ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት ዶክተር 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
የኔ ወለድኩበት በሆላ ቦርጭም ክበደትም ጨመርኩ ግን አሁን መክሳት ጀምሬለሁ ግን ከወገብ በታች ወፍራም ነኝ መክሳት እፈልገው ከወገብ በታች ነው
ዶክተር ቫሪኮዝ ያለበት እና ቤሬድ ላይ እያሉ ቢወሰድ ችግር ያስከትላል እንዳታልፈኝ ንገረኝ ❤❤👏👏❤
❤️🙏❤️
Chaicid malet abesoda hbesoda malet new tkakur leambasha ymihon new algebanm
ትርጉም የለውም ስሙ ነው የተልባ አይነት ባህሪ ያላው ነው
ተልባ ልተካው ይችላል ችያ ስድን
እዚሁ ላይ ሁለቱን አነጻጽሮ የሰራበት ቪዲዮ አለ አዳምጪው
ደክተርየ በውሀ በጥብጠን ለመጠጣት ግልፅ አዲርግልኝ አደኛ ፍረውን እንውጠዋል ወይስ ውሀውን ብቻ ሁለተኛ ላዲ ማኪያ ምን ያክል ውሀ ነው እምንጨምረው እናበቀን ስት ብርጭቆ እዳታልፈኝ
Awo firew yiwatal 2 mankia be 1 birchiko wuha techi
ከነ ፍሬዉ ነዉ ምትጠጪዉ ዉዴ
አመሰግናለው
ሁለት ወይም አንድ ማንኪያ ቺያ በአንድ ብርጭቆ በውሀ ውስጥ አድርጎ ለተወሰነ ሰአት ማቆየት ።ጠዋት ለመጠጣት ከተፈለገ ማታ ላይ በክብር ፍሪጅ ማሳደርና መጠጣት ብቻ በየትኛውም ሰአት ይሁን ለ 30 ደቂቃ -1;00 ዘፍዝፎ አስቀምጦ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አድርጎ በጥብጦ መጠጣት ቁንዶ በርበሬ በፍጥነት ከደም ጋር እንዲቀላቀል ስለሚረዳው ነው በተረፈ ሰላጣ ላይ እርጎ ውስጥ ጁስ ውስጥ ጨንሮ መመገብ ይቻላል ሲዘፈዘፍ እንደ ተልባ ይለዳዳል ብቻ የምግብ ንጉስ ነው ቢባል አያንሰውም
@@tadalachgetachwe5118አዎን
ቺያ ሲድ በአማሪኛ ምን ይባላል;
ቺያ ነው የሚባለው
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እንኳን አደረሰህ ለአዲሱ አመት ዶክተር 🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
የኔ ወለድኩበት በሆላ ቦርጭም ክበደትም ጨመርኩ ግን አሁን መክሳት ጀምሬለሁ ግን ከወገብ በታች ወፍራም ነኝ መክሳት እፈልገው ከወገብ በታች ነው
ዶክተር ቫሪኮዝ ያለበት እና ቤሬድ ላይ እያሉ ቢወሰድ ችግር ያስከትላል እንዳታልፈኝ ንገረኝ ❤❤👏👏❤
❤️🙏❤️
Chaicid malet abesoda hbesoda malet new tkakur leambasha ymihon new algebanm
ትርጉም የለውም ስሙ ነው
የተልባ አይነት ባህሪ ያላው ነው
ተልባ ልተካው ይችላል ችያ ስድን
እዚሁ ላይ ሁለቱን አነጻጽሮ የሰራበት ቪዲዮ አለ አዳምጪው
ደክተርየ በውሀ በጥብጠን ለመጠጣት ግልፅ አዲርግልኝ አደኛ ፍረውን እንውጠዋል ወይስ ውሀውን ብቻ ሁለተኛ ላዲ ማኪያ ምን ያክል ውሀ ነው እምንጨምረው እናበቀን ስት ብርጭቆ እዳታልፈኝ
Awo firew yiwatal 2 mankia be 1 birchiko wuha techi
ከነ ፍሬዉ ነዉ ምትጠጪዉ ዉዴ
አመሰግናለው
ሁለት ወይም አንድ ማንኪያ ቺያ በአንድ ብርጭቆ በውሀ ውስጥ አድርጎ ለተወሰነ ሰአት ማቆየት ።ጠዋት ለመጠጣት ከተፈለገ ማታ ላይ በክብር ፍሪጅ ማሳደርና መጠጣት ብቻ በየትኛውም ሰአት ይሁን ለ 30 ደቂቃ -1;00 ዘፍዝፎ አስቀምጦ ትንሽ ቁንዶ በርበሬ አድርጎ በጥብጦ መጠጣት
ቁንዶ በርበሬ በፍጥነት ከደም ጋር እንዲቀላቀል ስለሚረዳው ነው
በተረፈ ሰላጣ ላይ እርጎ ውስጥ ጁስ ውስጥ ጨንሮ መመገብ ይቻላል
ሲዘፈዘፍ እንደ ተልባ ይለዳዳል
ብቻ የምግብ ንጉስ ነው ቢባል አያንሰውም
@@tadalachgetachwe5118
አዎን
ቺያ ሲድ በአማሪኛ ምን ይባላል;
ቺያ ነው የሚባለው