ቋንቋዬነሽ ድንግል መግባቢያዬ // ድንቅ የእመቤታችን መዝሙር By Dn Zemari Lulseged Getachew

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 376

  • @አሰፉአባቴንናፋቂ
    @አሰፉአባቴንናፋቂ 5 ปีที่แล้ว +38

    ከህፃንነቴ ጀምሬ የምፅናናበት መዝሙር ስሰማው ህሊናየ ይታደሳል
    በእውነት ለመላእክት ዝማሬ ያሰማልን

  • @libonasiten4725
    @libonasiten4725 5 ปีที่แล้ว +54

    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባባዬ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ( 2)ባንቺ ቀርቢያለሁ ካምላኬ ፊት ቤቴ ሞልቶልኛል በበረከት(2) አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @addismekonen7399
    @addismekonen7399 4 หลายเดือนก่อน +12

    ይገርመኛል እኔ ለመጀመሪያ ግዜ የሰማሁት መዝሙር ቋንቋየነሽ ድንግል ነው በጣም ልጅ ሆኝ አሁንም ድረስ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ልዑሌ ወንድማችን እረጅም እድሜ ኑርልን ምትወዳት እመብርሃን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @pharmtips8969
    @pharmtips8969 ปีที่แล้ว +25

    የልጅነት ትዝታ ያለበት በዚ መዝሙር like me
    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መነፈስን የሚያድስ ጭንቀትን የሚያስረሳ መዝሙር ነው ወንድማችን እመብርሃን ትጠብቅህ ከልጆ ጋር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @eilse4672
    @eilse4672 2 ปีที่แล้ว +19

    ሲጀመር የሱ መዝሙር ልብን ይሰረስራል እኔ ገና ከላክሱን ስሰማ እንባይ ይመጣል 😭😭

    • @RMetica
      @RMetica หลายเดือนก่อน

      በጣም ገደኛም አለኝ ማለት ነዉ የኔም እንባየ ነዉ የሚቀድመኝ 😢😢

  • @ቋንቋዬነሽእመቤቴ
    @ቋንቋዬነሽእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +13

    ይህን መስሙር ስሰማ እረጋጋለሁ ክብር ለእመቤታችን

  • @nanihintsa4708
    @nanihintsa4708 3 วันที่ผ่านมา

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን ወንድም ሚውደዉ መዝሙር ነዉ

  • @ቋንቋዬነሽእመቤቴ
    @ቋንቋዬነሽእመቤቴ 5 ปีที่แล้ว +40

    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባቢያየ፦ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😘🙏

    • @samriabebesamriabebe2096
      @samriabebesamriabebe2096 5 ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen Amen zemare msleketen yasamalen

    • @samriabebesamriabebe2096
      @samriabebesamriabebe2096 5 ปีที่แล้ว +1

      Elelelelelelelelele elelelelelele elelelelelelelelelelelelelel elelelele elelelelelelelelelelelelelelelelelelelr

    • @workyworkyy1036
      @workyworkyy1036 5 ปีที่แล้ว

      እመቤት ምልጃሺአይለየኝለምኝልንአቤቱአምላኬሆይአድነን።

    • @Tigist-g7t
      @Tigist-g7t 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DargaBelete
    @DargaBelete 28 วันที่ผ่านมา

    ይሄንን መዝሙር አቤት አባቴ ሲወደው እናቴም ጭምር ትወደዋለች። ድንግል ማርያም ለአለም ታብቃህ!!!

  • @aynifrezu7598
    @aynifrezu7598 2 ปีที่แล้ว +11

    የልኡልን መዝሙር ሳዳምጠው የእውነት አልቅሼ ነው የምሰማው ቄልወትን ያሰማልን

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np 7 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእልክ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AdelahuShewangzawe
    @AdelahuShewangzawe 7 หลายเดือนก่อน +9

    ልኡሌ የኔ መልካም እኔ እኮ በዚህ መዝሙር ነው ከዘፈን የወጣሁት ላገኝህ እፈልጋለሁ በማርያም ብዙ ታርክ አለኝ በዚህ መዝሙር❤❤❤❤

  • @weynshetgetachew8082
    @weynshetgetachew8082 5 ปีที่แล้ว +114

    ኡፉ ይሄ መዝሙር ስወደው ሰምቼው ሰምቼው አሌጠግበው 😘😘 ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ

    • @ማርሰላሴያና
      @ማርሰላሴያና 5 ปีที่แล้ว +4

      Enam yana enat semechi ulam yetara

    • @asres2602
      @asres2602 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @tube-gu8zd
      @tube-gu8zd 2 ปีที่แล้ว +2

      አንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ (፪)
      ምግብ ሆኖ (፪) ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ (፪)
      በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ (፪)
      ብርሃን ነው(፪) ለፃድቃን ስሙም አዶናይ (፪)
      ፊደል ትመስያለሽ ድንግል ወንጌል ትወልጃለሽ(፪)
      ለመላእክት (፪) የማይቻል ነበልባሉን የቻልሽ (፪)
      የመሶብ ምሳሌ ድንግል የኮኮብ መገኛ (፪)
      በስጋችን በነፍሳችን እንዳንራብ አንቺ አለሽን ለኛ(፪)
      @medebleአንቺ የወይን ሐረግ ድንግል ልምላሜሽ የበዛ (፪)
      ምግብ ሆኖ (፪) ተሰጠን ፍሬሽ ለኛ ቤዛ (፪)
      በአንቺ ሰማይነት ድንግል የወጣው ፀሐይ (፪)
      ብርሃን ነው(፪) ለፃድቃን ስሙም አዶናይ (፪)
      ፊደል ትመስያለሽ ድንግል ወንጌል ትወልጃለሽ(፪)
      ለመላእክት (፪) የማይቻል ነበልባሉን የቻልሽ (፪)
      የመሶብ ምሳሌ ድንግል የኮኮብ መገኛ (፪)
      በስጋችን በነፍሳችን እንዳንራብ አንቺ አለሽን ለኛ(፪)
      @medeble

    • @sinafikamanuel
      @sinafikamanuel 2 ปีที่แล้ว +1

      ,stuped

    • @asfc7228
      @asfc7228 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን 🥰❤❤❤❤

  • @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
    @ወለተኪዳን-ጐ2ዀ 5 ปีที่แล้ว +18

    ቋንቋየነሽ ድንግል መግባቢያየመልሥየማገኝብሽ ከጌታየ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🙏🙏🙏

    • @cvgh8785
      @cvgh8785 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሪመላክትያሰማልን

  • @Mso-o5k
    @Mso-o5k หลายเดือนก่อน

    ቋንቋየ ነሽ ድንግል መግባቢያየ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም እምዬ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bihaftaabrha1523
    @bihaftaabrha1523 3 ปีที่แล้ว +5

    ይህ መዝሙር ስሰማ ጭንቄተየ ሁሉ ከእኔ ይርቃል ሰምቸ ሰመቸ አለጠገበውም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @ናርዶስየአብየተዋህዶልጅ
    @ናርዶስየአብየተዋህዶልጅ 5 ปีที่แล้ว +8

    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባቢያዬ
    መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ /፪/
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว +1

      እባክሽ nardos እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበሩት የተዋሐደ እቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯💒💒💒💒💒🛐

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 5 ปีที่แล้ว +8

    **ሰላም ለኪ ብዬ ስጀምር ፀሎቴን**
    **ሀሴት ይሞለዋል መላው ሰውነቴን**
    +++++++++++++++++++
    **ሉሌ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልኝ፦እግዚአብሔር ይስጥልኝ የእመቤታችን ፍቅሯ፣ ደግነቷ በእኛ በምንወዳት ዘንድ ይደርብን አሜን**
    ++++++++++++++++++++++++++
    **[እመቤታችን ሆይ እንወድሻለን]**

  • @የእመብርሃንልጅነኝቅድስት
    @የእመብርሃንልጅነኝቅድስት 5 ปีที่แล้ว +2

    በስም ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
    ሠላም ለእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም እንዴት ናቸዉ ሠላም ናቸው
    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም በዓል በሠላም በጤና በህይወት በፍቅር በአንድነት በደስታ አደረሳችሁ አደረሰን
    የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴትም በረከትም
    ለሁላችንም ጋር ይሁን
    በእውነት ሊቃ መዘምሪ
    ልዑል ሰገድ ዝማሬ መላእክት
    ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ እድሜና ጤኔ እመብርሃን ይጠብቃቹ

    • @haydarsalmaeen2961
      @haydarsalmaeen2961 5 ปีที่แล้ว

      Qowqoyanimmi & fidalammi Natttttt Emabrhanniiiiiii wondimmachin silla mazmuru zimare malaikkiti yassammallini

    • @haydarsalmaeen2961
      @haydarsalmaeen2961 5 ปีที่แล้ว

      Dass libanni yamminakka mazimurne nurillin wondiachinnnnn

  • @adeyeaden8882
    @adeyeaden8882 4 ปีที่แล้ว +2

    E
    Konkaye neshe deqele mareyame ewenete newe abezetwo tetebekeke deqele mareyame yeqezyabere Enate lwele beretalene⛪💒⛪🗼💯

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 4 ปีที่แล้ว +4

    ቋንቋ ዩነሸ ደንግል መግባቢያ የ መልሥ የማገኝብሸ ከጌታዬ
    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን👏👏👏 ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ኑሮ ክፉሽን አልሰማ

  • @tilayekebede
    @tilayekebede ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ውስጤ ሰላም ይሰማዋል ናዝሪት አዳማ እያለሁ ቅድሰት ማርያም ሰትመጣጣ በጉጉት ነበር የህን መዝሙር የምጠብቀው በእንባ ሙዝሙሩ እሲያልቅ ድረስ እያለቀስኩ እንጨርሰዋለን እግዚአብሔር ይመስገን መጽናኛዬ ነው

  • @ejegayehushigute5634
    @ejegayehushigute5634 3 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን መላእክት ዝማሬ ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ

    • @noraselam21
      @noraselam21 2 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን ዝማሬ መላእክት የአሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 5 ปีที่แล้ว +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልኝ በቤተ ያጽናልኝ ሉሊ ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን።

  • @sarasaas779
    @sarasaas779 5 ปีที่แล้ว +7

    zemari malekt yasemaln endim tena tebizal dingl mariyam 🙏🙏🙏👏👏❤❤❤

  • @y2htube501
    @y2htube501 ปีที่แล้ว

    ድንግል ማርያም የጌታየ እናት ክብር ምስጋና ላንች ና ልጂሽ ለጌታችን ለመዳኒታችእየሱሰ ክርስቶስ ለዘላለሙ የተመስግነ ይሁን አሜን

  • @SaraEthiopia-t5r
    @SaraEthiopia-t5r หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወለተተንሳኤወይንእሸት
    @ወለተተንሳኤወይንእሸት 5 ปีที่แล้ว +20

    ❤""ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ❤እማምላክ❤አቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅልን❤❤❤

  • @belaynehgeremew4796
    @belaynehgeremew4796 2 ปีที่แล้ว +1

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍላጎታችሁን ታሟላላችሁ !☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️☺️

  • @asnkeshete6030
    @asnkeshete6030 5 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ሺአመትኑርልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልን

    • @azebazeb2112
      @azebazeb2112 3 ปีที่แล้ว

      ወድማችን ዝማር ሉልሰገድ እድሜህ ንያብዛል ፈጣሪያችን እኔ ከምንም ከምንም በላይ ያተመዝሙሮች መፂናኛየ እናየሚያረጋጉኛ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ያሉት መዝሙችክ የምወዳቸዉ ናቸዉ እና አሁንም እማምላክ ጤናህን ስጥታ ፀጋህን እድታብዛልክ ሁልግዜ ፀሎቴ ነው ክዳንየ ካተም ከልጆችህም ከትዳርህምጋርትሁን

    • @easterzafa3469
      @easterzafa3469 3 ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ⛪️🙏⛪️🙏💞💒💞💒💞💞💞🥰🥰🥰

  • @LoveEthiopia-l2n
    @LoveEthiopia-l2n 4 หลายเดือนก่อน

    ልጅነቴ እያደኩ የሠማሁት መዝሙር ቃለ ሕይወት ያሠማል መንግሰተ ሠመያት ያዉርሰልን ልኡል ሠገድ🙏🙏🙏🙏

  • @meselechmekuria2286
    @meselechmekuria2286 5 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅሯን በልባችን ጣዕሟን በአንደበታችን ትሳልብን ✝️💚💛❤️💒

  • @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
    @ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዪክትን ያሰማልን እመብርሀን ከሁላችን ጋር ትሁን ድንግል ማርያም ከሚያስጨንቀን ነገር ሁሉ ትሰዉረን ፀሎታችንንም ሰምት ከልጇከወዳጇ ከመድሀኒያለም ምህረትን ታሰጠን 😥😥😥😥

  • @EngdayeAlem
    @EngdayeAlem 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ
    @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባቢያዬ
    መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ / ፪/
    ባንቺ ቀርቤያለሁ ካምላኬ ፊት
    ቤቴ ሞልቶልኛል በበረከት / ፪/
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን
    ዲያቆን ዘማሪ ልኡሌ በእድሜ በጤና ያቆይልን የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጌታ አሜን አሜን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንከን ደህና መጡልን የተከበራችሁ የተዋሐደ እቁ ዎቹ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን በቤቱ ያፀናልን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ helan እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏👏ይህ መዝሙር ስሰማ ዘወትር ነው እማለቅሰው😭😭😭😭😭 ኡፉ አንተን የወለደች እናት የእድሜ ዘመኗ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @etuyemariyamlij9007
    @etuyemariyamlij9007 5 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen zemare melaykt yasemalin enkuwan yeemebetachin yedengl mariyam worawi beal beselam aderesachu

  • @jwbwhshak3150
    @jwbwhshak3150 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

  • @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
    @የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክትን ያሰማልን ያገልግሎትዘመንህን ይባርክልህ ፀጋበረከቱን ያድልህ ቋንቋየነሽ ድንግል መግባቢያዬ መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ ባንች ቀርቤአለሁ ካምላኬፊት ቤቴ ሞልቶልኛል በበረከት አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏 ተመስገን

  • @الناصرالناصر-ج7ط
    @الناصرالناصر-ج7ط 6 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋነሽ ድንግል የሚለው በጣም እውደዋለው እሱን ስሰማ ቀኑየተባረከ የተቀደሰነው ሁሉ ጉደሎየ ይሞላል❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 4 หลายเดือนก่อน

    ❤አሜን አሜን አሜን።

  • @ghsghshjshhs5709
    @ghsghshjshhs5709 2 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 5 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙇💗💒🕊

  • @bortiqalb6855
    @bortiqalb6855 4 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 5 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያፀናህ🙏🙏🙏

  • @zubaibahzabeebah9753
    @zubaibahzabeebah9753 ปีที่แล้ว

    ሉእልዬ ዝሜሬ መላእክት ያሰማልን እድሜና ጤናን ያድልኽ መንግተ ሰማያትን ያዎርስልን ቋንቋዬነሽ ድንግል እልልልልል

  • @enderyasakalu5229
    @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว +1

    የሁል ጊዜም ምርጥ መዝሙር ከውስጤ የማይወጣ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ
    @ጓልትግራይሓፍቲተጋዳላይ 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ይህ መዝሙር በጣም ነው የሚወደዉ ስንት ግዘ ፈልጌ ነው ያገኘሁት😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 ปีที่แล้ว +4

    Zmariy Melakt Yasemaln Yagelglot Zemenkn Yarzmln Wendmoche 🙏🙏🙏🙏🙏💚❤️💛

  • @سميرهاصرفلها
    @سميرهاصرفلها 5 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👍😘😘 እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሕ 💐💐😍

  • @solomonderesse4830
    @solomonderesse4830 4 ปีที่แล้ว +3

    በረከቷ ቸረነቷ በአዳም ልጆች ሁሉ ይደረ

    • @almazchane394
      @almazchane394 2 ปีที่แล้ว

      እመቤቴ በስላም እና በጤና ትጠብቅህ ተባረክ

  • @saramehamed8754
    @saramehamed8754 2 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሠማን🙏🙏🙏

  • @slamf-zm4lx
    @slamf-zm4lx 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏🎂🎂🎂🎂🎂

  • @saas6026
    @saas6026 5 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 5 ปีที่แล้ว +5

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን ውይ እዳው በዚህ መዝሙር ብዙ ነገር ትዝ ይለኛል እመብርሀን ትጠብቅልን ሉሌ

  • @titina2672
    @titina2672 2 ปีที่แล้ว +1

    ተመስገን አምላኬ በጣም የምወደዉን መዝሙር አገኘሁት❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ หลายเดือนก่อน

    ትባርክልኞ.እመቤት.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habtammulaw6371
    @habtammulaw6371 5 ปีที่แล้ว +1

    ቋንቋዬ ነሽ ድንግል መግባቢያየ
    መልስ የማገኝብሽ ከጌታዬ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሉሌ እመብርሃን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝታ ታሰጥህ መድኃኔዓለም ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ habtam እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @marthaabera9124
    @marthaabera9124 5 ปีที่แล้ว +5

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነን ይህን መዝሙር ስሰማ ሆድ ይብሰኛል 😭😢😭

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 5 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaekt yesmalna lule

  • @የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ
    @የድንግልልጅነኝ-ቸ4ፈ 5 ปีที่แล้ว +2

    ልዑል አጥነት የማለመልም መዝሙሮችን ቃል የለም ፀጋውን ፈጣረ ያብዛልህ 💞💞💞💞💞

  • @abaynshabaynsh4222
    @abaynshabaynsh4222 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የሰማታ የቅድስት አርሴማ በረከታ ይደርብን

  • @እሙየድንግልልጅ-ነ7ቸ
    @እሙየድንግልልጅ-ነ7ቸ 5 ปีที่แล้ว +1

    ቋንቋየ ነሽ ድንግል መግባቢየ ውይይይ እሔ መዝሙር ሲወጣ አስታውሳለሁ እንዴት አለቅስ እንደነበር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውዱ ወንድማችን ዲያቆን ዘማሪ ሉኡሌ

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ emu እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @عبدعلي-م3خ
    @عبدعلي-م3خ 6 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማርየ መላእክቲ የስምዕና❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-hj1bm
    @SaraSara-hj1bm 5 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelellelel 👏👏👏 Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 zimare malekt yesamalen ❤❤❤

  • @weltanati4904
    @weltanati4904 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዘማሪ መልእክት ያሰማልን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክህ ወንድሜ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ አድርሰኝ 🙏🥰🥰

  • @tigistbelete3419
    @tigistbelete3419 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ቋንቋ ነሽ ድንግል እልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏ልልልልልልልል
    ልልልልልልል😘😘😘 ሉልዬ በእድሜ በጤና ይስጥህ

  • @jtreezy227
    @jtreezy227 5 ปีที่แล้ว +1

    Keber mesegana le medanyalem yegbwal Amen.

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 8 หลายเดือนก่อน

    ቆንቆየ ነሸ የጌታየ እናት እውነትም በሰደት ያለንንን እማ ቆንቆችን ናት ክብር ምሰገና ይገባታል ሰንቄ

  • @meselubekele
    @meselubekele ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያስማልኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @MmM-mr1nq
    @MmM-mr1nq 2 ปีที่แล้ว

    አምላኬ ካንተጋርይሁን በጣምደስየሚልመዝሙርነው በርታልን💒አሜን 💒💒💒💒💒💒💒💒💒አሜን አሜን

  • @amenamen5819
    @amenamen5819 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሬ ልዑል ሰገድ

  • @alihsali3149
    @alihsali3149 2 ปีที่แล้ว

    እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ቃለህይወት ያሠማልን በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን፡፡

  • @ammounahammoud1190
    @ammounahammoud1190 5 ปีที่แล้ว +1

    kunkuye neshe dgil megbabiyaye
    dgil teketeygn yesdet snki neshe zemari melikt yasemaln

  • @Fifig-d7h
    @Fifig-d7h ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ወድማችን❤❤❤❤❤❤

  • @frehiwotmengistu7877
    @frehiwotmengistu7877 4 ปีที่แล้ว +1

    Selame lekei beie segemere selwoteiene amene amene semarei melaiekete iasemalene

  • @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ
    @ድንግልማርያምታማልዳ-ረ5ጘ 5 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልል🙏እልልልልልል🙏እልልልልልል🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ሉልሰገድ!!!

  • @alemdesta454
    @alemdesta454 9 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋዮ ነሽ ድንግል መግባብያ📚🤲😢እርድኝ ሰው ልሆን እና እመቤቴ ብየ ልጠራሽ🤲😢

  • @makdismakdis288
    @makdismakdis288 5 ปีที่แล้ว +1

    Zmare melaktn yasemaln wendmachin egziyabher ybarkh

  • @elsatekle1095
    @elsatekle1095 ปีที่แล้ว

    Amen Eme Amlake neyelene ye lebin meshat fesimilen zemari melaekten yasemalen wondmachen 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ
    @የዴግልልጂአናቴንነፍቂነኛ 5 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ቋንቋየነሸ ድንግል መግባቢያየ መልሥ የማገኛብሽ ከጊታየ እልልልልልልል 👏👏👏

  • @nasarrnasarr7387
    @nasarrnasarr7387 4 ปีที่แล้ว +2

    ኦፉ ይህን መዝሙረ ስወደው

  • @abscabcs341
    @abscabcs341 2 ปีที่แล้ว

    ልጅ እያለሁ ስሰማዉ ያደኩት መዝሙር 😭😭 ዝማሪ መላክት ያሰማልን 💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @marshetaletaye4961
    @marshetaletaye4961 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወንድማችን እመብርሃን ባለህበት እድሜ ከጥናጋ አብዝታ ታድልህ

  • @TigistMakoneen
    @TigistMakoneen 5 หลายเดือนก่อน

    በስደት ላይ እያለሁ መፅናኛየ ነበር መዝሙሩ

  • @ShoshoAl-f9d
    @ShoshoAl-f9d 3 หลายเดือนก่อน

    እልልልልልልልልልል.ልኡልዮ.የአገልግሎት.ዘመንክ.ይባረክ

    • @azsx6046
      @azsx6046 หลายเดือนก่อน +1

      🎉elllllllllll🎉elllllllllllllllll🎉ellllllllllll🎉elllllllllll🎉ellllllllllllll🎉ellllllllllll🎉ellllllllll🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emabettube3699
    @emabettube3699 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

    • @zake4061
      @zake4061 2 ปีที่แล้ว

      እባክሽ emabet እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ከህልሜ እድርሺኝ 🙏🙏🥰

  • @የማርያምልጅ-ጸ4ጠ
    @የማርያምልጅ-ጸ4ጠ 2 ปีที่แล้ว

    ጥኡም የመላእክት ዝማሬ ያሠማልን

  • @عاياهحم
    @عاياهحم 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Zmare melakt yasemaln elll elll

  • @makdess3928
    @makdess3928 5 ปีที่แล้ว +3

    በጣም የምውድው መዝሙር

  • @sedetegewasdet4386
    @sedetegewasdet4386 5 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen zemari melak yasemaln Kalehiwet yasemaln bedma besega ytebkln👏👏👏

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene8205 5 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏💒💚💛❤

  • @ጥሩነኝከወሎ
    @ጥሩነኝከወሎ 5 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላይክትን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጨ3ቨ 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መልእክት ያሳማለን.እናመሠግናለን🙏