ትዳር ለመመስረት የሚረዱ 3 መሰረታዊ ነገሮች! |Melhk Media|መልሕቅ ሚዲያ @MelhkMediaOfficial @GabchaTubeOfficial ​

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 82

  • @FeresDriver-b2h
    @FeresDriver-b2h 9 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ትምህርት ሰጭ ነው ብዙ እየተማርሁበት ነው።እኔ ከባለቤቴ ጋር ከተጋባን 33 አመታችን ነው በ3አመት 2ልጆች ወለድሁ ወዲያው ችግር ተፈጠረ አልጋ ለይተን ለ28አመት ልጆችን አሳደጎን ልጆች ተምረሰው የራሳቸው ኑሮ መኖር እስኪጀምሩ ታገስሁ የራሳቸውን ኑሮ መኖር ሲጀምሩ ከቤት ወጣሁና አሁን አመት ሆኖኛል ልጆችን ለማሳደግ ብዬ 28አመት ቆየሁ እና አናት ለልጆች ብዙ ዋጋ ትከፍላለች ማለቴ ነው ይህን ያሆል በመታገሴ ልጆቼን አትርፍአለሁ በሚገባ እስከ 2ኛ ድግሪና እስከስፔሻላስት ደረጃ ተምረው ለራሳቸውና ለሀገር የሚጠቅሙ ዜጎች ሆነዋል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

    • @sikosolo3276
      @sikosolo3276 2 หลายเดือนก่อน

      ዋወ በጣም ጀግና ነሽ❤

    • @TigstStotaw
      @TigstStotaw 2 หลายเดือนก่อน

      ጀግና ነሺ እናት አለም❤❤

  • @AhmedAli-nh3uh
    @AhmedAli-nh3uh 9 หลายเดือนก่อน +1

    በፀሎት ብዙ ነገር ተፈፅሙልኛል አሁንም ጥሩ ሂወት እድገጥመኝ ጠክሬ እፀልያለሁ ትምህርትህ ትልቅ ብርታት ሆኖኛል እውቀትን ጥበብን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ፀግሺ በጣም አመሰግናለሁ❤❤❤

  • @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ
    @ልዕልቷነኝየንጉሡልጅ 10 หลายเดือนก่อน +19

    ገና አዲስ ነኝ ለቤታችሁ እኔ 28 አመቴ ነው በህይወቴ ብዙ ህወት ጀምሬ ነበር ግን ሁሉም አልተሳካም አሁን ሲግል ነኝ አንዳንዴ ያለመወደድ ስሜት ይሰመኝል አስተዳደጌ የሚስጠላ ነበር ለዛ ይሆነናል ብየ አስባለሁ ኮሜንት አልወድም ነበር ዛሬ ፆፍኩኝ

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  10 หลายเดือนก่อน +18

      እንኳን ወደ ቤታችን በደና መጣሽ! ብዙ አስተማሪ ቪዲዮ ለቀናል ወደኋላ ተመልሰሽ እያቸው ለጥያቄሽ መልስ ታገኛለሽ።

    • @yidnekachewtegegn-du8nn
      @yidnekachewtegegn-du8nn 10 หลายเดือนก่อน

      Enem

    • @kokokeke2699
      @kokokeke2699 10 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እንዳቼ ነኝ በነገራችን ላይ

    • @biremoges
      @biremoges 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ነኝ😢😢😢😢😢

    • @sewumameehenenrw9752
      @sewumameehenenrw9752 9 หลายเดือนก่อน +3

      ሁሉም በፈጣሪ ፍቃድ ነው የሚሆነው እኔም አሰተዳደጌ ትንሸ የተወዘጋገበ ነገር ቢኖረው አሁን የገባኚ ግን በመፈሳዊ ህይወቲ መጠከርና ሁሉም እደሚሰተካ ነው የገባኚ አይዞሸ ይቅርታ

  • @SaraKassaye-s7m
    @SaraKassaye-s7m 10 หลายเดือนก่อน +14

    ሁሌም ሳዳምጥህ ልቤን ትሞላልኛለህ በተለይ በተለይ ደግሞ ስለፀሎት የምትናገረው ነገር በጣም ጥሩ ነው

  • @gene6075
    @gene6075 10 หลายเดือนก่อน +5

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
    እኔም እህቴ ናት ጓደኛዬ : ከፈጣሪ በታች ምስጥሬ የምነግራት እህቴ ብቻ

  • @zufanzufan866
    @zufanzufan866 10 หลายเดือนก่อน +3

    ማሻ አሏህ እናቴን እወዳለሁ ስትል አከበርኩህ አቦ

  • @Netsanet-hn5bv
    @Netsanet-hn5bv 10 หลายเดือนก่อน +2

    በስማም ወሳኝና ደስ የሚል ክህሎት ነው ምርጥ ሠው አንደኛ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጠብቅህ ጎበዝ 🥰

  • @kwtkuw7717
    @kwtkuw7717 10 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ወንድሜ ለአሁን ጄኔሬሽኖች ብዙ ጥቅም አለው እድሜ ጤና ሰላም ፈጣሪ ያድልክ ተረጋግቶ ላዳመጠክ ጥቅሙ ብዙነው ኑርልን

  • @sg..394
    @sg..394 10 หลายเดือนก่อน +6

    Please አንድ ነገር ላስቸግርህ እኔ ወጣት ነኝ ነገር ግን relationship ውስጥ አይደለሁም እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ከመግባቴ በፊት ደግሞ በደንብ እውቀቱ እንዲኖረኝ እፈልጋለሁ ለቁምነገር እንዲሆን ስለምፈልግ Please ተከታታይ ትምህርት ብታዘጋጅ
    ብዙዎቻችን ተጠቃሚ እንሆናለን Please

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  10 หลายเดือนก่อน +5

      በቅርቡ የምንጀምረው ተከታታ ትምህርት እያዘጋጀን ነው እስከዛ ድረስ ለወዳጅ ዘመዶ በማጋራት ይከታተሉን። እናመሰግናለን!

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 10 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይባርክህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው:: እውነት ነው ልብህ የማርፍበት ሰው እስከምገኝ ተረጋግተህ መጠበቅ ነው ካልሆነ ዝም ማለት ነው:: የኔ ውሳኔ ነው :: ተባረኩ እናመሰግናለን

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፀግሽ አመሰግናለሁ ባንተ ትምርት ብዙ ነገሮችን ነዉ የተማርኩት አመሠግናለሁ ❤❤❤

  • @HabtamShiferie
    @HabtamShiferie 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነህ መምህር ፀጋዬ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም፤ፕሮግራማችሁን እከታተላለሁ በጣም ደስ ይላል በጣም ነው የምወደው የናንተን ፖሮግራም፤ትዳር በጣም እፈራለሁ ትንሽ ምክር እፈልጋለሁ ፣እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፤

  • @zakiail9186
    @zakiail9186 10 หลายเดือนก่อน +3

    እናመስግናለን ❤

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል
    @መቅደላዊትወልደሚካኤል 3 หลายเดือนก่อน

    መምህር እናመሰግናለን በእውነት ደስ የሚል ትምርት ነው ❤❤

  • @Ibrahim-ec4oo
    @Ibrahim-ec4oo 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በጣም አስተማሪ ነዉ ቀጥሉበት!❤❤❤

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን ፀግሽ

  • @BetselotbetsiBetsi
    @BetselotbetsiBetsi 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሰግናለን በርቱልን እየተማርንበት ነው

  • @beli905
    @beli905 4 หลายเดือนก่อน

    መካሪያችን እናመሰግናለን😊

  • @ሊዲያ
    @ሊዲያ 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በጣም እናመሰግናለን🙏🙏

  • @alesaalesa3518
    @alesaalesa3518 10 หลายเดือนก่อน +1

    አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እየተማርኩበት ነው

  • @AgYhu-l1s
    @AgYhu-l1s 10 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን❤❤❤

  • @hayatwolloywa9812
    @hayatwolloywa9812 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን በጣም ❤❤❤❤❤ በርቱ

  • @selwayoutube2607
    @selwayoutube2607 หลายเดือนก่อน

    ካለፍው ትዳሪ በጣም ተጉደቻለሁ ሳልፍልገው በ ቤተስብ ነበር የተገነኝንው አሁን ላይ ማን ንም ውንድ ማ መን አልችልም ምን ማርግ እዳለብኝ ምከሩኝ በጣም እጠራጠራለሁ

  • @aaabbb10315
    @aaabbb10315 9 หลายเดือนก่อน +1

    ትምህርቱ ጥሩ እና አስፈላጊ ሆኖ ሳለ አላስፈላጊ ድምፅ አለ ክላሲካሉ ይረብሻል ከልብ ለማዳመጥ ይረብሻል ለእቅራቦታችሁ እናመሰግናለን

  • @aminatsulaiman395
    @aminatsulaiman395 10 หลายเดือนก่อน +3

    ጀዛክ አላህ ቀጥሉበት

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 4 หลายเดือนก่อน

      እ ያቀዋል እንዴ😂

  • @genetanigole1364
    @genetanigole1364 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarek Broye❤ tebarike
    Ymr mechokol xiru ayidelem
    Mikiniyatum , mchokol gudat alewu
    Bene ayichiyalo 😢😢

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዲጋይና ወርቅ እኩል አይደለም ለወርቅጂ ለዲጋይ ማን ይፀልያል 👏👏

  • @ZeniaBh
    @ZeniaBh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሥግነለን

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 10 หลายเดือนก่อน +3

    አሪፍ ትምህርት ነው በርቱ እስኪ አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ስብቅ ስለሆነች ሚስት ስራ እየሰራች ደመውዝ እያገኘች አላማና ግብዋን ስማትናገር ሚስት ምን ትመክራለክ አመሰግናለሁ

    • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
      @ትዝብትኢትዮጵያዊት 10 หลายเดือนก่อน +1

      የኔም ባህሪ እንዳዛ ነው አላማ አስቀድሞ ማውራት በሌሎች ዘንድ ያልተገባ ግምት ውስጥ ያስገባል ያ የተወራው ባይሳካ እንኳን ተሰርቶ ስራ ቢናገር የተሻለ ነው

    • @emanahmed-vb6fy
      @emanahmed-vb6fy 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@ትዝብትኢትዮጵያዊትሣህህህ እኔም አልናገር ምድነዉ አላማሽ ሢለኝ ዝም እላለሁ ኒካ አለን በአካልአላቀዉም አብሬለመሥራት ፈራሁ በዛ ተቆጥቶ ቦለከኝ 😢😢

  • @mohammedkedirlaahadda8659
    @mohammedkedirlaahadda8659 9 หลายเดือนก่อน +1

    Mentaly, physically and fincially good concept

  • @ZeniaBh
    @ZeniaBh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እንመሠግነለንፀግሽአሥተማሬነዉ።

  • @BirtukanAnshebo
    @BirtukanAnshebo 10 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much❤❤

  • @tsebelutemuari2056
    @tsebelutemuari2056 10 หลายเดือนก่อน +1

    በትክክል❤❤❤

  • @ssss7510
    @ssss7510 9 หลายเดือนก่อน

    እኔይህ ቅናትየሚባልነገር እዴትእደሚተወኝ መላበሉኝ😢ጎደኞቼ ምንእደሆነአላቅምድሮቅናትምንእደሆነአላቅምአሁንከምነግራቹበላይቅናተኛነኝከየትእዳመጣውት😢😢።በተረፈበርታልንወድማችን🎉🎉🎉

  • @TabotAzeze
    @TabotAzeze 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ከስተመር ሳይሆን ክሊያንት ወይም ምክር ፈልገው ወደኔ የሚመጡ ብትል ይሻላል ይቅርታ ግን

  • @apromisinglifeትስፉዉናብራ
    @apromisinglifeትስፉዉናብራ 10 หลายเดือนก่อน +1

    Btam Gobez neh Dr. Tsgish Egzabher yibarikih ❤ Btam bzuh eye tetekeku neng 👋🙏💪 😊

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  10 หลายเดือนก่อน

      እናመሰግናለን ወድ ቤተባችን!

  • @selam801
    @selam801 10 หลายเดือนก่อน +1

    welcome back ጸግሸ❤😊

  • @Amen-qd4xs
    @Amen-qd4xs 7 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @asratgeb5465
    @asratgeb5465 10 หลายเดือนก่อน +1

    Ewente new tedar ye egeziabher stuta new 🙏

  • @MadinaAbabewu
    @MadinaAbabewu 10 หลายเดือนก่อน +1

    thenku btother❤❤❤

  • @misganateshome6087
    @misganateshome6087 10 หลายเดือนก่อน +1

    Betam tiru nw

  • @siyumzebdiyos1382
    @siyumzebdiyos1382 10 หลายเดือนก่อน +1

    ብቁ ያምላውን አብራራልኝ

  • @ZouzouAboud
    @ZouzouAboud 10 หลายเดือนก่อน

    Wawu🎉 baxami dasi yemili timirit

  • @Lina-q2h7o
    @Lina-q2h7o 10 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በጣም ከጓደኛዬ ጋር እንጋጫለን ምክር ያስፈልገኛል

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  10 หลายเดือนก่อน +2

      የትዳር አማካሪ ፀጋዬ አሰፋን በአካል ለማግኘት ወይም በስልክ እና በኦንላይን አማራጮች ለመማከር በ +251970704050 በመደወል አልያም በቴሌግራም መልክት በማስቀመጥ ቀጠሮ ማስያዝ ይችላሉ። ስለመረጡን እናመሰግናለን!

  • @hfhd6438
    @hfhd6438 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku

  • @ZouzouAboud
    @ZouzouAboud 10 หลายเดือนก่อน

    Tabaraki

  • @icallcus-ym8ny
    @icallcus-ym8ny 10 หลายเดือนก่อน +1

    Enamsginalen❤❤❤

  • @studywithnati
    @studywithnati 6 หลายเดือนก่อน

    ከትንሽ አመት በፊት ብትመጣ ጥሩ ነበር

  • @FebenAwoke
    @FebenAwoke 5 หลายเดือนก่อน

    23 amete nw betam yemiwedegnen leg lageba nw ene gn endesu fkr yelagnm mn ladrg esun megudatem alfelgm 1 ngr belugn😢techenikalew😢

    • @MelhkMediaOfficial
      @MelhkMediaOfficial  5 หลายเดือนก่อน

      በ 0970704050 ይደውሉልን።

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬሁለተኛነኝ

  • @Kobo7089
    @Kobo7089 9 หลายเดือนก่อน

    ለምን ያላገባን ስውች ትዳር ሲሉን እንፍራለን

  • @masreshadegifie3761
    @masreshadegifie3761 9 หลายเดือนก่อน +1

    berita Tsigish

  • @glxy134
    @glxy134 5 หลายเดือนก่อน

  • @bmm3152
    @bmm3152 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeniaBh
    @ZeniaBh 10 หลายเดือนก่อน +1

    "❤

  • @ZeniaBh
    @ZeniaBh 10 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግለን

  • @TabotAzeze
    @TabotAzeze 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ከስተመር ሳይሆን ክሊያንት ወይም ምክር ፈልገው ወደኔ የሚመጡ ብትል ይሻላል ይቅርታ ግን

  • @marebelu
    @marebelu 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @seraestephanos7488
    @seraestephanos7488 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @TabotAzeze
    @TabotAzeze 2 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ ከስተመር ሳይሆን ክሊያንት ወይም ምክር ፈልገው ወደኔ የሚመጡ ብትል ይሻላል ይቅርታ ግን

  • @wegdi
    @wegdi 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SeefenSeefen
    @SeefenSeefen 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @SaraAbule-x4j
    @SaraAbule-x4j 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ክብሪልመድኅኒኣለምይኩን
    @ክብሪልመድኅኒኣለምይኩን 10 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤