ያለ ዕውቀት የሚጀመር ትዳር የሚያስከፍለው ዋጋ!!|Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 39

  • @ሄለን-ሐ5ረ
    @ሄለን-ሐ5ረ ปีที่แล้ว +27

    እሄ ሚድያ ትልቅ እንደሚሆን አልጠራጠርም 🙏🙏🙏ሀሳባችሁ ገንቢ ነው 😘

  • @abrahamwayna6263
    @abrahamwayna6263 ปีที่แล้ว +10

    "አስተዋይም መልካም ምክርን ገንዘቡ ያደርጋል" ተብሎ በቅዱስ መፅሐፍ እንደተፃፈ በማስተዋል ይሄን የምትወያዮትን ሀሳብ በትክክል የሰማ ሳይሆን ያዳመጠ ከንግግራችሁ ፍሬ አዘል ሀሳብ ያገኛል የሚል እምነት አለኝ በተረፈ ፀግሽ በርቱ በጣም ነው በአስተምሮአችሁ የምኮራው !!!

  • @semharpawlos5802
    @semharpawlos5802 3 หลายเดือนก่อน

    የሚሰማ ሰው የለም እጂ ከጌታ የተላክ የዘመናችን የትዳር ፈወስ ነክ በርታ ጀግና 👍

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 8 หลายเดือนก่อน +1

    ወደ ትዳር ሲገባ አድ አይት ፀባይ አያገናኝም ስለዚህ ስለሁሉም ትእግስት ያስፈልጋል እናመሰግናለን ልዩ ትምርት ነው በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 ปีที่แล้ว +6

    እማይጠገብ ምክር እናመሰግናለን ❤

  • @umuzikeratube5368
    @umuzikeratube5368 ปีที่แล้ว +7

    እጅጉን መልካም ቻናል ዘር ብሄር እማይል ኢትዮጵያዊነትን እሚያሳይ አዳምጭ ያድርገን ማድመጥ ብዙ ነገርን ያሳውቀናልና❤

  • @abc12452
    @abc12452 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍ ደስስስስ የሚል ምክር ነዉ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር እዉቀቱን ይጨምርልህ ተባረክ በተለይ ፈጣሪን የኔ የሆነን ሰዉ ስጠኝ ብሎ መፀለይ ያልከዉ ዋዉ!!!!በርታልን

  • @senaityohans888
    @senaityohans888 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ሲበዛ ኣስተዋይ ሰው ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ftsumfkire1912
    @ftsumfkire1912 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪየ ሌላ ምንም አልፈልግም ፀጋየ ራሱ ብቻ ስጠኝ የኔ አንዲሆን ብቻ ነው የሚፈልገው❤❤❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน

      ሌላ እምትይው የለሽም ጨዋታሽ አይገብም እሱ ላይ ሳይሆን ትምህርቱላይ አተኩሩ

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 3 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ትምህርት ተባረክ መልህቅ

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 11 หลายเดือนก่อน

    እውነት ምርጥ ነበር እኔ ማግኘት እፈልጋለሁ ገና ብዙ ማወቅ ያሉብኝ ነገሮች አሉኚ ስልኩን የት ይገኛል

  • @mazasimebekele3713
    @mazasimebekele3713 ปีที่แล้ว +5

    ከፍቺ በዋላ የሚፈጥረው የሰነልቦና ጉዳት የሚያመጣው ችግር ጠንካራ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን መፋታት እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ በዚ ዙሪ ትምህርት ስጠን 🙏🙏🙏🙏

    • @መኪያሰኢዲ
      @መኪያሰኢዲ ปีที่แล้ว +1

      የኔ ማር አብሽሪ ከባድ ነው ስሜቱ እንደኔ ግን በትፍች ይሻላል ጠንካራ ሁኚ እኔ ይሄው አራት አመቴ ምንም ሊወጣልኝ አልቻለም ከልቤ

    • @omrmobile2678
      @omrmobile2678 ปีที่แล้ว +6

      እደበደልሽ ይወሰናል ጎቶሽ ከሆነ ትዝም አይልሽ

    • @semirazureyash8871
      @semirazureyash8871 ปีที่แล้ว +5

      አንድላይ እያላችሁ ከራሥሽ በላይ እስኪሆን ታገሹ ከራስሽ በላይ ሲሆን በራሱ ግዜ ከውስጥሽ ይጠፋል

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ปีที่แล้ว +1

      😢

  • @TyTt-x2d
    @TyTt-x2d 9 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለንበርቱልን

  • @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ
    @አግዚአብሔርፍቅሪአዩንፍቀ 3 หลายเดือนก่อน

    ተባረኩ
    ትለያላቹ ❤

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 ปีที่แล้ว +1

    Eeune net memirchanen Egziabher tebabune yadilehka

  • @ይስሀቅአብርሃም
    @ይስሀቅአብርሃም ปีที่แล้ว +1

    አንደኛ ቻናል

  • @batroalamu
    @batroalamu ปีที่แล้ว +2

    Wow your idea❤❤❤

  • @emujesujesus8780
    @emujesujesus8780 ปีที่แล้ว +1

    Bergit enem salakim yehun awukem bizu sitatochin sarichalew. Ehun gen yerafade yemasilagnal

  • @hope12512
    @hope12512 ปีที่แล้ว +2

    Nice

  • @wanjchetwanjchet2867
    @wanjchetwanjchet2867 ปีที่แล้ว +1

    Ena mesgenlehne

  • @LetinaAlemseged
    @LetinaAlemseged ปีที่แล้ว +2

    Wawyzare btam desalneny ❤

  • @tsahydemsis6757
    @tsahydemsis6757 ปีที่แล้ว +2

    wow❤

  • @tihfgtioff7611
    @tihfgtioff7611 ปีที่แล้ว +3

  • @ביטי-ש5ח
    @ביטי-ש5ח ปีที่แล้ว +3

    🙏🙏

  • @ramadantube
    @ramadantube ปีที่แล้ว +1

    Enamesgnalen

  • @abbasbh5096
    @abbasbh5096 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @tigistdasalu7344
    @tigistdasalu7344 ปีที่แล้ว +2

    👍👍👍👍

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ ปีที่แล้ว +2

    🥰😇😇

  • @ሰዉእንሁን
    @ሰዉእንሁን ปีที่แล้ว +2

  • @ሚጣ
    @ሚጣ ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @Adanech556
    @Adanech556 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @rayhanarayhana1234
    @rayhanarayhana1234 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤