Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
Health Education - ስለ ጤናዎ ይወቁ
  • 965
  • 22 740 907
ካንሰርን የሚከላከሉ እና የሚገሉ ጤናማ 13 ምግቦች| 13 Foods that can prevent and kill cancer| የካንሰር መንስኤዎች
#youtube #cancer #ካንሰር @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes
ካንሰርን የሚከላከሉ እና የሚገሉ ጤናማ 13 ምግቦች| 13 Foods that can prevent and kill cancer
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
th-cam.com/video/tWN7wMf_Ocw/w-d-xo.html
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
th-cam.com/video/3WgB1dapr4w/w-d-xo.html
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
th-cam.com/video/39cg-a2X0sw/w-d-xo.html
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
th-cam.com/video/5kGnaoBcb6s/w-d-xo.html
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/Y-ErZ2W_AE4/w-d-xo.html
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/qrQiMUdoJF8/w-d-xo.html
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
th-cam.com/video/EmD3gSiYUnI/w-d-xo.html
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
th-cam.com/video/LzRaiH3i7Uc/w-d-xo.html
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
th-cam.com/video/Wy0IBkafqwg/w-d-xo.html
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
th-cam.com/video/N1LwZhGgnco/w-d-xo.html
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
th-cam.com/video/ZZTKjB-1jZM/w-d-xo.html
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
th-cam.com/video/pZZzUFgdqsw/w-d-xo.html
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
th-cam.com/video/dP7msH-6hQk/w-d-xo.html
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
th-cam.com/video/LzRaiH3i7Uc/w-d-xo.html
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
th-cam.com/video/qnl6kmJwNKA/w-d-xo.html
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
youtube.com/@DoctorYohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/by/4.0/
มุมมอง: 332

วีดีโอ

ከ 50 አመታችሁ በኋላ መውሰድ ያለባችሁ አስፈላጊ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት| Best vitamins must take after the age of 50
มุมมอง 7K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #vitamins #ቫይታሚን @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes ከ 50 አመታችሁ በኋላ መውሰድ ያለባችሁ አስፈላጊ ቫይታሚኖች እና ማዕድናት| Best vitamins must take after the age of 50 Vitamins ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥ...
የቫይታሚን ቢ/B እጥረት አደገኛ ምልክቶች| Symptoms of Vitamin B Deficiency
มุมมอง 1.4K4 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #vitamins #ቫይታሚን @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የቫይታሚን ቢ/B እጥረት አደገኛ ምልክቶች| Symptoms of Vitamin B Deficiency ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች th-cam.com/video/t...
የችብስ አደገኛ የጤና ጉዳቶች | የችብስ ጉዳትና ጥቅም| Health risks of eating French Fries
มุมมอง 1.5K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #frenchfries #ችብስ @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የችብስ አደገኛ የጤና ጉዳቶች | የችብስ ጉዳትና ጥቅም| Health risks of eating French Fries ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች th-cam...
የሙዝ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅሞች| የሙዝ ጠቀሜታ| 10 Health benefits of eating banana
มุมมอง 8K14 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #banana #ሙዝ @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የሙዝ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅሞች| የሙዝ ጠቀሜታ| 10 Health benefits of eating banana ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች th-cam.com/vide...
ያለ መድሀኒት የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ 10 መንገዶች | 10 ways to control high blood pressure without medications
มุมมอง 6K19 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #bloodpressure #የደምግፊት @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes ያለ መድሀኒት የደም ግፊትን ለመቆጣጠር የሚረዱ 10 መንገዶች | 10 ways to control high blood pressure without medications ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የ...
የደም ስኳርን የሚቀንሱ 10 ምግቦች| የስኳር በሸሰታ | 10 Foods that Lower Blood Sugar
มุมมอง 6K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#youtube #bloodsugar #ምግቦች @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የደም ስኳርን የሚቀንሱ 10 ምግቦች| የስኳር በሸሰታ | 10 Foods that Lower Blood Sugar ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች th-cam.com...
የኩላሊት ህመም መንስኤዎች, ምልክቶች, ህክምና እና መፍቴሄዎች| kidney disease causes, signs and symptoms
มุมมอง 1.9Kวันที่ผ่านมา
#youtube #kidneydisease #የኩላሊትበሽታ @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የኩላሊት ህመም መንስኤዎች, ምልክቶች, ህክምና እና መፍቴሄዎች| kidney disease causes, signs and symptoms ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም...
የኦሜጋ 3 እጥረት ዋና ዋና 10 ምልክቶች| ኦሜጋ 3 ምግቦች| ኦሜጋ 3 | 10 Signs & Symptoms of Omega 3 Deficiency
มุมมอง 2.5Kวันที่ผ่านมา
#youtube #omega3 #ኦሜጋ3 @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የኦሜጋ 3 እጥረት ዋና ዋና 10 ምልክቶች| ኦሜጋ 3 ምግቦች| ኦሜጋ 3 | 10 Signs & Symptoms of Omega 3 Deficiency ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለ...
12 በኮላጅን የበለጸጉ እና ኮላጅንን የሚያሳድጉ ምግቦች| ምግቦች | 12 Collagen Rich and Collagen Boosting Foods
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
#youtube #collagen #ኮላጅንየበለፀጉምግቦች @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes 12 በኮላጅን የበለጸጉ እና ኮላጅንን የሚያሳድጉ ምግቦች| ምግቦች | 12 Collagen Rich and Collagen Boosting Foods ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እ...
ደካማ የደም ዝውውር፡ ምልክቶች፣ መንስኤዎች እና ህክምና| የደም ዝውውር ማነስ | Poor Circulation: Symptoms, Causes & Treatment
มุมมอง 29K14 วันที่ผ่านมา
#youtube #poorcirculation #ደካማየደምዝውውር @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes ደካማ የደም ዝውውር፡ ምልክቶች፣ መንስኤዎች እና ህክምና| የደም ዝውውር ማነስ | Poor Circulation: Symptoms, Causes & Treatment ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስ...
የዚንክ እጥረት 9 ምልክቶች| የዚንክ እጥረት መንስኤዎች| ዚንክ| በዚንክ የበለፀጉ ምግቦች | 9 Signs & Symptoms Of Zinc Deficiency
มุมมอง 2.8K14 วันที่ผ่านมา
#youtube #zincdeficiency #የዚንክእጥረት @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የዚንክ እጥረት 9 ምልክቶች| የዚንክ እጥረት መንስኤዎች| ዚንክ| በዚንክ የበለፀጉ ምግቦች | 9 Signs & Symptoms Of Zinc Deficiency ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ ...
የልብ በሽታ እና የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ የሚረዱ መፍትሄዎች| How to reduce risk of heart attack and High cholesterol
มุมมอง 10K14 วันที่ผ่านมา
#youtube #cholesterol #ኮሌስትሮል @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes የልብ በሽታ እና የኮሌስትሮል መጠንን ለመቀነስ የሚረዱ መፍትሄዎች| How to reduce risk of heart attack and High cholesterol ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ...
ወጣት የሚያደርጓችሁ/ጤናማ እርጅናን የሚደግፉ 5 ቪታሚኖች| 5 vitamins to look younger instantly
มุมมอง 18K14 วันที่ผ่านมา
#youtube #vitamins #ቫይታሚን @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes ወጣት የሚያደርጓችሁ/ጤናማ እርጅናን የሚደግፉ 5 ቪታሚኖች| 5 vitamins to look younger instantly ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች th-c...
በባዮቲን (ቫይታሚን B7) የበለፀጉ 9 ምግቦች| ምግቦች| የቫይታሚን አመጋገብ | 9 Foods High in Biotin (Vitamin B7)
มุมมอง 2.8K21 วันที่ผ่านมา
#youtube #vitaminb7 #ባዮቲን @TH-cam @healtheducation2 @DoctorYohanes በባዮቲን (ቫይታሚን B7) የበለፀጉ 9 ምግቦች| ምግቦች| የቫይታሚን አመጋገብ | 9 Foods High in Biotin (Vitamin B7) ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz ° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው th-cam.com/video/sHDRb6PBQbQ/w-d-xo.html ° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌ...
በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 8 ቪታሚኖች እና ማዕድናት | 8 vitamins and minerals boost immune system
มุมมอง 4.1K21 วันที่ผ่านมา
በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጨምሩ 8 ቪታሚኖች እና ማዕድናት | 8 vitamins and minerals boost immune system
የሰሞኑን ጉንፋን እንዴት እንከላከለው? የጉንፋን መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና የቤት መከላከያ መፍትሄ| Common cold causes and treatments
มุมมอง 8K21 วันที่ผ่านมา
የሰሞኑን ጉንፋን እንዴት እንከላከለው? የጉንፋን መንስኤዎች፣ ምልክቶች እና የቤት መከላከያ መፍትሄ| Common cold causes and treatments
የቫይታሚን B12 ጉድለት ምልክቶች, መንስኤዎች እና በቫይታሚን ቢ12 የበለፀጉ ምግቦች| Vitamin b12 deficiency & Symptoms
มุมมอง 3.2K21 วันที่ผ่านมา
የቫይታሚን B12 ጉድለት ምልክቶች, መንስኤዎች እና በቫይታሚን ቢ12 የበለፀጉ ምግቦች| Vitamin b12 deficiency & Symptoms
የስፒናች የጤና ጥቅሞች, የአመጋገብ ዋጋ እና መጠቀም የሌለባቸው| Health benefits of spinach and who should avoid
มุมมอง 3.1K21 วันที่ผ่านมา
የስፒናች የጤና ጥቅሞች, የአመጋገብ ዋጋ እና መጠቀም የሌለባቸው| Health benefits of spinach and who should avoid
የቫይታሚን ዲ እጥረት አደገኛ 14 ምልክቶች እና መንስኤዎች| 14 early signs of Vitamin D deficiency and treatment
มุมมอง 10K21 วันที่ผ่านมา
የቫይታሚን ዲ እጥረት አደገኛ 14 ምልክቶች እና መንስኤዎች| 14 early signs of Vitamin D deficiency and treatment
12 የቴስቶስትሮን መጠንን የሚጨምሩ ጤናማ ምግቦች| 12 Foods that may Boost Testosterone
มุมมอง 4.6K21 วันที่ผ่านมา
12 የቴስቶስትሮን መጠንን የሚጨምሩ ጤናማ ምግቦች| 12 Foods that may Boost Testosterone
ፊታችንን ስንታጠብ የምንሰራቸው 20 ስህተቶች| 20 Mistakes while washing your face| washing face
มุมมอง 3.5K28 วันที่ผ่านมา
ፊታችንን ስንታጠብ የምንሰራቸው 20 ስህተቶች| 20 Mistakes while washing your face| washing face
የመንታ እርግዝና ምንነት፣ ምልክቶችና ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጉዳዮች| Twins pregnancy signs,complications and risk
มุมมอง 4.7K28 วันที่ผ่านมา
የመንታ እርግዝና ምንነት፣ ምልክቶችና ሊታሰብባቸው የሚገቡ ጉዳዮች| Twins pregnancy signs,complications and risk
ለልባችን ጤናማ የሆኑ ምግቦች| ለልባችን ተስማሚ ጤናማ ምግቦችና መጠጦች| ምግቦች| Best heart healthy foods
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
ለልባችን ጤናማ የሆኑ ምግቦች| ለልባችን ተስማሚ ጤናማ ምግቦችና መጠጦች| ምግቦች| Best heart healthy foods
እጅግ በጣም ገንቢ የሆኑ 12 ጤናማ ፍራፍሬዎች| 12 Healthy Fruits That Are Extremely Nutritious
มุมมอง 3.5Kหลายเดือนก่อน
እጅግ በጣም ገንቢ የሆኑ 12 ጤናማ ፍራፍሬዎች| 12 Healthy Fruits That Are Extremely Nutritious
የእርጅና ምልክቶችን ለመዋጋት የሚረዱ 14 ምርጥ ፀረ-እርጅና ምግቦች | Top 14 Anti-Aging Foods That Help Fight Signs of Aging
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
የእርጅና ምልክቶችን ለመዋጋት የሚረዱ 14 ምርጥ ፀረ-እርጅና ምግቦች | Top 14 Anti-Aging Foods That Help Fight Signs of Aging
የወይራ ዘይት ለቆዳችን የሚሰጠን አሰደናቂ ጥቅሞች እና ጥንቃቄ| Benefits of olive oil for skin care
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
የወይራ ዘይት ለቆዳችን የሚሰጠን አሰደናቂ ጥቅሞች እና ጥንቃቄ| Benefits of olive oil for skin care
ቡና በፍፁም መጠቀም የሌለባቸው እና ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ሰዎች| Who should avoid drinking coffee
มุมมอง 8Kหลายเดือนก่อน
ቡና በፍፁም መጠቀም የሌለባቸው እና ጥንቃቄ ማድረግ ያለባቸው ሰዎች| Who should avoid drinking coffee
የለውዝ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| ለውዝ| የለውዝ ጥቅምና ጉዳት| Health benefits of eating nuts
มุมมอง 4.4Kหลายเดือนก่อน
የለውዝ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| ለውዝ| የለውዝ ጥቅምና ጉዳት| Health benefits of eating nuts
የእርጎ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of yogurt and who should avoid yogurt
มุมมอง 13Kหลายเดือนก่อน
የእርጎ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| Health benefits of yogurt and who should avoid yogurt

ความคิดเห็น

  • @AsebeGete
    @AsebeGete 31 นาทีที่ผ่านมา

    ዶክተር ታይፎይድ ያዘኝ 5 ወር እርጉዝ ነኝ

  • @samigmma
    @samigmma 43 นาทีที่ผ่านมา

    ዶክተር ጥሩመረጃ ነው የካንሰር በምን ምክንያት ነው የሚመጣው

  • @CshggsgsGhshhshw
    @CshggsgsGhshhshw 53 นาทีที่ผ่านมา

    አቅም የለንም አምላክ አለ

  • @sulem4124
    @sulem4124 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በግራ በኩ ፉኛየ አካባቢ ያመኛል አባክህ❤❤❤❤🎉🎉

  • @healtheducation2
    @healtheducation2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ! youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @Sara-l8s3w
    @Sara-l8s3w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ደኮተር

  • @HyabHyab-n1g
    @HyabHyab-n1g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተሪዬ ጥያቄ ነበረኝ 2ውንድ ልጆች ሲኖሩኝ የነሱ እርግዝናዬ በጣም አስቸግሮኝ ነበር ከምልህ በላይ የአሁኑ እርግዚናዬ ምንም የለም ለምንድ ነው አመሰግናለሁ❤❤

  • @BayuuGatacw
    @BayuuGatacw 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    amessginalu

  • @TinsaeSolomon-x9e
    @TinsaeSolomon-x9e 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በመጨረሻረው ወር ላይ መድሃኒቱ ይቋረጣል ወይ

  • @demitdiamond4560
    @demitdiamond4560 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thanks for sharing 👍 😊 ❤❤❤

  • @AmyEmebet-rl4qc
    @AmyEmebet-rl4qc 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Betedegagami mewesed gudati alew wey??????

  • @SeniteSenite-o4q
    @SeniteSenite-o4q 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ሰላም ነው ሙዝ ያወፍራል

  • @ZelalemBruk
    @ZelalemBruk 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰኳር በሽታ የለባቸው ሰዋች ማር መመገብ ይችላሉ ?

  • @fatimabamujally6595
    @fatimabamujally6595 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ በሰው ሀገር ለብቻይ ስለጨነቀኝ ነው የ6ወር እርጉዝ ሆኜ ለቼክአፕ ስሄድ ልጅሽ ጨጓራው ከቦታው ውጭ ነው መውጣት አለበት ብለው በማህፀን የሚገባ መድሀኒት ሰጠው ልጀን ሙቶ አምጨ ወለድሁት እና እሂ ወሊድ ነው ወይስ ውርጃ ነው ሚባለው መቸስ ነው መልሸ ለማርገዝ መሞከር ያለብኝ

  • @tsiyonfekaduareda501
    @tsiyonfekaduareda501 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you Dr edeme yesetek ewuketun yecemerelih

  • @DagimAshenafi-r7o
    @DagimAshenafi-r7o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ትምህርት ነው ግን እኛን ዝም አልከን አረ ጠይቀን

  • @TsegayHiwot-m7y
    @TsegayHiwot-m7y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የጸጉር መጥቆርያስ ይመከራል

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠላም ዶክተር አንድ ጥያቄ ነበረኝ ፔሬዴ ከመጣ አንድ ወር 3ሳምንት ሆኖኛል አሁን አንድ ወር ሆኖኛል በጣም ያቅልሸልኛል ያሥመልሠኛል ግን ምንም የእርግዝና ምርመራ አላደረኩም

  • @MersiMeheret
    @MersiMeheret 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @MercyMatewos
    @MercyMatewos 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Tnx u doctor

  • @Kidst-u6y
    @Kidst-u6y 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶር የአገሩሥጥ ምርት ይሆናል እንዴ የውጭውን አጣሁት በብዛት አገረኛነው የሚይዙት

  • @luchiagebremeskel5891
    @luchiagebremeskel5891 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹

  • @AbityYeselamawitabrak
    @AbityYeselamawitabrak 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጨረረ ማለት ምን ለማለት ነው? በተለሞዶ ምች የምንለው ነው?

  • @tigitemu
    @tigitemu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ዮሐንስ በጣም እናመሰግናለን እኔ ጥያቄ አለኝ የምኖረዉ በስደት ነዉ ሳዉዲ ከብርቴ በታች ማለትም ማህፀኔን ያመኝ ነበር ከዛ ቤቴ የሽት ምርመራ ሳደርግ እርጉዝ መሆኔን አወኩ ቀኑን ስቆጥረዉ ወር 15 ቀን ሁኖኛል እናም ህመሙ ሲጠና ህክምና ሄድኩ እርጉዝ መሆኔን ነገርኳቸዉ እና ማህፀኔ አካባቢ ህመም እደሚሰማኝ አልትራ ሳዉድ ሲያነሱኝ እርግዝናዉ አለያቸዉም ደም ምርመራ አድርጌ እርጉዝ ነዉ ነገር ግን አልትራ ሳዉዱ ላይ አይለይም ብለዉ በብልት በሚገባ ካሜራ ሲመረምሩኝ ከማህፀን ዉጭ ነዉ እርግዝናሽ እናም ኦፕራሲዎን መደረግ አለብሽ አሉኝ ሌላ አማራጭ ካለ ብየ ብጠይቃቸዉም ደም ወደዉጭ ስለማይፈስሽ እደዛ አይሆንም ብለዉ ተቀደድኩ ከዛም በሶስተኛዉ ቀን አልትራ ሳዉድ ሲያነሱኝ ሌላ ፅንስ አለሽ አሉኝ እዴት ይሄ ሊሆን ይችላን ስላቸዉ መንታ ቆይተዉ ነዉ አሉኝ መንታ ከሆኑ ምርመራ ሲያደርጉ እዴት አለያቸዉም መንታ መሆኑ ሲቀጥል ኦፕራሲዎን ያደረጉኝ ማህፀኔን ከሆነ እዴት ሌላ ልጅ ሊኖር ቻለ ሌላዉ የመዉለጃየ ቀን ሲደርስ በምጥ መዉለድ ትችያለሽ ነዉ ያሉኝ ችግር አያመጣም ወይ ነዉ?? ጥያቄየ ስላስረዘምኩ በጣም ይቅርታ

  • @HdhdYes-q1w
    @HdhdYes-q1w 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    🥰🥰🥰🥰

  • @momdad9081
    @momdad9081 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ለምሰጠን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን እኔ ጥያቄየ ማንስትሬሽኔ በየ ወሩ አይመጣም በ3ወር ነዉ የሚመጣዉ እና ምን ላድርግ

  • @EldanaTeklehawariat
    @EldanaTeklehawariat 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር ልጄ 8 አመቱ ነው ሰሞኑ በተደጋጋሜ እየነሰረው ነው እኔ አጠገቡ የለሁም ምን ላርግለት እባክህ ነገረኝ ጨነቀኝ

  • @YeabKeab-e1h
    @YeabKeab-e1h 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክተር በፊት የነበረብኝ ብጉር ጠፍቶልኝ ነበር ነገር ግን ሞሪንጋን ስጠቀም እንደገና ብጉር ተመለሰብኝ ። ምን ማረግ አለብኝ????

  • @Zebur-w4c
    @Zebur-w4c 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናቴም ሆነ እኛ ዝንጅብል እስከ አሁን እንጠቀማለን እስከ አሁን ድረስ ግን የጤና ችግር አለጋጠመንም

  • @SintayehuKassaye-v3n
    @SintayehuKassaye-v3n 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    We woud try to live with out food.

  • @MudinWaba
    @MudinWaba 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Enamasaggnalan

  • @MelatMoges-q6n
    @MelatMoges-q6n 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዶክ የእቁላልመጠኑ 23ፐርሰትነወ1ልደጅ አለኝ ነገርግን 1ውርደጃ ገጥሞኛልምንማርግ አችላለሁ አድራሻህን

  • @FAtuNas-n9c
    @FAtuNas-n9c วันที่ผ่านมา

    ጤና ይስጥልኝ ዶክተረየ እባክህን መልስልኝ የሁለት ወረ ፅንስ የዛሬ ሶሳምት አስ ወረደኝ ያለ መዳኒት አልተጠረኩትም በራሱግዜ ወጣ ባስ ወረደኝ በሁለት ሳምት አልትራሳውድ ታየሁት የለውም ወጣል ንፁህ ነው አሎኝ አሁን ቴሬዴ አልመጣም ግን ዝብሎ ቡኒኝ ነገረ ይፍሳል ዙሮ ይጠራል ምንድ ነው ዶክተረየ መልስልኝ

  • @wubeafework
    @wubeafework วันที่ผ่านมา

    ዶክተር ዬሐንስ በጣም ጠቃሚ የጤና ትምህርት ስለምታካፍለን በጣም እናመስናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ የዘወትር ፕሮግራምህ ተከታታይ ንኝ።

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ፈጣሪ ያክብርልኝ🙏

  • @HdhdYes-q1w
    @HdhdYes-q1w วันที่ผ่านมา

    ድምፅህን ሥወዴዉ ወላሂ 😢 😘በርታልኝ❤❤❤

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አመሠግናለሁ በጣም❤

  • @ERMIASWorsa
    @ERMIASWorsa วันที่ผ่านมา

    ያልገባኝ ነገር አለ ያልካቸውን ቫይታሚኖች ሁሉንም በአንድ ቀን ነው ምወስዳቸው

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይደለም በቅርበት ሀኪማችሁን አማክሩ!

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 วันที่ผ่านมา

    ❤🙏

  • @comp1243
    @comp1243 วันที่ผ่านมา

    Cipro 500mg ለምን ይወሰዳል ደ/ር?

  • @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
    @ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ วันที่ผ่านมา

    እኔ ልክ ፔሬድ እንደጨረስኩ ይጀምረኛል ምን አልባት የሞደስ አላርጅክ ሊሆን ይችላል ??😭

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 วันที่ผ่านมา

    ስለ በግ ላት ወይም የበግ ጭራ ጥቅም ፕሮግራም ስራልን

  • @Fahtmasman
    @Fahtmasman วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SalamaSalama-f6b
    @SalamaSalama-f6b วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤🎉

  • @micaelm7376
    @micaelm7376 วันที่ผ่านมา

    Kbur ,Docter : Enzih Yetekesuuachew Vitaminuch : Be Mgb Aynet Metekem Enchilalen Weym Be Kenin Yemnwesdewachew Nache.

    • @healtheducation2
      @healtheducation2 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከአመጋገብ መጠቀም ይቻላል!

  • @DawitSahle-c5u
    @DawitSahle-c5u วันที่ผ่านมา

    Sela new

  • @lilaahmd8981
    @lilaahmd8981 วันที่ผ่านมา

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatyoutube5591
    @hayatyoutube5591 วันที่ผ่านมา

    እኔ አዳዴ ትንፋሽ ያጥረኛል ሌሎቹ ምልክቶች የሉብኝም

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 วันที่ผ่านมา

    ክብረት ይስጥልን

  • @RahmaYimer-k5l
    @RahmaYimer-k5l วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደና መጣህ ብሮ ጥያቄ ነበረኝ ከቻልክ መልስልኝ ጥያቄየ ምን መሰለህ ጥርሴ ቀዝቃዛ ምግቦችን እና መጠጦችን ስወስድ በጣም ያመኛል ለምሳሌ ከፊሪጅ የወጡ ጁስ ወይም ፈሩት እና በፊሪጅ ቀዝቅዘው የተከተፈ ሰላጣን ቅዝቃዜው ሳይጠፋ ከተመገብኩ ቀዝቃዛ ውሀ ከጠጣሁ በጣም ያመኛል መፍትሄ ካለው ተባበረኝ በአላህ አመሰግናለሁ

  • @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ
    @FOZiYOUTUBEየጃማልጅ วันที่ผ่านมา

    እኔ ሶስት ቀን ብቻ የሚፈሰኝ አምስት ድረስ እጠብቀዎለሁ

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ วันที่ผ่านมา

    ሠላም❤❤❤❤❤❤