🔴 NEW 🔴አዲስ ዝማሬ " እግዚአብሔር በኛ ቤት " ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @amenheri9392
    @amenheri9392 3 หลายเดือนก่อน +203

    በእውነት እሄ መዝሙር 6 አመት ያልሞላው የምሳሳለትና የምወደው ልጄ አርፎብኝ በሳምንቱ እሄ መዝሙር ተለቀቀ በእውነት እስከዝች ሰአት ድረስ ሳዳምጠው እኔ እንድጸናና እንድበረታ ከእግዚአብሔር የተላከ መዝሙር ነው የሚመስለኝ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ተባረክ

    • @HahuInnovation
      @HahuInnovation 2 หลายเดือนก่อน +18

      እግዚአብሄር ያፅናህ የተዋህዶ ወንድሜ🙏🙏🙏

    • @aynalemdereje8713
      @aynalemdereje8713 2 หลายเดือนก่อน +13

      አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ እኔም እሕቴ የ 3 ዓመት ልጇን የማርያም ቀን ማህበር ስትሄድ አስተኝታው ስትመለስ በሂወት የለም ለእሷ ብቻ ሳይሆን ለእኛም በጣም ከባድ ነበር ግን አሁን እየበረታችልን ነው

    • @biniyamfentaw4392
      @biniyamfentaw4392 2 หลายเดือนก่อน +13

      አይዞህ ሁላችንም ብዙ ሃዘን አለብን ግን የሁሉም ነገር ምሶሶ የደስታውም የሃዘናችንም የመኖርችንም ራስ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ አንተንም ከአለም ድካም የተገላገለውን ልጅህንም በምንግስቱ ያስብችህ ወንድሜ

    • @KokbAl
      @KokbAl 2 หลายเดือนก่อน +3

      Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

    • @JonAbabu-jm2tr
      @JonAbabu-jm2tr 2 หลายเดือนก่อน +3

      ከዚህ በላይ የምትፅናኝበትና የምትደሰችበትን ዜና እግዚአብሔር ያምጣልሽ

  • @heavennegaheavennega9128
    @heavennegaheavennega9128 หลายเดือนก่อน +7

    “እግዚአብሔር ቢሰጥ እግዚአብሔር ቢነሳ አይውልም በኛ ቤት ስሙ ሳይነሳ” ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ

  • @Eyu-dv3lx
    @Eyu-dv3lx 2 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሄር ይመስገን አንተን አስነስቶ ስሙን እንድታከብር ያደረገ እኛም አብረን እንድናመሰግነው ያደረገ በቤቱ ያፅናህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @sem754
    @sem754 6 หลายเดือนก่อน +194

    ቴድዬ ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ? ጌታ አንተን ስለሰጠን እድለኛ ነን... መዝሙሮችህን ዜማውን እና ግጥሙን አዋህደህ እንዴት አድርገህ እንደምታግባባው ይገርማል ... ሁሌም እንዳዲስ የሚሰሙ, የሚባርኩ መዝሙሮችህን ሳስብ አንተን የሚተካ ጌታ እንዲሰጠን ፀልያለሁ...

    • @amentewodros756
      @amentewodros756 6 หลายเดือนก่อน +5

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @babydachew1757
      @babydachew1757 6 หลายเดือนก่อน +4

      አንሰ አሜን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +14

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @NegashYifra
      @NegashYifra 5 หลายเดือนก่อน +2

      Egzeabher yetebekeh

    • @enatsintayehu
      @enatsintayehu 4 หลายเดือนก่อน

      Tr4.... / ​@@babydachew1757

  • @TensaeTilahun-qx2ob
    @TensaeTilahun-qx2ob 6 หลายเดือนก่อน +133

    ሊቀ መዘመራን ያንተን ዝማሬ ስዘምር ነው ያደኩት ዛሬ ትልቅ ቦታ ብደርስም ያለ መምህር ሰባኪ በዝማሬዎችህ ብቻ ታንጸን ለዚህ በቃሁ አመሰግናለሁ እወድሀለው ጸጋና እድሜ ጨምሮ ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ

    • @amentewodros756
      @amentewodros756 6 หลายเดือนก่อน +13

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +8

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @qonijitiguyaGuya
      @qonijitiguyaGuya 6 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@-mahtotእሺ

    • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ
      @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ 4 หลายเดือนก่อน +1

      እሺ❤

    • @sammsamm2780
      @sammsamm2780 4 หลายเดือนก่อน

      Elllllllllllll
      Elllllllllllll
      Ellllllllllll
      Zemry
      Make
      Yasmlen
      Yeny
      Leui
      Wndme

  • @YutttFhff
    @YutttFhff 5 หลายเดือนก่อน +34

    ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዮሴፍ አንተም እግዚአብሔር በአንተ ላይ ይንገሥ መዝሙርችህ በሙሉ መፅናኛወቼ ናቸው ክብር ይሥጥልኝ ❤❤❤💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺

  • @cristinayemichael12
    @cristinayemichael12 4 หลายเดือนก่อน +10

    ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ዝማሬዎችህ ለእኛ ለምእመናን መፅናኛዎቻችን ናቸው በተለይ በስደት ላለነው እግዚአብሔር ይባርክህ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን 🙏😇👏❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 6 หลายเดือนก่อน +218

    ይህን የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፋ መከራ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፋዎችን ያርቅልን
    ለዘማሪያን ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማይን ያዋርስልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +9

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 6 หลายเดือนก่อน +4

      Amen❤

    • @IdiluChorza
      @IdiluChorza 6 หลายเดือนก่อน +4

      Amen Amen 🙏🙏🙏🙏

    • @AbebeKasahun
      @AbebeKasahun 6 หลายเดือนก่อน +3

      አምን(፫)

    • @zufankassa5271
      @zufankassa5271 6 หลายเดือนก่อน +2

      Amen 🙏

  • @KebedeWorkiye
    @KebedeWorkiye 6 วันที่ผ่านมา

    ቴድዬ:ፈጣሪረጅምእድሜናጤናይሥጥህ ዝማሬዎችህንሠዳምጥየጎደለሁሉ ይሞላል::

  • @ZemariAbenezerGiyorgiskg
    @ZemariAbenezerGiyorgiskg 6 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም በጣም ከምንለው በላይ ሊቀ መዘምራን ቴድሮስ ዮሴፍ ሊመሰገን የሚገባ ዘማሪ ነው እንቁ የተ ዋህዶ ዘማራ እድሜህን ያርዝም 🎉

  • @NibretAbebe-p3x
    @NibretAbebe-p3x 4 วันที่ผ่านมา

    ቴዴዬ የተዋህዶ ብርቅዬ ነህ እኮ እንወድሃለለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤
    58
    Reply

  • @HabibaHabi-fl4yv
    @HabibaHabi-fl4yv 5 หลายเดือนก่อน +13

    እልልልልልልልልልል ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ዘማሪያን በሙሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ይስጣችሁ የሜቤታችን ምልጃዋ አይለየን ሰላም ለኪ እያለ ሀርና ወርቁን ስታስማማ የመላኩ ድምፅ ተሠማ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 6 หลายเดือนก่อน +58

    ቴዴዬ የተዋህዶ ብርቅዬ ነህ እኮ እንወድሃለለን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +6

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @Felenatan263
      @Felenatan263 6 หลายเดือนก่อน

      @@-mahtot እሺ ሼር እናደርጊለን

    • @EphremGgiorgis
      @EphremGgiorgis 4 หลายเดือนก่อน

      ቶ።p😂8❤b
      ​@@-mahtot

  • @kiduyedingllij31
    @kiduyedingllij31 6 หลายเดือนก่อน +21

    አጥንትን የሚያለመልም ጥዑም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 5 หลายเดือนก่อน +3

    ሰወች ይሄደሞ በጣም የሚጣፍጥ ዝማሪነው ቤቴክርስቲያኖ እራሶ የዘመረችው ነው የመሰለኝ እኛማ ከቱነን ጥዋት ማታ ሌሊት ስታዜምለት የምትኖረው ቤቴክርስቲያናችንንየሰጠን የቃሉ ባለቤት ይመስገን አሜን

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
    @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 6 หลายเดือนก่อน +22

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የመላእክትን ዝማሬ ያስማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @temesgengoshu5930
    @temesgengoshu5930 6 หลายเดือนก่อน +21

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው
    የአማልክት አምላክ አምነን የመረጥነው
    ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል
    እርሱ ራሳችን ነው በለልት ይነግሳል
    💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
    ከእግዚአብሔር የሚበልጥ የለም ቤቤታችን
    ቀዳሚ ነው ስሙ አልፋ ኦሜጋችን
    ሕጉን ጠልፈንበት መጋረጃችን ላይ
    ንጉስ ነው በኛ ቤት በከፍታ የምታይ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @زمزمزمزم-و4و
    @زمزمزمزم-و4و 4 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልል 🌻🌼
    እልልልልልልል 🌻🌼🌼🌼🌼
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቶችን ጸጋ እግዚአብሔር አብዝት ይስጥልን🌼🌼🌻🌻🌻

  • @WegeneGetahun
    @WegeneGetahun หลายเดือนก่อน +6

    ❤❤ከ ሀገር ማርያም የነበረን ግዜ መቼም አንረሳውም እንወድሀለን

  • @romantsegaye7051
    @romantsegaye7051 6 หลายเดือนก่อน +25

    የተዋህዶ ልጆች ላይክ ሼር አድርጉ፡፡ ስንት ህይወትን የሚያቆሽሽ አልባሌ ነገር ስናይ እየዋልን የዝማሬና የስብከት እይታዎች እንደዚህ መቀዛቀዙ ምን ያህል ከእግዚአብሔር ቤት መራቃችንን ያሳያል፡፡

  • @EthiopanMekonen-uh1ht
    @EthiopanMekonen-uh1ht 6 หลายเดือนก่อน +27

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእውነት ቴዎድሮስ ዩሴፍ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእኛቤት ሁልግዜ ምስጉን ነው👏👏👏👏👏👏👏🌿💐💐💐💐💐💐💐

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @MsMina-cu9hc
    @MsMina-cu9hc 4 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልልልዝማሬ,ምልክያሰማልን. ብሰው_ሀገር
    ያላችሁ_እህት. ውንድሞች_እግዚአብሔር
    ብሰላም_ውድቅድሥት
    ሀገራችሁ_የመልሥችሁ❤

  • @muna-z4j
    @muna-z4j หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን የልብ እሚያደርስ ዝማሬ

  • @wubiwub
    @wubiwub 6 หลายเดือนก่อน +5

    ስትወጣ ስትገባ የምታያት የአየር ጤናዋ እናትህ ቅድስት ኪዳነምህረት እድሜህ ታርዝመው

  • @AshenfiGashawaw
    @AshenfiGashawaw 5 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ማርያም የአዳም ቃል ኪዳን የህመሜ መርሻ የመዳኛዬ ቁልፍ እመ ብርሃን የአምላኬ እናቱ ማርያም ማርያም ማርያም❤❤❤❤❤❤❤

  • @BizuayehuDemissie
    @BizuayehuDemissie 4 หลายเดือนก่อน +2

    "ዘንባባን አንጥፈን የምንቀበለው እግዚአብሔር ቀን በቀን ሆሣዕናችን ነው" ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 6 หลายเดือนก่อน +310

    እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነዉ የአማልክት አምላክ አምነን የመረጥነዉ ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል እርሱ እራሣችን ነዉ በሌሊት ይነግሳል🙏♥️✝️ እልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚዓለመልም ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን👏👏👏♥️♥️♥️💚💛❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +42

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @olderisgoodworldisbad9070
      @olderisgoodworldisbad9070 6 หลายเดือนก่อน +6

      😮🎉

    • @olderisgoodworldisbad9070
      @olderisgoodworldisbad9070 6 หลายเดือนก่อน

      😮🎉😢

    • @olderisgoodworldisbad9070
      @olderisgoodworldisbad9070 6 หลายเดือนก่อน

      ​@@-mahtot😮🎉😢❤😢🎉😮😮🎉🎉😮

    • @vivu7295
      @vivu7295 6 หลายเดือนก่อน +1

      🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @adanechtekle7636
    @adanechtekle7636 6 หลายเดือนก่อน +11

    አጥንት የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬን ያሠማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @tayemelaku8797
    @tayemelaku8797 5 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነዉ
    የአማልክት አምላክ አምነን የመረጥነዉ
    ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል
    እርሱ እራሣችን ነዉ በሌሊት ይነግሳል
    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤
    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አባታችን

  • @SenaySime-si4zg
    @SenaySime-si4zg 5 หลายเดือนก่อน +3

    የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያምን ፍቅሯን እና ደግነቷን ገና በልጅነቴ በልቤ እና በአዕምሮየ ያተምክልኝ ክርስቶስ ሆይ ክበርልኝ።❤❤❤❤❤ እልልልልልል❤❤❤❤

  • @aboali3155
    @aboali3155 5 หลายเดือนก่อน +1

    ቴድዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛም የሰማነዉን በልቦናቼን ያሳድርልን አሜን

  • @soonata670
    @soonata670 4 หลายเดือนก่อน +13

    ቅዱስ ዳዊት 😢ነው ምትመስለኝ ሁሌ 😢አቤት መታደል ፀጋውን ያብዛልህ 😢ኡፍ የእግዚአብሔር ቃል ያስለቅሳል 😢

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 5 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @AlemawKasa-t3c
    @AlemawKasa-t3c 3 หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜ ሙሱጉን ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @henok_haile
    @henok_haile 6 หลายเดือนก่อน +15

    በቤቱ የእግዚአብሔር ስም ሳይጠራ የማይበላ፣የማይጠጣ፣የማይተኛ አንድ ሰው ማነው እስኪ??

  • @AdancheselamZewdu
    @AdancheselamZewdu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ወንድማችን ሊቀ መዘምራ ቴዎድሮስ ዩሴፍ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 5 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Nuhamin-ml7hh
    @Nuhamin-ml7hh 5 หลายเดือนก่อน +2

    😢ስለ መዘምራችን ለመናገር ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በስመአብ እልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜም ምስጉን ነው 🙏❤እልልልልልልልልልልልል

  • @MesertEdale
    @MesertEdale 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሪ መላእክትን ያሠማልን የኛ አባት እድሜና ጤና ይሥጥልን❤❤❤❤

  • @Hb_12345
    @Hb_12345 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንዴት ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ❤ ዛሬ ነው የሰማሁት ግን ለአራቸኛ ጊዜ ሰምቼ ነው ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት የሰጠሁት ❤🎉🎉 እግዚአብሔር በቤታችን ይኑር

  • @SenabiruSenabiri555
    @SenabiruSenabiri555 6 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ ❤❤❤ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ የምታገልበት እድሜ ይስጥህ

  • @BelayneshBekele-h3j
    @BelayneshBekele-h3j 4 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚሐብሔር ሁሌ ከኛጋር ይሁን ቃለይወት ያሠማልን አሜን

  • @JustHhh-s9w
    @JustHhh-s9w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ, መላእኔክት, ያስማልን ♥️♥️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @desalegnsherkabu8261
    @desalegnsherkabu8261 4 หลายเดือนก่อน

    አሜን ወንድማችን ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ:: ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡ መንግስተ ሰማያትንም ያዋርስልን፡፡Amen

  • @mulugetayalew7504
    @mulugetayalew7504 หลายเดือนก่อน +4

    Betam enamesegnalen hilunm mezmurochhn enwedachewen ewnet hulum mezmurochh betam des ylalu ena TEDDY egziabher edme,tena ysth❤❤ thank you AMEN AMEN AMEN ❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @dawitmobile580
    @dawitmobile580 6 หลายเดือนก่อน +2

    ❤,ተባረክ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ቴዴ ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @AdlsuShga
    @AdlsuShga 4 หลายเดือนก่อน +2

    ክብር ለእየሱስክርስቶስ ከቤቱ እዳትርቅ ይጠብቅህ ቃለህይወት ያሰማልንወድሜ

  • @selamhailu4738
    @selamhailu4738 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን

  • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
    @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል 6 หลายเดือนก่อน +11

    ይሄን ዝማሬ እስኪለቀቅ ያለኝ ጉጉት አጠይቁኝ ቀርቶ ነው እያልኩ ከየት ላምጣው ለምርቃኑ ሰምቼ እስካሁን ግራ ገብቶኝ ነበር ቴዲያ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ እናመሰግናለን ቃል የለኝም ለዚህ መዝሙር ብሰማው ብሰማው አልጠግብ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +2

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @GalaxyA14-r7y
      @GalaxyA14-r7y 3 หลายเดือนก่อน +1

      AmenAmenAmen❤❤❤❤​@@-mahtot

    • @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል
      @የወንቅእሸቱቅዱስገብርኤል หลายเดือนก่อน

      እሺ 😊❤​@@-mahtot

  • @fasikabera
    @fasikabera 6 หลายเดือนก่อน +1

    ሊቀ መዘምራን ቴወድሮስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙሮችህ ስብከት ናቸዉ እድሜና ጤና ስጥልን 🙏🙏🙏

  • @SeniMikumarki
    @SeniMikumarki 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቴዲዬ የኛ እንቁ ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HiwotZerga-p1w
    @HiwotZerga-p1w 5 หลายเดือนก่อน +1

    እህቴ የኔ ጀግና እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አደረሰሽ። በእግዚአብሔር ፊት ሞገስ ያለው ያሳደገሽ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በቤቱ አፅንቶ በክንፎቹ ከልሎ ለበለጠ ክብር አብቅቶ አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን።

  • @MetagesmatshaMatsha-il8qd
    @MetagesmatshaMatsha-il8qd 6 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁል ግዜ
    የአማልክት አምላክ አምነን የመረጥነዉ
    ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል እርሱ ራሳችን ነዉ በሌልት ይነግሳል(2)
    አዝ
    በደጃፋችን ላይ አለ ህያዉ ስሙ
    ገቤን መቃናችን ቃሉ ነዉ ማህተሙ
    ዘንባባን አንጠፈን የምቀበለዉ
    እግዚአብሔር ቀን በቀን ሆሳሣዕናችን ነዉ (2)አዝ
    ከእግዚአብሔር የምበልጥ የለም በቤታችን ቀዳም ነዉ ስሙ አልፋ ኦሜጋችን ሕጉን ጠልፈንቤት መጋሬጃችን ላይ ንጉስ ነዉ በእኛ
    ቤት በከፍታ የምታይ (2)
    አዝ
    ከአማሌቅ አማልክት ከቶ አንቀላውጥም
    ለክብሩ የማይሆን እርም አናስቀምጥም
    አይረክስም ምንጣፉ የክብሩ መቅረዞች
    ከሬሞን በመጡ በጣዖት ቤት ሰዎች(2)
    አዝ
    ስሞላም ስጎድልም አይቆምም ምሥጋና
    ቤቱ ያለ መዝሙር አያጌጥምና
    እግዚአብሔር ቢሰጥ አግዚአብሔር ቢነሳ አይውል በእኛ ቤት ክብሩ ሳይነሣ(2)
    አዝ

  • @Selam-m3c
    @Selam-m3c หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔርን ሁሌም ከጎናችን ነው እናመስግነው ❤❤❤

  • @EyasuFasika
    @EyasuFasika 6 หลายเดือนก่อน +92

    እውነት ነው በእኛ በኦርቶዶክሶች ቤት እግዚአብሔር ሁልጊዜ ምስጉን ነው

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +11

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @anegach9112
      @anegach9112 3 หลายเดือนก่อน

      Kkk

    • @AynadisEshetu-i7q
      @AynadisEshetu-i7q หลายเดือนก่อน +1

      😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤ቃለህይወትንያሰማልንአሜን

    • @derejesenay2624
      @derejesenay2624 หลายเดือนก่อน

      አዋ

  • @ethiomysatylofnice2130
    @ethiomysatylofnice2130 17 วันที่ผ่านมา

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @YonatanAdugna-x1s
    @YonatanAdugna-x1s 4 หลายเดือนก่อน +5

    ማርያምን እና አባታችንን ማመስገን ጥሩ ስለሆነ በደምብ አመስግን

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl 6 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር የመስገን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ

  • @lidiaassefa199
    @lidiaassefa199 5 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው የተመሰገነ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @dawitselfago
      @dawitselfago 3 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉

    • @dawitselfago
      @dawitselfago 3 หลายเดือนก่อน

      ❤😂🎉😢
      😮😊🎉-///

      😂🎉😢😮
      😢😮😅

  • @Natanim-t2j
    @Natanim-t2j 5 หลายเดือนก่อน +1

    መንፈስን የሚያድስ መዝሙር ክብር ይስጥልን ቴዲዬ

  • @MeseretGemechu123
    @MeseretGemechu123 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsionbekele4170
    @tsionbekele4170 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው
    የአማልክት አምላክ አምነን የመረጥነው
    ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል

  • @SemagnSemagnberego
    @SemagnSemagnberego 5 หลายเดือนก่อน +6

    ጥኡመ ልሳን ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላኢክትን ያሰማልን ተባረክ!!!!

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya 4 หลายเดือนก่อน

    ማርና ጣፋጭ አንደበት እድሜዬን ብሰማው የማትጠገብ እድሜኽን ያርዝምልን ዘርኽ ሁሉ ይባረኩ ቃላት ያጥረኛል

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p 6 หลายเดือนก่อน +9

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወንድማችን ደስ የሚል መዝሙር እናመሰግናለን!

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +4

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

    • @بيدااريكا
      @بيدااريكا 6 หลายเดือนก่อน

      🙏🏾🙏🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @HgHb-l6m
    @HgHb-l6m หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AaAa-uy2qn
    @AaAa-uy2qn 5 หลายเดือนก่อน +32

    አቤቱ አምላኬ እደኔ ሀጢያት ሳይሆን እዳተ ቸርነት ይቅር በለኝ ወደቤትህ እቀርብ ዘድ ፍቃድህ ይሁን አሜን

  • @LilyJimma
    @LilyJimma 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዲዬ መቼም ቢሆን የአንተን ዝማሪዎች መጥገብ አይቻልም:: ኡፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መልዕክትን ያስማልን:: የማያልፈውን ዘላለማዎ መንግስቱን ያውርስህ:: ዘር ማንዘርህ ይባረክ:: አንተ ቴዲዬ ትለያለህ:: እባክህን እስቲ ካሊፎርኒያ ሳንሆዜ ደብረ ይባቤ ቁልቢ ቅዱስ ገብርኤል ናልን:: በእውነት እጅግ ነው ሁሌ አንተ እና ዶ/ር ዘበነን ማየት በእኛ ደብር የምመኛው:: እስቴ ብቅ ብላችሁ በትምህርት በዝማሪ ነፍሳችን ትራስ:: አሁንስ ጉባኤ ነው የናፈቀኝ:: 😍😍😍❤️❤️❤️🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @naddy6205
    @naddy6205 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቦነሽ ድሮም ዘፈኖችሽን እወዳቸዎለሁ
    አሁን ደሞ መዝሙሮችሽን በጣም በጣም
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Samrutii
    @Samrutii 3 หลายเดือนก่อน

    ምንኛ የተባረክ ሰው ነህ ቴዲዬ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hannatafara700
    @hannatafara700 5 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @MuezTadesse
    @MuezTadesse 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ይቀበለነ ከመ ንምፃእ ቤቶ ወ ኢይሄይለነ ፍትወተ ዝ ዓለም
    ቃለ ሂወት የስምዐልና ድያቆን ኣቤል ዕድመን ጥዕናን ሂቡ መንፈሳዊ ኣገልግሎትካ የስምረልካ ኣምላክ።

  • @rozatsegaye-t7y
    @rozatsegaye-t7y 6 หลายเดือนก่อน +7

    እግዚአብሔር በእኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው
    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰመልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @KidistTirfagegnehu
    @KidistTirfagegnehu 4 หลายเดือนก่อน

    ቃላት ያንሰናል ቴዲያችን የተዋህዶ እንቁአችን ከምለው በላይ ልብን የሚያረሰርስ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @WondimuMoja-x3d
    @WondimuMoja-x3d 5 หลายเดือนก่อน +3

    የድግል ማርያም ልጅ እየሱስ ፀጋውን አብዝቶ ይሙላልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meserat1627
    @meserat1627 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬዎችህ በሙሉ ልብን የሚጠግኑ ነብስን የሚያረሰርሱ ናቸው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @NbsGtub
    @NbsGtub 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሁልጊዜ የማይደበዝዝ ደማቅ እንቁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @BekiZena
    @BekiZena หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው.. አሜን

  • @Hulay-m8q
    @Hulay-m8q หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜን ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbebuZlek
    @AbebuZlek 6 หลายเดือนก่อน +3

    ሰጠብቀው ነበር አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +1

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @User-lu8gn
    @User-lu8gn 21 วันที่ผ่านมา

    ፕሮቴስታንት ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው አግዚአብሔር የባርካችሁ 🙏🙏🙏

  • @BerihunTasew
    @BerihunTasew 5 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው❤❤❤

  • @DhGdb-n6b
    @DhGdb-n6b 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረሱ ራሳችን ነዉ በሌልት ይነግሳል..❤😢

  • @SarahGetachew-k9b
    @SarahGetachew-k9b 5 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌷🌷🌷💐💐💐🌺🌺🌺🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌻🌻🌻

  • @emc414
    @emc414 22 วันที่ผ่านมา

    ደስ የሚል መዝሙር!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።👍❤❤🙏🙏👍

  • @21sulamatis-hailu
    @21sulamatis-hailu 6 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤ እኔና ቤቴ ቅዱስ እግዝአብሄርን እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NatanimbetyosNatanimbetyos
    @NatanimbetyosNatanimbetyos 3 หลายเดือนก่อน

    ስሙ በማለዳ በቀን ይቀደሳል እርሱ ራሳችን በለሊት ይነግሳል ቴዲዬ ተባረክ

  • @FasikaKindu
    @FasikaKindu 6 หลายเดือนก่อน +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏💐💐💐ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን የአገልግሎት ዘመንኽን ይባርክልኽ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅኽ አሜን፫ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ እንወድሀለን 👏❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @RakiMan-g2m
    @RakiMan-g2m 6 วันที่ผ่านมา

    ተመስገን ፈጣሪ ኦርተደጉስ ተዋህዶ ስላረከኝ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 6 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ድንቅ መዝሙር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 4 หลายเดือนก่อน

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእከት ያሰማልን
    የድሮ ዘማሬዎችን ሳስባችሁ እንባዬ ይመጣል ለምን ይሆን😢😢😢
    በቃ መዝሙራችሁ ሥብከት ነው
    ቴድዬ መዝሙርህ ለእኔ ስብከቴ ነው መዝሙር ተብሎ ሀ ብዬ ስጀምር የአንተን ነበር የሰማሁት
    አሁንም አለሁ የስደት መፅናኛዬ ማመስገኛዬ😢
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያጎናፅፍልኝ
    የእኔ አባት የማቱሳላን እድሜ ያድልልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @alemTefera-jf2kv
    @alemTefera-jf2kv 6 หลายเดือนก่อน +20

    ይን መዝሙር ሰጠብቀው ነበር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +2

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @Ziiiaddis
    @Ziiiaddis 4 หลายเดือนก่อน +1

    ከሃገር ብወጣም የኛን ቤት አስታወሰኝ እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁልጊዜ ምስጉን ነው !

  • @EthiopianOrthodoxTewahedo21
    @EthiopianOrthodoxTewahedo21 6 หลายเดือนก่อน +47

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน +5

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @tigst-e2t
    @tigst-e2t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክ ያሰማልን ወድማችን ጥኡም ዝማሬ መድሐኒአለም በቤቱ ያፅናክ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወድሜ

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @አሰናቀችየድንግልልጅ
    @አሰናቀችየድንግልልጅ 6 หลายเดือนก่อน +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ ምልክት ያሰማልን
    ደስ ሰለ ምን አይነት ማታድል ነው🌹❤🌹❤🌹♥💐♥💐♥💐❤🙏🙏🙏

    • @-mahtot
      @-mahtot  6 หลายเดือนก่อน

      የመዝሙሩን ሊንክ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሼር በማድረግ አገልገሎቱን ይደግፉ።

  • @amrankan6115
    @amrankan6115 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በኛ ቤት ሁሌ ምስጉን
    የአምልክት አምላክ አምነን የመረጥነዉ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ።

  • @GetachewAdinew
    @GetachewAdinew 5 หลายเดือนก่อน +2

    ቃልይወት ያሰማልን

  • @Dibabe
    @Dibabe 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን እግዚአብሔር በእኛቤት ሁል ግዜምስጉን ነዉ በእዉነት ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ነፍስን የሚያረሰርስ ድንቅ ዝማሬ ነዉ ወንድማችን ኑርልን ዘለአለም መመረጥ ምንኛ መታደል ነዉ እግዙአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዉዱ ወንድማችን ሁሉም መዝሙርህን በጣም ነዉ የምወደዉ መንፈሴ ይሰበሰባል የአንተን ዝማሬ ስሰማ ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @Selamlafto
    @Selamlafto หลายเดือนก่อน +6

    ለመጀመርያ ጊዜ ትላንት ጋደኛይ ቤት ነው የሰማሁት ድሮን ትዝ አለኝ ስንከራከር እግዚያብሔርን እያልን የምንምለው አንድ ቀን ለኔም ይሄን እድል ይሰጠኝ ይሆናል ተመሰገን ❤❤❤