ይህን ያወቅሁ ቀን - The Day I Discovered This -

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 28 ก.พ. 2024
  • ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
    Facebook: / impactseminarsofficial
    Telegram: t.me/RippleImpact
    Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
    Instagram: / impactseminars
    Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
    Join our Discord community: / discord
    Books By Ashenafi Taye:
    www.amazon.com/s?i=digital-te...
    Also Featured on
    ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
    EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
    እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
    Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
    RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
    Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
    Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
    - • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
    ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia

ความคิดเห็น • 119

  • @user-gj1jy1fw8g
    @user-gj1jy1fw8g 4 หลายเดือนก่อน +22

    እኔ አሀ ያልኩበት ገጠመኝ ትዝ አለኝ አብራኝ ምትሰራ እዱኒሲያዊ ነች የቆሻሻ መጣያ እዬጎተትን ነበር በጣም ይጮሀል ሙሉ አልነበረም ኡፍ ለምድነዉ ሚጮኸዉ አልኩኝ
    እሷም ሙሎ ስላልሆነ አለችኝ ቀጠለችና ባዶ የሆነ ሰዉም እንዲህ ነዉ ሚጮኸዉ ስትለኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ማዉራትን ቀነስኩ መስማትን ግን ጨመርኩ ። ዛሬም በጣም ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን🙏

  • @kaffedofaaka6525
    @kaffedofaaka6525 4 หลายเดือนก่อน +27

    100k ሳብስክራይበር ከዚህ በላይ ይገባችኋል አሽዬ

  • @user-sq8ku7xw9b
    @user-sq8ku7xw9b 3 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ እኔ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ብዙ ያልገቡኝን ነገሮች እንዳውቅ አግዘኸኛል ማለት በተሰበርኩበት ሰአት ነው ፈጣሪ አንተን በዩቱብ ያገናኘኝ እና ለራሴ ካለኝ ግምት አንስቶ በሁሉም የሂወቴ ዘርፍ ላይ ብዙ ያልገቡኝን ነገሮች መልሰህልኛል ሺ አመት ኑርልኝ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ... አንድ ጉዳይ ላይ ግን አንድ የአጭር ደቂቃ ቪዲዮ ብሰራልን ደስ ይለኛል ከቻልክ. እሱም ስለ ድካም ስለ መሰልቸት ማለት በስራ አለም ላይ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ይመስለኛል ምክንያቱም ቻይኖች ስናያቸው በጣም ምርታማ ናቸው ታታሪ ናቸው በየትኛውም የስራ ዘርፍ እኛ ለምን እንደዛ መሆን ከበደን 7 እና 8 ሰአት ብቻ ሰርተን ለምን እንዝላለን ከማይድ ጋር የሚያያዝ ነገር አለው ወይ እኛ ያልገባን እነሱ የገባቸው ነገር ምንድን ይሆን?? አመሰግናለው አሼ

  • @Samuel_Tilahun
    @Samuel_Tilahun 3 หลายเดือนก่อน +4

    ዘመን ይባረክ አቶ አሼ 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ 🙏🙏🙏

  • @superbreakfasttipstv8966
    @superbreakfasttipstv8966 4 หลายเดือนก่อน +4

    ጋሼ አሹ የዛሬዉ ይለያል 😃 ሀሰን You make my day 😃❣️

  • @QuantumStulmy21
    @QuantumStulmy21 4 หลายเดือนก่อน +3

    Ere hassan gin betam funny new😂...
    ....am proud of being a member of the impact-family 😇

  • @user-wt2uh1gk7i
    @user-wt2uh1gk7i 3 หลายเดือนก่อน +1

    ከሁሉም የተሻ አስታዬት ልፅፍ ፈልጌ ነበር ግን ሁሉንም ኮሜንቶች ሳነብ አቅም አንሶኝ ተውኩት!❤

  • @JahAdam
    @JahAdam 4 หลายเดือนก่อน +4

    ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 4 หลายเดือนก่อน +1

    እቶ እሽናፊ እንተ ጎበዝ እስትማሪ ነህ በጣም የብዙ ስው እስተሳሰብን ለውጥን እንደምታመጣ ነው እያመጣህም ስላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በግሌ በጣም እድንቅሀለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @zola1621
    @zola1621 4 หลายเดือนก่อน +2

    100,000 ምርጥ ቤተሰብ ....congratulations 🎉🎉
    enem 1 day.....❤🙏

  • @user-ec7fs3ob8i
    @user-ec7fs3ob8i 4 หลายเดือนก่อน +2

    እ/ሄር ይመስገን ኣንተ ስለ ኣሳወቀን ኣሼ ኣባቴ

  • @EsubeBim
    @EsubeBim 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እንደናንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Ashe Ate Behulum zeref Yemederachin Bereket Nek Ahuinim Bestegalay Stega Mogosunim Yederebilik FETARI!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 4 หลายเดือนก่อน +2

    Ashe, great to see you that you are helping more people. Big respect!!!

  • @TrhasHayle
    @TrhasHayle 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @regberegbe9767
    @regberegbe9767 4 หลายเดือนก่อน

    ዋው ዝገርም❤

  • @sidegamer5338
    @sidegamer5338 3 หลายเดือนก่อน

    Ashu ene bitegnam baltegnam betam enkilf yaschegiregnal min yishalegnal ere bakih dr mela belegn. lemanbeb enkifat honebign

  • @user-iu4zh6qp3x
    @user-iu4zh6qp3x 4 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤

  • @mezidenuresebo1556
    @mezidenuresebo1556 4 หลายเดือนก่อน

    Ashe smart mamernak tanxs allha rajem edema estekiw❤❤❤❤❤❤

  • @ermiyaswendemu
    @ermiyaswendemu 4 หลายเดือนก่อน

    አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት እየሰጠከኘ ነው አንድ ቀን ፈጣሪ ካለ መጥቼ መማሬ አይቀርም

  • @ethagegnehuandarge1652
    @ethagegnehuandarge1652 4 หลายเดือนก่อน

    Tebariekuuuuuuuuuuu❤

  • @hopetube_Ethiopia
    @hopetube_Ethiopia 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ እጅግ እናመሰግናለን

  • @jqjq9082
    @jqjq9082 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fuadhamza7578
    @fuadhamza7578 4 หลายเดือนก่อน

    Masha Allah Ashe amazing ever

  • @hawashait3260
    @hawashait3260 4 หลายเดือนก่อน

    Ashie enamesegnalen

  • @user-ks4ut6qr2x
    @user-ks4ut6qr2x 4 หลายเดือนก่อน

    Ashei ewketem Alebabesem andegna🎉

  • @AdanshTmarat
    @AdanshTmarat 2 หลายเดือนก่อน +1

    👌👌👍👍

  • @etsegenettsegaye1573
    @etsegenettsegaye1573 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ ስጠብቅ ከች አልክ ተመስገን ገና ግን እያዳመጥኩ ነዉ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን ኑርልን

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 4 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @endalebesufkadtaye3326
    @endalebesufkadtaye3326 4 หลายเดือนก่อน +2

    100ሺ ቤተሰብ ደርሰናል🎉❤❤

  • @user-oc7yl2iv3u
    @user-oc7yl2iv3u 4 หลายเดือนก่อน +1

    100k followers 🎉🎉🎉🎉🎉 congra ato Ashe go forward

  • @onelove6484
    @onelove6484 3 หลายเดือนก่อน

    It's Amazing❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያያ መበልፀጊያሽ ደርሳል አሁንም ብዙ ጀግኖች ባለቤት ነሽ ።መህፀነ ለምለም ነች።❤❤

  • @yabasra2900
    @yabasra2900 4 หลายเดือนก่อน

    Just thank you so much ❤

  • @mamemame8626
    @mamemame8626 4 หลายเดือนก่อน +3

    Like yidarag inji wodajoche😊

    • @EmebetEmu-wg3jy
      @EmebetEmu-wg3jy 4 หลายเดือนก่อน

      Ato Aahe Zemenih Yibark!!!!!!

  • @pam2177
    @pam2177 3 หลายเดือนก่อน

    Ashe ma hero 🙏 keep up it❤❤❤

  • @bestwishes5353
    @bestwishes5353 4 หลายเดือนก่อน

    That’s best seminar🎉🎉🎉❤

  • @tstube9448
    @tstube9448 4 หลายเดือนก่อน

    Kalachun tebiku 100k getuwal live yigbaln🙏🙏♥️♥️ be terefe enamesegnalen ❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks so much, I appreciate it and My favourite topics ❤❤❤

  • @user-uc3db9dy2u
    @user-uc3db9dy2u 4 หลายเดือนก่อน

    Ashu my besti betam akbrhalew❤

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 4 หลายเดือนก่อน

    የሚገርም ቆይታ አመሰግናለው

  • @anbesadesta9249
    @anbesadesta9249 4 หลายเดือนก่อน +1

    I am proud of you Asche
    Amazing ❤😊

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 4 หลายเดือนก่อน +1

    Their is always hope , keep going!

  • @seidfaqo4302
    @seidfaqo4302 4 หลายเดือนก่อน

    Yne ah mumant ato ashen mkatatal yjamrku qan new ksdat malas bakal endmgaynh amnalew big love and respect❤

  • @aktsak
    @aktsak 4 หลายเดือนก่อน

    Lemn yalkal gn yhe program.🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Wahed1325
    @Wahed1325 4 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሠግናለን አሹዬ ፈጣሪ ይባርክህ ድጋሜ😊

  • @mengistu3137
    @mengistu3137 4 หลายเดือนก่อน

    wow, I have no words....

  • @mandh2055
    @mandh2055 4 หลายเดือนก่อน

    Alhamdullillah 100,000 gebban

  • @user-xi4mr5uk7o
    @user-xi4mr5uk7o 3 หลายเดือนก่อน

    አሼ እናመሰግናለን

  • @Zedo-Yemaye
    @Zedo-Yemaye 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow very amazing❤👍

  • @user-on7bf8ir6l
    @user-on7bf8ir6l 3 หลายเดือนก่อน

    keep it up

  • @user-qo5ys1td4m
    @user-qo5ys1td4m 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ato Ashe Ine Besedet Lay New yalehut Yemeketatelechu Be You tub New gin Beteleye KeFETARI GAR EDETABEQ KEZAM wede sekat Mesmer gebechalew Alamayen Asakiche Bakal Meteche Esekemeqelaqelachihu Chekuyalew Zemenachihu Hulu yebarek!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @henocktube
    @henocktube 3 หลายเดือนก่อน

    it’s amazing seminar God bless you all

  • @tilomotivetube9565
    @tilomotivetube9565 4 หลายเดือนก่อน +4

    ይህው 100k ገብቷል መቼ ነው live የምትገቡልን????

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 หลายเดือนก่อน +2

      በቅርቡ እናሳውቃለን!

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Eyutihableslase
    @Eyutihableslase 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤🎉🎉🎉 ashu workachin

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 4 หลายเดือนก่อน

    Nice 👍👍👍👍

  • @temesgenpaulos4082
    @temesgenpaulos4082 4 หลายเดือนก่อน

    I wish i could attend...................
    I hope one day this seminar would outbound all over.....

  • @SosinaEshete
    @SosinaEshete 3 หลายเดือนก่อน

    waaw betam des yelnal

  • @konjitkonjit6018
    @konjitkonjit6018 4 หลายเดือนก่อน

    Wow

  • @user-el1bf2qu5v
    @user-el1bf2qu5v 4 หลายเดือนก่อน

    Wowww...we gonna above 100000 subscribe i am so happy ma beloved teacher❤...🎉🎉🎉

  • @user-nd2pi4oc6s
    @user-nd2pi4oc6s 3 หลายเดือนก่อน

    Kasebkibeti yadirsiki, sile timirtochih thank you

  • @27Dagmawit
    @27Dagmawit 4 หลายเดือนก่อน

    Betam astemari beteseb new Enquan Egziabher gobegnachu❤

  • @Alfa1M
    @Alfa1M 3 หลายเดือนก่อน

    Congratulations for 100K Subscribes.

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 4 หลายเดือนก่อน

    Yemigerim new ❤❤❤

  • @user-wr3jj4lm1f
    @user-wr3jj4lm1f 4 หลายเดือนก่อน

    Action plan wosijebetalehu tha nk you ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyerusteshome7273
    @eyerusteshome7273 4 หลายเดือนก่อน

    Waww 100k ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 หลายเดือนก่อน

    👍

  • @bedemariamtaddele5010
    @bedemariamtaddele5010 4 หลายเดือนก่อน

    the last speaker is real. wow

  • @hassenoumer8936
    @hassenoumer8936 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተስፋ የቆረጥኩትን እኔን አትርፈሃል!!

  • @user-sp6um4oj3x
    @user-sp6um4oj3x 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍ አመት ኑርልኝ

    • @user-sp6um4oj3x
      @user-sp6um4oj3x 4 หลายเดือนก่อน

      የኔ አሀ moment የስበትን ህግ ካወኩ እና መተግበር ከጀመርኩ በሀላ ነዉ ። ሁል ግዜ ልቤን ደስ ይለዋል ሕይወት ለእኔ ቀላል ነች 😊 አለማመስገን ደግሞ አልችልም
      ሰለ ሁሉንም ነገር ተመስገን አምላኬ

  • @nuryenigus8290
    @nuryenigus8290 4 หลายเดือนก่อน

    100K🎉🎉🎉

  • @aschalewmulugeta8083
    @aschalewmulugeta8083 4 หลายเดือนก่อน

    100K🎉🎉🎉😮😮😮😮 Congrats

  • @solomonhaile5456
    @solomonhaile5456 4 หลายเดือนก่อน

    bemejemeriya ato ashe edme na tena yistih kezih bemeketel yemilew email h bitiliklign ena andan mtsahft endtitekumegn ena tiyakewoch sinorugn enditimelislign be akibrot eteyikaloh...thank you

  • @aliasiya5195
    @aliasiya5195 4 หลายเดือนก่อน

    1000 k ሰብስክራይብ ደስስስስስስ አሹ ወንድሜ

  • @user-fy1jk5rn6m
    @user-fy1jk5rn6m 4 หลายเดือนก่อน

    Ashe yene mirt abat❤❤❤
    EFT technic b amharic video srulin ebakachu🙏🙏🙏

    • @user-qo5ys1td4m
      @user-qo5ys1td4m 4 หลายเดือนก่อน

      Ye ine Aha yalekubet qen Ye ato Ashen Semenar Jemere kerasu Hewet Kelibu Siyasetemer Beteley Gezeb zemed yelegnem Atebel Atena FETAREK/ACHI ena FETARISH Beqenachhu Yemelewen Yadametekugn Qen Zemenik Hulu Kene Mulu Betesebik Yebarek!!!

  • @user-wc7kz6wz5f
    @user-wc7kz6wz5f 4 หลายเดือนก่อน

    💸💸💸💸

  • @miftahawol3420
    @miftahawol3420 4 หลายเดือนก่อน

    ረጅም እድሜ አሼ

  • @towahdotube9866
    @towahdotube9866 29 วันที่ผ่านมา

    Be deaf when you have goal!great idea

  • @jilife-qj4um
    @jilife-qj4um 4 หลายเดือนก่อน

    thanks 🙏🙏🙏🙏 please ስለ EFT እንዴት apply እንደምናረግ vidio ብሰራልን

  • @user-sq7km3iv1d
    @user-sq7km3iv1d 4 หลายเดือนก่อน

    100k geba eko

  • @JOASH-HABT
    @JOASH-HABT 4 หลายเดือนก่อน

    1million subscribers

  • @Redwan450
    @Redwan450 4 หลายเดือนก่อน +1

    100k waw late go 1m

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 3 หลายเดือนก่อน +1

    አረ አሹ ስልክን የት ላገኝ..!! i need u pls help me ላወራ ፈልጋለሁ..?!

  • @emayeethio6613
    @emayeethio6613 4 หลายเดือนก่อน

    when does the online second round start?

  • @HabibHussen-ou2tt
    @HabibHussen-ou2tt 4 หลายเดือนก่อน

    በረካ ሁኑ

  • @maedotzorthodox5839
    @maedotzorthodox5839 4 หลายเดือนก่อน

    100000 ገባኮ

  • @geleneme660
    @geleneme660 4 หลายเดือนก่อน

    Live evvvu mech nw benath yaredo brosskiii....

  • @healthybeing21
    @healthybeing21 4 หลายเดือนก่อน

    The day i discovered paradigm

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe 4 หลายเดือนก่อน

    Thanks all 🙏

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 หลายเดือนก่อน

    የተከፈተ በር እያለ በተዘጋ መስኮት መስታወት ለመውጣት እንደምትታገል ዝንብ አንሁን❤😮

  • @weldied8324
    @weldied8324 4 หลายเดือนก่อน

    le ashie 123 million ye ethiopia hezb subscribe madreg alebet!!!!!!!!

  • @bekijida05
    @bekijida05 4 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalew e.f.t.miyagezeng sew kale erdunge

  • @Endale-te4oj
    @Endale-te4oj 3 หลายเดือนก่อน

    ለምሳሌ ምን ብየ ልጀምር

  • @rozaroza4288
    @rozaroza4288 หลายเดือนก่อน

    እሽ እኛስ በአረብ ሃገር ሞራላይዝድ የሆን ስዎች እዴት እንታከም በምን እናግኝ

  • @user-profestalosist
    @user-profestalosist 4 หลายเดือนก่อน

    አሼ የ 6 ሳምንቱን ስልጠና ልወስድ ፈልጌ ከ ሀዋሳ እሮብ ማታ ላይ ነበር የገባሁትና ሰደውል ምዝገባ ተጠናቋል አለችኝ።ምን ባደርግ ይሻላል አሼ??

  • @GereKiros-pu3rh
    @GereKiros-pu3rh 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ አንድ ጥያቃ አለኝ እኔ አልተማሩኩም ቀን ሰራ ነው የምሰራው እና ምን ብሰራ ያዋጣኛል ብታማኪረኛ አመሰግናለሁ

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

    Please, I could not watch the documentary, How I Can See that 😊

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 หลายเดือนก่อน +1

      th-cam.com/video/0tkPpsiaqbE/w-d-xo.html

    • @asterwarga14
      @asterwarga14 4 หลายเดือนก่อน

      @@ImpactSeminars thanks so much for answering 🙏🏾

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 4 หลายเดือนก่อน

    Enes Ehud be online mesatef echilalehu?

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 หลายเดือนก่อน

      ይቅርታ! ስልጠናው በአካል መገኘት ለሚችሉ ብቻ ነው። በአካል መገኘት ከቻሉ ደውለው ይመዝገቡ! እናመሰግናለን

  • @user-iz8nw2lt3m
    @user-iz8nw2lt3m 4 หลายเดือนก่อน

    Dear Ato Ashenafi and Your Team..
    I plan to join your Sunday session, kindly post the venue to be part of the training..
    I am looking forward to hear from you and your team..
    Thanks a lot
    This is Mistre

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  4 หลายเดือนก่อน

      Hello Mistre... The Training venue:- Magnolia Hotel. Please call and Register and also you will get Detail Information
      +251988068511
      Thanks

    • @user-iz8nw2lt3m
      @user-iz8nw2lt3m 4 หลายเดือนก่อน

      @@ImpactSeminars Thank you for your prompt reply..
      I will call tomorrow morning to get the details..
      Thank you once again