ከስደት መልሽኝ / በዲያቆን ዘማሪ ሉልሰገድ / kesidet Melishign /

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ส.ค. 2019
  • ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ መምህር ሉልሰገድ ጌታቸው ቻናል ሲሆን በዚሁ ቻናል የማስተላልፋቸው ነገሮች እንደ አንድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አማኝነቴና እንደ ሥነ መለኮት ተማሪነቴ በርካታ ጠቃሚ ነገሮችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮ ት እገልጻለሁ።" lule quanquayenesh tube "

ความคิดเห็น • 393

  • @ethiotesfalem7096
    @ethiotesfalem7096 4 ปีที่แล้ว +10

    በስደት ስንባዝን😭😭😭እውነትም በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🏾🙏🏾በተለይ ስደት ላይ ያለን ስዎች ወንድማችን እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥህ

  • @zamzammohamed8430
    @zamzammohamed8430 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen zemare melayeke yasemalne wendemachen

  • @user-uy3ud6jt4c
    @user-uy3ud6jt4c 4 ปีที่แล้ว +19

    ምን ልበል 😥😥😭😭😭😭 በስደት ስባዝን ሀገር ለሀገር 😥😥ከስደት መልሺኝ እመብርሀን 😥😭😭
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +37

    ከስደት መልሺኝ እመብርሃን
    እናቴ ሆይ ይብቃን
    የልቤ ሃዘን
    ሲሞላ አላየሁት የዚህ አለም ኑሮ
    ወደ ሃገሬ አስገቢኝ አልቅር በቀጠሮ
    ዝማሬ መላእክትን ያስማልን

    • @abebaabera1117
      @abebaabera1117 4 ปีที่แล้ว +2

      አሜን (3)እመቤቴ እኔ ስደተኛይቱን እባክሺን አትራቂኝ

    • @abebaabera1117
      @abebaabera1117 4 ปีที่แล้ว +1

      በምድራዊ ሂወት በፈተና ቦታ ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ

    • @fgjdfhhs1472
      @fgjdfhhs1472 4 ปีที่แล้ว +1

      ወንድማችን ተባረክልን

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 ปีที่แล้ว +45

    *ዝማሬ መላይክትን ያስማልን እኔስ የናፍቅኝ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን መሂድ ነው ውይ !*

    • @makkiyyahussain2117
      @makkiyyahussain2117 4 ปีที่แล้ว

      በጣምእህቴእኔምእደዛውመችሆንታዳ

    • @user-fu5kv1fh6l
      @user-fu5kv1fh6l 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ንፍቅ ብሎኛል ማሬ

    • @nigistiwoldegbrelms1433
      @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว

      እኔም እህቶቸይ አይዞን እንበርታ

    • @nigistiwoldegbrelms1433
      @nigistiwoldegbrelms1433 3 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን

  • @user-gt1lu4py7b
    @user-gt1lu4py7b ปีที่แล้ว +3

    ከሥደት ለመመለስ ለሁላችንም ያብቃን ወድማችን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ፀጋዉን አብዝቶ ይሥጥልን

    • @alemdesta454
      @alemdesta454 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫🤲😢

  • @mhretwarku6215
    @mhretwarku6215 3 ปีที่แล้ว +2

    ከሰደት እግዚአብሔር በስላም ይመልሰንሁላችንንም😢😢😢😢😢😢

    • @user-me9tq9de1s
      @user-me9tq9de1s 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአቭሔር። ዘማሪ። መላዪክትን ያሰማልን

  • @radditbacha874
    @radditbacha874 4 ปีที่แล้ว +32

    ከስ ደት እግዚአብሔር በሰላም ይመልሰን ሁላችንንም

    • @yedngillij3990
      @yedngillij3990 4 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen
      Zimare melayktn yasemaln🙏

    • @user-he5lf5fr9p
      @user-he5lf5fr9p 3 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen 🙏

    • @libcab1083
      @libcab1083 ปีที่แล้ว

      አሜንቃለህይወት ያማሰልን

    • @alemdesta454
      @alemdesta454 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን ፫🤲📚😢

  • @user-ks1im2bp6u
    @user-ks1im2bp6u 4 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን እናቴ ሁላችንም ከስደት መልሽን የዚህ አለም ኑሮ መቸም አይሞላም በሀገራችን ሆነን በቤቱ እየተመላለስን እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን ለወንድማች ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @user-cy1qx4jt8f
    @user-cy1qx4jt8f 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ እመብርሀን ለቅድስት ሀገራቹ ታብቃቹ

  • @gihi7732
    @gihi7732 2 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ከስደት መልሽኝ እመብርሀን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-sq6rj5yt1h
    @user-sq6rj5yt1h 4 ปีที่แล้ว +11

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    እውነት ምንም ለማይሞላ አለም እስከመቼ በስደት 😢😢😢እንደኔ በስደት ያላችሁ እህቶቼ ወንድሞቼ እማብርሀን በቃ ብላ ወደሀገራችን በሰላም ትመልሰን

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 25 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የሁሌም ፀሎቴ ነው እመብረሀን አደራሽን 🙏🙏🙏🙏

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ከስደት መልሽኝ እመብርሐነ 😢😢😢

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 ปีที่แล้ว +2

    ከስደት መልሺኝ እመብርሃን
    እናቴ ሆይ ይብቃኝ የልቤ ሀዝን
    ሲምላ አላየሁም የዚ ዓለም ኑሮ
    ወደ ሃገር አስገቢኝ አልቅር በቀጠሮ (2)

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት ነዉ ወድ ሀገር መሊሺ😭😭😭😭😭

  • @gannatsalamoon3775
    @gannatsalamoon3775 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen wadamchaa qalhotiin yasamalin Amen

  • @arsemawityemaryamlij806
    @arsemawityemaryamlij806 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያስማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልክ እመአምላክ ሁላችንንም ከስደት ትመለሰን😭😭😭😭😭

  • @Mkdees-by7yi
    @Mkdees-by7yi 7 หลายเดือนก่อน

    ይህነመዝሙርብጣምነዉየምዉዲዉ❤❤❤❤ዝማሬመላአክያሠማልን

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ከስደት መልሽኝ በስላም ልግባ ውደሀገሬ

  • @hcggxgv7146
    @hcggxgv7146 3 ปีที่แล้ว

    እመ ብርሃን እናትየ በሰላም ለሃገርየ ምድር መለሽኝ ዝማርየ መላኢክት ያሰማልን

  • @Rgebray
    @Rgebray 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እመብርሃን አዎ የልብ አዝን አልቀር በቀጠሮ ለእዚህ ዓለም ንሮ ስጨነቅ በከንቱ ሁሉም ጥሎ ይኬዳል ይዲሁ ሳያውቁ ከስደት መልሺኝ ሲሞላ አላየውም የእዚህ ዓለም ንሮ ለቸሩ ጌታ ለምኝልን ልጅሽ ቸር ነውና ያልሽውን ይሞላል የንስሃ እድሜ ለምኝልን እናቴ ሆይ ይብቃ የአዝን ንሮ ሁሉም የቸር ልጅሽ ፈቃድ ይሁን ስለ ሁሉም ተመስገን ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ይድረሳት ይገባታል አባቴ ጠበቃዬ ጠባቂዬ ወታደሬ ቅዱስ ጊዮርጊስ ምስጋና ይድረስህ ሁሉም ለማማልዱት ደጎች ምስጋና ይድረሳቸው ለዘለዓለሙም አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ ያገልግሎት ዘመናቹሁን በጤና በእድሜ ያኑራቹሁ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-lg8ke7qe6d
    @user-lg8ke7qe6d 2 ปีที่แล้ว

    እኔስ ምን ብየ ለመግለፅ አልችልም
    እናቴ ሆይ ከስደት መልሽኝ በቃሽ በይኝ
    ሉሌ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zewudiemerka6172
    @zewudiemerka6172 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln wedimachin

  • @user-er5kb5fn8j
    @user-er5kb5fn8j 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን ኢሜን ከስደት መልሽኝ ኪዳነ ምህረት ስጋ ስጋየን ስል ነብሴን እረሳኋት
    እኔ ሀጢያተኛዋ
    ሆዳሟ አችው ይቅር በይኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @hfsaghjjbjk9027
      @hfsaghjjbjk9027 4 ปีที่แล้ว

      እደቸርነትህ አኑረኝ 🕊Amen😢Amen😢Amen😢🕊😚

  • @alembrhaneayalew7685
    @alembrhaneayalew7685 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ከስደት መሊስኝ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ቃለሂወትያስማልን

  • @fentahunalemu4364
    @fentahunalemu4364 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በጣም በጣም ልብ ሚንካነው እግዚአብሔር ቃልወት ያሰማልን 🥰🤲🙏🙏

  • @zerytumulugeta8354
    @zerytumulugeta8354 4 ปีที่แล้ว +8

    አንድ ቀን አይቀር ሀላችንም እመብራንብላ ወደ አገራችንን እንገባለን መዝሙሩ ልብ ይነከል በተለይ እኞ ውጭ ላለነው ዝማሪ መላክት ያሰማልን አሜን

    • @abebachabebach4235
      @abebachabebach4235 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @MagdesBozayo
    @MagdesBozayo 14 วันที่ผ่านมา

    Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 qalhiyiwot yasamalin wandimachen iwunatnaw baselam Isa lahagarachin tabiqan❤❤❤❤❤❤

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ወንድማችን

  • @asoupiamarhawi6405
    @asoupiamarhawi6405 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen aman zimarye melaekti yasemaln egziebhere amlaka beadme beteyna yakoyln amen

  • @kikidebesay48
    @kikidebesay48 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemalen

  • @fereweynib8982
    @fereweynib8982 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zmare melakt yasemaln Ewent new 😢😢😢😢😢

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን🙏ልብ እሚነካ መዝሙር😢😢🙏

  • @user-sk7cm4zi4p
    @user-sk7cm4zi4p 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ስጋስጋየንስል ነብሴን እረሳሆት

  • @liyab3730
    @liyab3730 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln tenahn ystlen
    Enate enate simola alayehum yezih alm enidanibacn adera tebikin bedehina

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን በረክታውይደርብን🎉🤲💒🤲💒🤲💒🤲💒🤲

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zimare melaikt yasemalin

  • @ermilove685
    @ermilove685 4 ปีที่แล้ว +2

    *ካብ ስደት ምለስኒ እመብርሃኔ*
    *ኣደይ ይኣክለኒ ናይ ልበይ ሓዜነ*
    😢😭😭😭🙏🏿

  • @cerkic3510
    @cerkic3510 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን ሁላችን አገራችን ጠብተን ለማመሥገን ያብቃን

  • @romange5198
    @romange5198 8 หลายเดือนก่อน

    ይህን ውር የሜቴ ስድስት ዘመን የምናስብበት ወር ነው እም ብርሃን እባክሽ ስደት መራራ ነው ለእንች አንነኅርሽም እባክሽ ቅድስ ዑራኤል ባህልን አገር ሰላም ነው ብሎወገኔ ከስደት እንዲመለስ ።

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen mezemrane melakete yasemalen

  • @samsomhaile1122
    @samsomhaile1122 4 ปีที่แล้ว +5

    ናዛዚተ ሓዘን ዝኮነት እመቤትና ናይ ስደትና ደበስ ትዂነልና፡ ዝመሬ መላእክት የስመዓልና ዲ. ልዕልሰገድ ሓውና፡

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 ปีที่แล้ว

    የልበ መዝሙር ነው ላገሬ ተብቃኝ እመቤታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @cugkgjoo9232
    @cugkgjoo9232 4 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ውንድማችን ቃለህይውት ያሰማልን ኢሄንን መዝሙር በሰመው ቁጡር አንድም ቀን የለ ኢንባ ጨርሼ አለቅም ኡኡኡፍፍፊ ውዴሃገር አስገብኝ አልቅር በቀጣሮ አሜን።

  • @tigistdubai2253
    @tigistdubai2253 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን ሑላችንም ወደ ቅድስት ሐገራችን ይመልሥን

  • @asnakechlema2097
    @asnakechlema2097 2 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen qale heyoten yasemalen hedemena xena yadeleleng

  • @merimeri7862
    @merimeri7862 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን

  • @user-pj4hn7ec4t
    @user-pj4hn7ec4t 4 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን እኔስ የናፈቀኝ ኣገረ ቤት በሰላም ገብቸ ቤቴ ክረስትያን ለመሳም ኣረ ፆሎትህን ይረዳን የኔ ወንድም

  • @user-cz5gb1dl7y
    @user-cz5gb1dl7y 3 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላክትን ያስማልን እግዚአብሔር ይጥብቅኽ ፅግው ያብዛልኽ

  • @user-cb5tj9yo7i
    @user-cb5tj9yo7i 3 ปีที่แล้ว

    Zmare melaikt yasemalin amen amen amen

  • @NihnaNewegena
    @NihnaNewegena 3 หลายเดือนก่อน

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓብይ ፆም አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪ ሉኡል ሰገደ ያንተ መዝሙሮች በጣም ነዉ ምመስጡኝ ሰንቅ ናቸዉ😢🙏🙏🙏😘😘💖
    ሳብስክራፕ ኣድረጉኝ 🙏🙏

  • @siifaangeechsiifaangeech2703
    @siifaangeechsiifaangeech2703 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃል ሂወትን ያሰማልን።ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ለዛላላሚ ትኑር 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ranarana625
      @ranarana625 4 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @nany7776
    @nany7776 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን።

  • @afafaboudiwan1357
    @afafaboudiwan1357 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen zemari melkiyti yesamlin

  • @abebachabebach4235
    @abebachabebach4235 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሠማልን

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 ปีที่แล้ว +2

    ከስደት መልሽኝ እመብረን
    እናቴ ሆይ ይብቃኝ የልቤ ኃዘን/ ፪/
    ሲሞላ አላየሁም የዚህ ዓለም ኑሮ
    ወደ አስገቢኝ አልቀር በቀጠሮ /፪/
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-de2hz3dh5u
    @user-de2hz3dh5u 4 ปีที่แล้ว +1

    ከስደት መልሽኝ እመብርሃን ይበቃሻል በይኝ የልቤ ሀዘን😭😭 ሲሞላ አላይሁም የዚህ አለም ኑሮ ወደ አገሬ አስገቢኝ አልቅር በቀጠሮ😢😭😭😭
    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን

  • @SamiraSamira-zb8co
    @SamiraSamira-zb8co 4 ปีที่แล้ว

    Egzabher tenana edimeewni yadiliki imabete ekif digif adirigaa tanurik wodimee egnanim beselam wodagerachin yabikani fetari yaberitani AMEEN AMEEN AMEEN

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa8601 4 ปีที่แล้ว

    Kalehewet yasemaln wenidemachen edimena tena ytsetih amelak Amennnnn Amennn Amennnn ybekachu belo ytsegachen kemechenek yadineni

  • @ranarana625
    @ranarana625 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ከስደት መልሽኝ እመብርሃን ቃል ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @SuperMakasha
    @SuperMakasha 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ አንተ እና ስለ ቅዱሳን አባቶቻችን ብላ አንተን የተለመነች ወላዲተ አምለክ ትለመነንዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ከነመላ ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ 🤲🤲🤲😭😭😭💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-mq2im7dh8t
    @user-mq2im7dh8t 3 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ሰላሙን ያምጣልን፡፡

  • @ethiopiahagere8336
    @ethiopiahagere8336 3 ปีที่แล้ว

    Lule amen amen WEDE AGERE asgebigne👍✝️🙏

  • @user-fy5lc4vo2r
    @user-fy5lc4vo2r 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማል
    ከስደት መልሼኝ እመብርሀን ሲሞላ አላየሁም የዝህ አለም ኑሮ በደሀገሬ መልሺኝ አልቅር በቀጠሮ እመቤቴ እናቴ ከስደት አውጭን በቃቹሁ ልጅቼ በይን ስደትሽን በሰደታችን ለውጭልን የቅድስት ሀገረሽን አንቺ ጠብቂልን እኛንም ለደጅሽ አብቂን አለው ልጆቼ በይን እመቤቴ የጌታዬ እናት ከልጅሽ ከወዳጅሽ ለምኚልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-en5pn2ep4s
    @user-en5pn2ep4s 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት ይህን መዝሙር ባዳምጥ ባዳምጥ አልጠግበውም ። የተዋህዶ እንቁ ዳቆን ልዑል ሰገድ በቤቱ እስከፍፃሜው ያፅናህ።

  • @mesikonjo5954
    @mesikonjo5954 4 ปีที่แล้ว

    ufffffff ዘማሪ መላእክት ያሠማልን

  • @user-lm1qh2ux6o
    @user-lm1qh2ux6o 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል
    ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሄር በድሜ ናበፀጋ ያኑርልን

  • @marshetaletaye4961
    @marshetaletaye4961 4 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው ስንቶች። ወንድሜ እና እህቴ በአጭሩ ቀሩብን😭😭😭😭😭እመብርሃን ለቅድስት ሀገራችን በሰላም ትመልሰን
    ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም።።የተዋህዶ ብርቅየ ወንድማችን ዘመንህን ይባረክልን።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @tesfatesfa3181
    @tesfatesfa3181 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልኝ በቤቱ ያቆይልኝ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን የመንግሥቱ ወራሽ ያርግልኝ አሜን

  • @HewanYemane-tq1dj
    @HewanYemane-tq1dj 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እመብርሀን በሰላም ትመልሰን ምልጅዋ ቃልኪዳንዋ ይጠብቀን አይለየን

  • @user-qe3or8gj2h
    @user-qe3or8gj2h 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላእክት ያስማልን ዲያቆን ልኡል ስጉድ የድሮ ዝማሬዎችህን በጣም ነው ምወዳቸው ድሮ ኢተርኔት ላይ ተለቆ ነበር አሁግን አጠፉት መስለኝ አጣሁት እባክህ ልቀቅልን
    አምላኬ ሆይ እየኝ እየኝ እኔን
    አያልፍም ያኩት የችግር ማይ በል
    አተ ግን አተ ግን በፀባኦት ያለህ
    ሀረገ ወይን አፀደ ወይን
    እነዚህን የመሳስሉ ዝማሬዎችህን ልቀቅልን ልኡሌ እባክ ህ

  • @user-vb3ud3tl2e
    @user-vb3ud3tl2e 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ከስደት መልስኝ እመብርሃን
    እናቴ ሆይ ይብቃኝ የልቤ ሃዘነ፪
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋዉ ያብዛልህ ከስደት እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ለሁላችን ይመልሰን አሜን

  • @user-ti4ix9qd8h
    @user-ti4ix9qd8h 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍ ሰምቼ ሰምቼ የባልጠግበው መዝሙር ነው ወንድማችን ልኡልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @treesatreesa9575
    @treesatreesa9575 4 ปีที่แล้ว

    ኣሜንንንንንንንን ዝማሬ ሚላክትን ያስማልን

  • @SerkeMoges-ui5jc
    @SerkeMoges-ui5jc ปีที่แล้ว

    ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ አሜንንንንንን

  • @tigistzelslsm553
    @tigistzelslsm553 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን እንደስደትእሚያስከፍየለምለምኑልንዝማሬመላአክትንያሰማልን

  • @hellinabebe349
    @hellinabebe349 4 ปีที่แล้ว +1

    10አመትሆነኝ፡በስደትስንከራተት፡እመብርሐን፡እንደውበቃሽበይኝየስደትሕይትክፈነውና፡ዝማሬመላእክትያሰማልንሉሌ

  • @tutu2127M
    @tutu2127M 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን
    ከልብህ የተሰማህን ያለውን የገለፅክበት ልብ የሚነካ መዝሙር ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እረጅም እድሜ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    💚💛❤🕯💒🕯💚💛❤

  • @user-fr8dn1yu2n
    @user-fr8dn1yu2n 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን !!! ቃለ ሂይወት ያሰማልን እውነት ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር ተባረክ ወንድማችን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว +76

    ስብስክራይቭ አድርጉኝ የተዋህዶ ልጆች
    ባላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ

    • @semhallovesemhallove5974
      @semhallovesemhallove5974 4 ปีที่แล้ว

      Maheber tewahedo ማህበረ ተዋህዶ ashi ameye

    • @mahratmahrat4058
      @mahratmahrat4058 4 ปีที่แล้ว +1

      እሺ

    • @semhallovesemhallove5974
      @semhallovesemhallove5974 4 ปีที่แล้ว +1

      Mahrat Mahrat amaye betsolet asebegn weltemaryim belesh zori beze feteni ayeteftenku negn ehtoch wendemoche abatoch

    • @misrachkelboro2555
      @misrachkelboro2555 4 ปีที่แล้ว +1

      አድርጌሃሌሃሁ ብቻል መቶ ጊዜ ነበር ዝማሬ ማልክት ያሰማልን ወድማችን

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 4 ปีที่แล้ว

      @@misrachkelboro2555
      እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @MiKi-ft6ge
    @MiKi-ft6ge 4 ปีที่แล้ว

    amen amen amen dengele mareyam lehager abekge enate

  • @buzay.a8229
    @buzay.a8229 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen zamare malakt yasmalan

  • @user-cu2if6ro1s
    @user-cu2if6ro1s 5 หลายเดือนก่อน

    Amene enataye besalem melshn enata🙏💐😥

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 ปีที่แล้ว

    በጣም በጣም የምወደው መዝሙር የእውነት ስደት ሳልወጣ አዳምጨው አውቃለሁ አሁን😭 ስደት ነኝ እግዚአብሄር ይመስገን በሱ ጠባቂነት አለሁ አልቀር በቀጠሮ ❤️💚👏
    ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

    • @hkh3668
      @hkh3668 ปีที่แล้ว

      አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ghhhhj6412
    @ghhhhj6412 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የስመዕልና ክቡር ሉሌ በርትዕ እመብርሃን ሓይልን ጸንዓትን ትኩንካ አሜን/3/።//

  • @hirut8194
    @hirut8194 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልኝ ወድማችን እድሚና ጤና ፍቅር ያድልህ እግዚአብሔር 💓👏💓⛪⛪⛪🌹🌹🌹💓💓💓👏👏👏😂😂😂😂😂

  • @manala778
    @manala778 4 ปีที่แล้ว +2

    Zimara melaktin yasemalin
    Wendimachin lihul seged bedima betana yakoyilin
    Amen Amen Amen
    Kesidet melishing emebirehan

  • @mebrihitgirmay3131
    @mebrihitgirmay3131 4 ปีที่แล้ว

    Amennnn zmarie melaekit yasmaln wendmachin

  • @user-ge9hk5ig5e
    @user-ge9hk5ig5e 4 ปีที่แล้ว

    ዝማሪ ልዑል ሰገድ
    በእውነት እግዚአብሔር ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን መንግሥታ ሠማያት ያሠማልን
    ወንድማችን ልዑል ሰገድ ቅድስት ድንግል ማሪያም ከክፉው ነገር እጠብቅን
    እድሜ እና ጤና እሰጣለሁና
    💘💘💘💘💘💘💘
    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
    😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-ge9hk5ig5e
      @user-ge9hk5ig5e 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ስግደት ለይ ነኝ ፀሊዑልኝ አደረ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
      በሠላም ወደ ቅድስት እናቴ እትዮጵያን እንድ ገባ እትዮጵያን እናቴ ነፋቃኝ

  • @MimiMimi-jr5gl
    @MimiMimi-jr5gl 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ዝማሬ ምልክት ያሰማልን በድሜና በጤና ያቆይልን

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro 3 ปีที่แล้ว

    ከስደት መልሽኝ እመብርሃን😭😭😭😭😭😭😭

  • @genettemesgen1494
    @genettemesgen1494 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen Themary malekt yesamalene

  • @addisaweke7444
    @addisaweke7444 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አሜን እናቴ ቅድስት ድግል ማሪያም በስደት ያለነው ልጆችሺን በምህርትሺ በምልጃሺ አትለይን ለሀገራችን ምድር አብቂን ቅድስት ሆይ አደራሺ አደራሺን አችው ጠብቂን አሜን አሜን አሜን

  • @senaytsolomun3671
    @senaytsolomun3671 3 ปีที่แล้ว +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @workewolde7420
    @workewolde7420 3 ปีที่แล้ว

    ቸሩ መድሃኔዓለም ልብህን ፣ አእምሮህን አንደበትህን መላው ሰዉነትህን ከክፉ ሁሉ ከነቤሰቦችህ ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝመዉ ለአምላካችንን በተሰጠህ ዕድሜ ዘምርለት

  • @tigistbarechaop1457
    @tigistbarechaop1457 4 ปีที่แล้ว

    Zemare malekte asaman .enate mariyam wada agare malishini baqanyi sigdate

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልኝ የስደተኞች እናት ልጆችን ጠብቂን አሜን፫ 🙏🙏🙏

  • @mahlasa7731
    @mahlasa7731 2 ปีที่แล้ว

    ከስደትመልሺኝ፣ሲሞላአላየሁም፣የዚህአለምኑሮ፣እዉነት፣አይሞላም፣በጣም፣አሜንአሜን፣በስደትላለንዉ፣በሙሉ፣እግዚአብሔርይረዳኝ፣ቤተክረስቲያን፣መሄድበጣምነዉ፣የናፋቀኝ፣ዝማሬመላእክትያሠማልን፣አሜን

  • @alamshurab7351
    @alamshurab7351 2 ปีที่แล้ว

    አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን