51ኛ ልዩ ገጠመኝ፦"...የተገፋሁት ወደ አምላክ እጅ ነው ..."(በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 552

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 ปีที่แล้ว +57

    አሜን 🙏🙏🙏 ልዩ ገጠመኝ 50 እጅግ በጣም እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክ ነው ።
    እኔ በጣም ደጋግሜ ነው የሰማሁት እኔ የመጣሁት ለሀጥያን ነው በነዚህ ልጆች ታሪክ አየሁት በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
    የቀዩ ልጅ እናት መጨረሻ ግን ሰላላወኩኝ ቅር ብሎኛል

    • @firehiwotadugnafirehiwotad4260
      @firehiwotadugnafirehiwotad4260 3 ปีที่แล้ว +3

      ;09q

    • @vbty7493
      @vbty7493 3 ปีที่แล้ว +1

      @@firehiwotadugnafirehiwotad4260ኑሮ መሸሸጊያ ቀሸሸሿሸሸ ሸሸ ቀሰቀሰ እረ ሬሮ

    • @vbty7493
      @vbty7493 3 ปีที่แล้ว

      ሷሾሸሾሾሾሿሾሾሾሾሾሾሾሿሿሾሿ@@firehiwotadugnafirehiwotad4260ሾሾሽ ቋቋቆሿሾሾሿሸ

    • @vbty7493
      @vbty7493 3 ปีที่แล้ว

      ቕቖቕሽበሸሽሸሸሸሸሸሽሸሸሰሶየቀሾሶሶሰሰቀሸቀበቋቀቀቀሸሸሸሿቋቋሰሸሰሸቀሶሰሸቀሸሰሸሰቐቀሰሸሿቊቀበቀቧቦቀቀቆቋቆሸሰሰሸሸቀቀቀቐበቀቨቨቀቐቆቆቋሸቋዘበዠቐበቨቨቨሸሽሽሽሽሸሸ ሰረቀ እየ ፀረ ሸሸ ሸሸ ቀሰቀሰ እሷ ኧረ ሷየቨሸቀሸቀበቀየቀቀበቀቨየቀሸቀበቨሸሸበየቨቨቨቨቨቨቨቨየበቨበበቀሸቀቀየሸቀበየቀየቨቀቨሸሿሾየቐቀሸየቀበቊበበየሸበቀሸየቨቀቀየቐበበቀየቀቀቐቐቀቀቀቀቈቆቀሸየቀቀቀየበቀየሸቀበሸሸቀቀቐቐቐቐቀሸየቀየቆቀቀቀዯቀቀየሸ

    • @saratsegay6969
      @saratsegay6969 3 ปีที่แล้ว +2

      @@vbty7493 MN malet yhon?

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 18 วันที่ผ่านมา +2

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ የበረሀው መናኝ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว +43

    በዚህ ገጠመኝ ውስጥ ብዙ ተምረናል ግን ከማንም በላይ የድርዬው እና የእናቱ ማነት በጣም ይማርካል አክባሪያቸው ነኝ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 ปีที่แล้ว +24

    *_እዉነት ነዉ_*
    *_ለአብ ምስጋና ይገባል_*
    *_ለወልድም ምስጋና ይገባል_*
    *_ለመንፈስ ቅዱስም ምስጋና ይገባል_*
    *_አምላክን ለወለደች ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለድንግል ማርያም ምስጋና ይገባል_*
    *_ኢየሱስ ክርስቶስ አለምን ለማዳን ሲል ለተሰቀለበት መስቀል ምስጋና ይገባል_*
    *_በጸሎታችሁ አስቡን አትርሱን የአሉ ወገኖቻችን አቤቱ ጌታ ሆይ አንተ በምህረትህን በቸርነትህን አስብልን አሜን፫_*🤲🏻🕯️

    • @ሙሉዬሀበሻዊት
      @ሙሉዬሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @gfccucu4334
      @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @Dubai825
      @Dubai825 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @አየሰዉ
      @አየሰዉ 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @Fyf-du5yf
      @Fyf-du5yf 24 วันที่ผ่านมา

      አሜን፫❤❤❤

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +18

    መምህር ዛሬ የደስታችን ቀን ነው ዛሬ በእመቤቴ ፈቃድ እኔና ባለቤቴ ቅዱስ ቁርባን የተቀበልንበት ቀን ነው እግዚአብሔር ይመስገን የድንንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

    • @bekabeka7976
      @bekabeka7976 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን
      እኛንም ለቅዱሳኑ ቅዱስ ያብቃን

  • @edlawittesfaye1179
    @edlawittesfaye1179 3 ปีที่แล้ว +2

    ወይኔ መምህር ይሄኘው ልዩ ገጠመኝ ከሁሉም ይለይብኛል እውነት ከራሴ ታሪክ ጋር በተወሰነ ይመሳሰላል ለመጀመሪያ ጊዜ download ያደረኩት ገጠመኝ ነው በጣም ልዩ ነው እውነት መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው የኔንም ሂወት በሰላም ያስጨርሰኝ ካለሁበትም ችግር ያውጣኝ ደግሞ የልጅቷ መንፈሳዊነት በጣም ደስ ይላል እውነት ቃላት ያጥረኛል መምህር ብዙ ነገሮችን ተምሬበታለው ለራሴ ህይወት ፈጣሪ ይርዳሽ በሉኝ!! ደግሞ ልጁ እና እናቱ በጣም አክባሪያቸው ነኝ በተለይ የእናቱን ማንነት እና መንፈሳዊነት ወደድኩት እውነት የፈጣሪ ስራ አያልቅም ደግሞ የሰፈሩ ሰዎች ማንነት ከራሴ ሰፈር ጋር ይመሳሰላሉ ዛሬ ትልቅ የሂወት ትምህርት ነው ያገኘሁት አመሰግናለው

  • @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል
    @ምስጋናነውስራዬለአማኑኤል 3 ปีที่แล้ว +42

    መምህር ዛሬ እማ ፍቅር ናት እንኳን አደረሰህ እማ ፍቅር እነልጇ ከመድኃኒአለም ጋር ከፊት ከኃላ ከጠላት ትጠብቅህ አሜን፫

  • @weleteteklehaeymanotwelete8342
    @weleteteklehaeymanotwelete8342 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በትአም የሚገርም ገተመኝነው ይህየ የአገዛትልጅ ዘመንው ይባረክ

  • @እህተማርያምየገብርኤልልጅ
    @እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 ปีที่แล้ว +45

    እንኩዋን አደረሳችሁ የእመቤቴ ማርያም ወዳጆች እመቤቴ ማርያም አገራችንን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 3 ปีที่แล้ว +37

    እንኳን አደረሳችው። የእማ ፍቅር ልጆች ለእመቤታችን ለፃድቃኔ ማርያም አማላጅነቷ ፍቅሯ ከኛ ጋር ይሁን መምህር። በጉጉትና በፍቅር ነው ትምህርቶችን የምንጠብቀው እማማ ድንግል ማርያም በወርቅ ልብሷ ትሽፍንህ። ትጠብቅህ

    • @yemariam628
      @yemariam628 3 ปีที่แล้ว +1

      🙏🙏🙏አሜንንንንንን

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 3 ปีที่แล้ว +1

      Amen amen 🙏 amen 🙏

    • @user-thegabriel
      @user-thegabriel 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን ደስ የሚሉ እናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 ปีที่แล้ว +7

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ደስ የሚል ገጠመኝ ነው
    እናታችን ሰማዕቷ ቅድሴት አርሴማ ምልጃዋ አይለየን አሜን
    ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን

  • @christy-t3z
    @christy-t3z 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @wawaasrs5431
    @wawaasrs5431 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ፍልቅልቅ ስታምሪ

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 ปีที่แล้ว +20

    መምህር እንኳን በደህና መጣህ ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች እንኳን ለእናታችን ለድግል ማርያም አመታዊ ክበረ በዓል አደረሳቹሁ ♥እማ ፍቅር የአስራት አገርሽን አደራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አሜን🙏

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว +23

    እግዚአብሔር ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን አሜን መጨረሻህን ያሳምርልህ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመገን ።እሜን እሜን እሜን ።መምህራች።ቃለህይወትያስማልን ።በእውነት።

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      መማህርዬ አናጋገርህ ደሰ ይላል ኦርገንክ ምትላዉ ቀል ወደጀዉልሁ እንም ኦርክንከ ነኝ አሁን ክበር ለመደሀኒአልም ተመሰገን ፈቅር ደሰ ይላል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን ተሰፈሰላሴ

    • @ይሳኩር
      @ይሳኩር 3 ปีที่แล้ว

      በእውነት የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህራችን እግዚአብሔር እስከ ቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥልን
      ከታሪኩ ተምሬበታለሁ በጨርሻም ዱርየ የተባለው ልጂ በጣም ነው ያስለቀሰኝ 😭የተላመዱትን ሰው መለየ ማለት ይከብዳል
      ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያልጂ ይክበር ይመስገን🙏

    • @hanatatte6155
      @hanatatte6155 3 ปีที่แล้ว

      @@ይሳኩር እውነት ነዉ እግዚአብሔር ለሱ ያለውን እግዚአብሔር የምትወድ ጓደኛ ይስጠው

  • @zanbkgddbbf7880
    @zanbkgddbbf7880 3 ปีที่แล้ว +21

    ዛሬስ ምንም አለህልም እኳን ለመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባአል አደረሳቹው ፊቅሯ ይደርብንህ አሜን።💕💕💕💕💕💕❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 ปีที่แล้ว +16

    እንኳን ደናመጣልን መምህራችን በጉጉት ሰጠብቅ የኛ ጀግና እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ድንግል ማሪያም አመታዊ እና ወራዊ ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን የተሰፋ ስላሴ ተማሪዎች ውድ ቤተሰቦች ኑ እንማማር እንማማር ይችን ገጠመኝ እንድሰማ ለፈቀድክልኝ መዳሐኒያለም ሰም ይክበር ይመስገን በእውነት መምህር እኔ በተማሪ ቤት እያለሁ ነው ያአረገሰኩት አዩኝ አላዩኝ ሆዴን ሸምቅቄ ሸምቅቄ ዛሬ ላይ ሆዴ ጤነኛ አይደለም እና እባካቹሁ ሴቶችዬ ትንሽ እፍረት እና ክብር ይኑረን ለምናደርጋቸው ነገሮች hahaha አይ መምህርዬ በደምብ አሰተውለህልኛላ እንዴት እንደምናይ ክክክክክክ ውይይይይ ስውድህ ታውቀለመምህር ሰትሰቅ ሰቄ ሰታለቅስ አልቅሽ የማዳምጥ በቃ ሁሉን አሞልቶ የሰጠህ ነህ ሺ አመት ኑርልን ወላዲት እማምላክ በለተ ቀኖ ጥላ ከለላ ትሁን ጀግናችን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏👏እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ ያአላቹሁ ቤተሰቦች ወንድማችን በልኡል እግዚአብሔር ሰም ወደ ልብ ተመለሰል ከፍንዳታ አለም ወጣ ጀግና ሚስት ያአደረግልን ፈጣሪን አብራቹሁ ሁናቹሁ ልጆቻቹሁን አሳድጉ እራሰክን ቀይር ወንድሜ መምህራችን የኛ እንቁ ቃለ ህይወት ያአሰማልን የኔጣፋጭ የኔ ፍልቅልቅ ዘቢብዬ እውነትም ዘቢብ ሁሌም ፍልቅልቅል እያልሽ እግዚአብሔር እያመሰገንሽ በቤቱ እድጌልን ማማዬ እወድሻለሁ ደግሞ እኮ ተሰፋ ሰላሴን ነው ምትመሰይው ስውድሽ እሟሟሟሟሀ 😘 ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን

  • @mamushnesibu5029
    @mamushnesibu5029 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት በእዉነት ይማርካል

  • @addiszewde8858
    @addiszewde8858 3 ปีที่แล้ว +3

    የእግዚአብሔር ስራው ገሩም እና ፍፁም ፍቅር ነው። እልልልልልልልል

  • @alemyoutube6001
    @alemyoutube6001 3 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ለዘላለም ይክበር ይመስገን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 ปีที่แล้ว +33

    እንኳን ሰላም መጡልን መምህር ኑ ሰደት ላይ ያላችሁ የማዳም ቅመሞች እንማር እንለዉጥ ቤተሰብን እንልዉጥ😘😘

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 3 ปีที่แล้ว +22

    በእውነት የዛሬው ገጠመኝ ይለያል ልጁ በጣም አስደሰተኝ ሰው ባጣች ግዜ ሰው ሁኖ ተገኘ ከይቅርታ ጋር እደኔ ከልጁ ጋር ባትለያይ ይሻላል ምክንያቱም እሱ እስከነ ልጆቾ ነበር ያፈቀራት 😭 ግን ካልሆነ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን ይሰጥሃል መልካምነት ካተ ተምራለሁ መምህራችን ረዥም እድሜ ይስጥህ

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ በውነት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰምተንም ያማረ ፍሬ እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን በጾሎታችችሁ አስቡኝ ለደካማዋ ሀጼተኛዋ ወለተ ሐዋርያት

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ዝማሪ መላእት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልል ዕልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ayehudesalegn6865
    @ayehudesalegn6865 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 2 ปีที่แล้ว

    መሞህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክ ይባረክ የሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ።

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 3 ปีที่แล้ว +1

    ከዚህ ገጠመኝ የተማርኩት ወደ እግዚአብሔር በተጠጋን ቁጥር ጥላቻን መጥፎ ፀባይን እንርቃለን

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከኔ ቤተሰቦችክ ያድልልን አሜን ድንግል ማርያም ከልጇ ጋር ከክፉ ትጠብቅክ በጣም ደስ ይላል በፀሎት አስቡኝ መንበሬ ፅዮን ብላቹሁ ላክ ክክ ሼርርርር አድርጉ በጣም አስተማር ነው ፀጋውን አብዝቶ ያድልልኝ መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @የልቤንበልቤይዤ
    @የልቤንበልቤይዤ 3 ปีที่แล้ว +1

    Elelelelelelelelelelele be ewenet Egziabhere Amelk semu yetamsgane yehun Mameher Tasfaye yene abet Embete mareyam tetabekh yene abet Elelelelelelelelelelele 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🌹🌹🌹🌹🌹🌹macherash semar yemeraleh
    Kidest Arsema keberun yesefa 👏🏻👏🏻🌹🌹🌹👏🏻👏🏻🌹🌹😘😘

  • @sofyass3973
    @sofyass3973 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ኣሜን👏👏👏👏👏

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መምህር ተስፋዬ የማትገባበት ቦታ የለም በአጥር ተከልልለን ያደግነው በብዛት ጥፋት በጥፋት ነን የኛም ታሪክ ሰአቱን ይጠብቃል መአት የምነግርህ ነገር አለ 🙏😁ወላጆች ለጎረቤት ልጆቻችሁን ጥላቹ አትሂዱ ያሰው ዛር :ቡዳ ሊኖርበት ይችላል የኔ ታሪክ እዛ ላይ ነው የሚጀምረው ...
    የተወለዱት መንትያ ልጆች ዲያቆኖች ይሁኑ የምትሉ እናቴ እንኳን ማርያም ማረችሽ ሌላው እውነተኛ ማንነት ያለው ዱርዬ ከሚባሉ ሰወች ነው ሁሌም አከብራቹሀለው🙏😁

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጥምም እፅብ ድንቅ የሆነ ገጠመኝ ነው መምህር እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣምምምም ተምርንበታል👏👏👏⛪⛪⛪🕊🕊🕊💠💠💠💐💐💐❤❤❤💟💟💟🌹🌹🌹🌾🌾🌾💠💠💠

  • @እግዚአብሔርአዳነኝ
    @እግዚአብሔርአዳነኝ 3 ปีที่แล้ว +6

    እመቤት ድንግል ማርያም በዕለተ ቀንሽ እርጅኝ የልቤን አንቺ ታውቂያለሽ እማምላክ ፍቺኝ እናቴ

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እህታችን👏👏👏👏👏

  • @amenteshome6013
    @amenteshome6013 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህር በእውነት በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አቤት ይሄ ገጠመኝ የስንቱን ጓዳ የስንታችንንልብ ቀየረ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ገጠመኝ እንድንሰማ ስለፈቀደልን እናመሰግናለን አስተማሪ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ሸገርአዲስ-ፐ6ፀ
    @ሸገርአዲስ-ፐ6ፀ 3 ปีที่แล้ว

    የመድሀኒአለም ቸርነት በጣም ደስ ይላል መረዳት የሚችል የተባረከ ነው አምላኬ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን ሰዎቸ እባካችሁ ገጠመኝ ተመልከቱ የመምህር ግርማን እና የወንቅሸት ገብርኤልን ተአምር እዩ እባካችሁ

  • @martaassfaassfa8227
    @martaassfaassfa8227 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ልዪ ነው አንጀት የሚበላ ታሪክ ነው ደስ ይላል ደጋግ ሰዎች መጨረሻቸውንያሳምርልን አሜን እልልልልልልል

  • @ወልትስንበት
    @ወልትስንበት 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ያሳደግልሽ እህት መምህር ገጠመኞችህ አብዛኛዉቹ የኔ ህይወት እና ያሳለፍኳቸዉ ፈተና ናቸዉ የዛሬዉም በጣም የገርማል

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በእዉነት በዙ ተምረናል የልጁና የእናቱ መልካምነት ሳላመሰግን አላልፍም በዚ ግዜ በእዉነት አድናቅያቸዉ ነኝ ልጁ ግን አሳዘነኝ መህድ አልነበረባትም ምክንያቱ ሰዉ ባጣች ግዜ ሰዉ ሆኖባት እየወደዳት ለምን ጥላዉ ሀደች በእውነት ቅር በሎኛል ከሆነ ግን ለሁላቸዉ መልካሙ ሁሉ ተመኘሁላቸዉ 👏💐

  • @qulaisangor4515
    @qulaisangor4515 3 ปีที่แล้ว +2

    ልጁ፡የሰራው፡ስራ፡በጣም፡የሚደንቅ፡ነው።የፍቅር፡ሐያልነት፡ለሌሎች፡የሕይወት፡መስመርን፡ሲያስተካክል፣ለራሱ፡ግን፡ሸክም፡ሆነበት።እግዝአብሔር፡ፅናቱን፡ይስጠው።
    አልፎ፡አልፎ፡እንባ፡እያቃረኝ፡ነው፡ገጠመኙን፡ያዳመትኩት።

  • @mulumulu-zt6vw
    @mulumulu-zt6vw 3 ปีที่แล้ว

    amen amen amen ellllllllllllllllelllllllllllllllllle

  • @mihretgebremeskel7997
    @mihretgebremeskel7997 3 ปีที่แล้ว +5

    እኔ በጣም አሳዘነኝ የተከባከባት ልጅ አመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ኪዳነምህረት መልካም ህይወት እድትሰጠዉ ፀሎቴ ነው።
    ይህ

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሰማሪ የሆነ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት የአግሎግሎት ዘመን ያርዝምልን

  • @tsigeredawerku2149
    @tsigeredawerku2149 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ያንተን ትምህር ሳዳምጥ ሁሉም ድካሜን እርሳለሁ በጣም አጣፍጠኽ አሳምርህ በስእል መልክ ስለምታቀርበዉ እያንዳንዱን ታሪክ አርሳዉም እማ ፍቅር ሰላምህን ታብዛልን በጣም እየተለወጥን ነዉ

  • @ጊዮርጊስሰማዕት
    @ጊዮርጊስሰማዕት 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት መምህር ተስፋዬ ፦ ዱርዬውን እና መንታ የወለደችውን ነው ማጋባት ያለብህ

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም
    @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም 3 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅመም

  • @ኢትዮጵያእናቴናት
    @ኢትዮጵያእናቴናት 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን 🙏⛪️🕊🙏

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว

      Mamay endemamer melse fetan new

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mostat5281
    @mostat5281 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

    • @rebkatageze9632
      @rebkatageze9632 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያስማህር🙏🙏🙏

  • @terrymihret3201
    @terrymihret3201 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen 🙏

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 3 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @gabeyansggebtansg7320
    @gabeyansggebtansg7320 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለይህወት ያሰማልን መምህር

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ፍቅሩን የገለፀልን አምላክ የተመሠገነ ይሑን መቼም በእግዚአብሔር ቤት አጋጣሚ አይባልም እግዚአብሔር አስቦ ያከናወነዉ በቅዳሴ ላይ ሰብስቦ ያገናኘዉ አስቦት ነዉ ተመስገን የፍቅር አምላክ ስላለን እድለኞች ነን ሰማአቷ የእርቅ እናት በሑላችንም ቤት ትግባ በዚ ቤተሠብና መንደር እኔም በአደኩበት ማህበረሰብ መንደር ስለነበር ፍቅሩን አዉቀዎለሑ በጣም ደስተኛ ነኝ ። መምህር በርታ በአንተ ገጠመኝ በጣም ተቀይረንበታል ብዙ የዉስጥ ችግሮቼን ምን እንደሆኑና መፍትሔዉ እንዴት ማስተካከል እንደምችል ተረድቼ ትግስትን ስላስተማርከኝ
    🙏 አመሠግናለሑ መምህር ።

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew2582 3 ปีที่แล้ว +10

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን የኛ ቆንጆ የአባቷ ልጅ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን. የኔ ቆንጆ. እህታችን❤❤❤🎉

  • @obaidabdooli9913
    @obaidabdooli9913 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen Zemere malikitii yasamalin Ediigii balinyii yene konijoo

  • @Ababouch
    @Ababouch 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዬኔ ቅመም

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 3 ปีที่แล้ว +2

    እስይ ዛሬስ አንደኛነኝ መምህራን እንኳን በስላምመጡልን እንኳን ለእማፍቅር አመታዊ ክብር በአል አደርሳችሁ አደረስንአሜን መልካም እለተ ቅዳሜ ይትባረክ የተቀደስ ቀን ይሁንልን አሜን
    የመምህር ተስፍዬ ተማራዎችየትነችሁ በሉ ስትገቡ በላይክ ግቡ እኔንም ቤተስብ አድርጉኝ በቅንነት በመልካምነት መልካምነት ለራስነው መምህራን ቃለ ህይወት ቃለበርከትን ያስማልን

  • @hawah8058
    @hawah8058 4 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 3 ปีที่แล้ว +28

    ሰላም መምህር እንዴት ነክ
    ዛሬ እናታችን እማ ፍቅር ናት እናታችን የአስራት ሃገሮን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

    • @yemariam628
      @yemariam628 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንንንንንንንንንንን

  • @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ
    @ጎዶሊያስ-ዸ5ዐ 3 ปีที่แล้ว

    የውነት በጣም እሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ይመሥገን መምህር ፈጣሪ ያበርታህ እድሜ ዘመንህ እግዚ አብሄር ይባርክልህ አሜን

  • @messimessi1800
    @messimessi1800 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ።

  • @Palm-k6i
    @Palm-k6i ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 10 หลายเดือนก่อน

    አስገራሚ. ገጠመኝ. ነው. መምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @bizuneshgedamuyemariayiaml4001
    @bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን የኔጣፍጭ በቤቱ ያፅናሽ

  • @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ
    @ወለተመስቀልየእማፍቅርልጅ 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ተምርነበታል እግዚአብሔር ይባርክህ ዘብቢ የኔ ቆንጅ ዝማሬ መልክት ያሰማልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በርችልን የኔ ልዕልት 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾💠💠💠💐💐💐💟💟💟🕊🕊🕊

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว

    ወይ እግዚአብሔር ስትማርክ እኮ ፍቅርህ ብዛቱ ምን እንመልስልህ ፤ክብርና ምስጋና ለዘላለም ይሁን፤ አሜን አሜን

  • @kidangebreegziabher1711
    @kidangebreegziabher1711 3 ปีที่แล้ว +1

    በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን መምህር በጣምምምምም ደስ ይላል የዚህ አለም መጨረሻ ተምረንም ነግደንም የአለም ጫፍ ብንደርስ እንኳን በትዳርም ይሁን ካለ ትዳር ልጅ ሲመጣ እህቶቼም ወንድሞቼም ማወቅ ያለባቹ ህፃኑ ወይንም ህፃንዋ የናንተብቻ ስለሚመስላቹነው አንዴ ይውረድ አንዴ የራስሽ ጉዳይ የራስህ ጉዳይ የምንለው ግን በደምብ ስላላወቅን ነው እንጂ ህፃኑ የእግዚአብሄር ስጦታነው አምሳሉን ነው የሰጠን በናንተ በኩል ልጄን አደራ ሰጥቻለዉ ተንከባክባቹ በእግዚአብሄር መንገድ የተገራ አድርጋቹ አሳድጉት እያለ ነዉ የሚሰጠን እሚመስለኝ እናም በውሳንያችን ከላይ ሁኖ እያየ ይታዘበናል ። አባትየው 24 አመት ብትሆንም በጣም እድለኛ ነህ እንደዚህች ሀይማኖተኛ ሚስት ማግኘትህ ጥሩ ሰው ሆነህ ያለፈዉን የእርግዝና ጊዜ አብርሀት ስላልነበርክ አሁን በደንብ ካሳት ካልሆነ እድሜህን በሙሉ ጥሩ እንቅልፍ አይወስድህም በርቱ እግዚአብሄር ከናንተጋር ይሁን።

  • @jumanajumana4123
    @jumanajumana4123 2 ปีที่แล้ว

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃልይውት፣ያሰማልን

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማል በጣም ደሥ የሚል ገጠመኝ ተመሥገን ይህን ያሠማን ፈጣሪ ይመሥገን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው መምህር ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ እመብርሃን በእድሜ በጤና ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ውድ እግዚአብሔር በቤቱ ያኑርሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ

  • @oshratoshrat4085
    @oshratoshrat4085 3 ปีที่แล้ว

    ተስፍሽ በሰማህ ብሰማህ አትሰለቸኝም ብዙ ትምህረት አግቸበታለሁ

  • @almaztazbo6917
    @almaztazbo6917 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አምን አሜን

  • @destapark609
    @destapark609 3 ปีที่แล้ว

    እህተማርያም እህተማርያም ተክለወልድ ተክለወልድ ተክለፀዲቅ ሀይለጊወርጊስ ወለተኪዳን ወለት እየሱስ ፅጌማርያም በእግዚአብሔር በፀሎት አስቡን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 3 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነው በእውነት ጥልቅ ትምህርት አለው የእግዚአብሔር ስም የተማሰገነ ይሁን መምህር ገጠመኝ ሲናገር በአእምሮዬ እንደፊልምነው የማያቸው ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ወለተስንበትየድንግልማርያ
    @ወለተስንበትየድንግልማርያ 3 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ በተለይ ለእኔ ጨለማ ወጥ ላለሁት ብርታት ይሁነኝል ልዩ ገጠመኝ😭😭 ኑሪልኝ መምህር❤🙏

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ከ5ፐ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ሁሌም መልካም እና ግሩም ነው።በርግጥ ቢዘገይም አይቀደምም። ..........+

  • @ወለተፃድቅን
    @ወለተፃድቅን 3 ปีที่แล้ว +3

    የግዛብሔር ሰራ እፁብ ድንቅ ነው ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @geneteaweke478
    @geneteaweke478 3 ปีที่แล้ว +20

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህ እንኳን አደረሳቹ ለናታችን ለመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያ አመታዊ ክብረ ባል ይፍታ በለኝ ጌታየ🤲

    • @gentandhabty
      @gentandhabty 3 ปีที่แล้ว

      Enkuan abro aderesen wude ney endemamer emelsalehu

  • @ሙሉዬሀበሻዊት
    @ሙሉዬሀበሻዊት 3 ปีที่แล้ว +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ሰማያዊውን ዋጋ ይክፈልልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን

  • @ashagredegema2607
    @ashagredegema2607 2 ปีที่แล้ว

    አሜን/3 ትምህርት በሙሉ ልብ ተቀብለዋል

  • @almalmm2462
    @almalmm2462 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን በጣም ደሥሥ ይላለ መመህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ አስተማሪ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @meseretgebera8713
    @meseretgebera8713 3 ปีที่แล้ว

    ፀዳለማርያም በፀሎት አስቡኝ

  • @LoveLife-qw8xs
    @LoveLife-qw8xs 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ መምህር ፈጣሪ ያስብክ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 ปีที่แล้ว +3

    እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ያሳድግሽ ማማየ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህር ትስፍይ ትልቅ ትምህርት ነው የትማርኩበት አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ከዚህ ገጠመኝ ላይ ብዙ ተምሬ አለሁ አንድ ነገር ከሆነ ቡሀል አምኖ መቀበል ነው ምክንያቱም ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ ስለሚሆን መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏እግዚአብሔር ሁላችንንም በምህረቱ ይጎብኘን

  • @massaretkiya4130
    @massaretkiya4130 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት ድቅ ታምህር ነው ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ከአምላክ ከጠየቁት ምን አይጠፋም ሁሉንም አስተካከለ ከሚደንቀው ትልቁ ነገር ዱርዬው ልጅና እናቱ በጣም የሚደነቁ ለቡዙዎቻችን ትምርት ይሆናል መልካም ማረግ ከፈጣሪ ምላሽ አለው

  • @prestigecell599
    @prestigecell599 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህርዬ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 3 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሄር ይመስገን መጨረሻውን ያሳመረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን 🙏 የኔም ታሪክ ከዚህ ጋር ይቀራረባል ልጅ ወልጃለሁ ሳላገባ ቤተሰቦቼ በጣም አቀባረውነው ያረሱኝ ዲቃላ በመውለዴ ቢከፋቸውም ለዛውም ከዘመድ ከጎረቤት እግዚያብሄር ይቅር ይበለኝ ከዲዚ ካለ ፈተና ይጠብቃቹ ወገኖቼ የባእድ አምልኮነው ከተማርኩት ስረዳ ለዚህ ያደረሰኝ እግዚያብሄር ይገስፀውና ስደት ምፕጥቼግን ለበጎ ሆነልኝ በቅዱስ ቃሉ እየታነፅኩነው አሁን የመምህር ተስፋዬን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ጀምሮ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አብሮ አደረስን ወገኖቼ መምህር ተስፋ ስላሴ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክል ። ሀገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @hiwotcute3685
    @hiwotcute3685 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን አሜንን

  • @Yeharitube
    @Yeharitube 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣሞ እስተሞሪነው እግዜእብሔር ሁልግዜ ባል ተጠበቁ ስውች ላይ እድሮ በእንድም በሌላም ይስተምረናል ተመስገን ብቻ ነው ለእኛም ልብና ይጥን .

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว

    ተስፋ ስላሴ እንካን አደረሰህ ለእማ ፈቅረ ወራዊ መታሰቢያ የበለሀሰብ እመቤት የዛሬ ወረ ትበለን እግዚያብሄረ ይመሥገን 💙💙💙