አለምን ያወዛገበው የ Prester John ደብዳቤ |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ
    @ጁጁኢትኤልሀበሻጁጁ 4 ปีที่แล้ว +22

    ሁሌም የኛን ታሪክ ማጣመም የነጮች ተቀዳሚ አላማ ስለሆነ ነው እኛም እናግዛቸዋለን በነጮች መፅሀፍ ብቻ ስለምናምን ነው ቢሆንም ታሪክ በኢትዬጲያ ተጀምሮ በኢትዬጲያ ያልቃል ይሄ ግድ ነው ሀገሬ ከዚህ የበለጣ ላውቅሽ ጓጓሁ አክሱሞች ተባራኩ ግን ቶሎ ቶሉ ኑ

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 ปีที่แล้ว +28

    ክርስቶስ ተንስኣ እሙታን በኃይል ክብር ወስልጣን
    አሰሮ ለሰይጣን ኣግኣዞ ለኣዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
    እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ወገኖቼ።
    እንኳን ደህና መጣችሁ አክሱም ቲዩቦች።
    እውቀታችንን እና ለሀገራችን ያለንን ፍቅር በዚህም በዚያም እያላችሁ ስለምትገነቡልን እናመሰግናለን።

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen

    • @kidanehadush4491
      @kidanehadush4491 4 ปีที่แล้ว

      ክቅበልዎ ስለዘይደለዩምበር ኢትዮጵያ ዝባሃል ኣይነበረን ኢትዮጵያ ትባሃል ሃገር ብሰሜን ሓበሻ ምንባራ ሓፀይ ካሌብ ፅሒፋ ገዲፋ ትግራይ/ ሓበሻ ግን ዋላ ኣፍቲ ዘቕረብዎ ካርታተፃሒፉሎ ደጊምኪ ተዓዘብዮ ።

  • @danidire1557
    @danidire1557 4 ปีที่แล้ว +28

    ይሄንን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምከታተለዉ ስሰማዉ ነፍሴ ፈጣሪዋን ታመሰግናለች ምርጥ ኣጓጊ እዉነት እና ንፁህ ታሪክ እና መጸሓፍ ቅዱሳዊ እዉነተኛ ነገር ይደመጥበታል ደስ ይላል በርቱ መጀመሪያዉ ከሌለ የፊቱ የለም ምርጥ ኣጓጊ ተወዳጅ የሚያንጽ ፕሮግራም ነዉ

  • @ethiopiahagere7879
    @ethiopiahagere7879 4 ปีที่แล้ว +8

    የአገራችንን ታሪክ ለማጥፋት ብዙ ዓመት ስለደከሙበት እውነተኛውን ታሪካችንን ለማግኘት እኛ ደግሞ ብዙ ዓመታት መድከም አለብን እናመሰግናለን አክሱም ቲዩብ

  • @bedeludessadass4525
    @bedeludessadass4525 4 ปีที่แล้ว +6

    በመጀመሪያ አክሱም ቱዬብ በጣም አመሰግናለው ምታቀርቡት ነገር በጣም አስተማሪ ና ደጋግመው ቢሰሙት ማይሰለች ነው በተለይ ከ ይቅርታ ጋር የሴቶን አቅራቢ ስም ስለማላውቅ ነው በጣም የሚማርክ አቀራረብ ነው ምታቀርቢው ፅሁፉ ውስጥሽ ገብቶ ተዋህዶ ነው ምታቀርቢው በጣም ይመስጠኛል አቀራረብሽ ደጋግሜ ብሰማው ሁሉ ማይሰለች ነው በርቺልን

  • @gebeyawmitku426
    @gebeyawmitku426 4 ปีที่แล้ว +6

    ሁሉ ነገራችሁ በጣም ደስ ይላል የምታቀርቡት ርዕሰ ጉዳይ፣ የአቀራረብ መንገድና የድምፅ ግባት ውበት.... እግዚአብሔር እናንተንና ስራችሁን ይባርክ

  • @tedberd
    @tedberd 4 ปีที่แล้ว +1

    "ዘ ሳይን ኤንድ ዘ ሲል" የሚባል መጽሐፍ ካነበብኩኝ ጀምሮ በጣም የሚከነክነኝ ነገር ዛሬ በጣም በምወደው አክሱም ቲዩብ በመነሳቱ በጣም ነው ደስታ የተስማኝ...የንጉስ መጥምቀ ዮሐንስ ነገር አሁንም ብዙ ጥናት ያስፈልገዋል ብዬ አምናለህ ፣ ለቅምሻው ግን በጣም ነው የማመስግነው...እግዛብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርካችህ!

  • @tersittefera2498
    @tersittefera2498 4 ปีที่แล้ว

    Fetari ewnet yiglexew enamesegnalen!

  • @misterdemelash7647
    @misterdemelash7647 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማችሁ ረጅም እድሜ እመኝላችሃለሁ በርቱ ፡፡

  • @kalu8560
    @kalu8560 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!ስለ ኢትዮጵያ ስለ ሀገረ እንደዚህ ስለ ታላቅነቷ ስትነግሩን በጣም ደስታ ይሰማኛል።

  • @Tube-rt1zg
    @Tube-rt1zg 4 ปีที่แล้ว +5

    አክሱም ቲዩብ እናመሰግናለን❤🙏 በጣም ጥሩና አስተማሪ ታሪክ ነው ሁሌም የምታቀርቡልን።በርቱልን ብለናል።
    💚💛❤ኢትዮጲያችን ለዘላለም ትኑር

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃል የለኝም በጣም አመስግናለው ፊተኞች ኅላ ኅለኞች እፊት መሆኑ እይቀርም ብቻ እግዚአብሔር ቀንና ሰአቱን አገጣጥሞ ከደጉ ዘመን ከደጉ ሀገር ወዳድ እምነቱን አክባሪ ንጉስ ያገናኘን ያደረጉብንን ለልጅ ልጆቻቸው እዳሁኑ ታሪክ አርገን እናስቀምጥላቸዋለን ብቻ ይርዳን

  • @hiruttefra6996
    @hiruttefra6996 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አክሱሞች

  • @rutatube8848
    @rutatube8848 4 ปีที่แล้ว

    የውነት በጣም ጥሩ ትምርቶችን አግኝቼበታለው በጣም እናመሰግናለን በርቱልን

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 4 ปีที่แล้ว +1

    መባላታችንን ትተን ወደ ቀድሞ ቦታችን ብንመለስ እኮ አሁንም ኣልመሸም!! ወገኖች በዘር በሀይማኖት ነመንደር እየተባላን የገዛ ሀገራችንን ገለናታል አሁን የቀረን ቀብር ማስፈፀም ነው! ግን ግን ወደልባችን ተመልሰን ገለንና ገንዘን ልንቀብራት ያዘጋጀናትን እምዬ ኢትዮጵያን እስትንፋስ ሰጥተን ቀና አድርገን ወደ ዙፋኑዋ እንመልሳት!! አልመሸብንም እባካችሃ እባካችሁ!!!

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አክሱምቲዩብ

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 4 ปีที่แล้ว

    ውድ የተወደዳችሁ አክሱም ቲዩብ እንኳን በደህና መጣችሁ ጥኡም ቃላቶችንና ምርጥ ትምህርትን ስለምትለግሱን አትቆዩብን ከልብ እናመሰግናለን!!
    ኢትዮጵያ ትልቅ ሀገር ነች

  • @salam1297
    @salam1297 4 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን አክሱም ኢቱብ

  • @tujubafeyisa86
    @tujubafeyisa86 4 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው በተላይ ስለ666 ሁልግዜ ሕዝብና መንግሥት ቢያውቁ እላለኹ በርቱ

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 4 ปีที่แล้ว

    Yene wedoche metachu Enkan adersachu Axumoch 💐💐💐💐💐💐❤️❤️❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው የዚህን ፕሮግራም አቅራቢዎች ከልብ አመሰግናችኋለሁ።

  • @tinsaeltesfaye9628
    @tinsaeltesfaye9628 4 ปีที่แล้ว +2

    Thanks so much Axum tube For all story

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 ปีที่แล้ว +2

    ወይ ኢትዮጵያ

  • @የኢትዮጵያየኢትዮጵያ-ፈ4ለ
    @የኢትዮጵያየኢትዮጵያ-ፈ4ለ 4 ปีที่แล้ว

    Tnxx you.Axum

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንደምን ሰነበታችሁ እንኳንም ደህና መጣችሁ። እጀግ እናመሰግናለን፡ ምታቀርቡት፡መረሐ ግብር አስደሳችና አስተማሪ፡አንቂ ነዉ አመሰግናለሁ።

  • @kalu8560
    @kalu8560 4 ปีที่แล้ว +1

    አባት እና ሰባክ ነን ባዮች ስለ እውነተኛው የሃገራችንን ታርክ እና ስለ ተደበቀው ስለ ተዋህዶ ሐይማኖታች ምስጢር መቸ ነዉ የሚያሳውቁን???????????

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 4 ปีที่แล้ว

      We Don't Wait from them.

  • @ሳሞረሳምሪ
    @ሳሞረሳምሪ 4 ปีที่แล้ว

    Bezew neger eywken new ketelew💪💪💪💪🙏💒

  • @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ
    @እድላዊትማርየኔፍቅርስወድ 4 ปีที่แล้ว

    አክሱም ዩቲብ በጣም አሪፍ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነው በርቱልን ተራኪዋም በጣም ጎበዝ ነች እናመስግናለን ፕሮግራሙን ስንከታተል በኦርቶዶክስ እነቴ እኮራለሁ በርቱልን እናመስግናለን

  • @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ
    @ተመስገንአምላኬ-መ9ቈ 4 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣቹህልን እናመሰግናለን

  • @tigiselam1486
    @tigiselam1486 4 ปีที่แล้ว +9

    Axum Tube፦ እናንተ ሳትሆኑ እኛ ነን ማመስገን የሚገባን እናንተን መከታተል ከጀመርኩበት ጊዜ አንስቶ ኢትዮጵያዊነት ምን ያክል ሚስጥር መሆኑን እየተረዳሁ ነው ክበሩልን ♥♥♥

  • @metsihaftnibab6397
    @metsihaftnibab6397 4 ปีที่แล้ว

    የህንድ ንጉሶች ኢትዮጵያዊው እኮ ናቸው። ከ፲፪ እስከ ፲፮ ክፍለ ዘመን። ከዛም በፊት

  • @tesfayesegni2617
    @tesfayesegni2617 2 ปีที่แล้ว

    ፕረስተር ጆን የጥንታዊ ኩሽ ክርስቲያን ንጉስ ነው። ይህ ንጉስ በህንድ ወቅያኖስ ሁለቱም ወገን የሚገዛ ማለትም አፍሪካን እና ህንድን በጋራ የሚገዛ ነው።

  • @liimekonnen726
    @liimekonnen726 4 ปีที่แล้ว +6

    I love you I'm 12 years old I want to be like you

  • @bizuneshdebabe2291
    @bizuneshdebabe2291 4 ปีที่แล้ว

    Thank you Axum tube

  • @asnakechbelhu2582
    @asnakechbelhu2582 4 ปีที่แล้ว

    የኔ አናት እርጋታሽ ኮለል እያለ ሲደመጥ ያረሰርሳል ገላጭ ነው ማለት ነው ተባረኪ

  • @axumtsionmariam1424
    @axumtsionmariam1424 4 ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
    Axum tube 🙏

  • @ሰውመሆን-ሠ2ወ
    @ሰውመሆን-ሠ2ወ 4 ปีที่แล้ว +2

    አንድኛ ናችው ለእኔ ንፁህ ዝግጅት ነው እምታቀረቦት

  • @ማርያምማርያም-ጰ6አ
    @ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት እንደምወዳቹህ

  • @abiytesh
    @abiytesh 4 ปีที่แล้ว

    አባካችሁ ካህኑ ዮሐንስ በሉ

  • @yeabe2561
    @yeabe2561 3 ปีที่แล้ว

    Arif new gen menchachy ye 1 sew becha hone. begudayu lay leloch ye hagerachn tsehafiwoch begudayu lay ye Tsafut bikatet yeblete mulu yehon nber

  • @abelsenaiart1902
    @abelsenaiart1902 4 ปีที่แล้ว +9

    ያገሬ ልጆች የአረብ ሀገር ስራ አስጠልቶኛል በዛ ላይ ኮሮና በቤት አስቀምጦናል እስኪ subscribe አርጉኝ ተባበሩኝ ስራዬን ልቀይር 🙏

  • @yeuwbdartesema7884
    @yeuwbdartesema7884 4 ปีที่แล้ว

    ጠባቂ የሌለው ቤት ሌባው ብዙ ነው ወገን ታሪክ up side down ከሆነ ዘመናት ተቆጠሩ በል

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 ปีที่แล้ว

    Temesasay face structure alen bihonm hindoch aytamenum

  • @muluemebetwoube8986
    @muluemebetwoube8986 4 ปีที่แล้ว

    Meskerem lechisa finished the story

  • @nhna6183
    @nhna6183 4 ปีที่แล้ว

    ክርስትና ኣገራችን በግሪኮቹ ኢዛናና ሺዛና እንሰፈባ ጀምሮ፡ ጥፋታችን ና መውደማችን የተመዘገበበት ግዜ ነው።
    ክርስትና እንደመጣ በ ሰላም መኖር ኣቖመ።
    እንቆቅልሽ ማውራት ብታቆሙ ጥሩ ነበር ።

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 ปีที่แล้ว

    I like your talent. You know history false.

  • @samiradaoudshifa9928
    @samiradaoudshifa9928 4 ปีที่แล้ว

    እንድምን ዋላችሁ ጃኸን ወይም jain
    ኢትዮጵያ 4 ንጉሦ ነበሯት አራቱም በፈረሳይ ጃኸ ወይም ጃአክ ከዛም አለፍ ሲል /ዮሐንስ / ይባሉ ነበር ምን አለባት ዮሐንስ የሚለውን / Jain
    በጥቱ ጊዜ ንጉሥ ና እና ቅስና አብረው የተያያዙ ነበሩ ክንጉስ ቤተስብ ቅድስናን በደብ ካልተ
    ማረ ንጉሥ አይሆንም የጌታን ቃል
    በደብ ካላወቀ ክብር መግስት /የሕግ አቀፅ በደብ የሚተነትን ካልሆነ ንጉሥ አይሆንም /በነጮቹ አነጋገር ምናልባት እንደዛ ብለው ይሆናል

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጰያዬ ከፍ ከፍ በይልን የኮሮና መድሀኒት ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ?

    • @eskabarjsjd1972
      @eskabarjsjd1972 4 ปีที่แล้ว

      እናት እኔ ከአንቺ በላይ በለዉቅም ግራ በንድራችን ላይ የለዉ ነጩ ዥንጉርጉር ሴጣን ከምጠቀመቻዉ አርማዉ መኸል አንዱ ነው

    • @eskabarjsjd1972
      @eskabarjsjd1972 4 ปีที่แล้ว

      እናት እኔ ከአንቺ በላይ በለዉቅም በንድራች ላይ ያለው ነጩ ዥንጉርጉር ምልክት ሴጣን ከሚጠቀምባቸው ምልክቶቹ አንዱ ነው

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 ปีที่แล้ว

    Endemasebe yezih yedebedabe alama wushetena yetekenebabere sera yalew yemeselale yahunochu negesetatoche maletem yedabilos lejoche ethiopian lerasachew lemaderege bebizu neger eyetaru new bezih degemo ethiopia yehende nat belew lalochenem endelemadachew hagerituane lemaferes lela sera eyaseru bihones yehe tarik legna yemanekiya dewule new ketariku yemeneredaw ethiopia eske hede yemideres gezat endalatena bekedemew zemen yegna abatoche eza ders yasetedaderu endeneber enanet belela tarik laye asedemetachehunale endihum bemetsehaf qedus laye tegeletsuale

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 ปีที่แล้ว

    Hulum alem lay yale sew ye tana ena ginder tarik ablashtwal btam kkkkkkkkk

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ዸ5በ 4 ปีที่แล้ว

    He ethiopia telatoche bande beselam marijuana manenetuan emenetuan lematefat eyetaru bihonem mechem lisakalachew auechelem yahunu tewuled endinekana hagerune endiyawuk enanetem halafinet alebachehu bezih yaxsum youtoobachehu bezu neger eyeteredan new betam bizu selehagerachen yalesemanachewune endenesema yemanawukewune endenawu yechalachehuten hulu eyaderegachehu selalachehu egeziabeher kezihem belaye endetetenekeru hayelun tebebune masetewalune yesetachehu beretulen egnam selehagerachen gena bizu negerochen etebekalen tarikuane emenetuane talakenetuan yatefu besua laye yetesaleku let ken yalerefet esuane yebetache lemaderege yechelemawune dabilos yeteketelu yesune sera yedegefu hulu kenachew kerbuale hulum yeserachewune yezeruten yemiyachedubet gize kerb new ethiopiachen endegena beamelakua kef bela yekeber mama laye tekemetaleche betelatochuam tesalekebachewaleche kegerochuam betache wodekew yegezulatale esuane lemayet hulum endemenegesete semayat yenafekuatale egeziabeher yanene ken yasayen fetari hagerachenen egeziabeher yetebekelen yehe debedabe hone tebelo yedabilos lejoche yaserut sera enji ethiopia yehende ayedelechem lezih debeq serachew yejachewune yagegnalu ethiopiam beamelakua tseneta yemetenor hager nat manem aydeferatem manem liyatefat ayechelem egeziabeher me gna gar new

  • @firehiwotdemisse3004
    @firehiwotdemisse3004 4 ปีที่แล้ว

    Merte program new wendm ehtoche bertu ne programachu sle hgre bezu awklu ene

  • @tsiontsion9767
    @tsiontsion9767 4 ปีที่แล้ว

    Yigrmal axsumoch gin bertu min yidrig ewnt silhonch ekonew ede ktint jmiro ydabelos lijoch ymefrarkubat

  • @mekdiyoutubu4834
    @mekdiyoutubu4834 4 ปีที่แล้ว +2

    Emye etipilya ewntm mistrnsh

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 4 ปีที่แล้ว +2

    ስማቸው: ዮሐንስ: እንጂ: ጆን: አይደለም:: መጀመሪያ: ስም: አጠራሩ: ትክክለኛ: መሆን: አለበት:: ጆን: የሚለው: ስም/ ቃል
    የኢትዮጵያ: ስም: ስላይደለ: ስም: ደግሞ: ከተሳሳተ: ሁሉም: ነገር: ይፋለሳል::

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 ปีที่แล้ว

    Migermew demo rasu nugusu amaranetu mekadu hnd neng ale ferenjoch brrrr geztewut yhon kkkkkkkkk

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 ปีที่แล้ว

    Gondr ena abay endet balem yegenene neber btam ygermal ferenjich tarik serkew hulun atefut sra yelachewum eko ferenjoch kkkkkkkkk

  • @selamgebre4802
    @selamgebre4802 4 ปีที่แล้ว

    Wey gonder eko snt tarik alat ye muse yeteseberew tabot tana hayk ale eske hnd ager tgeza neber fidel ena gez kanka feterech 666 demo atbka tkawemalech tnkola debtera mnamn aywedm kkkkkkkkk

  • @kidanehadush4491
    @kidanehadush4491 4 ปีที่แล้ว

    እህት መልፋት ሳይሮርሽ ካርታውን በደምብ ተመልከቺው ሌሎችም ሁሉም ከ1888 በፊት ያሉ ጥንታዊ ካርታዎችም ፅሁፎች የሚሉሽ ተመልከቺ ትግራይ /ሓበሻ ብቻ ነው የሚለው ። ይገባኛል ኣይዋጥላቹም ። ይሄ ግን መደናገር ኣያስፈልግም ሁሉም እውነት ነው። ከኣሁንዋ ኢትዮጵያ ይልቅ ትግራይ ግንኝነትዋ ከኑብያ ከየመን /ከትግራይ በሰሜን የምትገኝ የነበረችው ኢትዮጵያ ከዛሞ ህንድ ነበር ኣሁንም በባህል ስነልቦና ተመሳሳይነት ኣለን ። ስለ ዛግዌ እንደሆነ እናንተ እንደምትሉት ሳይሆን የትግራይ ኣካል ሰለሞናዊ መንግስት ነው ላሊበላ ኦኮ እናቱ ትግራወይቲ በኣክሱም ተወልዶ ያደገ ኣባቱ ኣገው ። ነው ሆኖም37 ኣመት ኢየሩሳሌም ነበር የኖረው ትግራይ በዛን ሰኣት በ አግኣዝያንና ተጋሩ መሃከል የረዥም ጊዜ ጦርነት ነበረች ። እሱ የሚናገረው ቛንቛ ትግርኛ ነበረ ላስታም (ሐድሽ ዓዲ ይባላል ) ያጌጠው በኣክሱማዊ በትግርኛ ቃላት ነው ።

  • @mrshiruthseyoum5521
    @mrshiruthseyoum5521 4 ปีที่แล้ว +1

    ስማቸው: ዮሐንስ: እንጂ: ጆን: አይደለም:: መጀመሪያ: ስም: አጠራሩ: ትክክለኛ: መሆን: አለበት:: ጆን: የሚለው: ስም/ ቃል
    የኢትዮጵያ: ስም: ስላይደለ: ስም: ደግሞ: ከተሳሳተ: ሁሉም: ነገር: ይፋለሳል::