ዋናዋ የላላባ ዘማሪት ተገኘች//ስለ ዘማሪ አብነት እውነታውን ተናገረች // good show /prophet adisu morka

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ก.ย. 2024
  • Welcome to Prophet Adisu CGS TV|| #Subscribe በማድረግ የደውል ምልክቱን በመጫን በየግዜው የሚለቀቁ አስተማሪ ቪዲዮዎችን ይከታተሉ
    Ethiopian Protestant Spiritual TH-cam Channel Content

ความคิดเห็น • 19

  • @nadamajzoub668
    @nadamajzoub668 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን ተባረኪ
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @manksha
    @manksha 3 หลายเดือนก่อน

    TANKEYU. M m NARBE

  • @dorapetiros
    @dorapetiros 4 หลายเดือนก่อน

    Betam yemgerm sira nw yeserahewu prophet tebarek!

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዝግጅት

  • @tesfahunhatia1567
    @tesfahunhatia1567 2 หลายเดือนก่อน

    ከተወዳጇ ዘማሪት ጸሀይነሽ ገመቹ ጋር በተለያዩ ቦታዎች አገልግያለሁ። በላይዋ ላይ ያለ የዝማሬ ጸጋ የሚገርም ነው። አብሬያት ባገለገልኳቸው ጊዜያት ሁሉ መልካም ጊዜ አሳልፈናል። "ላላዋ ላላውይ ጋልችኖ" (አዋጁን በአዋጅ ሻረ!) የሚለው ብቻ ሳይሆን ሌሎችም የሚገራርሙ ዝማሬዎች አሏት። የሲዳሚኛ ዝማሬዎች በመንፈስ የተሞሉ ናቸው። ግን ዝማሬዎቹን ወደ ሰፊ አደባባይ በማውጣት ሌሎቹም እንዲባረኩበት ማድረጉ ላይ ሥራ ይቀራል። በዚህ ረገድ ብዙዎቻችችን ተስፋ ስናደርግበት የቆየነው ዘማሪ አብነት በመልካም የጀመረው ጉዞ ይቀጥላል ብዬ አምናለሁ! አብነት መቀጠል ይገባዋል!

  • @bebejojo1041
    @bebejojo1041 5 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatimaFatima-uu7sp
    @FatimaFatima-uu7sp หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @EsaYegetaLij
    @EsaYegetaLij 5 วันที่ผ่านมา

    Mirt!

  • @salamtsegeye4176
    @salamtsegeye4176 5 หลายเดือนก่อน

    Ameeeen

  • @yehshdhhsydyu7885
    @yehshdhhsydyu7885 5 หลายเดือนก่อน

  • @tisonkifle
    @tisonkifle 5 หลายเดือนก่อน +1

    amaregna atchilim ende

  • @yishakdeledetsa1101
    @yishakdeledetsa1101 5 หลายเดือนก่อน

    ቋንቋ ባይገባም ተባርኩ

  • @mulukentilahun5610
    @mulukentilahun5610 4 หลายเดือนก่อน

    ፈረንሳየኛው ይተርጎምልን ማለትም ስለ አብነት ያወራቺው😂

    • @tesfahunhatia1567
      @tesfahunhatia1567 2 หลายเดือนก่อน

      አብነት ይህንን የእኔን፡ዝማሬ ስላስተዋወቀልኝ በጣም፡ደስተኛ ነኝ ነው ያለችው

  • @AbaynehWoldeyesus
    @AbaynehWoldeyesus 3 หลายเดือนก่อน

    ይህ መዝሙር የፀሐይነሽ ገመቹ አይደለም።
    የዘማርት ደግነሽ ነው። በምድያ ቀርባ የነ ነው ስትል ህፍረት እንኳን አልተሰማትም።
    ዘማርት ደግነሽ በሲዳማ ክልል ዳራ ወረዳ አበራ ቡቴ ወይንም የቦንጎዶ ቀበለ ነዋርና ዘማርት ነች።

  • @SamiMan-lc9tt
    @SamiMan-lc9tt 3 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ዝግጅት

  • @aselfetchgudeta8955
    @aselfetchgudeta8955 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @ገነት7727
    @ገነት7727 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @SaraSara-lg6uh
    @SaraSara-lg6uh 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤