Wooow Ato Ashe Adebetik Ayetegeb Timihertik Liyuu Eweqet yemiyasecheBet Bateqalay Ate Yemederachein Bereket Nek!!! FETARI zemenikin Hulu yebarikew!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
አቶአሸናፊ መንፈሳዊ አለምን እንዴት ትገልፀዋለህ ከትምህርቶችህ አንጻር l need detail explanation about spritual world with ur perspective regarding paradigm or human potential and the law of vibration
This is extraordinary as usual, thank you so much , Dear we want to attend and network on Monday sessions, but we are far from the hotel that hosts the program, would you please rearrange the time, perhaps on weekend @ day time. [with respect]
"እምነት ነው ተራራ ያፈርሳል የተባለው፣ እውቀት አይደለም!" ምርጡ አባታችን አሼ❤❤❤
ጤና ይስጥልኝ አቶ አሸናፊ ታዬ በእውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እየሰሩ ያሉት እናም የሀገር ባለውለታ ኖት ብል ማጋነን አይሆንብኝም። ይበርቱ እናመሠግናለን🙏🙏🙏
Yes
Yes
@@samuelabriham3261😊
እግዜአብሄር ዕድሜህን ያርዝመዉ ቃል የለኝም አንተን ምገልጽበት
ዋዉ ምን አይነት ግሩም ትምህርት ነዉ ስለእዉነት በዚህ ዘመን እንደ ጋሽ አሼ አይነት የሚገርም አስተማሪ ስላለን እግዚአብሔር አምላክ መመስገን አለበት
ከብዙወች አነቃቂ የስብዕና ተናጋሪዎች ሁሉ የአንተ የተለየ ነው ። መሬት የረገጠ ውስጥን ለለውጥ የሚቀስቅስ ነገር አለው ። ደግሜ ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ። የአንተን አይነት ሰዉ ያብዛልን::
ሰላም አቶ አሸናፊ በሚሰጡን ትምህርት በጣም እየተጠቀምን ስለሆነ እናመሰግናለን!!!!
አሸናፊ ታዬ ግሩም ትምህርት ነዉእግዚአብሔር ጤና ይስጥህ
ኣቶ ኣሽናፊ በጣም ብዙ አውቀት ያለህ ሰው ነህ ለዚ ያልነቃ ማህበረ ሰብ ደሞ ታስፈልጋለህ ና አድሜ ና ጤና ይስጥህ አኔ በሊብያ አምግኔ ኤርትራዊ ነይ ኣንተን ካወቁት ድርስ ሜድያ ላይ በጣም አከታተላሃለው በጣም ብዙ ነገር ነው ይጠቀምክኝ በ ሂወቴ ላይ
ብዙሕ ትምህርቲን ሓሳባት ሰባት ይከታተል ኢየ። ኣሼ ከም ናትካ ጌሩ ዝምስጠኒን ዝስሕበንን ግና የለን። ትኽእለሉ ኢካ። ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ። ተስፋ ይገብር ኣዲስ ኣብ ዝመጻኩሉ ኣብ ክላስካክሳተፍ።❤
አሼ ሂወቴ ሙሉ በሙሉ ለውጥ ላይ ነው ያሬዶንም አመሰግናለሁ
አቶ አሸናፊ በጣም አመሰግናለሁ ያንተን አሰተምህሩት የአይምሮ ምግብ ነው የሆነልኝ ረጅም እድሜ ይሰጥህ
.ፀጋን የተሞላ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልት🙏🙏🙏👌👌👌
ስለ እምነት ስታወራ በእግዝአብሔር ለምያምን ሁሉ ይቻላል እንጂ ሌላ ወፍ!
ወንድወሰን ...መምህራችን እንዲመጣልን ምክንያት ስለሆንክ በጣም ነው ማከብርህ!
❤❤❤❤....."belief"....❤❤❤❤...and feel inside i think i believe ...i sense it when am alone!
በእዉነት አቶ አሸናፊ በጣም እናመሰግናለን !!!
ያለምንም ክፍያ እሄን የመሰለ ትምህርት ስለምታስተምሩ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ እኔ ባአንተ ትምህርት በጣም ተቀይሪያለሁ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏
ጋሼ(አሼ) አንተ በቃ አባቴ ነህ በእውቀት እና በእውነት ዳግም ወልደኸኛል እግዚአብሔር ዘለዓለምህን ይባርከው ያለምልመው፤ የኔ ዓይነት ብዙ ልጆችም እየወለድክ ትቀጥላለህ!
አመሰግናለሁ ለምትሰጠነን ትምህርተ እኔ ያለሁ ይስራየል ነው አንተ ለእኔ ብዙ ነገር ቀየርከኝ ከጨለማው ወደ ብርሀን አወጠህኝ አመሰግናለሁ አባቴ እኔ እድሜየ 20 በወጣትነት የሂወትን መንገድ አሳየህኝ❤❤❤❤❤❤
ከመደንዘዝ የህይወት ዝቅታ እንድወጣ ያደረገኝ ያንተ ትምህርት ነው🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አሸን የሚመስል ሰው ስላለ።🎉🎉🎉
ቅድስትየ ጎራ በይ ❤❤
ልቤ በውስጥ በኩል በደስታ እየዘለለች ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ትምህርቱን ለአእምሮዬ ተመገብኩ።
አቶ አሸናፊ እውነት እውነት እልሃለሁ ያንተ አስተምሮ ለምድራዊ ዓለም ብቻ ሳይሆን ለዚያኛው ዓለምም የሚጠቅም በጎነትንና በቃ የተለየ ድንቅ ሰው እንድንሆን የሚያዘጋጅ እጅግ ደስ የሚል ትምህርት ነውና እናመሰግናለን።
ባለ ወለታችን አምላክ የላከልን ምርጥ ሰው የምር ብዙ ተምሪያለሁ።
Hi
Egiziabher Yebarkhi Achenafi 🙏🙏🙏
Greeting from Afghanistan 🇦🇫
አሸናፊ ታየ የአንተን ቪዲዮዎች መከታተል ከጀመርኩ በኋላ በህይዎቴ ላይ ለራሴ በሚገባ የሚታይ ለውጥ ማየት ጀምሪያለሁ። ላሳካው የምፈልገውን ለህዝብና ለሀገር የሚተርፍ ግብ ማስቀመጥ ችያለሁ፣ ትኩረቴ ባስቀመጥኩት ራዕይ ላይ ማድረግ ችያለሁ. . . ወደፊት ደግሞ ለህዝብ ሁሉ እንደሚገለጥ እርግጠኛ ነኝ። አንድ ቀን ሰፋ ያለ ጊዜ ይዠ በአካላ በተቋማችሁ በመገኘት እንደምማር እተማመናለሁ። እግዜብሔር ይስጥልኝ።
እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልናን መምህር ሌላ ምለው ቃል የለኝም።
🎉🎉🎉ውይ እንዴት አይነት ጥበብ እንደሚፈስ 🎉🎉🎉🎉 ይታያችኋል??? ወገን እንጠቀምበት!!!what a wisdom❤❤❤
Bartulen batame konjo program naw roba from iraq🎉
zemene yibarki
አሼ የተፈጠርኩበት ትልቅ ስጦታዬን አውቄአለሁ በተወሰነ መልኩ ጽፌዋለሁ ነገር ግን ሳልጀምረው 1.5 አመት አለፈው ይህንን ባለማድረጌ የታሰርኩ ያህል ይሰማኛል። በጸሎት ለአምላኬ በየለቱ ከተፈጠርኩበት አላማ መስመር ጋር እንዲያገናኘኝ እየተማጸንኩት ነው። የአንተን የስብእና ግንባታ ትምህርቶች ስመለከት አምላክ ከእስራቴ በአንተ በኩል እንደሚፈታኝ ይሰማኛል። አሼ እባክህ አግዘኝ።
ለዚህ ስውየ እምመኘው እድሜ ስጥቶት እኔም ከስደት ተመልሽ በአካል አግኝቸው ዳዊት ድርሚስ ላይ ቀርቦ ያስተማርን ትምሕርት ሂወቴን መቀየር ብቻ አይደለም የወር ደሞዜን ሳልቀበል ያለ ምንም ፕሮሶስ አገሬ መግባት ብችል ገብቸ 1ደቂቃ ሳላባክን እራሴን ወደ ተግባር ቀይሬ አገሬን ትልቅ እንደሆነች ማሳየት ነበር የተመኘሁ!!!!! በሂወት እያለሁ አንተን ካገኘሁ በጣም ደስተኛ ሆናለሁ!!!
አቶ አሸናፊ ከአንተ ብዙ ዕዉቀት እየወሰድኩ ነዉ በጣም ግልፅ የሆነዉ አገላለፅ በልቤ ነዉ የሚይዘዉ በጣም አመሰግዳለሁ🎉
በእዉነት አቶ አሸናፊ ተየ እናመሰግናለን እግዝአብሄር ይባርክህ በቃ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቶ አሼ የኔ የሕይወት መምህር🎉🎉ፈጣሪ ጥበቡን አሁንም ያብዛልህ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤bexam asdenake
ጤና ይስጥልኝ ኣቶ ኣሸናፊ ታየ ክዚህ ትምህርት በተያያዘ ያቆብ2፥17 ስለዚ በስራ ያልተደገፈ እምነት በራሱ የሞተ ነው ይላል እዚህ ላይ ሃሳብ ካለህ ኣመሰግናለው
This the number one channel that can help me to transcend my limits , Thank you Ashe!!!
I am always speechless about your teachings❤🎉🔆😍💓🌍long life🔆
Thank you for teaching us
እድሜና ጤና ይስጥህ ምክሮችህ በጣምነው እምወደው የኔ አባት ጥበቡንና ፀጋውን ያብዛልህ
ጤናይሥጥልኝ አሸናፊ❤ታዬ እኔ አዳዴ ምን አለ ይሆት ሣታደክመኝ በፊት ባወኩኽ ነበር በተለይ ሥለ ቴዳር በጣም ደከሙኩኝ በመታገል ግን አወን በዬቀኑ ያተምክር በመሥማት እራሤን እያደሥኩኝነው እድምና ጤናይሥጥልኝ ❤❤
በጣም ድንቅ ስልጠናዎች ነው የምትሰጠው ያውም የሚለውጥ
አሼ አንተና ባልደረቦችሕ እድሜ ከጤና ጋር እመኝላቹሐለሑኝ።።በመቀጠልም ስለ ጤና አምብቡት ብለክ የጋበዝከን ማንዋል EFT በሴሚናር መልኩ ብታቀርብልን ከታላክ አክብሮት ጋር አብዱ ከ ሐዋሳ
I have great respect for Ato Ashenafi. Next please please more lesson on identity shifting and embody ideal self.GOD bless
በጣም እናመሰግና አቶ እሸናፊክበርልን እንረክም ውድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
Ato Ashe the father of generation
ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
ስዕል ማሳል የምትፈልጉ አስላችሁ ለ family ስጦታ መስጠት ትችላላችሁ
ዋው የሚገርም የሽግግር ሕይወት ጀግና ነህ
Wow thank you for your give me a good idea 👍💪🙏🙏🙏👌👏👏
our best father
may God bless you Ato Ashenafi✋🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wooow Ato Ashe Adebetik Ayetegeb Timihertik Liyuu Eweqet yemiyasecheBet Bateqalay Ate Yemederachein Bereket Nek!!! FETARI zemenikin Hulu yebarikew!!!🎉🎉🎉❤❤❤❤
Amesegnalehu kelbi ashe
Ashu you're my role modal ማግኘት kemifelgachew ሰውች ዬ መጀመሪያ ንህ ሁሌ ቤ TH-cam እከታለው እንዴ ማገኝ አውቃለው አንድ ቀን ስለ ምወዲህ ነው አሹ ያልኩ ሌ ስጦታ ሁሉ ከ ልብ አመሰግናለሁ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
ይህ የ አሼ master piece ትምህርት ነው።
Ato Ashe ejeg batam batam areg nawo mamesagenw temerity anjat aresi nawo ❤❤❤🎉 ❤ edema ketelk tena yset
Ato Ashenafi.iwants to thanks you really.you are our hero
Thank you again.
Ashe bxm ameseginalew kante bizu ngr temirealehu tebarek🙏🙏
May God bless you Mr.Ashe and your team members ✨️ ❤
Betam Ameseginalew
አቶ አሸናፊ ታዬ የልብአችንንየማነካ በቤታችን ቁጭ ብለን ታስተምረናለህ ከመቀመጫዬ ብድግ በዬ ክብር ሰጥቼአለሁ የሰብ ኮንሽስ ማይንድ ልምምድ ለማድረግ መጸሐፍህ እንዴት ላግኝ አመሰግናለሁ
🙏🙏🙏🙏
Tnx ur great may Allah blessing ur knowledge
አሼ ህይወቴ ላይ አንድ አዲስ ነገር ያየውት በጣም በሚገርም ሁኔታ የናንተን seminar በጉጉት ነው የምጠብቀው እናም ውስጤን እያዳመጥኩ ነው one day....!share share the channel
🙏 thanks 🙏
Ashuye wusetehe yalewu energy yegabale anede kene anete endate endekeyerekeng metecha newu ememesekerewu....you are a gift to us leteredaneke l enga🙏
Thank you sir , my life is transforming b/c of you.
ክቡር አቶ አሸናፊ ከልብ አመሰግናለሁ።የተወሳሰቡ ጥያቄዎቼን በምረዳው መልኩ ስላበሩልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
Respect 🙏👌👏👍
Ashe betam betam new makberih 1000 nurlign,be mehal be mehal RECOMMEND yemitdergachew Source chin demo Isuan tenker argilin ,like Extreme engineering,kuraztech..Thank u
amazing thanks for everything
Thanks ashu❤❤❤❤❤❤
my life was changed by ashenafi taye
ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤
More wisdom and Grace sir
Enamsegenal 👏🏽🙏🙏🙏💚💛❤
Thank u so much dear father❤❤❤❤❤❤❤
Ur my hero
ስልክን እንዴት አገኛለሁ እባክህ እባክህ....አሹ በጣም ፈልገ ነው pls
❤❤❤ Thank you 🙏
Egziabher ybarkh ❤Ashiye❤❤❤
Impact seminar
Wishing Ethiopia to have a new institution called "Mindset Reform Comission" and Mr. Ashenafi to be the first Comissioner 😊
Wonderful idea.
ከልብ እናመስግናለን
Thanks ashu
Batam dinke tehemrt naw tabaraku
Amesegnalehu anten maggnet felgalehu
Welcome our magnificent....... ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አቶ አሼ በጣም እንወድሐለን አብዛኛውን ትምህርትህን ተመልኬቻለው ይመስጠኛል እረዳለው ነገር ግን ል
የነገውን እኔ አሁን ስሜቱን ተሰማሁት፡፡
Ashewa❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Helpful attractive methodology
Thanks
አቶአሸናፊ መንፈሳዊ አለምን እንዴት ትገልፀዋለህ ከትምህርቶችህ አንጻር l need detail explanation about spritual world with ur perspective regarding paradigm or human potential and the law of vibration
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣቶ ኣሸናፈ አመሰግናለሁ
This is extraordinary as usual, thank you so much , Dear we want to attend and network on Monday sessions, but we are far from the hotel that hosts the program, would you please rearrange the time, perhaps on weekend @ day time. [with respect]
Thank you for your kind
suggestion. We will talk about it with our team members. Thank you!
እኔእኮ ምን እየተካሔደ እንደሆን አልገባኝም ምክር ብትሰጡኝ ጥሩ ነው
Great
We know everything comes from unseen.
Hule indaterfku nw betam ameseginalew
አቶ አሼ የዛሬ ትምህርት ትንሽ አልተስማማኝም እንዴት ሰዎች ጠንክረው በመስራት ብዙ ነገር እየተለወጡ scientific ወጪ የሆነ የቀይባህር መሰንጠቅ እንደ ምሳሌ የጠቀስከው ፍፁም አፍራሽ ነው