47ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ አፍ በተጠረገበት ሶፍት የገባ የዝብርቅ መንፈስ ተመትቶ ሲገባ(በመ/ር ተስፋዬ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 635

  • @elsabetabebe6789
    @elsabetabebe6789 3 ปีที่แล้ว +42

    መምህር ተስፋዬ በጣም ንቁና ቀልጣፋ ነህ እመቤታችን ድንግል ማርያም አሁንም ትጨምርልህ አሜን።

  • @medi7110
    @medi7110 3 ปีที่แล้ว +90

    አቤት ስንት አይነት ነገር ነው የምናየው ቆይ
    በህይወት ዘመን እንደዚህ ስለ መናፍስት እሰማለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ጌታ ሆይ በመንገድ ምራን😭

    • @Tt-rk8oy
      @Tt-rk8oy 3 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@Tt-rk8oy Amenn🙏Endamer

    • @mmmlll1797
      @mmmlll1797 3 ปีที่แล้ว +1

      AMEN AMEN AMEN BEWNAT KABAD NEW

    • @aresamwmeftahgetahoye6275
      @aresamwmeftahgetahoye6275 3 ปีที่แล้ว

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 ปีที่แล้ว +17

    ይህን ያደረገ ኣምላካችን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን
    ሁላችን በቁሟችን ተይዘናል እኮ ኣምላክ ይርዳን እንጅ
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +28

    ውዳሴ አምላክ🕯️✝️*አቤቱ የንሰሃን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የተነሳህያንን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የዳዊትን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የራሄልን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ አንተን ደስስስ የሚያሰኝ እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የፊቴን ጥቁረት የሚያጥብ እንባን ሰጠኝ
    አቤቱ የጼጥሮስን እንባን ስጠኝ
    አቤቱ የማርያምን ዘመን እንባን ስጠኝ
    አሜን አሜን አሜን✝😭😭😭🤲🤲🤲

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 11 หลายเดือนก่อน +1

    እባካችሁ ክርስትና ስሜ ለአባቶቻችን እና ለእናቶቻችን ሥጡልን (ተወልደመድህን ተስፋማርያም) ብላቹ።

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 3 ปีที่แล้ว +11

    እሰይ ነጋ ላመሰግህን ነው እግዚአብሔር ይምስግን

  • @user-qm4vi9ym4b
    @user-qm4vi9ym4b 3 ปีที่แล้ว +66

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ እህት ወንድሞቸ እባካችሁ በፀሎት አስቡኝ እኔም እርጉዝ ነኝ ባለቤቴ በሲጋራ ሱስ ሊሞትብኝ ነው እልህ ትእቢት ሱስ ተደምሮ መደማመጥ መከባበር ብር መያዝ ከባድ ነው እስኪ ፀልዩልኝ

    • @seve3476
      @seve3476 3 ปีที่แล้ว +7

      እመ አምላክ ትርዳሽ እህቴ

    • @yeqidusemikayeleliji5545
      @yeqidusemikayeleliji5545 3 ปีที่แล้ว +8

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በርተሽ ፀልይ ቅድስት ድንግል ማርያም ካንቺ ትሁን

    • @user-qm4vi9ym4b
      @user-qm4vi9ym4b 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yeqidusemikayeleliji5545 አሜን አሜን አሜን

    • @user-er1vy2xf6o
      @user-er1vy2xf6o 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እህት

    • @zenebechtadesse3940
      @zenebechtadesse3940 3 ปีที่แล้ว +2

      Embrhen lebona testlesh amlek afthe yeblelesh

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 3 ปีที่แล้ว +7

    የምንሳሳልህ ውድ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ መላእክቶቹን ልኮ ይጠብቅህ ገጠመኝ 46ኛ የሚገርምና በደሥታ ያለቀስኩበት እግዚአብሔር አምላካችን ጸሎታችን የማይንቅ አምላክ መጀመሪያ ጽድቁንና መንግሥቱን ፈልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል ብሏል ክብር ምስጋና ይግባው ለዘላለም አሜን

  • @zyz7738
    @zyz7738 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዋት የሶማሌ መምህር ሰላም እግዚአብሔር ከንቱ ገረ የሆነ

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 ปีที่แล้ว +13

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ
    የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ጾለት ይጠብቅህ ከነቤተሰችህ

  • @cyyfgh8335
    @cyyfgh8335 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህርየ 1000 አመት ኑርልን በውነት በጣም እወዳለሁ እንዳንተ አይነት ሰው ይብዛልን እማ ፍቅር በሄድከበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሆንህ🤲🤲🤲

    • @cyyfgh8335
      @cyyfgh8335 3 ปีที่แล้ว

      ገብረ እየሱስ ነኝ በፆሎትህ አስበኝ

  • @beyushbekele3321
    @beyushbekele3321 3 ปีที่แล้ว +11

    ልክ ነህ መምህሬ ዘብርቅ አለ እኔም ጋር በትክክል ደሞ አብሮ ያደገ ነው አምላክ ያንሳልሽ በሉኝ በጸሎት አስቡኝ ፍቅርተ ማርያም

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ያስብሽ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ያሳልን እጂ በጣም ብዙ ነው ችግራችን አይዞሽ እህቴ

    • @ethimaryam9617
      @ethimaryam9617 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 2 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እድሜ ጨምሮ ለርሶ ይስጥልን አሜን በእውነት የሰማሁት በኔና በቤት ሰቦቼ አለ

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v 3 ปีที่แล้ว +21

    *_አቤቱ ጊዜን ስጠን_*
    *_አቤቱ ዘመንህን አምጣልን_*
    *_አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን_* *_ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን_*
    _አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_✝️😭😭😭🤲🤲🤲💚💛❤😭

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 3 ปีที่แล้ว +7

    መምህራችን እናመሰግናለን ምታስተምራቸው ትምህቶች ላይ ሁሉንም ችግሮቻችንን እያየው ነው ሚዘባርቅ መንፈስ በጣም አባቴ ላይ አለበት የሞተ ሰው ሳይቀር ስም ይጠራል ግን እኛ ሳናቅ ስቀን ምናሳልፈው ሲጀመር አባቴ ላይ የእርግማን መንፈስ አለበት እደሱ እርግማንስ ቢኦን እናልቅ ነበር እግዚአብሔር ጠብቆን ነው እጂ እናቴንም በስለት ሊገላት ብሎ በሰው ግልግል ሚታመልጠው ግን የሁላችንም እይወት ተበላሽቶብናል እኛ ስምንት ቤተሰቦች ነን ግን ምንም ማህረግ አላየንም ምክንያቱም ሰው የደረሰበት አትድረሱ ሚለን አባታችን ላይ ያለው መንፈስ ደርሶብናል 😢 ውድሜም በመኪና አደጋ ምያጋጥመው ሁሌም አየውት ችግራችንን ግን እኔ አረብ አገር ያለውት ነኝ የነቃውት ለነሱ ትምርቱን ብልክም ተገርመው ሚተውት አይተገብሩም እኔ ታንሻቸው ነኝ ለቤት እግዚአብሔር በኔ ላይ ስራውን ሰርቶ እድቀየሩልኝ ይርዳኝ ኦ በጣም ይገርማል መምህሬ እድሜክን ያርዝምልን ሁፍ መቼ ይዖን የተማርኩትን ተግብሬ ቤተሰቤን ምቀይረው በፀሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን ብላቹሁ 🙏

    • @andenetgetachew9168
      @andenetgetachew9168 3 ปีที่แล้ว +2

      የቤተሰቦችሽን ስም እጅሽ ላይ እየፃፍሽ ስገጂ

    • @nigstihenos4451
      @nigstihenos4451 3 ปีที่แล้ว +1

      እመብርሃን ትርዳእኪ ኣጂኪ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህር እረጅም እዴሜ ይስጥልን የኔም ታሪክ ነው

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 3 ปีที่แล้ว +30

    ተማሬወች ላይክ ሸረ እናድርግ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው

  • @mana6355
    @mana6355 3 ปีที่แล้ว +24

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጠላትህን ከእግር በታች ይጣጣልህ እውነት እግዚአብሔር ወላጂ እንደሌላቸው ልጆች አልተውዋችሁም እንዳለ ሊተወን ስላልፈለገ አንተን ላከልን ምክንያቱም ምን አይነት ህይወት ውስጥ እንነበርሁ እኔ ነኝ እማውቀው

  • @user-it3be7gl3p
    @user-it3be7gl3p 3 ปีที่แล้ว +4

    አየ ሴቶች😁😁😁😁መምህርዬ ሁሌም ሴቶች ነን ወሬኞች እ 😁😁😁በሉ ሴቶችዬ ፀባያችንን እንግራዉ በርቱ አደራ

  • @emahiwote3995
    @emahiwote3995 3 ปีที่แล้ว +51

    የመምህር ተማሪዎች ላይክ እያደረግን እንይ 👉👍👍👍🙏🙏🙏

    • @hhmkj710
      @hhmkj710 ปีที่แล้ว

      እኔምተማሪውነኝ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛል መምህራችነን🌹🌹🌹🌹🌹🌹✅✅

  • @ghhh2223
    @ghhh2223 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ብዙ እየተማረን ነው👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ሰላምህ ይብዛልን እንኳን በሰላም መጣህልን

  • @tigistbelay6775
    @tigistbelay6775 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍታ በለን መምህር ስንት አይነት መናፍስት ነው ያለው የሚገርም ነው እግዚያቤር ይመሠገን ይህን መናሩን ላወቅነው እግዚሐብር ይርዳን የሠው ልጅ መከራው ቡዙ ነው የሚወጋንን በሕይወታችን ያለውን ጠላት መድሐኒያለም ይንቀልልን መምህር ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ተስፋዬ የምትነግረን የምታስተምረን ትምህርት ልብ የሚነካ ነው አዎ እኛ ጠፍተናል፤ ለስውልጅ ተንኮል መስራት እንዴት አስከፊ ነው ብቻ እግዚአብሔር። ለሀላችን ልብ ይስጣን

  • @astertube8785
    @astertube8785 2 ปีที่แล้ว +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማለን መምህራችን ወለተ ማራያም ብሎ በፆሎት ያስቡኝ💒💒💒🙏

  • @Yostena21
    @Yostena21 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ከቶ እንደኔ የተቸገር ይኖር ይሆን በዚህ ጉዳይ ኡፍፍፍ የመምህር ተማሪዎች በፀሎታችሁ አስቡኚ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው ይሄ ነገር እኔጋም አለ ለወራው እየፈለግሁ ጥፍት ይልብኛል ከመናፍስት እይታ አላየውም ነበር
    እድሜያችሁን ያርዝምልን እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l 3 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ጉድ ለካስ እንዲህም ይገርማል ባንተላይ አድሮ ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በስመአብ የዛሬው ገጠመኝ ደግሞ በጣም እሚገርም እና
    አስተማሪ ነው ይሄ እኮ የብዙዎች ችግር ነው
    እኔ በጣም ተቸግሬ ነበር የኖርኩት አሁን ነው የገባኝ
    ከሰው ጋር ሁላ ማውራት አቁሜ ነበር ምክንያቱም የሆነ ቁም ነገር እየተወያየን እያለ ተድንገት ተነስቼ ዘብረቅ ያደርገኛል የማይሆን ነገር ነበር የማወራው ከዛ ይስቁብኛል በጣም አበሳጭ እና በቃ ትቼዋለሁ
    እል እና ድርቅ እላለሁ አሁን ነው የገባኝ ።

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ድስ ይላል መምህር እድሜና ፀጋ ያድልህ ክርስቶስ ይህ ችግር ክብዙወቻችን ያለ ችግር ነው
    ቆርጦ መነሳስት ነው ያቀተን እንደልም ወይም እንደተፈጥሮ ቶቆጥሮ መንፈስ መጫዎቻ አደረገን በፆሎት አንድ አለመሆን ቤተሰቡ ችግር እየገጠመኝ ነው በጾሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም

  • @alemgeremew2842
    @alemgeremew2842 ปีที่แล้ว +1

    አይ መምህር የማታውቀው ነገር የለህም እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ከነቤተሰብህ😍😍😍

  • @user-kt1gy1pk1s
    @user-kt1gy1pk1s 3 ปีที่แล้ว +3

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ በአገልግሎትህም ያበርታህ ያጠንክርህ። በጣም የሚገርም እና የሚያሳዝን ገጠመኝ ነው በዚህ ዘመን እኮ የሚዘባርቀው በዝቶ እኮ ነው መደማመጥ አቅቶን የምንባላው በእውነት ማነው ጤነኛ? እግዚአብሔር ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን። አንድ ዘመዴ የሁለት ወንድምና እህት ቅዱስ ሚካኤል የረዳቸው የህጻናቱን ገጠመኝ ቢሮዋ ስትሰማ የቅዱስ ሚካኤል ስእለ አድህኖ በትንሹ በምትሰራው ኮምፒዩተር ላይ ተቀምጦ ነበር። ቅዱስ ሚካኤል በውስጧ የነበረውን ክፉ መንፈስ አስሮ እጇን ወደ ኋላ ተጠፍሮ ትምህርቱን ሰትጨርስ 12 ጊዜ መንፈሶች ጮኸው እንዲሸኙ ሆኖ ተቀንሶላታል። እናም ያንተ ትምህርት ፍሬ ነውና በአገልግሎትህ በሚገጥምህ ፈተና እየበረታህ ቀጥልበት እህተማርያም ናት በጸሎታችሁ አስቧት።

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥህ ይገርማል እኔኮ እርኩስ መንፈስ መሆኑ አላወቅሁም እንጂ ብዙ የማውቃቸው ዘመድ አሉኝ እንግዲህ እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጠን

  • @user-xo7yx2kk1x
    @user-xo7yx2kk1x 3 ปีที่แล้ว +8

    ወይ ጉድ እኔም ከአወራሁ ቡሀላ በጣም ነው የምፀፀተዉ ከአፍ ዘረጥ የቂጥ ዘረጥ ይሻላል ይላል ያገሬ ሰው እህ እድሜ ለመምህር ተስፋዬ

  • @sarayoutube9968
    @sarayoutube9968 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህልን ልክ እንደኔ እኔ እራሱ በጣም ነው የምዘባርቀው ካወረው በኃላ በጣም ይቆጨኛል የራሴን ምስጢር እራሱ አልደብቅም ጠላቴ ማሸነህ አልቻልኩም በቁሜ እንቅልፍ ይደፋኛል ወለተ ስላሴ በፀሎታቹ አስቡኝ

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት የኔ ታሪክ ነዉ እያንዳንዱ ገጠመኝ ላይ እራሴን እያገኘሁ ነዉ እኔ ብዙ ጊዜ ለብቻየ ሳስበዉ ጡሩ ነዉ ግን ሰወች ፊት ቀርቤ ሳወራ ይጠፋብኝና ሌላ ነገር አወራለሁ በተለይ አሁን በምሰራበት ቤት አንዳንድ ጊዜ ለሰወች ጡሩ ነገር ተናግሬ እነሱ እኔ ካወራሁት ጋር ምንም የማይገናኝ ነገር ያወሩና ያጣሉኛል ከዛ ምነዉ ዝም ብልስ እላለሁ ግን ብዙ ጊዜ በልጆች ላይ ሆኖ በጣም ያበሳጨኛል ሲጠሩኝ እራሱ በጣም እበሳጫለሁ😢 አሁንማ በጣም ብሶብኛል 💔 እና ከሰወች ጋር ሳወራ ባልሆነ ንግግር እበሳጭና አኮርፋለሁ ደግሞ ወዳዉ ምን ሆኘ ነዉ አሁን ምን የሚያስቆጣ ነገር ነዉ ብየ አስባለሁ 😔 ድርቅቅ የሚል ሌላም ሰዉ አዉቃለሁ እኔን ብቻ ስሙኝ ይላል እህህህ እና ወዶ አይደለም 😢 መምህር እንዲሁም እህት ወንድሞቸ በጰሎት አስቡኝ ከነቤተሰቦቸ ስርጉተ ስላሴ ብላችሁ

  • @user-xf2yp8gi2n
    @user-xf2yp8gi2n 3 ปีที่แล้ว +1

    እንኳንም አዉኩት የዚህን የዘብርቅ መንፍስ መስማት ማዉቅ ጥሩ ነው መምህራችን እናመስግናለን ክምር ክምር ጠላተን ማዉቅ ጥሩ ነዉ

  • @lemlemsolomon8580
    @lemlemsolomon8580 3 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንዲያው ከንቱ ውዳሴ እንዳይሆንብህ እንጂ በየቀኑ ገጠመኞችህ ስንት ሰው ወደ መልካም ተግባር ለይቅርታ ከክፋት ከመጥፎ መንገድ እንደመለስክና በተለይ ደግሞ አባቶች እናቶች ትላልቅ አዛውንቶች ሲቀየሩ ማየት እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

    • @user-yv2ms6vk6w
      @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜንአሜን

    • @tigistnigusse7178
      @tigistnigusse7178 3 ปีที่แล้ว +1

      Ewnat new ehta edmama tena yestew e/gezhaber ena ketlwetute andua negn enam bez getamgn erasen ayewbte Yanem cheger new

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w 3 ปีที่แล้ว +35

    የመዳሜቅመሞች ኑመምህርመጥታል እንማማር መምህዬ እኳን በሰላምመጣህልን

    • @user-qs9gi6ck8c
      @user-qs9gi6ck8c 3 ปีที่แล้ว +1

      አለን አለን መተናል

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@user-qs9gi6ck8c Endamer wede

    • @Sarasara-kh6tb
      @Sarasara-kh6tb 3 ปีที่แล้ว +2

      @@user-qs9gi6ck8c ረመሬሮሥረረረሕሕሔሔ

    • @meronalimu1057
      @meronalimu1057 3 ปีที่แล้ว

      @@Nahi_Entertainment በቨየየየበ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን ኣምላክ ኣስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይፈፅምልህ እኛም በርተትን የበረከት ተካፋይ ያድርገን

  • @ababaalu9543
    @ababaalu9543 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዞ ማአረነ ክርስቶስ ይቅር በለን ታረቀን እንደቸርነትህ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን በስንቱ ተይዘን ሳንነቃ መምህር እግዚአብሔር ባአንተ አድሮ ስንት ነገር ተማርን ተለወጥን ተለወጥን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @emuyenat8046
    @emuyenat8046 3 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝም ግን ይሄ የሚለቀቀው የህይውት ገጠመኝ የነፍስ ማዳኛ ነው በኦሮምኛ እና በሁሉም ቃንቃ በየ ሀገሩ ቢሰሙ ብዙ ነፍስ ይድናል መምህር. በጨሌ እና በባእድ አምልኮ የታሰርን ብዙ ነን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጠና ይስጥህ ስላነቃህኝ

    • @emuyenat8046
      @emuyenat8046 3 ปีที่แล้ว +2

      መምህር ይህን በብሄር አስቤው አይደለም በእግዚአብሔር ብዙ ግን የባእድ አምልኮ ያለበት ክልል ውዴት እደሆነ ለመናገር እና እዲድኑ ከማሰብ ነው መምህር

    • @user-vo6uh3vf5i
      @user-vo6uh3vf5i 3 ปีที่แล้ว +1

      ችግር የለዉም አች ያየሽዉን ነዉ የተናገርሽዉ አማራም ክልል ባያችሁ ባእድ አምልኮ እማያመልክ አድ የለም እህ አልቀናል ሼር ላይክ እናድርግ

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@user-vo6uh3vf5i Asetawaye nesh Ehte Fatar masetawalun Yadelan Endamer

    • @Nahi_Entertainment
      @Nahi_Entertainment 3 ปีที่แล้ว

      @@emuyenat8046 Ewenat nw Ye Enem Hasabe nw Wede Endamer

  • @samerasa6210
    @samerasa6210 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን እንካን በስላም መጣህ መምህር እንየ ጋራ አለ በጸለት ሃስበን ወለተ መድህን

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን በእውነት መምህር ተስፍሽ ቃለ ህይወት ያሰማን ።
    ስልክህን ባገኝ ደስ ይለነያል ነበር 🤲

  • @ashe8263
    @ashe8263 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የመፀሀፍ ጥቆማህ ደስ ይለኛል ግዝቼም አነባቸዋለሁ !! የዝምታ ቅድስና የሚለው መፅሐፍ ፀሀፊ ስም ብትነግረን ወይም መፅሐፉን ብታሳየን መልካም ነበር ከቻልክ ድጋሚ ጠቁመን አመሰግናለሁ ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያችንን ሰላም ያድርግልን !!!

  • @samriyfashin1915
    @samriyfashin1915 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ለሚወዱት እንደ ሀሳብም ለጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንደረግ እናውቃለን ማለት ይህ ነው ክርስትና በጎ ታማኝነት ያንተ ፈቃድ ይሁን ብሎነው መጽናናት

  • @user-mt1mw1wk6y
    @user-mt1mw1wk6y 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
    መምህራችን እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑ አብረን እንማማር 😍

  • @hanateshom3584
    @hanateshom3584 3 ปีที่แล้ว +2

    ትግስቱን ይስጠኝ ይሄ ፀባይ የኔ ነው አንድ ቀን በምላሴ እደምጠፋ እርግጠኛ ነኝ

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 ปีที่แล้ว +22

    በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን በሁላችን ሰው ያለብን ነው በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐♥♥♥🎁🎁🎁

  • @tube-oj4iq
    @tube-oj4iq 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ነው ብዙ ትምርት የወሰድኩት በውነት ይህ ከኔም ጋር አለብኝ በፀሎት አስቡኝ ወንድም እህቶቸ እኔ ግን ምን ሁኝ ነው የምረሳው ነበር የምለው ግን አሁን በመምህር ላይ ብዙ ተማርኩኝ እግዚአብሔር ያሳልኝ

  • @user-co5qe2qi1q
    @user-co5qe2qi1q 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ተመስገን ተመስገን ተመስገንንንንንን ብቻ ነው ያልኩት ብዙዎች እየነቁ ነው ነቅተዋልም ከዚ የበለጠውን ደሞ እግዚአብሔር እንደሚያርግ እርግጠኛ ነኝ

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህርዬ በተለይ ዘፋኞች ላይ የሰጠኸው አስተያየት እኔም እንዴት እግዚአብሔር ሙዚቃቸው እንዲወጣላቸው ይረዳኛል ይላሉ ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበረ። መምህርዬ በልባችን የምናስበውን ስለምትነግረን በጣም ደስ ይለኛል።

  • @bayutube582
    @bayutube582 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር: ይሄ ነው ለማለት ቃልም የለኝ መምህር እፁብ ድንቅ ነው የዛሬው ስለኔ ሕይወት የተናገሩ ነው እሚመስል 😭

  • @kidistabebe6303
    @kidistabebe6303 3 ปีที่แล้ว +2

    ብዙ ጥያቄዎቼን ለመጠየቅ የሬዲዮ ቻናልህ እንዲከፈትልን እግዚአብሔር ይርዳህ አሜን

  • @UserUser-jm6oj
    @UserUser-jm6oj 3 ปีที่แล้ว +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እኔም በመሰተፋቅር አገብች ነዉ ዛሬ ትዳሬ ተበትኖ ልጅን አላሰይሸም ብሎኝ ሶስት አመት ሆነኝ እባካቹሁ የልጃን ድምፅ እደሳማ በፆሎታችሁ አስቦኝ አባቱ ሀይል ጊወርጊስ ብላችሁ እኔም ደግሞ ወለተ ማሪያም ብላችሁ😭😭

    • @SaraSara-qp5sg
      @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว

      እግዝያብሂር ይሰብሽ እህቴ

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว +29

    ዛሬ ምንም አይቀድምኝም መምህራች እንኳን በሰላም መጡ

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን
    መምህርች ፀጋውን ያብዛልክ
    በፀሎት አሰቦኝ ቤተስቦች
    ጨንቆኝል ሰደት ላይ
    ነኝ ብር ቀለበተ ተቀበዬ
    ለምን እደሁን አላዉቅም
    የታክሲ ሻፌር ነው
    ወደሰራ አደርሰኝ ከዚም
    የምህር ትምህርተ እድመጠ
    ነገርኩት ሰልክ ሰጠቱኝ
    ነበር ከዚህም ሰራ ደግሞ
    ለድርሰሽ አለኝ እሺ በዬ
    ኔደኩ ሰኔድ እቤቱ ወሰደኝ
    ከዚም ስንድል ያጨስል ሰጋራ
    መጠጠ በቸ ምንመ የሚቀርው
    የለም ብቻ ያዙኝ አደር በሰቀያ
    ሰምንት ሆንኝ በፀሎት አሰብኝ
    ወለት እየሱስ ነኝ 😭😭😭😍

  • @user-op1gq5ms4n
    @user-op1gq5ms4n 3 ปีที่แล้ว +3

    ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቅጥልበት በቤታችን የለ ነው እግዚአብሔር ይስጠህ ✋✋✋✋✋

    • @tfguvhhh4360
      @tfguvhhh4360 2 ปีที่แล้ว

      ወንድሜ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቅጥልበት በቤታችን የለ ነው እግዚአብሄር ይስጠህ

  • @user-dr4wo3xi9z
    @user-dr4wo3xi9z 3 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን 😘💚❤💛 እግዚአብሔር ለአገርችንን ሠላም አንድነት ያዉርድልን🤲💒✝️

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ የሀም የመንፈስ ስራ ነው 🤔 ይገርማል እኛ ቤት አለ ግንበጣም ከመቀላለደችን የተነሳ አባታችን ቃላት ስለ ምሳሳት ለመሳቅ አፋን አፋን ነበር የምንጠብቀው ወይኔ አባቴ እንደ ቀላል እያለፍነው አምላኬ ሆይ #አባቴን አንተ እርዳው 🙏 መምህርየ በእድሜና በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልዎት በእውነት 🙏

  • @merry3355
    @merry3355 3 ปีที่แล้ว +5

    Good morning Memhirchan i don't have any word i only say God bless you more and more..with ur lovely family 🙏

  • @user-tj6cl5zr7i
    @user-tj6cl5zr7i 2 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን
    በሰማነዉ ተጠሚ ያዲርገን እግዚአብሔር

  • @user-hw1wp8oe5n
    @user-hw1wp8oe5n 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 3 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም ነው የሚገርመው እኔ ሁሌም በየገጠመኙ እራሴን እያገኘሁት ነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ እማ አሁን ተነግሮኝ አሁን ይጠፋብኛል ኢትዮጵያ ደሞ እደውል እና ማውራት የፈለኩትን ሳላወራ ገንዜቤ እልቅ ሁሌ ለካርድ የማወጣው ገንዘብ በጣም ብዙ ነው ሲብስብኝ የማለቅስበት ግዜ አለ የሚገርመኝ ቆይቷል መምህር ላንተ ደውዬልክ አግቼክ አወራካለው ያልኩህ ሁሉ ጠፍቶ ዝም ብዬ አልቅሼ አልቅሼ ተረጋጊ እና የሆንሽውን ንገሪኝ ሲለኝ መምህር ልቤ በጣም ይመታል በቃ ምንም ሳልናገር ቅብጥጥር ያለ ነገር ተናግሬ ካርዱ አለቀ ስልኩም ተዘጋ ከዛ ተናድጄ በቃ ምን ሆኜ ነው ከዛ ተዘጋጅቼ ስደውል አንድም ቀን አግቼው አላቅም መምህርን እና አሁን ገና ገባኝ ትልቅ ችግር ነው ያለብኝ ደሞዜ ሁሉ በካርድ አለቀ አሁን ነቅቼበታለው እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ የማይቀየር የማይለወጥ ሰው የለም እና ለሁላችንም እግዚአብሔር ይድረስልን

  • @tnasutesfu7734
    @tnasutesfu7734 3 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርችን እንኳን ደህና መጣህ

  • @fisehamelaku9906
    @fisehamelaku9906 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln

  • @tsegredatsgerda8114
    @tsegredatsgerda8114 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍታህ መምህር ስላም ላንተ ይሁን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወንድማችን

  • @takkoushcell6392
    @takkoushcell6392 3 ปีที่แล้ว +4

    የሐገራችን ነገርማ በጣም ያሳስባል

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +19

    መምህራችን የህይወት ትምህርት መጋቢያችን ነህ
    እኛም ክርሰቲያናን በቃል ሳይሆን በተግባር የምንኖር ያርገን ወገኖቼ በቻላችሁት አቅም በዙሪያችሁ ላሉ ዳውሎድም በማድረግ ሼር እያሰግን ለወገኖቻችን እናድርስ💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @fuff9372
    @fuff9372 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋ እግዚአብሔር ያብዛልህ አጥንትን የማለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @econn3680
    @econn3680 3 ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነው መምህር እገዚአብሔር ልብይስጠን በውነት ነው እግዚኦ ተሳልነ አቤቱ ልቦናይስጠን ወላዲትአምላክ እውነት ታመልክተን

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว +14

    ሁፍፍፍ መጣክልን ተስፋ ስላሴዬ እኳን በሰላም መጣክልን ዛሬስ ማንም እዳልቀደመኝ እርግጠኛ ነኝ ጓደኞቼዬ ግቡ በጉጉት የምንናፍቀው ትምህርት ገብቶልናል መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ አሚን

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i 3 ปีที่แล้ว +1

    በጌ ስም እኔም ከልጅነት ጀምሮ እንዲ ያረገኛ ቁጭ የራሴ ታሪክ ነው ዛሬስ😱 መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ 👏❤

  • @menderin4228
    @menderin4228 3 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በደህና መጣህ ወንድማችን መምህር ተስፍዬ በአክብሮት ከወገባችን ዝቅ ብለን ሰላምታ እናቀርባለን። በዚህ ግዜ አንተን የፈጠረና በቅድስና ያነፀህ አምላክ እግዚሃብሔር ይመስገን አሜን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉት ያሰማልን ተሰፈ ሰላሴ አኔላይ አል በጣም ነዉ ሚገረመው መማህርዬ እንደትንቨ ምቆጥረዉ ላካ ሰይጣን ነዉ ምመህርዬ በረታ ውንደሜ እውናትህ ነዉ መቼ ተሳሰትክ እኛ ሴቶች አልበን አሁን አልበኝ የልበኝም ሰይሁ እንደት ነዉ መንደናው

  • @user-kv6rq5it9p
    @user-kv6rq5it9p 3 ปีที่แล้ว +2

    አረ መምህር እኔ ነኝ ቡዙም ሳይሆን አብዛኛውን ግዜ ማውራት የማልፈልገውን ዘባርቃለው ፈጣሪን ምህረቱን ይላክልን በራሴ እናደድ ነበር

  • @kalamqatar3715
    @kalamqatar3715 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በፀሎታቹሁ አስብኝ ዉድ ምእመናን

  • @Dubai825
    @Dubai825 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር በፀሎት አሰበኝ እዲሁም እህት ወድሞቸ በፀሎት አስቡኝ ወለተስላሴ እያላችሁ አደራ ስለ ክፉመናፍስት በተወራ ቁጥጥር እራሴን አገኘዋለሁ ይሄን ሁሉ መናፍስት ተሸክሜ በህይወት መኖሬ ራሱ በጣም እደነቃለሁ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ አንድ ቀን ግን ነፃ እደምወጣ አምናለሁ የድንግልጂ ሁላችንንም ይርዳን

  • @user-ig9gw4oj1j
    @user-ig9gw4oj1j 3 ปีที่แล้ว +1

    የመዳም፣ቅመሞች፣እማ፣እወነት፣ብዙ፣ትመምህርት፣እያገኘን፣ነው፣ከመምህራችን፣ክብር፣ለመደኒያለም፣በርቱ፣እንበርታ፣ጠላታችን፣እንወቅ

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይበርክህ

  • @user-nr4fe3le8d
    @user-nr4fe3le8d 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ መምህራችን ቃለህይውት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜህን ያርዝምልን ስት ትምህርት፣እያስተማርክን እራሳችንን ከሞት እየታደንከን ነው አፀደ ማርያም ብለህ ከመላው ቤተሰቦቼ አስበን እኔ ግን በየቀኑ በግባሬ ታሰሩልኝ እያልኩ አስራለሁኝ ግን በየቀኑ የሚመጣ መንፈስ አይጠፋም አብራኝ የምትሰራዋ ብዙ ነገር ታደርግብኛለች በዛ ላይ የብዳ መንፈስ አለባት የሚገርመው ስፀልይ ስሰግድ ከእስር ምን አድርግ እደተባለ ይነግረናል አንድ ቀን ብቻ ሊለፈልፍ የሞከረው ግን ስራ በዝቶብኝ ድንገት ፀሎት ሳላደርግ ከዋልኩኝ የምውለው ውሎ እኔንም የማውቀው እድንማርበት ለምታቀርብልን እረጅም እድሜ ይስጥልን መምህራችን በርታልን በሰላም ሀገሬ ስገባ ላገኝህ እፈልጋለው የኔ ህይወት እራሱ አንድ ገጠመኝ ነው እደምታቀርበውም ተስፋ አለኝ

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር እማምላክ ሽፍን አድርጋ ትጠብቅህ,በርታ ገና ብዙ ትሰራለህ!!

  • @user-my6cz6vq9x
    @user-my6cz6vq9x 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኔ እራሴ አንድ ልጅ ለመጥራት አስር ልጅ ጠርቼ ነው የማገኘው በስላሴ ዝብርቅ ህይወቴ ሁሉ ዝብርቅ ነው እንደው ይቅርታ ሰምቼ አላውቅም አቤት መማር አቤት አለማወቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቤትህ ቤተሰብህ ይባረክ ሰላም ለሀገራችን

  • @user-gf2wu8mu4f
    @user-gf2wu8mu4f 2 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይን አለውቅም ነብር
    ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እውነቱን ይግልፅልን መምህር እኔ ከልጅነቴ ከምሮ ሳወራ እዘባሩቃለሁኝ ምላሴም ይታሰር ነበር ከ ፮አመት በፍት በውዳሴ ማርያም ፀሎት ምላሴ ትንሽ ተፈቶልኛል ግን የመንተባተብ እና ዝብርቅ መንፈስ ጋር ውግያ ላይ ነኝ መምህር እባክህን ብዙ ችግር አለብኝ በስደት ቀርቻለሁ ሳልባላ ወፍራለሁኝ የታላቆቼ ታልቅ ነው የምመስለው ስፀልይ ያንቀኛል ያገሳኛል የቤተስብ ጣጣ የኔ ኅትያት በዝቶብኛልእና በፀሎትህ አስበኝ ወለተ ትንሣኤ

  • @user-xg3ib3qw4e
    @user-xg3ib3qw4e 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ በጣም ይገርማል የእኔም ህይወት ነው እንኳንም እግዚአብሔር እረዳቸዉ መጨረሻቸዉ ያሳምራላቸዉ መምህር መቸ ሊብ የምትገባዉ አደራህን የማማክር ነገር አለኝ እድትነግረን ዉይይይ ደስ ይላል

  • @birutawtteshometeshome3234
    @birutawtteshometeshome3234 3 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አሜን አሜን አሜን

  • @hirutfekadu4629
    @hirutfekadu4629 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህሪ የኛ አስተማሪያችን እግዚአብሔር ዘርህ ይባርከ የስንታችንን ሄወት ነው ያስተማርከው ግን የመጀመርያው ያልከው እናቴም ትናገራለች ብቻ አንግባባም በተለይ በእሩቅ ሀገር ሁነ መግባባት ሜባል ነገር ጠፍቷል እኛቤት እባክህ በቅርቡ መጥቼ ላግኝህና ችግሮቻችንን ፍታልን ከፍጣሪጋር ስልክህ አማርሮኛል አውነት ነው ምትለው የሁሎም ችግር ነው እመብረሀን ልቡቻችንን ትመልስል🙏🏽🙏🏽🤲🤲

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራቸን በእወነት ለመምህራችን ቃለህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር አሜን፫

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጣህ ይህ የመርሳትና ድብቅልቅ የሚአረግ ከኛም ቤት አለ መምህር በጣም ይገርማል

  • @EteneshAmera
    @EteneshAmera 4 หลายเดือนก่อน

    መምህርተስፍዪአበሪይቆይልንእድሜናጤናይስጥልን

  • @DeaconYeabkal
    @DeaconYeabkal 3 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር። ደስ የሚል ገጠመኝ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን። በጣም ብዙ ቁም ነገር አግኝቼበታለሁ ።በተጨማሪም ልክ እንደ ሌሎቹ ገጠመኞች ብዙ ነገር አስተምሮኛል። በነገራችን ላይ ይኽ የኔም ችግር ነው ኪዳነ ዮሐንስ ብላችሁ በጸሎታችሁ አስቡኝ።

  • @user-xh8rf6ve5b
    @user-xh8rf6ve5b 3 ปีที่แล้ว +5

    ይገርማል ይህ የእኔጋር አለ (1) ወሬ ጀምሪ መተው ( 2) ይሁን ነገር እናድርግ ተባብለን ከሶስት ቀን ቡሀላ ትቸዋለሁ ማለት (3 )አንጨ ያሉኝን ትቸለላ አመጣለሁ በተለይ በጣም የመርሳት ችግር አለብኝ 😭 ሰውን በጣም አምናለሁ እኔሰላውቅ እሳችው ከሆነ ግዜ በሁላ ይህን አድረግንሻል ይቅርታ ይላሉ እኔ ጋን እህ በኝ አልፈዋለሁ በተለይ ይሆን ቀን የመርሳት ችግር ስላለብኝ ይሆነ ነገር ተፈጠረ እናም በጣም አዘንኩኝ አለቀስኩ ክብር የገባት እና የምወዳት በህወሓት ዘመኔ ሁሉ የማትለየኝ ለስሙ አጠራር ቅድስት ድንግል ማርያም እንባዬን አበሳችልኝ በፆሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ ሰደተኛዊ😭🙏

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ በዛሬውም ገጠመኝ እኔን የገጠሙኝ ጭንቀት ወይም የስራ መደራረብ ነው ብዬ የማስበው ነገር ነው። ለዓመታት ስመላለስበት የኖርኩትን ቦታ አጥቸው በዙ ደቂቃዎችን ቆሜ አሳልፌ አውቃለሁ። የሚገግመው ግን አንድም ቀን መንፈስ ነው ብዬ አስቤው አላውቅም። በጣም ነው የገርረመኝ በእውነት። እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ተስፉ

  • @abezulove3386
    @abezulove3386 3 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን

  • @prime5689
    @prime5689 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርሠላምያተይሁን፣እኔጋርአለከጓደኛውቸጋርአለወራምያልሁትንአወራለሁካወራሁበሀላእናደድአለሁ፣በፆሎትአችሁአስቡኝወለተገብርኤልነኝ

  • @sanyiihaacaaluuhundessa243
    @sanyiihaacaaluuhundessa243 3 ปีที่แล้ว +1

    Egzihabiher amlak tsegahun yebzalot memeher baxam astemari getemeny now enameseginalen ⛪⛪⛪💞💞💞💚💚💚💚💙💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @firehwotatewo14
    @firehwotatewo14 3 ปีที่แล้ว +1

    በዛሬዋ ቀን በሰማእታ አረሴማ የሄምአለ መምህረ የነብሴ ምግበሰ እኔም ጋ አለ ብየ አስባለሁ በጣም የገረማል እግዚአብሔር የመስገነ መምህረ እደሜ እነ ጤነ አረሴምይ ትስጥህ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልል

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ የኛ እንቁ