ቀይ ምስር ወጥ ለምትወዱና መብላት ፈልጋችሁ ለማትበሉ ልዩ አሰራር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 106

  • @gizmanibrahim7287
    @gizmanibrahim7287 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Melly you are always on point. Keep it up. Love your moya. 🎉

  • @hiwotwendimu5092
    @hiwotwendimu5092 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you!!🙏❤

  • @Tirhas2861
    @Tirhas2861 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ጎበዝ እኔም እንደዛ ነው ምወደው🌺

  • @elizabethabebe3439
    @elizabethabebe3439 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Thank you❤

  • @enjera-h9x
    @enjera-h9x 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እጅሽ ፡ ይባረክ ፡ እኔም ፡ መብላት ፡ እየፈለግሁ ፡ አልሰራም ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ እሰራለሁ ፡ አመሰግናለሁ ፡

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@enjera-h9x አሜን የኔ ውድ

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጎበዝ❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ሜልዬ (ለቲማቲሙ አንቺ ታውቂያለሽ) እንጂ በትክክል ለቀይ ወጥ ጣእም ቁሌቱ ላይ ጥቁር ቅመም እና ወጡ ከተስተካከለ ቦኃላ ደሞ ከመውጣቱ ጥቂት ደቂቃ በፊት መከለሻ ቢገባ የእናት ወጥ ያስታውሳል::
    ቀይ ወጥ ላይ በአናት ኮረሪማ ያየሁት ውጭ ከወጣሁ ነው:: እኔ ቀይ ወጥ ላይ አልጠቀምም::

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@woine123 እውነት ነው ወይንዬ ልጆቼ ስለሚያቃጥላቸው ነው ቲማቲም የምጨምረው እንጂ እናቶቻችን ቆፍጠን ያለ ወጥ ሲሰሩ አይጠቀሙም ቲማቲም

  • @tedjitucomolet9719
    @tedjitucomolet9719 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንደኛ ነሽ 🙏🙏🥰

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ሜሉዬ እንኳንደህናመጣሽ ለአንቺአቃ ቂርየምታወጣ ስለራሷየማታውቅገልቱብቻናት ሜሉዬ እጅሽይባረክ አንቺየሴትቁንጮበርቺ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@haymannotlema7757 አሜን ውዴ

  • @eyobaaa
    @eyobaaa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you chocolate!

  • @sifrashtaye3278
    @sifrashtaye3278 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Satamesegne new waye yemetebeyew gen you did it nicely.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@sifrashtaye3278 አመሰግናለሁ ቪዲዮው ስለሚቆረጥ ነው

  • @jonsax8160
    @jonsax8160 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሜሊየ አንደበተሩቱ በጣም አሪፍ አርገሽ ነዉ የሰራሽዉ ኑሪልን ሐበሻዋ ባለሞያዋ የቤት እመቤት ባለቤትሽ እድለኛ ነዉ እድሜናጤናዉን ከበረከት ጋር ቸሩመድሐኒአለም ይስጥሽ። 🌲🌹🌺❤️🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@jonsax8160 አሜን የኔ ውድ

  • @genetkassa3996
    @genetkassa3996 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ የምትሰሪባቸውን እቃዎች እወዳቸዋለሁ እንዴት ማግኘት ይቻላል ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@genetkassa3996 silit ይባላል ገንዬ ኦን ላይን አለ

  • @HirutGebreyesus
    @HirutGebreyesus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናቶቻችን ጥቁር ቅመም የማያዘጋጁት ከጥቁር አዝሙድና ነጭ ሽንኩርት በአንድነት በሙቀጫ ተለንቅጦ ፀሐይ ላይ ደርቆ ተወቅጦ በድንጋይ ወፍጮ ያደቁታል፡፡ ለሽሮ ወጥ በጣም ያጣፋጣል፡፡

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ጣፍጭ በጣም ነው እምወድሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@ስለናት-Tube አመሰግናለሁ ውዴ

  • @MeronAyalaw
    @MeronAyalaw 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና እኮነሽ ሜሉ እጂሽ ይባረክ❤❤

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@MeronAyalaw አሜን

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ውዴ ጥቁር ቅመም ምንድነው ቆንዶበርበሬ ነውወይ ዳቦላይ የሚጨመረውን ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@alhamdulilahforevrythinga571 ዳቦ ላይ የምን ጨምረው ጥቁርአዝሙድ ግን ብቻውን አይደለም አሰራሩን አሳይቻለሁ ግዜ ሲኖርሽ እይው ቀላል ነው

    • @alhamdulilahforevrythinga571
      @alhamdulilahforevrythinga571 48 นาทีที่ผ่านมา

      @@Mellyspicetv እሺ 👍

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  44 นาทีที่ผ่านมา

      @@alhamdulilahforevrythinga571 th-cam.com/video/31K1AvVMujw/w-d-xo.htmlsi=2BpsRZWBTDkGfpwA

  • @danawitchekole3574
    @danawitchekole3574 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን የኔ እናት
    ቁሌቱ ቢያንስ ለምን ያክል ደቂቃ መብሰል አለበት?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@danawitchekole3574 በግምት 40 ደቂቃ እንደበርበሬው ማቃጠል ደግሞ ይለያያል

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    እንጀራ በመከራ ነው የሚያምረው አንድ ቀን ፍንትክ ይላል አንድ ቀን ደሞ ደብዘዝ ይላል ግን እራስ የሰሩት ጤነኛ ስለሆነ no problem… it’s much better than from the market… 🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Bizuayehu-l2w እውነት ነው ቡዝዬ ማን እንደቤት

  • @tsigeredalove1055
    @tsigeredalove1055 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ውይ እኔም ምስር በጣም ነው ምወደው ግን በልቼ ጨጓራዬን ያመኛል

  • @leaderleader9067
    @leaderleader9067 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሜልዬ ዋዉ ምን ልበልሽ ቃል የለኝም

  • @saaa9448
    @saaa9448 วันที่ผ่านมา

    በጣም ነው እምወደው አሁን ስራ ላይ ነኝ ቡሀላ አየዋለሁ ❤

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman วันที่ผ่านมา

      Don’t work hard….

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@saaa9448 እሺ የኔ ውድ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@SuperTherocketman አረ እሷ ስትተወው አንተ ሰርተህ ገንዘብህን ልሰበስብ?

  • @ጠአመዜማ
    @ጠአመዜማ 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሽሮ ሆነብሽ እኮ ምስሩና በርበሬው እኩል አልመጣልሽም እንጅ ጎበዝ ነሽ

  • @senaittesfaye9431
    @senaittesfaye9431 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @kidussisay7877
    @kidussisay7877 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድስቶችሸ ምግብ ለመስራት ይጋብዛሉ ያምራሉ በጣም

  • @zeyinbomer
    @zeyinbomer 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥቁር ቅመም ያልሽው belak Side new woyns belak peper

    • @genetleshete5710
      @genetleshete5710 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ጥቁር ቅመም Black cumin

    • @ykeimti
      @ykeimti 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Thank you የእኔንም ጥያቄ መለሽልኝ🙏

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@zeyinbomer ክበሩልኝ እህቶቼ black cumin ነው

  • @brunastefanos-vz2yh
    @brunastefanos-vz2yh 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    The message is clear unless your amharic is not...?

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ መቼም ስትከትፊ እንዴት እንደምሳቀቅ የቢላሽ መተለቅ መሳል ተጠንቀቂልን ታስፈልጊናለሽ ሙያ ለሌለን ብዙ እየቀሰምኩኘ ነው ዛሬ የሽንብራና የቆስጣውን ያሳየሽንን ሰርቼ ነው እራቴን የበላሁት እንዳንቺ ባይሆንም ምንም አይልም ተበልቶዋል 🙏🙏🙏😘

  • @peaces.9010
    @peaces.9010 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    What is kosta in English?

  • @phoenix0000
    @phoenix0000 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    I've been looking for this recipe thanks. ግን ከዚህ በፊት በርበሬ ከቲማቲም መቅደም አለበት ብለሽ ነበረ መሰለኝ :: I'm a male. I'm just taking lesson just in case😅

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      MEdeberiya eko new yaderegechen.. meheja yelatem.. MUYA ZERO

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@phoenix0000 በፍጹም ብዬ አላውቅም ከሌላ ሰው ቪዲዮ ጋር ተምታቶብህ ይሆናል እንደውም ቀደም ባለ ቪዲዮ ላይ ለምን ቲማቲም አስቀድሜ ርንደምጨምር በደንብ አብራርቻለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meronmammo6124 በሰላም ነው?ችግር አለ?

    • @NejatHussen-w2z
      @NejatHussen-w2z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እና ማን አስገድዶሽ ነው ቪዶወዋን የምታይው

    • @phoenix0000
      @phoenix0000 45 นาทีที่ผ่านมา

      @@Mellyspicetv ተሳስቼ ይሆናል:: መሰለኝ ያልኩት ለዚህ ነዉ:: Thanks anyhow.

  • @hewan1183
    @hewan1183 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Meluye, what is tikur kmem? Sorry honey, i speak Tigrinia ena i want to make sure what it is.
    I love you and appreciate you very much! I left home when I was 16 and my mom pass away so I am trying to learn how to cook our food because I love it and so do my kids!
    Thank you 🙏🏾 in advance mearey🥰

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ፀሊም ቀመም ብ ፀሊም አበሱዳ እዩ ዝዘጋጀው

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      th-cam.com/video/fVbcpB2OHpA/w-d-xo.htmlsi=6EqxiVWqbjtl_sW4

    • @selamiyasu3475
      @selamiyasu3475 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሰራርሓ ናይቲ ቀመም እዩ

    • @hewan1183
      @hewan1183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@selamiyasu3475 Thank you so much🥰🙏🏾

    • @hewan1183
      @hewan1183 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@selamiyasu3475 I appreciate you so much❤️❤️🥰🥰🙏🏾🙏🏾

  • @elizabethabebe3439
    @elizabethabebe3439 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንድን ነው ጥቁር ቅም?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  54 นาทีที่ผ่านมา

      @@elizabethabebe3439 black cumin seed ከዝንጅብል እና ከነጭ ሽንኩርት ጋር ተዘጋጅቶ th-cam.com/video/31K1AvVMujw/w-d-xo.htmlsi=2BpsRZWBTDkGfpwA

  • @meseret6459
    @meseret6459 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ምስሩ ከመዘፍዘፉ በቀር አዲስ ነገር የለም እህትየ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meseret6459 እኔም አዲስ ነገር አለ አላልኩም

  • @fass1977
    @fass1977 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምስር እንደማጠብ የማልወደው ነገር የለም:: እስኪ ደግሞ እንሞክራለና ይሄን::ችግሩ በአጠቃላይ ስንት ሰዓት ወሰደብሽ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@fass1977 ከምስሩ መዘፍዘፍ በስተቀር በግምት አንድ ሰአት መቁላላቱ እንጂ ምስሩ ለመብሰል ምንም ግዜ አይፈጅም

  • @le1785
    @le1785 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamanegu1324
    @mamanegu1324 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም ሜሉ ሽንብራ አሳ ለመስራት ያንቺን video አይቺ ሽንብራውን ሳቦካው እጄ ላይ እየተያያዝ ተጨማለቅ ስህተቴ ምኑ ላይ ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@mamanegu1324 ምናልባት ሽንብረው የተቆላ ይሆናል ባይቆላም ደግሞ ሽንብራ የመጠባበቅ ባህሪ አለው ትንሽ ዱቄት ጨምረሽ ደረቅ አርጊው ከዛ እጅሽ ላይ ዘይት አርገሽ ቅርፅ አሲዢው

    • @mamanegu1324
      @mamanegu1324 30 นาทีที่ผ่านมา

      ​@@Mellyspicetv Thanks alot

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 วันที่ผ่านมา +1

    ሜሉዬ እንዴት ነሽ የኔ ባለሞያ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@meazagebrehiwot5600 አለሁልሽ መአዚ አንቺ እንዴት ነሽ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሜሉ እንዴት ነሽ እንደኔ እንደኔ በሮበሬውና ቶሜቶ ፔስት አብሮ ማቁላላት ከቲማቲም ይልቅ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@suzannategegne6555 ቶማቶ ፔስት የታሸገ እና ለረጅም ግዜ የሚቆይ ስለሆነ ጤናን ከመጠበቅ አኳያ አልመርጠውም ለዛ ነው

  • @nanigebru6212
    @nanigebru6212 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም የሚያምር እንጀራ ነው ባለሙያ ሜሊዬ አላይ ብለሽኛል አኩርፊያለሁ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@nanigebru6212 ናንዬ አንቺም አኩርፈሽ አይሆንም ዘመድ አያኮርፍም ።ኮመንት የማልመልሰው እያለፈኝ ነው

  • @HannaH-cs5xc
    @HannaH-cs5xc 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Good Job, Melly! I have a question for you. TIKUR KIMEM KEMINDIN NEW YEMISERAW? Can we get at the grocery stores in the US? I dont know where you are but wondered if I can find it here. Thanks.

    • @GG-lh2yw
      @GG-lh2yw 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      She’s lives in Greece 🇬🇷 and you can find Tikur Kimem(Black mixed spice) at habesha shops or try if you can find it online.

    • @HannaH-cs5xc
      @HannaH-cs5xc ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GG-lh2yw Thank you.

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@HannaH-cs5xc እቤት ማዘጋጀት ከፈለግሽ ደግሞ black cumin seed ከነጭ ሽንኩርት እና ዝንጅብል ጋር ስለዚህ ማንኛውም ግሮሰሪ ማግኘት ትችያለሽ አዘገጃጀቱን እና መጠኑን ደግሞ ከዚህ በፊት አሳይቻለሁ በበፊት ቪዲዮ ግዜ ሲኖርሽ እይው በጣም ቀላል ነው

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@GG-lh2yw ክበሪልኝ የኔ ውድ

    • @HannaH-cs5xc
      @HannaH-cs5xc 31 นาทีที่ผ่านมา

      @@Mellyspicetv BETAM AMESEGNSHALEHU!! Keep up the good work. We are learning a lot from you.

  • @HanaAli-hz2vm
    @HanaAli-hz2vm 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቆስጣ የራሱ ውሀ አለው እንዴት ውሃ ትጨምርያለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  47 นาทีที่ผ่านมา

      @@HanaAli-hz2vm ድንች አይመስልም እንዴ

  • @SuperTherocketman
    @SuperTherocketman วันที่ผ่านมา +5

    መብላት ፈልጋችሁ ለማትበሉ?? What the hell is that mean?😂

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

      @@SuperTherocketman እሱን ቪዲዮውን ጨርሰህ ስታይ ይመለስልሀል

    • @SuperTherocketman
      @SuperTherocketman 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @ i have seen the video ምስር ቆስጣ ምንትስ.... ስጋ የሌለበት በግድ ነው የማየው... መድሀኒቴ ምግብ ነው ያልሻት ተመችታኛለች... 99 ኙ ነገርሽ ይመቸኛል አንድ የማይመቸኝ ነገርሽ ግን ይሄ ብቻሽን የምትበይው ነገር ጭራሽ ካሜራውንም ልታጎርሺ ይቃጣሻል not nice እንዲህ በስው ማሾፍ ጥሩ አይደለም😂 ጥቁር ልብስ ያምርብሻል ሞዴል መስለሻል ሀሊ ቤሪን ቢጤ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  23 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@SuperTherocketman ከሀሊ ቤሪ ጋር ዘመድ ነን .......እኔ ጋብዣለሁ ና እኔ ብቻዬን ቡልቼ ብቻዬን መሞት አልፈልግም ብዬ ጠሪ አክባሪ ነው ብለህ መምጣት ያቃተህ አንተ ነህ

    • @GsgFds-nb3rz
      @GsgFds-nb3rz 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የሴቶች በላይ ቴኪው ቆስጣ ባረበኛ ንገሩኝ ላስገዝል ነው

    • @marthat6031
      @marthat6031 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

      @@SuperTherocketmanብቻዋን መብላቷን በምን አውክ ነው ቤተሰቡን ሁሉ ማየት ፍልገህ ነው ሙያው ላይ አተኩር 😅😅

  • @tenayimer5596
    @tenayimer5596 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሁልጊዜ ስትሰሪ ሙዚቃውን አጥፊው የምትይው አይሰማም።ሙዚቃ አስፈላጊም አይደለም !

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  46 นาทีที่ผ่านมา

      @@tenayimer5596 ብዙ ሰው ሙዚቃው ሲቀር ጭር አለ ይላል ለዛ ነው ባይሆን የሁላችሁንም ፍላጎት ለሟሟላት ድምጹን እቀንሳለሁ

  • @zaharahassan9750
    @zaharahassan9750 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fass1977
    @fass1977 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምስር እንደማጠብ የማልወደው ነገር የለም:: እስኪ ደግሞ እንሞክራለና ይሄን::ችግሩ በአጠቃላይ ስንት ሰዓት ወሰደብሽ?

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  45 นาทีที่ผ่านมา

      @@fass1977 ከምስሩ መዘፍዘፍ በስተቀር በግምት አንድ ሰአት ማቁላላቱ ነው ግዜ የሚፈጀው እንዲ ለመብሰው ብዙም ሰአት አይፈጅ