🔥አራቱም በአንድ ላይ በተለያየ ቋንቋ🔥 ጉባኤው ተናወጠ🔥 ዘማሪት ጄሪ, ጌዲ, በእምነት እና ናቲ | True Light Tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 6 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 228

  • @RedietKidane-b9h
    @RedietKidane-b9h ปีที่แล้ว +102

    እግዚያብሄር ሁሉም የሚገባው አምላክ ነው ነገር ግን አምላካችን የስርአት አምላክ ነው ቆም ብለን እራሳችን ማየት ሳይሻል አይቀርም ተቀባይነት የሌለው አምልኮ አንዳይሆንብን

    • @merymeryy4478
      @merymeryy4478 ปีที่แล้ว

      በትክክል ❤❤

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 ปีที่แล้ว +4

      የጭፈራ አምላክ የለም

    • @AbinetDaniel-gh6mf
      @AbinetDaniel-gh6mf ปีที่แล้ว +7

      የገበው ስያሸበሽብ ያልገበው ያጎርመሪመል አንተ ቁጭ ብለ ተች

    • @lidacall5422
      @lidacall5422 11 หลายเดือนก่อน +3

      ለኢየሱስ ክርስቶስ የንሰል ገና እናሸበሽበለን ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን ሃሌሉያ

    • @wasihuntekle5982
      @wasihuntekle5982 11 หลายเดือนก่อน +2

      What is ur problem

  • @eshetudibaba7563
    @eshetudibaba7563 2 หลายเดือนก่อน +4

    ከቃለህዎት ጋር ነኝ

  • @kolfeapp-te9ey
    @kolfeapp-te9ey 10 หลายเดือนก่อน +7

    ለዘላአለም ተባሪካቹ በጌታ ቤት ቅሩ በጣም ደሰ ትላላቹ

  • @hd-fc4ej
    @hd-fc4ej ปีที่แล้ว +5

    “እግዚአብሔርስ የሰላም አምላክ ነው እንጂ የሁከት አምላክ አይደለምና፤ በቅዱሳንም አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ እንዲህ ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 14፥33

  • @AshenafiTesgaye-gi3po
    @AshenafiTesgaye-gi3po 3 หลายเดือนก่อน +3

    ክብሩን ጥሎ ወደዚ ወደ ረከሰ ምድር መቶ ላዳነን ጌታ ከዚህ በላይ ቢሆን ያንስበታል እንጂ ይበዛበታል። ጌታ እጅግ አብዝቶ ይባርካቹ

  • @tsehailoratogebere6507
    @tsehailoratogebere6507 ปีที่แล้ว +13

    ለአደረገ ጌታ ከዚህስ በላይ ቢኮን ከተቻለ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 ปีที่แล้ว

      ከዚህ በላይ የራቁት ዳንስ ይሁን

    • @amanuelbelete5479
      @amanuelbelete5479 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤ይገባዋል ❤❤❤❤

  • @radihbikik
    @radihbikik หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን እእእእእእልልልልልልልልል 🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💞🩷💗🤍💜💝🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ermiaddis4395
    @Ermiaddis4395 ปีที่แล้ว +32

    ጌታ ምህረት ያርግልን

    • @ydidyaenbakom5622
      @ydidyaenbakom5622 ปีที่แล้ว +2

      Min aderegu bakih getachewin mamlek ayclum ende ante bithon yhene eyamelek yalehew manim endinagerik atfeligim neber andande yalbelakin atkek eshi sigemer leamiliko kirtsi yawetalet sew yelem

    • @Ermiaddis4395
      @Ermiaddis4395 ปีที่แล้ว

      @@ydidyaenbakom5622 ወንድሜ ወይም እህቴ እኔ ያልኩት ምህረት ያድርግልን ነው !! የሚባለው ደግሞ አሜን ነው እንጂ
      ጉባኤው ተናወጠ ተብሎ በሚለው በዚህ በ TH-cam view መሰብሰብያ ማዳመቂያ video ሀሳብ ባንሰጣጥ እንደ ሀሳብ
      ሲጀመር አንድ አለማዊ ሰው ይህን አይቶ እንዴት ጌታን መቀበል ይችላል አንዳንዴ ሳናውቀው በእውነት እና በመንፈስ ያመለክን መስሎን ሌላውን እናስታለን ይህን ስል ዳዊት እርቃኑን ምናምን እንድንባባል አይደለም ሰው ዋና ሀሳቤ ወደ ጌታ ሊመጡ ያሉትን ባናሰናክል ካሰናከልን "ጌታ ምህረት ያድርግልን " ነው ካላሰናከልንም "ጌታ ምህረት ያድርግልን " ይሄ ጉባኤው ተናወጠ የሚለው አምልኮ ህዝብን አያንፅም ለሚያየው ሰው እናንተ ግን በእውነት እና በመንፈስ ካመለካችሁ ጌታ ተቀብሎታል ! ጌታ ተቀብሎት ግን ሰው ባይሰናከል የጳውሎስን መልዕክት ግቡ እና አንብቡ ስጋ መብላት ወንድሜን ካሰናከለው ለዘለአለም ይቅርብኝ ያለውን ለወንድም መሰናከያ
      ላለመሆን ብዙ ነገር ይተዋል ሁላችንንም ጌታ ይርዳን ይፈውሰን ምህረት ያድርግልን ተባረኩ እወዳቹዋለው

    • @user-sm5qm4fq7r
      @user-sm5qm4fq7r ปีที่แล้ว

      @@ydidyaenbakom5622 Bachafara nw ere gudi uko nw egzihabher libona yestachu

    • @abenezereyob1825
      @abenezereyob1825 11 หลายเดือนก่อน

      አታሽቃብጥ

    • @Ermiaddis4395
      @Ermiaddis4395 11 หลายเดือนก่อน

      @@abenezereyob1825 አታሽቃብጥ ብለህ አታሽቃብጥ አሽቃባጭ

  • @Mekdes-sb5cv
    @Mekdes-sb5cv 5 หลายเดือนก่อน +3

    ኧረ፣እኔስ፣ከእብደት፣ከስሜት፣የወጣ፣መንፈስን፣የሚያረካ፣ዝማሬ፣ናፈቀኝ

  • @TsedeyEndeshaw
    @TsedeyEndeshaw ปีที่แล้ว +6

    ጌታ ምን ይል ይሆን እኔ አላዉቅም ብቻ ሁሉን እንደቃሉ ቢሆን መልካም ነው።

    • @negashbedasodalecha2753
      @negashbedasodalecha2753 2 หลายเดือนก่อน +1

      Geta des kasenyew minim alilim simu yibarek kemalet wichi

  • @BerhaneNegere
    @BerhaneNegere 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩ እግዝአብሄር አብዝቶ ዪባርካቹህ ።

  • @FekerteTadesse-u6u
    @FekerteTadesse-u6u 8 หลายเดือนก่อน +4

    ❤ ❤በጣም ደስ ይላል❤❤love this song❤❤

  • @NardosBirhanu-n4f
    @NardosBirhanu-n4f 7 หลายเดือนก่อน +2

    እግዛብሄር ሚመለከው በእውነት እና በመንፈስ መሆኑን አንዘንጋ

    • @WudituTube
      @WudituTube 4 หลายเดือนก่อน

      Ena bemindenw meyameleku yaluti

  • @ashebirbekele2757
    @ashebirbekele2757 7 หลายเดือนก่อน +2

    የገባው ደስ ያለው ይዘምር " የምለው የመጽሐፍ ቅዱሱን ቃል እንጅ ክፉ ነገር አይደለም ።
    ጌታ ኢየሱስ ዘመናቸው ይባርክ፥ያለምልምላቸው💕💕

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 10 หลายเดือนก่อน +3

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለእየሱስ ይህን እግዚአብሔር ይምስገን

  • @Meme-s8t
    @Meme-s8t 11 วันที่ผ่านมา

    Ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ameeeeeeen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DniaDetsa-lc2lq
    @DniaDetsa-lc2lq 11 หลายเดือนก่อน +2

    Wooooow❤amen 😊Eyesuse gates nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-qw4qh
    @Sarah-qw4qh ปีที่แล้ว +3

    Be nate mesedabachne new yamiyazazenew betammm 😢😢😢

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 ปีที่แล้ว +2

    እሳይይይይይይ ስሙ ይባረከ ተባረኩ ፀጋው ይጨምረላቸው❤❤❤❤

  • @SamuelMathewos-xv9st
    @SamuelMathewos-xv9st 5 หลายเดือนก่อน +1

    lalawwa lalawunni galichinno. wow siyamru woooow😍

  • @MGEYOBA22
    @MGEYOBA22 7 หลายเดือนก่อน +3

    Hulum kegna nachew endi

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 ปีที่แล้ว +3

    Ufffffffff yene wudoch kezih belay tebarekulgn❤❤❤❤❤❤❤

  • @lijhyoniman
    @lijhyoniman 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚብሔር ይባርክቹህ

  • @zoretozorito-un1es
    @zoretozorito-un1es ปีที่แล้ว +9

    ጌታ እግ/ር አብዚቶ ይባርካቹሁ❤❤❤❤

  • @kolfeapp-te9ey
    @kolfeapp-te9ey 10 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ በጣም ታምራላቹ

  • @lijhyoniman
    @lijhyoniman 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚብሔር ይባርክ ቺ

  • @addisdabale7466
    @addisdabale7466 ปีที่แล้ว +3

    Ebakachub be sirati amiliku

  • @degefakedira
    @degefakedira 2 หลายเดือนก่อน

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇❤️❤️❤️❤️❤️🍇🍇🍇🍇🍇🍇🎻🎻🎻🎻

  • @Mengistuabeb
    @Mengistuabeb 9 หลายเดือนก่อน +1

    ዘመነቹ ይባራክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wachamobro
    @wachamobro ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @abriigeleta3322
    @abriigeleta3322 ปีที่แล้ว +2

    Ebbifamaa baayye baayyee❤❤❤

  • @UrgeFita-b7d
    @UrgeFita-b7d 3 หลายเดือนก่อน +1

  • @Abi-h1t
    @Abi-h1t 2 หลายเดือนก่อน

    Ameen Ameen Ameen tebareku❤

  • @computertechnologynewgener2569
    @computertechnologynewgener2569 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen des yeml amlko geta yibarkachu

  • @AmanuelAraya-so5ce
    @AmanuelAraya-so5ce 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን ኣሜን ያባቴ ልጆች። ተባረኩልኝ።

  • @mestawotyigezu5407
    @mestawotyigezu5407 ปีที่แล้ว +2

    Geta yibarkachu

  • @YididiyaTadesse-iq3fs
    @YididiyaTadesse-iq3fs 5 วันที่ผ่านมา

    kemetezel Ena Mezemurun Kemetakuaretew Kumeh Eseki Besereat Zemeru.Mezemur SiKuaret Des Ayelem

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt ปีที่แล้ว +2

    WOW ! U r Blessed.

  • @Mikiyas_Admasu
    @Mikiyas_Admasu ปีที่แล้ว +4

    ደስ ይበላችሁ ቦርቁ ተባረኩ🎉🎉🎉

  • @MosesTile
    @MosesTile 10 หลายเดือนก่อน +1

    Lk nachu geta ybarkachu

  • @AbirahamAyisa
    @AbirahamAyisa 7 หลายเดือนก่อน +1

    Chifera yimesilal gin Le igzer new yigebal kezi belay tebareku

  • @sowlan5
    @sowlan5 ปีที่แล้ว +1

    Geta yebarkachew tsegawunm yabzalachew, hulachnm kebrachenn tetn endensu be andenet mamlek yegebanal, egna seratn sayhon mamlek yalebn kerstosn new AMEEN

  • @SAHERSAHER3-b3c
    @SAHERSAHER3-b3c หลายเดือนก่อน

    Btam,deing,❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalumekonen
    @amsalumekonen 11 หลายเดือนก่อน +1

    Amen tebareku

  • @DJZ-wb8el
    @DJZ-wb8el ปีที่แล้ว +1

    it is amezing

  • @SmerSmer-i1c
    @SmerSmer-i1c 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን.አሜን❤❤❤❤

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 ปีที่แล้ว +1

    WOW❤❤ተባረኩ

  • @LebuBirhanu
    @LebuBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ትለለችሁ ውድድድድ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesetawetMersa
    @MesetawetMersa ปีที่แล้ว +1

    Tebarekulgni

  • @JosephineLagiso-g5h
    @JosephineLagiso-g5h ปีที่แล้ว +3

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤Amen ❤wow Amazing guys God bless you're blessed ❤❤❤❤❤🙏

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 ปีที่แล้ว +1

    አመአንንን አመአንንን አመአንንን ታባራኩ 🍇🍇
    🪗🪗🎷🎷

  • @LombsoBurtkni
    @LombsoBurtkni 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤ameeeeeeni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sanniitubedhagaagoleeqajel332
    @sanniitubedhagaagoleeqajel332 ปีที่แล้ว +1

    Tebrkuleny ❤❤❤

  • @KokobYasus
    @KokobYasus ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ praise God 👏👏👏👏👏👏👏👏👏God bless you all 🙏🙏🙏

  • @DevidAnshebo
    @DevidAnshebo 7 หลายเดือนก่อน

    geta EYesus yiberkachiwu

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 4 หลายเดือนก่อน

    Wow tebareku

  • @tewodroosteshoome7601
    @tewodroosteshoome7601 2 หลายเดือนก่อน

    AMEEN AMEEN

  • @BeynechBoljo
    @BeynechBoljo ปีที่แล้ว +1

    Wow wow ❤️❤️❤️

  • @GediwonPhawlosYouTubechannel
    @GediwonPhawlosYouTubechannel ปีที่แล้ว

    ዉድ ሰው አንቴ የተባረክ ነህ ❤❤❤❤

  • @EdenShanbel
    @EdenShanbel 2 หลายเดือนก่อน

    Tebareku sitamiru❤❤❤❤❤

  • @daphillo8302
    @daphillo8302 ปีที่แล้ว +3

    እየሱስ እንዲህ ይመለክ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @مارياماريا-و7ع
    @مارياماريا-و7ع หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @ZemedkunEshetu
    @ZemedkunEshetu 6 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ብብብብብብብብብርርርርርርርርክ

  • @kaliermi8518
    @kaliermi8518 ปีที่แล้ว

    Geta yibarekachiw yigebawal le geta siyansi new hulum yerasun yakal geta ket endanesa 🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏

  • @blessing4166
    @blessing4166 ปีที่แล้ว +2

    Woww blessed you all ❤

  • @elsamalasa1661
    @elsamalasa1661 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ameni❤❤❤❤

  • @zewditueticha7561
    @zewditueticha7561 ปีที่แล้ว +2

    Gini and a lot milikos got a mad by anxiety also burn 🔥 because of this worship to lord ,praise the lord

  • @Ewnetatubeyoutube
    @Ewnetatubeyoutube ปีที่แล้ว +5

    ናታኒም ነኝ ጴንጠ የሆናችሁ መንፈሳዊ ዜና ለማግኘት እባካችሁ ጐብኙኝ

  • @simegnwondimu
    @simegnwondimu ปีที่แล้ว

    Ingelu duni manakoo hingelu duni ajeja baase goftatu murto itikene❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tadiyosmohammed9927
    @tadiyosmohammed9927 8 หลายเดือนก่อน

    I love this song

  • @etsegenetabebe
    @etsegenetabebe ปีที่แล้ว

    Tebareku bizulin

  • @SESAYEERMYS
    @SESAYEERMYS ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Anjeta tebareki

  • @MengistuBeyene-x3m
    @MengistuBeyene-x3m 8 หลายเดือนก่อน

    Waaqayyo isin haa eebbisu.

  • @fjnifsii7661
    @fjnifsii7661 ปีที่แล้ว

    WOW Amen Amen Amen tebareku ❤👏👏

  • @eliasermias790
    @eliasermias790 7 หลายเดือนก่อน +1

    ምድረ ማፈሪያ

  • @HalimaMlk-px6iv
    @HalimaMlk-px6iv ปีที่แล้ว +1

    Wawwww❤❤❤❤

  • @Natnael57-f7i
    @Natnael57-f7i ปีที่แล้ว +1

    Love nati

  • @MaharuShifaraw
    @MaharuShifaraw 6 หลายเดือนก่อน

    Tinish Eyasalafachihu Naw
    Geta Yiki Yibalan

  • @Sami-g7q
    @Sami-g7q 11 หลายเดือนก่อน

    Waw tabaraku❤

  • @Dibora658
    @Dibora658 ปีที่แล้ว

    Amen byesus sime ❤❤❤

  • @erhlikusa7192
    @erhlikusa7192 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን

  • @diborafitsum6783
    @diborafitsum6783 ปีที่แล้ว +1

    ewnat ahun eko eyamleku naw mel ale.

  • @elemareda3065
    @elemareda3065 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤Amenii

  • @TarGet-zm9vs
    @TarGet-zm9vs 5 หลายเดือนก่อน

    Gena minu teneken gen yizemarel lagetchin ok

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንን

  • @sintuen
    @sintuen 7 หลายเดือนก่อน

    ይገባዋል ከዚ በላይ

  • @danielayele7673
    @danielayele7673 ปีที่แล้ว

    ተበረኩ

  • @birhan283
    @birhan283 ปีที่แล้ว

    ምፅ ጨፈራ የናፈቃቹ ነው ምትመስሉት እግዚአብሔር እኮ የሰላም አምላክ ነው

  • @meer6395
    @meer6395 ปีที่แล้ว +1

    amennn❤❤🎉🎉

  • @damakaElias
    @damakaElias 3 หลายเดือนก่อน

    amneennnn❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @eyerusalembekele
    @eyerusalembekele 10 หลายเดือนก่อน

    Betam yasazinal ere teregagu😢

  • @birhanuasres8211
    @birhanuasres8211 10 หลายเดือนก่อน +1

    Sew endegebaw yamlk Egazabhire menfes new yemesgdult bewnet ena bemenfes yigedult

  • @creativelab1641
    @creativelab1641 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏Amen,Amen Amen. tbrku

  • @vyetnawuyaleshuphonetastic9098
    @vyetnawuyaleshuphonetastic9098 10 หลายเดือนก่อน

    Teberaku

  • @MESRT-d3s
    @MESRT-d3s 6 หลายเดือนก่อน

    wow yu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AnamoYohanis
    @AnamoYohanis 11 หลายเดือนก่อน

    Ameenn

  • @mezeretisak5386
    @mezeretisak5386 ปีที่แล้ว

    wow wow amen❤❤

  • @abdurahimodaAbdurahimoda
    @abdurahimodaAbdurahimoda ปีที่แล้ว

    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @ZinashTesifaye-lx1oz
    @ZinashTesifaye-lx1oz ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክትህ ተባረክህ❤❤❤❤❤

  • @HayimanotDereje
    @HayimanotDereje ปีที่แล้ว

    Amen amen amen, ❤️❤️❤️❤️❤️🙏😇