Ethiopian Food/Cuisine " 24 hour Teff Injera" የጤፍ እንጀራ በ24 ውስጥ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ส.ค. 2024
  • Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
    Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
    / @ethiopianfood
    ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

ความคิดเห็น • 505

  • @alefmedia1537
    @alefmedia1537 7 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ደስ የሚሉ እናት ሁሌ ሳዮት እናቴን ያስታውሱኛል ሕብረተሰቡን ለማስተማር የሚያደርጉት ጥረት በጣም የሚደነቅ ነው ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በዛ ንፅና አጠባበቆ በጣም ደስ ይላል ይሕ ትልቅ የስራ ፈጠራ ማስተዋወቅ ስለሖነ ሬስቶራንት ቢከፍቱ ደሞ በጣም ልፋቶን ምላሽ ያገኙታል በርቱ ጐበዝ መሸለም የሚገባዎ አረያ የሚሆኑ የሚገባዎ እናት ።

  • @lizwebster311
    @lizwebster311 4 ปีที่แล้ว +16

    I started making teff injera 3 years ago based on this video. My teff injera is pretty good, but I am still learning and practicing every time. I make the teff/barley injera too. I don't care that it takes 5 days to ferment - that makes injera even more special and delicious! Many thanks to you, emamaye, for your skill and generosity. I hope you are well. Sincerely, your follower in Vermont.

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 ปีที่แล้ว +3

    ዲስላይክ ከማድረጋችሁ በፊት ቀድማችሁ ባልትና ተማሩ።ማማዬ የሴት ቁንጮ መሆንዋን ከሀያ አራት ዓመት በፊት ነው የማውቀው።እንኩዋንስ የጤፉን የስንዴውን እንጀራ አሞናሙና ጋግራ አብልታኛለች።ደስታዬ እጅሽ ለወርቅ አንባር ይሁን ፣ቁርጥማት አይንካው።አግባብ ያልሆነ ትችት በተቃራኒ መንገድ ምስጋና ነው ይህ የሚያሳያው ምን ያህል ጠንካራና ከሌሎች የተሻልሽ መሆንሽን ነው።በርቺ እህት እርግጠኛ ነኝ እንኩዋንስ ውጪ አገር ላሉት አገቤት ላለነው ሞያሽ ጠቅሞናል ፣ኑሪልኝ ሆድዬ፣እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብሽ እንዲስጥሽ ጸሎቴ ነው።

  • @lizwebster311
    @lizwebster311 7 ปีที่แล้ว +101

    I am an American lady who loves injera and Ethiopian food. I am using your mother's method to make my first injera! I have added the lit to the teff flour, and I hope it will look like your mom's batter tomorrow. I am excited to make the absit. That looks like the secret step. I do not expect my injera to work the first time, but I will keep trying! Many thanks to you and your lovely mother.

    • @envouge3856
      @envouge3856 7 ปีที่แล้ว +4

      Ellu Webstar did it work?

    • @lizwebster311
      @lizwebster311 5 ปีที่แล้ว +4

      Yes, thank you for asking. I have been practicing my injera for more than a year now. There were some terrible failures at first - burning, crumbling, goopy. But now my injera are pretty good! The texture is not as good as the restaurant quality, but I think my flavor is fresher because I can add more teff.

    • @ellenestifanos9400
      @ellenestifanos9400 5 ปีที่แล้ว +6

      @@lizwebster311 well done 🎉. I would love to give you my recipe if that alright with you . I used to have problems with the enjera making precess for few years . But now I make the best engera ever 😉. I use dry yeast instead of the traditional yeast ....then use egg whisker to whisk the teff flour and yeast with tepid water make the texture like pancake ....then keep it in warm area for a day then no need to add water or abisit just bake your enjera ...I hope you understand me

    • @selamselam1756
      @selamselam1756 5 ปีที่แล้ว +4

      Wow! What a fabulous thing to hear. I admire your patience! Honestly making injera is not easy! Good luck with your other Habesha foods.. and thank you Adane’s mom for all the wisdom you are sharing us.

    • @BeKemeFeqadu
      @BeKemeFeqadu 5 ปีที่แล้ว +1

      Ellen Estifanos would this work for teff floor alone ? Or do you mix other flours (rice or self rising) with it? I have been failing to make injera for years , want to try it again

  • @zabebab8493
    @zabebab8493 8 ปีที่แล้ว +13

    ማሚ በጣምነው ምናመሰግነው በጣም እየስተማሩነው አምላክ እድሜውን ያቆዮት

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว +8

    የተለያዩ የደንቴል ዲዛይን ፣ ለሶፋ ፣ለቢፌ፣ለቁም መሶብ፣ለእንጄራ መሶብ፣ እንዲሁም ለተለያዩ ጥልፍ መልመድ የምት ፍልጉ ኑ አብረን እንማማር

  • @mehret.g2336
    @mehret.g2336 4 ปีที่แล้ว +1

    አገላለጽሽና፡የተሰጠሽ፡እውቀት፡የግዛብሔር፡ስጦታ፡ነውና፡ተባረኪ፡አመሰግናሎህ።

  • @yosiefhabtemariam2527
    @yosiefhabtemariam2527 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም የሚያኮራ የምግብ አሰራር አዳነ በውነቱ ደስደስ ያለው ትምህርቶች በላነው ወለሽ ለዘላለም ጊቢልን እግዚአብሔር ደግሞ ያልታሰበውን ሞልቶ ይስጥሽ

  • @megeek727
    @megeek727 ปีที่แล้ว +2

    Thanks! Love your channel. The subtitles are greatly appreciated. ❤❤❤❤❤

  • @muluneshbirara3740
    @muluneshbirara3740 4 ปีที่แล้ว +2

    እናት እግዚአብሔር ይስጥልን እንደኔ እሄ በጣም ጥሩ ነው ለጤና አለመቡካቱ በርቱልን

  • @sara-zd5tw
    @sara-zd5tw 7 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ቆንጆ እንጀራ መጋገር ጀምሬአለሁ እድሜ ለእርሶ ማዘርዬ..እንዴት የተባረኩ እናት ኖት...ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎ...ቅን ሰው ኖት...ግዜዎትን ስለሰጡን እግዚአብሔር ይስጥልን....

  • @KokobYasus
    @KokobYasus 4 ปีที่แล้ว +7

    Thank you mami I love it God bless you!

  • @meronkeleme8660
    @meronkeleme8660 4 ปีที่แล้ว +4

    We are thankful for you . Bless you for taking your time to teach and inspire us all....
    With love and respect, Meron!

  • @marthahailemariam2808
    @marthahailemariam2808 7 ปีที่แล้ว +1

    thanks so much mother I leran allot your the best from all ethiopia people they spend time in the face book olnly with Tolkien your the best mother.

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 7 ปีที่แล้ว +6

    Motherye thank you I finally can make enjera thanks to you. Egziabehere yebarkelegn.

  • @tgk3739
    @tgk3739 7 ปีที่แล้ว +4

    thank you very much mother now I'm making injera because of your guidance God bless you

  • @user-bc8lp2hc2e
    @user-bc8lp2hc2e 5 ปีที่แล้ว +1

    እማ እግዚያብሄር ይባርኮት እንደ እርሶ ቅን የሆኑትን ጌታ ለምድራችን ያብዛል ያወቁት ሚያሳውቁ ተባረኩ በጣም እንጀራና አልጫ ወጥ በጣም ነፍቆኝ ነበር ወጥቼ እንዳልገዛ እቤት ሰው የለም እርሶ ባስረዱኝ ልክ ሞክሬ እውነት እንዴት ደስ እንደሚል ጭራሽ ለመዳሜም አስቀምጬላታለው ይህ ሁሉ እርሶ ኖት ያስለመዱኝ እረጅም እድሜ ጌታ ይስጦት ሰላሞት ይብዛ በልጆቾ እረፍ በጣም ነው ምወዶት

  • @kirubelsemahi2499
    @kirubelsemahi2499 8 ปีที่แล้ว +1

    u have beautiful heart enate egziabher yechemerlewot ebakewot le lijoch yemihon migebm bezihu biyastemerun dess yelegnal ebakeh adaneye guncgachewen ena gulbetachewen samlegn stay blessed

  • @negusscahaile4197
    @negusscahaile4197 7 ปีที่แล้ว +9

    Long live and health for our mothers who work hard to feed their kids also preserve all delicious Ethiopian food.

    • @agustamapunda3888
      @agustamapunda3888 6 ปีที่แล้ว

      እነቴ ከልብ አመሠግነለው

  • @chuchusolomon8503
    @chuchusolomon8503 8 ปีที่แล้ว

    ማርያምን ፅዳታቸው ብቻ ያጠግባል ማዘርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያብዛሎት ሁሉንም ቪዲዬ አይቻለው እንከን የማይወጣሎት ትልቅ ሰው ኖት ኑሩልን እጆት ይባረክ አቦ

  • @medymedy7149
    @medymedy7149 7 ปีที่แล้ว

    ማዘርየ በጣም እናመሰግናል አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጠዎት ከርስዎ ብዙ የማላውቃቸውን የምግብ አሰራሮች ተምሪለሁ

  • @user-qr2io8ys4e
    @user-qr2io8ys4e 7 ปีที่แล้ว +7

    ማምየ በጣም እናመሰግናለን . ግን የጤፍ ዱቄት ለማናገኝ ሰዎች የዳቦ ዱቄን እንደት እንጀራ እንደሚሆን ቢያሳዩን የበለጥ ደስስስስ ይለናል ረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @asget6497
    @asget6497 4 ปีที่แล้ว +3

    Thank you mama. I did it Just like you mama. I so exited. 👌

  • @hannatb4271
    @hannatb4271 7 ปีที่แล้ว

    Egziabher yakberlegne Emama. endet yale enjera new yewotalegne. edmena tenan yestelegne.

  • @Blackmark52
    @Blackmark52 4 ปีที่แล้ว +1

    This lady makes pouring the batter look so easy.
    I wish I understood what the cooking a portion of the batter serves.

  • @hanamekete7604
    @hanamekete7604 4 ปีที่แล้ว +2

    ይህኛውን ነው የምወደው። የጨጓራ ችግር ስላለሽኝ የቦካ አልበላም፣ ሁሌ የማዘጋጀው አፍለኛ እንጀራ ነው።

  • @imenmoustafa2513
    @imenmoustafa2513 8 ปีที่แล้ว +2

    እናቴ ስዋድዋት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መድሐንያለም ክርስቶስ ይስጥዋት

  • @temesgengebrewold6287
    @temesgengebrewold6287 3 หลายเดือนก่อน

    በርቺ። ደስ ትያለሽ። በጣም ጠቅሞኛል

  • @zenat2s413
    @zenat2s413 8 ปีที่แล้ว +10

    ከላይ እማማአትበሉ ላልሽው ክብርመሆኑጠፋሽ ደግሞስ አይደለም የ 18 ዓ.ም የ22 አይኖራትም እናትስለሆነች ብቻ እማማ ብንላት አይከብድም ለሷም ደስየሚላት ነውየሚመስለኝ እማማ አክባሪ አያሳጣሽ ልጆችሽ ያክብሩሽ ለኛይጠቅማል እያልሽ ለምታሳይን ሁሉ ፈጣሪየድካምሽን ዋጋይክፈልሽ

    • @rahmabeniteslam8775
      @rahmabeniteslam8775 7 ปีที่แล้ว

      ሽከረን ማሚ

    • @gjjhhihh1447
      @gjjhhihh1447 5 ปีที่แล้ว +1

      Zenat 2s ትክክልነው እር ያላችሁት እማማ ለማክበር ብቻ ነው

  • @frehiwdtaraya1560
    @frehiwdtaraya1560 4 ปีที่แล้ว

    ማማዬ በጣም አመሰግናለሁ በትክክል ቆንጆ እንጀራ ጋገርኩ መዳኒአለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @zharakebede682
    @zharakebede682 7 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ይሥጥልኝ እህት ጥሩ ትምህርት ነው የምሠጭን እናመሠግናለን አላህ ይባርክሽ

  • @hawahhaa2975
    @hawahhaa2975 7 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @user-zz2qy6it1y
    @user-zz2qy6it1y 8 ปีที่แล้ว +3

    ማሚ በጣም እናመስግናለን በጣም ቡዙ ነገር እየተማርን ነን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድልልን

  • @tadios.a552
    @tadios.a552 5 ปีที่แล้ว +46

    እረ የ 24 ሰአቱ ሳይሻል አይቀርም 6 ቀን የተቦካው የ ጨጋራ ጠላት ነው ✌

    • @nagariteriba2203
      @nagariteriba2203 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 5 ปีที่แล้ว

      Hahhah

    • @rehaboth203
      @rehaboth203 5 ปีที่แล้ว

      king Tadios the six days batter(dough)is sour that u can’t eat even a bite. But if you change the fermented water every day it be baked enjera is not sour anymore.

    • @jesussaves1204
      @jesussaves1204 4 ปีที่แล้ว

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣ጨጉራህ ላይ መመሪያ ዳቦ እረብርብበት ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

    • @tadios.a552
      @tadios.a552 4 ปีที่แล้ว +1

      @@jesussaves1204 ዳቦ ይሻላል ብለ ነው እንጀራዬን ትቼ😓

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ እናት በጣም ነዉ የምወድሽ ጌታ ጤናሽን ይስጥሽ።

  • @eyutube4465
    @eyutube4465 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ህዝቦቿን ከክፉ ነገር ይጠብቅልን 🙏🙏
    በስደት አለም ላይ ያለነው ኢትዮጵያን ሁሉ በሰላም ወደ ዉዲ ሀገራችን አድንገቦ ፈጣሪ ያግዘን 🙏🙏
    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሁሉችሁም በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏💜💜
    Bekninet Nu betesebi inhun integagezi 💜💜💜

  • @tube5930
    @tube5930 2 ปีที่แล้ว +1

    እማዬ እድሜ ይስጦት ኑርሉን

  • @meazafantahun2942
    @meazafantahun2942 3 หลายเดือนก่อน

    You are so smart mom, please keep it up

  • @carolwiggins5834
    @carolwiggins5834 6 ปีที่แล้ว

    Looks complicated. Wow. but easy. an;y way we could have English subtitles? would be so nice. she has a sweet voice. sounds like a good teacher.

  • @meazafantahun2942
    @meazafantahun2942 3 หลายเดือนก่อน

    እናታችን እጅዎት ይባረክ

  • @Simret_Beauty
    @Simret_Beauty 6 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ ግዜ ሞክሬ እንቢ ብሎኝ ነበር ዛሬ ግን ኢሄንን ቪድዬ እየተከተልኩ ጋግሬ የሚያምር እንጀራ ወቶልኛል እድሜ ይስጥልን (አብሲቱን ውሀው መፍላት ሳይጀምር ቀጠን አርጌ ነው ያረኩት አልጓጎለብኝም)

  • @rahadmin8809
    @rahadmin8809 7 ปีที่แล้ว +73

    አንዴት ነው ይሄን ቪድዮ ዲስላይክ አምታደርጉት? ማማዬ ተባረኪ...Love you !

    • @julievorperian
      @julievorperian 7 ปีที่แล้ว +2

      Yabesha kenat selehone

    • @truthful9311
      @truthful9311 5 ปีที่แล้ว

      Mitadu wichi lalachu enji lehabesha ayseram.enjeraw yastelal

    • @efrataabraham4324
      @efrataabraham4324 4 ปีที่แล้ว +3

      @@truthful9311shame on you no wonder your comment is negative this video is prepared for diadporas not for you who lives in ethiopia

    • @almazkiflu8150
      @almazkiflu8150 4 ปีที่แล้ว +1

      ምቀኝነት!

    • @deboratedlaboyd7776
      @deboratedlaboyd7776 2 ปีที่แล้ว

      Have you heard about the freedom of speech?
      You can't tell others to comment as you like!

  • @humble305
    @humble305 7 ปีที่แล้ว +2

    God bless your lovely mom

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 ปีที่แล้ว +1

    Betam inameseginalen mami

  • @selamtesfay4777
    @selamtesfay4777 7 ปีที่แล้ว

    ከመጠን በላይ ደስ ይላል. እግዚአብሄር ይባርኩዎ. Can't wait to try it. amazingly talented and dedicated... thank you so much

  • @tsegueredarufael7987
    @tsegueredarufael7987 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much Egzeabher yebarksh💚💛♥️👏👏👏🍾🥂

  • @user-og5nx3xv9q
    @user-og5nx3xv9q 5 หลายเดือนก่อน

    Thanks a lots Could you show me how to make siljo

  • @lenadagm4848
    @lenadagm4848 5 ปีที่แล้ว

    ማሚዬ እኔስንቱን ሞከርኩት የተላከልኝም ዱቄት በሙከራብቻ ተደፍቶ አልቋልደከምኝ የጤፍ እንጀራ መሞከር እጅሽ ይባረክ ብቻ አንቺ ስላሳየሽን

  • @efrataabraham4324
    @efrataabraham4324 4 ปีที่แล้ว

    ባለሙያ ነሽ የሴት ቁንጮ ከሁሉ የወደድኩት እርጋታሽና አያያዝሽ ነው በጣም ደስ ይላል ንግግርሽ በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው ተባረኪ

  • @monapar2706
    @monapar2706 3 ปีที่แล้ว

    Thanks for showing in detail it looks like lots of work

  • @lemlemwassie4107
    @lemlemwassie4107 7 ปีที่แล้ว

    ማዘር በጣም ብዙ ሙያ ነው ከእርሶ የተማርኩት እግዚአብሄር እጆትን ይባርክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት ልጆቾትን ይባርክ በጣም የምወዶት እናት ኖት ማዘር አንድ ማወቅ የምፈልገው ነገር በ24 ሰአት ዉስጥ እንጀራ ለመጋገር ጤፍ ብቻ ሳይሆን ገብስ ጨምሮ መጋገር ይቻላል

  • @asterbadeg4718
    @asterbadeg4718 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ጌታ ኢየሱስ ይባረክልኝ❤

  • @haymanothaymanotyegetalij3283
    @haymanothaymanotyegetalij3283 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም እናመሰግናለን ማሚዬ እድሜሽን ያርዝመው የኔ አስተማሪ

  • @susubinthassen138
    @susubinthassen138 8 ปีที่แล้ว

    ቆንጆ ነው ያማማ በጣም ሀሪፍ እድሜና ጤና ይስጠወት

  • @yashitamado7386
    @yashitamado7386 6 ปีที่แล้ว

    ጌታ ይባርኮት ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @peopleiknow2896
    @peopleiknow2896 7 ปีที่แล้ว +27

    Wow I would love to have a translation of this video. Can anybody do English subtitles for this? Would really appreciate it.

  • @genetnatal9062
    @genetnatal9062 5 ปีที่แล้ว +1

    Thank you it is easy I like this one

  • @suziafe543
    @suziafe543 7 ปีที่แล้ว +1

    mama betam wereja eiki eidki ybarek zemenki ybarek edmen tenan yhabki God bless u

  • @enyaerasanegn5947
    @enyaerasanegn5947 8 ปีที่แล้ว

    yena enat tebarku Egzabhar edema yestewo thank you ♥

  • @senaitsmith8437
    @senaitsmith8437 3 ปีที่แล้ว

    I think you are the best in making ingera to me

  • @kidistgetachew4561
    @kidistgetachew4561 5 ปีที่แล้ว

    እማማዬ እግዚአብሔር ረዝሙን እድሜ ይስጥልኝ

  • @cutbabyboomboom2374
    @cutbabyboomboom2374 8 ปีที่แล้ว

    thanks mami ye nech enjra aserar biyasayun 😘😘

  • @monapar2706
    @monapar2706 3 ปีที่แล้ว

    Lovely mom n her food cones fm heart thanks

  • @naimajamal1404
    @naimajamal1404 5 ปีที่แล้ว

    ማማ እድሜና ጤና ይስጠወት ማሻ አላህ እኛን ለማስተማር የሚያደርጉት እናመሠግናለን

  • @fere201
    @fere201 8 ปีที่แล้ว

    Melik setege enje muya kegorebet endetebalew ename ke erso muya temrealuge. Thank you dear Ethiopian mom.

  • @jamila1845
    @jamila1845 2 ปีที่แล้ว

    Thank u for the video. Can you please tell me how to make a smaller batch for my family of 6. I truly appreciate it and your time on making the video.

  • @asterhabte2438
    @asterhabte2438 4 ปีที่แล้ว

    let me call you my mom, cause, I feel like i am watching my real mom as I watch this video. Thanks once again for sharing the recipe with us our mom.

  • @user-vk6yq9du9v
    @user-vk6yq9du9v 7 ปีที่แล้ว

    እናት አመስገናለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን

  • @merritstuc89
    @merritstuc89 5 ปีที่แล้ว

    Thanks for your help. You help me so much to make enjera and defo. Dano. His be with you as you help us. I have questions do you ever make kocho??

  • @sarasolomon6376
    @sarasolomon6376 5 ปีที่แล้ว

    Wow enam zare laboka new yen embet tebareki emamaya

  • @siummulgatamulgata1794
    @siummulgatamulgata1794 ปีที่แล้ว

    Thank you for this excellent video. ❤

  • @aregashchibessa1749
    @aregashchibessa1749 7 ปีที่แล้ว +1

    እባእዎን እማማ ስሮሩሪርሪ ያስተምሪን
    እግዝአብአረ ያእከረልን

  • @mdinaseid4606
    @mdinaseid4606 8 ปีที่แล้ว

    አላህ እድሜና ጤና ይሥጠወት እናታችን

  • @mebratbelay6966
    @mebratbelay6966 ปีที่แล้ว

    Thank you.,God bless you
    What the name of the teff you used
    I try Selam Teff Growing in USA . It taste is not good. Can you tell me what kind teff is good.
    Thank you❤️❤️❤️

  • @castinacuisine1603
    @castinacuisine1603 2 ปีที่แล้ว +1

    Your ENJOYING ur cooking thoroughly♥️🥀♥️🥀🥀🥀🥀🥀🥀💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @waffiki
    @waffiki 8 ปีที่แล้ว +1

    my favorite cook + her son.

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 6 ปีที่แล้ว

    Wow gen felegn afelegna new yemilew engi engeraw ayenu konjo new Thankyou mamaye

  • @Cosette-sf8mh
    @Cosette-sf8mh 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አናመሰግናለን ማዘርዬ

  • @alazarTekl
    @alazarTekl 6 หลายเดือนก่อน +1

    Emama betam teftewal selam now? Amlak rejim edme yistilin .

  • @freyzerihun4994
    @freyzerihun4994 7 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much mother 💜💜💜

    • @misrakdemissie8954
      @misrakdemissie8954 4 ปีที่แล้ว

      የጥፍር ቀለም ባይኖሮት ጥሩ ነበር በእጆ ስለሚያቦኩ

  • @alemmelles8663
    @alemmelles8663 2 ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል እናምሰግናለን 👍🥰

  • @meazahzbai7692
    @meazahzbai7692 8 ปีที่แล้ว

    enamesegnalen mother ene meteyek yefelekut gen metadu kita weym dabo ketegagerebet enjerawen yabelasebnal lemn endehone alawkem ene leageru engeda negh ena balemawek gagerebet enjerawn yabelashebegal ena meftehe kalew thank you

  • @jewharayusuf5775
    @jewharayusuf5775 8 ปีที่แล้ว

    keep up the good work! i love your video i am learning a lot thanks

  • @tiaraj1416
    @tiaraj1416 4 ปีที่แล้ว

    Thank you I will try

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 4 ปีที่แล้ว +1

    እማማ እባክዎትን አነባበሮ እንዲት እንደሚጋገር አሳዩን በቅድሚያ ለተለመደው ትብብሮት አመስግናለው።

  • @hananshamsan957
    @hananshamsan957 7 ปีที่แล้ว

    Ohh betam dass emel program naw tnxs enatachin gin ke ethio wuch lale sawoch maletim be sinde duket or ba furno duket endat masrat endamenchil betasayun elalew amasagunalew

  • @mekiyakedir7110
    @mekiyakedir7110 6 ปีที่แล้ว

    Ufiii inen dikimm yibelegn mame betamm inameseginalen

  • @brkhtinaadkeme6043
    @brkhtinaadkeme6043 5 ปีที่แล้ว

    Emaye tebareki

  • @freweynitewodros9679
    @freweynitewodros9679 ปีที่แล้ว

    Enem bezi melku emokiralew tebareki mamiye

  • @lamrof
    @lamrof 7 ปีที่แล้ว +4

    ጉራማይሌ ያልበከለው ጥርት ያለ ኣማርኛዎ እጅግ ኣርክቶኛል። ምሑር ተብዬ የነጭ እንትፍት ኢትዮጵያውያን ከርስዎ ስንት በተማሩ።

  • @ezanatessema577
    @ezanatessema577 6 ปีที่แล้ว

    You know how much I love you mum I said that because you look like my mum. Always I will pray for you God is with you.

  • @iddrisadam4828
    @iddrisadam4828 5 ปีที่แล้ว

    አቦ እድሜ ይስጠወት ምርጥ እናት

  • @ethiopiaethio9607
    @ethiopiaethio9607 6 ปีที่แล้ว

    Mamaye jegina nesh betam enameseginalen

  • @Gabriela29866
    @Gabriela29866 2 ปีที่แล้ว

    Egnam betam enameseginalen😘

  • @birhanassefaassefa4964
    @birhanassefaassefa4964 8 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን

  • @lijsofi8665
    @lijsofi8665 7 ปีที่แล้ว +2

    thank you mother

  • @ruhamadade1242
    @ruhamadade1242 6 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing!

  • @selamab7607
    @selamab7607 7 ปีที่แล้ว +1

    I made it today it come up good I don't have the nice stove like that but good thank you 😊

    • @Ethiopianfood
      @Ethiopianfood  7 ปีที่แล้ว +1

      u are welcome selam 😊

    • @benjibumble
      @benjibumble 4 ปีที่แล้ว

      share your recipe! :)

  • @fthawishalom7360
    @fthawishalom7360 7 ปีที่แล้ว +1

    hi Adane pleas show as 24hours how to make barely and teff injera

  • @Infinitybein
    @Infinitybein 7 ปีที่แล้ว +1

    wow thanks for this!