ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በንፁህ ልቦና ቀርቤ ላቆሰለቺኝ. እየወደድክዋት እንድተዋት ላረገቺኝ ጋብዣለው... 🥲
Ayzoh wendme
Hid kezi ... minabak taleksibnalek
እነኔም
@@debelasefere 🤣🤣🤣
አባኮ
ይህን ሰሰማ ምገባበትን ነው ማታው ሆዴ ይረበዛል ፍቅሬ ያስታውሰኛል ነብስህን በአጨደ ገነት ያኑራት
አጨደ ገነት ደሞ የት ነው 😂😂😂
ነብሱን ይማረዉ ማሬ አይዞሽልኝ😢
በጣም የማፈቅረው ፍቅርኛዬ ጋብዞኛል ትንሽ ግዜ በፍቅራችን መሃል ንፋስ ገባ እና እያለቀሴ ጋብዞኛል😭😭😭😭❤💔💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💔💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💞💞💞💖💖💞💖💞💞💘💞💘💘💘💞💞💘💘💞
Lenante nifas sayhon anatachihun be fass meflet neber
@@debelasefere የአባቴ አምላክ ድፈት ያርግህ ከላይ መብረቅ ያውርድብህ የምቀጠቀጥ ይዞ ይቀጥቅጥህ ድፈፈፈፈፈት ያርግህ🙄🙄🙄🙄🙄🙄😁🙄😁😁🙄😁😁🙄
@@hiwotibakalo6741 enenm be sidb litaslekshign eko new 😀😀😀 enkuwanm kereshibet angebgibesh tidefiw neber
አ😂😂😂ምድነው የሥድብ ናዳ@@hiwotibakalo6741
@@debelasefere jilajil kebt
እናቴ ሁሌም ያስብሻል ልቤ በሞት በጣትም ሁሌም ስሰማው ድምፅ አርግበት ትለኝ ነበረ
ayizon man
እኔም እኮ 😭💔😭
enen afer yiblagnnn.......liben nekahaw wendmeee.
@abiyabebe5619 Telatihin❤
አለቅሳለው ይሄን ዘፈን ስሰማውሁል ጊዜ አስብሻለው ጥሩ ህይወት ኑሬልኝ ሂዬ
First time i hear this song when i was 7 yrs old😭ምን አይነት የሚገርም ጊዜ ነበር😭
90s what a golden period for ethiopian music , modern music just doesn't feel the same
What i want to say
ያስብሻል ልቤ በጣም እምወዳት እህቴ አስታዉሳታለሁ አሁን በሂወት የለችም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Still modern am still listening it 2016
የኔና ያንቺን ነገር ማን ያውቀውና ብለሽ ከኔና አንቺ በላይ ግና ሁሉም የስራውን የጁን ማግኘቱ አይቀርም እንባ ፈሷልና አንቺን ጨምሮ ብቻ ምንም አልል ግን ፍቅር ይፍረድ
እዛ ደርፊ ማራ እየ ዝሕብያ ናይሕማመይ 💔🇪🇹🇪🇷❤️❤️
መገናኛ ያለው ቦሌ ክ/ከተማ የተሰራበት ቦታ ከ1-8 የተማርንበት ምስራቅ በር ቁ.1(ዘርፈሸዋል) ነበር። አይ ጊዜ 1993/94 ዓ.ም ወደ ት/ቤት ስንሄድ🤔 የአለማየሁ ሂርፖ, ቴዲ አፍሮ(እንደ ቢራቢሮ ), የጥበቡ ወርቅዬ ዘፈን በቪዲዮ ቤት, በሚኒ ሚዲያ በሬዲዮ መስማት የተለመደ ነዉ😥። አሁን PHD ተምሬ ዶክተር ብባልም የልጅነት ትዝታዬን አይተካልኝም 😔
Respect 🙏 🫡
ዋው እናንተስ ነበር የምትሉት ጊዜ ነበራችሁ ምነዉ የኛ ዘመን ለነገ የምላስተላልፈዉ ፍሬ አጣን
"በዝምታህ ልወድሽ መርጫለሁ...ምክንያቱም በዝምታ ዉስጥ ምንም አይነት ተቃዉሞ አላገኘሁም።"
ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው ጥሩ መመኘት ነው አዲስዬ ሁሌም አስብሻለው
Zefu behywet lemjmrya gza yafkrkush huleme belbe wesxe neshe 🥰🥰
ማሂ i know መቼም ይሄን መልእክት ልታይው እንደማትችይ ግን በቃ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ሁሌም አንቺ ነሽ ትዝ የምትይኝ😢
oooo ታድዬ ታስበኛለህ ማለት ነው እስካሁን 🥺😂😂
@@yemahlet አዎ በናትሽ ከልቤ ላወጣሽ አልቻልኩም ደሞ አድራሻሽ ጠፍቶብኛል ብትሰጪኝ ደስ ይለኛል በጣም ነው የናፈቅሺኝ😍
@@medhinworku7087 በጣም ትገርማለህ እየዋሸህኝ ነዋ 😞😞😞 አረሳህኝም እኔን አድራሻዬን ግን እረስተከዋል 😏😁
በጣም ነው የምወደው ይሄን ዘፈን ❤❤❤
ምን ዋጋ አለው ያሁኑ ዘፈን ሣይገባቸው እየዘፈኑ ፍቅር😊 ፍቅር እያሉ ማዛውን አጠፉት
አይ ፍቅር በሰል ብለክ ስታስበው ወይ ስታስቢው ስሜት ሆና ያርፈዋል አይ ስሜታዊነት ሰው እንስሳ ሆኖ ማሰቡን ማሰላሰሉን ማስተዋሉን ሚተውበት የሰመመን ጉዞዞዞዞዞዞዞዞዞዞ ነው ለኔኔኔኔኔኔኔኔኔ 😢❤😊😊😊🎉🎉🎉
💔ፍቅር ከኔ ሳይጠፋብሽ ገፍተሽ ሄድሽ😢መሲ ታይዋለሽ ብዬ ባላስብም ግን ፃፍኩት💔
ግን ሂወት ከመይ ኢያ ጠላም ዝኮነት ኣሓሓሓሓ😢
እንደኔ የሚወደዉሰዉ አለ ሁሌስሰማዉ አለቅሳለው
Dedeb nesh rasishin keyiri teneshina
@@MujeMuje-vt4htmn asbek new temama
Awokalewo ema gn welam beywon belba telk bota aleshi enate nebrshi berasi tefat new Yan fkr yegfawot zarem asebsalwo ❤😢❤😢 emam beha
የሁልጊዜ
ብርትዬ ጓደኛዬ ሁሌም አስብሻለሁ ለኔ ያደርግሽውን መልካምነት አድጌ ዛሬ አልከፈልኩሽም እኔ ሳልሸማ ሞትን መርጠሽ ሄደሻል ዛሬ ብትኖሪ ከፋም ለማም ያንን የልጅነታችንን ሕይዎት እናስታውሰው ነበር እኔ አለው እየከፍኝ በብዙ ነገር አንችኝም እግዚአብሔር ነፍስሽን ባፀገነት ያኑርልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢
ፍቅርና. መዚቃ. ድሮ. ቀር. 😢😢😢😢😢😢
❤ በትክክል ።❤
So powerful so deep simert it's for you efapa
ማን አንደ ዘጠናዎቹ !!!!
how do get such a lovely song without a copyright srrike ?
Yih zefen buzu yehiwete tizta alow betam yemiwedut zefen negn i lv it ❤❤❤❤❤❤❤
ድምጹ ግጥሙ ዜማው አንጀት ነው የሚበላው 😥😥😥2017
አይዞሽ 😂።❤
...ለምንድነው ግን ይሄን ያህል እያፈቀርኩሽ አብረን እንድንሆን የማልፈልገው እ???
ወይ አስታወስኻት 🥺💔💔
Kiyaye ehen zefen tegabezhilgn akale yene gela
በዚ ዘፈን የማይ ረሳት በጣም የምወድት ፍቅርቻ ኣና ነበርኛ ግን ኣሁል ማን ጣቅም ኣሎው ምስጠላ ሂወት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤
አባዬ እኔ ፍቅር አፍቅርሀለው ልቤ ሁሌም ከአንተ ጋር ነው😥😥
Enem 😅😂🤣
ውይይይይ 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔
lemn endemaweraw enkuwan ayawikm ena gn ewediwalw betam gn ayanbwm😢😢😢😢😢😢
Bntsu. Lb kerbesh ende mitmita lakatelshign miste ehi zefen bedenb adamchiw sami ke quiha 😊
አቤት ስወድክ
ይስብሻል ልብ 😢 በሀሣብ እየዋኘው 😞
ይድረስ ወደፊት ለማፈቅርሽ ልጅ❤
What a music that satsfay my felling
❤ምንም 😢
የማይያረጅ ዜማ የመጭው ትዉልድ ጭምር ዝቅ
Yehn zefen becha kenun mulu semaw neber
Bech bekoslm ewodewalewu😢😢😢😢
Ygrmal hiwet 😢 hulem lij hono aynor
MN endehone alawekem gen wste yerebeshal bezi zefn
Wow my N love is power full
I like thise music
U know ur self❤
ታዉቅዋለሽ ካነበብሽ ❤
Yemwedatn lej be frhat letewukwat ina lebwan lakoselku lej,, MIMI.
Hulam yasibikal liba jemil hulam selam hulugn kifuhn alifeligim
ለፍቅረኞ ❤❤❤❤❤
Alexiye she amet nura lela menem alelem😢😢😢😢 uffffff
Gana indasamahut naw yawadadkut
Its for my lov hlu💕❤ mn endhonku...
ፍቅር ነው
❤️
like አርጊዋለዉ በጣም
❤❤❤❤
mom ❤❤
Anood i love you so much i miss you now babe 🖤🖤🖤🖤🖤
ያስብሻል የኔ💔 moon
To all the scars we men have🍻🍻
I ❤❤❤❤❤❤
Abebaye you broke my heart 💔💔💔
Eliyas melka ❤
Uuuufffff yene lanch nw
Darik ❤
Endless song!
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
woyn 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭
Ephremiye
😍😍😍
💔💔💔💔💔
😢😭💔💔
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
😢❤😢
🎉
@saron Popsy 🎉😢😢
❤🎉
😥😥😥
❤
💔💔
💞❤️💘💔❣️🤍🖤🖤🖤🖤
Malkes yishalal 😢😂
😭😭😭
😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢💔💔💔💔💔
😢😢😢😢😢
በንፁህ ልቦና ቀርቤ ላቆሰለቺኝ. እየወደድክዋት እንድተዋት ላረገቺኝ ጋብዣለው... 🥲
Ayzoh wendme
Hid kezi ... minabak taleksibnalek
እነኔም
@@debelasefere 🤣🤣🤣
አባኮ
ይህን ሰሰማ ምገባበትን ነው ማታው ሆዴ ይረበዛል ፍቅሬ ያስታውሰኛል ነብስህን በአጨደ ገነት ያኑራት
አጨደ ገነት ደሞ የት ነው 😂😂😂
ነብሱን ይማረዉ ማሬ አይዞሽልኝ😢
በጣም የማፈቅረው ፍቅርኛዬ ጋብዞኛል ትንሽ ግዜ በፍቅራችን መሃል ንፋስ ገባ እና እያለቀሴ ጋብዞኛል😭😭😭😭❤💔💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💔💔❤️💔❤️💔❤️💔❤️💞💞💞💖💖💞💖💞💞💘💞💘💘💘💞💞💘💘💞
Lenante nifas sayhon anatachihun be fass meflet neber
@@debelasefere የአባቴ አምላክ ድፈት ያርግህ ከላይ መብረቅ ያውርድብህ የምቀጠቀጥ ይዞ ይቀጥቅጥህ ድፈፈፈፈፈት ያርግህ🙄🙄🙄🙄🙄🙄😁🙄😁😁🙄😁😁🙄
@@hiwotibakalo6741 enenm be sidb litaslekshign eko new 😀😀😀 enkuwanm kereshibet angebgibesh tidefiw neber
አ😂😂😂ምድነው የሥድብ ናዳ@@hiwotibakalo6741
@@debelasefere jilajil kebt
እናቴ ሁሌም ያስብሻል ልቤ በሞት በጣትም ሁሌም ስሰማው ድምፅ አርግበት ትለኝ ነበረ
ayizon man
እኔም እኮ 😭💔😭
enen afer yiblagnnn.......liben nekahaw wendmeee.
@abiyabebe5619 Telatihin❤
አለቅሳለው ይሄን ዘፈን ስሰማው
ሁል ጊዜ አስብሻለው ጥሩ ህይወት ኑሬልኝ ሂዬ
First time i hear this song when i was 7 yrs old😭
ምን አይነት የሚገርም ጊዜ ነበር😭