በባዶ ሆድ የቺያ ሲድ በመጠጣት ከተለያዩ በሽታዎች ተጠበቁ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 36

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 ปีที่แล้ว +2

    ለትምህርቱ በጣም እናመሰግናለን እኔ በምኖርበት ሀገር በሚገርም ሁኔታ ውድ ነው እና ሀገራችን ለምን አገራችን የማብቀል ስራ አይሰራም በስንቱ ሰነፎች ሆነን ደሞግ በቀላል ርጥበት ይበቅላል አንድ ሰው አንድ ኩንታል ብቻ እንኳን ቢያመርት በቀላሉ 10.000 የኢትዬ ብር በላይ መሸጥ ይችላል ውጭ ለራሱ ፈልገህ እንጅ የትም አታገኘውም በመደብሮች ደረጃ አማዞን ላይ ሁሌም አለ

  • @sussegemsmean7064
    @sussegemsmean7064 ปีที่แล้ว +1

    ሁል ጊዜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታስተላልፈው።በርታ።

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተረ አመሰግናለሁ ለምትሰጠን ምክር ለምታስተላልፍልን ነገር ሁሉ

  • @ኢሰለምነውህይውቴ
    @ኢሰለምነውህይውቴ ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ❤❤😊

  • @jerrykida2188
    @jerrykida2188 ปีที่แล้ว +1

    በአማርኛ ምን ይባላል?

  • @UttJgf
    @UttJgf หลายเดือนก่อน

    ዶክተርየ መፍጫው ን ሴትዮሚየ አትፈቅዲልኝም ሳልፈጭ መጠቀም እችላለሁ እዴታልፈኝ

  • @גודדאואסייאס-ט5ג
    @גודדאואסייאס-ט5ג ปีที่แล้ว

    Wish you stay healthy Dr.

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶክቶር፣ ለስንት ቀን ነው መጠቀም ያለብን?

  • @bruktyrose820
    @bruktyrose820 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም Soly❤️❤️🙏🙏🙏

  • @HaymiMobile
    @HaymiMobile 7 วันที่ผ่านมา

    እጥር ምጥን ያለ መልክት 😊 እናመሰግናለን

  • @alemzerecabegaz1463
    @alemzerecabegaz1463 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @buzumeshbeqele6779
    @buzumeshbeqele6779 ปีที่แล้ว

    ጥሬውነው ወይስ ተቆልቶ ነው የምንጠቀመው

  • @jghnhh5245
    @jghnhh5245 4 วันที่ผ่านมา

    እኔ ጨጎራ አለብኝ ብጠቀመዉ ቺግር የለዉም ግን በምጠቀም ስአት ጨጎራየን ያመኛን😢 ሁልግዜ ነው መጠቀም ያለብን

  • @ethiopiawitkonjooyoutube2252
    @ethiopiawitkonjooyoutube2252 ปีที่แล้ว

    Thanks Dr🙏❤

  • @ሰአሊለነማርያምእምነ
    @ሰአሊለነማርያምእምነ ปีที่แล้ว +1

    በየቀን ነው ወይስ በሳምንት የተወሰነ ቀን እንጠቀመው ???መረጃውን ሙሉ አድርገው ከመጠን ያለፈ እንዳንጠቀም እንጠቀማለን ብለን እንዳንጎዳ

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว

      Chia seed በሳምንት ሁለት ሦስቴ ብትጠቀሙት መልካም ነው። ሁሌም በመጠኑ(አንድ ማንኪያ) ብትጠቀሙም ችግር ዬለውም።

    • @ሀዩቲYouTube
      @ሀዩቲYouTube ปีที่แล้ว

      ​@@Effoy ዶክተር ሶሌ እጅግ በጣም እናመስግናለን ለምትስጣቸው ትምህርቶች ሁሉ ቺያ ሲድ ሁሌም በባዶ ሆድ ጥዋት ጠዋት ነው የሚጠጣው እኔ ሁሌም ለአስሪዬ እስራላታለሁ እሷም ዶክተር ነች ግን እኔ ስጠቀመው አልወደደልኝም ሁሌም ግራ ጎኔ ያየኛል ቺያ ሲድ ስጠጣ ከፌጦ ይመሳስላል ፌጦ ቀይ ሲሆን ቺያ ሲድ ትንሽ ጥቆር ይላል ሌላ በተረፈ ሰላም ለሀገራችን ሁላቹን ምልካምውሎ ይሁንላቹ

  • @UttJgf
    @UttJgf หลายเดือนก่อน

    ሎሚውንስ ጨምቀን ነው እምንጠቀመው ወይስ

  • @shashiyousef1674
    @shashiyousef1674 ปีที่แล้ว

    ጥያቄ ነበረኝ ትንሽ ዉፍረት መቀነስ ስለምፈልግ ለማርገዝ እያሰብኩ ነዉ ችግር የለዉም በባዶ ሆደ ልጠጣዉ ምን አልባች እርግዝና እንዳይፈጠር እሚያደርግ ከሆነ

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 ปีที่แล้ว

    ምንንድነው የቺ ሲድ

  • @yenehabesha1607
    @yenehabesha1607 10 หลายเดือนก่อน

    አሰፕሪን የሚወስድ ሠው መጠቀም ይችላል?

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ ปีที่แล้ว

    አመሰግነለዉ አለህ ያጠቢቅህ

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን

  • @saralegesse6727
    @saralegesse6727 ปีที่แล้ว +1

    ግን የት ይገኛል እባክዎን ካወቁ ይጠቁሙኝ

    • @yenehabesha1607
      @yenehabesha1607 10 หลายเดือนก่อน

      ሸዋ ሱፐር ማርኬት

  • @tigistsisay-tw9wg
    @tigistsisay-tw9wg ปีที่แล้ว

    ምነድነዉ ቺያሲድ

  • @meseretbelayhailu4993
    @meseretbelayhailu4993 ปีที่แล้ว

    እኔ ጎኔን ይወጋኛል ያቃጥለኛል ምሰራው ወጥቤት ነው አርብ አገር እና ቁሜ ነው ምውለው በተለይ ስራ ሲበዛብኝ ያመኛል ግን የዛሬ 2 አመት የኩላሊት እፌክሽን አለብሽ ብለውኝ ታክሜ ድኛ ነበር እና አሁን ቸክ አላረኩም😢😢😢

  • @dolemareki7179
    @dolemareki7179 7 หลายเดือนก่อน

    ማታ ለሚሰራ ሰው

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 ปีที่แล้ว

    ena etkmlhu gen alfchewm bwhwest btbche new ymtetaw cheger alew plise mlslnge D

  • @ZzZz-wq1hy
    @ZzZz-wq1hy ปีที่แล้ว

    ግን እኔ አላወኩ ትም

  • @ፍቅርናሠላም
    @ፍቅርናሠላም ปีที่แล้ว

    መዳኒት ተጠቃሚ ነኝ የሥኮር ብጠቀመዉ ችግር ያመጣል

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለውም ይጠቀሙት

  • @kasimtuna2028
    @kasimtuna2028 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍

  • @Genet-kz8ct
    @Genet-kz8ct ปีที่แล้ว

    ፌጦ ነው?????

    • @Effoy
      @Effoy  ปีที่แล้ว

      አይደለም

    • @Genet-kz8ct
      @Genet-kz8ct ปีที่แล้ว

      @@Effoy በአገርኛ ምን ይባላል