የዶ/ር ወዳጄነህ የናይት ክለብ ህይወት እና መንፈሳዊነት | የፈተነችህን ቆንጆ ሴት ምን አደረካት? | Haleta tv

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024
  • #haletatv #ethiopia #rebunimedia

ความคิดเห็น • 581

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +51

    ዶክተር ወዳጄነህ ስታወራ ውለህ ብታድር አትጠገብም ቀና አንደበተ ርቱእ ስው ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
    ስለወንጌል አማኞች ሴቶች አለባበስ በቸርች ውስጥ ስላለው አስቴር ጥሩ መልእክት አስተላልፈሻል🙏🏾❤️

  • @hayattefera1472
    @hayattefera1472 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምንም ቃል የለኝም ለዶርክተር ወዳጄነህ እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ በሠማሁበት አጋጣሚ የያለኝን አክብሮት መግለጽ አልችልም፡፡ አስቱ አንችንም እግዜአብሄር ይባርክሽ እህቴ

  • @benjamin8387
    @benjamin8387 ปีที่แล้ว +15

    Life is spiritual
    Dr.ወዳጄነህ በዝህ በመጨረሻ ዘመን ካንተ የምንጠብቀው እንደዚህ አይነቱን ትምህርት ነው
    የጨለማውን ግዛት አሰራር ባለመፍራት ግለጥ

  • @mamamulu
    @mamamulu 9 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ደስ የሚል አዝናኝም ትምርት ሰጪ ነው እኔ አንተን ሀለሌ ባዳምጥህ ደስ ይለኛል ብዙ ነገር ቀስሜያለሁ, ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @selamawitewondemagegnhu878
    @selamawitewondemagegnhu878 ปีที่แล้ว +12

    አስቱ አንዳንዴ አንችነሰ ሳይ እራሴን የማይ ይመስለኛለኛል ነፃነትሽ,ግልፅነትሽ ,እምነትሽ,ሽቶ ወዳድነትሸ,❤❤❤በጣም ይገርማል ተባረኪ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!እወድሻለሁ!
    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የምወደው ወዳጄ ነው ዶ/ር ስለው ስለሚርቀኝ ወዳጄ ስለው ይቀለኛል የህይወት ክህሎቱ ይማርከኛል ለሀገራችን,ለእምነታችን ,ለህይወታችን ጥሩ ጣፋጭ ቅመማችን ነውና አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘመንህ ይለምልም!!

  • @mariamawittekelemariam1662
    @mariamawittekelemariam1662 ปีที่แล้ว +10

    ተባረኩ ውዶቻችን Dr. ወዳጄነሕ ሁሌም በውስጣችን ነግሰክ ትኖራለህ ተባረክ ዘመንክ ይባረክ 🙏 አስቱካ በጣም ነው የማከብርሽ ባለፈው ሰለ ኦርቶዶክስ ትንሽ በቤተክርስቲያን ወንድሞች ትንሽ ቅሬታ እና እኔም ስሰማሽ ቅር ብሎኝ ነበር, አሁን በጣም ደስ ይላል እንደ አንድ ኢትዮጽያዊና ክርስቲያን ስትተነትኝ እንዴት ደስ ይላል አንቺ የሕዝብ ነሽ እኔ ስለሐገርሽ ስለሕዝብሽ በድፍረት ስትጮሒ ምንም ሳትፈሪ ነው የማውቅሽ እና በጣም እንደሴት ጉብዝናሽንና ግልፅነትሽ በጣም ነው የማደንቀው የማከብርሽ አንዴ ተነስተሽ ሰለኦርቶዶክስ ስትናገሪ በጣም ነው የደነገጥኩት ሐይማኖትሽን አላውቅም ነበር እሱ ችግር የለውም ግን የሁሉም ሰለሆንሽ ሰለምናከብርሽ አሁን ባለሽበት የሁሉም ሁኝ እንወድሻለን። አ
    ባለፈው የፃፍኩት አስተያየት ሰለምወድሽና ስለማከብርሽ ነው ተባረኪልን የሁሉም ነሽ አንች አህታችን 🥰😍🙏

  • @Liya.newlife.
    @Liya.newlife. ปีที่แล้ว +8

    I noticed that Aster guided your answers in so many ways accordingly scripture. Thank you Aster for that.

  • @sali4168
    @sali4168 ปีที่แล้ว +5

    አስቱየ የማያውቁሽ ሰዎች ናቸው የሚናገሩሽ በሂደት ደሞ እያወኩሽ ሲሄዱ እንደ እኛ ይወዱሻል በርቺ የኔ ጠንካራ ጀግና ሴት👌👍❤️🥰😘🙏

  • @DemisewuWubishet-vt8pu
    @DemisewuWubishet-vt8pu ปีที่แล้ว +1

    አስቱዬ በጣም ነዉ የምኸድሽ በድጋሜ ተወጃጁን እና ብርቅዬ የአገር አሌንታችን ዶክተር ወዳጄኔን ስለጋበሽልኝ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 ปีที่แล้ว +13

    አስቱና ዶ/ር ወዳጄነህ ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ነው ስለ star bucks መንፈሳዊ አሰራር እንዳለበት ነጮቹም ያውቃሉ በጣም addicted ያደርጋል

  • @tilahunwoldesenbet8970
    @tilahunwoldesenbet8970 ปีที่แล้ว

    እህታችን አስቴር ከዚህ በፊት ፖለቲካ ውስጥ ገብተሽ በምትሰጪው አስተያየት በማዘን ከዚህ ይልቅ ጌታ እየሱስን በተመለከተ ሙያሽን ብትጠቀሚበት ብዬ አስተያየቴን በአጭር ግጥም አስቀምጬ ነበር ፡፡ እነሆ ወደ መልካሙ መንገድ መጥተሻልና እጅጉን ደስታ ተሰምቶኛልና ጌታ ይባረክ ፤ በተረፈ በመቅደስ ውስጥ ሊደረግ ስለሚገባው አለባበስ የሰጠሽው አስተያየት በጣም ትክክል ነውና ተባረኪ የጥበብና የአስተውሎትን ፀጋ አብዝቶ እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው ፡፡ አንቺም ተግተሽ ፀልዪ ፡፡

  • @yitagessuargaw1715
    @yitagessuargaw1715 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል እና ጣፋጭ ውይይት ነበር። መጣም ወድጄዋለሁ በጣምም ተምሬበታለሁ። ጌታ ይባርካችሁ። ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ግልጽ፣ ቅን እና በጎ ህሊና ያለህ ሰወ ነህ በጣም አከብርሀላሁ። በነገሮች በቀላሉ አትናወጥም የጌታ መንፈስ በእርግጥ ከአንተ ጋር ነው። በቅርብ እንኳን በመጣብህ ነውጥ በአሸናፊነት ወጥተሃል። እግዚዓብሔር አብዝቶ ይርዳህ፣ ይጠብቅህ፣ ይባርክህ….። እህታችን አስቴር ፕሮግራምሽ በጣም አሪፍ ነው። ቅኖችን፣ በጎዎችን፣ አስተማሪዎችን፣ ስለምትጋብዢ በጣም ደስ ይለኛል። በእግዚዓብሔር ቃል ያለሽ መረዳት እና አቅርቦት በጣም ነው ደስ የሚለኝ። ብዙዎችን ወደ ክርስቶስ መማረክ የሚችል የስብከት ጸጋ አለሽ። ጌታ አገልግሎትሽን እና ዘመንሽን ይባርክ።

  • @BelaineshAbera
    @BelaineshAbera ปีที่แล้ว +1

    ደ/ር ወዳጀነህ መሃረነ አንተ ድንቅ አስትማሪ ነህ ረጅም እድሜና ጤና ስጥቶ
    እንደ አንተ ያሉ በቁጥር አምላክ እንዲያበዛችሁ የዘወትር ምኞቴ ነው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 ปีที่แล้ว +3

    ጡሩ ሺታ የሚጠላ ስው ያለ የለም ግን
    ብዙ ጡሩ ሺታ ካላቸው ሹቶ ዋች ያገራችን እጣን ለኔ በጣም Brand-name ካላቸው ሹቶዋች ማሺተት መታጠን እመርጣለሁ it makes me so relax!🙏🏾✌🏽🕊️

  • @tsiondejene9936
    @tsiondejene9936 ปีที่แล้ว +7

    አስቱዬ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሳቦችሽን መስማትም ያስደስተኛል : በርቺ 🥰🥰

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 ปีที่แล้ว +7

    ❤ D/R wedageneh Meharene I never miss your speech on any stage any topic
    God Bless you and your family

  • @Eden-7
    @Eden-7 ปีที่แล้ว +1

    የምወድህ ዶ/ር ወዳጄነህ የሚጎዳህ ግልፃነትህ ይመስለኛል ♥️

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 ปีที่แล้ว

    አስቱዬ, በጣም ቆንጆ ፕሮግራም!
    በተለይ ሴቶች በቤተክርስትያን ውስጥ አለባበስ, ዋው!
    ምን አለ ከቤተክርስትይን ውጪስ modesty ቢኖር?
    ድሮ እኮ ሱሪ አይለበድም ነበር
    እድቲ የሀዋርያት ቤተክርስትያንን ተመልከቱ
    ቅድስና የመዳን አካል ሆኖ ነው የሚቆጠረው
    ምክንያቱም በራችንን ክፍት አድርገን ሥጋና ሠይጣንን መውቀስ የምይሆን ነገር ነው::
    ይሁንና አንቅሻለሁ, ተባረኪ!!!
    ዶ/ር, you are full of knowledge, understanding & spirituality. I think you are a special gift for this generation. Thank you!

  • @marthahidego7902
    @marthahidego7902 ปีที่แล้ว +2

    ሁለታቹውም ጨዎታ ትችላላቹ ደሰ ብሎኝ ነው ያዳመጥኳቹ እናመሰግናለን

  • @sunrise2739
    @sunrise2739 ปีที่แล้ว +1

    We love your show astute! Keep going and never cease to reveal the truth!!! God bless Dr wedajeneh, an extremely humble person❤❤

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ወዳጄነህ ነገሮችን በቀናነነት ምታይበት መነጽር በጣም ተምሬበታለሁ ቅን ነህ ተባረክ

  • @ayalneshshuke6142
    @ayalneshshuke6142 ปีที่แล้ว +1

    አስቱ አንቺ ምርጥ ነሽ እውነት በድፍረት ትናገሪያለሽ አታስመስይም እና ነፃነትሽ ደስ ይለኛል ።ዶክተር ወዳጄነህ ደግሞ በጣም የተወደድክ ወንድም ነሀ❤

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 ปีที่แล้ว +1

    What he said about Starbucks is 100% true . Dr you are so great! God bless you. Astuye you are blessed my sister.

  • @kelemwabekele1228
    @kelemwabekele1228 ปีที่แล้ว +2

    Dr.wedage you have Indurance& Reality.keep it up.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ ปีที่แล้ว +1

    ወየ አስቴር በጣም ነጻ ሰው ነሽ ታድለሽ
    ሁለታችሁም ተባረኩ እናመሰግናለን 🙏🙏🌻🌻🙏🙏🙏🙏

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 ปีที่แล้ว +4

    አንድአንዴ በየመሀሉ ልክ ያለሆነ ነገር ይታያል፣ ይሰማል። የአነጋገር ስርአት መጠበቅ ያስፈልጋል። ለሚዲያ የሚመጥን የቃላት ምርጫና አጠቃቀምም ተገቢ ነው ። ይስተካከል፣ይታረም!

  • @mekdelawitshifraw6514
    @mekdelawitshifraw6514 ปีที่แล้ว +3

    አስቱዬ እኔ i really love u eko getan the way you think

  • @wuhibabebe7951
    @wuhibabebe7951 ปีที่แล้ว +3

    You are telling the truth
    I am in Seattle and appreciate your conversation

  • @h.shebeshe3065
    @h.shebeshe3065 ปีที่แล้ว +2

    የተከበርክ ዶ/ር ወዳጅዬ እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ በእውቀት ባርኮሀል

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 ปีที่แล้ว

    ከተወዳድሁት እህትና ወንድማችን በተዝናና አቀራረብና አንደበት ውይይታችሁ ከማራኪነቱም ብዙ ትምህርት ሰጭ ነው።
    የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ላይ ለተዘፈቅንበት እጅግ ሠቅጣጭና አሳፋሪ የእርስበርስ መተላለቅ የተዳረግነው እናንተ እንደተናገራችሁት በክፉ መናፍስት ግፊት ነው ማለት ግን ቅቡልነት የለውም። በእምነት ረገድ የኢትዮጵያ ሕዝብ በክርስትና በእስልምና ሃይማኖቶች አስተምሮ የፈጣሪውን ትዕዛዝ ከጥንት ጊዜ ይልቅ ዛሬ እየፈጸመ ነው። ምናልባትም ከሌሎች አገሮች ሕዝቦች በተሻለ።
    🙄ለተዘፈቅንበት የፍቅርና የሰላም ማጣት ሁነኛ ምንጩ እኛው ዜጎች ነን። እንዴት ቢባል አለመታደል ሁኖ የአንዱ ክፍለ አገር ማሕበረሰብ የሌሎችን ክልሎች ማሕበረሰቦች አኗኗርና አጠቃላይ ኹኔታ ስላልተመለከተ፣ በትምህርት ቤትም ስለ አገራቸን መልክ ምድርና የሰዎቹ ኹነታ እንድናውቅ ስላልተደረግን ለዘመናት ወጥሮ ለያዘን ደኃነት የጋራ መፍትሔ ከመሻት ይልቅ "የአንዱ አካባቢ ማሕበረሰብ ሌላኛውን ማውገዝ መጥላት ላይ አተኮረ"። በዚህ ክፍተት አወቅን ባይ የፖለቲካ ሥልጣን ፈላጊዎች፤ በሌላ በኩል የኢትዮጵያን ዕድገት የሚፃረሩ የባዕዳን አገሮች መንግሥታት በሚችሉት ሁሉ እኛኑ በመጠቀም የሚጫወቱት ሴራ ተደማምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ "አብሮነት-ሰላም-ደሕንነት" እጅግ በተወሳሰበ አደጋ ላይ ይገኛል።
    እስቲ ሁለታችሁም የፌደራል እና የየክልሎችን ሕገ መንግሥቶች አንድነትና ልዩነት አንብባችሁ ተረዱት። ለምሳሌ:- በኦሮሚያ ክልል ሕገ መንግሥት "የኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር ባለቤት የኦሮሞ ሕዝብ ነው" ይላል። በዚህ አኳኋን በሕግ ሠነዶች በግልጽ ተጽፎ ሆነ ተብሎ እየተተገበረ ያለውን የሰላም እጦትና እልቂት "በክፉ መናፍስት ላይ ማላከክ" በጣም ስሕተት ነው። ሲጀመር ስለ ክፉ መናፍስት ይህን ያህል ሥፍራና አትኩረት መስጠት በራሱ ከሚመካ ማንም ሰው ብሎም በእግዚአብሔር/በአላህ በትክክል ከሚያምን ወገናችን አይጠበቅም።
    ሰላማችን ዕውን ይሆን ዘንድ ሁላችን ኢትዮጵያውያን መገንዘብ ያለብን ጥንት እንደዘመናቱ ተጨባጭ ኹነቶች በየትኛውም አኳኋን ኢትዮጵያ የተመሠረተች ይሁን፣ አሁንና ወደፊት ግን ዘመኑን በዋጀ አመለካከት አገሪቱና በውስጧ ያለው የተፈጥሮ ሀብት የዜጎች ሁሉ የጋራችን መሆኑን መቀበል፣ የሁላችንንም ሰብዓዊ እና ሕጋዊ መብቶቻችንን ሊያስከብርልን የሚችል አዲስ ሕገመንግሥት እና ይኸንኑ የሚያስተገብር ሕዝባዊ የመንግሥት አወቃቀር፣ አንድ ወይም ከአንድ በላይ አገራዊ የሥራ ቋንቋ በጣም ያስፈልገናል። የጋራ መግባቢያ የሌለው የአንድ አገር ሕዝብ የለም ከአሁኗ ኢትዮጵያ በቀር።

  • @marakiethiopia7258
    @marakiethiopia7258 ปีที่แล้ว +9

    DR Wodageye, We love you to the moon and back. I Respect your wisdom, you are a blessing to this generation. The content of your presentation is excellent , and I have a few pointers for a more impactful delivery if you guys are open to my feedback: I would like to be honest and sincere ,and share a personal comment on The EX FACTOR: Should we need to talk about your previous lovers in public like this?,. It's important to approach such topics with sensitivity and discretion, considering the feelings and privacy of all parties involved... there are some topics that needs to remain untouched unless you know how to say it with out hurting the other partner....Obtain consent before sharing sensitive information or discussing someone else's experiences. It's important to respect their wishes regarding what they are comfortable with being disclosed.

  • @TigistGetachew-fd9cp
    @TigistGetachew-fd9cp 4 หลายเดือนก่อน

    አንደበተ እርቱ ሰዉ ዶ/ር ወዳጄ ነህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ተባረክ

  • @YeshiharegK
    @YeshiharegK ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይ ዶክተዬ ስታርባክስ ቡና ትንሿን ጠዋት ጠጣለሁ በቃ ቀኑን ሙሉ ጀት ሆኜ ነው የምውለው ከብቃት ጋር (efficiency). እድሜ ለዚህ ቃለ መጠይቅ ለአንድ ሳምንት አቁሜ ግን አልቻልኩም ተመለስኩበት!! የኢትዬጵያ ቡና አምጥቼ / ቶሞካም አፍልቼ ምንም እንደ ስታርባክስ ጀት አያደርገኝምና በቃ በጀት ሁላ አለው በቀን $2.50 ለቡና እና እባክህ በእየሱስም ብለህ ባርክልን:: እኔም በጌታ በእየሱስ ስም ብዬ ባርኬ ጠጣለሁ:: አሜን❤

  • @abronetkefantshi8837
    @abronetkefantshi8837 9 หลายเดือนก่อน

    አስቱ እኔ በጣም ተመችቶኛል ደስ ብሎኛል በርግጥ ዘግይቼ ነወው ያየሁት ሦስቱን አይቸዋለሁ በጣም ብዙ ነገረ አአግኝቼበታለሁ

  • @samrawitembay3169
    @samrawitembay3169 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you DR and Host ❤❤❤❤ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fentahunb
    @fentahunb ปีที่แล้ว +1

    አስቱ በጣም ነው የማከብርሽ ና የማደንቅሽ። ዶር ወዳጄነህን ቃለመጠይቅ ስላደረግርሸልን በጣም አመሰግናለሁ። እባክሽ አድራሻቸውን ንገሪኝ መሄድ እፈልጋለሁ።

  • @almaztekilu6062
    @almaztekilu6062 9 หลายเดือนก่อน

    አስቱዬ እኔ በጣም ነዉ የምወድሽ ሀሳቦችሽን መስማትም ያስደስተኛል : በርቺ

  • @webe-k5h
    @webe-k5h ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን! በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው። አስቱ በአለባበስ በኩል "የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተ ክ/ያን" አማኞች ሚደነቁ ናቸው እስቲ እዩአቸው

  • @scooterific2335
    @scooterific2335 ปีที่แล้ว +8

    He has the best personality

  • @bereketalemayehu720
    @bereketalemayehu720 ปีที่แล้ว +17

    በማስረጃና ጥናት የተደገፈ ዕውቀት ደስ ይላል ግልጽነትም ተደምሮበት ተባረኩልን❤❤❤

    • @selima4387
      @selima4387 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉየዛሬዉልዩነዉበጣምእወዳሀለዉእድሜእናጤናይሥጣችሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว

    አስቱዬ እኔ በጣም ነው ምወድሽ የኛ ሃገር ሰው ግልፅ የሆነን ሰው አይወድም አንቺ ደግሞ እውነቱን እውነት ሐሰቱን ሐሰት ብለሽ ስለምታወራ ላዛ ይመስለኛል በርችልን እህታችን ዶክተርዬ አንተንም በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ሰላማችሁ በክርስቶስ ብዝት ይበልልን

  • @MuseGenene
    @MuseGenene ปีที่แล้ว

    የሄ እናት የዋህ በጣም ነው የሚገርም ነው ፀበል ቦታ ከሰው ተልኬ የሚል አጋንት ይበዛል የሰውልጅ ተበላሽቷል መፀለይ አለብን ዘራቹ ይባረክ እናመሰግናለን ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለውይስማ።

  • @Agaabetew
    @Agaabetew ปีที่แล้ว

    አስቱ ከዚህ በፊት ለማንም አስተያየት ሰጥቼ አላዉቅም የአንቺን ቃለመጠይቅም ሆነ በምትቀርቢባቸዉ መንኛዉም ፕሮግራም ላይ ስትቀርቢ ከቅንነት የተነሳ በተቻለ መጠን በስርአት የታነፀ መሆኑን ተረድቻለሁኝ በተረፈ ለመስራት ያልታደለ አእምሮ ለተንኮል ተወዳዳሪ የለዉም keepgoing do not give up ur so sweet

  • @tigistwondmu8660
    @tigistwondmu8660 ปีที่แล้ว +5

    Excellent Aster! የሰው አስተያየት ሰምተሽ እንደዚህ በቶሎ በመተግበርሽ እጅግ ትመሰገኛሽ፡፡ እግዶችሽ ሲያወሩ እባክሽ እባክሽ አታቋርጪ፣ አስጨርሺ ብለን ኡኡ ብለን ነበር፡፡ በአንድ ጊዜ ነው የተቀየርሽው እናመሰግናለን፡፡

    • @dustabashir6177
      @dustabashir6177 ปีที่แล้ว

      በጣም ትክክል አሷ እንደተጫንናት አርጋ አሰበችዉ እንጂ ከጥላቻ አልነበረም

  • @samira-pl4zc
    @samira-pl4zc ปีที่แล้ว +5

    አስቱዬ የኔ የዋ ጌታን ንግግሯ እኮ ያስቀኛል ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 ปีที่แล้ว +1

    ሽቶ ስትሉ እኔም በጣም ወዳለው ቤቴ ሁላ ነፋለው ሰተኛ ተቀብቼ ነው አልጋዬ አንሶላ ሰቀይር ለአልጋ ብቻ ሽቶ አለኝ የጸጉር ሽቶ አለኝ በቃ ከፍተኛ ወጪዬ ሽቶ ነው ደስ ይለኛል።
    አስቱ ከዶ/ር ጋር ውለሽ ብዙ ነገር መልመድ መቻል አለብሽ ትግስተኛ ሁኝ እንደ እግዚያብሔር ሴት እሚወዱሽንም እማይወዱሽንም ውደጂ ምን አይከፈልበት ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ነጻ ሆነሽ ቀጥይ አስተያየትም ስሚ ምንችግር አለው አንቺ ማታይውን ተመልካቾች ሚያዩት ብዙ ነገር አለ እሚጠቅምሽ እና ቅር አትሰኚ ሁሉም ይወደኛል ብለሽም አትጠብቂ። ይመቻቹ ዶክን ስሚው ህዝቡ ይወድሻል።

  • @ademHalen
    @ademHalen ปีที่แล้ว +2

    አስቱዬ ቀጥይ እኔ እንደውም ከቅርብ ግዜ ወዲ አስገራሚኘትሽ በጣም ተገልጦልኛል ደርባባነትሽ ኢትዮጵያዊነትሽ ውበትሽ እግዛብሄርን ስለማክበርሽ ምኑ ይነገር አስቱካ

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 ปีที่แล้ว +7

    God bless you both !!! We love you❤

  • @hassetwolde
    @hassetwolde ปีที่แล้ว +1

    I throw my versace perfum. Thank you for the information!!

  • @BashayeBirbo
    @BashayeBirbo ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን አስቱ መልካም ስትሰሪ እናደንቃለን

  • @tsejesuse5598
    @tsejesuse5598 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እንወችዋለን😊😊❤
    ተበራኩልን

  • @ghenettekie6597
    @ghenettekie6597 ปีที่แล้ว +1

    Even in catholic church need change some pepole came with out netela I agreeded with your message tebarku ke doctor gare

  • @maruyohannes334
    @maruyohannes334 ปีที่แล้ว +1

    Aster ehite beteley le Orthodox ehitoch alebabes yalesh eyita yenem megnotna tselot silehone yeseteshachew akbrot betam egaralehu, tebareki.

  • @MaseKhumalo-nd2ih
    @MaseKhumalo-nd2ih ปีที่แล้ว +1

    ወይ አስትዬ ተበረክልኝ በውስጥሽ ትልቅ የተማቃ ፀጋ ነው ያለሽው በርች ለወረኛ ቦታ አትስጭአቸው ሥረ መሥረት የማይወድ ቅነተኞች ነቸው ❤❤❤

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ተባረክ

  • @dustabashir6177
    @dustabashir6177 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ደክተር ወዳጄንህ አንደበቱ አይጠገብም አስቱ አንቺን ከልጅነቴ ጀሞሮ አቅሻለሁ በቀዝቃዛ ወላፍን እወድሻለሁ ኑሩልን እንደዚ በሳል ሀሳብ የሚያንሸራሽሩና እኛ ላይ የሚሰራ ያስፈልገናል ሀገሬ ታከብራችኋለች 💚💛❤

  • @rich231-t6d
    @rich231-t6d ปีที่แล้ว +2

    አስቱ ግልፅነትሽን እወደዋለው ቀጥተኛ ነሽ ታድለሽ❤❤❤

  • @WeyineshatBerhanu
    @WeyineshatBerhanu 10 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምትወደጂው ፍቅር ነሽ ሰይጣን
    ግን አይወድሽም የእየሱስ ነሽ በርቺ ጌታ ይርዳሽ

  • @hosannafikreg4693
    @hosannafikreg4693 ปีที่แล้ว +2

    I love you Two. God Bless You

  • @meklityathehayelij1233
    @meklityathehayelij1233 9 หลายเดือนก่อน

    በትከከል አርብ ሀገራትም አሉ በጣም ይጠቀማሉ እኔም አንዱዋ ነኝ በሰመአብ እንኩዋንም ሰማው ተባርከ ዶከተርዩ 🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 ปีที่แล้ว +2

    አስቱ እያዋዛሽ ቃሉን መግለጽሽ ሊበረታታ ይገባል።ለዝግጅቶችሽም ማጠናከሪያ ይሆናሉና ግፊበት።እንዲሁም የተወሰኑ ጥቅሶችን ይዘሽ ቀርበሽ ትንታኔ ብትሰጡበት እየተጨዋወታችሁ የሚቀርልንን ነገር ትሰሩልናላችሁና እንጠብቃለን ።ተባረኪ!!!!!!

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam ปีที่แล้ว

    Dr. Wedajeneh's oratorical skill is great.
    I can't forget your gospel teaching years back at Bole Muluwengel church.
    Yalefnibachew mengedoch Hulu inimarbachewalen.

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +70

    አስቱዬ አስተማሪያችን ነሽ ታስፈሊጊን አለሽ ❤❤ ዶክተር በርከታችን ነህ ኑርልን 🙏🙏🙏

  • @mesaygebremedhin3509
    @mesaygebremedhin3509 ปีที่แล้ว +1

    Astu you are spice . I love your anything you do

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 ปีที่แล้ว +3

    Thank you Dr.

  • @meskermworku1595
    @meskermworku1595 ปีที่แล้ว +2

    አስቱካ የአዱ ገነቷ ሀረሪ ነጻ ምርጥ እንቁ የኢትዮጲያ መገለጫ በጣም ትቺይበታለሽ አንቺ ግልጽ የናትሽ ቆንጆ የኢትዮጲያ ፈርጥ ጀግና ለኔ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ነሽ በርቺ አንቺ ስሪ ቀጥይ ተቺውም ይተች ሚያወራ ያውራ አንቺ ጀግና በርቺ ወድሻለው

  • @tigistassefa5577
    @tigistassefa5577 ปีที่แล้ว +1

    የመጨረሻ ነው የምንወድሽ

  • @hassetwolde
    @hassetwolde ปีที่แล้ว

    You guys are amazing! Astu an Dr. Wodajeneh ewnetim tafach weg.

  • @MetiTade
    @MetiTade 3 หลายเดือนก่อน

    አስቱ ብዙ እውቀት ስላለው ዶክተር ብዙ እሱ ቢናገር ለኛም ስለሚጠቅመን እንጂ ያንቺን መቃወማችን አይደለም አሁንም የምልሽ ብዙውን እድል ስጪውውውውው ነው ያልንሽ

  • @HidayShukri
    @HidayShukri 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር አላህ ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ
    አለማውቄን ጠላውት

  • @emebetzewdie744
    @emebetzewdie744 ปีที่แล้ว +1

    Aster Wow i lobve you so much just like my mama!!!❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @alemuarega-y4y
    @alemuarega-y4y 10 หลายเดือนก่อน

    ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ !! ዶ/ር ወዳጀነህ ልብስህ ስለምን ቀላ የምለዉን ስብከት አሁንም ሳዳምጠዉ መንፈሰ ሀሰት ያደርጋል እህት አስተር ደግሞ በሰለሞን ሹምት የሻይ ቡና ፕሮግራም ዝግጅት ያላ ያነሳሽዉ ሃሳብ ምን ያህል ኢትዮጵያዊነት እንደምበልጥብሽ ሀሳብሽን የገለጽሽበት መንገድ አስተማር ነበር እነዚህም ከብዙ መልካም ሃሳቦቻችሁ በክፍል ነዉ ያነሳሁት ብቻ ሠላም ሁኑልን

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky ปีที่แล้ว +6

    We’re Orthodox we wearing our Traditional clothes I am proud of Orthodox,

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር አንተ የገባክ ነህ ፈጣሪ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ❤ አስቴርም እራስሽን ሆነሽ ምትገኚ ምርጥ ሴት ነሽ❤

  • @milan8639
    @milan8639 ปีที่แล้ว +23

    አስቱ እንዳንቺ ዮቲዮብ ላይ የሚመቸኝ ሰው የለም ለካሜራ ብለሽ ተጠንቅቀሽ አይደለም የምታቀርቢው በዛ ላይ እንደሌሎቹ ፌክ አይደለም አቀራረብሽ!ይሄንን ነበር እኮ ሁሌም የናፈቅነው:: የተሰጠሽ አስተያየት ከመሀይማን መሆን አለበት.ሁሌም ራስሽን ሁኝ አስቴር በዳኔን ነው ማየት የምንፈልገው እንጂ እንደሌሎቹ ደረቆቹን አይደለም::keep your style up! That’s what we wanna see ❤❤

    • @abebagetachew7815
      @abebagetachew7815 ปีที่แล้ว

      ❤❤

    • @Ethioinfomarcy
      @Ethioinfomarcy ปีที่แล้ว

      ግብዳ መሀይም ነች የምን እውቀት በዛላይ ሰው አታስወራ ደንቆሮ

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 ปีที่แล้ว +2

    አስቱ ሰለአለባበስ ያነሳሽው ነገር ሁሌም በውስጤ ጥያቄ ይፈጥርብኝ ነበር አስቱ እሁድ ቀን ሁልጊዜ ከቅዳሴ ስመለስ የወንጌል አማኞች ወደ ቸርች ሲገቡ በመንገድ እንገናኛለን በአለባበሳቸው ሁሌም እበሳጫለሁም አፍራለሁም ግን ለምን ሰባኪዎች የአለባበስ ህግ አያወጡም እያልኩ እራሴን እጠይቃለሁ እነሱንማ ለመጠየቅ ድፍረቱም የለኝም ግን አስቱ ቸርቹ ተቃውሞ የለውም ? አንዳንዶቹማ በጣም ዘግናኝ አለባበስ ለብሰው ይገባሉ አሉ ደግሞ በጣም ሥርዓት ያለው አለባበስ ለብሰው ራሳቸውንም እምነታቸውንም የሚያስከብሩ ለሁሉም ማስተዋልን ይስጠን የልቤን ጥያቄ ስላነሳሽልኝ አመሰግናለሁ 1:10:59

  • @GirmaySeifu
    @GirmaySeifu ปีที่แล้ว

    Thank you, Asterie

  • @Catmeowcatmeoe
    @Catmeowcatmeoe ปีที่แล้ว +1

    አስቱ ስላለባበስ የነሳሽው በጣም አምንደግፈዉ ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @lionofyuda
    @lionofyuda ปีที่แล้ว +19

    ደስ የሚል ዝግጅት ነው ያለሽ በርቺ።

  • @metrowesttaxicity-countyta480
    @metrowesttaxicity-countyta480 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስለጭዋታችሁ ብዙ ሽቶዎች አላርጅ ይቀሰቅሳሉ አንዳንዱ በጣም ከባድ ነው አንዳዶቹ በጠኑም ቢሆን አላርጅክ ሊቀሰቅሱ እንደሚችሉ ይጠቁማሉ ሽቶን እስካነሳችሁ ድረስ ይህን በተመለከተ እውቀታችሁን ብታካፍሉ መልካም ይመስለኛል

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc ปีที่แล้ว +9

    Personally I stopped using Starbucks thanks to you both! I was almost addicted to their Frappuccino! Thank God I never used Versace products, but am telling everyone I know not to use any of that. When it comes to any products belonging to gay people i don't see any danger in using.I love Dr. Wedajeneh, but I hardly knew Aster until I saw your show last time, purely because I don't like politics plus I don't use social media much. I appreciate most of your Christian values!Thank you both for sharing your great thoughts. Tebareku!

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 ปีที่แล้ว

      እህም...ድብልቅልቅ አደረግሽው

    • @selamwelde7506
      @selamwelde7506 ปีที่แล้ว

      Yu speak more about religion . the religion servants may did best with its standard!Aster.

    • @Gabby7521
      @Gabby7521 ปีที่แล้ว

      Being a gay and stealing needle is the same.

  • @hanatesfay7460
    @hanatesfay7460 ปีที่แล้ว +2

    እዉነትሽነዉ አለባበስ በተለይ ቸርች ስንሄድ ❤መጠንቀቅ አለብን❤

  • @martamarta5206
    @martamarta5206 ปีที่แล้ว +1

    Aestu eina dr, Wedaje betammmm des yilal. ❤❤❤

  • @helen2414
    @helen2414 ปีที่แล้ว +8

    አይዘሸ እሕታችን ቅር አይበልሸ እንወድሻለን❤

  • @romanbetew9232
    @romanbetew9232 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኩልኝ ❤️🙏🏽

  • @tseadazewdie6000
    @tseadazewdie6000 ปีที่แล้ว +1

    Dr always right!

  • @samueltekletekle8445
    @samueltekletekle8445 ปีที่แล้ว +1

    Oh I am addicted the only way I will visit ethiopia because of doctor

  • @Wubshetgetachewu4839
    @Wubshetgetachewu4839 ปีที่แล้ว +1

    አስቱካ ትሚን በጣም እንወዳለን::

  • @asli2998
    @asli2998 ปีที่แล้ว +3

    Much love and respect both of you ♥ 😍😘

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 ปีที่แล้ว +1

    DG (Dolk and Gabana)ሚል ሹራብ ነበረኝ ነበረኝ ትራንስፖርት ላይ ጠፋኝ ፈጣሪ ሲመርጠኝ ነው ለካ አሁን ነው የገባኝ አምላኬ ሆይ ተመስገን አንተ ለኔ ማይገባኝን ለኔ እታድርገው ጥሩ ያልሆነኝን ከኔ እርቅልኝ ያኔ ምን የመሰለ ሹራብ ጠፋኝ ብዬ ቀውጨው ነበር እንኳንም ድርግም እለ

  • @aberasherpagie7268
    @aberasherpagie7268 ปีที่แล้ว +2

    He is so sweet heart very kind how lucky r ur children

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ
    @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ ปีที่แล้ว +1

    አስቱዬ የኔ የዋህ ❤❤❤❤ተባረኪ

  • @bisratsugamo5198
    @bisratsugamo5198 ปีที่แล้ว

    God bless you D/r you teach me life... the way i can get out of dirty mud

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ማንንም አትፍሪ እራስሽን ሁኚ ሰው የሚናገረውን አያጣም ቀጥይበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @PM-cc5vs
    @PM-cc5vs ปีที่แล้ว +1

    Astu, Now I understand you! I enjoyed your program. I apologize for my previous comment. 👍🏽

  • @blessingofgod1044
    @blessingofgod1044 ปีที่แล้ว

    I agree with your discussion specially about evangelist dress code it’s much needed we need modesty !

  • @tadueramo
    @tadueramo ปีที่แล้ว +1

    Real Ethiopians I love you

  • @adnaelbinyam6473
    @adnaelbinyam6473 11 หลายเดือนก่อน

    እርጋታህ እውቀትህን የምታካፈልበት መንገድ እንዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @yeneMB
    @yeneMB ปีที่แล้ว +2

    We orthox also respect you

  • @alemlema657
    @alemlema657 ปีที่แล้ว

    አስቱ በጣም ነው የምወድሽ❤❤❤