የትውልዶች እንቆቅልሽ - ሁሉም የሰው ልጅ ሊያየው የሚገባ - ልብህ ምን ይላል? - Impact Documentary - Ashenafi Taye

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 407

  • @ImpactSeminars
    @ImpactSeminars  10 หลายเดือนก่อน +116

    የተወደዳችሁ የኢምፓክት ሴሚናርስ ቤተሰቦች፣ ይህ ዶክመንተሪ ይጠቅማቸዋል ብላችሁ ለምታስቧቸው ሰዎች ማጋራት እንዳትረሱ! ዋናው ዓላማችን እናንተ ህይወታችሁን እንድታሻሽሉ መርዳት ነው።እናመሰግናችኋለን!

    • @FasikaLemma-vu8bm
      @FasikaLemma-vu8bm 10 หลายเดือนก่อน

    • @SalimSalim-nc1mp
      @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน

      እሽ

    • @AbdurahmanMohammed-qz8wq
      @AbdurahmanMohammed-qz8wq 10 หลายเดือนก่อน +1

      እኛም ከልብ አድርገን እናመሰግናቿለን ዶክመንተሪውን እያጋራነው ነው ሰዎች ዘንድ መድረስ አለበት።

    • @munahassan
      @munahassan 10 หลายเดือนก่อน

      Okay I will try to share

    • @engdaworktsegawu
      @engdaworktsegawu 10 หลายเดือนก่อน

      እሽ እያጋራን ነው እናመሰግናለን

  • @kalidotubeselman
    @kalidotubeselman 10 หลายเดือนก่อน +40

    አሼ እጅግ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው 🤔በነዚህ ቤተሰብ ውስጥ የብዙሃን ኢትዮጵያዊን ቤተቦችን ህይወት ቁልጭ አርገህ አሳይተህናል ከልብ የመነጨ ምስጋና ይገባኻል ፈጣሪ እድሜ ከጤና ና ያድልህ🙏🙏🙏

  • @azebclark120
    @azebclark120 10 หลายเดือนก่อน +35

    አሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት ነዉ ያጣሁት የልጆችህ አባት ያርግህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ የረገጥከዉ የነካኃዉ ሁሉ ይለምልም
    ሞገሱን መድሀኒዓለም ይስጥህ

  • @Suls65850
    @Suls65850 10 หลายเดือนก่อน +41

    ሰወቹም በፍቃደኝነት ይህን በግልፅ ስላቀረባችሁ ሁልግዜም ደስተኛ ሁኑ አላህ ይስጣችሁ

  • @fierbelachew2175
    @fierbelachew2175 10 หลายเดือนก่อน +19

    የሰፈሬ ሰዎች 24 ቀበሌ በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤።

  • @mosh-3974
    @mosh-3974 10 หลายเดือนก่อน +13

    ይህ ቤተሰብ እኛን ለማስተማር በዚህ ደረጃ ሚስጥራቸውን ማካፈላቸው እኛን ለማስተማር ትልቅ ዋጋ እንደከፈሉ ነው የሚሰማኝ በጣም አመሰግናችኋለሁ። አቶ አሸናፊ በጣም ነው የማከብርክ!!!!🙏

  • @fasikaBera-d2d
    @fasikaBera-d2d 10 หลายเดือนก่อน +15

    በስመ አብ ከመጀመሪያዉ አሰስከመጨረሻዉ በጉጉት እና በእንባ ነዉ ያዳመጥኩት ምክንያቱም የኔ ሂወትም እሄን ይመስል ነበር እናትና አባቴ እኔ ተረግዠ ነዉ የተፋቱ ስወለድም መቶ አልጠየቃትም ሳድግም እዬተሰደብኩ እዬተረገምኩ ነዉ ያደኩት አሁን ድረስ ጆሮዬ ላይ ያቃጭሉብኛል ለዛም ነዉ ያስለቀሰኝ 😢የብዙ ኢትዮጵያዊያን ችግሩ ነዉ በጣም እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ

  • @medtaff7545
    @medtaff7545 10 หลายเดือนก่อน +11

    አገራችን እደዚህ አይነት ውጥንቅጥ ውስጥ የገባችው እያንዳዳችን ወደ ውስጣችን ማየት ስለማንፈልግ ሌላው እየኮነንን እያስመሰልን ስለምንኖር ነው። ተወደደም ተጠላም ይሄ ፕሮግራም የእያንዳንዱን ቤት የሚያንኳኳ ነው ምንም መሸፋፈን አያስፈልግም። አገር የሚለወጠው መጀመሪያ በየቤታችን ያለው ችግሮቻችንን ጉዳችንን እንደነዚህ ቤተሰቦች መፍታት ስንችል ብቻ ነው።
    አሼ ቁልጭ አድርገህ ስላሳየኸን እናመሰግናለን ባሁን ሰአት በጣም በጣም ጠቃሚ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት

  • @adanetesfaye8048
    @adanetesfaye8048 10 หลายเดือนก่อน +13

    እስከዛሬ ድረስ ትምህርት ነበር ስንማር የነበረው አሁን ደግሞ በተግባር ከአሁን በኃላ ቃል እገባለሁኝ እራሴን ለማከም ደግሞም አደርገዋለሁኝ እንደዚሁ አይነት ታሪክ እኛ ቤትም አለ።

    • @royaedsfkkfjdrujr161
      @royaedsfkkfjdrujr161 10 หลายเดือนก่อน +1

      በርታ ብሮ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @abelt3792
    @abelt3792 10 หลายเดือนก่อน +7

    በመጀመርያ ከእግዛብሔር በታች የህይወት መምህር ለአሼ ላመሰግነው እወዳለው በመቀጠልም በዚ ቨድዬ ያለምንም መወላወል በህይወታቸው ያጋጠማቸው ተግዳሮት በማጋራት እንደ መሰተዋት በዚ ቨድዬ ራሳችንን ላሳዬን ለመላው ቤተሰብ አመሰግናለው

  • @Famousamanuelwithnovideo
    @Famousamanuelwithnovideo 10 หลายเดือนก่อน +9

    ኦው በጣም የሚደንቅ ነው እራሳቸውን በዚ ልክ exposed አድርገው ለኛም ስለተረፉን በጣም አናመሰግናለን
    አሹዬ ይመቸኛል እኮ ሆነስት ነው ነገረየው በጣም ስለገባው ማስመሰል እሚባል ነገር አለባብሶ ማለፍ የሚባል ነገር የለም ያቀዋል ማን እንደምናገር ego አሹዬ ፊት ሲቆም ይሽኮረመማል በርታልን አሹዬ

  • @PeacefromJesus
    @PeacefromJesus 10 หลายเดือนก่อน +7

    ዮሐንስ 10:27፤ በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ እኔም አውቃቸዋለሁ ይከተሉኝማል፤
    ዮሐንስ 10:28፤ እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 10 หลายเดือนก่อน +4

    ትልቅ አስተማሪ የሆነ ታሪክ ነዉ በሰዉ እንዳንፈርድእና ፍቅር ሁሉንም እንደሚ ቀይር ተምሬበታለሁ እሼ እግዚያብሄር እድሜናጤና ይስጥህ

  • @addisyibewoldemeskel5034
    @addisyibewoldemeskel5034 10 หลายเดือนก่อน +7

    ሰላም አቶ አሸናፊ ይህንን ዶክመንትምሪ በፅሞና ተከታተልኩት በጣም አስተማሪ እና ሁላችንም ልጅነቴችን እና ቤተሰቦቻችን ላይ ትኩረት እንድንሰጥ አድርጎናል እናመሰግናለን።

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 10 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት ይሄን ቤተሰብ ግልፅነቱን ወድጄዋለው ተባረኩ የብዙ ቤተሰብ ታሪክ ተመሳሳይ ነው ሁላችንም የራሳችንን ታሪክ እንድንመረምር ያደርጋል እናመሰግናለን አሼ

  • @AbrhamTewelde-y9t
    @AbrhamTewelde-y9t 10 หลายเดือนก่อน +4

    እራሴንና አሰተዳደጌን ያየሁበት ልብ የሚነካ የራሴን ታሪክ ያየሁበት ቤተሰብ አቶ አሸናፊ ሰላንተ ምንም ብል ልቤዉሰጥ ያለህን የክብር ቦታ አይገልጸዉም ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ለኔ ሰዉ መሆን ያሰተማርከኝ ሰዉነህ አከብርሀለዉ

  • @berasalembelete6266
    @berasalembelete6266 10 หลายเดือนก่อน +7

    አሼ በጣም ጥልቅ የሆነ ሙያዊ እገዛ ነው ያየሁት ገና ብዙ ነገሮች ከአንተ እጠብቃለሁ ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @Rehobottalu
    @Rehobottalu 6 หลายเดือนก่อน +2

    ምን አይነት ድንቅ ስራ ነው!!በእውነት አሸናፊ የአገር ብቻ ሳይሆን የአለም ሀብት ነው ❤

  • @moke4925
    @moke4925 10 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሄር ይባርክህ!!! ምን አይነት ተአምር ነው!!! ሳስበው እኔ እህቶቼ ብዙ አሉታዊም አውንታዊም ነገር ከቤተሰብ መውረሳችን እኛ ብለን የምንኖረው ማንነት የኛ እንዳሎነ ገባኝ!!! ትልቅ የማንቂያ ደውል ነው!!

  • @gelayeguta
    @gelayeguta 10 หลายเดือนก่อน +10

    የቤታችን ታሪክ ተነክቼበታለው ለማስተካከል ጥረት አረጋለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 4 หลายเดือนก่อน +1

    የሰው ልጅ ልልጁ ሀፍረትና መሸማቀቅን ያወርሳል።የኔ ህይወት።አባቴ ጠባሳ ብትጥልብንም ነፍስህን በገነት ያኑረው።❤❤❤

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 10 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ እውነት እውነት እላለሁ ይሄነገር እኛቤት ውስጥ እየተካሄደ ያለነገር ነው በዚህም ምክኘት በስደት እራሴን ደብቄ ያለሁ ሰውነኝ ሁሉንም ብሮግራም ሳይ እያነባሁ ወደውስጥ አራሴን እያየሁ ነው ወንድማች ዘመንህ ሁሉ አላህ ብርሃን ያድርግልህ እኔንም በርቀትም ቢሆን አድነኝ አድነኝ አድነኝ ውለታውን አላህ ይከፍልካል

  • @munahassan
    @munahassan 10 หลายเดือนก่อน +6

    ለረጅም ጊዜ ትምህርትህን እከታተላለሁ ብዙ ተጠቅሜያለው ፡ እናም ሁልጊዜ ገና ብዙ መሬት ላይ የወረደ ስራ እንሰራለን ስትል ይገርመኝ ነበር ፡ ከዚህ በላይ ምን ሊሰራ ይሆን ብዬ አስብ ነበረ ፡ ቃላት የለኝም ለአንተ አቶ አሸናፊ ፡ ለቤተሰቡም ምስጋናዬ ከፋ ያለ ነው እነድንማርበት ፈቅደው ስለወጡ ፡ በሚገርም ሁኔታ ተመሳሳይ ከሚመስል ቤተሰብ ነው የተፈጠርኩት ከነሱ የሚለየው የኔ እናትና አባት ወደማይቀርበት ሄደዋል፡ ልጆቹም እነደዛው እንደዞረበን ግማሾቻችን በስደት ግማሾቹ በ ሃገርቤት እየገፋን ነው ፡ ሌላው እኛም እኛቤት የሆነ ነገር አለ ብለን እናስባለን ፡ ወይ የሆነ ነገር ፡ ሁላቹንም በጣም እናመሰግናለን

    • @abentekelly9387
      @abentekelly9387 10 หลายเดือนก่อน

      እኔም ቤት ተመበሳይ ታሪክ አለ ፣፣ አባቴ ግን ችግሩ ማንም ሳያውቅለት በቅርብ ወራት በፋት ወደ ማይቀርበት ሄደ አሁን የቀረነው እየተነቆቁርን አለን፣፣

    • @munahassan
      @munahassan 10 หลายเดือนก่อน

      @@abentekelly9387 እንደዚህ አይነት ችግር በየቤቱ ያለ ይመስለኛል፡ ማወቁ በራሱ ትልቅ ነገር በራሳችን አንዳንድ ነገር ለመረዳት ይጠቅመናል፡ በተለይ በሚፈጠሩት ነገሮች ላለመበሳጨት እና ተረጋግቶ ለማየት ይጠቅመናል

  • @kesisAnanya3373
    @kesisAnanya3373 9 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው ይህ የዕድገትና የከፍታ ዘመን ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @zeharaalemu5877
    @zeharaalemu5877 10 หลายเดือนก่อน +6

    አሸናፊ ላንተ የተለየ ክብር አለኝ እድሚ ይስጥህ ኑርልን እንደዚህ አይነት ህክምና የሚያሰፈልገን አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ከአፋር ክልል ነው የምፀፍልህ

  • @yitbarekadane4332
    @yitbarekadane4332 10 หลายเดือนก่อน +10


    ይህ ታሪክ የብዙ ኢትዮጽያውያን ታሪክ ነው ስንክሳራችንን ለማስወገድ ብዙ እሹዎች ለተፈጠሩለት አላማ የሚኖሩ ያስፈልጉናል። ረጅም እድሜ ለአሹ

  • @imtadel
    @imtadel 5 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አሽ ብዙ ልብ ትጠግናለህ

  • @seadamohammed-tb1ie
    @seadamohammed-tb1ie 10 หลายเดือนก่อน +3

    የህይወት ትምህርት ስለተማርኩ አመሰግናለሁ፡፡ ኑርልን መምህር አሸናፊ

  • @AyenyeAyenye
    @AyenyeAyenye 10 หลายเดือนก่อน +1

    Know this my family

  • @tesfayeethiopia
    @tesfayeethiopia 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ትልቅ ስራ ነው አሹ የኢትዮጵያ መድሀኒት ነው ይህ

  • @alemzeleke2231
    @alemzeleke2231 10 หลายเดือนก่อน +7

    በጣም ነው ደስ ያለኝ የብዙዎች ቤት በዚህ ታሪክ ይሰራል አሼ ተባረክ!!

  • @baslielgirma342
    @baslielgirma342 10 หลายเดือนก่อน +15

    እጅግ የሚገርም ታሪክ ነው ለብዙ ሰው ትምህርት ይሆናል ፡፡

  • @TigistBekele-vb9tm
    @TigistBekele-vb9tm 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ስራነው ብዙ ተምሪበታለሁ እራሴን አየሁበት እድሜ ይስጥህ እውነት አብዛኞኛችን ሳናቀው ምን ያህል እንደተጎዳን ነው የተረዳሁት እራሴን ለማከም ጥረት አደርጋለሁ

  • @eyobaf
    @eyobaf 10 หลายเดือนก่อน +2

    እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሽየ ትልቅ ስራ ነዉ የሰራህ የኘን ደስታ የኛን ይቅር ባይነት የማይፈልግ ጠላታችን በሰራኸዉ ስራ ተሸንፏል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @itcanbe2114
    @itcanbe2114 10 หลายเดือนก่อน +4

    I can't stop my tears...
    Allah bless you and your family our herooo ashe 🙏🙏🙏

  • @surafelhaile476
    @surafelhaile476 10 หลายเดือนก่อน +6

    No words can express my feelings but joy with tearful eyes. This is a wonderful documentary that broke the chain of this generational curse from these lovely family. I wish all the blessings to each family members.
    Ashe … I may pray that God gives you more grace to use you and change more lives.
    God bless!

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 5 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይህን ቤተሰብ ትልቅ ደረጃ ደርሶ ያሳየኝ ❤❤❤ በፈቃደኝነት ታሪካቹን ስላካፈላችሁን ክበሩልን መምህር አሸናፊ እድሜህን ያርዝመው

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ታሪክ ሳይቀነስ ሳይጨምር የኛ ቤት ታሪክ ነው እነሱ እድለኛ ናቸው በጣም ከቁጥር ሳይጎሉ ታረቁ እኛን ግን ሞት ነጣጠለን አባቴን ወንድሜን እህቴን ሞት ነጠቃቸው እና በርቱ አምላክንም አመስግኑ ❤❤❤❤

  • @rozarozaroza5022
    @rozarozaroza5022 10 หลายเดือนก่อน +4

    እግዛብሄር ይመስገን ለሁላችንም እሰከ ዘላለም ፋቅር ይስጠን

  • @abebesolomon6519
    @abebesolomon6519 10 หลายเดือนก่อน +7

    በእውነት እግዚያብሄር ይህን ቤተሰብ ባርኮታል
    ደስ የሚል ታሪክ
    ደስ በሚል አቀራረብ
    አሼ ትውልድ ነው ያዳንከው እግዚያብሄር ዕድሜ ከጤንነት ጋር ያድልህ

  • @nahombirhanu7639
    @nahombirhanu7639 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚያብሔር አሁንም ትልቅ ነገር ያድርግለት ለዚ ቤተሰብ በእውነት ጀግኖች ናቹ እራሳችሁን አሳልፉቹ ሰታቹዋል ስንት ቤተሰብ እንደሚድንበት እርግጠኛ ነኝ። በጣም የገረመኝ ግን ይሔን የመሰለ docmuntery የያንዳንዳችንን ህይወት ሊቀይር የሚችልን ነገር ሁለት ሺ ሰው ነው ያየው ሳስበው ሌላ አለም ውስጥ ነው ያለነው።

    • @AmenBiniyam-q9s
      @AmenBiniyam-q9s 10 หลายเดือนก่อน

      Ename betame emigeremenge negere sente emayereba negere b million eyetaye ehane yemesele hiwote emikeyere....yegeremale

  • @mesfingetachew2012
    @mesfingetachew2012 10 หลายเดือนก่อน +1

    🎉በእውነት አስደሳች ፈውስ ነው ለሰው ሁሉ የሚሰራ ይሁን!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 10 หลายเดือนก่อน +3

    ስለዉነት በጣም የተማርኩበት ነዉ በመጀመርያ እህታችን ለመለወጥ ያላትን ፈላጎት አይቸበታለኩ በመቀጠል አቶ አሼ ያደረከዉ ነገር በቃላት የሚገለፅ አይደለም እኔ ስለዉነት ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @elagym5723
    @elagym5723 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር የማስታረቅን መንፈስ በውስጥህ ያኖረብህ ምርጥ የዘመናችን ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ wowow we proud of you stay in blessed 🙏

  • @Ermialex-t4r
    @Ermialex-t4r 10 หลายเดือนก่อน +1

    የሚገርም ህክምና ነው። መቼም ይህ ለአንድ ሰፊ ቤተሰብ ከፈጣሪ የተላከ ሽረት/ፈውስ ነው። አቶ አሸናፊ የሰምህን ትርጉም እየኖርክ ያለህ ጀግና ሰው ነህ፤ ለደሀ ሀገር መዳኒት እንዳንተ ያለ ሰው ሲበረክት ነው፤ ጤናህን ከረጅም እድሜ ጋር እመኛለሁ።

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 2 หลายเดือนก่อน

    Impact seminars

  • @yoditreta8923
    @yoditreta8923 10 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ምስክሬነው በጣም ነው ያለቀስኩት የሁላችንም ችግር ነው በጣም ምስጋና አቀርባለሁ

  • @mahletgizaw2618
    @mahletgizaw2618 2 หลายเดือนก่อน

    አሽዬ ምን እንደምል አላውቅም😢። ብቻ እግዚአብሔር ዘመንህን ያለምልምልን ተባረክ አሽዬ እንወድሀለን❤❤❤

  • @alem7785
    @alem7785 10 หลายเดือนก่อน +3

    ሌሎች ሞትቬሽን ብለው አዳራሽ ሙሉ ሰው ሰብስበው ገንዘብ ይለቅማሉ አንተ ቤተሰብ ድረስ ሄደህ ግዜህን ጉልበትህን እውቀትህን ስለምትሰጥ በጣም አደንቅሃለሁ ዋጋው እጅግ ብዙ ነው በገንዘብ ማይተመን ።
    I hope to see this families bright future 🎉❤ thank you thank you thank you ashe 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @addisushimeles7697
    @addisushimeles7697 10 หลายเดือนก่อน +2

    This is so powerful.Ashe as himself described he is not motivational speaker he is a teacher. And today I witnessed he perfectly know what he is teaching.This documentary proved that he can walk the talk. This is one of a kind to teach everything about paradigm shift in Ethiopian way. We the students now can't complain about not be able to read and understand the books of great scholars in the field of personal development. This is like መስማትን የሚፈልግ ይስማ። ክብር ለአቶ አሼ ና ይህ ለውጥ ይመጣል ብለው በማመን ራሳቸውና ቤተሰቦቻቸውን ለዚህ ሙከራ አሳልፈው ለሰጡ🙏🙏🙏 Mission Accomplished 🎉🎉🎉

  • @terhashagos9261
    @terhashagos9261 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ቃላት ይጣሁት የልጆችህ አባት ያርግህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ የረገጥከው የነካከው ሁሉ ይለምልም ሞገሱን መድሀኒ ሀለም ይስጥክ❤❤❤

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 10 หลายเดือนก่อน +1

    አለም ጸሃይ እንዲ አይጻፍምx ዓለም ፀሐይ 👍

  • @banchizeki
    @banchizeki 10 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ምናመሰግነው ህይወታችሁን እኛ እንድንማርበት ስላካፈላችሁን 3 ጊዜ ነው ደግሜ ያየሁት አብሬችሁ አለቀስኩ መጨረሻ ላይም አብሬችሁ ሳኩኝ እግዚአብሔር ይመስገን እናት እና አባታችሁ በህይወት እያሉ ይህ አንድነት ስለሆነ በጣም እድለኞች ናችሁ ስለእናንተ በማወቄ አከበርኳችሁ በእናንተ ምክንያት ብዙ ቤቶች ስለሚሰሩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጋሽ አሼ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ❤❤

  • @seifedemissie4675
    @seifedemissie4675 10 หลายเดือนก่อน +2

    ይህ የብዙ የማህበረሰባችን ህይወት ነው! ችግሩ በግልፅ በዚህ ደረጃ ከመወያየትና የችግሩን መፍትሄ ከመፈለግ ይልቅ እሱ ነው፣ እነሱ ናቸው በማለት ከመነጋገር ይልቅ በመቆሳሰል ህይወት በህይወት እያለፈች ችግሮችም encapsulated ሆኖ ይኖራል!
    Thank you for sharing these painful history for the community!

  • @suzy1523
    @suzy1523 10 หลายเดือนก่อน +2

    እያንዳንዳችን ግዋዳ ስንት እማይታውቀ ይዘነው እምንዞረው ችግሮች አሉ እንዲ በቀላሉ ሊፈታ እግዚአብሔርን ፍቅራቹን ሰላማቹን ያብዛላቹ እናመሰግናለን ስላካፈላቹን በግልጽ ሚስጥራቹን ገልጻቹ ስላሳያቹን እናመሰግናለን ጋሽ አሸናፊ 😊❤

  • @mekdestesfaye5647
    @mekdestesfaye5647 5 หลายเดือนก่อน

    ሜዲቴት ማድረግ ማለት እግር አጣምሮ አይን ጨፍኖ በማያቁት መንፈስ መወሰድ ሳይሆን እንደመምህር አሼ በተግባር የሰውን ችግር አይቶ ሰው ውሰጡን ቤተሰቡን እንዲያክም ማድረግ ነው ነው ቃላት የለኝም ለመምህር አሸናፊ እግዚአብሔር የለረጆችህ አባት ያርግህ ለዚህ ቤተሰብም የበለጠ ሰላምና ፀጋ በረከት ይውረድለት❤❤❤❤❤❤❤

  • @rodasasefa4048
    @rodasasefa4048 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን ለዚህ ነገር ምን ይባላል? እዉነትስ ከ ሀ እስከ ፐ ድረስ ያሉት ፊደላት ለዚህ Miracle power ቃል ይፈጥሩ ይሆን? ..... አንድ ነገር ገረመኝ የአባትዬዉ ግርማ ሞገስ የእናትዬዋ ደርባባነት የእህትማማቾች በእሳት የተፈተነ ማንነትና ከእጃቸዉ ያመለጣቸዉ የመሰላቸዉ ሒወትና በተስፋ መቁረጥ የተሰበረ የዋህ ማንነት።።።።።።።።።።።።።።። መምህር እሼ ደማቅ ታሪክ ነዉ የፃፍከዉ🙏🙏🙏 ይሔን ቤተሰብ የልባችሁን ንፅህና አይቶ በዚህ መልኩ እግዚአብሔር ጎብኝቶታል። ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሳምረዉ። ብዙ አስተምራችሁኛል አመሰግናለሁ

  • @mekdesadane263
    @mekdesadane263 10 หลายเดือนก่อน +5

    አሹ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን!
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!🙏

  • @Davidsoftware1943
    @Davidsoftware1943 10 หลายเดือนก่อน +2

    ትልቅ ሰው Respect🙏

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ ወሏሂ በጣም ነዉ ያለቀስኩት በጣም ደስ እሚል ህክምና ነዉ

  • @AlphaDream-gb5zq
    @AlphaDream-gb5zq 10 หลายเดือนก่อน +1

    የምርም ያስተምራል፤ እናመሰግናለን ምሳሌዎቻችን። ወደፊት ቁጥር ሁለትን ፕሮግራም እንጠብቃለን።
    ፖተርኑን አሸንፋቹ ለልጆቻቹ የተሻለ አለም ፈጥራቹ ማየት እናፍቃለሁ። ሁላችሁም ደግ ናቹ።
    በግሌ አመሰግናለሁ እናም መልካም ምኞቴን አልሰስታችሁም።

  • @fasikahailu1400
    @fasikahailu1400 10 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እጅግ የሚገርም እግዚአብሔር የሚወደውን ስራነው የሰራኸው አሼ።

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 10 หลายเดือนก่อน +3

    Am Ethiopian from canada. Dear Ashenafi Taye, you changed my life completely ! Hope you reach out and touch many people ! God sent you to do this and only this !
    When I come to addis definitely will attend your seminar all my stay in addis. Am trying to make my Mom to watches your videos too. We all need to heal together. I I can’t thank you enough!!!!!

  • @onlinemarket5573
    @onlinemarket5573 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሸ ዘመንህ ይባርክ

  • @eliasaddis2049
    @eliasaddis2049 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ የህይዎት መምህሬ ትልቁን የፈጣሪ ህንፃ በዓላማው እንዲኖር በማደርገው ጉዞዬ ሜንቶር ስለምታደርገኝ አመሰግንሃለሁ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @MediGebre-zl8ey
    @MediGebre-zl8ey 4 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን አባቴ

  • @SelamSemaw
    @SelamSemaw 10 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት አዋቂ ነህ ብዙዎች ፀበል እየተንከራተቱ ነው አንተግን በአጭሩ ቀጨኀው

  • @alphamedia1786
    @alphamedia1786 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሸ ሁሌም የምታስደምመን ድንቅ ሰው ነህ
    እግዚአብሔር በዚህ ሰዓት የላከህ! ለትልቅ ነገር እንደሆነ እራሱ ጊዜው ይናገራል። አምላክ ዘመንህን ይባርክልን ኑርልን

  • @endaleteshome5550
    @endaleteshome5550 10 หลายเดือนก่อน +2

    በመጀመሪያ እቶ እሼን እና ፍቃደኛ ሆነው ታሪካቸውን ላካፋሉን ቤተሰብ እጂግ በጣም እመሰግናለሁ !ታሪኩ በጣም አስተማሪ ነው የኔንም ቤተሰብ ወደሆላ ሄጄ አይቼበታለሁ በጣም ውስጤ ገብቶ የሚርብሽኝን ነገር መልስ አግኜቸበት በይቅርታ የውስጥ ሰላሜን አግኝቸበታለሁ ። እግዚአብሔር ይስጥልን ! ለሌሎችም ስለሚጠቅም የዚህ አይነት የተግባር ማማከሩ ቢቀጥል እላለሁ

  • @nebiatdebesay245
    @nebiatdebesay245 10 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይባርካቹ መላዉ ቤተሰብ ብዙ ነው የተማርነዉ ከናንተ
    ሁላችን ቤት ይለዉን ችግር ነው ያየነው ተባረኩ ጀግናዎች ናቹ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤
    AShu good job

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 10 หลายเดือนก่อน +4

    Wowww,, I really appreciate this family . It really is the pattern. I am deeply sorry for this family. Yes most of us.
    Most Ethiopian households go through similar pattern .

  • @semiragursha9330
    @semiragursha9330 10 หลายเดือนก่อน +2

    I wish hulum shimgelinawocachin endi kusil tefewawso bihon.... betam amesegnalew ato ashenafi rejim edmena tena emegilehalew...betesbochunm enamesegnalen

  • @Alemye777
    @Alemye777 4 หลายเดือนก่อน

    ሁላችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ በተለይ ወላጆቻችሁ ቀሪ እድሜአቸውን ተደስተው እንዲያሳልፉ ማድረጋችሁ በጣም ደስ ይላል 👏ወላጆች በሂወት እያሉ አይክፋቸው :አባት ግርማ ነው ጥፋት ያለ ነው እና ባለቤታቸው ጋ ሰላም መፈጠሩ ደስ ብልኛል🥰

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ማሻ አላህ ደሲላል ብዙ ሠወችን ያስተምራል እኔ እናመሠገግናለን

  • @DollarTsegish
    @DollarTsegish 10 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል አብት ብቻ ሳይሆን ትዳርም ከቤተሰብ ይወረሳል ለካ 😢😢 አሼ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ተባረም ረዝም እድሜ ይጥክ❤❤

  • @mati21000
    @mati21000 23 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ዘመንህ ይባረክ ጥሩ ስራ ነው : ሌላውን ለመቆይር ከመሞከር ይልቅ እራስን መቅየር ይቅድማል!!!

  • @negestqueen
    @negestqueen 8 หลายเดือนก่อน

    አቶ አቨናፊ እኔ የምታቀርባቸዉ ን ፕሮግራሞች በጣም ከማድነቄ የተነሳ ደጋግሜ አያቸዋለሁ!
    የዛሬዉ ደሞ በጣም የተለይ ነዉ ! ልዩ ሰጦታ አለህ ! በጣም profficinal የሆነ ዝግጅት🙏🏻
    ቀጥልበት

  • @Direfoodlovers
    @Direfoodlovers 10 หลายเดือนก่อน +3

    You saved the nation wow👍👍👍👍👍

  • @EmbetGirma-e8g
    @EmbetGirma-e8g 10 หลายเดือนก่อน +1

    GOD BLESS ATO TAYE

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 หลายเดือนก่อน +2

    Eseyý Ekuan Des Alachihu Ato Ashe Ate Betam Diq Memiherechin Nek FETARI Bestegalay Stega Mogosinim Yederebilik Ameeen 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos4082
    @temesgenpaulos4082 10 หลายเดือนก่อน +2

    Pattern🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔????
    That's really really what we all are suffering from.

  • @birhanugeremew8323
    @birhanugeremew8323 10 หลายเดือนก่อน +3

    የአቶ አቨነፊ ተጨባጭ ትምህርት 😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeAmero
    @abebeAmero 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሸ እግዚያብሄ ጤና ሰላም ፍቅር በረከት እረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @habesha_mitad
    @habesha_mitad 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @yohannesdegarege4339
    @yohannesdegarege4339 10 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር አሸናፊ : ገና ነው : ብዙ ስራ አለብህ። እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @samuelmenkir7181
    @samuelmenkir7181 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም የሚገርም ታሪክ ነውና በጣም ብዙ ተምረንበታል

  • @fikertbiruke4293
    @fikertbiruke4293 10 หลายเดือนก่อน

    ምን እንደምል አላቅም ግን ስሰማዉ በጣም ደንግጭለሁ የራሴ ዉስብስብ ታሪክ ይታየኛል የራሴ ፓተርን ለመስራት እ/ር ይርዳኝ!! አቶ አሼ ፈጣሪ ይስጥህ ተባረክ ሌላ ምንም አላልም!!

  • @Ritta_Ritta
    @Ritta_Ritta 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሄር ይባርክህ አቶ አሸናፊ
    ከዚህ በላይ ለብዙዎች መፍትሄ ያድርግህ❤❤❤❤

  • @martimarti688
    @martimarti688 10 หลายเดือนก่อน

    እኔ ሁሌም ያንተን ትምህርት የህይወት ፋና ብይ ነዉ የምከታተለው ግን እደዛሬዉ እራሴን ያሳየኝ የለም እዴት በምን ቃል ለመስግን አንተ ፈጣሪ የሰጠን ትልቅ በረከት ነህ ፈጣሪ እድሜህን እደ ማቱ ሳላ ያርዝመው አመሰግንሃለሁ❤❤❤❤❤

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 หลายเดือนก่อน +1

    አቶ አሸናፊ ጣም የተለየ ሰዉ ነህ
    ድንቅ ሰዉ ነህ 🎉እንደዚህ ያሉ ችግሮች አለ። ግን የተለያየ ሥም እየሰጠ ነዉ ባለ ማወቅ ተሸክመን ኖሮላን አሁን ግን ብዙተረድቼለሁ አመስግናለሁ። 🙏❤️

  • @1Infinitelove
    @1Infinitelove 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሼ ክበርልን

  • @fentaneshereta842
    @fentaneshereta842 10 หลายเดือนก่อน +1

    አስተማሪ እና ልብ ነኪ ታሪክ

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 10 หลายเดือนก่อน +2

    ዋው አሼ እግዚአብሔር ይስጥህ ከዚህ በበለጠ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም ደስ የሚል ውጤታማ እግዚአብሔርን የሚወደው እና የሚፈልገው ሥራነው እየሠራህነው አመሰግናለሁ አከብርሃለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍇🍇🍇🏕🏕🇪🇷🇪🇷🍐🏕🇪🇹

  • @abrhameden1447
    @abrhameden1447 8 หลายเดือนก่อน

    በጣም በጣም ነው የምናመሰግነው አሼ እግዚአብሄር ከዚህ በላይ ያብዛህ ሂወታችሁን ለሰዎች መማሪያ ይሆናል ብላችሁ ስላስተላለፍችሁልን ክልብ አመሰግናለሁ ብዙ ነገር እንዳስተው እንዳስብና የኔ እንድመረምር ለቀሪው ሂወቴ ምን አይነት ዘር መዝራት እንዳለብኝ አስተምራችሁኛል እንደዚህ አይነት ዶክመንተሪ ቢቀጥል ደስ ይለናል አሼ ሰዎችን የምታወራበት መንገድ እያንዳንዱን ነገር እምትገልጽበት እንድናስተውል የምታረግበት ነገር በጣም ደስ ይላል እንደዚ አይነት ኢንተርቪ በጣም ደስ ይላል ይቀጥልልን ዶክመንተሪው 🙏🙏🙏🙏

  • @worldcomm9842
    @worldcomm9842 10 หลายเดือนก่อน +2

    መምህረይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ዕድመ ጥዕና ይሃብካ።

  • @eyobtefera5718
    @eyobtefera5718 2 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ቤተሰብ ከምርጥ አማካሪ ጋር አመሰግናለሁ ተባረኩ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ እጅግ በጣም የሚገርም😭😭😭😭ይህን ሁሉም ሰው ማየት ብችል ጥሩ ነው❤ Looonnngggg life❤

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጠቃሚ ነው የቤየሰብ ችግር እደዚህ ግልፅ በመሆነ መገድ ባለሙያ እየታገዘ ቢፈታ፣ በግዜ ሂደት 1. የማሀበረሰብ ችግር ይፈታል
    2. የሀገር ችግር ይፈታል
    ቤተሰቡም በመልካም ፍቃድ ታሪካቸውን በማጋራታችሁ 🙏🏽
    ውጤታማ ሆናችሁ
    የደረሳችሁበትን ብታሳውቁን በጣም ጥሩ ይሆናል
    መልካም ውጤት እመኝላችኋለሁ
    👍🏾🙏🏽💚💛❤️

  • @elsazekaryas9081
    @elsazekaryas9081 10 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ምን ማለት እዳለብኝ ቃላት የለኝም❤

  • @Lukulogy.
    @Lukulogy. 10 หลายเดือนก่อน +2

    አሼ እግዚአብሔር ይባርክ! ሁሉም ሴሚናሮችህን እከታተላለሁ በወስጡ ሁሌም እራሴን አያለሁ በዚም የተነሳ ሕልምንም አግንቻለሁ 🤏
    (projecte) ጀምሪያለሁ ዛሬ ግን የተለየ ስሜት በውስጤ ተፈጠረ የራሴን ቤተሰብ ታሪክ የማይ መሰለኝ አናቴንና አባቴን ብትሸመግልልኝ ብዬ ተመኘሁ አንድ ቀን መጥቼ ታረኬ እንደማገራ እርግጠኛ ነኝ I wanna to say Thanks for your special seminar and amazing documentary