There once was a time where I used to go to church daily and used to sit there and at the time I was going through a rough patch but I couldn’t put it in words and pray. I would just listen to this Mezmur and its now a reminder that god was there for me even when I didn’t put words together and asked him. He listens to me and led the way.
#እናቴ ሆይ ስሚኝ #አማልጅኝ እላለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
ያዳመጠዉ ሕዝብና የላይኩ ቁጥር ሰማይና ምድር ይሕን የመሰለ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ ላይክ ብናደርግለት ምን ሊቀነስብን ነዉ
ወድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ኦርቶዶክስ ሃይማኖቴ ለዘልኣለም ኑሪልኝ! ዝማሬ መላኢክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህ ከፍ ከፍ ያርግልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ኣሜን!!!
ሌት ከቀን በልቤ የሚመላለስብኝ
24 ሰአት ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር
እመቤታችን ፍቅሯ ይብዛልን ሁሌም በልቤ አኖርሻለሁ እናቴ ሁሌም ስምሽን ስዘክር እኖራለሁ
ወንድማችን በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አንተን ባየሁ ቁጥር እመቤታችን ነው የማስታወሰው
ለዝች አጭር እድሜ እንደከፋኝ አልኑር አማልጅኝ እላለው እኔም ይሄው እንዲሁ ስባዝን መኖሬ ዘመን መቁጠር ሆኖብኛል 🥹በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው
የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለው
ካለኝ_ነገር_ሁሉ_አንቺን_መርጫለው
እናቴ ሆይ ስሚኝ # አማልጅኝ_እላለሁ
አ.ዝ--------------------//
ግራኝ ቀኝ ህይወቴ በሾህ ታጥሮብኛል
በፊት በኋላዬ መሰናክል በዝቷል
እኔስ ያለ ምርኩዝ ጉዞዬ ከብዶኛል
እመ አምላክ ደግፊኝ እጄ ተዘርግቷል/፪/
አ.ዝ--------------------//
ቆሜ ስራመድ ጤነኛ እመስላለሁ
የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለሁ
ድንግል ሆይ ቅረቢኝ አይዞህ ልጄ በይኝ
የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ /፪/
አ.ዝ--------------------//
እናት ያለው ሰው ፍጹም አይተክዝም
አንድ ቀን ይስቃል አልቅሶም አይቀርም
ሀዘኔን በደስታ ለውጪው እናቴ
በደስታ ልዘምር በቀረው ሕይወቴ /፪/
አ.ዝ--------------------//
አሁን ጎዶሎ በውስጤ አለና
ድንግል ሆይ ቅረቢኝ ዛሬም እንደገና
ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ
እንደከፋኝ አልኑር ቀና አርጊኝ እናቴ /፪/
😢😢😢
ብሰማው ብሰማው እማልጠግበው መዝሙር በእውነት እድሜ እና ጤነውን ያብዛልህ ቸሩ አምላካቸን
ቀንኑን ሙሉ አመቱን ሙሉ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
በትክክል ናኦሚ
🎉
0:43 ewunet new efffffff enate❤❤❤❤
@@gediyonwondimu1377፡
ሁል ጊዜ በልቤ የሚመላለስ የምጽናናበት መዝሙር ነው ልኡሌ እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ ወንድማችን።
❤❤❤❤
❤❤ 0:43 ❤❤
አሜን አሜን
ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እደከፋኝ አልኑር ቀናርጊኝ እናቴ! ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
Amen
Hufffffffff😢😢😢😢😢
@@Li-pk2ng😢😢😮😮
ኤ
amaa /3/❤
111❤❤ @@Li-pk2ng
እያለቀስኩ ነው የምሰማው ይህን መዝሙር።
ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ
እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ።ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ ለኔም ትሁነኝ
በእንባ ስምቼው የማልጠገው መዝሙር ሉሌ ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ሼርና👍👍👍
ብሰማ ብሰማ የማልጠግበው መዝሙር በእውነት ወድማችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እድሜኔ ጤና እመቤቴ ትስጥልን ⛪️🤲🤲🤲
*
በእንባ ጨረስኩት ይህን መዝሙር በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
አሜን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን
Amen zemrei mileakete ysimalena
@@hggu287 ።❤
Ena erasu uuuufffff ya leban naw yazamarqlign fatar yetabekek wodema ena Muslim nagn gin mazemur esamqlu
ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫሎሆ እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ቀር ዘመንህን ይባርክልህ የኛ እንቁ ወንድም 👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልኝ ወንድም እልልልልልልልልልልል
😮 😮
"ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እደከፋኝ አልኑር ቀናርጊኝ እናቴ! ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏👏🏿
አሜን አሜን አሜን
D
ከ
አሜን 🙏🙏
አይ ልዑሌ እንደው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ❤✝️❤
የልቤን በልቤ ይዤ የሆዴን በሆዴ ይዤ
በፊትሽ ቆሚያለሁ
ከአለኝ ነገረ ሁሉ አንችን መረጫለሁ
እናቴ ሆይ ሥሚኝ አምልጅኝ እላለሁ😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሠማልን ሉልዬ እግዚአብሔረ የአጠልግሎት ዘመንህን ያርዝመው
አሜን አሜን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭
በጣም የምወደው መዝሙር!!! ትልቅ ትዝታ....ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
የልቤን በልቤ ይዜ ከፊትሽ ቆሚያለውየውስጤን በውስጤ ይዜ ከፊት ቆሜያለው ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሊ የአገልግሎት ዘመንክ ይባረከል እመቤቴ እኔ፡ስደተኛው ልጅሽን ከክፉ ሁሉ ነገር አንች ጠብቂኝ ለደጅሽ አብቂኝ
በእውነት ለወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
❤❤❤❤
ወንድማችን ዝማሬ መላዕክት ያስማልን
ቆሜ ስራመድ ጤነኛ መስላለው
የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለሁ
ድንግል ሆይ ደግፊኝ አይዞ ልጄ በይኝ
የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ
አሜን እሷታዉቃለች የጭቀትን ካባ አዉልቃ ትጣልልን
ትህቭ
አሜን ፫
አሜን አሜን አሜን
አሜን ዘማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋሁን ያብዛልህ ውንዲሜ❤❤❤❤❤❤❤
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእንባ ነው ማዳምጠው ይህ መዝሙር
አሜንንንንን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰😭😭😭🤲🤲🤲አማምክ
የማልጠግበው መዝሙር በእውነት
ወንድማችን እግዚኣሄር ኣብዝቶ ይባርክህ።
የማይጠገብ መዝሙር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ👏
Kalewote. Yesemalene .
ለዚች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ እደከፋኝ አልኑር ቀናርጊኝ እናቴ! ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
#የልቤን በልቤ ይዤ #ከፊትሽ ቆሜያለሁ
#የሆዴን በሆዴ ይዤ #ከፊትሽ ቆሜያለሁ
#ካለኝ ነገር ሁሉ #አንችን መርጫለሁ
#እናቴ ሆይ ስሚኝ #አማልጅኝ እላለሁ ፪😢🙌🙌
#አሜንንን አሜንን አሜንንን ዝማሬ መላእክትን
#ያሰማልን ወንድማችን #ፀጋውን ያብዛልህ🙏😍
➢የተዋሕዶ ልጆች መልካም #የፍልሰታ ፆም ይሁንላችሁ #ፆሙን የበርከት ፆም #ያድርግልን🙏
#ሰላም ለሃገራችን #ሰላም ለህዝባችን 💚💛❤
#ተዋሕዶ ➢ለዘለዓለም ትኑር🙏💚💛❤✔✔✔
ቤተሰብ እንሁን
አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን
8;
Vkvqpoipppppl.9mpllqq q
A
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድሜ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው እወድዳለሁ
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ልብን የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🥺
አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የልብ አዋቂዋ እማምላክ እኔንም ለፆም ለንሥሀ አብቂኝ
tedyafro
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen 💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷💒💒💒🌷💛❤💚🌷🌾🌾🌾🌿🌿🌿🍃🍃🍃🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን የልቤን በልቤ ይዠ ከፊትሽ ቁሚያለሁ ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ ፡፡
ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ
እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለሁ
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢
ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ መንግስት ሰማይን ያውርስልን በዝማሬ በጾም ፀሎት እንትጋ ለሀገረ ኢትዮጵያ
ሰላሙን ላአገራችን ፍቅር ለህዝባችን ለታመሙት ምህረትን በግፍ ታስረዉ ለሚሰቃዩት መፈታትን ስጭልን እናታችን አማላጃችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የተዋህዶ ልጆች ለፍርሠታ ፃም እንኩዋን አደረሣችሁ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን
እንኮን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልኝ
🤲🤯🤭🙌🤲💙💚😭😱
💚🤔🙌🤲🤭✌☝️💟❤💘🖤💜💔💓💛
There once was a time where I used to go to church daily and used to sit there and at the time I was going through a rough patch but I couldn’t put it in words and pray. I would just listen to this Mezmur and its now a reminder that god was there for me even when I didn’t put words together and asked him. He listens to me and led the way.
ኣሜን(3) ዝማሪ መላእክት የስመዐልና
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ዘማሪ አለም ሰገድ
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን ያገልግሎት ዝርመንህ ይባርክልህ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የ ዝማሬህ ጣዕም የተስበረ ኣጥንት ይጠግናል ሉሌ
እናቴ ስሚኝ አሁንስ ደከመኝ የዚህ አለም ኑሮ እመአምላክ ስሚኝ አደራሽን
*ዝማሬ መላይክትን ያስማልን አሜን አሜን አሜን ድንቅ መዝሙርነው💒 🙏የተዋህዶ ልጅ ዎች በሙሎ እንኳን አድርሳችሁ ለፍስልታ ፆም በስላም ያስፍፅምን አሜን💒🙏!*
Amen.amen.amen
አሜን ፫እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን እንኳአብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እሰካሁን ባዳመጥኩት ቁጥር ያስለቅሰኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ቃል ሕይወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን ሠላም እሕቶች ሠላም ወነድሞች በስደት የምኖር በሙሉ በሠላም ለእት አገራችን ኢትዮጵያ ያብቃን ሠላም የተዋሕዶ ልጆች ፆም የሠላም የፍቅር የምትሣሰብ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን ይሁንልን
ቃል ሕየወት ያሰማለን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንይባርክልህ እድሜ እና ጤና
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሜያለው
የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜያለው
ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው
እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለው (2)
ግራ ቀኝ ህይወቴ በእሾህ ታጥሮብኛል
በፊት በኋላዬ መሰናክል በዝቷል
እኔስ ያለ ምርኩዝ ጉዞዬ ከብዶኛል
እማምላክ ደግፊኝ እጄ ተዘርግቷል (2)
አዝማች
ቆሜ ስራመድ ጤነኛ መስላለው
የውስጤን ጎዶሎ እኔ አውቃለው
ድንግል ሆይ ቅረቢ አይዞህ ልጄ በይኝ
የጭንቀቴን ካባ አውልቀሽ ጣይልኝ (2)
አዝማች
እናት ያለው ሰው ፍፁም አይተክዝም
አንድ ቀን ይስቃል አልቅሶም አይቀርም
ሀዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ
በሀሴት ልዘምር በቀረው ህይወቴ
በደስታ ልዘምር በቀረው ህይወቴ
አዝማች
አሁንም ጎዶሎ በውስጤ አለና
ድንግል ሆይ ቅረቢኝ ዛሬም እንደገና
ለዚህች ለትንሿ ለጥቂቷ እድሜ
እንደከፋኝ አልኖር ቀና አርጊኝ እናቴ (2)
አዝማች
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት
ዘመንህን ይባርክልን ዘማሪ ዲያቆን ልኡል ሰገድ።
ታምራት አለማየሁ ገ/ፃዲቅ (ክ/መንግስት)
OR Atlanta GA.
የልቤን በልቤ😔
❤❤❤❤❤
ስላም ላንተ ይሁን ዘማሪ ልህውልስገድይህን መዝሙር ሁሌ ደጋግሜ ነው የምስማው ስስማ ግን በእንባ ነው እድሜና ጤና ይስጥህ ዝማሬ መላክት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ የተዋህዶ እንቁ
ለኔሰ እናቴ ማርያም ናት ከመሰቀሉ ሰር ያገኛሁት
ተመስገን አምላኬ
@Mulugeta Dana አሜን አሜን አሜን
@@balzelmobil9397 0000
ነፍስንም አጥትንም የሚያለምል ዝማሬ እፁብ ድንቅ ከእመብርሃን ሌላምን እንመርጣለም የተዋህዶምርጫችን ቅድስት ድንግል ማርያም::
ዝማሪ መላይክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ሁሌም ልኡሌ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
ለዘማሪ ወድማችን ቃለ ህይወት የሠማልን መግስተ ሠማያት ያወርስልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥሕ እግዚአብሔር ይርዳሕ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሁሌም ስሰማው እንባ ይቀድመኛል ልብን የሚጠግን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቁማለሁ ካለኝ ነገር ሁሉ አችን መርጫለሁ እናቴሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን
ወድማችን ሉሌ እአተን በምልጃዋ የረዳች እመአምላክ የታመሙትን ሁሉ ትዳብስልን
በእዉነት እመቤታችን ቅድስትጨድንግል ማርያምን በዝማሪ ማመስገን መታደል እኮ ነዉ ። ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን።
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውንድምችን ቃለ ሕይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ለፍልሰታ
ፆም የበረከት ፆም ያድርግልን ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አምላካችን
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
አሜን አሜን አሜን
ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው
እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለው።😢😢😢
ቃለህይወት ያሰማልን
ዝማሬ መላእኪ የስመዓልና እመብርሃነይ ንዓኪ መሪጸ እየ ካብ ኩሉ ነገር ኣብሊጸ መጽየ ኣለኩ እምየ
✝️✝️💒💒🙏🙏
አሜን አሜን አሜን አጥንት የሚያለመልም የመላዕክት ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ሉልሰገድ እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ጸጋዎን ያብዛልን
እልልልልልልልልል ፀጋውን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በጣም ተወዳች መዝሙር ነዉ ሊቀዘማሪ ሉልሰገድ ዘማሪ መላይክትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን❤❤❤❤❤ የልቤ መዝሙር ነዉ
አሜን❤ፈተሪ ሁሉም ናገር ለፀሎት ይብቀልን!!!
እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ድንቅ መዝሙር ነው እመቤቴ አንቺ ጠቢቂን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 💒💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልችሁ እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤እኔ ይህን መዝሙር ስስማው አልቻልኩም 😢😢😢😢
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🌹🌷🌷👏👏👏👏👏 ወንድማችን አሜን አሜን አሜን እርስተ ሀገር ፀጋ መንግስትን ያዋርስልን ሀገራችንና ሃይማኖት ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን በፆሎታችሁ አስቡን በሰው ሀገር ያለንውን 🙌⛪👏⛪⛪
ሰምቼእማልጠግበው መዝሙር ዘማሪመላክ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
ማርያም እናቴ🙏🙏🙏🌿🌿🌿
ንኑን ሙሉ አመቱን ሙሉ ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ መዝሙር
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
77
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለፍልሠታ ጾም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን !!!
Is a
እርግት ያለ ጥዑም ዝማሬ : ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን.
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን
tedworosv
asege
ካለኝ ነገር ሁሉ አችን መርጫለሁ በእነት ዝማሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክቱን ያሰማልን ።ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለው እመብርሀን
ፃድቃንዬ እንዴት እንደናፈቅሽ
እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እናቴ ሲከፍኝ መፅናኛየ ስጨልመኝ መብራቴ ስደክመኝ ጉልበቴ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት በያለንበት ቦታ አማላጅነቷ አይለየን አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን
እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች የፍልሰታ ፆም
እውነት ነው የልቤን በልቤ ይዠ የሆዴን በሆዴ ይዠ ከፊትሽ ቆሚያለሁ አመቤቴ ማርያም አይዞሽ ልጀ አትፍሪ በይኝ ስለልጅሽ በለሽ
ዝማሬመላእክት ያሰማልን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን ታስታርቀን
ጎራ በሉ
ዘመንህ ይባረክ ሌላ ምን ይባላል
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልቁልዬ በድሜና በጤና ያቆይልን
Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መእክትን ያሰማልን
ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ሀገራችንን በምልጃዋ ታስብልን ትጠብቅልን አሜን፫
አሜንን እልልል ቀሪዘመንህ ይባረክ ወድማችን አሜን።
በእውነት ዝማሬ መላክት የሰመልኝ ቀር ዘመንሂን ይበርክ ከለአኝ ነጋር ሁሉ አችን መራጬለው እናት ወይ ስምኝ አመልኝ እለአላው
እመቤቴ እናቴ ዛሬም እስከ ዘላለም አንቺን መርጫለው ዝማሬ ምልክት ይስጥልን
እናት ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ እኔ ሀፃተኛዋ ልጅሽ እለምንሻለው
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤
እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን የማምላክ ምልጃ አይለየን አሜን አሜን አሜን
Ammmeennnn zimare melayikt yesamalin edime ena tena estik lule
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን።
ካለኝ ነገር ኩሎ አችን መርጫለሁ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክን ያሰማልን
አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልክት ያሰማልን ወድማችን ጸጋውን ያብዛልህ
ዉድ ወንድማችን ፀጋህንያብዛልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑሌ
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር እናመሰግናለን
አሜን የልቤን በልቤ ይዠ የሆዴን በሆዴ ይዠ ከፊትሽ ቆማለሁ አማልጅኝ እናቴ ሀዘኔን በደስታ ቀይሪው።
አሜን አሜን
እጅግ የሚጣፍጥ ዝማሬ ነዉ ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤😘😘🙏🙏👏👏
አቤት እንዴት እንደምወደው ይህን መዝሙር እምአምላክ ደግፊኝ እጄን ዘረግቻለው😭😭😭😭😭😭😭😭🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇨🇬🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯
ሐዘኔን በደስታ ለውጭው እናቴ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው መዝሙር ሉዑሌ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሠማልንወድማችን !!!!