeyna4184 2 ปีที่แล้ว +4

    ጠንቃይና ማርተኞች ንስሀ ግቡ ።ህዝቡን አታሳሰቱ ስለዚህ ጉዳይ ጌታ ይጠይቃችሀል ።በእውነት እላችሀለሁ ።ክርስቶስን ስበኩ !

    • @Met196
      @Met196 หลายเดือนก่อน

      እስቲ አንተ ድነህ አሳየን ሟርተኛ መቼ ነው ግን በራሳችሁ የምትተማመኑት

  • @brtukandamtew6543
    @brtukandamtew6543 2 ปีที่แล้ว +25

    አቡቱ ጌታሆይ አተ ይቅር በልን
    አቤቱ ተመልከተን ምናይነት ግዜለይ ደረስን ማንን እንስማ ትክክለኙቹን አባት ስጠን ትክክልኞቹን መምህር አተ ስጠን አምላኬ 😭😭😭😭

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ትክክለኛውን ለማወቅ እራሳችንን በፆምና ስግደት ሱባኤ በመያዝ እናውቃለን🙏🙏

    • @tarekegndima83
      @tarekegndima83 2 ปีที่แล้ว +1

      መጽሐፈ ምሳሌ 1:33
      የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል፥ ከመከራም ሥጋት ያርፋል።

    • @hanageni5788
      @hanageni5788 2 ปีที่แล้ว

      Sijemer yehe endih emiyasbel neger nw

  • @Met196
    @Met196 หลายเดือนก่อน

    ይህንን መርሐ ግብር ካየሁ በውሐላ እድሜየን ሳየው ባዶነቴን ሳስበው ራሴን ጠላሁት መጽሐፋቸውንም በሃያአራት ሰአት ነው የጨረስኩት እውነት ለመናገር ልብ ወለድ አይደለም ብየ እከራከር ነበር አሁን በዚህ የተረዳሁት የአባቶቻችንን ጥበብ የቤተ ክርስቲያናችንን ምስጢር የእኔን ድድብናም አይቼበታለሁ እጹብ ብያለሁም።

  • @EstayishGedefaw
    @EstayishGedefaw 11 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዚአብሔር ጥልቅ ፍቅር የገባው ማንኛውም ሰው እንዴት እዚህ የዘላለም መኖርያ ያልሆነ ምድር ላይ እድሜ ሊጨምር ይጓጓል? ሌላ ሀጥያት ሳልሰራ ውሰደኝ ይላል እንጅ። የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝና ትምህርት ስለዚህ ጥበብ ስለምትሉት ማታለያ በደንብ ያብራራል ገብታችሁ አዳምጡ ንቁ!!!

    • @henokbesufekad9306
      @henokbesufekad9306 หลายเดือนก่อน

      Egizihabiher yisitish... Estifa emibalew eko kehadi menekuse yenebere sew new Dr. Mesikerem silesu bedemb new emitabiraraw, esun new ahun ende meseweriya bota arigew emiyaweruln, Ayawikum? Weys Ayawikum bilew new?

  • @rebkat6712
    @rebkat6712 2 ปีที่แล้ว +14

    እግዚኦ የደብተራ ስራ ክፉውን ተዋርሰህ ነው ምትቀባጥር እንደትልቅ ነገር በሚዲያ መወራቱ ምን ያህል ደብተራዎች ድፍረት እንዳገኙ ህዝቡም እንዳልነቃባቸው የሚያሳይ ነው እውቀት እየመሰለው የሚያደንቃችው መኖሩ ያሳዝናል

    • @Yiferu
      @Yiferu 9 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂🎉

    • @mhreteabsamuel3670
      @mhreteabsamuel3670 8 หลายเดือนก่อน

      ምንድነው ምታወራው ድንቁርናህን ለሰው አታሳይ😂😂

  • @meseretf1
    @meseretf1 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን። ይሄኔ በገጠመኝ ባልማር ኖሮ የናንተን ታበር ምን ታምር ነዉ እል ነበር። እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፋዬ ላይ አድሮ ያስተማረን።

  • @dawitleulseged6604
    @dawitleulseged6604 2 ปีที่แล้ว +15

    ሮዳስ በጣም ደስ ይላል ዶ/ር አብርሀም እና ማዕበልን አንድ ላይ አቅርብልን እና ስለ 4D & 5D & አቡሻራ ያውሩ። meta physics Vs
    ሀገርኛ ጥበብ

    • @mesfinkebede1945
      @mesfinkebede1945 2 ปีที่แล้ว

      እጋራሀለው ዳዊት ልዕልሰገድ እንዲሁም ጤንነት ሰጠኝ የሚባል ምሁር እና ተመራማሪ አብረው ውይይታቸው ይነፍቀኛል

    • @Mynameis876
      @Mynameis876 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ለሃገር የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አላየንም መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን ወሬ ብቻ ??

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว

      ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

      ገጠመኝኝኝ ስሙሙሙ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      😂😂🤣

  • @hannayohanns2002
    @hannayohanns2002 2 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር ይመስገን በዘመናት ሁሉ ሊቅ የማታጣው ቅድስት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር

  • @sinkekidane4953
    @sinkekidane4953 2 ปีที่แล้ว +21

    ለመስማት እራሱ በጣም ይደብራል
    እግዚኦ ማህርነ
    አቤቱ ማርን ይቅር በለን

    • @zelekewmeskel5436
      @zelekewmeskel5436 2 ปีที่แล้ว +2

      መጀመሪያውኑ ለምን ገባህ?

    • @sinkekidane4953
      @sinkekidane4953 2 ปีที่แล้ว

      @@zelekewmeskel5436
      ማለት

    • @ኢትዮጵያእናቴናት
      @ኢትዮጵያእናቴናት 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይህ ማርን🙏🙏🙏😥😥

    • @solomontadese3348
      @solomontadese3348 2 ปีที่แล้ว

      @@zelekewmeskel5436 ውሸታሙን እና ትክክለኛውን ለመለየት ይረዳል። እነዚህ ደግሞ ዘመናዊ ጠንቋዪች ናቸው። እግዚአብሔር ይርዳህ ተከታያቸው ከሆንክ። መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለሁ።

    • @kifiletedla5825
      @kifiletedla5825 2 ปีที่แล้ว

      Zmbeln kmferd manbeb aykdmem anbbi na keza setet khone ktey

  • @geremewyilma6120
    @geremewyilma6120 2 ปีที่แล้ว +3

    በመጀሪያ የ ዶ.ር አለማየሁ ዋሴ መፀሀፎችን ሳነብ በጣም ገረመኝ ሲቀጥል ሀሽማል በጣም አስደነቀኝ ከርታታ ኮከቦች ደግሞ አንድ አባት ከነገሩኝ ጋር ስለተመሣሠለ ሳላቋርጥ በ 22 ሰአት ነበር የጨረስኩት ድንቅ መፅሀፍ ነው!!!
    የኔታ ማዕበል(ገሞራው) ለኢትዮጵያ ለዋሉላት ውለታ ፈጣሪ ይክፈልዎ:: በጣም አመሰግናለሁ
    በመጨረሻም ማለት የምፈልገው ልክ እንደ የኔታ ማዕበል ደራሲው ባይቀርብም እንኳን መፅሀፉ ማለትም "ፌላሌምሌሞንም" እሚለው መፅሀፍ ላይ ያለው ጥበብ እና ሳይንስ እባክዎ ዶ.ር ሮዳስ ያቅርቡልን እኔ ከአዕምሮዬ በላይ ሰለሆነብኝ ነው:: በተለይ አዳም በምን ቋንቋ ይናገር እንደነበር የሚያሳውቀው መሳሪያማ ጨርሶ ምንም አልገባኝ እና እባክዎ ከተቻለ ራሱ ደራሲው ካልተቻለ ደግሞ የራስዎን ምልከታ ያካፍሉን:: አመሠግናለሁ::

  • @meazaaychew3799
    @meazaaychew3799 2 ปีที่แล้ว +12

    ምን ማወቅ እንዳለብን አናውቅ... ምን መስማት እንዳለብን አናውቅ .... ቆይ ይሔ የተወራው መንግስተ ሰማያት ያስወርሳል? ስለ የትኛው ጥበብስ ነው ምናወራው ? ኧረ ወገን እንስገድ : እንጸልይ : እንጹም የመምህር ተስፋዬ የመምህር ግርማ የመምህር ናትናኤል ትምህርቶችን እንስማ .... እግዚአብሔር አምላክ መንገዱን ይክፈትልን

    • @adugnahailu7878
      @adugnahailu7878 2 ปีที่แล้ว

      አሁን የጠራሀቸው ሰዎች በሙሉ የሰይጣን የአጋንንት ሳቢዎች በኦርቶዶክስ ስም የሚነግዱ ነጋዴ ማሀይሞች መሆናቸው ቢገለፅልህ ኖሮ ይሄን አትልም ነበር

    • @meazaaychew3799
      @meazaaychew3799 2 ปีที่แล้ว

      @@adugnahailu7878 ማስረጃ እንኳን ቢኖርህ ደስ ባለኝ .... እንዲው ክፉ መሆናችን መጨረሻችን ምን ይሆን

    • @Met196
      @Met196 หลายเดือนก่อน

      አንተ ለራስህ ጹም ጸልይ እኛ እናዳምጥበት ወገበ ነጭ

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔ የማወቀው እሚጠጣ
    ነገር የለም እኔየሜውቀው በቤተክርስቲያንም የተማርኩት ነገር የድንግል ልጅ በመስቀል ላይ ሆኖ በደሙ አለምን የዋጅ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ክቡር ስጋውና ክቡር ደሙን እንድንበላ ነው የማውቀው ውንድሞቻችን
    የምናዳምጥ የሁላችንን ልብ ልዑል እግዚአብሔር ይቆጣጠርልን

    • @Met196
      @Met196 หลายเดือนก่อน

      አትዘባርቅ

  • @zgoraalex8493
    @zgoraalex8493 2 ปีที่แล้ว +4

    "ዝኒ ከማሁ" ይበል ነው። ያስደንቃል በእውነቱ ግሩም ነው። ቤተሰብ እንሁን ወድሞች እህቶች

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +100

    ይሄን በደንብ የሚያብራራላቹ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ አበራ ወይም ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሉና አዳምጡ ሁሉም ትንትን ባለ ሁኔታ አለላቹ!

    • @ethiopianfoods8038
      @ethiopianfoods8038 2 ปีที่แล้ว +2

      Getemege Kutre sente?

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว +8

      ስለ ጥበብ የተብራራ መረጃ ለምትፈልጉ
      th-cam.com/users/memihirtesfayeabera

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +5

      በትክክል 🙏🙏

    • @ወለተማርያም-በ3ዀ
      @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +15

      @@ethiopianfoods8038 መምህር ተስፋዬ ገጠመኝ 187ኛ,186ኛ,109ኛ,244ኛ.......ብዙ ነው አንተ ወይም አንቺ መምህር ተስፋዬ ብለሽ መግባት ብቻ ነው የሚጠበቅባቹ እና ስለ ከዋክብት ለዶክተር ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ 1ኛ-3ኛ ደረሰ አለ ስለ ከዋክብትም በዛው በጣም ማብራሪያ ከበቂ በላይ አለ አዳምጡ ከናንተ የሚጠበቀው ሁሉንም አዳምጣቹ ህሊናቹህ ደሞ ቅን ፍርድ ይፈረድ ይሄ ጥያቄ የቀረበበት ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ በሉና ግቡ ብዙ ብዙ የማታውቁትን የናንተ ህይወት እራሱ አለ እኔ ስለ ሚስጥረ ሥላሴ ,ሚስጥረ ቁረባን ዐዕማድ ሚስጥራት ትንትን ባለሁኔታ,ስለ ታቦት ስለ መላእክት ምን ያላስተማረው አለ ስለሁሉም አለላቹ እስከ ታች ደረስ አዳምጡ እራሳችሁን ማወቅ ትችላላቹ

    • @Ethiopia567
      @Ethiopia567 2 ปีที่แล้ว +5

      ምድረ ደብተራ🙄እግዚኣብሔር ይገስፃቸው ! የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚኣብሔር መፍራት ነው። እድሜ ለ አባ ግርማ እና ለፍሬዎቻቸው መምህር ተስፋዬ እኛስ ቅዱሱን እና እርኩሱን ለይተናል።

  • @ethiopiahagre9941
    @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว +19

    ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨

    • @fairyeshetu8661
      @fairyeshetu8661 2 ปีที่แล้ว

      እንደ ሰዎቹ ይለያያሉ ደግ የዋሆችም አሉ ካልፈቀዱ ማታያቸው ተፈጥሮን የሚያዙ አሉ የኛ ሲሆን መናቅ ጌጥ አርገነው እንጂ

    • @nathanielberhanu7604
      @nathanielberhanu7604 2 ปีที่แล้ว

      ዲየደብ

  • @mariamdngl-d8i
    @mariamdngl-d8i 2 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ,ስሜት ውስጥ ገብቼ ነው,ያዳመጥኩት, መቼ እንዳለቃ እንኳን መድኃኔ አለም ይወቀው፡ ምን አይነት ሊቅ ነው,በፊታቸው ሲናገሩ ብቻ ነህ ስሜት ውስጥ ምትገባ። መምህር ማዕበል,በምን ንግለጻቸው። የእሳቸው ቁጥር ስልክ ልአኩልኝ እባኳቹ ።እመ ቤታችን ከእሳቸው ጋር ትሁን ,ክቡር መጋቤ ሐዲስ እጅግ አድርገን እናክብሮታለን እንድዎለን። በርቱልኝ የኛ ሊቃውንት። አባቶቻችን ለካ እንዲህ ነበሩ። በትግራይ የነበሩ ሊቅ፡ ደግሞ ታሪካቸው ዘርዙሩልን።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 2 ปีที่แล้ว +1

      ሓወይ ከመይ ትርእዮ ኣነስ ምስ ጥንቁልና ዝረረሓሓዘ ይመስለኒ።

    • @gechietube2943
      @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +2

      መምህር ማዕበልን የሚገልፁት መንገዶች እንደተረዳነው ከሆነ
      ምህታታዊ
      ሰይጣናዊ
      ጥንቆላ
      ጠባብነት እና ብዙ ብዙ ጥንቆላን በግልፅ ለማስፋፋት የሚጋተር ሰው ነው ምናልባት አለማስተዋል ይሆናል ከማድነቅህ እናድንቅ የምትሉት??

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 ปีที่แล้ว +14

    ሳይንስ እና ሀይማኖትን ለማመሳሰል ይመስላል እና ጠባብነትን ጥበብ በማለት የጥበብን ስም ለማርከስ ጥንቆላን በሚድያ ለማስፋፋት ሰይጣናዊ ስራ
    /አወቅሽ አወቅሽ ቢሏት መፅሐፍት አጠበች / የኛ ነገር ልቦና ይስጠን

    • @efremt9304
      @efremt9304 6 หลายเดือนก่อน

      አግዚአብሔር ለሰለሞን ምን ሰጠው? የጥበብ ጥሩም መጥፎም አለ. አንተን አይነቱን አይምሮው ለነቺ እያሺካበጠ የራሱን መንቀፍ ባርነት ነዉ

  • @selamdesta2808
    @selamdesta2808 2 ปีที่แล้ว +3

    እረጅም እድሜና ጤና ክስጣችሁ ዶክተ ሮዳስ እደዚህ ድንቅ እውቀቶችን ስለምታስተምሩን ያለንን እውቀት ስለማናውቅ አዳድ ቅንስ አስተሳሰብ ያላቸው ሰውች ለትችት ይነሳሉ ግን ልቦና ይስጣቸው እናተንም በ እድሜ በ ጤና ይጠብቃችሁ

  • @melesetekle3574
    @melesetekle3574 2 ปีที่แล้ว

    የምን በረከት ይሄ አርግማን ነው

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว +32

    ለመስማት በራሱ ይዘገንናል ከናተ የማይጠበቅ ነው እባካችሁ ግራ አታጋብት ምዕመኑን 😭😭ሳኢለነ ቅድስት😭😭

    • @bdgdjbbdjdoen6513
      @bdgdjbbdjdoen6513 2 ปีที่แล้ว +4

      😥😥😥😥😥አቤቱ አምላኬ ይቅር በለን እግዚያብሔር ቸርነትህ ትዕግስት አቤት ግሩም ነው ሀጢያታችን በዛ ጨራሽ ድብትራና በአደባባይ አቤቱ የምናደርገውን አናውቅምና ይቅር በለን 😥😥😥😥

    • @haletawha
      @haletawha 2 ปีที่แล้ว +1

      senef

    • @astergizaw6
      @astergizaw6 2 ปีที่แล้ว

      ምንኑ ነዉ የሚዘገንነዉ ሰላልገባኝ ነዉ

    • @Sexologytips1
      @Sexologytips1 2 ปีที่แล้ว +5

      @@bdgdjbbdjdoen6513 የድንጋይ ውላጅ እውቀትን የማትፈልግ ሁሌ ዝቅጠትን እምትመኝ ይሄ ምኑ ነው ድብትርና
      እውቀትን ካልፈለክ ከዚህ ጥፋ

    • @gebeyabirhanu3209
      @gebeyabirhanu3209 2 ปีที่แล้ว +3

      ወሬኛ!!! ሲጀመር ስለምን እንደሚያወሩ ሲገባሽ አይደል

  • @teumezghihagos3038
    @teumezghihagos3038 2 ปีที่แล้ว +10

    ስው የክርስቶስ ስጋና ደም በልቶ አንጂ የፍየል ስጋ በመብላት የሚገልጥ ምስጥር ወይም ውቐት የለም።
    የሀን የሚሆነው ብድግምት ሰይጣን በደብተራ ነው
    ኣብሾ አየጠጣህ የጡቁር ፍየል ስጋ አየበላህ የጨለማ መንፈስ የምትዋረስበት ክፉ የኣጋንንት ኣሰራር ነው።

    • @dyimer7
      @dyimer7 2 ปีที่แล้ว +1

      If you don't know just shut up and learn.

    • @Yiferu
      @Yiferu 9 หลายเดือนก่อน

      😅😅😅😅

  • @טרפהמהרטו
    @טרפהמהרטו 10 หลายเดือนก่อน

    ይድረሰ ለምመህር መአበል እና ለዶክተር ሮዳሰ ፐሮግራማችሁ በጣም ያምራል ይህን ያህል እውቀት ካላችሁ ኢትዬጵያ አገራችን በጦር እየታመሰች እያያችሁ ነው በድህነት እየተሰቃየች ነው እና ከዚህ ሁሉ ሰቃይ መቸ ነው እምታወጧት

    • @bezawit1148
      @bezawit1148 4 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይሰጥልኝ ይሄ የኔም የልቤ ጥያቄ ነበረ የ እውነት ይሄ ሁሉ ጥበብ ኢትዮዽ ያ ካላት ለምን እንራባለን ለምን ክፉ መሪ ሰመጣባት መፊትሄ አይሰጡም ለምን ጦርነት በሸታው ሰደቱ ብቻ ብዙ ችግሮቻችንን ልፈቱልን አልቻሉም እውቀትን አውቀው በተግባር ላይ ካላዋሉ ህዝቡን ካረዱ ምን ይጠቅማል ይዞ መሞት አወቅን ለማለት ብቻ ነው ይሄን ሁላ መሰዋት ከፊለው የቅኔ ተማር የምሆኑት እሰት እውነት ከሆነ በሰሜኑ ሀገረ በጦርነት እየተሰቃዩ ላሉት ህዝባችን መፊትሄ ሰጡ እናንተም ይሄንን እውቀት ያገኛቹት በነሱ መሀበረሰብ እገዛ መሆኑን አትርሱ

  • @bereketbemenet503
    @bereketbemenet503 2 ปีที่แล้ว

    ጥበብን የምሻት ቢኖር በልግስና ወደምሰጥ አምላክ ይለምን ይላል ቅዱሱመጸሀፍ አብዛኛው ይሄትውልድ ብልጭልጭ ከቱ የጥፋት በትቢት ጠባቡ በጎጥ በዘር የተሞላ ከቱነትን እውቀት ይሉታል እናመሰግናለን መምራኖቼ ከአይምሮዬ በላይ ቢሆንም ብዙነገር ተገንዝቢያለው 🙏እድለኞችነን ፈጣራ በዚዘመን እናተን ና መሰሎቻችው አባቶች አሁን ስላስቀረልን ተመስገን🙏

  • @alem23able
    @alem23able 2 ปีที่แล้ว +8

    የሚያስገርም ታሪክ ነው እያሳወቃቹህን ያለው
    መቸም የኢትዮጵያ የተደበቀና ተዝቆ የማያልቀው የአባቶቻችን እውቀት እጅግ በጣም ያስደንቃል!

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว +1

      ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨

  • @mekonnenteferi5198
    @mekonnenteferi5198 2 ปีที่แล้ว +6

    የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትምህርቶች እንደዚህ ሰፊና ጥልቅ እንደሆኑ በፍፁም አላውቅም ነበር:: So interesting!!!

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว +3

      ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨

  • @adinastube258
    @adinastube258 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነው፡፡
    ግን የሚቻል ከሆነ እነዚህ ታላላቅ ሊቆች ቀጥታ ለትውልዱ ተከታታይ ስልጠና የሚሰጡበት መንገድ እባክዎትን ያመቻቹ፡፡
    ከተቻለ በተለይ አዕምሮአቸው በሌላ ያልተበረዙ ህፃናት ፡፡
    በድጋሜ አመሰግናለሁ፡፡

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 2 ปีที่แล้ว +6

    እንዲህ ያሉ ሊቅ አባቶች በዚህ ወቅት ማግኘታችን ተመስገን ፈጣሪእንላለን🙏
    ለዚህ እውቀት እንድንካፈል ለረዳችሁን ሁሉ ምስጋናችንን የላቀ ነው።

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 2 ปีที่แล้ว

      በ እውቀት ከነዚህ እሚያሱ ሰውች እነሱን አፍ ለማዘጋት ተነስተዋል የተደፈኑ ሰውች እውነት

  • @natnaelamare6313
    @natnaelamare6313 2 ปีที่แล้ว +3

    እዉነት ድንቅ ጥበብ ነዉ በደንብ መመርመር ያለበት ምስጢር ነዉ አባቶቻችን ትልቅ ለእግዚአብሄር የቀረቡ ነበሩ ይክበሩልኝ መምህሮች

  • @lemhar1134
    @lemhar1134 2 ปีที่แล้ว +9

    I feel lucky to hear you and see you. The most admired book ever I read and life changing. Proud to be tewahido. THANK YOU!

  • @solomonwolle3583
    @solomonwolle3583 2 ปีที่แล้ว +1

    ለተሰጠን የዕውቀት መረጃ ገረረሚ ነው ።ምስጋናች ከፍ ያለ ነው ። የሚቀጥለውን ለመደመም ዝግጁ ነኝ ። ፊልም አየሁ ከነታሪኩ ማለት ነው ። ከቃላት በላይነው ምስጋናዬ
    በአሀሁኑ ዘመን ያለንበት ስመለከተው ወደ ኋላ መቅረታችን ገባኝ ። ወደፊት ለመጓዝ እሺ ብለን ምክር ሰምተን በሰላም በጤና እግዚአብሔር ይፍቀድልን ። በሀገራችን ያሉትን ሊቆች እንደ እናንተ ያብዛልን ። እስከ ሳምንት ቸር ያገናኘን ። አሜን ።

  • @danisolomun644
    @danisolomun644 ปีที่แล้ว

    እኔ ደስያለኝ የመምሃራን ባዮች ንግግር ሳይሆን ታች ያለ ኮመንቱ በጣም መሰጠኝ የደብተራ ልጆች እና የ መምህር ግርማ ፡መ፡ተስፋየ፡ ቀሲስ ሄኖክ ያለ ክርክራቾው ደስ ኣለኝ ኣይ ስንተ ነፍስ እየጠፋ ነው ጥበብ እያለን ጠባቦች እያደረገን እግዚኣብሄር ይገፃቹ ታድያ ሰይጣን የለም ማለትነው ሁሉም በጹሑፍ ያለ የእግዚኣብሔር ነው ኣይደለም እናንተ የምትናገሩት በመጠጥ በመብላት የሚሰጥ ጥበብ እውነት ግልጽ ያለ ድብትርና ነው በሚበላ በሚጠጣ ከሆነ የክርስቶስ ስጋው እና ደሙ ነው እንጂ ያለድካም፡ ያለውጣ ውረድ የሚገኝ እነት ድብትርና አረ ኣቁሙት ለሰው ኣትሸውዱ እናንተ መምሃራን ባዮች ከእግዚኣብሔር መኣቱን እየበዛ የመጣው በእነዚህ ክፋትን ቆሻሻ የሆነ ትምህርት ነው እግዚኣብሔር ይቅር ይበላቹ።

  • @soile463
    @soile463 2 ปีที่แล้ว +16

    በእናንተ ላይ ያለው የደብተራ መንፈስ፤ ዓለምን በአፀኑ በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም፣ በቅዱስ ሩፉኤል ስም፣ በሰባቱ ሊቃነ መላእክት፣ በዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ስም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ስም፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም፣ በቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት፣ በፃድቃን ፀሎት፣ በአባቶቻችን ፀሎት፥ የተመታ፣ የታሰረ፣ ስራው የከሸፈ፣ ይሁን።
    ይህን ርኩስ የደብተራ መንፈስ፣ የሰይጣን መንፈስ፣ የአስማት መንፈስ፣ የመተት መንፈስ፣ የአጋንንት መንፈስ፣ የዲያብሎስ መንፈስ፣ የጠንቋይ መንፈስ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዖል ያውርደው፣ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነት ትሰረው፣ ቅዱስ ሚካኤል በእሳት ሰይፍ ይሰይፈው፣ ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሰንሰለት ይሰረው፣ ቅዱስ ሩፋኤል በእሳት መብረቅ ይምታው፣ቅዱስ ዑራኤል የእሳት ዝናብ ያዝንብበት፣ ቅዱስ አፍኒን በእሳት ወጀብ ይለብልበው፣ ቅዱስ ፋኑኤል በእሳት ንፋስ ይጠራርገው፣ ቅዱስ ራጉኤል በእሳት ግዞት ያግዘው፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእሳት ጦር ይውጋው። እግዚአብሄር ይገስፅህ። አሜን ይሁን ይሁን ይሁን።

    • @abtesfaglobal150
      @abtesfaglobal150 2 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣብሔር ይገስፀው

    • @መክሊት21
      @መክሊት21 2 ปีที่แล้ว

      ልቦና ይስጣቸው ደብተራ የመናፍስት ማእከል በአደባባይ መጡ በመጨረሻው ሁሉም ወደግልፅ ይመጣል ወደአደባባይ አሁን ይሄ ጥበብ ይላሉ የጥቆላ ስራ ጥበብ እግዚአብሔር ነው

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን የእስራኤል ቅዱስ የደብተራ መንፈስን ያፍርሰው

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 8 หลายเดือนก่อน

      Amen amen 🙏

  • @GeniTadesse-qd3uo
    @GeniTadesse-qd3uo 8 หลายเดือนก่อน

    ደብተራዎች እያሉ እንዴት ክርስቶስ ኢየሱስ ይሰበክ እነዚህ ጉዶች እግዚአብሔር ይገስፃቹ ስንቱን አስረው ተብትበው ጨረሱት

  • @ainabebatadesse6507
    @ainabebatadesse6507 2 ปีที่แล้ว +4

    መታደል ነው መቼም እንደዚህ አይነት እውቀት .
    በጣም ያጎአጎአል ቦታውን ለማወቅ ግን መመረጥ ያስፈልጋል .

  • @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
    @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว +7

    ይኼ ድግምት የመናፍስ አሰእራር ነው ጎበዝ ንቁ ንቁ ንቁ በደንም ተምረናል በመምህር ተስፋዬ አበራ ግቡና ተማሩ ተምረን ስንነቃባቸው አይናቸውን አውጥተው በዚህ መጡ

  • @kalkidangugsa7190
    @kalkidangugsa7190 2 ปีที่แล้ว +25

    ይህ ጥበብ ሳይሆን ድግምት እና የሰይጣን ስራ ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

    • @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
      @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว +2

      በትክክል ይኼ ጥበብ አይደለም ድግም ጥንቆላ ነው አያፍሩም ጥበብ እያሉ ሲያወሩ እድሜ ይስጥልን ለአባታችን መምህር ግርማ መምህር ተስፋዬ አበራ ብዙ አስተምረውን ነቅተናልልልልል አንሸወድም

    • @milliomlemi8490
      @milliomlemi8490 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ alawkm malt minn gedele dgimt new kemtlu sile tibeb algebagnm btlu tiru new

    • @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
      @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@milliomlemi8490 በደንብ አውቀን ተምረን ነው እኛ ተብተራን ጠንቁአይን በጌታችን በመዳኒታችን በናዝሪቱ እየሱስ ስም እንገፅፃለን እናውቃለን እሺ ጥበብ እግዚአብሔር ነው አለቀ የእግዚአብሔር ስእራን ዝናብ የሚያዘንበውን በጥንቆላ በድግምት እየተሰእራ ዲያብሎስን እየተዋረሱ የሴጣንን ሰእራ ጥበብ ነው አጥያት ነው ዲያብሎስነት ነው በቃ የድንግል ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ብቻ ነው ጥበብ

    • @elsasamri1996
      @elsasamri1996 2 ปีที่แล้ว

      You're right

    • @suramaze859
      @suramaze859 2 ปีที่แล้ว

      @@ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ እንዴት ሰይጣንስ ዝናብ ማዝነብ ይችላል???! አንድ የገበኝ ነገር ቢኖር ግራ እንደገባኝ ነው ...

  • @JonKol-jj8yy
    @JonKol-jj8yy 3 หลายเดือนก่อน

    ልዩ ሰው ነዎት ያቆይልንንንንንን❤

  • @Meryfitsum
    @Meryfitsum 8 หลายเดือนก่อน

    ጌጤር ጌጤር እንበለ ጌጤረ መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zddd5746
    @zddd5746 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ጥንቆላ እና ጥበብ ልዩነት ምታውቁ አስረዱኝ ግራ አታጋቡን

    • @Ethiopic55
      @Ethiopic55 2 ปีที่แล้ว

      የመምህር ግርማንና የመምህር ተስፋየን ስብከት ተማሪ እነዝህ በቤተክርስቲያን ተደብቀው ክርስቲያን መስለው ግን ድግምት የሚሰሩ በሰይጣን ምታት የሚደርጉ ናቸዉ

    • @ብልፅግናለኢትዮጵያ
      @ብልፅግናለኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +1

      ጥበብም ጥንቆላም ያዉ አንድ ነዉ, ለምሳሌ ኪስ አዉላቂ ሌባ, ማጂራትመቺ ሌባ, ቤት ሰብሮ የሚሰርቅ ሌባ, ጉቦ ሚቀበል ሌባ, ሁሉም የአሰራረቃቸዉ ይለያያል እንጂ ሁሉም ሌቦች ናቸዉ ግን መፅሀፍ ቅዱስ ስናገር የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ "እግዚአብሔርን መፍራት" ነዉ

    • @lifetube1117
      @lifetube1117 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ብልፅግናለኢትዮጵያ tibeb tinkola bihonima noro... egziabher le selomon tibebin balgeletelet neber

    • @mhreteabsamuel3670
      @mhreteabsamuel3670 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Ethiopic55 የአብዬን ለእምዬ መሆኑ ነው ግርማ ምትላቸው ናቸው ጠንቋይ አባቶቻችን ጠንቋይ አይደሉም

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገረው ስጦታው እግዜአብሔር ይመስገን ለኢትዮጵያን ሊቃውንት እንደዚህ ተመራምራችሁ ለእኛ ደግሞ እንድናውቅ ስላደረጋችሁ እድሜና ጤና ይስጣችሁ በመጽሀፍ መልክም አዘጋጅታችሁ ስላቀርባችሁልንም እናመስግናለን በሚቀጥለውም ግዜ በሠላም ያድርሰን ቸሩመድአኒአለም መልካም ምሽት ይሁንልን !!!!!!!!

    • @libenbizelike6538
      @libenbizelike6538 2 ปีที่แล้ว

      M

    • @Mynameis876
      @Mynameis876 2 ปีที่แล้ว +1

      ተጠቀምን?? እነሱም አውቀው ለሃገርም ምንም የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አላየንም ጥበብ እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት አየን?

  • @እውነትበጊዜዋውብናት
    @እውነትበጊዜዋውብናት 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ደስ ስትሉ

  • @thedave9749
    @thedave9749 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰዎች ተረት ተዉና ወንጌል ኣስተምሩ

  • @astergizaw6
    @astergizaw6 2 ปีที่แล้ว +2

    በእዉነት በጣም አብዝቼ አመሰግናለሁ መቸም ብዙኅ ነገር በዉሰጤ እተመላለሰ አንዳንዴም ለማልቀሰም እየዳዳኝ ነዉ ያለቀዉ ከልብ እርሶንም(ደ/ር) እናም ደራሲዉንም አመሰግናለሁ

  • @thewodrosmengesha4275
    @thewodrosmengesha4275 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ድንቅ ንገር ነው የሰማሁት. ሁልታችሁንም እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን

  • @belayneshdarge1685
    @belayneshdarge1685 2 ปีที่แล้ว +2

    እጅግ በጣም ይገርማል ተባረኩ

  • @kelelegnyriga463
    @kelelegnyriga463 2 ปีที่แล้ว +1

    wow amassing

  • @fasildawit4708
    @fasildawit4708 2 ปีที่แล้ว

    እንዴት ተድንቆ ይጨረሳል ኦርቶዶክስ ሂወት ናት እንድናት ውንድም ገላጭ ሂወት ያብዛልን ድንቅ እውቀት

  • @mekonnenbelayneh1177
    @mekonnenbelayneh1177 2 ปีที่แล้ว +10

    🍇ግሩም ፡ እግዚአብሔር ፡ ለፍጥረቱ።
    🧚🏻አንደበታችሁ ን ፡ አንደበቱ ፡ ፤ ፡ እውቀታችሁን ፡ እውቀቱ፤ ፡ ጥበባችሁን ፡ ጥበቡ ፡ የሆነው ፡ እግዚአብሔር። እናንተን ፡ ምክንያት ፡ አድርጎ ፡ በእውነት ፡ አምላክ ፡ ልዑል ፡ እግዚአብሔር ፡ ክቡር ፡ ምስጋና ፡ ይግባው።
    ግሩም ፡ እግዚአብሔር ፡ ለፍጥረቱ።

  • @humanityfirst6601
    @humanityfirst6601 ปีที่แล้ว

    የማይታዩት ነገሮች የሚከናወኑት በሦስት ነገሮች ማለትም በእግዚአብሔር ኃይል፣ በሳይንሳዊ ማስረጃ እና በሰይጣን ነው። የሳይንስ ጥበብ ማንኛውንም ነገር ለማከናወን ቁስን ይጠቀማል። እግዚአብሔር ኃይሉን ይጠቀማል እና ሳይንስ ኤሌክትሮማግኔቲክ ጨረሮችን ይጠቀማል ሰይጣን ደግሞ እርኩስ መንፈስን ይጠቀማል። መንፈስ የመግነጢሳዊ ተፈጥሮ ጨረሮች የሉትም እና ለሰው ልጅ ሚስጥራዊ ነው ነገር ግን የእግዚአብሔር ኃይል እንላለን። ይህ የእግዚአብሔር ኃይል በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ለተጠቀሱት ነቢያት የተሰጠ ነው። ስለዚህ ከዚህ ውጭ ሌላ ማንኛውም ነገር ተረት እና ተረት ነው.በሰይጣን የሚደረግ ማንኛውም ነገር ዘላቂ አይደለም እና ከእግዚአብሔር ያርቀናል. ይህ ዓይነቱ እምነት አሁን በአገራችን ውስጥ ካለፉት ሦስት አስርት ዓመታት ወዲህ በአስደንጋጭ ፍጥነት እየጨመረ ነው። ለዚያም ነው በእኛ ኃጢአት ሀገሪቱ እጅግ አስከፊውን ኪሳራ እያስተናገደች ያለችው። ምክንያቱም ሃይማኖት ለንግድ ሲውል ዝምታን መርጠናል አለዚያም ድጋፍ በማድረግ እናበረታታለን። ከእግዚአብሔር እውነተኛ መንገድ ባራቅን ቁጥር እየጠፋን እንሄዳለን።

  • @zergitaye9548
    @zergitaye9548 2 ปีที่แล้ว

    መቼ ነው እነዚህ የሀገራችን ምሁራን ወደፊት መጥተው ሀገራችን በራሳችን እውቀት የምታድገው?

  • @Mynameis876
    @Mynameis876 2 ปีที่แล้ว +9

    🙅🙅🙅🙅🙅🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋
    ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ለሃገር ምን የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አየን? ቢበዛ መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በሰይጣናዊ ምትሃትና ተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን?? ወሬ ብቻ ፥

    • @dyimer7
      @dyimer7 2 ปีที่แล้ว

      At least these guys invested their lives to learn something. What have you done for your society? Ask yourself. You don't have any moral or knowledge to criticize these intellectuals.

    • @Mynameis876
      @Mynameis876 2 ปีที่แล้ว +1

      @@dyimer7 how do u know that i have no moral or knowledge to criticize them?

  • @LiulMatiwos
    @LiulMatiwos 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤እንቁዎች ደስ ስትሉ ኑሩልን።

  • @beletedejen1210
    @beletedejen1210 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ወፊቱ የተናገሩት ደግሞ እውነት ነው እኔ በአደኩበት አርማጭሆ የሚባል አካባቢ ንብ ይኖርል ብለን በምንፈልግበት ቦታ ስንደርስ በፉጨትና ስሟን በተደጋጋሚ "ቅርቅሬ " "ቅርቅሬ" እያልን ስንጠራት ከአካባቢው ካለች እኛ ወዳለንበት በርራ ትመጣና እየሔደች እየመጣች ንቡ ወዳለበት ዛፍ ትወስደንና ልክ ንቡ ካለበት ዛፍ ስትደርስ በጣም ትጮሀለች ያኔ ዛፉን ከታች እስከ ላይ ስናይ ንብ ሲወጣና ሲገባ ትመለከታለህ ያኔ ማሩን ካወጣህ በኋላ ከዛፉ ለሷ ትተውላታለህ እሷም ትበላለች ምናልባት ስሟ እንደየ አካባቢው ዘይቤ ሊለያይ ይችላል

    • @beletedejen1210
      @beletedejen1210 2 ปีที่แล้ว

      @@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ሰላም እህት እኔ የፃፍኩት መጀመሪያ ስለ ምን እንደሆን አንብቢ አንቺ ከዘረዘርሻቸው ውስጥ አንዱም የለም ስለዚህ የአንች አረዳድ ችግር እንጅ እኔ ስለ ምን እንደፃፍኩ አቃለው ደግሞ አርማጭሆ የምትኖሪ ከሆነ ንብ ያለበትን ቦታ ስለ ምታመለክተው ወፍ ጠይቂ So ሰውየው ከተናገረው ነገር አንዱ በፉጭታ ስትጠራ ንብ ያለበትን የምታሳይ ወፍ እንዳለች ስላወራ እውነት ነው በኛም አካባቢ አለ ነው ያልኩኝ ይህንን ሰምተሽ የማታውቂ ከሆነ አሁንኑ ተረጂ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 ปีที่แล้ว

      ሰላም ነህ ወንድሜ እሽ

  • @alsamakuryaw7653
    @alsamakuryaw7653 2 ปีที่แล้ว

    በጣም፡ደስ፡ይላል፡፡አንድ፡ከጎንደር፡የነበሩ፡አለቃ፡እፁብ፡የተባሉትን፡ጥበባቸውን፡ከአወክ፡ብትነግረን፡፡እግዚአብሔር፡አሁንም፡ወደፊትም፡ይግልጥላችሁ፡፡

  • @genetmezgebu7913
    @genetmezgebu7913 2 ปีที่แล้ว +3

    ግሩም ነው ያልተነገረውን የኢትዮጵያውያን አባቶች ጥበብ እየገለጣችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
    በዚሁ ቀጥሉ በረቱ! ዋው ቀጥሉበት ዋው ቀጥሉበት ዋው ቀጥሉበት ዋው ቀጥሉበት

  • @danielkidanmariam5977
    @danielkidanmariam5977 2 ปีที่แล้ว +3

    አንዳተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን

  • @jerusalemheven1535
    @jerusalemheven1535 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን ልጅ ሲኖረኝ የግድ የአብነት ትምህርት አስተምረዋለሁ እኛ የተሸድነው ይበቃናል ግን ወደ ፊት ትውልዱ የአብነትን ትምህርት የሚማርበት ሁኔታ በሰፊው ቢዘጋጅ እግዚብሄር ይርዳንና

  • @sabeltekie3669
    @sabeltekie3669 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ሰላም
    ሁሉም ጥበብ፥ ጥበብ ነው'ወይ፧ የእግዝኣብሄር ጥበብ እንዳለ ፥ የክፍዎች መንፈሶች ጥበብ ደሞ ኣለ፥ ስለዚ እንዴት መለየት እንችላለን፧

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 ปีที่แล้ว +1

    Kalehiwoten yasemalen 💚 💛 ❤

  • @tewodroshabtemariam1676
    @tewodroshabtemariam1676 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ጥበብ ነው ነጮች የኛን እውቀት እንዳንጠቀም ቀልደውብናል እኮ ወይ እወቀት(ጥበብ) ከተራራቅን ስንት አመታቶች አለፉ

  • @eyueldemekech3901
    @eyueldemekech3901 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን መልካም ነገር ምታሰማን

  • @Crgf-x3e
    @Crgf-x3e 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር እደናንተ ያሉትን ያበርክትልን

  • @mesfineendale4474
    @mesfineendale4474 2 ปีที่แล้ว +2

    ደብተራዎች ናችሁ እግዛብሄር ይገስፃችሁ

  • @betisami336
    @betisami336 2 ปีที่แล้ว +2

    Best of the best tebareku betam enwedachuhalen Eritrawi.

  • @azebchuchu4987
    @azebchuchu4987 2 ปีที่แล้ว +1

    የሚያስገርም ታሪክ ነው እያሳወቃቹህን ያለው
    መቸም የኢትዮጵያ የተደበቀና ተዝቆ የማያልቀው የአባቶቻችን እውቀት እጅግ በጣም ያስደንቃል!በነዚህና በሌሎችም ነባር ጉዮችን በደንብ በስርዓት በጥልቀት ብትመራመሩበት በዚህ እውቀት ዙሪያ እውቀት ያላቸው ህብረት ማህበር ቢቋቋም ተጠያቂ መሆን ቢችሉ በህዝብ ዙሪያ ያለውንም ዝብርቅርቆሽ ማስተካከል ቢቻል::

    • @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ
      @ሙልቲወለተስላሴኤፍታህ 2 ปีที่แล้ว

      ይኼ እውቀት አይደለም የደብተራ የጥንቁልና ስእራ ነው ጥበብ እግዚአብሔር ነው አለቀ ዝናብ ማዝነብም ማቆምም የሚችለው እግዚአብሔር ነው

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว +11

    ለዶክተር ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ አለ ይመልስልን ላኩለት የሱ ተከታታዬች ጥያቄው ያለው ኤፍታህ ተስፋ ስላሴ ከ1ኛ-3ኛ ለዶክተረ ሮዳስ የቀረበ ጥያቄ የሚል ነው በእግዚአብሔር ስም ይመልስልን???

  • @mastewaltade3056
    @mastewaltade3056 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ውይይት እውነትም ማዕበል እ/ር ጥበብ ይገለጽላችሁ

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 2 ปีที่แล้ว

      ከይቅርታ ጋር እ/ር ❌ _እግዚአብሔር ✅

  • @እየሩሳሌምኤፍሬም
    @እየሩሳሌምኤፍሬም 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ-ህይወት ያሰማልን!!! እህት ወንድሞቼ እባካቹሁ ለምንድን ነው ጥበብን እግዚአብሔር አይሰጥም ብላቹ የምታምኑት በእግዚአብሔር ያመነ እኮ ሁሉ ይቻለዋል ገድላትን ስታነቡ ሰይጣንን ገዝተው ብዙ ስራ ያሰሩት እንደነበር ይታወቃል ይህን የሚያደርጉት እኮ በእግዚአብሔር ኃይል ነበር...ሲቀጥል እባካችሁ የአጋንንትን ምስክርነት እንደሀይማኖት እውቀት አትቁጠሩት ትክክለኛውን የሀይማኖት ትምህርት ከወንጌሉ ተማሩ የአጋንት ምስክርነትን መከተል ለመንግስተ ሰማያት አያበቃም ይልቁኑስ ትክክለኛውን ቃሉን እየተማርን በንስሀ ታጥበን ወደ ቅዱስ ቁርባኑ መቅረቡ ይሻለናል!!!

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔስ ሁላችሁንም አልቀበልም ግራ ገብቶአችሁ የዋሁን ክርስቲያን ግራ አታጋቡት የተግማማ የዳቢሎስን ስራ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀመጣችሁ ክርስቲያንን አታስቱ እድሜ ለመለአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ነቅተንባችዄል አንሰማችሁም የአብርሃሙ ሥላሴ ይጠብቀን

  • @etsegenetregu1508
    @etsegenetregu1508 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ልዑል እግዚአብሔር 🕯ከዳቢሎስ እስራት ይፍታን
    እግዚአብሔር ይመስገን🕯

  • @tewofloskd6036
    @tewofloskd6036 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 2 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል ብዙ ምሁራኖች አሉን ግን አልተጠቀምንባቸውም

  • @birhanuasmamaw7003
    @birhanuasmamaw7003 2 ปีที่แล้ว

    Bewnet Endenante yalu Likawntn Egziabher yitebkln Memhr Maebeln Beteketatay Btakrbulgn Betam destegna negn

  • @wudasseresom4174
    @wudasseresom4174 2 ปีที่แล้ว

    Bryan new yemiyasafirew kelikawunt yih aynet timihirit sinisema sile sigawina demu kemastemar yiliki debteran madineki Wey gud giziew endederese ewekuuuuuuuu MARANATA 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abiyone5928
    @abiyone5928 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks ,it is a nice discreption

  • @amanuhelen7154
    @amanuhelen7154 2 ปีที่แล้ว

    Yeh Ezhaber astmeru yadelm ,Debtra atbekn mekawem albn,Memher tesfay Ezhaber tena yestawtan bysetmer noro wow yalen ensemalen Eebackech temaran belechu ezbe kirsetanu gedl atasegbut. Dr Ebakuet eski Memher tesfay endeda aderguet ena esum yastemr.

  • @sebleasnakew6039
    @sebleasnakew6039 2 ปีที่แล้ว

    እፎይ በምን ቃል ልግለፀው ነፍስን የሚያረካ እውቀት

  • @edommenber3415
    @edommenber3415 2 ปีที่แล้ว +4

    Amlakie hoye tigstun stegn. Egzo meharene kirstos Ayn yaweta dibtrna be midea

    • @davexo990
      @davexo990 2 ปีที่แล้ว

      አፍሽን ስትከፍቺ የጭንቅላትሽን ባዶነት እያሳየሽ ነው ወይ ተማሪ ወይ እነ እስራኤል ዳንሳ ጋር ሂጂ

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@davexo990 ante erasu zefage post aregh luseferh lgeh debtera tenkuay nw

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 2 ปีที่แล้ว +1

    Yemigerm new Endih aynet lik silakerbikilin enameseginalen

  • @FikereWldesenbet-wi8cc
    @FikereWldesenbet-wi8cc 9 หลายเดือนก่อน

    Adam ie Egziabharen tezaz balemekebelu betbeb fenta motn Aterefe !!!

  • @martaweldegabriel4314
    @martaweldegabriel4314 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዮ እንዴትስ ብዬ ላመስግን? ብቻ እግዚአብሔር ያክብርልን በጣም እጅግ የሚያስደንቅ ትምህርት የእውነት ታሪክ ነው የተማርነው። ለሚቀጥለው ክፍል በጉግት እየጠበኩ ነው።

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +5

      ደብተራናቸው

    • @martaweldegabriel4314
      @martaweldegabriel4314 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ ማስተዋልን እና ልቦናን ይስጥህ። ስድብ ለአውሬው ተሰጥትቶታል እና።

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 ปีที่แล้ว

      @@martaweldegabriel4314 📌📌📌❗️❗️❗️❗️❗️
      ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል መዥገር ነው ለማናችንም አይጠቅምም ከቤተክርስቲያናችን ይወገድልን❗️❗️❗️
      ፲፩ አስማተኛም ፥ መተተኛም ፥ በድግምት ፡ የሚጠነቍልም ፥ መናፍስትንም ፡ የሚጠራ ፥ ጠንቋይም ፥ ሙታን ፡ ሳቢም ፡ ባንተ ፡ ዘንድ ፡ አይገኝ ።
      ፲፪ ይህንም ፡ የሚያደርግ ፡ ሁሉ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ የተጠላ ፡ ነው ፤ ስለዚህም ፡ ርኵሰት ፡ አምላክህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊትህ ፡ ያሳድዳቸዋል ።
      ኦሪት ዘዳግም 18:11-12

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ ትክክል

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 2 ปีที่แล้ว

      @@martaweldegabriel4314 እማታቁት ነገር አለ መምህር ተስፋዬ በይና ኣዳምጪ አዋ ይሄ ጥበብ የዲያቢሎስ ነው ደብተራ ናቸው።

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 2 ปีที่แล้ว

    kale hiwet yasemaln

  • @MeseretBirhanu-zd1ve
    @MeseretBirhanu-zd1ve 6 หลายเดือนก่อน

    Ebakachhu mech mech new mikredew mikredw

  • @LiulMatiwos
    @LiulMatiwos 9 หลายเดือนก่อน

    ወፏን አስታወኳት።

  • @kesistibebukolchaofficial
    @kesistibebukolchaofficial 2 ปีที่แล้ว +10

    ግሩም ነው ያልተነገረውን የኢትዮጵያውያን አባቶች ጥበብ እየገለጣችሁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ
    በዚሁ ቀጥሉ በረቱ!

    • @biruktadesse4319
      @biruktadesse4319 2 ปีที่แล้ว

      ,good job

    • @Mynameis876
      @Mynameis876 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ተጠቀምን?? እነሱም አውቀው ለሃገርም ምንም የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አላየንም ጥበብ እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን አቡሻሃር ሰይጣናዊን ስራ እያስተዎውቅን

    • @ethiopiahagre9941
      @ethiopiahagre9941 2 ปีที่แล้ว +2

      ምን ዋጋ አለው ለ ሰይጣናዊ ስራ መጠቀሚያ አደረጉት እንጅ የዚህ ዘመን ጥበብ አዋቂ ነን ባዮች ከ ድግምት እና ከመተት ስራዎች እንዲሁም የሰውን ገንዘብ እና አ እምሮ ከመስለብ ዉጭ ምንም ጠቃሚ ነገር ሲሰሩበት አይታይም ለሰይጣን ግብር እየሰጡ በዳመና ቢሂዱ ምኑ ላይ ነው ጥበቡ?ይልቁንስ ጥበብ እግዚሃብሄርን መፍራት ነው፨

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      ጭራሽ ቀጥሉ 😁😀

  • @kirubeltamirat198
    @kirubeltamirat198 6 หลายเดือนก่อน

    yihe tibebachin new yegna alemewuresachin yasazinal

  • @linuxmenelik346
    @linuxmenelik346 2 ปีที่แล้ว +2

    wow amazing

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +1

    Weye metadele👏👏👏💐

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም በጣም ያሳዝናል 😭😭😭 እኛ የዋህ ሰወ ተከታይ ምእመናን ምን እንሁን እኔ እሚገርመኝ የእግዚአብሔር ትህትናው ትእግስቱ ነው ምናለ ስለድግምት እና ስለድፍትርና ባትሠብኩ ግን እግዚአብሔር የተደበቀን የሠይጣን ስራ ስላወጣልን በራሳቸው አፍ ስላዋረደልን ክብር ምስጋና ይግባዉ እስከመቼ የዋሁን ሕዝብ ታሾፋላችሁ እኛ ግን ነቅተናል እድሜ ለአባቶቻችን ለነአባ ግርማ ፤ለነ አባ ዮሐንስ ፤ገጠመኝ ለሚያቀርብልን ለመምህራችን መምህር ተስፋዬ አበራ፤ እንድሁም እነሱን መሰል የዳቢሎስ ሴራን ለሚያጋልጡ ከተኛንበት ላነቁን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን እናተ ደግሞ እግዚአብሔር እድምራችሁ ንሰሀ ግቡ ዶክተር እሮዳስ የምትባለዉ ኢትዮጵያውያን ሁኖ ልጅህ 12ቋንቋ እሚችለዉ የደብተራመንፈስ አዉርሰህዉ ነው ዉድ እህት ወንድሞቸ አትሳሳቱ እነዚህ ን አትከተሉ መጀመርያ ገጠመኝ አዳምጡ እነዚህ ደብተራ ናቸው ። እናም የጥበብ መጀመርያው ሰማይና ምድርን የፈጠረ አምላካችን ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ልቦና ይስጣችሁ

    • @TigistBekele-vb9tm
      @TigistBekele-vb9tm ปีที่แล้ว

      ካልገባን እንጠይቅ ሁልግዚ ለትችትና ለዘለፋ አንደበታችንን ባናነሳ የእግዚአብሔር ጥበብ የገባው እንዲ ነው

    • @FasikaSimegn
      @FasikaSimegn 8 หลายเดือนก่อน

      👏 enamesegenlehnh tenkuay ncweh

  • @maedotwondesen3471
    @maedotwondesen3471 2 ปีที่แล้ว +1

    adame physics chemistry simar tsedk yemeslewal yeferenj yehone hulu tikikil new bilonew yemeyamnew habesha yerasachinin tibeb ena tebebegnochachinin rasachin kalakebernachew edmelikachin endedenekorin enenoratalen

  • @zewduhailu4324
    @zewduhailu4324 2 ปีที่แล้ว +2

    He is amazing guy

  • @FikereWldesenbet-wi8cc
    @FikereWldesenbet-wi8cc 9 หลายเดือนก่อน

    KEDAMIHA LETEBEB FERIHA EGZIABHARE !!!

  • @titisamie1476
    @titisamie1476 2 ปีที่แล้ว

    በማርያም በጌታ በኢትዮጲያ ይዣችዋለው። ሁለቱን መፃፍ ላኩል እንግሊዝ ሀገር ነኝ ላኩልኝ