የቤት ስጦታ ለዘማሪ አብነት ነጋሽ! |CAC ETHIOPIA TV

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • Wel come to Apostle Matewos Yakab Official channel
    ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪ የሰማይ አምባሳደሮች የወንጌል ድምጽ ለህዝብ ሁሉ።
    CAC ETHIOPIA TV is Heavens Ambassadors Gospel Voice for all nation.
    Facebook
    www.facebook.c...
    Telegram
    t.me/CACEthiopia
    Twitter:
    / cacethiopiatv
    Tiktok:
    CAC Ethiopia - Pastor Matewos (@cacethiopia) TikTok | Watch CAC Ethiopia - Pastor Matewos's Newest TikTok Videos
    ሲ ኤ ሲ ኢትዮጵያ ቲቪን በናይል ሳት ለመከታተል ተከታዮቹን መረጃዎች ይጠቀሙ
    Nile Sat
    Freq: 11636
    Symb: 27500
    FEC: ¾
    POL: Ver

ความคิดเห็น • 43

  • @hailuwolde-i3m
    @hailuwolde-i3m ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ እገረማለሁ ስለአንተ ሐዋሣ ምድር እኔና አንተ አገልግለናል እግዚአብሔር ለብዙዎች አባት አርጎ ስላስነሣህ ስሙ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ዘመንህ ይለምልም

    • @-timetube2275
      @-timetube2275 9 หลายเดือนก่อน

      Ye bizuwochin birr iyezerefe,be adebabayi yasilekese ,ke dihaa gororo iyezerefe Le Sidama zemari woyim Lene Efirem Alemu ye kiss genzeb akefafayi bemilewu yistekakel!!!!!!!!!

  • @tayetumicha667
    @tayetumicha667 ปีที่แล้ว +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ!!

  • @filatebekele5160
    @filatebekele5160 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሐዋርያው ማቲ

  • @AtinafuKinfu
    @AtinafuKinfu 6 หลายเดือนก่อน

    Ere Abi melkam agelgay yigebawal Igziabiher yibarkachiw kefi belu ❤❤❤❤

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው

  • @jenacena8257
    @jenacena8257 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እንደ እግዚአብሔር ያለ ምንም የለም❤❤❤

  • @MesfinTerefe-no9qx
    @MesfinTerefe-no9qx ปีที่แล้ว

    በእውነት፣ጌታ፣ዘመንን፣ይባርክህ!!!አምላኬም፣እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን ይባርክ።

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen geta abizito yibarki man of god

  • @elsabetaddis3895
    @elsabetaddis3895 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ተባረክ

  • @Solomon797
    @Solomon797 9 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ እግዚአብሔር ሰው

  • @apostleabdiwakjira3090
    @apostleabdiwakjira3090 ปีที่แล้ว +1

    God bless you

  • @herrylakew5727
    @herrylakew5727 6 หลายเดือนก่อน

    geta hoy ebakin na menor alichalinim

  • @prophetayeleofficial4264
    @prophetayeleofficial4264 ปีที่แล้ว

    Apostle እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ ተባረክ

    • @-timetube2275
      @-timetube2275 9 หลายเดือนก่อน

      ye dihaa inbaa yiferidal

  • @ChouremChourem
    @ChouremChourem 9 หลายเดือนก่อน

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ተባረክ

  • @samuelyohannes5874
    @samuelyohannes5874 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚያብሔር ይባርከህ ደግሞ በተግባር ራይህ ተፈፅሞ ለማየት ያብቃን

  • @csahi2400
    @csahi2400 ปีที่แล้ว

    Eg zamankene yebirkaw❤❤❤❤❤

  • @temesgentolessa
    @temesgentolessa ปีที่แล้ว

    God bless you!

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 ปีที่แล้ว

    ውይ ውይ አስለቀሰኝ ፡ ሐዋሪያው ፡እግዚአብሔር ይባረክህ። ደግሞ ፡ እግዚአብሔር ፡ መልካም ነው ፡ አይጥልም ፡ አይተውም ።
    ግን ፡ ኢትዮጲያ ውስጥ ፡ ብዙ አገልጋዮች ትልቅ ህንፃ ይሰራሉ ፡ምናለ ወንድሞቻቸውን ፡ቢያዩ ፡ እንደዚህ እየተቸገሩ ፡ሲኖሩ ፡ ምን ይሰማቸዋል ። ግን እግዚአብሔር ፡ አይጥላቸውም ።

    • @-timetube2275
      @-timetube2275 9 หลายเดือนก่อน

      dihawu izi iyalekese newu.Lene Tawaki Zemari masitawokiya bemil telikasha mikiniyat birachin iytezerefe newu

    • @yoditzewdie9390
      @yoditzewdie9390 9 หลายเดือนก่อน

      @@-timetube2275 የኔ ወንድም እኔ መቼ ገባኝ ሚስጥሩ ፡ የእውነት መስሎኝ እንጂ ፡ የአየር ላይ ንግድ ሞሆኑ ን ባውቅ ፡ ዝም ባልኩ ነበር ፡ ጌታ ይባርክህ ፡ በዋነት ስለመለስክልኝ ፡ እግዚአብሔር የድሐ አደጎች አባት ነው ፡ ፍርድ አለ ፡ ሁሉም የእጁንና የዘራውን ያጭዳል ። ተባረክ

  • @biraga6775
    @biraga6775 11 หลายเดือนก่อน

    uffffffffff geta yibarkeuwo😢😢😢😢

  • @MeskmeskMesk
    @MeskmeskMesk ปีที่แล้ว

    ሻሎም፡ፐ/ር፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ኮራብህ

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 ปีที่แล้ว

    You will leave long man of god

  • @WubitMaye-hi3uz
    @WubitMaye-hi3uz ปีที่แล้ว

    😍😍😍

  • @mimiztr2071
    @mimiztr2071 6 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @IysuWoshando
    @IysuWoshando 18 วันที่ผ่านมา

    Hawalle maganu hindiiddokki fiinohe!!

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 ปีที่แล้ว

    አፖስትል ማቲ ማለት ቅን የፍቅር ሰው በጣም የምወደው ወንድም ነው አውቀዋለሁ የዛሬ 10 አመት አብረን በምድረበዳ ጌታን ስንከተል አልረሳም ማቲ ማለት ለራሱ ሳያስቀር ያለውን ሁሉ የሚሰጥ የዋህ ትጉህ አገልጋይ ነው የጀማ የወንጌል ስብከት ሲሰብክ በፖሊሶች ተይዘን ስንሄድ ወደፖሊስጣቢያ ወሰዱንና እንደገና ተለቀን ደግሞ ቄራ አከባቢ ስንመሰክር አስታውሳለሁ እውነተኛ የወንጌል ሰው ነው አሁንም ያብዛው ያስፋው ከአታላዮችም ይጠብቀው

    • @-timetube2275
      @-timetube2275 9 หลายเดือนก่อน

      kinkin sewu bemilew yistekakel

  • @ገነት-ዸ2ረ
    @ገነት-ዸ2ረ 6 หลายเดือนก่อน

    💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🎉🎉

  • @jonikeyofficial
    @jonikeyofficial 9 หลายเดือนก่อน +1

    ብሩ ኬት መጣ ? በፅድቅ የመጣ ከሆነ ጌታ ይባርክክ

  • @Marsiill
    @Marsiill 6 หลายเดือนก่อน

    ere apostliye inen asib inji

  • @raheldalecha9455
    @raheldalecha9455 ปีที่แล้ว +1

    Geta hoy enam asebage

  • @apostleabdiwakjira3090
    @apostleabdiwakjira3090 ปีที่แล้ว

    Sayibbaki

  • @SingerTareSamuel
    @SingerTareSamuel 9 หลายเดือนก่อน

    Ephrem gudihiin silaawexa new bezignaaw mudd yeyaazkew?Asmesilobihal.

    • @-timetube2275
      @-timetube2275 9 หลายเดือนก่อน

      Gena gudu meche woxananaa ,ye diha abat gena bizu yasayenal

  • @Everlastinglife-kc2di
    @Everlastinglife-kc2di 9 หลายเดือนก่อน

    አቤቤቤ...ት ከማለት ዉጭ ምን ይባላል; አሁን የሰዉ ፕላን እጁ ላይ ማስቀመጥ/መቅረጽ …….ካለሰጠህም አሁን ስጥ፣ …tee faayya uuyirattori hero atina ወይም ጉቦ ሰጥተህ ወስጃለሁ እንድል አስደርግ በየሱስም !!
    localድራማ,

  • @tigisttravel
    @tigisttravel 9 หลายเดือนก่อน

    በፈትም አይጥመኝም ይሄ ሰውዬ

  • @MaheletM-pj2gq
    @MaheletM-pj2gq 9 หลายเดือนก่อน

    ቀልዱን ትተህ ብራችንን ትመልሳታለህ

  • @eperemayaana4839
    @eperemayaana4839 9 หลายเดือนก่อน +2

    Fake!