127ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦የዮጋ ስፖርቶችን ያወቀው ጠንቋዩ ወጣት የገጠር ልጅ አስገራሚ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1K

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 2 ปีที่แล้ว +88

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች የእመቤታችን ወዳጆች አንኳን ለነነዌ ጾም በሰላም አደረሳችሁ

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም እናመሰግናለን ። ብዙ ተምረንበታል አውቀናል እግዚአብሔር ይስጥልን ።እህታችን በጣም እናመሰግናለን ። ይልመድብሽ።

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +39

    መምህራችን በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ
    ልብ ሊድያ የከፈተ እግዚአብሄር ለሁላችንም ይክፈተልን

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 2 ปีที่แล้ว +30

    መምህር ተስፋ ስላሴ እንኳን ለታላቁ ፆመ ነነዌ አደረሰህ ከነ መላው ቤተሰቦችህ ሁላችሁም የመምህር ተስፋ ስላሴ ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ ፆሙን የበረከት የድህነት ለሀገራችን ሰላም ፈጣሪ ያድለን ለስጋ ወደሙ ሁላችንንም ያብቃን

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 2 ปีที่แล้ว +4

    እኔ መምህር ይህ ሁሉ ያጅሬው ስራ ነው በጣም የሟሳዩት ምልክቶች ብዙዎቹ የሱ ነው ብቻ ልቦና ይስጠን

  • @mahiletghiwot6377
    @mahiletghiwot6377 2 ปีที่แล้ว +55

    መምህር ስለ ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ በደንብ አስተምረን ከትዳር በኃላም መኖር ስላለበት ህይወት

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 2 ปีที่แล้ว +1

      th-cam.com/video/UgF6ht2y3io/w-d-xo.html
      አዳምጭ

    • @Tube-tj9qe
      @Tube-tj9qe 2 ปีที่แล้ว

      ኦርቶዶክሳዊ ጋብቻ ትምህርት ፈትፍቶ የሚያጎርስ በሌላም አለ ፍኖተ ወንጌል ብለሽ ግቢና ተማሪ

  • @merkiza1216
    @merkiza1216 2 ปีที่แล้ว +83

    ሰላም የተዋህዶ ቤተሰቦች ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላቹህ እህት ወንድሞች እንኳን ለቅድስት አርሴማ ወርሀዊ መታሰቢያ እና ለፆመ ነነዌ በሰላም በጤና አደረሳቹህ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ ፆሙን የበረከት ፆም ያርገልን🤲 መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ እጅግ በጣም አሰተማሪ የሆነ ትምህርት ነዉ

    • @samsungsam4681
      @samsungsam4681 2 ปีที่แล้ว

      አሜን 🤲🤲🤲

    • @Azeb-ru1rf
      @Azeb-ru1rf 2 ปีที่แล้ว

      አሜን ❗️

    • @safajimi8640
      @safajimi8640 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን አደርሳችሁ

    • @alemgetanehassefa1956
      @alemgetanehassefa1956 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @helansila1956
      @helansila1956 2 ปีที่แล้ว

      አሜን. አሜን. አሜንንንንን

  • @Relifpsychologicalservice.21
    @Relifpsychologicalservice.21 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን እርሶዎን ያበርታ አምላክ እኛንም ያበርታን ልቦናችንን ይክፍትልን አሜን. ወስበህት ለ እ/ር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር።

  • @genetmerkebu1757
    @genetmerkebu1757 2 ปีที่แล้ว +34

    እናታችን እርሶን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

    • @anaa-cc9cw
      @anaa-cc9cw ปีที่แล้ว

      ط
      ط
      ط
      طط
      ط
      طط
      ط
      ط
      ط
      ط
      ط
      ط
      ط
      طط
      ط
      طط
      طططط
      ط
      ط
      طط
      ط
      ططططط
      ط
      طط
      ط
      ط
      ط
      ط
      طط
      طط
      ط
      ط
      ط
      طط
      ط
      ططططططططططططط
      ط

    • @bahrnshwolde2894
      @bahrnshwolde2894 ปีที่แล้ว

      AMEN AMEN AMEN 🎉🎉🎉

  • @alemhayela3855
    @alemhayela3855 2 ปีที่แล้ว +15

    እናታችን በእውነት እርሶን ያጀገነ አምላክ እኛንም ያጀግነን በእምነታችን እንድንበረታ የቅዱሳኑ አምላክ ይርዳን አሜን

  • @meseretteshome9638
    @meseretteshome9638 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላመ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህር እኔ ዮጋን የማውቀው የ ኢሉሚናቲ እንደሆነ ነው ።ምክንያቱም እኔ የምሰራበት ቤት ይህንን ዮጋ ይጠቀማሉ በጣም ቀላል ይመስላል ግን በጣም ከባድ ነው ።መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @hanajaman3174
    @hanajaman3174 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜ
    የድንግልጅሰሙ የተመሰገን
    ይሆን ሰላማይነገር ሰጡታው
    እግዜብሔር የተመሰግን ይሆን
    መምህርችን ቃል ሕይዉት ያሰማልን
    እህታችን እናመስግናልን
    ማስታዋሎን ያሰጠን

  • @ሠላምላገራችን
    @ሠላምላገራችን 2 ปีที่แล้ว +13

    ማን ነው እደኔ በንሠሀ ታጥቦ የዘድሮ ጾም ለመጀመር ሚነፍቅ 👍

  • @የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ
    @የማፍቅርልጅእፍታህበለንጌ 2 ปีที่แล้ว +37

    እናታቺን እርሶዎን ያበረታ ኣምላክ እኛንም ያበረታን ልቦናችንን ይክፈትልን ኣሜን(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sabaselome
      @sabaselome 2 ปีที่แล้ว +2

      Egzezeabhren yemelemenew yhen hulu semeche endaletefa new theleyulegn bezu adamechalew balelem andune enkuan yadamete lemdan beki new leneseha mot yabkan amen!!!?🤲🤲🤲👑

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 2 ปีที่แล้ว +8

    መምህረችን እግዝአብሔር ጸጋው ያበዝልህ
    ይህ ገጠመኝ አሰታምረነ የነፈሰ ትምህረት ነው

  • @ksanethaile4483
    @ksanethaile4483 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችን እርሶ ያበረታ ኣምላክ እናም ያበረታኝ 🙏 እድሜህን ያርዝምልን መምህራችን🙏

  • @meliekte1
    @meliekte1 2 ปีที่แล้ว +7

    እናታችን እርሶን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን

  • @mal4048
    @mal4048 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @meazaberhane5763
    @meazaberhane5763 2 ปีที่แล้ว +7

    በፀሎት አስቡን ለአባቶች እና ለእናቶችም ንገሩልን እሴተገብርኤል ፣ ብርሃነገብርኤል ፣ ፍቅርተገብርኤል ብላችሁ እኛም የእግዚአብሔርን ተአምሩን ለመመሰከር ያብቃን አሜን

  • @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ
    @እግዚአብሔርእውነቱንይግለ 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር ቤተሰቦቼ ሁሌ አፉራደብፍቱ ስሉ ሰምቻለሁኝ እግዚአብሔር ይሰውረን ወንድማችን እንኳን ተመለሰልን

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +15

    እናታችን እርስዎን የአጀገነ አምላ እኛንም ያጀግነን ያበርታን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን🙏

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +13

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለነነዌ ፆም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

  • @ዛሬምተመስገን-ጠ1ለ
    @ዛሬምተመስገን-ጠ1ለ 2 ปีที่แล้ว +7

    እናታችን በእውነት እርስዎን ያጀገነ አምላክ እኛንም ያጅግነን በሃይማኖታችን የፀናን ያድርገን የመላእክት ጥበቃቸው አይለየን 🙏

  • @samerasamera2674
    @samerasamera2674 2 ปีที่แล้ว

    በምህርበርታበጣምየሚገርምትምህርትነው ቅዱስገብርኤል እውቀቱንጥበቡንያብዛልህ አሜንአሜንአሜን

  • @ymetbkegnaytegnam2075
    @ymetbkegnaytegnam2075 2 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን ያስተማረን የመከረንየገሰፀን የአባቶቻችን አምላክእግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬመላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 2 ปีที่แล้ว +12

    እማማ እናታችን እርስዎን ያጀገነ አምላክ እኛንም ይርዳን

  • @aynalemsahle6083
    @aynalemsahle6083 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህር ዮጋ የሚለውን ቃል የሰማሁት ከተፈጠርኩ ዛሬ ገናነው

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 2 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች የሁላችንንም ህይወት ቸር እና ምሀሪ የሆነዉ ጌታ በምህረቱ መንገዱን ይምራን ለንስ የበቃ የቀና የህይወት ፍፃሜያችንን ያሳምርልን መምህራችን በፀጋ በጤና ይጠብቅህ አሜን

  • @selam801
    @selam801 2 ปีที่แล้ว +21

    እግዚአብሄር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ያንተ ትምህርት በጉጉት ነው የሚጠብቀው
    እና አሁን ገና መግባቴ ነው ኑ እንማር የተዋህዶ ልጆች
    መልካም እለተ ሰንበት

  • @betelhemdagne6165
    @betelhemdagne6165 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይዉት ያሰማልን እዉነት በጣም ደግጫለወ ስለ ዮጋ ስሰማ የመጀመሪያ ግዜ ነዉ እናመሰግናሌ በጣም አስተማር ነዉ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
    @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን ዋላቹሁ የተስፋ ስላሴ ፍሪዎች እንኳን ለነነዌ ፆም አደረሳቹሁ እናታችን እሰዎን ያአበረታ አምላክ እኛንም ያአበርታን ልቦናችን ይክፉትልን. ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ወደ ቤቱ ይመልስ ውድ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያአሰማልን

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ብዙትምርት ያገኘንበት ገጠመኝ ነዉ እግዛብሄር ሁሌ ባተ ላይ አድሮ ያሥተምረናል ፀጋዉን ያብዛልክ እህታችን እናመሠግናለን

  • @emebetandualem2902
    @emebetandualem2902 2 ปีที่แล้ว +8

    እናታችን እርሱወን ያጠነከረ ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን በተለይ እኛ ስደት አለም ላይ ያለነዉን አምላክ ይርዳን ሁሉም ተጨንቋል

  • @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ
    @ዮርዲየተዋህዶልጅ-መ4ቀ 2 ปีที่แล้ว

    እናታችን እናተን የረዳ አምላክ ለኛም ይድረስልን በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ዮጋ ማለት ቃሉን እራሱ ዛሬ ሰማሁ ዉዱ መምህር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏
    ወለተ አረጋዊ ነኝ በፀሎት አስቡኝ

  • @mimibelay1783
    @mimibelay1783 2 ปีที่แล้ว +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን
    አሜን አሜን አሜን

  • @sunsun8433
    @sunsun8433 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ያቆይልን ትልቅ የሂወት ለውጥ እያረኩ ነው

  • @mahiMahi-nh3vy
    @mahiMahi-nh3vy 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም መምህር ሰላም የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናታችን እርሶን ያበረታ አምላከ ቅዱሳን እኛንም አያበርታን ልቦናችንንም ያብራልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 2 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እኔ ምንም አላዉቅም ነበር ስለ ዮጋ የእኔ እናት ለእርሶ የተለመነ ፈጣሪ ለኛም ይለመን። አርሶን የጀገነ አምላክ እኛንም ያጀግነን ሴጣን የምናዋርድ ያድርገን።

  • @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
    @መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ደና መጣህ መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ዕንቁ #መምህር🙏💙

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 2 ปีที่แล้ว

    የመምህር ተማሪዎች እንዴት ናችሁ
    ትንሽ ፈተና በዝቶብኛል እና እባካችሁ በፆሎት አስቡኝ
    ፍቅርተ ማርያም እና ኃይለሚካኤል ብላችሁ

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว +14

    በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር አመላክ ወጋህ ይኪፊልህ አሜን👏🕊
    ወንድማችን ማጭራሽህ የስማራላህ እግዚአብሔር አመላክ አሜን👐😥

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን በቤቱ ያፂናህ መምህራችን ደግሞ በእውነቱ በጣም ጠንካራ መምህራችን በርታልን እናታችን እንኳን እሄንን ክበር አዩ 🥰

  • @allaama9702
    @allaama9702 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በደህና መጡልን መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገነ አሜን
    ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና ይሰጥልን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @Ngsti123
    @Ngsti123 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ስለ ዮጋ ሲስተም ሲነሳ ቡዙ እውቀት ባይኖረኝም የህንድ ጣኦት የሚያመልኩ ሰዎች ናቸው ትዝ እሚሉኝ
    የኔ እናት እርሶን ያጎበዘ የረዳ አምላክ እኔንም ያጎብዘኝ እንደ ሀጥያቴ ብዛት ሳይሆን እንደምህረቱ ብዛት ይርዳኝ ይማረኝ

  • @tsehayyemariyamlgi8730
    @tsehayyemariyamlgi8730 2 ปีที่แล้ว +5

    መመህሬ እንኳን ደህና መጣህ
    እናታችን እርሶን ያጎበዘ አምላክ እኔንም ያጉብዘኝ እናቴ እንዲሁም ወድማችን እንኳን ከባእድ አምልኮ ከዛ ሂወት ወደ እግዚአብሔር ቤት እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር አምላክ አንተን እንደለወጠ እኛንም ይለውጠን ላተ ንፁህ ልብ የሰጠ አምላክ ለኛም ይስጠን ወድማችን የሚገርም ነው ገጠመኙ እውነት 💚💛❤

  • @tt7u791
    @tt7u791 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እነ ዮጋ የምመስለኝ የ እንዶች አምልኮ ይመስለኛል
    የኔ እናት የርሶ ፈጣሪ እርሶን ያጀገነ አላክ እርሶን ያጎበዘ አምላክ እነንም ያጎቢዘኝ

  • @baseerkunnan6979
    @baseerkunnan6979 2 ปีที่แล้ว +6

    ወድማችን ፍፃሜሕን ያሣምርልሕ የእውነት የምድርገነትን አግኝተሐል እግዚአብሔር አምላክ የአተን ነፍስ ከስይጣን ስራ የፍለቀቀው የእኛንም ነፍስ ያድነን 😭🤲

    • @hsydjgzjdc5846
      @hsydjgzjdc5846 2 ปีที่แล้ว

      ሴቴሚካዬልበፀሎትአስባት

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ
    @ወለተተክለሃይማኖትነኝ 2 ปีที่แล้ว

    አሜን በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድንቅ ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን ፀጋዉን ያብዛልህ እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን አሜን 🤲🤲🤲

  • @ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል
    @ኂሩተስላሴኃይለሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +11

    ገጠመኝችህን ስሰማ ይህ ነገር በእኔ ህይወት ውስጥ አለ ብዬ አሰብክ ደሞም አለ እድነቃ አድርገህኛል የመናፍስትን ስራ እንዳውቅ እረድተህኛ በጣም አመሰግናለሁ

  • @helansila1956
    @helansila1956 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋ ዬ. ካለእህወት. ያሰማልን. ለምሲክር. መምህር. እነ. ወደ. ሀለት. የመ አመት. መያህል. እግረን

  • @ወለተማርያምሀብተሚካኤል
    @ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤🕊 የነፍስ መአድ ቆየብን ❤

  • @ሚስጥረእህተማርያም
    @ሚስጥረእህተማርያም 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላማቹ ይብዛ እኔ ዮጋ ሚመስለኝ በቃ ራስን ማረጋጊያ ጭንቀት ማጥፊያ ምናምን ነበር ሚመስለኝ...
    የኔ እናት እርሶን ያጀገነ ያጎበዘ አምላክ እኔንም ያጎብዘኝ 🙏🙏🙏

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን የፈጣሪ ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @yeuhalabirhan573
      @yeuhalabirhan573 2 ปีที่แล้ว +1

      ቃል ህይወት ያስማልን መምህር የእግዚአብሔር ስም የተመስገነ ይሁን

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ሁሉም ድንቅ ነው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ኣምላኬ ሆይ ንፁህ ልብ ስጠኝ እህታችን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውና በረከቱ ያበዛልሽ

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
    @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว +25

    ሰላም መምህር እንደምነህ የተዋህዶ ልጆች የመምህር ፍሬዎች እንዴት ናቹ ሁላቹም በያላቹበት የክርስቶስ ሰላም ይብዛላቹ መምህር የምትለቃቸው ገጠመኞች የሁላችንንም ህይወት የቀየረ ነው ስለዚህ እንደ በፊቱ በየ ሦስት ቀነ ብትለቅልን ጥሩ ነው ችላ ብለሀል በላይቭ ምጣትህም እንዳለ ሆኖ ማለት

    • @arsemasara9175
      @arsemasara9175 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ወየም ወንድሜ መምህር እኩ በጣም ግዜ የለውም ባለፈው ሲናገር ነበር እና እባካችሁ ተረዱት ግን በማምላክ ስም በድፍረቴ ይቅርታ🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

    • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች
      @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች 2 ปีที่แล้ว +1

      @@arsemasara9175 አረ ምንም አይደለም ይቅርታ የሚያስጠይቅ አይደለም ገዜ እንደሌለ ይገባኛል ግን ደሞ ሰው እንዳይሸራተት እፈራለሁ ሁላችንንም የሰበሰበን ገጠመኝ በሚለው ትምህርት ነው እራሳችንን ፈልገን ያገኘንበት ከጥፋት መንገድ የተመለስንበት ስለሆነ ገጠመኝን ቶሎ ቶሎ መለቀቅ አለበት የኛ እኛ እንደ ተመለስነው ሌሎችንም ይመልሳል ባይሆን የላይቩን ፕሮግራም በሳምን አንድ ቀን ሆኖ ገጠመኝን በየ ሦስት ቀን ቢሆን ጥሩ ነው

    • @wayinshetwasu3968
      @wayinshetwasu3968 2 ปีที่แล้ว

      Ersoo yee hagobozee hamalakee enenemiu yaa gobezenyee ezigaberii yetamazaganee yenii

    • @tsedeynigatu2636
      @tsedeynigatu2636 2 ปีที่แล้ว

      @@ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች ehete selamesh yebeza!! Begetemegne benesebasebem behuala gen yemenfes sera teredeten hayemanotegna honenal beye asebalehu, enam legetemegne yemeta sew bekerem menem ayedel!! Getemegne ye Egziabeher meneged masaya newena!! Esti anchim eraseshen feteshi maletem ye Egziabeher amelekot weset nesh weyes yesew tarik new emetadechew ? Ke yekereta gar

  • @mal4048
    @mal4048 ปีที่แล้ว

    መምህር በውነት እንዴት እንደምትጨነቅ ይገባኛል በጣም ነው የማዝልህ ፀጋውን ያብዛለት እላለሁ እም ብርሃን ይጠብቅህ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +16

    በስስት የምጠብቅህ መምህሬ መጣህ?? 😘
    እንኩዋን በደህና መጣህ 🙏🏿ውድ ኢትዮጵያውያን ሀገራችን ፈጣሪ ይታረቃት ዘንድ ከልባችን እንፀልይ 😭እኔስ ፈራሁ በስደትም በሀገርም ሰላም የለም አቤቱ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን እንደቸርነትህ 😢😢😢🙏🏿🙏🏿

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว

      እህት ሰላም ነሽ በነነዎፄ ፅም ካልመጣሽ እፈታሻለሁአለ።ልፍታው ወይስ ልሒድ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ አልገባኝም እህቴ ምንድነው? 🤭🥺🧐አብራሪልኝ 👈እንዴት ነሽልኝ እህቴ ታድያ 🙏🏿

  • @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ
    @ቅዱስገብርኤልድረስልኝ 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። የአባቴ አገር ሰሜን ሸዋ ነው በግ ሲታረድ ደሙ በእቃ ተደርጎ ሲረጋ ተቆርጦ ተጠብሶ በልተናል። አሁን ንሰሐ ገብቼበታለሁ በዚህ ሰአት ሳስበው በጣም ያስጠላኛል ይዘገንነኛል።ለእናታችን ለወንድማችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቸው እነሱን የረዳ እኛንም ይርዳን ማስተዋልን ይስጠን በዮጋ ስፖርት ተታለው ያሉትን ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይፈውሳቸው።

  • @yonatanalemayehu7357
    @yonatanalemayehu7357 2 ปีที่แล้ว +5

    ዮጋ ከሂንዱ ሀይማኖት ጋር የተያያዘ ባእድ አምልኮ የሚገለጽበት ይመስለኛል ።

  • @biyyaasnutube2115
    @biyyaasnutube2115 2 ปีที่แล้ว +1

    Galatomii barsisaa kenyaa waqayo sa ebbisuu 🙏🙏🙏

  • @shitukumeladebesa6447
    @shitukumeladebesa6447 2 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ተስፋዬ እንኳን በስላም መጣም እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ።
    እኔ ዮጋን እማስበው ከስፖርት አይነቶች እንደ አንዱ ነው።
    እናቴ እርስዎን ያበረታዎት ልዑል እግዚአብሔር ለእኛም ብርታት ይስጠን

  • @keeflonagasee5453
    @keeflonagasee5453 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ያባ በረከት ይረፍብን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
    @ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሕር ይመስገን ወድ መምህራችን እንኳን በሠላምመጣህ።
    መምህርተስፋየ እባክህ ጥያቄየን መልስልኝ በነነዎፆም ካልመጣሽ ካልተገናኘሁሽ እፈታሻለሁ ሌላ አገባለሁ አለ ምን ላድርግ? አይሠምም ጭራሽ ያውቃልግን ልቡደዳናነው😭😭😭😭

  • @saraT22
    @saraT22 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
    @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት የርስዎ ፈጣሪ የርስዎ አምላክ እርስዎን ያጎበዘ አምላክ እኔንም ዬጎበዘኝ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏🏿እህቴ ጠፋሽ 😢

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 አለሁልሽ ውድ

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 እንዴት ነሽልኝ

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว

      @@ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን አለሁልሽ እህታለም 🥰🙏🏿fb ላይ ስፈልፍሽ እኮ ባለፈው አላገኘሁሽም 🙄

    • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ
      @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ 2 ปีที่แล้ว

      @@bosenagashu1673 ፈልጊኝ ታገኝኛለሽ she wa ye Abre ብለሽ ግቢ እና ፍሮፋይሉ ጥቁር ነው እሽ ውድ

  • @walatagabiralii9799
    @walatagabiralii9799 2 ปีที่แล้ว

    መምህረእውነትበጣም.ጥሩነው.አንተነ.የሰጠን.አምላክ.ይመስገን

  • @genetgetaneh4471
    @genetgetaneh4471 2 ปีที่แล้ว +3

    I use to think Yoga is a very good thing also I use to try to mediate like them but at the same time, I asked God if it is from him. Even though I was not a strong Christian I did not want to practice if it is not from Jesus. Now I believe it is misleading and it is to connect you with other spirits. The devil is busy getting our soul.

    • @Ephrata730
      @Ephrata730 2 ปีที่แล้ว

      አዎ...መላከ መንክራት እንደሚሉት
      ሰይጣን በጀት አያጥረውም ቢሮ አይዘጋም አይተኛም

  • @yeshufekadu5086
    @yeshufekadu5086 2 ปีที่แล้ว

    ወይ ጉድ እንዲያው እግዛብሔር ይጠብቅህ ያብዛህ ትውልድን ለማንቃት የተጋደልከው ተጋድሎ ከሰማእታት ጋር ይቆጠርልህ ይጠብቅህ ።ቃላት የለኝም በረከትህ ትግሰትህይድረሰልኝ ለኔም እግዛብሔር ይሰጥህ።

  • @goldfact9628
    @goldfact9628 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ የጠለቀ ሜዲቴሽን እሰራ ነበር።ይሄን ገጠመኝ ሳልሰማው ገና ነው ምን እንደሚፈጠር የገመትኩት። ዮጋ እና ሜዲቴሽን ሱስ የሆነባችሁ በፀሎት ቀይሩት።ፋራ እንዳትሆኑ።በጣም ከባድ መንፈስ ነው ወንድም እህቶቼ።ልቦና ይስጠን🙏አሜን

  • @ብስራተገብረኤል
    @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ስለዩጋ ብዙም ባላውቅም ግን የህንድ ፊልም ስለምከታተል በጣም ደስ ይለኝ ነበር ፀ...ጥ ብለው ራሳቸውን የሚያረጋጉበት መንገድ በቃ ስሜቱ ምን ስሜቱ መንፈሱ ልበለውእንጂ ተጋብቶብኝ በቃ በጣም ብዙጊዜ ነበር ዩጋ የምሰራው ከዛ እንዳልከው እህታችን ስለሁሉም ሀገራት ስለዩጋ በተለይ ስለህንድ አገር ስታስተምር በአንተ ዩቱብ በእውነት ከዛ እርግፍ አርጌ ተውኩ ቁጭ ብዬ እንኳን መጨፈን ፈራሁ እንኳን ልሰራው ቀርቶ ይሄን ይመስላል ወደ ትምህርቱ

    • @ብስራተገብረኤል
      @ብስራተገብረኤል 2 ปีที่แล้ว

      አዎ መምህር የኔ አያቶች እንደዚህ ያደርጉ ነበር ጭዳ ካሉ በኋላ ደሙን በቢላዋዉ ያነሳና አያቴ ሴቷን አያቴን ግንባሯላይ ይቀባት ነበር እኔም የማየው መጨረሻላይነው ሲታረድ ማየት ስለማልወድ አይኔን ጨፍኜ ጆሮዬንም ደፍኜ አልጋውስጥ እገባለሁ ከዛ ሲጨርሱ ነይ እባላለው መጥተው ይጎትቱና ያወጡኛል

  • @yoditogbakristos1809
    @yoditogbakristos1809 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ትምህርት በጣም እይወቴን የቀየረዉ ዘመንህን ይባርከዉ መድአንያለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ወለተማርያም-በ3ዀ
    @ወለተማርያም-በ3ዀ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራችን እኔ አላውቀውም ይሄን በሽታ ወይም ዮጋ የሚባለውን የሴጣን ስራ እግዚአብሔር ይስጥህ መምህራችን እንደናውቅ አረከን የኔ እናት እረሶን የጠራ እረሶን ያጀገነ አምላክ እኛንም ያጀግነንን ታደለው

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mulufiseha9046
    @mulufiseha9046 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን በጣም ነው ትምህርትህ በኛ ላይ ያለውን ሁሉ ነው ደግሞም ገጠሩ አካባቢ በጣም በምልኮ ያምናሉ እና እኛንም ስደት ላይ ያሰቃየናል አይይይይይ መድሀኒለም ይገስፀው መምህር በጣም እያመመኝ ነው የተዋህዶ ቤተሰቦቸ ወለተ ማርያም እያላችሁ በፀሎታችሁ እሰቡኝ አሜን አሜን አሜ

  • @meseretwoaldegorgis5906
    @meseretwoaldegorgis5906 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በአድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የልጅ የዋህነት አንተን ስታለቅስ አንባህን ወጥ አድርገህ ስታስተምር አንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ የእግዚአብሔር ፍቅር በምን ይገለፃል ማስተዋል ላለዉ አግዚአብሔር ይመስገን የአናታችን በረከት ለአኛም ይድረስልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ውድ ወንድሜ መምህራችን ትስፍይ

  • @goldfact9628
    @goldfact9628 2 ปีที่แล้ว +1

    በርታ አይዞህ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ከከንቱ ውዳሴ ሰውሮ ለብዙ ፍሬ ያብቃህ።ያብቃን።አሜን🙏

  • @dedu363
    @dedu363 2 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜንአሜን እንኳን ደና መታክ መምህር

    • @dedu363
      @dedu363 2 ปีที่แล้ว +1

      የኔ እናት የርሶን ፈጣሪ እርሶን ያደጎነ አምላክ እኔንምፈጣሪ ይከተለን

  • @nitsuhderjachew6487
    @nitsuhderjachew6487 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጡ መምህር እኔ ስለ ዮጋ ጥሩ አመለካከት የለኝም እዚያ የገባ ሰው እምነቱን እሚቀይር ያህል ነው እሚሰማኝ ይቅርታ ይህን በማለቴ ይህን ስል ምክንያት ስላለኝ ነው የቻይኖችን ፊልም በማይበት ወቅት የተመለከኩት ነገር ስላለኝ ነው የነሱ አምልኮት እሚያደርሱበትና የአምልኮት ስርአታቸው እንደሆነ ነው እማውቀው። የኔ እናት እርሶን ያጀገነ አምላከ እግዚአብሔር እኔንም ያጠንክረኝ!

  • @bekibogale7250
    @bekibogale7250 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እባከህ ልጀ አላወራልኝ ብላ ጭንቅ ላይ ነኝ ወለተ ኪዳን ብለህ በፆለት አሰባት

  • @እማፍቅር-ዸ1ሠ
    @እማፍቅር-ዸ1ሠ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን 🙏🙏የኔናት እርስዎን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን 🙏🙏

  • @nigstfaransotube9091
    @nigstfaransotube9091 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን እኔ ዮጋ ስስተም አላውቅም ግን ሰዎች ስያስተምሩ በድራማ ላይ አይቼ እኔም ልሰራ ሞክረ ነበር እንደ ስፖርት ማለት ነው ግን ስያደክመኝ ተውኩት በዛ ሰሞን ነው አንተን ያገኘሁት አሁን ሁሉንም አውቄ እየሰገድኩ እየፀለይኩ ጊዜዬን ለአምላኬ ሰጥቻለሁ በምጠቅመኝ ነገር ላይ ጊዝያችንን ብናሳልፍ መልካም ነው መምህር አባቴ ወንድሜ ስገርዝ የበግ ደም እንደ ወጥ ሰርቶት አብልቶታል አባቴም ትንሽ ቤሬ ስታርድ ደም ስጠጣ አይቻለሁ አሁንም አልቀርም እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን ትምህርት ስለለላቸው ብዙ ሰዎች ተጎድቷል በደቡቡ ሀገር የተለመደ ሆኗል

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው በጣም ሰንቶቶቻችን ባለማውቅ ጠፍተናል መምህርችን ኑርልን እምብርሃን ትጠብቅህ በጣም የማንቂያ ዲውል ነው ለኛ በጣም ከዮጋ መንፍስ አምላክ ይጠበቀን አምላክ

  • @salme4126
    @salme4126 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህሬ እንኳን ለእናታችን ቅድስት አርሴማ ወራዊ ክብረ ባአል አደረሰክ እኔ ኖርማል እስፓርት የምመስለኝ

  • @walatagabiralii9799
    @walatagabiralii9799 2 ปีที่แล้ว

    አሜን መምህረ.እኛምቤትአለ.እደውእናታቸ.ለእረሶ.የደረሰው.አምላክ. ለኛም.ይደረስ

  • @sofiagetachew3079
    @sofiagetachew3079 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ ውድ መምህሬ በርታልኝ የእኔ ጀግና ከክፉ መናፍስት ዓይኖች #ልዑል_እግዚአብሔር ይከልልህ 👏❤️

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 4 หลายเดือนก่อน

    የኔ እናት እርስዎን ያጎበዘ እርስዎን የፈወሰ እርስዎን ያጀገነ ኣምላክ ለኔም ፅናትንና ጅግንነትን ምህረቱን ይላክልኝ

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 2 ปีที่แล้ว

    ከማዳመቴ በፊት ስለ ዮጋ ያለኝ እይታ. ገና ሳስበው የጨለማው አጋፋሪን እንደማስብ ስለሚሰማኝ እአልወደም መላከ ሚካኤል ምስክሬ ነው. የእኔ እናት እርስዎን ያጀገነ አምላክ እኔንም ይመልከተኝ

  • @tadessefenta9626
    @tadessefenta9626 2 ปีที่แล้ว +2

    እናታችን እርሶን ያበረታ አምላክ እኛንም ያበርታን አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እኤን ያስማን አምላክ ብዙ ተምረንበታል መምህር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ
    @ቅዱስሚካኤልወዳጄነዉ 2 ปีที่แล้ว

    መምህር በአንተ ላይ አድሮ የሚያስተምር እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ክብሩን ይወስድ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 ปีที่แล้ว +1

    Egzibher yimsegn selam yibiza memihir tesfa silasa!.💚💛❤#yene enat ereswon yajgen amilaki enenm hatiyatgnwan ajginegn zende melkam fekadu yihunlgn AMEN AMEN AMEN 🤲🤲🤲😢😢😢

  • @amenamen254
    @amenamen254 2 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 2 ปีที่แล้ว

    እግዝአብሔር ይመሰገን መምህር እንደምን አለህልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የእናት እርስዎን ያጀጋ ያበረታዎት የቅዱሳን አምላክ እኔንም ያበርታኝ

  • @firehiwotfire4560
    @firehiwotfire4560 2 ปีที่แล้ว

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እንኩዋን እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሳቸው ..ስለ ዮጋ ምንነት አብራርታ የገለፀችልን እንግዳ አድርገህ ያቀረብካት እህታችንም በጣም እናመሰግናለን የሚገርመህ ነገር መምህር እኔ የሆነ ሰአት ላይ ኦንላይ አንዲት እህታችን ስትሰራ አይቼ እኔም እንደሷ ለመስራት ሞክሬ ነበረ ነገር ግን እግሬን ማጣጠፍ ከባድ ሆነብኝ እና በዛው አቆምኩት ለሙከራ ነበር የጀመርኩት ... እንዲያውም አጋጥሞክ ከሆነ በቴሌቪዥን ተጋብዛም ነበር ትዝ ይለኛል የተናገረችው ሰዎች ከባእድ አምልኮት ጋር ያያይዙታል ነገር ግን ከ ስፖርት ውጪ ሌላ አምልኮት የለውም ብላ አብራርታ ነበር ... ዛሬ ግን እድሜ ለአንተ ምን እንደሆነ እንድናውቅ ረድተከናል አስተምረከናል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 2 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። አንተ ላይ አድሮ ላስተማረን ለመከረን አምላካችን ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን። አንተ ከልብህ የሰውን መዳን ስለምትፈልግ ልፋትህ ውጤት አለው ሁሌም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። የእህታችንን ምስክርነት ከዚህ በፊትም አዳምጪዋለሁ በድጋሚ መልቀቅህ በጣም ጥሩ ነው።
    የመናፍስትን ውጊያ አለመማር አለመታደል ነው።

  • @asmarech591
    @asmarech591 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ መምሀረ ለእናታችን የሰጠውን በረታት ለኛም ይሰጠን ወንድማችን ጨረሶ ፈጣሪ ይማረው 🙏

  • @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
    @ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 ปีที่แล้ว +2

    አዶዋይ ዳአኺ ዳበሪታዐ አመላኽ ድሒነላ ያበሪትዓና 👏

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንንም ማወቃችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @ermyashaile8109
    @ermyashaile8109 2 ปีที่แล้ว +1

    ውድ መምህር ተስፋዬ አንተ የምትለው ሁሌም ቢሆን እስማማለሁ እዚ ላይ ግን አስተያየት አለኝ ለምንድነው ሁሉንም ነገር ለመጥፎው መንፈስ የምንሰጠው መፅሀፈ ባርቶስ ላይ እመቤታችን ፀሎት ፀልያ ጌታችን ሲቀበላት ከዛም እናታችን ለረጅም ሰአት በተመስጦ ለረጅም ሰአት ዝም ብላ ቁጭ አለች ይላል ተመስጦ ማለት meditation ማለት ነው እሱ ካለመኮረጅ ምን የራሱ አለው ቤተክርስቲያን ሄደን ሶስቴ ዞረን ቁጭ የምንለውን walk meditation ይሉታል::