Ethiopian Falafel ፍላፍል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • ፍላፍሉን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ የግብዓት እና የማጣፈጫ ቅመሞች መጠን እና አይነት
    የግብዓት አይነት
    ሩብ ኪሎ ሽንብራ
    አስቀድማችሁ በደንብ መልቀም ይኖርባቹሃል በተጨማሪ ሽንብራው የተቆላ አይደለም
    ሸንብራውን በውሃ ዘፍዝፎ ከ6-8 ሰዓት ማቆየት
    ከዛሽንብራውን አንዴ በንፁህ ውሃ ለቅለቅ አድርቆ ማጣራት
    ከሽንብራው ጋር አብሮ የሚፈጭ
    2 ራስ ተለቅ ያለ ቀይ ሽንኩርት
    8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    2 ኩባያ የሾርባ ቅጠል በተጨማሪ የድንብላል ቅጠል መጠቀም ትችላላችሁ
    1 የሾርባ ማንኪያ የበቆሎ ዱቄት.
    1 የቡና ማንኪያ ጨው
    2 የሾርባ ማንኪያ በጣም ቀዝቃዛ ውሃ
    ውሃ ካበዛችሁ በጣም ይቀጥን እና እርስ በራሱ ለማያያዝ ይከብዳቹሃል
    የቅመም ግብዓት በቡና ማንኪያ ልኬት
    1 ድንብላል
    1 እርድ
    1 ሚጥሚጣ
    1 ከሙን
    አፈጫጭ
    ቢያንስ ለ10 ደቂቃ በደንብ መፍጫውን እያሳረፋችሁ መፍጨት
    በተወሰነ ደቂቃ ልዩነት እየከፈታችሁ ከላይ የቀረውን ወደታች ማውረድ ይኖርባቹሃል
    ፈጭታችሁ ከጨረሳችሁ በሃላ በእቃ ገልብጣችሁ ለ30 ደቂቃ ማቀዝቀዣ ውስጥ ከስር ማስቀመጥ ይህም እርጥበት እንዲየዝል ይረዳዋል
    ከዛ ዘይት በ190 ዲግሪ ሴንቲግሬድ አግላችሁ የምትፈልጉትን ይዘት እስኪይዝ መጥበስ
    ማባያ ስልስ አማራጮች
    ህሙስ
    ተሂኒ • Tahini Sauce
    ኬች አፕ • Home Made Ketchup ኬችአፕ
    ማዮኔዝ • How to Make Mayonnaise...
    ዳጣ • How to make Ethiopian ...
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 28

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 หลายเดือนก่อน +2

    ሰምቼም አላቅ ፍላፍል እጅህ ይባረክ🙏👍

  • @yeloyelolemon
    @yeloyelolemon หลายเดือนก่อน +1

    "ዘለግ አርጋችሁ" ትዝ አለኝ 😊
    የጥብስ ቅጠልም አሪፍ ነው። እናመሰግናለን።

  • @ChrisHiwot
    @ChrisHiwot หลายเดือนก่อน +1

    Wow betam bekelalu endegeban aregeh new yasayehen enamesegenalen!

  • @mahiabebe4188
    @mahiabebe4188 18 วันที่ผ่านมา

    ተባረክ! እንክዋን አደረሠህ ለ2017 ከቤተሠብህ ጋ

  • @yeshiharegwoldegiorgis4764
    @yeshiharegwoldegiorgis4764 หลายเดือนก่อน +2

    ክበርልኝ ወንድሜ እጅህ ይባረክ

  • @TsigeredaTsige-f5l
    @TsigeredaTsige-f5l หลายเดือนก่อน

    እጅ ይባረክ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አድንቄሃለሁ ነገር ግን ሽንብራውን ቀቅሎ መፍጨት ቶሎ ሲበላ ለሆድ ምቾት ይሰጣል ጥሬውን ተፈጭቶ እንደገና በዘይት ሲጠበስ ሆድ ድርቀት ያስከትላል በተረፈ ሁሉም አዘገጃጀት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤👏 ቢቀቀል ሲፈጭ ጊዜ አይወስድም

  • @ለምለሚቷኢትዮጵያሀገሬበስ
    @ለምለሚቷኢትዮጵያሀገሬበስ หลายเดือนก่อน

    እጅህ ይባረክ በጣም ጥሩ አሠራር ነው ያሳየኸን

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 หลายเดือนก่อน

    በጣም አድንቄሃለሁ ነገር ግን ሽንብራውን ቀቅሎ መፍጨት ቶሎ ሲበላ ለሆድ ምቾት ይሰጣል ጥሬውን ተፈጭቶ እንደገና በዘይት ሲጠበስ ሆድ ድርቀት ያስከትላል በተረፈ ሁሉም አዘገጃጀት በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ❤👏

  • @tekyatube7952
    @tekyatube7952 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ስሰራ የሚጣፍጥልኝ ምግብ😍👌 እስኪ ደሞ በአተ አሰራል ሞክሬ ዉጤቱን አያለሁ😍

  • @fatumaomaer3347
    @fatumaomaer3347 หลายเดือนก่อน +1

    እንቁላልና ቤክንግ ፐወደር ቢኖረው አሪፍ ነው

    • @tekyatube7952
      @tekyatube7952 หลายเดือนก่อน

      ፈላፍል ላይ እቁላል?

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      ይሻላል ብለው ነው

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      እንቁላል እንዳይጨምሩበት እንዲሁም ቤኪንግ ፓውደር ኬክ ኬክ እንዲል ከፈለጉ ማስገባት ይችላሉ

  • @bemnettesfay5890
    @bemnettesfay5890 27 วันที่ผ่านมา +1

    የሾርባ ቅጠል በእንግሊዘኛ ምንድነው

    • @tiz59905
      @tiz59905 4 วันที่ผ่านมา

      ፐርሲል ይመስለኛል

  • @MeseretSahelu
    @MeseretSahelu หลายเดือนก่อน +1

    ባጊያ ይባል ድሬዳዋ ላይ

  • @Adanech48
    @Adanech48 หลายเดือนก่อน

    wow

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 หลายเดือนก่อน +1

    Mgb betoch eyakeserkachew new 😂😂
    Yhene eyeregemuhu new wendme 😢

  • @woyeneshetasefa6664
    @woyeneshetasefa6664 หลายเดือนก่อน

    ሙያህን ስላካፈልከን አመሰግናለው። ለጥዋት ለመጠቀም ብንፈልግ ፊርጅ ውስጥ ማሳደር ይቻላል??? ብታስረዳን እባክህን???

    • @fatumamehamed3270
      @fatumamehamed3270 หลายเดือนก่อน

      ምን ችግር አለዉ አረቦቹ አሳድረዉ አሙቀዉ ይበሉታል

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሙስ አሳየን

  • @አልሀምዱሊላህ-ፀ2ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፀ2ተ หลายเดือนก่อน

    🎉

  • @kidistalemayehu1131
    @kidistalemayehu1131 หลายเดือนก่อน

    የመጥበሻህን ስም ማወቅ እችላለሁ

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 หลายเดือนก่อน

    ውዶቼ እንዴት ናችሁ የበቆሎ ዱቄት ያልከው corn starch ነው

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      አይደለም ግን እሱንም መጠቀም ይችላሉ

  • @higeyabdul7602
    @higeyabdul7602 หลายเดือนก่อน

    የመፍጫህን ስም ንገረኝ እባክህ