ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝአሜን😢
44- በዚህ ዘመን ይኖራል የማይባል ለቅድስና ብቻ የሚኖረው የበቃው ወጣት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ (ወጣቱ ዳግማዊ ገብረ-ክርስቶስ)43- መንፈሳዊ አገልጋዮች፣ በትዳር ጓደኛ ፍለጋ ውስጥ የሚፈተኑት ፈተናና ውስብስብ የክፉ መናፍስት አሰራር። 42- የባሏን ውሽማ በጥበብ ወደ መንፈሳዊ ተጋድሎ በማምጣት ትዳሯንና የሌላዋን ሴት ህይወት ከጥፋት ያዳነች ብልህ መንፈሳዊት ሴት ታሪክ። - 41- የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወዳጅ የሆነችው ሰንበት ተማሪ ልጅ ታሪክ። የእናቷን የእርኩሳን መናፍስት ደዌ፣ የቤተሰቧን ህይወት ያረቀች የትንሽ አዋቂ ታሪክ። እንደነ ማርያም ምንተፍረት ስለክርስቶስ እንድትመሰክር ሰማዕቱ ልበ ብርሃን ያደረጋት ልጅ። እግዚአብሔር በቤቱ የተናቁ ልጆች ላይ ስራውን ይሰራል።40- የሾፌሩና የረዳቱ ታሪክ- ዝሙት ከክፉ መንፈስ አስራር ጋር ያለው ቁርኝት። በቡዳ ዓይነ-ጥላ አማካኝነት ሴት የሚያስቱ ሰዎች - በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ሴቶችን መንፈሱ ስለማይጠጋቸው በአሳሳች ወንዶች እንደማይጠመዱ ማስረጃ። (በሱባኤና በፀበልና ኤች አይቪን ያስወገደ ወንድም) 39- አባት ልጁን እንዴት ይደፍራል? እንግዲያውስ ይሄንን ልብ የሚሰብር ታሪክ ይስሙት።38- ሁሉም ሴቶች ይቅርቡታል፣ ግን ይደበድባቸዋል። ብዙዎችን አስለቅሷል፣ አሳዝኗል፤ እሱም ብቻውን ይረባበሻል። ቆይቶ በመምህር ተስፋዬ እገዛ ወደ ተጋድሎ ህይወት ከገባ በኋላ እሱ ውስጥ ያለች የዝሙት ዓይነ-ጥላ መንፈስ ሴቶች ሲፈቅሩት ስለምትጠላ እንዲደበድባቸው እንደምትደርግ የተረዳ ወንድም ታሪክ። ነፃነቱን የሰጠው ጌታ ይክበር ይመስገን ። 37- ልጆችን ሁሉ የጨረሰው የቤተሰብ ዛር መንፈስ። ልጆችን ለመላዕክት የመስጠት ጠቀሜታ- በዚህ ምክንያት ድኖ ለመመንኮስ የበቃ ብቸኛ ልጅ ታሪክ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ሰይድ የሚባል ሙስሊም ወንድማችን እምነት፣ መንገድ ላይ የወደቀችና ራሷን የማታውቅ እህታችንን ገላ አጥቦ፣ ክር አስሮላት፣ ቤቱ አስቀምጦት በነበረው ጠበል አጥምቆ አእምሮዋን የመለሰላት። 36- አለቃቸው ላይ መስተፋቅር ያስደረጉ ሁለት ሴቶች ታሪክ። ድርጅት የምትመሩ፣ ትልልቅ ኃላፊነት ላይ ያላችሁ ወደ መስመር ግቡ። የንቅሳትና የዝሙት መንፈስ ትስስር። የምትነቀሱ ተጠንቀቁ። ቀድማችሁ ያስነቀሳችሁ ካህን በባረከው ቅብዓ-ቅዱስ አስቀቡ። መስቀል አስመቱ። 35- ፈተና ሲገጥማችሁ እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ነው ካላችሁ የተጋድሎውን የመጀመሪያ እርምጃ ጨርሳችኋል።34- አዳል ሞቴ የተባለው መንፈስ በካንሰር ተመስሎ ካንሰሩን ለማጥፋት በምታደርጋቸው ድካሞች ሃይማኖቷን በየጊዜው እንድትቀያይርና እንዲዘበራርቅባት ያስደረጋት ሴት ታሪክ። በመንፈሳዊው ህይወት እጅግ አስደናቂ የህፃናት ማስተዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ስግደት ያለው ከፍ ያለ ጥቅም። 33- በመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ተጽፎ የቀረበውን አባዶን የተሰኘውን መጽኃፍ በመምህር ተስፋዬ ዳሰሳ ተደርጎበታል። የክፉ መናፍስትን ውጊያ ለመረዳት በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘውን ይህን መጽኃፍ አንብቡ የሚል ጠቅለል ያለ መልዕክት አለው። 32- በደብተራ አባቱ ድግምት ምክንያት የእርሱም የሚስቱም ህይወቱ ተመሰቃቅሎበት የነበረ የባንክ ቤት ሰራተኛ ታሪክ። የደብተራው የቀድሞ ጓደኛ እና ትክክለኛውን መንገድ መርጠው የነበሩ የዛሬው የተባረኩ ካህን ለልጁና ለቤተሰቡ መዳን ምክንያት መሆናቸው። "ትክክለኛ አባቶችን እስክናገኝ ተስፋ እንዳንቆርጥ።" መምህር ተስፋዬ31- ለገንዘብ ሲባል በገዛ አጎቷ ተደፍራ መተት የተደረገባት ፅኑና አስደናቂ ሴት ታሪክ። ከባዶች ነን፤ የእርኩሰታችን ጥግ ለከት እንደሌለው የምትረዱበት፤ ሆኖም በፆምና በፀሎት ለፀኑ እግዚአብሔር ዛሬም ስራውን እንደሚሰራ። 30- ወጣቶች እንደዋዛ የመተት ዓለም ውስጥ ገብተዋል። "ማኖ" ማስነካት እየተባለ እንደ ቀልድ ህይወት እንዴት እንደሚመሰቃቀል የሚትርክ አጠር ያለ ገጠመኝ። 29- የሚፈትነውን ክፉ መንፈስ በልዩ መንገድ የሚያስመርር ወጣት ታሪክ። ተጋድሎ በብዙ መንገድ እንደሚገለጥ ያስተምራል። መልካም ቃልን መስማት ተጋድሎ ሊሆን ይችላል። ባልን/ሚስትን ማመን ተጋድሎ ነው። 28- በህፃናት ታላቅ እምነት ቅዱሳን በቶሎ የገለፃሉ (ቅዱስ ጊዮርጊስን የምታየው በመከራ ውስጥ ያለፈች ህፃን ልጅ ታሪክ) በእንባ የሚያዳምጡት ታሪክ። 27- የፀጉር ሰሪው ታሪክ - በወላጆች የሚመጣ መንፈሳዊ ፈተና። ለስንፈተ ወሲብ እና የመሳስሉት እየተባሉ እንደ ቀላል የሚደረጉ ድግምቶች ጣጣ። ( በካህን እጅ የተዘጋጀ-የቅብዓ ቅዱስን ድንቅ ሃይል)26- ሁለት ታሪኮች ይሰማሉ። በተለይ በወጣ በገባ ቁጥር ባሏ የሚደበድባት ሴት "ዱላውን መቁጠሪያ አድርግልኝ" እያለች በባሏ ላይ የሰፈሩትን እርኩሳን መናፍስት ያጋለጠች ብልሃት የበዛላት ሴት ታሪክ። 25- የአንድ ደብተራ እኩይ ስራ። ሰይጣን ለምን በደብተራዎች በኩል መስራት እንደሚመርጥ-(በቅዱሳን ስዕላት በኩል ቅዱሳኑን መሳደብ እንዲችል መሆኑ።) እጅግ አስቸጋሪና ውስብስብ ህይወት ውስጥ የሚከት አሰራር። በሰንበት ትምህርት ቤት ህይወት ሆና በፆምና በስግደት ያለች እህታችን ቅድስና በኩል ደብተራው የአጋንንት ስራውን ጥሎ ወደ ቁም ሱባኤ የገባበት አጋጣሚ። 24- ያገለሉት፣ የቤታቸው ሞኝ ነበር። ቆይቶ ግን የቤቱ ቅዱስ መሆኑን ተረዱ። ሊማሩበት ለፈቀዱ መልዕክቱን አስተላልፎ እሱ ግን ወዴት እንደተሰወረ ሳይታወቅ ጠፍቷል። እጅግ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ ነው። (ሰዎች ወደ ቅድስና ከፍ ሲሉ ስጋ መብላት ያስጠላቸዋል፤ ባቄላቸው ጮማቸው ይሆናል- መሬቱ ከአልጋ በላይ ይመቻቸዋል።23- በጎረቤቶቻቸው ይጠሉ ነበር፣ ዝ---ም ስለሚሉ ትዕቢተኛ ያደርጉጓቸው ነበር። በባላቸው መተታም ዘመዶች እጅግ ይፈተኑ ነበር። ጠንቋይ ጋር ይመላለስ የነበረ ባላቸው ደግሞ እጅግ ያሰቃያቸው ነበር--- እሳቸው በበጎነት፣ በማታ ስግደት፣ በሌሊት ኪዳን በመትጋት እግዚአብሔር ያበራላቸው ጻድቅ ሴት። ዛሬም ቅዱሳንን ያልነሳን እግዚአብሔር ይመስገን።
የሺሻ ነገርማ ለብዙ አመት ሲጫወትብኝ ኖረ ግን ልቤ ለመተው መሻትን ከአምላክ እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን በቅዱስ ዮሐንስ ፀበል ተገላገልኩኝ ተመስገን አምላኬ
ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ ከክፍ ዳቢሎስ ይጠብቅህ እድሜ ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን
እንደሁልግዜ ሁሉ በጣም እስተማሪ ነው በዚህ እጋጣሚ ለመጠቆም የምፈልገው ዘመድኩን በዩትዩብ መተት መተትመታች እጥማቂ እያለ እርኩስ መንፈስ የሚዋጉትን እባቶች ለመቃወም ዳርዳር እያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ክማትብክበት እይቀርብህም ኃይማኖተኛ ክርስትያንን እይዝም እያለ የመናፍስትን እሰራር እያቃለለ ተመልክችዋለሁ ስለዚ ዳቢሎስ ብዙ ስው በሚስማችው በኩል የሚያገለግሎ እባቶችን እንዲሳደዱ ለማድረግ እና ህዝቡ ይሚዋጋብትን ስልት እንዳያውቅ ስለሚሆን ክውዲሁ እግዚአብሔርን የምትወዱ የድንግል ማሪያም ልጆች በቀና መንገድ እንዲናገር ሱባኤ መያዝ ፀሎት ማድረግ ይገባል ያለዛ ብዙ ሰው ግንዛቤ እንዴይኖረው ስለሚያደርግ አደገኛ ነው::::
😭😭😭😭😭ታሪክ ራሱን ደገመ ሙሉ በሙሉ የአባቴ ታሪክ ነው ግን እኔ ሳውቅ የአባቴ ቤተሰቦች የባእድ አምልኮ አያመልኩም ማለት እኔ እኛ ቤት እቃ ስሰብር አያቴ ቤት ሄጄ ነው የምደበቀው እና የእናቴም ሆነ በአባቴ ቤተሰቦች ላይ የባእድ አምልኮ የለም አያመልኩም አባቴ ላይ ያስመተተው ሰው ነው እሱም ጓዋደኛው ነው አውቀዋለሁ ሰውየውን ግን አሁንም አባቴ እንደዛው ነው በሱስ ውስጥ ነው በኔ እድሜ ነው የጀመረው 20 አመት ነው በሱስ ውስጥ ብቻ እኔም ከመጸለይ አልቦዘንኩም እግዚአብሔር ምስጥሩን ይክፈትልኝ
Amen amen amen barchi
አይዞሽ በርች እግዛብሔር ይርዳሽ
AMEN Egziyaber yirdash ehte
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን( ኤፍታ) ብዬ ጀምሬለሁ ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫# መምህራችን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን እጂግ የሚደንቅ ትምህርት በስመ አብ! አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ሰውርን አሜን ፫
N
ኣሜን
*እግዚአብሄር ሆይ ጥላታችንን የምንዋጋበት አይነ ልቦናችን ለገልጦልን የጥላትን ሴራ ለማወቅ እድረዱን ያሉ ትምህርቶችን ላልደረሳቸዉ እድደርስ እናድርግ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሄር ከዳቢሎስ እስር ይፍታን*
❤ኤፈታ /ተከፈት ❤ እግዚአብሔር ልባችንን ይክፈትልን በእውነት መንፈስን የሚያዲሰ ቃልነው መምህር ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን በሳቸውነው ያወኩክ በርታልን 💓💓💓
Amen amen amen
አሜን አሜን
ኤፍታህ የሚለውን ትምህርት ከ6 አመት በፊት ደጋግሜ ለተወሰነ ግዜ የምሰማዉ አስተምሮ ነበር ። እግዜአብሔር ይመስገን። በጣም አፅናኝ ና የሚያበረታ ነው። እግዚአብሔር ኤፍታ ሲል የሚዘጋ ነገር የለም ። የተዘጋ ነገር በህይወታችን ውስጥ በስላሴ ስም ይከፈት። አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ወይ ወሰን ጋላ አዳል ሙቴ ጦቃ የሚባሉት መናፍስት እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋቸው ስምህን አንከራተቱን ወይ እናቴ በተላቀቅችልኝ እናቴን በፀሎት አስበሉኝ ቡና የግድ ሰአት ጠብቃ ነው የምትጠጣ ከወጣችም አዘጋጅተን ነው የምንጠብቃት የነበረው አሁን ገና ገባኝ አይ ስደት የእኔ ትልቁ ትምህርት ቤት
አሜን ለአባታች፡መምህር ግርማ የመሰፍንትጥቃትላስተማሩን አንተም ይስተማርከን የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም የተለያየ ፀጋ እዳለው ነው የቀረኝን ባንተ አገኘሁት የአንተን የአባታች አይነት ያብዛልን የአባቶቻችን ፀጋ ይደርብን
በርታልኝ ወንድም መምህር ተስፋዬ በርታ!!! እኔ ግን የመምህር ግርማ አድናቂ ሁኘ ቀረውልህ፡፡
ayzone kemadniq gare abro bemesged melimamed mebertat yasfeligale berchi
Amen Amen Amen memherachen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe tebarek
bereketachew yderbn ena ayzoshe ema berchi beselot besgdet mebertat alebn
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
ይገርማል መምህር በጫ የትም በምታስተምርበት ቦታ ሁሉ የኛን ቤት ታሪክ አላጣም።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት የስመዓልና መምህር ተስፋየ ቅዱስ እግዚኣብሔር ጸጋ የብዝሓልኩም በጸሎት ኣስቡን በረከትኣብ።
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አውንም ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ
እኔዬ የምለው እግዜያብሄር የአገልግሎት ዝመንክ ይባርክልክ ወዬኔ ወዴሜ በዜዬ የተጠመደ ነው እረ በማሪያም በፀሎት አሰበው አምደ ገብርኤል ይባላል መምህር ተሰፋዬ አበር በርታልን ጥሩ ግዜቤ ነው ያገኝነው በክርሰቶሰ ፋቅር እነወድካላን ኑርልን እሰኬቤተሰብክ
መምህር በእውነት የዛሬው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ድሮ እኛ ቤት ደም ይበላ ነበረ ግን አሁን ማንም አይበላም እግዚአብሔር ይመሥገን ግን አሁን ያለሁበት ቤት አረብ አገር ነው ሠውየው ብና ጠጥቶ ሲጨረስ ሲኒ ያያል ክርስቲያን ነቸው አይደረግም እለዋለሁ ግን አይሰማኝም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
Memher tesfaye you number
እድሜ እና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ትልቅ ትምህርት ነው
ኤፍታህ የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን የእውነት መምህር እኳን ደህና መጣህልን እመ አምላክ ትጠብቅህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የመምህር ግርማ የተማሪ ነኝ for almost 8 years Most Eritrean really respects memhir girma 🙏 thanks memhir tesfay betam Betam 🙏
ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ነበር የምጠብቆዎትበ እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት የ አገልግሎት ዘመኖት በ እግዚአብሄር አይን የታየ ይሁን ለይኩን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መ/ም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን
ቅል ህውት ያሰማልን መምህረቸይን በእውነት አግዝአብሔረ ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልግልት ዝምነት አግበዝአብሔረ ይበረክልን በረትልን መምህረቸይን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr
ወንድሜ እግዛብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ህይወትን እንደገና አድሠሀልና የልፋት ዋጋህን እግዜአብሄር ይክፈልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥሆ❤👏👏👏👏👏
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን*
በርታልን ወንድማችን መምህር ተስፍዬ በርታ የሂወቴ ምክንያት ብያሀሎው ፀጋውን ያብዛልህ
Amen amen kale hiwet yasemalen le memehrachen
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤️
በእውነት መምህራችን የምታቀረባቸው ገጠመኞች ብዙ ነገረ እንድማረ አደረኛል በረታልን እኔ ያንተን ትምህረት ከሠማሁ ቀን ጀምሮ ውሥጤን መመረመረ ጀመረኩኝ የሜገረመው ግን ሣላውቅ ብዙ አጥፍቻለሁ እግዜአብሄረ ይቅረ ይበለኝ ህይቴን አተረፍካት አሁን ተሥፋ አለኝ ከጥፋቴ እመለሣለሁ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ መድን ብላችሁ ፀልዩልኝ ከኔ የበረታችሁ
*ሰዉ ለብሶ ሲቆም ሰዉ ይመስላል ሁሉም በልብሱ እደ አባታችን ያለ ካህን ያብዛልን በእዉነት በጣም ነዉ ደስስስ የሚለዉ ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል እሱኮ ቸር ነዉ እኛ ከፋን እጅ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታደገን ባንተ እጅ ዉስጥ ያሉትን አባቶቻችንን ለነፍስ እጅ ለስጋ የማይጋደሉ አባቶቻችን ሺ አመት ይኑሮልን በእዉነት አወ ሽቱ እዝህ አረብ ሀገር ያሉ እህቶች አይቸ አለሁ ሲጠጡ እነሱም እምነታቸዉን ቀይረዋል*
አሜን መምህር እግዚአብሔር ከእግራችን ስር ይጣልልን
የሚገርመዉ ይህንን ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩኝ አንድ አራት ቀን ቢሆነኝ ነዉ ግን ትናት ሰኔ 21 ለ 22 ለሊት በጣም የሚገርም ህልም ነዉ ያዬሁት እንዴት እንደምነግርህ አላቅም ግን በዉስጥ መስመር እነግርሀለሁ ብዙ ያሳለፈኩት ገጠመኝ ብዙ ፈተናወችን ሰለሆነ ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ እነግርሀለሁ ብቻ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ላግኝህ መምህር መምህር
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን የሥቱ ሂወት አለ አቤቱ ጸጋዉን ያብዛልክ መምህር በርታልን*
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
Amen Kalehiwetin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Zemenihin Yibarikilin Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እኔ ከዚ ገጠመኝ ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት ፈጣሪ እድመ እና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ዕልልልልልልልልል በእውነት ታአምረ ነው መምህርችን ቃለ ህወተ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏☝🤗
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
Bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤🙏❤
እግዚየአብሔእ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የጠላታአችንን ስራ እንድንረዳ ያደረገ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ብዙ ነገር እያወቅንበትና እየተረዳንበት ነዉ መምህራችን ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ ተመኛሁ ለዚህ ሁሉ ምክንያት አድርጎ ያስነሳልን መምህራችን መምህር ግርማ ወንድምን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም ከጠላታችን ተፈተን የህይወትን መንገድ ኤፍታህ የሚለዉን የእግዚያብሄር ቃል ህይወታችን ኑሮአችን እንድፈታ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
እውነትም ኤፍታህ እግዚአብሔር ይህን መከፈት ለእኛ እንድታደርስ ስለፈቀደልህ እናም እኔም ገጠመኞችን እንድሰማ ስለከፈተልኝ አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብር ምስጋና ይሁን ። እመ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት/ ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ኤፍታህ እንድጓዝ ስለመራችኝ ክብር ምስጋና ለእርሷ ይሁን ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
በእውነት በጣምናው ያዘንኩ እንየ እንደዙ አዩነት አስተምህሮ እሰከዛሪየ አለ ማወቄ ናው የገረመኘ እግዝአቡሄረ ዩመሰገን መምህረም ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በእውነት በጣም አስተማሪ ናው በየቤታቸን ያለ ነገሪ ኖው አናም መምህረ ስለቡና እንድታቀሪቡልን በጣም ደሰዩላል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን በርታ ካተ ትምርት ብዙ እንማር አለን❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እባክህ ስለ ቡና አስተምረን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜንኣሜን ኣሜን ኣሜን😢🙏🙏🙏🙏
amen amen amen wendmachen tsegaw yabzslih.
አሜን ኤፍታህ።እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
Amen kale yhot ysemalen but beging bsmab beleh gemer
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ህህህህህህህህህህህ እያረሩ መስማት ነዉ
አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር ካተጋር ይሁን እንወድሀልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን አስተማሪ ስለምታስተላልፍ እናመሰግናለን።ስለ ቡና ያነሳከውን ትምርት ልቀቅልንማ ለእናቶቻችን እድናሰማቼው።የእኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የዱሮና ያሁኑ ህይወቷ ይለያያልአሁን ስጋወደሙን ቢያንስ በወር 3/2/1 ትቀበላለች።እናም ግን ቡናውን እደድሮው ባይሆንም በቀን አዴ ታፈላለች ለምን አተይውም ሳተጭ ስቀር ያምሻል ወይ ስላት አያመኝም በጭራሽ ትላለች እና ለምን ከሰላመመሽ ጀበናውና፣ስኒውን አትሰብሪውም ከነጭረሽ አተይውም ስላት ኧረ ለምን እዴት ብየ ጥንት የለመደው ቤቱ ደግ አይደለም ትለኛለች ……በቃ እኔም ለሁሉም ግዜ አለው ከበፊቱ ህይወቷ ያወጣት አምላክ እመቤቴ ማርያም አሁንም ይህን ነገር ታስተካክልላት ብየ ዝም አልሁ።ተስፋ፣አለኝ ግን እናቴ እራሷ፣ቀስ በቀስ ይስተካከላል ብላ፣ተስፋ፣ታደርጋለች።ከወንድሜ ጋርም በአንድ ግቢ በአንድ ቤት ጓዳና፣ሳሎኑ ይለይጅ በአንድ ጥራና ነው ኑሮአችን ባለቤቱ ቡና ካልጠጣች ያማታል አድ ቀን ሁሉንም ነገሬአት አለሁ ለወደፊት ተስፋ፣አለኝ ከነጭራሹንም ድራሹ አደሚጠፋበአብዛኛው እናቴ የጀበናው መቀመጥ እጅ መጠጣት አለመጠጣቱ ግድም የላት የወንድሜ ሚስት ግን ግደታ፣ስለምታፈላ አብረው ይጠጣሉ።ለወደፊት እደሚስተካከል አምናለሁ ይህም የሆነው ለእረፍት ለ3ወር በሄድኩ ግዜ ነበር።የወለተ ህይወትን ቤተሰብ በሙሉ በፀሎት አስቡን። ተወዳጆች ሆይያው የቡናን ነገር ገጠር እዛው ተወልዶ ያደገ እዛው የሚኖር ሰው አደጋው የከፋ መሆኑን እናውቃለን። ለዛ ነው።
መምህራችን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልን
Kalehiwot Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅህ
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እውነት በምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በ
እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን
ውንድሜ እግዚኣብሔር እድሜክ ያርዝመው ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው እያንዳንዱ ኣስተማሪ ነው ድካምህ እግዚኣብሔር ኣይቶ እኛን ልቦና ይስጠን ያበርታን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህርዬ አንተ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቅሞናል እግዚአብሔር ይባርክህ
Wedemachen betam yegermal Betam asetmari new Egezyabher holachenenm yerdan. Bereta💚💛❤️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤
የእዉነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዉን ይባርክልን
መምህር እንኳን ደና መጣክ ሱስ ሆኑብኝ እየጠበኩህ ነበረ ፀጋውን ያብዛልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልንአሜን አሜን አሜን. ይመታልን በእናቴ ላይ አለ እሶ ብትቆርብም ግን እንደነበረባት አቃለሁ
አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ከቀኝ ከግራ ትቁምልህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህራችን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ፀጋውን ያብዛልህ
እባካችሁ ለሎች አስተላልፎ ንገሩ እኔ የበኩሊን እየተውጣው ነው ተወጡ
እዉነት ነዉ የበኩላችንን ልንወጣ ይገባል
እኔም ለብዙ ሰው እየነገርኩን ነው ገብታቹ እዩ ተማሩ እያኩን ነው።
Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በርታ
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልክ
Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen
ቃለሂወት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ና ለድህንነት አድርግልኝአሜን😢
44- በዚህ ዘመን ይኖራል የማይባል ለቅድስና ብቻ የሚኖረው የበቃው ወጣት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ (ወጣቱ ዳግማዊ ገብረ-ክርስቶስ)
43- መንፈሳዊ አገልጋዮች፣ በትዳር ጓደኛ ፍለጋ ውስጥ የሚፈተኑት ፈተናና ውስብስብ የክፉ መናፍስት አሰራር።
42- የባሏን ውሽማ በጥበብ ወደ መንፈሳዊ ተጋድሎ በማምጣት ትዳሯንና የሌላዋን ሴት ህይወት ከጥፋት ያዳነች ብልህ መንፈሳዊት ሴት ታሪክ።
- 41- የሰማዕቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወዳጅ የሆነችው ሰንበት ተማሪ ልጅ ታሪክ። የእናቷን የእርኩሳን መናፍስት ደዌ፣ የቤተሰቧን ህይወት ያረቀች የትንሽ አዋቂ ታሪክ። እንደነ ማርያም ምንተፍረት ስለክርስቶስ እንድትመሰክር ሰማዕቱ ልበ ብርሃን ያደረጋት ልጅ። እግዚአብሔር በቤቱ የተናቁ ልጆች ላይ ስራውን ይሰራል።
40- የሾፌሩና የረዳቱ ታሪክ- ዝሙት ከክፉ መንፈስ አስራር ጋር ያለው ቁርኝት። በቡዳ ዓይነ-ጥላ አማካኝነት ሴት የሚያስቱ ሰዎች - በተጋድሎ ውስጥ ያሉ ሴቶችን መንፈሱ ስለማይጠጋቸው በአሳሳች ወንዶች እንደማይጠመዱ ማስረጃ። (በሱባኤና በፀበልና ኤች አይቪን ያስወገደ ወንድም)
39- አባት ልጁን እንዴት ይደፍራል? እንግዲያውስ ይሄንን ልብ የሚሰብር ታሪክ ይስሙት።
38- ሁሉም ሴቶች ይቅርቡታል፣ ግን ይደበድባቸዋል። ብዙዎችን አስለቅሷል፣ አሳዝኗል፤ እሱም ብቻውን ይረባበሻል። ቆይቶ በመምህር ተስፋዬ እገዛ ወደ ተጋድሎ ህይወት ከገባ በኋላ እሱ ውስጥ ያለች የዝሙት ዓይነ-ጥላ መንፈስ ሴቶች ሲፈቅሩት ስለምትጠላ እንዲደበድባቸው እንደምትደርግ የተረዳ ወንድም ታሪክ። ነፃነቱን የሰጠው ጌታ ይክበር ይመስገን ።
37- ልጆችን ሁሉ የጨረሰው የቤተሰብ ዛር መንፈስ። ልጆችን ለመላዕክት የመስጠት ጠቀሜታ- በዚህ ምክንያት ድኖ ለመመንኮስ የበቃ ብቸኛ ልጅ ታሪክ። በዚህ ታሪክ ውስጥ ሰይድ የሚባል ሙስሊም ወንድማችን እምነት፣ መንገድ ላይ የወደቀችና ራሷን የማታውቅ እህታችንን ገላ አጥቦ፣ ክር አስሮላት፣ ቤቱ አስቀምጦት በነበረው ጠበል አጥምቆ አእምሮዋን የመለሰላት።
36- አለቃቸው ላይ መስተፋቅር ያስደረጉ ሁለት ሴቶች ታሪክ። ድርጅት የምትመሩ፣ ትልልቅ ኃላፊነት ላይ ያላችሁ ወደ መስመር ግቡ። የንቅሳትና የዝሙት መንፈስ ትስስር። የምትነቀሱ ተጠንቀቁ። ቀድማችሁ ያስነቀሳችሁ ካህን በባረከው ቅብዓ-ቅዱስ አስቀቡ። መስቀል አስመቱ።
35- ፈተና ሲገጥማችሁ እግዚአብሔር ሊያስተምረኝ ነው ካላችሁ የተጋድሎውን የመጀመሪያ እርምጃ ጨርሳችኋል።
34- አዳል ሞቴ የተባለው መንፈስ በካንሰር ተመስሎ ካንሰሩን ለማጥፋት በምታደርጋቸው ድካሞች ሃይማኖቷን በየጊዜው እንድትቀያይርና እንዲዘበራርቅባት ያስደረጋት ሴት ታሪክ። በመንፈሳዊው ህይወት እጅግ አስደናቂ የህፃናት ማስተዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ስግደት ያለው ከፍ ያለ ጥቅም።
33- በመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ተጽፎ የቀረበውን አባዶን የተሰኘውን መጽኃፍ በመምህር ተስፋዬ ዳሰሳ ተደርጎበታል። የክፉ መናፍስትን ውጊያ ለመረዳት በርካታ ጠቃሚ መረጃዎችን የያዘውን ይህን መጽኃፍ አንብቡ የሚል ጠቅለል ያለ መልዕክት አለው።
32- በደብተራ አባቱ ድግምት ምክንያት የእርሱም የሚስቱም ህይወቱ ተመሰቃቅሎበት የነበረ የባንክ ቤት ሰራተኛ ታሪክ። የደብተራው የቀድሞ ጓደኛ እና ትክክለኛውን መንገድ መርጠው የነበሩ የዛሬው የተባረኩ ካህን ለልጁና ለቤተሰቡ መዳን ምክንያት መሆናቸው። "ትክክለኛ አባቶችን እስክናገኝ ተስፋ እንዳንቆርጥ።" መምህር ተስፋዬ
31- ለገንዘብ ሲባል በገዛ አጎቷ ተደፍራ መተት የተደረገባት ፅኑና አስደናቂ ሴት ታሪክ። ከባዶች ነን፤ የእርኩሰታችን ጥግ ለከት እንደሌለው የምትረዱበት፤ ሆኖም በፆምና በፀሎት ለፀኑ እግዚአብሔር ዛሬም ስራውን እንደሚሰራ።
30- ወጣቶች እንደዋዛ የመተት ዓለም ውስጥ ገብተዋል። "ማኖ" ማስነካት እየተባለ እንደ ቀልድ ህይወት እንዴት እንደሚመሰቃቀል የሚትርክ አጠር ያለ ገጠመኝ።
29- የሚፈትነውን ክፉ መንፈስ በልዩ መንገድ የሚያስመርር ወጣት ታሪክ። ተጋድሎ በብዙ መንገድ እንደሚገለጥ ያስተምራል። መልካም ቃልን መስማት ተጋድሎ ሊሆን ይችላል። ባልን/ሚስትን ማመን ተጋድሎ ነው።
28- በህፃናት ታላቅ እምነት ቅዱሳን በቶሎ የገለፃሉ (ቅዱስ ጊዮርጊስን የምታየው በመከራ ውስጥ ያለፈች ህፃን ልጅ ታሪክ) በእንባ የሚያዳምጡት ታሪክ።
27- የፀጉር ሰሪው ታሪክ - በወላጆች የሚመጣ መንፈሳዊ ፈተና። ለስንፈተ ወሲብ እና የመሳስሉት እየተባሉ እንደ ቀላል የሚደረጉ ድግምቶች ጣጣ።
( በካህን እጅ የተዘጋጀ-የቅብዓ ቅዱስን ድንቅ ሃይል)
26- ሁለት ታሪኮች ይሰማሉ። በተለይ በወጣ በገባ ቁጥር ባሏ የሚደበድባት ሴት "ዱላውን መቁጠሪያ አድርግልኝ" እያለች በባሏ ላይ የሰፈሩትን እርኩሳን መናፍስት ያጋለጠች ብልሃት የበዛላት ሴት ታሪክ።
25- የአንድ ደብተራ እኩይ ስራ። ሰይጣን ለምን በደብተራዎች በኩል መስራት እንደሚመርጥ-(በቅዱሳን ስዕላት በኩል ቅዱሳኑን መሳደብ እንዲችል መሆኑ።) እጅግ አስቸጋሪና ውስብስብ ህይወት ውስጥ የሚከት አሰራር። በሰንበት ትምህርት ቤት ህይወት ሆና በፆምና በስግደት ያለች እህታችን ቅድስና በኩል ደብተራው የአጋንንት ስራውን ጥሎ ወደ ቁም ሱባኤ የገባበት አጋጣሚ።
24- ያገለሉት፣ የቤታቸው ሞኝ ነበር። ቆይቶ ግን የቤቱ ቅዱስ መሆኑን ተረዱ። ሊማሩበት ለፈቀዱ መልዕክቱን አስተላልፎ እሱ ግን ወዴት እንደተሰወረ ሳይታወቅ ጠፍቷል። እጅግ አሳዛኝና አስተማሪ ታሪክ ነው። (ሰዎች ወደ ቅድስና ከፍ ሲሉ ስጋ መብላት ያስጠላቸዋል፤ ባቄላቸው ጮማቸው ይሆናል- መሬቱ ከአልጋ በላይ ይመቻቸዋል።
23- በጎረቤቶቻቸው ይጠሉ ነበር፣ ዝ---ም ስለሚሉ ትዕቢተኛ ያደርጉጓቸው ነበር። በባላቸው መተታም ዘመዶች እጅግ ይፈተኑ ነበር። ጠንቋይ ጋር ይመላለስ የነበረ ባላቸው ደግሞ እጅግ ያሰቃያቸው ነበር--- እሳቸው በበጎነት፣ በማታ ስግደት፣ በሌሊት ኪዳን በመትጋት እግዚአብሔር ያበራላቸው ጻድቅ ሴት። ዛሬም ቅዱሳንን ያልነሳን እግዚአብሔር ይመስገን።
የሺሻ ነገርማ ለብዙ አመት ሲጫወትብኝ ኖረ ግን ልቤ ለመተው መሻትን ከአምላክ እግዚያብሔር የተመሠገነ ይሁን በቅዱስ ዮሐንስ ፀበል ተገላገልኩኝ ተመስገን አምላኬ
ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ ከክፍ ዳቢሎስ ይጠብቅህ እድሜ ይስጥክ
አሜን አሜን አሜን
እንደሁልግዜ ሁሉ በጣም እስተማሪ ነው በዚህ እጋጣሚ ለመጠቆም የምፈልገው ዘመድኩን በዩትዩብ መተት መተትመታች እጥማቂ እያለ እርኩስ መንፈስ የሚዋጉትን እባቶች ለመቃወም ዳርዳር እያለ ይመስለኛል ምክንያቱም ክማትብክበት እይቀርብህም ኃይማኖተኛ ክርስትያንን እይዝም እያለ የመናፍስትን እሰራር እያቃለለ ተመልክችዋለሁ ስለዚ ዳቢሎስ ብዙ ስው በሚስማችው በኩል የሚያገለግሎ እባቶችን እንዲሳደዱ ለማድረግ እና ህዝቡ ይሚዋጋብትን ስልት እንዳያውቅ ስለሚሆን ክውዲሁ እግዚአብሔርን የምትወዱ የድንግል ማሪያም ልጆች በቀና መንገድ እንዲናገር ሱባኤ መያዝ ፀሎት ማድረግ ይገባል ያለዛ ብዙ ሰው ግንዛቤ እንዴይኖረው ስለሚያደርግ አደገኛ ነው::::
😭😭😭😭😭ታሪክ ራሱን ደገመ ሙሉ በሙሉ የአባቴ ታሪክ ነው ግን እኔ ሳውቅ የአባቴ ቤተሰቦች የባእድ አምልኮ አያመልኩም ማለት እኔ እኛ ቤት እቃ ስሰብር አያቴ ቤት ሄጄ ነው የምደበቀው እና የእናቴም ሆነ በአባቴ ቤተሰቦች ላይ የባእድ አምልኮ የለም አያመልኩም አባቴ ላይ ያስመተተው ሰው ነው እሱም ጓዋደኛው ነው አውቀዋለሁ ሰውየውን ግን አሁንም አባቴ እንደዛው ነው በሱስ ውስጥ ነው በኔ እድሜ ነው የጀመረው 20 አመት ነው በሱስ ውስጥ ብቻ እኔም ከመጸለይ አልቦዘንኩም እግዚአብሔር ምስጥሩን ይክፈትልኝ
Amen amen amen barchi
አይዞሽ በርች እግዛብሔር ይርዳሽ
AMEN Egziyaber yirdash ehte
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን( ኤፍታ) ብዬ ጀምሬለሁ ማስተዋሉን ያድለን አሜን ፫
# መምህራችን በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን እጂግ የሚደንቅ ትምህርት በስመ አብ! አቤቱ ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታቀው ሰውርን አሜን ፫
N
ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
*እግዚአብሄር ሆይ ጥላታችንን የምንዋጋበት አይነ ልቦናችን ለገልጦልን የጥላትን ሴራ ለማወቅ እድረዱን ያሉ ትምህርቶችን ላልደረሳቸዉ እድደርስ እናድርግ ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሄር ከዳቢሎስ እስር ይፍታን*
❤ኤፈታ /ተከፈት ❤ እግዚአብሔር ልባችንን
ይክፈትልን በእውነት መንፈስን የሚያዲሰ ቃል
ነው መምህር ለአባታችን መምህር ግርማ
ወንድሙ እድሜ ማቱ ሳላን ያድልልን በሳቸው
ነው ያወኩክ በርታልን 💓💓💓
አሜን አሜን አሜን
Amen amen amen
አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ኤፍታህ የሚለውን ትምህርት ከ6 አመት በፊት ደጋግሜ ለተወሰነ ግዜ የምሰማዉ አስተምሮ ነበር ። እግዜአብሔር ይመስገን። በጣም አፅናኝ ና የሚያበረታ ነው። እግዚአብሔር ኤፍታ ሲል የሚዘጋ ነገር የለም ። የተዘጋ ነገር በህይወታችን ውስጥ በስላሴ ስም ይከፈት። አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
ወይ ወሰን ጋላ አዳል ሙቴ ጦቃ የሚባሉት መናፍስት እግዚአብሔር ከምድር ገፅ ያጥፋቸው ስምህን አንከራተቱን ወይ እናቴ በተላቀቅችልኝ እናቴን በፀሎት አስበሉኝ ቡና የግድ ሰአት ጠብቃ ነው የምትጠጣ ከወጣችም አዘጋጅተን ነው የምንጠብቃት የነበረው አሁን ገና ገባኝ አይ ስደት የእኔ ትልቁ ትምህርት ቤት
አሜን ለአባታች፡መምህር ግርማ የመሰፍንትጥቃትላስተማሩን አንተም ይስተማርከን የተረዳሁት ቢኖር ሁሉም የተለያየ ፀጋ እዳለው ነው የቀረኝን ባንተ አገኘሁት የአንተን የአባታች አይነት ያብዛልን የአባቶቻችን ፀጋ ይደርብን
በርታልኝ ወንድም መምህር ተስፋዬ በርታ!!! እኔ ግን የመምህር ግርማ አድናቂ ሁኘ ቀረውልህ፡፡
ayzone kemadniq gare abro bemesged melimamed mebertat yasfeligale berchi
Amen Amen Amen memherachen kale heywet yasemalen bedme betsga yetbekeln eg/r yebarkhe tebarek
bereketachew yderbn ena ayzoshe ema berchi beselot besgdet mebertat alebn
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እንኳን ደና መጡ መምህር ቃለይወት ያሰማልን
ይገርማል መምህር በጫ የትም በምታስተምርበት ቦታ ሁሉ የኛን ቤት ታሪክ አላጣም።
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሕይወት የስመዓልና መምህር ተስፋየ ቅዱስ እግዚኣብሔር ጸጋ የብዝሓልኩም በጸሎት ኣስቡን በረከትኣብ።
Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin kalhiywet yasmalin 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እግዚአብሔር አውንም ጨምሮ ጨምሮ ጸጋውን ያብዛልህ መምህር ፈጣሪ ይጠብቅ
እኔዬ የምለው እግዜያብሄር የአገልግሎት ዝመንክ ይባርክልክ ወዬኔ ወዴሜ በዜዬ የተጠመደ ነው እረ በማሪያም በፀሎት አሰበው አምደ ገብርኤል ይባላል መምህር ተሰፋዬ አበር በርታልን ጥሩ ግዜቤ ነው ያገኝነው በክርሰቶሰ ፋቅር እነወድካላን ኑርልን እሰኬቤተሰብክ
መምህር በእውነት የዛሬው በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ድሮ እኛ ቤት ደም ይበላ ነበረ ግን አሁን ማንም አይበላም እግዚአብሔር ይመሥገን ግን አሁን ያለሁበት ቤት አረብ አገር ነው ሠውየው ብና ጠጥቶ ሲጨረስ ሲኒ ያያል ክርስቲያን ነቸው አይደረግም እለዋለሁ ግን አይሰማኝም መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
Memher tesfaye you number
እድሜ እና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏 ትልቅ ትምህርት ነው
ኤፍታህ የተዘጋ ልባችንን ይክፈትልን የእውነት መምህር እኳን ደህና መጣህልን እመ አምላክ ትጠብቅህ አስካለ ማርያም ብለህ በፀሎትህ አስበኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ የመምህር ግርማ የተማሪ ነኝ for almost 8 years Most Eritrean really respects memhir girma 🙏 thanks memhir tesfay betam Betam 🙏
ወንድማችን መምህራችን እንኳን ደህና መጣችሁልን በጉጉት ነበር የምጠብቆዎት
በ እውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት የ አገልግሎት ዘመኖት በ እግዚአብሄር አይን የታየ ይሁን ለይኩን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መ/ም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ እግዚአብሔር የድንግል ማሪያም ልጅ
እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
አሜን አሜን አሜን
ቅል ህውት ያሰማልን መምህረቸይን በእውነት አግዝአብሔረ ረጀም እደም ይሰጠልን የአግልግልት ዝምነት አግበዝአብሔረ ይበረክልን በረትልን መምህረቸይን
Amen Amen Amen kala Hewat yasamaln mamhr
ወንድሜ እግዛብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና
ይጠብቅልን። የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ለኛ ህይወትን እንደገና አድሠሀልና የልፋት ዋጋህን እግዜአብሄር ይክፈልህ
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ መምህራችን መዝሙሮቹ አጥትን ያለመልማሉ አይጠገቡም በእዉነት እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይሰጥሆ❤👏👏👏👏👏
*እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን*
በርታልን ወንድማችን መምህር ተስፍዬ በርታ የሂወቴ ምክንያት ብያሀሎው ፀጋውን ያብዛልህ
Amen amen kale hiwet yasemalen le memehrachen
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏💚💛❤️
በእውነት መምህራችን የምታቀረባቸው ገጠመኞች ብዙ ነገረ እንድማረ አደረኛል በረታልን እኔ ያንተን ትምህረት ከሠማሁ ቀን ጀምሮ ውሥጤን መመረመረ ጀመረኩኝ የሜገረመው ግን ሣላውቅ ብዙ አጥፍቻለሁ እግዜአብሄረ ይቅረ ይበለኝ ህይቴን አተረፍካት አሁን ተሥፋ አለኝ ከጥፋቴ እመለሣለሁ በፀሎት አሥቡኝ ወለተ መድን ብላችሁ ፀልዩልኝ ከኔ የበረታችሁ
*ሰዉ ለብሶ ሲቆም ሰዉ ይመስላል ሁሉም በልብሱ እደ አባታችን ያለ ካህን ያብዛልን በእዉነት በጣም ነዉ ደስስስ የሚለዉ ለእግዚአብሄር ምን ይሳነዋል እሱኮ ቸር ነዉ እኛ ከፋን እጅ እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታደገን ባንተ እጅ ዉስጥ ያሉትን አባቶቻችንን ለነፍስ እጅ ለስጋ የማይጋደሉ አባቶቻችን ሺ አመት ይኑሮልን በእዉነት አወ ሽቱ እዝህ አረብ ሀገር ያሉ እህቶች አይቸ አለሁ ሲጠጡ እነሱም እምነታቸዉን ቀይረዋል*
አሜን መምህር እግዚአብሔር ከእግራችን ስር ይጣልልን
የሚገርመዉ ይህንን ገጠመኝ መከታተል ከጀመርኩኝ አንድ አራት ቀን ቢሆነኝ ነዉ ግን ትናት ሰኔ 21 ለ 22 ለሊት በጣም የሚገርም ህልም ነዉ ያዬሁት እንዴት እንደምነግርህ አላቅም ግን በዉስጥ መስመር እነግርሀለሁ ብዙ ያሳለፈኩት ገጠመኝ ብዙ ፈተናወችን ሰለሆነ ለሌሎችም ትምህርት ይሆን ዘንድ እነግርሀለሁ ብቻ ፈጣሪ ፈቅዶልኝ ላግኝህ መምህር መምህር
*መምህር በእዉነቱ ቃለህወትን ያሠማልን በድሜ ይጠብቅልን የሥቱ ሂወት አለ አቤቱ ጸጋዉን ያብዛልክ መምህር በርታልን*
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
Amen Kalehiwetin Kalebereketin Yasemalin Memihirachin EGZIABHER Zemenihin Yibarikilin Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
በእውነት መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እኔ ከዚ ገጠመኝ ቡዙ ነገር ነው የተማርኩት ፈጣሪ እድመ እና ጤና ይስጥህ
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ዕልልልልልልልልል በእውነት ታአምረ ነው መምህርችን ቃለ ህወተ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏☝🤗
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሂውት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፅጋውን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
Bewnt memehr kalhiwet ysemalen amen ygelgelot zemenhn egezabeher ybarikleh amen amen
እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን የሁላችንንም ህይወት ይቀይርልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🙏❤🙏❤
እግዚየአብሔእ ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የጠላታአችንን ስራ እንድንረዳ ያደረገ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን ብዙ ነገር እያወቅንበትና እየተረዳንበት ነዉ መምህራችን ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜ ተመኛሁ ለዚህ ሁሉ ምክንያት አድርጎ ያስነሳልን መምህራችን መምህር ግርማ ወንድምን እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም ከጠላታችን ተፈተን የህይወትን መንገድ ኤፍታህ የሚለዉን የእግዚያብሄር ቃል ህይወታችን ኑሮአችን እንድፈታ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን
እውነትም ኤፍታህ
እግዚአብሔር ይህን መከፈት ለእኛ እንድታደርስ ስለፈቀደልህ እናም እኔም ገጠመኞችን እንድሰማ ስለከፈተልኝ አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ክብር ምስጋና ይሁን ። እመ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት/ ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ኤፍታህ እንድጓዝ ስለመራችኝ ክብር ምስጋና ለእርሷ ይሁን ።
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ።
በእውነት በጣምናው ያዘንኩ እንየ እንደዙ አዩነት አስተምህሮ እሰከዛሪየ አለ ማወቄ ናው የገረመኘ እግዝአቡሄረ ዩመሰገን መምህረም ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በእውነት በጣም አስተማሪ ናው በየቤታቸን ያለ ነገሪ ኖው አናም መምህረ ስለቡና እንድታቀሪቡልን በጣም ደሰዩላል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን በርታ ካተ ትምርት ብዙ እንማር አለን❤❤❤❤❤
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃል ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
Amen amen amen kalhoyti yasmalgn memmeher
አሜን አሜን አሜን ቃልሕይወትን ያሠማልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
እባክህ ስለ ቡና አስተምረን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
😢🙏🙏🙏🙏
amen amen amen wendmachen tsegaw yabzslih.
አሜን ኤፍታህ።እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን
Amen kale yhot ysemalen but beging bsmab beleh gemer
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ህህህህህህህህህህህ እያረሩ መስማት ነዉ
አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር አሜን አሜን አሜን
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
መምህራችን እኳን ደህና መጣህልን እግዛብሔር ካተጋር ይሁን እንወድሀልን
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህን አስተማሪ ስለምታስተላልፍ እናመሰግናለን።
ስለ ቡና ያነሳከውን ትምርት ልቀቅልንማ ለእናቶቻችን እድናሰማቼው።
የእኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የዱሮና ያሁኑ ህይወቷ ይለያያል
አሁን ስጋወደሙን ቢያንስ በወር 3/2/1 ትቀበላለች።
እናም ግን ቡናውን እደድሮው ባይሆንም በቀን አዴ ታፈላለች ለምን አተይውም ሳተጭ ስቀር ያምሻል ወይ ስላት አያመኝም በጭራሽ ትላለች
እና ለምን ከሰላመመሽ ጀበናውና፣ስኒውን አትሰብሪውም ከነጭረሽ አተይውም ስላት ኧረ ለምን እዴት ብየ ጥንት የለመደው ቤቱ ደግ አይደለም ትለኛለች ……
በቃ እኔም ለሁሉም ግዜ አለው ከበፊቱ ህይወቷ ያወጣት አምላክ እመቤቴ ማርያም አሁንም ይህን ነገር ታስተካክልላት ብየ ዝም አልሁ።
ተስፋ፣አለኝ ግን እናቴ እራሷ፣ቀስ በቀስ ይስተካከላል ብላ፣ተስፋ፣ታደርጋለች።
ከወንድሜ ጋርም በአንድ ግቢ በአንድ ቤት ጓዳና፣ሳሎኑ ይለይጅ በአንድ ጥራና ነው ኑሮአችን ባለቤቱ ቡና ካልጠጣች ያማታል አድ ቀን ሁሉንም ነገሬአት አለሁ ለወደፊት ተስፋ፣አለኝ ከነጭራሹንም ድራሹ አደሚጠፋ
በአብዛኛው እናቴ የጀበናው መቀመጥ እጅ መጠጣት አለመጠጣቱ ግድም የላት የወንድሜ ሚስት ግን ግደታ፣ስለምታፈላ አብረው ይጠጣሉ።
ለወደፊት እደሚስተካከል አምናለሁ ይህም የሆነው ለእረፍት ለ3ወር በሄድኩ ግዜ ነበር።
የወለተ ህይወትን ቤተሰብ በሙሉ በፀሎት አስቡን። ተወዳጆች ሆይ
ያው የቡናን ነገር ገጠር እዛው ተወልዶ ያደገ እዛው የሚኖር ሰው አደጋው የከፋ መሆኑን እናውቃለን። ለዛ ነው።
መምህራችን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልን
Kalehiwot Yasemaln memihirachin Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር🙏🙏🙏💚💛❤
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይገስፅህ
መምህርየ ቃለህይወት ያሰማልን እውነት በምታቀርበው ፕሮግራም በጣም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በ
እግዚአብሔር ይመስገ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልወት አሜን አሜን አሜን
ውንድሜ እግዚኣብሔር እድሜክ ያርዝመው ኣስተማሪ ገጠመኝ ነው እያንዳንዱ ኣስተማሪ ነው ድካምህ እግዚኣብሔር ኣይቶ እኛን ልቦና ይስጠን ያበርታን ኣሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጡ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
መምህርዬ አንተ የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቅሞናል እግዚአብሔር ይባርክህ
Wedemachen betam yegermal Betam asetmari new Egezyabher holachenenm yerdan. Bereta💚💛❤️✝️✝️✝️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪❤❤❤
የእዉነት መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነዉን ይባርክልን
መምህር እንኳን ደና መጣክ ሱስ ሆኑብኝ እየጠበኩህ ነበረ ፀጋውን ያብዛልን መምህር
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን አሜን አሜን. ይመታልን በእናቴ ላይ አለ እሶ ብትቆርብም ግን እንደነበረባት አቃለሁ
አሜን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ቃለሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እመብርሃን ከፊት ከኃላ ከቀኝ ከግራ ትቁምልህ አሜን።
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ❤