ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Ethiopia: ይህችን ሰዓት ለኔ ሰጠኸኝ / spritual Song by Dn Zemari Lulseged

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ส.ค. 2019
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

ความคิดเห็น • 218

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i 5 ปีที่แล้ว +13

    ይቺን ሰአት ለኔ ሰጠከኝ
    አምላኪ ሆይ እጂግ ብትውድኝ
    በበድልም እረክሼ ሳለው
    እንድፀፀት ይችን ቀን ተሰጠው
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ውንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ

  • @user-ng1ju8ft6b
    @user-ng1ju8ft6b 5 ปีที่แล้ว +32

    ይህን መዝሙር ስሰማ እምለው ይጠፋኛል እውነት ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ

    • @zinasheyoutube
      @zinasheyoutube ปีที่แล้ว +1

      እሜን እሜን እሜን

  • @senilove1590
    @senilove1590 5 ปีที่แล้ว +18

    በጣም ስፈልገዉ የነበረዉ መዝሙር ይህን የመሰለ አጥንት የሚያለመልም መዝሙር እዘመርን ነዉ ያደግነዉ የድሮ ትዝታ ያለበት like

  • @SaadSaad-vt1td
    @SaadSaad-vt1td 5 ปีที่แล้ว +4

    አጥት የሚያለመልም የመላዕክትን ያሠማልን ተስፋ ርስተመንግስተ ሠማያትን ያዋርስልን

  • @user-fx5qp8nk3r
    @user-fx5qp8nk3r 5 ปีที่แล้ว +13

    የመለአክትን ዝማሬ ያስማልን ወድማችን
    በበደለም እርክሽ ሳለሁ እድፀፀት ይሽን ቀን ተስጠሁ
    ለሁላችነም የንስሀ የጸትጸት ግዜ ይስጠን የበደልነውን ይቅርታ ሳጠይቅ ያስከፍነውን ማርኝ ሳንል እግዚአብሔርን ይቅርታ ሳንጠይቀው ግዜው አይለፈን የመዳን ቀን ዛሬ ነው ወገኖች አንዘናጋ ስለነገ መኖራችን አናውቅም እና።

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i 5 ปีที่แล้ว +8

    ❤""ካለመኖር ወደመኖር ያመጣኝ ጨለማው ማንነቴን የበራልኝ ይህችንም ቀን የሠጠኝ ❤አምላክ❤ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን ❤❤❤

  • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
    @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 ปีที่แล้ว +5

    የቸርነት አምላክ እግዚአብሔር እስከዚህ ያቆየን በምክንያት ነው እና የንስሀን ሂዎት እንኖር ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን 😭😭😭😭🙏

  • @yasou3jesus584
    @yasou3jesus584 5 ปีที่แล้ว +1

    AMEEN AMEEN AMEENAMEEN AMEEN AMEENAMEEN AMEEN AMEENAMEEN AMEEN AMEEN

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 5 ปีที่แล้ว +4

    አወን እውነት ነው ዝማሬ መላእክት ይሥማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 5 ปีที่แล้ว +5

    elllllllllll ellllllll zemare mlakt yasemaln Amen Amen Amen

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 5 ปีที่แล้ว +8

    ለዝማሬ ቃለህይውት ያሰመልን የተዋህዶ ልጆች አሞኛል በፀሎት አስቡኝ ስደተኛ ኢህታቹ ነኝ

    • @haymiyehanaehethaymiyehana7952
      @haymiyehanaehethaymiyehana7952 5 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሽ እህታአለም እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @muramalika8673
      @muramalika8673 5 ปีที่แล้ว +1

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመን ዘመን ይባርክልን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @abbyneshzeqee5003
    @abbyneshzeqee5003 5 ปีที่แล้ว +6

    zemare melaken yasemalen

  • @user-jh3vu9ob3j
    @user-jh3vu9ob3j 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን ወንድማችን በእውነት

  • @aziti3837
    @aziti3837 5 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እረጅም እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ

  • @sarahsarsarah4091
    @sarahsarsarah4091 5 ปีที่แล้ว +2

    ወንድማቺን #ሉሌ ዝማሬ መላክት ያሰምልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን #ረጅም እድሜ #ካጤና ጋ አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏

  • @Tewab
    @Tewab 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
    #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤

  • @saraarayi4542
    @saraarayi4542 5 ปีที่แล้ว +7

    ዝማሪ መላኢክት ያሰማልን ወንድማችን ልኡል ሰገድ በእውነት ይች መዝሙር ስ ሰማ ልቤ ንስሀ ግቢይለኛል በጣም እወዳታሎ

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 5 ปีที่แล้ว +4

    ይቺን ሰዓት ለኔ የሠጠኸኝ
    አምላኬ ሆይ እጅግ ብቶደኝ
    በበደልም እረክሼ ሳለሁ እንድፀፀት
    ይቺን ቀን ተሰጠሁ ተመስጌን ጌታዬ
    እግዚአብሔር ሆይ ስለ ትእግስትህ
    ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ወንድማችን
    ዘማሪ ልኡሌ በእድሜ በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
    ቸሩ መዳህኒ ዓለም አሜን አሜን አሜን

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንድማችን ዘማሪ ልዑል እግዚአብሔር ይመስግን በድዬ ሳለ በይቅርታው እዘች ሰአት እድሜ ለንስሀ እየሰጠ ለሚያኖርን ቸር አባታችን መድሃኒአለም ክብር ይግባው አሜን አሜን አሜን

    • @haptanworkieh5683
      @haptanworkieh5683 5 ปีที่แล้ว

      ዝማሬመላክትንያሰማንእግዚቤርአብዝቶሀይሎንይስጥህ

  • @user-jk1ye9nd3i
    @user-jk1ye9nd3i 5 ปีที่แล้ว +5

    ❤""ውይ ሰወደው ካንደበቴ የማይጠፍ እፁብ ድንቅ የሆነ ዝማሬ ወንድማችን ❤አምላክ❤እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @user-ir4gt3ys9d
    @user-ir4gt3ys9d 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ አዛኝቷ ማርያም ትጠብቅህ

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 ปีที่แล้ว +1

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 5 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ይችን ቀን ለሰጠን ፈጣሪ ሉሌ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው

  • @wasenerich249
    @wasenerich249 5 ปีที่แล้ว +3

    Ameen ameen ameen zemare melaktin yasemaln🙏🙏🙏❤❤❤💙💙💙💚💚💚💛💛💛

  • @libneshtirulo8753
    @libneshtirulo8753 5 ปีที่แล้ว +6

    Amen amen amen Zemare malkte yasmlen zemare lulu wondimachin ye agelglot zamn egzabher yebarkelen

    • @godadawebet7872
      @godadawebet7872 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen amen zemara melaeket yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke ❤❤❤❤

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 5 ปีที่แล้ว +5

    *እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናልን🍃🍃🌾🌾🌾💐💐💐💐💐💐💐💐*

  • @user-ir5uo4ul6m
    @user-ir5uo4ul6m 5 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አሜን ወንድማችን ሉኡል

  • @user-ps5xc8kv4r
    @user-ps5xc8kv4r 5 ปีที่แล้ว +2

    ይህን መዝሙር በልጅነቴ ስሰማው ትዝ ይለኛል አሁንም ልኡሌ ፀጋው ይብዛልክ የኔ ወንድም ልብን ጭልጥ አርጎ ይወስዳል 😢😢😢😢😢😢

  • @metadelbelay8196
    @metadelbelay8196 5 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @user-cy1id4sj1g
    @user-cy1id4sj1g 5 ปีที่แล้ว +1

    ሉሌ የድንግል ልጂ ቃለ በርከትን ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን

  • @meazejackie9579
    @meazejackie9579 5 ปีที่แล้ว +1

    ሉኡሌ ዘማሪ መላክት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይሰጥክ ወንድሜ ውስጤ

  • @izoneizone100
    @izoneizone100 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክ ያሠማልን የእዉነት ይህን መዝሙር ስሰማ እምለዉ ጠፋብኝ እምይዘዉም እምጨብጠዉም ጠፋብኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 መቼ ነዉ ከአረብ ቤት ወጥቼ ለንስሀ ሞት እምበቃዉ አምላኬ ሆይ እረክሼ እዳልሞት ለንስሀ ሞት አብቃኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ethunmandefiro95
    @ethunmandefiro95 2 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ዝማሬ መላክት ያሰማልን እግዚ አብሔር እ ሽ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏 👏👏 አሜንንንንንንን

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 5 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ሉልዬ አጥንት እሚያለመልም
    ይችን ሰአት ለኔ ሰጠኸኝ አምላኬ የንስሀ ሞት ሞት አብቃኝ

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን አቤቱ ለንሰሀሞት አብቃኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ሉሌ

  • @dezigonetoyle4184
    @dezigonetoyle4184 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸርነቱ አሜን አሜን አሜን

  • @MMm-mw3ud
    @MMm-mw3ud 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባትክልን ላንተ የሰማችህ ወላዲተአምላክ ጭወታችንን ትስማን ከልቤ ውስጤ ሁሉ ያለቀሰበት ዝማሬ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከበደላችን ተጸጽተን ወደቤቱ እንድንመለስ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን ምንም ያክል ሀጢያተኛ ብንሆን ውድ ልጆቹ ነን የደም ዋጋ የህይወት ዋጋ ተከፍሎልናል። በቀራንዮ አድባባይ ላይ እርሱ እራሱን ዝቅ አድርጎ እኛን ክፍ አድርጓል ክብር ለወላዲተ አምላክና ለልኡል እግዚአብሔር ይሁን።

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 5 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነዉ ጰጋዉን ያብዛልን

  • @user-ro1zw5cj9p
    @user-ro1zw5cj9p 5 ปีที่แล้ว

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን አሜን

  • @user-vc1lx5de8l
    @user-vc1lx5de8l 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት አለቀስኩኝ ዘማሬ መላእክት ያሰማልን ወንዲማችን

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว

    እቺን ስሀት ለኔ ሰጠከህኝ አምላኽ ሆይ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-bf5nf4rr5e
    @user-bf5nf4rr5e 3 ปีที่แล้ว

    የስላሴ ባሪያ የማ ፍቅር ወዳጅ ከጣእሙ የተነሳ አጥትን የሚያለመልም ዝማሬነውዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tarikuagetu5079
    @tarikuagetu5079 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የዝማሬ ፀጋ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h 3 ปีที่แล้ว

    😭😭😭😭😭 ይችን ሰዓት ለኔ የሰጠህኝ አምላኬ ሆይ እጅግ ብትወደኝ 😭😭 ይህ ሁሌም ይቅር የሚለኝ የኔ መዝሙር ነው በደሌን ያልተመለከት ዝማሬ መልእክት ያሠማልኝ 😭😭😭😭

  • @user-dy6sq3hz8o
    @user-dy6sq3hz8o 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ ወንድማችን በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @trengoyeznegawu473
    @trengoyeznegawu473 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዝማሪ መላይክትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያውርስልን እረዢም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-oc8lk7kj2i
    @user-oc8lk7kj2i 3 ปีที่แล้ว

    ፀጋ በረከቱን ያድልህ በእውነት እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜንንንንንንንንንንንልኡል ሰገድ💒💓💝💝💝💝💝👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-zh8vz3ew8p
    @user-zh8vz3ew8p 8 วันที่ผ่านมา

    Amean Amean Amean zemare melakte yasemalin 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bkumar6178
    @bkumar6178 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ ማለእክ ያሰማልን እግዚአብሔር ለወንድማችን ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @tigistmihiret1401
    @tigistmihiret1401 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen zimar melaekitn yasemaln wendimachin

  • @aynalemmezamur5578
    @aynalemmezamur5578 5 ปีที่แล้ว +5

    Amen 3,,,zemari melaEat yasemalan 💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saragasa174
    @saragasa174 ปีที่แล้ว +1

    AMN AMN AMN ❤️ ♥️ 😢

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-fg5rt8hp6t
    @user-fg5rt8hp6t 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ዘመሬ ልኡል ያገልግሎት ዘመንህ ን ድንግል ትባርከልህ የሥደት መጽናኛ የነዉ መዝሙርህ ሁሉ ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @selamselam5301
    @selamselam5301 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ልኡል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥህ

  • @user-zf6nj3gn5n
    @user-zf6nj3gn5n 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክትን ያሠማልን እውነት ነው ሆዴን አስባስኽኝ በቤቱ ያጥናልን በስደት በአሀዛብ አገር ያለነውን ለአገራችን አብቃን

  • @hirutyemariyamlij4737
    @hirutyemariyamlij4737 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእዉነት ወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @user-qj8xu9hy8b
    @user-qj8xu9hy8b 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ዝማሬመላእክትንያስማልንውንድማችን ፅጋውንያብዛልህ

  • @eyaruskabtamu4802
    @eyaruskabtamu4802 5 ปีที่แล้ว +2

    Zemare malakti yasamalin egziabeher edme .xena ena tsaga yadiliki wandimachin lule babetu yixabiqih Ellllllelllllllellllllll⛪⛪⛪

  • @faytufaytu4509
    @faytufaytu4509 5 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen zimare Melayite yesamane

  • @tezaymamo239
    @tezaymamo239 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ውድ ወንድማች ልኦሊ ለሁላችንም የፀፀት ልብ ይሠጠን ከበደላችን እንድንመለሥ ለንሥሀ ያብቃን

  • @christophemagassa9155
    @christophemagassa9155 5 ปีที่แล้ว +6

    I m Catholic Malian God bless you Amen

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
    ሉሌ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን አጥንት የሚያለመልም መዝሙር

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen.... Amen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏 Zmariy Melak Yasemaln Yagelglot Zemenkn Yabzaln🙏

  • @tigisttig2188
    @tigisttig2188 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ማላእክትን ያስማልን!!

  • @azebtufa8535
    @azebtufa8535 5 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘማሪ መለአክ ያሰማልን ዘመንክ ከነቤተሰብክየተባረከ ይሁን አሜን ይችቀን ለሁላችን ትሁን

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህን ዝመሬህን በነፍሴ ነው የምወደው። ገና የዋሽንቱን ድምጽ ስሰማ በውስጤ የሚሰማኝን ስሜት ልገልጸው አልችልም። ግጥሙንም ዜማውንም በጣም ነው የምወደው። ደግሞም ከፓፕ ሺኖዳ ትምህርት ጋር አንድ ላይ ነው ፓስት ያደረግኩት ። ምክንያቱም የእሳቸውን ትምህርት ያለበት መጽሃፍ በተከታታይ አነባለሁኝ ፣ እንዲሁም በvedo በአረብኛ እና በእንግሊዝኛው በ you tube እከታተላለሁኝ ትምህርታቸውን ። እናም ያንተን ያለፈውን የመከራ ጽናት ፣ እንዲሁም በፔጅህ ላይ እግዚአብሔን በጊዜውም ፣ ያልጊዜውም ፣ ማመስገን እንደሚገባን በአንድ ወቅት በfacebook ገጽህ ላይ በጽሁፍ ፓስት የለቀቅከውን አስታውሼ ነበር ። So ከዚህ ዝማሬህ ጋር አጣምሬ ነበር ፓስት ያደረግኩት። ማስታወሻነቱ ላንተና ለፓፕ ሽኖዳ እንዲሆንልኝ ብዬ ነበር ፣ ብዙ ሰዎችም ሼር አድርገውታል። እናም ይሄን መዝሙርህን በድጋሜ ስሰማ just ያ መልእክትህና ፣ ይሄን ዝማሬህ የፓፕ ሽኖዳ ተመሳሳይ ትምህርትን በድጋሜ አስታወስከኝ።
    በእውነት ዘመንህ ሁሉ የምስጋና ይሁንልኝ እስከ ቤተሰቦችህ ተወዳጁ ወንድማችን ሉልዬ።

  • @Adne_
    @Adne_ 5 ปีที่แล้ว +1

    😢😢🙌🙌ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 4 ปีที่แล้ว

    ኦ አምላኬ ሆይ በድየህ አለሁ አስቀይሜህ አለሁ ግን አንተ ይቅር ባይ ምቅህሪ አባት ነህ ይቅር በለኝ ማህረኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @user-rd7bs9wj1j
    @user-rd7bs9wj1j 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ውንድማችን በቤቱ ይፅናህ
    👏👏♥️♥️⛪⛪♥️♥️👏👏♥️♥️🇪🇹🇪🇹♥️♥️👏👏♥️♥️⛪⛪♥️♥️

  • @user-rl4uv8vf6h
    @user-rl4uv8vf6h 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @user-yc2gz4cz9z
    @user-yc2gz4cz9z 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @selkaleml8202
      @selkaleml8202 4 ปีที่แล้ว

      🕇🇲🇱💒🕇🇧🇯🌷💒🇧🇯🕇🇲🇱💒👏👏🇧🇯🇲🇱👏🕇💒🇲🇱👏🇧🇯🕇🇲🇱👏💒🇲🇱🕇🇧🇯👏💒🇧🇯👏🕇🇲🇱👏💒🇧🇯🇲🇱

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d 4 ปีที่แล้ว +1

    ሉሌ እዉነት ምን ልበል ቃል ያጥረኛል በፊቱ ምናምንቴ ሳለዉ ያከበረኝ

  • @hayat2425
    @hayat2425 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s 5 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእውነት ጣዕም ያለው መዝሙር ሁልጊዜ አእምሮን የሚያርሰርስ ፀጋውን ያብዛልህ ሉሌ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።

  • @user-cy1id4sj1g
    @user-cy1id4sj1g 5 ปีที่แล้ว +2

    ለደኔ አይነቷ ዘማዊት እግዚአብሔርን ሳዛዝነው ለኖርኩት ይችን ስአት የተስጠሁት ተመስገን

  • @almazasefa1214
    @almazasefa1214 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሉሌ

  • @abarashbakali4634
    @abarashbakali4634 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xx9zg3jx6q
    @user-xx9zg3jx6q 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ።
    ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-es7ki9wp1c
    @user-es7ki9wp1c 5 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen
    zemara.malekete.yasmalen
    Egezabhare.rgem.edema.yestelen

  • @tihunyemarilij6766
    @tihunyemarilij6766 5 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዘማር መላይክት ያሰማልን

  • @user-xk6dj8lr5b
    @user-xk6dj8lr5b 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tubya1651
    @tubya1651 5 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልል.ዘማሬ.መላክት.ያሰማልን.ወንድማችን

  • @user-kc5mq8so7t
    @user-kc5mq8so7t 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @TigistWalata
    @TigistWalata 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክ ያስማልን

  • @hareghareg9994
    @hareghareg9994 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ይሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 5 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimarye melaekti yasemaln beedme beteyna yakoyln egziebhere amlaka amen

  • @genetgebrhanna2852
    @genetgebrhanna2852 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzabhare yebarekhe betam konjo mezmure.

  • @djdj6573
    @djdj6573 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ወንድማችን በቤቱ ያፀናልን 🥀🥀🥀🥀

  • @Rgebray
    @Rgebray 5 ปีที่แล้ว

    አዎ ቸሩ አምላክ ያደለኝ እምአምላክ እናት አገልጋዩን ቅዱስ ጊዮርጊስን ይችን ሰዓት ለእኔ የሰጠህኝ አምላኬ ሆይ እንዴት ብትወደኝ ነው ፍቅር በመዳኑም ሰዓት ይኤው እረዳህኝ እባን የምታብስ እናት ሰተህኛል እርሳ ጠበቀችኝ በበድልም እረክሼ ሳለው እድፀፀት ይኤው ቀንተሰጠኝ አቤቱ ቸር እምላካችን ጌታ ስለ እመብርሃን ብለህ ማረን ስለ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብለህ ማረን ስለ መልአክቶች ስለ ቅዱሳኖች ብለህ ማረን ምሕረትን እድርግልን የንስሃ እድሜ ስጠን ከቤትህ እዳንወጣ እርዳን አንተ ከቆምክልን እናሸንፋለን ድሉ ያአንተ ነውና ተዋጋልን ዓለም ጨልማለች ምድሩ ተመሰቃቅላል የሚታየው የሚሰማው በጣም የማሳዝን ክፉ ነው እባቱታ የምናቀርበው ለእንተ ነው አገልጋዮችህን ላክልን ስለ ኃጣታችን ብዛት አትለየን በንፁ ደምህ የገዛህን ነህና ፍቅርህን አስብ ዝም አትበል ቸሩ ጌታ የሰማዩ ስም ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታ ጊዮርጊስ አባቴ ይድረስህ ምስጋና ሁሉም ምስጋና ይድረሳቸው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መልእክትን ያሰማልን መንግስት ሰማይን ያውርስልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን

  • @makdismakdis288
    @makdismakdis288 5 ปีที่แล้ว +3

    Zmare melaktn yasemaln wendmachin edme yatgbln

  • @tesfagebrialmedia
    @tesfagebrialmedia ปีที่แล้ว

    ንስሀ መግባት እንደሚያስደስት የሚናገር መዝሙር🥰🥰🥰🥰🥰

  • @aresammairyim7172
    @aresammairyim7172 5 ปีที่แล้ว

    አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @user-mf7gb1gt8i
    @user-mf7gb1gt8i 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemari melaeke yasemalen

  • @makediyoutube4262
    @makediyoutube4262 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችብ ዘመንህ ይባረክ አሜን