Ethiopian Music: Alemayehu Hirpo - Baytewar (Lyrics) / አለማየሁ ሂርጶ - ባይተዋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 218

  • @dilnesawwoldetsadik4857
    @dilnesawwoldetsadik4857 6 หลายเดือนก่อน +36

    አሌክስ ሂርጶ እና አሌክስ ደመቀ....የተወለዱበት አሌክስ ደመቀ እናቱን በቀበረበት ቀናት ለእናቱ ማስታወሻነት የፃፈው ምርጥ ድርሰት በምርጥ ዜማና ዜመኛ...የ90ዎቹ ምርጥ ትዝታ....1994/95 አካባቢ መሆኑ ይመስለኛል...
    ሃይልዬም ""መጥቻለው ""የእርሱ ነው

    • @hayateyayawe6094
      @hayateyayawe6094 6 หลายเดือนก่อน +1

      From tiktok 🫵

    • @kibromftiweneja
      @kibromftiweneja หลายเดือนก่อน

      Lek nah bro 1994 naw

    • @emk48
      @emk48 หลายเดือนก่อน

      1994 e.c

  • @merci1093
    @merci1093 2 ปีที่แล้ว +118

    የአሌክስ ሂርጶን ብቃት ሳንረሳ ብዙ ሳላልተነገረለት አንበሳው ደራሲ ለሞክሼው ለ አለማየሁ ደመቀ ክብር እንስጠው🙏🙏🙏

    • @marthamekonnen9449
      @marthamekonnen9449 ปีที่แล้ว +1

      Where is alemayhu herpo by the way?

    • @nebiyatmebratu6118
      @nebiyatmebratu6118 ปีที่แล้ว +1

      True 🙏🙏🥰🥰

    • @hananmohammed4497
      @hananmohammed4497 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@marthamekonnen9449he lives abroad in Netherlands or sweden balesasat.

    • @minilikshumete2430
      @minilikshumete2430 หลายเดือนก่อน +1

      @@marthamekonnen9449 He's now 2017 came to live in Ethiopia after 19 yrs in Norway refugee. 🥺

  • @dagemabbysinia1877
    @dagemabbysinia1877 3 หลายเดือนก่อน +55

    ሚገርም ነው ትዝታ ይቀሰቅሳል 2016 ሆናቹ ምታዳምጡ ይቻማቹ

  • @HanNan-j1u
    @HanNan-j1u หลายเดือนก่อน +40

    ከሰይፉ interview በኋላ ነው የተከሰትኩት

    • @ረዲዴታ
      @ረዲዴታ หลายเดือนก่อน +1

      እኔም😂

    • @ak4ever818
      @ak4ever818 หลายเดือนก่อน +1

      Me too

    • @YonasHailu-o3l
      @YonasHailu-o3l หลายเดือนก่อน

      እኔም😂😂

    • @makis1623
      @makis1623 หลายเดือนก่อน

      እኔም 😂

    • @Tedtube33
      @Tedtube33 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂 yemahcse

  • @BiNi-z9z
    @BiNi-z9z 8 หลายเดือนก่อน +26

    ከዘፈኑ ፍቅር ይዞኛል ❤

  • @warrior5847
    @warrior5847 11 หลายเดือนก่อน +77

    My wife goes to the heavens a few months ago and when I listened to this song every time it breaks me down 😢 rest in paradise my love I always love u there is no one who replace u to me you were the kindest ❤ lovely women I knew in this short life ,till we meet again I will be missing u😢

  • @FloraSamsonSintayehu
    @FloraSamsonSintayehu หลายเดือนก่อน +29

    ከሰይፉ ሾው የመጣ😢 2016 ዓ.ም ጳጉሜ 4 ሰኞ
    ለማንኛውም እንኳን አደረሰን መልካም አዲስ አመት😢❤

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 6 หลายเดือนก่อน +10

    አጥንት የሚሰረስር ምርጥ ስራ ነው

  • @Raptor-g4e
    @Raptor-g4e 6 หลายเดือนก่อน +2

    ኤሊዬ ኤሊዬ የኔ ጌታ ይሄ ዘፈን ብዙ ነገር አስታወሰኝ 😢😢😢😭😭

  • @ethio3839
    @ethio3839 ปีที่แล้ว +24

    የኤልያስ መልካ ቅንብር ገው። Rip ኤልያስ

    • @tedi-ov2rm
      @tedi-ov2rm 6 หลายเดือนก่อน

      Betam

  • @bobaman215
    @bobaman215 ปีที่แล้ว +15

    ሙዚቃ ማንን ታደንቂያለሽ ብትባል አንተን አለች alexo ኑርልን

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 6 หลายเดือนก่อน +12

    አጥንትን የሚሰረስር ሙዚቃ ......ወይ ጊዜ የኔ ዘጠናዎቹ....🙏🙏🙏🙏

  • @birukisrael985
    @birukisrael985 หลายเดือนก่อน +11

    ❤ የእኔ ፍቅር ጄሪዬ ወደአንቺ እስክመጣ ይህን ዘፈን እየሰማሁ አስብሻለሁ ።ልጅሽ እድግ ብላ ባየሻት እወድሻለሁ ❤አንቺን መርሳት የማይታሰብ ነው ነብስሽ በሰላም ትረፍ

    • @Misir803
      @Misir803 หลายเดือนก่อน +1

      በርታ

    • @Hirbin-2119
      @Hirbin-2119 หลายเดือนก่อน +1

      አስለቀስከኝ ማርያምን በርታ ወንድሜ😢 ልጅህም በሞገስ ትደግልህ

    • @birukisrael985
      @birukisrael985 หลายเดือนก่อน

      @@Hirbin-2119 አመሰግናለሁ ወገኖቼ የሀገሬ ልጆች ክበሩልኝ ደህና ነኝ ጊዜው በረዘመ ቁጥር እየጠነከርኩ ነው 🙏🙏🙏

    • @NETSANETGIRMA-t6b
      @NETSANETGIRMA-t6b 2 วันที่ผ่านมา

      @@birukisrael985ayzoki wendime fetari lijocikin lekum neger yabkalh antem edme yistik aslekeskegi ❤

  • @mihretmercy2860
    @mihretmercy2860 5 หลายเดือนก่อน +27

    አቀናባሪውን ረሳቹት ኮ ኤሉዬ❤❤😭😭😭😭

    • @Philippaelias
      @Philippaelias 3 หลายเดือนก่อน +2

      መቼም አንረሳውም😢😢

  • @RedateRedu
    @RedateRedu 5 หลายเดือนก่อน +19

    አይመስለኝም ነበር ላፍታ የማጣሽ እናቴ ባይተዋር አረገኝ ናፍቆትሽ❤

  • @Amir-muhamed7by3t
    @Amir-muhamed7by3t 2 ปีที่แล้ว +19

    ባይተዋር አረገን ነፍቆትህ ኤላዬ 😪😪😪😰😰

  • @Lemlem-m5b
    @Lemlem-m5b 9 หลายเดือนก่อน +8

    አስለቀስከኝ እኮ አሌክስ

  • @tigestdemessi3653
    @tigestdemessi3653 8 หลายเดือนก่อน +48

    እንደ በቀልድ 7 አመትሽ እኮ ጓደኛዬ ከዛሬ ነገ ትመጫለሽ ብዬ በመጠበቅ ባዶ ሆኜልሻለሁ እባክሽ አለሁ በይኝ ባዶ ሆንኩልሸ ብዙ የምነግርሽ አለኝ እኮ

    • @YabsraAmanuel
      @YabsraAmanuel 3 หลายเดือนก่อน +2

      አይዞክ ውንድሜ

    • @abiybekeleethiopia1328
      @abiybekeleethiopia1328 3 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞን ባይሆን Facebook ላይ ለጎርሻዎች ፎቶዎን እንዲለቁ እና እንዲያፈላልጎልህ መልዕክት ላክላቸው ትገናኛላቹሁ😔😔😔

    • @MaroMar-ec6ov
      @MaroMar-ec6ov 3 หลายเดือนก่อน +8

      Who is from tiktok😁💔

    • @Becky2cold
      @Becky2cold 3 หลายเดือนก่อน

      😁😁teyazku​@@MaroMar-ec6ov

    • @tiroswesidona7118
      @tiroswesidona7118 2 หลายเดือนก่อน

      አንድ አይነት ህመም ላይ ነን

  • @abiybekeleethiopia1328
    @abiybekeleethiopia1328 3 หลายเดือนก่อน +15

    ሁሉም ሰው የማይደርቅ ቁስል ጠባሳው የማይጠፋ ጭረት አለበት😔😔😔😔

    • @sarina-uw6cv
      @sarina-uw6cv 3 หลายเดือนก่อน +2

      aw yehone sebrat alen😣

    • @AliGetachew-s6q
      @AliGetachew-s6q หลายเดือนก่อน +1

      Right bro

  • @marthamekonnen9449
    @marthamekonnen9449 ปีที่แล้ว +14

    I don’t know why this song touches one’s soul, brings a lot of memories, good work

  • @HenokErmiyas-x9i
    @HenokErmiyas-x9i 4 หลายเดือนก่อน +7

    ሁለቱ አሌክሶች ሰላማችሁ ባላችሁበት ይብዛ

  • @birshman888
    @birshman888 ปีที่แล้ว +6

    ሁልጊዜ የማዳምጠው ሙዚቃ የአለማየሁ ምርጥ ስራ

  • @mulukenwondimuwolde3702
    @mulukenwondimuwolde3702 ปีที่แล้ว +4

    አረርኩ በገንኩ ኤረ ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ለማየት አንሙት

  • @SaefuMogos
    @SaefuMogos 4 หลายเดือนก่อน +5

    ምን ብየ እንደምጽፍ ብቻ አላቅም ያ ዘመን በሪሞ የሚመለስ ቢሆ ስንት የትዛታ ጓደኞቸን አይበት ነበር

  • @medfumohammed3449
    @medfumohammed3449 2 ปีที่แล้ว +22

    እንባ ብቻ ነው የኔ ጓደኛ

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሌክስ እና ጎሳየ አልበም 1994 የልጅነት ትዝታየ ስለሆነና ምርጥ ዘፈን ስለሆነ ሙሉ አልበሙን አዳምጬ አልጠግበውም

  • @SaraLala-cy7eg
    @SaraLala-cy7eg 3 หลายเดือนก่อน +2

    እናቱ ሞታ ሀዘኑን ለመግለፅ የፃፈው መሆኑን ስንቶቻችን እናውቃለን ለሌላ ሴት ወይም ለፍቅረኛው አይደለም የዘፈነው❤❤❤❤

  • @Mesitamesita-iu3tc
    @Mesitamesita-iu3tc หลายเดือนก่อน

    የፍቅር ትርፉ ሁሌም ትዝታ ብቻ ነው😢

  • @saratube9788
    @saratube9788 ปีที่แล้ว +10

    አይመስለኝም ነበር ለአፍታንኳ የማጣሽ! ( ውዷ አያቴ😢

    • @warrior5847
      @warrior5847 ปีที่แล้ว +1

      Rest in peace 😢 I lost my dear wife the mother of my 2 kids 😢

    • @AdanechMengiste
      @AdanechMengiste 9 หลายเดือนก่อน

      እንዴት? አንድ አይነት ታሪክ በእግዚአብሔር 😭😭😭😭😭

    • @abiybekeleethiopia1328
      @abiybekeleethiopia1328 3 หลายเดือนก่อน +1

      ሁሉም ሰው የማይደርቅ ቁስል ጠባሳው የማይጠፋ ጭረት አለበት😔😔😔😔

  • @dallollyricshd
    @dallollyricshd  3 ปีที่แล้ว +64

    ውድ ተከታታዮቻችን በግጥም ቪዲዮ እንድንሰራላችሁ የምትፈልጉትን ሙዚቃ ኮሜንት ላይ ብታጋሩን…
    እናመሰግናለን!!!

    • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
      @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 3 ปีที่แล้ว +6

      አልገባኝም ብታብራራው ወንድም

    • @tequamderso8514
      @tequamderso8514 ปีที่แล้ว +1

      እባክህ ወንድም የአስቴርን የኮሲን ባህርዛፍ የሚለውን ዘፈን ስራልን እንዲወርድ አድርገህ 🙏🙏

    • @rastafarianlife9836
      @rastafarianlife9836 ปีที่แล้ว

      @@tequamderso8514 awo ye astukan sraln 🙏

    • @HaftomEseyas
      @HaftomEseyas หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤me too❤❤❤

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 6 หลายเดือนก่อน

    ቃል የለኝም Legend❤❤❤

  • @Hirbin-2119
    @Hirbin-2119 22 วันที่ผ่านมา

    ባይገርማቹ በዛሬው እለት በጣም ሆድ ብሶኝና ብቸኝነት ውጦኝ እበሰው አገር ሆኜ እየሰማውት ነው ሁለት ወንድሞቼን አብሮ አደጎቼን ይሳቅዬንና ልኡሌን በድንገተኛ አደጋ አረፉ አልቅሼ ጮኬ አፈር አላለበስኳቸው በጣም ከፍቴኛል

  • @makibb4456
    @makibb4456 2 หลายเดือนก่อน

    ሙናዬ ይሄ ሙዚቃ ስሰሚ አስታዉሽኝ 🥹🥹🥹

  • @ሮብሰን
    @ሮብሰን หลายเดือนก่อน

    "በዝምታህ ልወድሽ መርጫለሁ...ምክንያቱም በዝምታ ዉስጥ ምንም አይነት ተቃዉሞ አላገኘሁም።"

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 หลายเดือนก่อน +2

    አይ ልጅነቴን ያን ደጉን ግዜ ወደሆላ አሰታወሰኩት😭

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน

      እኔም

  • @dave01590
    @dave01590 9 หลายเดือนก่อน +5

    The Intro👌❤

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 6 หลายเดือนก่อน +2

    My beloved sister you aren’t forgotten but your memories lives on forever. 💐🤲🏾

  • @Henok4590
    @Henok4590 7 หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወደው ዘፈን 😢

  • @seidyimer-yo2pl
    @seidyimer-yo2pl ปีที่แล้ว +8

    90s😥

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 2 หลายเดือนก่อน +2

    Sale💔💔💔💔💔💔❤️❤️❤️❤️❤️Mech yehon magengk😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TilayeAfework
    @TilayeAfework 4 หลายเดือนก่อน +3

    በህይወት ለሌላው አባቴ ትዝታህ እንደከንሰር አየበላኝ ነዉ ከልብ ይቅር ሰንበበል የትላያኝ አበቴን ያስተዉሰኛል

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 3 หลายเดือนก่อน +3

      አባትህን ቢኖሩ የሚያስደስታቸውን ነገሮች ስራ :: በዚህ ነው የተለዩንን ሰዎች ነፍስ የምናስደስተው!😢

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน

      እይዞኝ 👏🏽

  • @AbelaBarkot
    @AbelaBarkot หลายเดือนก่อน

    በስደት ላይ ሆኜ ይህንን ሳዳምጥ አይኔ በእንባ ሊያልቅ ነው😢😢😢

  • @makonnenzerfu4045
    @makonnenzerfu4045 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኢትዮጵያ ኢትዮጵዬ ናፍቆት ፍቅር ነፍሳችን ውስጥ ያለ ፍቅር

  • @TareTare.
    @TareTare. 4 หลายเดือนก่อน +3

    እይመስለኝም ነበር ላፍታ የማጣሽ - የምጠማሽ❤

  • @seifugirma9404
    @seifugirma9404 10 หลายเดือนก่อน +1

    Alex's music takes me long and far ...., slowly, lovely.
    but Departure is part of Life , , , , ,

  • @alemutigabie6784
    @alemutigabie6784 4 หลายเดือนก่อน +3

    የሆነ የሚከፈኝ ነገር ነው የሚመጣብኝ ሽብርቅርቅ ያለ ስሜት

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน

      ዘፈኑ ልብ ይነካል ለመጀመሬያ ግዜ ነው ያዳመጥኩት ትዝታ ይቀስቅሳል ውስጥ ይነካል በጣም ያማል ... ደፍሬም ደግሜ ላላዳምጥ ወስንኩኝ ሀዘን ደክሞኛልና😢😢😢

  • @Pato-ps4ux
    @Pato-ps4ux ปีที่แล้ว +7

    I’m came from Eritrea 🇪🇷 but I don’t speak Amharic I need translation English please or Tigrinya

    • @Roddy-su4he
      @Roddy-su4he 10 หลายเดือนก่อน +4

      Your longing has made deviant. Living in a vacuous house. Is love an unbearable burden. I have become a deviant being tied in missing you. I've become deviant and susceptible. I've found no one that coud pull me out from worries. Tear is the only friend of mine that doesn't leave me day or night while I sleep. I am not able to identify day and night. It has been a pain for me to lose you. Oh the suffering and the worries. If only you saw me. **chorus ** I have never thought I'd lose you for a blink of an eye. All the siblings stayed away from me, reminiscing you is only mine. I am seeing the forest from afar,singing my worries. I've worn my black clothes. I cried winter tears for you.

  • @BetyKebede-gj2ft
    @BetyKebede-gj2ft 11 หลายเดือนก่อน +2

    Hiwote endzhi nati 😢😢😢

  • @ephremayele9231
    @ephremayele9231 หลายเดือนก่อน +1

    ድንገት ሳቅ አልሽና ጥርሶችሽ ማረኩኝ የሚለውን ዘፈን እባክሕ

  • @gametare3726
    @gametare3726 9 หลายเดือนก่อน

    I love this music so much, such memories!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @ibrahimsiham
    @ibrahimsiham 4 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ

  • @nesanetbekele446
    @nesanetbekele446 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በቀን ዉስጥ የአሌክስን ዘፈን ሳልሰማ አልዉልም

  • @rexalvevo8838
    @rexalvevo8838 2 วันที่ผ่านมา

    ኤልያስ መልካ ነፍሱን በገነት ያኑረው

  • @amanuelabel7716
    @amanuelabel7716 หลายเดือนก่อน

    ትናንት seifu ላይ ቀርቦ ነበር አሌክሳችን
    ከ 19 አመት በሗላ አቢሲንያ መቷል።
    ገብታችሁ ቃለ መጠየቁን ተመልከቱት❤

  • @habeshadegu9739
    @habeshadegu9739 2 ปีที่แล้ว +4

    ትዝታ ስላለብኝ

  • @Solomon-sl2hn
    @Solomon-sl2hn หลายเดือนก่อน

    my tears come down when listean this song😢😢😢😢

  • @YaredAnteneh-it1ov
    @YaredAnteneh-it1ov ปีที่แล้ว +2

    betam des yelal zefenu enamesegnalen

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ หลายเดือนก่อน

    😥😥😥😥የምወደው ልጂ ጋብዞኛል አሁን ግን ተለያለናል አመታችን

  • @kalkidangobezie4078
    @kalkidangobezie4078 ปีที่แล้ว +4

    አይ ፡ ዘንድሮ

  • @evakibuuka6128
    @evakibuuka6128 ปีที่แล้ว +2

    Alxi sewediki iko😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @GenetGenet-vv2zt
    @GenetGenet-vv2zt 4 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ ትዝታችን😔

  • @abrhambelete9629
    @abrhambelete9629 หลายเดือนก่อน

    ኤላዬ🥺🥺😍

  • @ZerihunAdefris
    @ZerihunAdefris 6 หลายเดือนก่อน +4

    አሌክስ በአሁን ሰአት እንደሰማሁት ከሆነ ኖሮዎይ or ሲውዲን እንዳለ ሰምቻለሁ እና የኘሮቴስታንት እምንት ተከታይ ሆኗል።

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน

      ስይፋ ሾው ላይ ቀርባል ስማው/ስሚው

  • @mikyaslegessa856
    @mikyaslegessa856 2 ปีที่แล้ว +4

    አለም እዲ ናት

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen 14 วันที่ผ่านมา

    ባይተዋር አረገኝ ፍቅርሽ ሆደይረበሻል😢😢😢😢😢

  • @nahomabreham2496
    @nahomabreham2496 3 หลายเดือนก่อน

    አሌክስ እኖድሀለን 😢😢

  • @hewansolomon5570
    @hewansolomon5570 หลายเดือนก่อน

    ፺ዎች እድለኞች ነን

  • @Dagimzelalem-s2x
    @Dagimzelalem-s2x 3 หลายเดือนก่อน

    He is good musicians ❤

  • @adenotoriamente1461
    @adenotoriamente1461 ปีที่แล้ว +4

    Elias melka 👏 👏 👏

  • @EldanaWalelign-qo3cj
    @EldanaWalelign-qo3cj 4 หลายเดือนก่อน

    90th ብዙ ❤❤❤ ትዉስታ

  • @firewionealemayehu1350
    @firewionealemayehu1350 หลายเดือนก่อน

    Aymeselegm nber le afta mataw 5 amet mulu be fkr senenor 😭😭😭

  • @MujibAhemdin-sw4qo
    @MujibAhemdin-sw4qo 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይእኔ

  • @Edomiyas7
    @Edomiyas7 6 หลายเดือนก่อน +3

    አይመስለኝም ነበር ላፍታ የማጣሽ ውድ እናቴ ያልቀበርኩሽ እናቴ ሀዘኔን እንዴት ብዬ ላውጣው ?

  • @zalalmmeta4809
    @zalalmmeta4809 ปีที่แล้ว +1

    Masterpiece.!!

  • @YaredYitbarek-ec5qg
    @YaredYitbarek-ec5qg 3 หลายเดือนก่อน

    Aymeslegnm nbr lafta yematash 💔😔

  • @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ
    @ማሪያምእናቴ-ቐ8ነ 3 หลายเดือนก่อน +2

    አልለይም አለኝ ቀን ለሊቱ ሥቃይ ሆኖብኛል መለየቱ,😪😪😪 11 አመት አሥጠብቀህኝ ምን በድዬህ ነው ሊላ ጋር የሄድከው ምንሥ አጥፍቼ አብረን ሠርተን እንደግ ባልኩህ 😪 ማለቴን እንዲቆጨኝ አደረከኝ አንድ ቀን የኔ እጣ ይደርሰሀል😢😢😢😢 ብቻ ግን _____

    • @AgewKemant
      @AgewKemant หลายเดือนก่อน

      እንዴ 11 እመት ...??? እይዞሽ እህቴ ላንቺ ያልሆነ ነገር ላይ ሙጭጭ እትበይ .... የሚወድሽን እንጂ የማይወድሽን ማሳደድ ፍፁም ሞኝነት ነው....👈🏽ግዜሽን ተጠቀሚበት ህይወት ይቀጥላል....

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc หลายเดือนก่อน +1

      እንኩዋንም አግብሽው ወልደሽለት አልሆነ ጥርግ ይበል ላንች ያለው እግዝአብሔር የተሻለዉን ይሰጥሻል ወንድ ብሄድ ወንድ ይመጣል
      እድሜም ፅጋ ነው አይዞሽ ቶሎ ባልገባም አይደለም የሚወለደው ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ሲፈቅድ ነው 🙏🙏🙏

  • @teruloveisfromgods2215
    @teruloveisfromgods2215 9 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢 enba beca new ynes gadega

  • @yazachewdilnesa8158
    @yazachewdilnesa8158 3 หลายเดือนก่อน

    Best ever music

  • @tseadazewdie6000
    @tseadazewdie6000 ปีที่แล้ว +2

    Betam smeten nafkoten yemigelts bichegna muzika Enaaa zefafn ....

  • @Aistory138
    @Aistory138 19 วันที่ผ่านมา

    The intro❤❤

  • @Samuelteka21Samuel21
    @Samuelteka21Samuel21 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ነገር ግን የእናት ነው ወይ

  • @AgilagaTi
    @AgilagaTi 3 หลายเดือนก่อน +1

    Emwedew ena emadenkew binor alexi Eliasnm chimr 2tum yleyalu

  • @TateqAytenfusu-m6r
    @TateqAytenfusu-m6r 9 หลายเดือนก่อน

    ለምዳትለነጂማነሻአድ❤

  • @nebiyatmebratu6118
    @nebiyatmebratu6118 ปีที่แล้ว +3

    Wyyyyy voice ❤️❤️❤️❤️

  • @negatuermias1222
    @negatuermias1222 8 หลายเดือนก่อน +2

    Alex አሁን ምን position ላይ ነው ያላው?

    • @makis1623
      @makis1623 หลายเดือนก่อน

      ሰይፋ ሾው ላይ ገብተህ እየው

  • @osckodam
    @osckodam 2 หลายเดือนก่อน

    የሺ እመቤቴ ዱብአለ "ጎዳናው " እና ኤፍሬም ታምሩ "ና ተላክ ልቤ"

  • @BizuyeFurgassa
    @BizuyeFurgassa 8 หลายเดือนก่อน

    Best.Muzic

  • @SaraAraya-uk7mx
    @SaraAraya-uk7mx หลายเดือนก่อน

    Yhen zefen sesemawe hode yebsegnale😢

  • @umumuhamed2198
    @umumuhamed2198 28 วันที่ผ่านมา

    Lerase new yemigabuzew 😢😢😢

  • @abher-
    @abher- 6 หลายเดือนก่อน +2

    እውነተኛ ታሪክ መሆኑ ደሞ ያሳዝናል

  • @yohan7782
    @yohan7782 หลายเดือนก่อน +1

    ከሰይፉ ሾ የመጣችሁ? እንክዋን ላገርህ አበቃህ አሌክሶ

  • @heluhabsha8110
    @heluhabsha8110 8 หลายเดือนก่อน

    Kazek Zafen Fonka Gbtolgle Mn Lehun😢

  • @OhhLaaa
    @OhhLaaa 3 หลายเดือนก่อน

    Endekeld eresaheg aydel 😢

  • @MohammedAreb-c8b
    @MohammedAreb-c8b 2 หลายเดือนก่อน

    ወገኖቸ ከማበደር በፊት ድረሱልኝ

  • @SenafkehNati
    @SenafkehNati 2 หลายเดือนก่อน

    እማዬ😭

    • @Kukin168
      @Kukin168 2 หลายเดือนก่อน

      ግን ብሶት የሚያስነሳ ዘፈን ባትሰሙ ባይ ነኝ ከጉዳት ውጭ ምንም የለውም በተለይ የምትወዱት ሰው ያጣቹ 😢 ትርፉ ህመም ነው

  • @NaomiAurora-mr7dd
    @NaomiAurora-mr7dd 2 หลายเดือนก่อน

    Enate aleme yene keetara😢😢😢😢rip

  • @MahderGetahune-ql4fx
    @MahderGetahune-ql4fx 3 หลายเดือนก่อน

    ለእራሴ እራሴን አጥቼ 💔💔🖤

  • @BINERAGEZEW-wo3yt
    @BINERAGEZEW-wo3yt 4 หลายเดือนก่อน +2

    Waw

  • @BiniamMohammed-n5u
    @BiniamMohammed-n5u 2 หลายเดือนก่อน

    Everyone has a scar that wont heal 😢😢😢😢😢😢😢

  • @BenyamHabte
    @BenyamHabte 27 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤