በእግዚአብሔር ፊት ንሰሀ ገብቻለው ሕዝቡን ይቅርታ ጠይቃለው🥺 ይቅር በሉኝ!!ዘማሪ አብነት ነጋሽ!!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #protestant_mezmur #ደማቅ_ሕይወት_አገልግሎት #zelalemtesfaye #protestant_song
  • เพลง

ความคิดเห็น • 694

  • @lamlibekele6021
    @lamlibekele6021 5 หลายเดือนก่อน +63

    ወንድማችን ተስፍሽ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ከዚህ በኃላም ሌሎቹንም ሀሰተኞች በመግለጥ ቀጥል

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 5 หลายเดือนก่อน +36

    ከእውነኞች ነቢያት ይልቅ ሀሰተኞች በዝተዋል መጠንቀቅ ያለበት የእግዚአብሔር ህዝብ ነው

  • @drtm845
    @drtm845 5 หลายเดือนก่อน +53

    እግዚአብሔር ሳይናገረኝ: በድፍረት ተናገረኝ ብያለሁና ሰውንም እግዚአብሔርንም ይቅርታ እጠይቃለሁ::ሁለተኛም እንዲህን አይነቱን ድፍረት አልሞክርም:: ብለህ ነው ይቅርታ መጠየቅ ያለብህ:: ደግሞም "በድያችሁ ከሆነ" ተብሎ ይቅርታ አይጠየቅም:: በድያለሁና በጣም ይቅርታ ነው የሚባለው::

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 5 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ!

    • @Misganagizaw-bw1wp
      @Misganagizaw-bw1wp 5 หลายเดือนก่อน

      እኮ ገና ምናልባት አላለም አይኑን በጨው አጥቦ ጌታን እንዴት ነው እንዲህ አይነት ድፍረት ሚኖራቸው ኤጭ እኔ አፈርኩ 😳🤭🤔

    • @buzemanbeye
      @buzemanbeye 5 หลายเดือนก่อน

      🥰🤭

    • @HabteKasu-oo1pn
      @HabteKasu-oo1pn 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Misganagizaw-bw1wpእሱን ኤጭ ማለትን ትተን ስለራሳችን እንደዝህ ሰውዬ ይፋ ስላልወጣ በዉስጣችን ስላሌ ሀጥያት ጌታን እንጸልይ እንመለስ🙏🙏🙏

  • @buzemanbeye
    @buzemanbeye 5 หลายเดือนก่อน +35

    እግዚአብሔርን ይቅርታ አልጠየቀም
    ጥያቀዉና መልሱ አልተጣጠሙም
    ከመቼ መቼ እግዚአብሔርን በድያለዉ ይላል እያልኩ ቃለ መጠይቁ አለቀ።

    • @user-bb3rq7kn7l
      @user-bb3rq7kn7l 5 หลายเดือนก่อน +2

      egzbherin media lay sayhon beguada eyeteyeke nw yalew tsom tselot lay negn bilewal

    • @TemesgenAd
      @TemesgenAd 5 หลายเดือนก่อน +6

      አንተም እንደ እኔ በደንብ ተከታትለሃል

    • @alemtsehayzinabu8798
      @alemtsehayzinabu8798 5 หลายเดือนก่อน +1

      Egziabeher end sew adlem menew en Egziabeher lehon alk?????

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 5 หลายเดือนก่อน +2

      ጌታን ስለበደለ ሳይሆን ስለተያዘ ይመስለኛል ያዘነው

    • @floethiopiawit3921
      @floethiopiawit3921 5 หลายเดือนก่อน

      @@jesusislord5480yes leza new yazenew mimeslibet

  • @meseretsemeani360
    @meseretsemeani360 5 หลายเดือนก่อน +38

    በዚህ አጋጣሚ ተስፍሽን ሳላመሠግን አላልፍም::

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 5 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ስለሆነ ጨርሶውኑ እንዳትጠፋ ስለፈለገ መለሰህ ገሰጸህ በእግዚአብሔር ፊት ግዜ ውሰድ ብዙዎች ወድቀው ተነስተዋል እግዚአብሔር ቸር ምህረቱ ለዘላለም ነው እግዚአብሔር በክብሩ አይደራደርም

  • @wendwesenzewdu9730
    @wendwesenzewdu9730 5 หลายเดือนก่อน +39

    የ live አገልግሎት ምስኪን ስደተኞችን የምትዘርፍበት ነው። Tesfaye አላጋለጠህም ከገባህ እግዚአብሔር ነው ያዋረደህ። አሁንም ጥፋትህን እመን። ዝም ብሎ አታሎ ማለፍ የለም። ስጦታህን ለይ።

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 5 หลายเดือนก่อน

      Bitikill e/r new yagaltwe😢😢😢

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 5 หลายเดือนก่อน

      ተባረክ ወዳጄ እውነቱን መናገር ነው ያለበት

    • @elsamaharena1119
      @elsamaharena1119 5 หลายเดือนก่อน

      Selam lehulaheume yehune ene Sweden newo yalehute 2023 oktober be facebooka eyagelegele whatsapp laye dewlu sele meli sedewolelete tolo belese 60 shie bere lake newo yalege kezane denegetkue ena keza behala dewoyelete alawokeme 🙏🏽😇

    • @bethelmerzuk2917
      @bethelmerzuk2917 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@elsamaharena1119
      እኛ መሸወድ የለብንም በመጀመሪያ እኛም እራሳችን መፀለይ አለብን
      ፀሎትም ካስፈለገን የቤተክርስቲያን ፓስተሮቻችን እንዲፀልዩልን መናገር ነው እንጂ በቅርበት ህይወታቸው ማናውቃቸው ፀልዩልን ብለን ማለቱ ትንሽ ይከብዳል

    • @wendwesenzewdu9730
      @wendwesenzewdu9730 5 หลายเดือนก่อน

      @@elsamaharena1119 እንኳን ጌታ ረዳህ። ሀሰተኞች ይዘገይ ይሆናል እንጂ ጌታ ያዋርዳቸዋል።

  • @GeshaAde
    @GeshaAde 5 หลายเดือนก่อน +6

    እባካችው የእግዝአብሔርን ክብር አትዳፈሩ በሚያልፊ ነገር የማያልፌዉን ነገር አትጣሉ

  • @ethioyabikonjochannel2278
    @ethioyabikonjochannel2278 5 หลายเดือนก่อน +5

    ይቅርታውን ተቀብለናል ለአንተም ለሌሎችም ትምህርት ነው። ሁለተኛ ግን እግዚአብሔር ያላለህን አለ ብለህ አትናገር ። እግዚአብሔር ያከብራል ያዎርዳልና መጠንቀቅ አለብህ ተባረክ!

  • @kenasajaleta3864
    @kenasajaleta3864 5 หลายเดือนก่อน +7

    የመጨረሻ ጊዜ ደርሷል! አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ ነን። በቃ ባጭሩ ንስሃ ግባ ወንድምዓለም።

  • @wosenutafa9142
    @wosenutafa9142 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስንቱ አጭበርባሪ አለ መሰለህ በየቤቱ። እግዝአብሔር ለህዝብ የምወግንበት ዘመን ደርሷል።

  • @rahelmelakudemessie9828
    @rahelmelakudemessie9828 5 หลายเดือนก่อน +3

    ጌታ ያላለክን ብሎኛል እንዳትል ፀጋው ያግዝክ ለምልም ተከናወን እንወድካለን ተባረክ።

    • @user-ht5rx8wn5t
      @user-ht5rx8wn5t 5 หลายเดือนก่อน

      ጨፍነህ ሰው አትከተል ወደ ጌታ አይንህን አንሳ

  • @user-vb5vc1ii6d
    @user-vb5vc1ii6d 5 หลายเดือนก่อน +22

    ሀሰተኛ ትንቢት ተናግሪያለሁ ብሎ አይደለም ይቅርታ እየጠየቀ ያለው።ማወቅ ነበረብኝ አይደለም የሚባለው።

  • @lightmedia9626
    @lightmedia9626 5 หลายเดือนก่อน +9

    ዞላዬ በጣም አዝነካል እኮ ፍትክ ያስታውቅል
    ሁሉም ይሳሳታል ዋናው ጥፋትክን ማወቅክ ነው አይዞክ ከሁሉም በላይ ግን እግዝአብሔርን ይቅርታ ጠይቅ አሜን እንወድካለን
    ዞላ ወድሀለው❤

    • @user-cm1tu3ud3i
      @user-cm1tu3ud3i 5 หลายเดือนก่อน

      በሜክአፕ ፊቱን ተቀብቶ ነው ልቡ እንዳልተፀፀተ የጠፉ ንገገር ያስታውቃል ከፀሎት???(ከሀገሩ ሲመለስ በብዙ የዝርፊያ ቫዝሊን ተቀብቶ ይመጣል

    • @samrawitasefa5844
      @samrawitasefa5844 5 หลายเดือนก่อน

      መቼም ጌታ የልብህን ሃሳብ ያውቃል እንደ ንግግርህ ከሁነ አልበም ከማውጣትህ በፊት የቅርታ ለመጠየቅ የመጣህው ዝማሬህ ተቀባይንት እንዳያጣ አስብህ እንጂ ተፅፅተህ አልመስለኝም እኔ የትርዳሁት የልብህን ጌታ ያውቃል

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน

      Ere tew atekelid high school temeheret bet meseleh ende. Kidusun egziabheren semahu belo. Newer biligena new

    • @gabsunaomi
      @gabsunaomi 5 หลายเดือนก่อน

      Kezim behuala macberberun lemeketel yasebal?

    • @gabsunaomi
      @gabsunaomi 5 หลายเดือนก่อน

      Egziabher yeker yebeli

  • @kalkidanworku2655
    @kalkidanworku2655 5 หลายเดือนก่อน +28

    ሰው ስለሆንን እናጠፋለን ፡ እንደክማለን ፡ እንታከታለን ግን ምህረቱ ከውድቀታችን ሁሉ ያነሳናል አይዞህ ወንድማችን

    • @tesfayetegegn6430
      @tesfayetegegn6430 5 หลายเดือนก่อน

      እስቲ ሙት በይኝ

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 5 หลายเดือนก่อน

      ወዳጄ ምን እያልሽ ነው? ይሄ ሰው እኮ አሁንም እየዋሸ ነው ለመሆኑ ያለውን በደንብ ሰምተሽዋል? ተዉ እጂ በእግዚአብሔር አንቀልድ። መናልባት ባለቤቱ ወይም እህቱ ልተሆኝ ትችያለሽ ግን ንስሃ እንዲገባ እንደመምከር "አይዞህ"? አዝናለሁ!😢😭😭

    • @user-un6uf9fs1r
      @user-un6uf9fs1r 5 หลายเดือนก่อน

      Atashufi. Yemezeratena yemacheden hig atakim addis kidan ayedelem liteyi yehon... yidebral.

    • @user-ht5rx8wn5t
      @user-ht5rx8wn5t 5 หลายเดือนก่อน

      በጭፍን ሰው አትደግፍ

  • @ThomasY-bl9sx
    @ThomasY-bl9sx 5 หลายเดือนก่อน +2

    የእግዛብሄር ሰዉ አብነት አይዞህ ጌታ ካንተጋር ነው በጣም እወድሀለሁ

    • @tumotage-pg1we
      @tumotage-pg1we 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሃ ጥቅም ለጋራ የምትሠሩት ነው??

  • @meseleharbacho3110
    @meseleharbacho3110 5 หลายเดือนก่อน +7

    አሁን ነው ወደ መስመር የመጣሄው። ትክክልኛ ውሳኔ ነው አብነት። ማንም ጻድቅ የለም ይላል ቃሉ፣ ትልቁ ነገር ስህተትን አምኖ ይቅርታ መጠየቅ ነው። ይቅርታህን ሁሉም ይቀበለዋል ብዬ አስባለሁ። ይህ ክስተት ህይወትህ ላይ ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው ብዬ አምናለሁ።
    ዞላ አንተም ያደረከው ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ።
    እናም አጭር ምክር፣ pls ስታገለግል በተለይ ስተዘምር በሰከነ መንፈስ ይሁን። የሚታሳያቸው አክሽኖች መዝሙርን ከዘፈን ለመለየት የሚያደግት ስለሆነ በተረጋጋ ልብ የሱን መገኘት ፈልግ። ገደብ አበጅለት ለዝላዩ ለሁሉም ነገር። ከአባቶች ከነ ጋሽ ተስፋዬ ብዙ ነገር ተማር እላለሁኝ። ይህ የግሌ ምክር ነው። በተረፈ በርታ ጸልይ ወደራስህ ተመለስ።

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 5 หลายเดือนก่อน +11

    ይቅርታ መጠየቅ ትልቅ ነገር ነው ተባረክ ሁላችንም ድክመት አለን ነገሩ የተለያየ ይሁን እጂ ፡ አሁን ጠላት ዳቢሎስን አሸንፈሓል እግዚአብሔር ይውድሐል ።

  • @EyasuTekle
    @EyasuTekle 5 หลายเดือนก่อน +9

    በህዝቡ ላይ መቀለድ የሚበቃ ቀን ይመጣል

  • @ProphetAbebe.
    @ProphetAbebe. 5 หลายเดือนก่อน

    ሰው ይወድቃል ይነሳል ይደክማል መልሶ ይበረታል መጽሐፍ ቅዱሳችን ስናገር ሰው ሁሉ ኃጢአትን ሰርቷል ይላል ስለዝህ በዝህ ምድር ያለ ሁሉ ሰው ኃጢአተኛ ነው ከሁላችም ጭምር ዞል ዘመንክ ይባረክ ወንድማችን ዘማሪ አብነት ይቅርታ መጠየቅህ ትልቅ ነገር ነው እግዚአብሔር የምህረት አምለክ ነው ተመልሰ ከስህተቱ ተማርና በቃጣይ ዘመን በጥንቃቄ ቀጥል ሰውን አትፍራ ለፈጣር ብቻ ተለይተ ኑሪ።

  • @saminap460
    @saminap460 5 หลายเดือนก่อน +4

    ጌታ ይቅር ካለ እኛም ይቅር ብለንሀል ሁሉም ሀጢያተኛ ነን በጌታ ምህረቱ ሰለበዛልን ነው የምንጠፋ ነበርን ጨዋ ነህ ተባረክ ጌታ ልብህን ይጠብቅልህ

  • @godisfaithful6710
    @godisfaithful6710 5 หลายเดือนก่อน +1

    በተሰበረ ልብ ይቅርታ እንደጠየክ ያስታውቃል።ጌታ ይባርክህ። ቀጣዩ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።

  • @edombekelekumssa373
    @edombekelekumssa373 5 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር እየተናገረኝ ነው ብለሀል እኮ

  • @kadestube3257
    @kadestube3257 5 หลายเดือนก่อน +1

    ስንት ምስኪኖች ተበልተዋል: ጌታ ሆይ ቶሎ ና!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግመህ ተስፋሽን ይቅርታ መጠየቅ ተዉና እግዚአብሔርን ጠይቅ ፕሊስ

  • @TiziteLave
    @TiziteLave 5 หลายเดือนก่อน +19

    ሰው ከስህተቱ ነው የሚማረው እና በርታ ጠክር ተስፋ አትቁረጥ ሁላችንም እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር ይሁንልን እግዚአብሔርን በመፍራት እንመላለስ።

    • @Gosple234
      @Gosple234 5 หลายเดือนก่อน +3

      ይሄ ስህተት አይደለም ድፍረት ነው እንዴት ካልሽ ስህተት ቢሆን ሰውየው እዛው ስልኩን እያወራ ያቆመው ነበር አንዴ ዋሸ ቀጠለ ቀጥሎ ዋሸ ቀጠለ እያወቀ ከዋሸ ስህተት ሳይሆን ድፍረት ነው

  • @user-tk1my5ym2k
    @user-tk1my5ym2k 5 หลายเดือนก่อน +2

    አቢ ወንድሜ እግዚአብሔር በብዙ ሊጠቀምብህ ልሞርድህ ይሆናል የተሳሳተ አካሄድ ሰውን ላያንፅ ምችል እኔም ያየሁት ነገር አለና እነሱን አስወግደህ ጌታ በሰጠህ ፀጋ አገልግሎትህን ቀጥል እልሃለሁ ሌላው ግን ገንዘብን በተመለከተ ጌታችን ባለፀጋ አምላክ ነውና ወደ እሱ ብንጠይቅ የአስቴር አበበ አልበም እንዴት እንደተሰራ በብዙ ያስተምረናል God bless u

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p 5 หลายเดือนก่อน +1

    በነገራችን ላይየምናመልከው አምላክ የሁላችንንም ፀሎት ይሰማል መነገዳችንን በመቀየስ ቃሉን እናምብበው ;እንፁም እነፀልይ ;ውጤቱ የጌታ ነው ;
    ""ለተቀበሉት ሁሉ ግን በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ስልጣን ሰጣቸው""' ይላል ሰለዚህ በእየሱስ በስሙ ሀይል ካመን ;ስራው የጌታ እየሱስ ነው ;🙏🙏🙏አንተም ለተወሰነ ግዜ ንሰሃ ገብተህ ቁጭ ብለህ ፀልይ ፁም ቃሉን አምብብ::🙏🙏🙏

  • @NetsiEthio-pf5fn
    @NetsiEthio-pf5fn 5 หลายเดือนก่อน

    የእግዚአብሔር አገልጋይ ዘማሪ አብነት እኔ በአንተ ዝማሬ ተባርኬያለሁ ተፅናንቻለሁ ሰይጣን እስራኤልን ይዋጋል ግን አያሸንፍም ። ሰዉ ሆኖ የማያጠፋ የለም ደዋዩም የመጨረሻ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያለህ መሆንህን ልነግርህ እፈልጋለሁ!!! በርታ እግዚአብሔር ከአንተጋ ነዉ እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደሗላ አይጥልም ።

  • @user-zh9sb7uj1v
    @user-zh9sb7uj1v 5 หลายเดือนก่อน +10

    ዉይ እግዚዚአብሄር ይቅር ብሎሀል እኛም እንወድሀለን ፀልይ

    • @user-ht5rx8wn5t
      @user-ht5rx8wn5t 5 หลายเดือนก่อน

      አንተ/አንች እግዚአብሔር ይቅር ብሎሀል የምትል በእግዚአብሔር ቦታ ነህ??? ወይስ እግዚአብሔር ነህ መጽሐፍ ምህረት ለሮጠ አይደለም ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ይላል ከአንተ አይደለም አትሳሳት

    • @user-zh9sb7uj1v
      @user-zh9sb7uj1v 5 หลายเดือนก่อน

      እና በእግዚአብሄር ፊት ንስሀ ከገባ እኮ ይቅር ብሎታል። ቆይ እግዚአብሄር እኮ የምህረት ጌታ ነዉ ወንድሜ ነገሮችን በቅንነት ለመረዳት ሞክር

  • @meselederibe7823
    @meselederibe7823 5 หลายเดือนก่อน

    ሰው ስጋ ለባሽ ነው ሊስት ይችላል አንተም ሰው ስለሆንክ ስትሃል ግን እግዛብሔር ቀን ጨምሮልክ እድል ስላገኘክ ጌታ ስሙ ይባረክ ቀሪ ዘመንክ ጌታን የምታጎላበት ጊዜ ይሁን ልክ። በግሌ እኔ እወድሃለው ጌታ ዘመንክን ይባርከው

  • @Ameha-hh7lx
    @Ameha-hh7lx 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሀሠተኞችን እግዚአብሔር ያጋልጣቸው

  • @AbatuKambalo-jw8jk
    @AbatuKambalo-jw8jk 5 หลายเดือนก่อน +8

    ዞላ እሔ ልጅ ከምድያ ፈቀቅ ይበል ወደ እግዝአብሔር ይቅረብ ምከረዉ🙏

  • @animallife8337
    @animallife8337 5 หลายเดือนก่อน +14

    ገንዘብ እኛ እግዚአብሔር በምንም ሁኔታ አይገናኙም ። በሀሰት ትንቢት 80, 000 ብር መጠየቅ ስህተት ነው።

  • @user-zy2rr4sn6r
    @user-zy2rr4sn6r 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይቅርታ አሸናፌ ነዉ ተባረክ

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 5 หลายเดือนก่อน +1

    🤲🤲🤲እንፀልያለን ሀቢብ ማንም ሳዉ ይሳሳታል አይዚህ 🤲🤲ለ ሁለታይኛ 😢😢ተጠንቀቁ ሲያሳዝን 😢😢ተባረክ ዬ እየሱስ ልጅ

  • @senaitamsalu2671
    @senaitamsalu2671 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ዘላለም አሳዘንከኝ።እንዳይበርዙህ ተጠንቅ።መሸማቀቅህን አይተናል ።ይህ ሰው በደንብ ጊዜ መውሰድ አለበት።አሁንም ቀጠይ ስለለው አገልግሎት ነው የተጨነቀው ይህ ተገብ አይደለም ።በመጀመርያ ህይወትህን ፈትሽ አገልግሎት ቀዳሚ አይደለም ።የብዙ ጊዜ ልምድ እንድህ ያዋርዳል ።ለዘመንህ ተጠንቀቅ ❤❤❤

  • @samibestlove5461
    @samibestlove5461 5 หลายเดือนก่อน +3

    እኔ በበኩሌ እግዚአብሔር የምህረት አምላክ ነው ምህረት ያደረጋል ከእኛ ይልቅ እግዚአብሔር ይቅርታ ይጠይቅ ።በነገራችን ላይ የውሸት ትንቢት ተንብዮ ይቅርታ እንደመጠየቅ የሚያስፈራ ነገር የለም እግዚአብሔር ይቅር የበላው ንሰሐ ገብቶ ነብዩ ነኝ ከማለቱ ይቆጠቡ ።

  • @dawittadese1855
    @dawittadese1855 5 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞህ ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር ይቅር ብሎሃልና

  • @tsegaar4854
    @tsegaar4854 5 หลายเดือนก่อน +10

    እውነት ነው ማንም ሰው ፀልይኝ ሲል
    ከነገረ ነገር ተነስቶ ይፀልያል።
    ግን እበካች ለገንዘብ አይን ያወጣ ንግግር ብትቆጣቡ እግዚአብሔር ለክብሩ እራሱ ይሰራል

    • @abdulnaserjamsheer7914
      @abdulnaserjamsheer7914 5 หลายเดือนก่อน

      አሁንም ጥፋትህን ማመንና ይቅርታ መጠየቅ ትተህ አትከራከር እግዚአብሔር አገልጋይ ሳይሆን የክርስቶስን ህይወት የሚኖር ሰው ነው የሚሻው finished አታስተባብል 😢

  • @GoodNewsHere
    @GoodNewsHere 5 หลายเดือนก่อน +11

    አሁንም ቀሪዎቹንም ያዋርደቸው በውሻት የምያገለግሉትን

  • @user-vf3lq8ou5x
    @user-vf3lq8ou5x 5 หลายเดือนก่อน +1

    አብዬ ፅና በርታ በእውነት ልብህን አውቀዋለሁ ማንም ደሞ ይስታል በእርግጥ ሰውዬውም ቢያስትህም አብዬ ጌታ ካንተ ጋር ነው።🎉🎉🎉🎉

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน

      ልብን የሚያዉቅ እግዚአብሔር ነዉ ማን እንበል እርስዎን?

  • @user-om2iq8ud9b
    @user-om2iq8ud9b 5 หลายเดือนก่อน +1

    የእውነት ጌታ ነው ያጋለጠ

  • @efremtekleab488
    @efremtekleab488 5 หลายเดือนก่อน +1

    Zemari abinet your so amazing ayouzoh Berta you.r so Hambel keep pray I pray for you.zeliye tebarek ante demo

  • @adeypart2903
    @adeypart2903 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር አለኝ አትበሉ እባካቸሁ ያላላችአሁን እግዚአብሔር አይዋሽም በትክክል ያላቸዉን የሚናገሩለት አሉ ለነሱ ተዉት በቃ በተሰጣችሁ ፀጋ አገልግሉ

  • @user-ug9pr2tb2z
    @user-ug9pr2tb2z 5 หลายเดือนก่อน +6

    አቢ አይዞህ ዋናው የልብ ንፅህና ነው።
    እግዚአብሔር እንደልቤ ያለው ዳዊት በዘመኑ ብዙ ሀጢያትን ሰርቷል ነገር ግን ዳዊት እግዚአብሔርን በድሎ ወደ እግዚአብሔር ነበር ሚሸሸው ...የአንተም እደዚሁ ነውና በርታ ወንድሜ ደግሞ ፀልይልሀለው❤❤❤❤

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 5 หลายเดือนก่อน

      ዳዊት ብዙ ኃጢያት ሰርቶ ነበር? አየህ የዚሁ ስው ተማሪ ነበርክ መጽሐፍ ቅዱስ ይማይለውን አልክ ይልቅ ከምታበረታታው ንስሃ እንዲገባ ምከረው።

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน +1

    ይህ ትልቅ እውቀትና ማስተዋል ነው በርታ አይዞ ጌታ የምህረት አምላክነው

  • @HanaAbate93
    @HanaAbate93 5 หลายเดือนก่อน +5

    እረ እኔንም ብር ላኪ ብለከኝ አካውንት ቁጥር ልከካል ቤት ክራይ ደርሶብኛል ብለክ በናንተ ምክንያት እምነቱንም አስጠላን ጌታን ሰው በችግር ውስጥ ሆኖ ነው የሚደውለው እንኳን ጌታ ብሎካል ተብሎ ሰውንም ይጠብቃል እረ ተመለሱ ስንቱ ጌታን ተወ😢😢

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 5 หลายเดือนก่อน

    የማይደክም የለም በእግዚአብሔር መንፈስ ላይ በሗሸከው የእግዚአብሔር መንፈስ ስይልህ አለኝ ባልከው የእግዚአብሔር መንፈስ ምህረትን ጠይቅ እግዚአብሔር አምላክ የደገና አምላክ ነው

  • @hiwetababa3814
    @hiwetababa3814 5 หลายเดือนก่อน

    ዘሌ፣ተባረክ፣፣ንስሃግባ፣አቤት፣ጌታ፣ሆይምነው፣ዝምአልክ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 5 หลายเดือนก่อน

    አረተዉ በድያለሁ አምላክንም ህዝቡንም አሳዝኛለሁ ጌታ ይቅር ይበለኝ ነዉ የሚባለዉ ወንድሜ እንኳን የንስሃ እድል አገኘህ

  • @befekaduwoldegastet.1360
    @befekaduwoldegastet.1360 5 หลายเดือนก่อน

    ንስሐ መልካም ነወ። ትዕግሥት መራራ
    ናት። ሥህተትንም መቀበል ለብዙዎች በጣም ይከብዳል። ዘሌንም ትልቅ አገልጋይ መሆንህን እያረጋገጥህ ነውና ለደረግኸው እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ!!! እደግ ተመንደግ !!!

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +2

    ለተስፍሽ የሰጠኸዉ ምላሽ ደግሞ በጣም አስደንጋጭ ነዉ ጌታ ይቅር ይበልህ

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 5 หลายเดือนก่อน +2

    ተስፍሽ ጀግና ወንድማችን ነዉ ምንም ሳትሉ እዉነትን ተነጋገሩ ተስፍሽ ከእናንተ ጋ የግል አጀንዳ የለዉም እዉነት ግን ተገልጧል አሁን ተስፍሽ እዉነትን ይወዳል እግዚአብሔር ደግሞ እዉነት ተስፍሽ አልዋሸም አንተም አትዋሽ እዉነተኛ ንሰሀ ግባ

  • @dadydady3547
    @dadydady3547 5 หลายเดือนก่อน +4

    እናንተ ደቡቦች እንዲህ አምላካችንንም እኛን አማኞችንም እያዋረዳችሁ ነዉና የእግዚአብሄር እጅ ትክበድባችሁ ጌታ ጅራፉን ያንሳ በቃ ይበል። እንዲህ አንገታችንን እንዳስደፋቾሁን እሱ ይፍረድባችሁ። ናንተ የተነሳ ቸርች መሄድ እስክናፍር ድረስ ሆነናል

    • @jesusislord5480
      @jesusislord5480 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል! መሀላቸው ብዙ አረሞች አሉ

  • @HabteKasu-oo1pn
    @HabteKasu-oo1pn 5 หลายเดือนก่อน

    ኤጭ ማለትን ትተን ስለራሳችን እንደዝህ ሰውዬ ይፋ ስላልወጣ በዉስጣችን ስላሌ ሀጥያት ጌታን እንጸልይ እንመለስ🙏🙏🙏

  • @tamratargaw
    @tamratargaw 5 หลายเดือนก่อน +4

    ወንድም አብነት እግዚአብሔር ከላይ ምህረቱን ይላክልህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetmareta6572
    @genetmareta6572 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ነብዩ ኤልሳ እኩ እግዚአብሔር ከኔ ሰውሮታል ነው ይለዉ እንጂ እግዚአብሔር አምላክ እንዴህ አለኝ አላለም ምህረት ጠይቀህ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠህ ፀጋ ተመልሰክ እግዚአብሔር አምላክ ታገልግለዋለህ ሰው ለምን እንዲህ አለ ለማለት አትችልም አንተው እራስክ እኩነው ወጥተክ በሚድያ እንደ ቅርጫ ስጋ ያቀረብከው በአንተ አልፎ ትወልድን የገለገለ አምላክ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @getubekele5018
    @getubekele5018 5 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድም አሁንም ክርክር ትታህ ህዝቡን እግዚአብሔር ትልቁና ሁሉንም መርማሪ የሆነውን እያሱስን ይቅርታ መጠይቅ ይሻላል ተባረክ ጣይቅው ግን ግልጽና ደፋር ነህ በርታ አመሰግናለሁ ።

  • @Gosple234
    @Gosple234 5 หลายเดือนก่อน +5

    ድርጊቱ ትክክል ባይሆንም ይቅርታ ካለ እኛ ከእግዚአብሔር በላይ ሆነን ይቅርታ አንቀበልም ማለት አንችልም ወንድም አለም ገንዘብ መውደድህን እሱን ብቻ ተወው

  • @edenamanuel979
    @edenamanuel979 5 หลายเดือนก่อน +8

    ሰልችታችሁናል ለእግዚአብሔር ስም መሰደቢያ ምክነያት ሆናችሁ ረጅም አትሄዱም ንስሀ ካልገባህ ካልገባቹህ ፍጻሚያችሁ ክፉነው የሚሆነው።

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይህች ኮሜንት ለሚተነቡ ሁላችንንም ፀጋ ይርዳን

  • @user-ns3bb2iv9r
    @user-ns3bb2iv9r 5 หลายเดือนก่อน

    አብነት አይዛክ ማንም ሰው ለእሳሰት ይችላል ብቻ ትንብት አይደለም ሰው ለእሳሰት የሚችሉ አንተም ተሰስተል ስህተቱ ማወቅ በጣም ከምንም በላይ መልካም ነው ደግሞ እንደትውቅ ብዙ ጊዜ በመዝሙር ተባረካናል ግን ይህን በመጀመሪያ ሰምቼ በጣም ነው የደናገኩት አሁን ይቅር በጣም ትልቅ ነው ይቅርታ ተቀብለናል አብነት አሁን ከቀድሞ አገልግሎት ይልቅ በእውነት መንፈስ ለመገለገል በርታ ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @sebsibeteshale7771
    @sebsibeteshale7771 5 หลายเดือนก่อน +1

    yikrta meteyek melkam new ... Tebarek...... Fitsum Sew yelemina

  • @aksumawit2280
    @aksumawit2280 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ግድ የሚለው ያንተ አገልግሎት ሳይሆን የነፍስህ መዳን ነው በመጀመሪያ ለራስህ በሃጢያትህ ታመን ጌታ ያላለዉን አለ አትበል ዙሪያ ጥምጥም መሄድ ፈዉስ አይሆንም ለራስህና ለጌታ ታመን ሌላዉ ትርፍ ነው ፡ በዚህ ግን ተስፍሽ ምንም ስህተት የለበትም እግዚአብሔር ከቅኖች ጋ ሁሌም አለ ተስፍሽ በድጋሚ ኑሮህና ቤትህ ብሩክ ይሁን በሃቅ ለሃቅ የቆምክ ጀግና ወንድማችን አይዞህ በርታ የቤት ጽዳት ከዉስጥ ወደ ዉጭ ነው ጌታ በምህረቱ ይከልለን

  • @mattasfaw8399
    @mattasfaw8399 5 หลายเดือนก่อน

    ከይቅርታ በላይ የለም ከሰውም ከእግዚአብሔር ጋር የምንቀጥለው በምህረት እና በይቅርታ ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ከጌታ ጋር ጊዜ ውሰድ የተሰበረውንና የተዋረደውን ልብ ጌታ አይንቅም በጨመረ ፀጋና ቅባት እንጠብቅሀለን እወድሃለሁ 😍🙏🥰

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 5 หลายเดือนก่อน

    ጌታ እየሱስ በጊዜው የተደበቀውን ሚስጥር ለሕዝቡ ይገልጣል

  • @user-on8dw8fw5j
    @user-on8dw8fw5j 5 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን በተሰበረ ልብ ይቅርታ መጠየቅህ መልካም ነው በይበልጥ ግን እግዚአብሔርን በድያለሁ ብለህ የሁሉ ባለቤት የሆነውን ሉአላዊ አምላክን ይቅርታ በጽሞና ግዜህ ብትጠይቅ መልካም ያደርግልሃል በድዬ ከሆነ የምትለዋን ቃል አትጠቀማት በድያለሁ በል ሌላው እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል የሳቱትን ይመልሳል ተባረክ

  • @pixeltechnology4196
    @pixeltechnology4196 5 หลายเดือนก่อน

    God have mercy on us! this guy

  • @daneumeta6066
    @daneumeta6066 5 หลายเดือนก่อน

    ይቅርታ መጠየቅ መታደል ነው:: እንኳን ጌታ ረዳህ:: ዳግም ተመልሰህ በዚህ ቦታ እንዳትገኝ:: ለብዙዎች ትምህርት ሆነሃል:: ያልጠፋነው ምህረቱ ስለበዛልን ነው::

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 หลายเดือนก่อน

    ዘሎ ማነው ጥፋተኛው አብነትጋ ምንም ችግር የለም ተስፋዬጋነው ጌታ ግን ይጠይቀዎል ልጁን ሊመታእና ሊያሳዝን ፈልጎነው

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 5 หลายเดือนก่อน +3

    ማንም ሰው ፍፁም አይደለም ፉፁም እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም አብነት አይዞህ
    ይቅርታ ከምንም ይበልጣል
    ማንም ሰው ፍፁም አይደለም ፉፁም እግዚአብሔር ብቻ ነው ሰው ሆኖ ማይሳሳት የለም አብነት አይዞህ እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነው እሱ እንዴ ሰው ስተት ብቻ አይፈልግም ይቅር ይላል ካአንተ ጋር ያለው ይበልጣል አይዞህ 🔥🔥መንፈስ ቁዱስ ይርዳህ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር መሀሪና ይቅር ባይ አባት ስላለን እድለኛ ነን ይቅር ብለንሀል

  • @bugalechdanadebulo9547
    @bugalechdanadebulo9547 5 หลายเดือนก่อน

    አራ ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር ይቅር ይበልክ ❤️❤️🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲ገንዘብ መጠይቅ ግድ ናው መስጠት አለመስጠ የራሱ ጉይናው ተባረኩ

  • @woinemulugeta815
    @woinemulugeta815 5 หลายเดือนก่อน +1

    እድለኛ ነህ የሚገስፅ ወንድም ማግኘትህ

  • @sollymimi8503
    @sollymimi8503 5 หลายเดือนก่อน +1

    ለምን የወንጌል አማኝ ሆንኩ ወይኔ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ammydarimo2166
    @ammydarimo2166 5 หลายเดือนก่อน

    ከመፍረዱና ከመኮነኑ ባሻገር ሌሎቹም አገልጋዮች ከዚህ ክስተት ቢማሩ ጥሩ ነው ባይ ነኝ 🙏 ስሜትን ሳይሆን የግዛብሔርን ድምፅ እናገልግል 🙏 የዳንንበትን ሕወይት በትህትና እናገልግል 🙏

  • @user-js9rc8mb1g
    @user-js9rc8mb1g 5 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ ዘሌ አንተ ቅን የአበቶች ልብ ያለው ውድ አገለገይ ኔህ ዘሌ ይህንን ወንድም በደንብ ምከራው በጣም እየቾኮለ ነው የእግዚአብሔርን ሥም በትክቶክ እየተሰዳበ ነው እያሌ ይሸነግለል ከምያሰድቡ አንዱ እሱ ነው የውሸት ትንቢት እየመናፈሰ እግዚአበሔር የለላውን ማለት የሐጢአት ሐጢአት ነው ወንድሜ አንተን ስያያው ብስለት የላበትም ይህ ሰህተት ለአንቴ ትልቅ ደውል ነው ጌታ መስተዋል ይስጥህ

  • @hareggirmay4848
    @hareggirmay4848 5 หลายเดือนก่อน +1

    God bless u wendma ayzoy berta

  • @gracemcan3520
    @gracemcan3520 5 หลายเดือนก่อน +2

    May God lift you up and May give you wisdom and strength

  • @jorgestephen7438
    @jorgestephen7438 5 หลายเดือนก่อน +1

    የሌሎች ነቢያት ማሳያ ነው ሁሉም ነብይ ነኝ ባይ ከዚህ የተለየ ነገር አያደርግም ባጭሩ ነብይ ሚባል ነገር የለም ።

  • @antenehteshome6336
    @antenehteshome6336 5 หลายเดือนก่อน

    tesfaye yesewun agelglot mfetishewu isu manewu geta nwu nwun feraju igzhabher nwu zm blen baninager tru nwu haset kehone geta irasu ykeflewal ,,,,,,,yesewun agelglot mnfetshwu igna man honen nwu mgebawun agelglot legetachn iyageleglin nwu woy sewu mehonachninm indanresa wogenoche liju sito kehonem intselylet

  • @abrahamsolomonofficial6038
    @abrahamsolomonofficial6038 5 หลายเดือนก่อน +5

    ወንድሜ አብነት አንተ ማድረግ ያለብህ ጥቅስ መጥቀስ / ምክንያት መደርደር አይደለም ማድረግ ያለብህ አጭርና አጭር ነዉ

  • @aschalewsime5547
    @aschalewsime5547 5 หลายเดือนก่อน +1

    ትንቢተ ኤርምያስ 29
    8፤ የእስራኤልም አምላክ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፦ በመካከላችሁ ያሉት ነቢያቶቻችሁና ምዋርተኞቻችሁ አያታልሉአችሁ፥ እናንተም የምታልሙትን ሕልም አትስሙ።
    ትንቢተ ኤርምያስ 29
    9፤ በስሜ ሐሰተኛ ትንቢትን ይናገሩላችኋልና፤ እኔም አልላክኋቸውም።

  • @user-gg5uv8oj9w
    @user-gg5uv8oj9w 5 หลายเดือนก่อน

    ተስፊሰሽ እግዛቤር ይባርክሗ አሑንምቀሪዋችንያዋርደቸው

  • @Gospelsingerdanieltasfaye
    @Gospelsingerdanieltasfaye 5 หลายเดือนก่อน

    Yihe sew le rejm amet washto new inji egziabher be 1ena 2,3,4 ayitot embi silew egziabher liastmrew ena ye getan hzbnm liastemr new ❤❤hulum sew haxiateyna new so ante ahun wedqehal .ke tselek wede geta yanesahal soo fexari yimarh

  • @goldenlifetube910
    @goldenlifetube910 5 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ዘላለም የአንተን ጥረት አደንቃለው ግን አብነት እውተኛ ንሰሃ ቢገባ ደስ ይለኛል፤ ተስፍሽን ሳይሆን ጌታን ብቻ አሳዝኗልና፡፡ ለሌሎችም ትምህርት ይሆናል፡ የሳተ ይመለሳል ፀጋውንም አከብራለው፡፡

  • @user-mr5dl1ez8o
    @user-mr5dl1ez8o 5 หลายเดือนก่อน +5

    አሁንምኮ አላመነም መዋሸቱን ማለትም ጌታ ያላለውን ብሎኛል ማለቱን።

  • @godswordwithelsy
    @godswordwithelsy 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግ/ር ህይወትህን እንጂ አገልግሎትህን አይሻም ::

  • @kalkidanteshome4760
    @kalkidanteshome4760 5 หลายเดือนก่อน +7

    አታድበስብስ ሰዉዬ። አለኝ ተናገረኝ እያልክ የቀጠፍከዉን ምንድነዉ ምትቀባባዉ??

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 5 หลายเดือนก่อน

    ሁሉ ሰው ሀጥያት ሰርቶአልና የእግዚአብሔር ክብር ጉድሎቷል ይላል ቃሉ። ሌላ ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ ሲከሷት ሀጥያት የሌለው ይውገራት ሲል ሁሉም ተበተኑ ወንድሜ ልብህን አትጣል አይዞህ በርታ ብዬ አልነገርኩህምን ይላል እግዚአብሔር

  • @gowithyidu748
    @gowithyidu748 5 หลายเดือนก่อน

    አጥፍቼ ከሆነ ይቅርታ አድርጉልኝ ሳይሆን ..አጥፍቻለሁ ይቅርታ ነው የሚባለው ። እግዚአብሔር እንዳትጠፋ ስለፈለገ በጊዜ አጋልጦሀል ። መመለስ ይሁንልህ ። ለአልበምህ ደግሞ ሰውን ሳይሆን እግዚአብሔር ጠይቅ ። እግዚአብሔር ያዘጋጃል።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 หลายเดือนก่อน

    በአንደኛ ደረጃ እግዚአብሔርን ይቅርታ መጠየቅ ሁለተኛ የእግዚአብሔርን ህዝብ።

  • @user-uf9dq7dr4o
    @user-uf9dq7dr4o 5 หลายเดือนก่อน

    ኑ !!!
    ወደ ማይወልደዉ ወደ ማይወለደዉ አምሳያ ብጤ ወደ ሌለዉ ጌታ ወደ አላህ ኑ !!!
    ኑ ወደ ማያን

    • @user-jd5in4ls2w
      @user-jd5in4ls2w 5 หลายเดือนก่อน

      እየሱስ ለጥያቄው ሁሉም መልሰ ነው ።

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይቅርታ ብቻ መጠየቅህ መልካም አርገሀል እግዚአብሔር መሀሪ ነው

  • @sitotayohanis1847
    @sitotayohanis1847 5 หลายเดือนก่อน +20

    ንግግርህ ሁሉ ማስተባበያ እንጂ ሙሉ ይቅርታ የሚል አይደለም ማስተባበያው ደግሞ በጣም ያናዳል ።

    • @ggtruthllprevail5255
      @ggtruthllprevail5255 5 หลายเดือนก่อน +1

      Yes ! I agree with this! He is trying so hard to cover up!

  • @gutomulat881
    @gutomulat881 5 หลายเดือนก่อน

    Bewushet atsinanu alalem

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 5 หลายเดือนก่อน

    ቅንነት ቅንነት አትበል አየው ስማው አያልክ የሐሰት ትንቢት ተናግርሃል ይሄ የመጀመርያህ እንደማይሁን እርግጠኛ ነኝ ዛሬ ጌታ አደባባይ አወጣህ ስንቱን በዚህ አስተኛነትህ አታለሃል አስለቅስሀል ጌታ ያውቃል ታግሱ እምቢ ብልህ በልምምድህ ስትቀጥል ጌታ በተስፈሽ በኩል ገለጠህ

  • @henockambaye1
    @henockambaye1 5 หลายเดือนก่อน

    በሰው ፊት ከመዋረድ በእግዚአብሔር ፊት መዋረድ ከሁሉ ያሳፍራል ምን ብዙ ታወራለህ አገልግሎቴ አገልግሎቴ አትበል ያንተ አደለም ባለቤት አለው የተጨነከው ለወደፊት እምታገለግለው ለስምህ ነው
    እንጂ ጌታን በማሳዘን አለመሆኑ ራሱ ሌላ አደጋ ከፊትህ አለ ጌታን ፍራ እምታገለግለው እርሱን እንጂ ሰውን አደለም እኔነት አይወጥርህ ጠላት መቼም እንደማይወድህ እንደማይራራልህ አትርሳ

  • @isharethestory
    @isharethestory 5 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞህ ሁሉም ሰው ይስታል ነገር ግን ብዙ ይቅርታ በመጠየቅና በትህትና እንጂ በዚህ ዘመንብዙ በማውራት አታሸንፍም ::