እቅድን እንዴት እናዘጋጅ ? / How to Plan / Section 3/ Video 187

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ส.ค. 2023
  • Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር
    ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
    Br300.00
    በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!!
    Br300.00
    Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development
    Br400.00
    Interperineershiipii
    Br300.00
    ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ
    Br300.00
    ለራስ ማን እንደ ራስ
    Br500.00
    የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
    Br400.00
    የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች
    Br500.00
    መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል።
    አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል።
    መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ።
    በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ።
    Facebook: / dr.werotawbezabih
    Instagram: dr.werotawb...
    Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih
    Email: werotawb@yahoo.com
    Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.
    Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos

ความคิดเห็น • 22

  • @user-ee3qx2nk3z
    @user-ee3qx2nk3z 7 วันที่ผ่านมา +1

    እጅግ ድንቅ ምክር ነው

  • @sisaybezaworkj6242
    @sisaybezaworkj6242 20 วันที่ผ่านมา

    ደክተር ክብረት ይስጥልን

  • @ferazerbelachew-wo9wq
    @ferazerbelachew-wo9wq 2 หลายเดือนก่อน

    መፅለፉን እፈልጋሐሁ አመግናሐሁ በጣም በሙያው የበቁ ዶርተር ኖት እድሜን ያድልልን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 หลายเดือนก่อน

      ስለክትትሉ በጣም አመሰግናለሁ። ብ 0911407753 መደወል ይቻላል።

  • @user-ov3kz7nq7m
    @user-ov3kz7nq7m 2 หลายเดือนก่อน

    ክብር ይስጥልኝ ዶክተር መፅሐፉን እፈልጋለሁ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 หลายเดือนก่อน

      ስለክትትሉ አመሰግናለሁ። ብ 0911407753 መደወል ይቻላል።

  • @sirgutesirgute-py2ct
    @sirgutesirgute-py2ct 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው የምፈልገን ነገር በሚደንቅ አገላለፅ ስላስተማሩን ከልብ አመሰግናለሁ ።

    • @sirgutesirgute-py2ct
      @sirgutesirgute-py2ct 9 หลายเดือนก่อน

      መጠባበቂያ ስራ ለምሳሌ??? ትንሽ ግር 0:01 አለኝ?መጠባበቂያ ገንዘብ እንጂ ስራ ለእነዚህ ለ 3 ነገሮች ጊዜና አእምአችንን ከሰጠን ለመጠባበቂያ የሚለው አልገባኝም ቢያብራሩልኝ ከይቅርታ ጋር በድጋሚ ከልብ አመሰግናለሁ ።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  9 หลายเดือนก่อน

      መተባበቂያ ስራ ሳይታሰቡ ለሚገኑ ስራዎች የምናቅደው ጊዜ ነው።

  • @Iwill-td1
    @Iwill-td1 27 วันที่ผ่านมา

    አባተ እወድሃለሁ

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg 10 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን🙏

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  10 หลายเดือนก่อน

      ስለክትትሉና አስተያየቱ አመሰግናለሁ። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራው።

    • @tarikteklay1860
      @tarikteklay1860 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@dr.werotawbezabih1057enameseginalen ❤ egziaɓhee yitebkihi melkam hasab new bertalin

  • @Yayesew
    @Yayesew 10 หลายเดือนก่อน

    አመስኛለው ቅድ ለማቀድ ጥሩ ግንዛቤ አግኝቻለው።

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  10 หลายเดือนก่อน

      ስለእቅድ ግንዛቤዛቤ ስላገኘህ ደስ ብሎኛል። ቻናሉን ለሌሎችም እናጋራው።

  • @27Maranata
    @27Maranata 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ መፅሓፉ እፈልጋለሁ እንዴት ላገኝ እችላለሁ❤ኣመሰግናለሁ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  10 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ። አዲሰ አበባ አበሩስ ኮምፕሌክስ 4/400 ማግኘት ይቻላል። በ0911407753/ ብ0949046924 መደወል ይቻላል።

  • @tesfahunmenna4234
    @tesfahunmenna4234 10 หลายเดือนก่อน

    የእቅድ ፎርም በፍድኤፕ ካለ ይለጠፍ