I am 30th eskahun zgju alneberkum gn ahun zgju negn enam erase lay eyeserahu new nguse ke egzabher eskimeta dires eyetebekugn new enam I am vergin and I am proud I feel I am honest for the person I wait and I love!
Eski yenenm hasab situbet ene afekrewalehu gn zim beye tekemch neber gn esu wedene meta andande gze yawaragna gn yetewawekn 4wer hunonal gn tegenagnten anawukm lemn esu yemteykegn bet ney eyale newu enem zim alkut chrash block aderekut mn yishalal esk mkerugn bemaryam
ቀርሚሎስ አስጎብኚ የፊታችንን የቁስቋም በዓል ምክንያት በማድረግ ወደ ግብፅ ከእኛ ጋር ይጓዙ ይለናል።
አድራሻ : ከቅዱስ ኡራኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ፀጋዬ እናቶች ሆስፒታል ጋር ሳይደርስ ያገኙናል።
ለበለጠ መረጃ በ 0947212121/0947272727 ይደውሉልን።
እስኪ እደው በፈጣሪ ልጠይቅህ በፊት ሚስቴ እኔ ባሌ የምለው ሰው አሁን ላይ አላፍቅርሽም ብሎኛል ግን በእህት በውንድም አብረን ይሁን ይላል እና ለግንኙነት ይፈልገኛል እኔ ደግሞ በባልነት እንጂ በውንድም እህት ተብሎ ለውሲብ እዴት አብሬው እተኛለው ትናት ገላዬ አውቆል አሁን ግን እኔ እዲነካኝ አልፈልግም ከቻልኩ ልርቀው ውስኛለው ከበረታሁ እና ምን ይሻለኛ እኔ ትንሽ ፀባዩ አልጨብት ቢለኝም ችዬው ነበር አሁን ግን ውሲብ ከኔ ይፈልጋል ለሚስትነት ግን አይፈልገኝም ምንላርግ😢ተጋብተን አብረን መኖር አልጀምርንም ነበር በርቀት ነበር ለ(7)አመት
እህቴ መምህር ተሰፋየ አበራ ብለሸ ሰርች አድርጊና ገጠመኝ አድምጭ ይሄ መንፈሰ ነው እማይፈልግሸ ሰው ጋር መለያየት እንጅ መቅረብ የለብሸም አይደለም መቅረብ ማሰብም አያሰፈልግም እራቂ ፀልይ ፀሚ ሰገጅ ይሄ የዝሙት መንፈሰነው ተይው እራቂው@@Tube-fp8gy
እግዚአሔር ይርዳሽና ብጥስ አርገሽ ተይው አንቺ ውሽማ ነሽ እንዴ
ያማል ግን ደሞ እራቂ አመሰግናለው ስለነበረን ጊዜ በይው እና አካባቢሽን ውሎሽን ቀይሪ እራስሽ ላይስሪ እደሚያም ይገባኛል ግን ደሞ እራስሽን አክብሪ
@@hellenhellen-i1p እሺ ግን አቅም እኮ አጣሁ ልቤን እራሴን የሰጠሁት ሰው ይሄን ቃል ሲናገር ህልምም መስለኝ እስኪ ከፈጣሪጋር ቀስብሎ እደገባ ቀስብሎ ይውጣል ብዬ እየታገልኩ ነው
ላላገባን የፀግሽ ምክር ይቀጥል ምትሉ like 😊
አይ ሁሉም ነገር የሚሳካው እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻና ብቻ ነው እህል ውሀ ከሌለን ከዛ ሰው ጋር የመሆን እድል የለንም በጥበብ ሳይሆን ከላይ ሲፅፍ ነው በቃ ትእዛዙ ከላይ ነው
ትክክል
Lik bleshal tidar kEgzabher newu
@@meseretbrhanu1523ጰኸኸኸከ😂😂አ😢
ልክ ነሽ
Era fetari feqdo anchi kalchalsh chger new
ወላሂ አላህ ከፈቀድ ነው ሁሉም የሚሳካም ለምንም አልጨነቅም አላህ ለባሮች መልካም ሁሉን የሚሰጥ ጌታ ነው
ሁሉም እግዚአብሔር ስፈቅድ ነው።
ሁሉም የሚሆናው መዳህኒለም ሲፍቀድ ናው የሰው ሀሳብና ፍላጎት ተጨምሮበት
😢😢😢
ሰዉ ማመን ከባድነዉ እወደዋለሁ ነዉጅ ይወደኛልማለት ከቱነዉ😢
ልክ ነሽ 😥
ትክክል😢
አሳድጀ ነው የምሰማህ ግን አላገባውም ኮመት መፃፍ ብዙም ትዝ አይለኝም እናመሰግናለን ለምሰጠን የጥንካሬነት ስሜት
ፈጣሪ ካልፈቀደ ምንም አይሳካም እኔ ለ(7)አመት የለፋሁበት አሁን ለኔ ምንም ስሜት እደሌላለው እደማያፈቅረኝ ቁርጤን ነገረኝ ፈጣሪ የተሻለ ነገር እዳለው አምናለው ልቤ ቢሰበርም አልፋለው😢😢😢😢
Awon lik nesh talifiwalesh iski timhirit ligabzish lene yetekemegn yememihir Tesfayen getemegn adamichii
@@meseretbrhanu1523 እሺ በጣም ይጨቃል ይከብዳል በእውነት😭
@@Tube-fp8gy እዉነትነዉ ትዳር የእግዚአብሔር ነዉ
እዉነትሺን ነው እህቴ ፈጣሪ ካላለው የቱንም ያህል ብትጥሪ አይሳካም
😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይርዳን ጥበብ እንዲስጠን የእግዚአብሔርን ቃል ስውን ውደድው እንጂ አትመነው ይላል❤
ለምክርህ እናመሰግናለን ትዳር ከአላህ ነው መጀመሪያውኑ ማን የኛ እንደሆነ ተፅፏል እኛ ሰበብ ማድርስ ነው የሚጠበቀብን
Wawu የውነተ እግዚአብሔር አምላክ መንህ ያንተ የሆነው ነገር ሁሉ ይባርክ ድንቅ ትምርት
ሁሉም ነገር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ነው🙏🥺ከፈጣሪ በታች እጥራለሁ ልንለያይ ጫፍ ደርሰናል😢
ታገሽው
ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ፍቃዳቹ ከሆነ አንድ ቀን የናንተ ቢሮ መጥቼ መማከር ይፈልጋሎ
በ 0970704050 ይደውሉልን
ከልባችን እንዳፈቀርናቸዉ ሲያዉቁ ጀርባቸዉን 😢ይሰጡናል💔
@MmMm-bw1lcawo betam 😢
ማስታዋቃያዎችህን በጣም ደስ ይላል
ሰላም ሰላም ያገሬ ልጆች ሰላም ላገራችን ይላክልን
WOW👍የሆነ ምክርነው እግዚአብሔር ይባርክህ ውድ ወንድማችን እናመሠግናለን👏 ይሔን ምርጥ የሆነ ምክር እንጠቀምበት እህቶች ወንድሞች
29 አመቴ ነው ከዚ በፊት ትዳር ነበረኝ እናም በትዳሬ ደስተኛ አልነበርኩም ምክንያቱ ደግሞ ባለቤቴ በጣም ይቀና ነበር ቅናት ስል ከልክ ያለፈ ቅናት እናም በዚ ምክንያት መቀጠል አልቻልንም ከትዳሬ ያገኘሁት ደስ የሚል ነገር ቢኖር ሁለት ልጆቼን ነው እናም አሁን ላይ ብዙ የፍቅር ጥያቄዎች ይቀርብልኛል ግን አይምሮዬ ሌላ ግንኙነት መፍጠር እንደሌለብኝ ይነግረኛል ሌላው ደግሞ ሰውን ማመን አልቻልኩም ሁሉም ወንድ እንደመጀመሪያው ሚጎዳኝ ነው ሚመስለኝ እናም እስኪ ምክራችሁን ለግሱኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክርስቲያን ከሆሺ ይቅርብሺ ከቻላቺሁ ታረቁ የሚቀናው ስለሚወድሺ ነው ፀልይ የደገመ ተረገመ ሲሉ ሰምቻለሁ
@@ጎዶልያስ-567 እሺ አመሰግናለሁ
በጣም ግልፅ መልክት ነው በረታ ፀግሽ
አንደኛነክ ክበርልን ጥሩትምህርትነው ምታቀርባቸው እራሳችንዞርብለን እድናይ አድርገክናል እናመሰግናለን።
❤ግን ምክርህን በጣም አወደዋለሁ❤
ጀግናነህ ሳላደንክህ አላልፍም ሰላምህ ይብዛ❤❤❤❤❤
ሥለምክርህ እናመሠግናለን ሠን እወደዋለሁጂ ይወደኛል ማለት ከባድነዉ
ዋው ፀግሽ ኑርልን ደስ የሚል ትምህርት
ዋው ገራሚ ነው
በጣም እናመሰግናለን ወንድም❤❤🎉🎉
EnamesegnaLen Legna ehtochihna wendmochin Lehiwetachn asfeLagi yehone mkrnew new yesetehen tebarek edme ketena gar ysth 💖🙏
Ato Tsegaye bewntu agechin yizi eytdememku nw ysmawh, btam dinik ewkt , kihilot, akm alh ejig btam mlkam nw awaki yadrgal amesegenalhu ! Egziabher ystehin tsega yibarklh!!
እህቴ እርሺዉ እሱ ያንቺ አይደለም ቢፈልግሽ ትቶሽ አይሄድም ፈጣሪ ላንቺ ሌላ ሰዉ,አለዉ ትዳር ከፈጣሪ ነዉ
ፀግሽ እናመሰግናለን ኑርልን
ይከብዳል ፀግሽዬ ወንዱ አመሉ አይያዝም
ውሸት ምንም ቢደረግለት እግዚአብሔር ካልፈቀደ አይሆንም
በጣም ትክክል❤❤❤❤
Hulum Fetari sifekid nw ❤❤❤
አመሠግናለሁ ግን አላህ ሲፈቄድ ነዉ ሚሆነዉ
I have all the four qualities but i missed the first one i always rush then i lose but now am learned a lot , thank you !
ካንተ ብዙ ተምራለሁ የምር🙏🏾
እውነት ጠፋ
ትለያለህ 🎉
እኔማ አፌን ከፍቼ እኮ ነዉ ምሰማክ ደሞ እኮ ቆንጆ ነህ
Amesgnalew yaa geta fikead kahon iyakeraam asu yifked
Thank you ❤❤
ሰላም እዴት ናችሁ ሁላችሁም ። እኔ በጣም እማፈቅርዉ ከሱዉጭ ሌላ ሰዉ አይታየኝም ነበር 4 አመት ጠብቄዉ በምን ምክኒት እደዉ ሳላቅ ትቶኝ ሂዴ እኔም በጣም አዘሁ ልቤ ተሰበር 💔💔😭😭💔💔 በጣም መቋቋም አቃተኝ እኔም ወደ ሳዉዲ ምገዴን አመራሁ ግን ልርሰዉ አልቻልሁም 😭😭 ብቻ ግራ ገብቶኛል እህት ወድሞቼ ምክራችሁን እፈልጋለሁ ።
ጥርግ ይበል እኮንም ሂደ❤ቢወድሽ እኮ አይሂድም አይደል ስለዚህ ቆፍጠን በይ እሚስታውስሽን ሁሉ አጥፊ ወደፊት ፋጣሪ ጡሩ አፍቃሪ ይሰጥሻል እመኒኝ ግንኝነትሽ ፋጣሪሽ ጋርይሁን🎉በልጠሽ ጠክረሽ ይይሽ
እሽ አመሰግናለሁ 🙏 ።
እናመሰግናለን እኔ እምልህ እኔ እወደዋለሁ እሱም እወድሻለሁ ይላል ግን እንደሚወደኝ የማረጋግጥበት ምንም የለኝም ጓዳዎቹም ሆነ ቤተሰብ አስተዎዉቀኝ ስለዉ ፍቃደኛ አይድለም እኔም ፍቃደኛ ሳይሆን ግን እኔ ደሞ እየወደድኩት ከጎን የሆነ ነገር እንዳለ ብየ በጣም እጠራጠራለሁ እና በቃ ለመተዉ ወሰንኩ ምን ትመክሩኛላችሁ
ብዙ ነገር ታዝቢያለው ሴትዎ ግን 99 % ታማኝ ነች አብዛኛውን ወንዶች ግን ለምንድነው !!!!
ኡፍ እንዴት እንደማደንቅህ እርግት ብለህ የልብን ነው ምታወራው ክበርልን🙏
Betam arif program new yalek, gb please mahel lay yale advertise biker!!!!!!!
ትዳር እግዚሐብሄር ሲፈቅድነው!!
صباح نور 👍صح ☺
እህ ህ ህ ስው ማመን ከባድ ነው
እውነት ነው የምር በጣም አስተማሪ ነው አሁን እሞክረዋለሁ ግን ወንዶቾ አፍልተዋል እኛ ሴቶች ልባችን እንደ ጡታችን ተንጠልጥሎ ስለሆነ ትጎዳለች
መፅሀፉን እንዴት ማግኘት ይቻላል በስደት ላይ ላለነወች?
በ0970704050 ይደውሉ
❤❤ተባረክ.ወድሜ
እውነት ነው👍
ተባብክ❤
ተባረኪ
እህቶች ወንድሞች ፍቅርን ስጡ ፍቅር ተቀበሉ አሁን እሱን ነው ያጣነው ሁሉ ነገር ውሽት
አንደኛ ነኝ ኮመንት ❤❤❤
ሰላም እደትናችሁልኝ ያገሬልጅች ❤ግንለምድነው አብዛሀአውን ሴትልጅየምትወቀሰው ፍቅርንብቻነውየምትፍልገውእዴኔከሆነ ግንበአሁንስአት ፍቅርየለም በፍልምብቻነው በውነትአውይ ሂወትየለም😢
Yet megegnet echelalew metsehaf un?
የእኛ እኔቁ መምሬ❤❤❤❤
ኣመሰግናለው ወንድማችን❤❤❤❤❤ ኣይንህ ዶግሞ ምንሆነህነው
Ke 30 buhala atebel lehulm gize alw be 20 yalgnhwen be 30 legne yechilal yehe ye egziyabeher sira nw
ክበርልን❤❤
ገራሚ ሀሣብ ነዉ
Mekrochehn betam yemchgnal
I am 30th eskahun zgju alneberkum gn ahun zgju negn enam erase lay eyeserahu new nguse ke egzabher eskimeta dires eyetebekugn new enam I am vergin and I am proud I feel I am honest for the person I wait and I love!
Betam gobez enen endanchi zigju negn
ለማስተዋወቆችክ❤❤❤❤❤ነው
ፕሮግራሙ ጥሩ ሆኖ ሳለ የማስታወቂያ ብዛት ግን ደበረኝ
Enem degmo bemin liysh
Eski yenenm hasab situbet ene afekrewalehu gn zim beye tekemch neber gn esu wedene meta andande gze yawaragna gn yetewawekn 4wer hunonal gn tegenagnten anawukm lemn esu yemteykegn bet ney eyale newu enem zim alkut chrash block aderekut mn yishalal esk mkerugn bemaryam
ውሽት ነው
ሰላም እንደት ናቹ❤
እውነቸኛ ገለፃ
ቴሌግራም አላችሁ እንደ?
❤❤❤❤❤❤በጣምአሰትዋይሰውነህ
እኔንም አዳምጭኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
100%❤❤❤❤🎉🎉
ሰላም
መፀሀፋን መግዛት ፈልጌ አልቻልሁም
በ 0970704050 ላይ ይደውሉልን ።
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🫡🫡🌺🌺
❤❤❤🎉😢😢😢
😂
ሰላም እደትናችሁልኝ ያገሬልጅች ❤ግንለምድነው አብዛሀአውን ሴትልጅየምትወቀሰው ፍቅርንብቻነውየምትፍልገውእዴኔከሆነ ግንበአሁንስአት ፍቅርየለም በፍልምብቻነው በውነትአውይ ሂወትየለም😢
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤