Burger Patties የበርገር ስጋ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 มิ.ย. 2024
  • የበርገር ስጋውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመሞች አይነት እና መጠን
    - 500 ግራም የበሬ ስጋ (70% ቀይ ስጋ እና 30% የጮማ ስጋ)
    - 2 ፍሬ ቃሪያ
    - 8 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
    - 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት
    - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይተ
    ቅመሞች (በቡና ማንኪያ ልኬት)፡
    - 2 ጨው ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 የነጭ ሽንኩርት ዴቄት እና 1 ቁንዶ በርበሬ
    አቀማመጥ ፡
    - ከእጅ ንክኪ ነፃ ሆኖ እና በሚገባ የሚሰራ ማቀዝቀዣ በረዶ ቤት ውስጥ
    - በሚገባ ከተቀመጠ እስከ 3-4 ወር ምንም ሳይሆን መቀመጥ ይችላል
  • แนวปฏิบัติและการใช้ชีวิต

ความคิดเห็น • 12

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ እና ጠቃሚ መረጃ ነው። ወድጄዋለሁ። አመሰግናለሁ ።

  • @Zeynebidris-xn5uv
    @Zeynebidris-xn5uv หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን በረካሁን በርታ ያልተንዛዛ ምርጥ አቀራረብ

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w หลายเดือนก่อน +1

    በረታ ጥሩ ነው

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 หลายเดือนก่อน +2

    ክብረት ይስጥልን በርገር እያሉ የሚሸጡት ሲያሳፍር ።

  • @kalkidanyasetila2203
    @kalkidanyasetila2203 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @alamitoanshewo4432
    @alamitoanshewo4432 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @Temesgen-oi6ln
    @Temesgen-oi6ln หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን። ወንድሜ የመከለሻ ቅመም ስራልን ገጹ ላይ አላገኘሁም።
    በተጨማሪም እንቁላል በጣም ሳይበስል እንዴት ነው ኩክ የሚደረገው?
    አመሰግናለሁ።

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      ሰሞኑን አዘጋጃለሁ

  • @habeshadenekew4424
    @habeshadenekew4424 13 วันที่ผ่านมา

    እንቁላል አይደረግም እንዴ

    • @melegna
      @melegna  12 วันที่ผ่านมา

      እባክዎ ሙሉ ቪዲዮውን ይመልከቱ

  • @mathiasjembere8848
    @mathiasjembere8848 หลายเดือนก่อน +1

    ፍሬንች ፍራይዙ ተቃጥሏል ከለሩ አይስብም የበርገሩን ሳይዝ ደግሞ manageable size አድርገው ወደ ላይ ከሚከመር ።

    • @melegna
      @melegna  หลายเดือนก่อน

      መስሎዎት ነው ፤ ያሳልፉት