ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

🍲ምርጥ የፈጢራ /ፈጢራ አሰራር በቀላል ዘዴ|| Ethiopian Food|| How to make Fetira easily

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 พ.ค. 2021
  • ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና qከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

ความคิดเห็น • 340

  • @meronbuli4673
    @meronbuli4673 2 ปีที่แล้ว +14

    በጣም ቀለል ያለና ደስየሚል ምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን በርቺ

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +3

    Watching

  • @-akileltube2152
    @-akileltube2152 9 หลายเดือนก่อน +19

    ወንደ ላጤ ነኝ በጣም ነው የወደድኩ ይሰራል እንደጉድ 😂

    • @toyiba7644
      @toyiba7644 6 หลายเดือนก่อน +2

      😂

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 6 หลายเดือนก่อน

      ከከከከከ

    • @Zarah-lg2kv
      @Zarah-lg2kv 6 หลายเดือนก่อน

      ከዚ ሁሉ አታገባም

    • @Hana-yr7by
      @Hana-yr7by 5 หลายเดือนก่อน

      ማግባት ችግር ሆነእዴ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@Hana-yr7byክክክክ

  • @rabitube4478
    @rabitube4478 17 วันที่ผ่านมา

    ማሻአሏህ በጣም ተወችቶኛል ኮተት ያልበዛበት ፈጣይር👌

  • @mestawetaklilu9885
    @mestawetaklilu9885 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን። ግልፅ ሰው

  • @meseretworkuhmikael1869
    @meseretworkuhmikael1869 3 หลายเดือนก่อน

    ዋው በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @user-qc4bb3bs2p
    @user-qc4bb3bs2p 5 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ ያምራልልል❤❤❤❤❤

  • @fitsumedegu7390
    @fitsumedegu7390 11 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥ እጅሽ ይባረክ ዛሬውኑ እኔም ለልጆቼ።

  • @tsedalegerawork9577
    @tsedalegerawork9577 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ያምራል

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዋውውውው በጣም የምራል እነመሰግነለን በርቺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ts4xe5rz2d
    @user-ts4xe5rz2d 2 ปีที่แล้ว +4

    Love it!! Thank you for sharing.

  • @kubratube6293
    @kubratube6293 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋ ሀሪፍነው

  • @selam21558
    @selam21558 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ቆንጆ አድርገሽ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሰላምዬ❤🙏

  • @frehiwotchannel4494
    @frehiwotchannel4494 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣም ልዮ ነዉ👍👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ፍርዬ❤🙏

  • @AaAs-yn3pq
    @AaAs-yn3pq 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው መሻአሏህ

  • @user-ol3rm6bz9f
    @user-ol3rm6bz9f 10 หลายเดือนก่อน

    ማሻ አላህ የኔቆንጆ ጠንክሪ

  • @uuuu2264
    @uuuu2264 6 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ❤ጉበዝ❤🙏

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Watching!

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 3 ปีที่แล้ว +1

    Good job sarya konjo aserare ejeshe yebareke weda

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሚሚዬ❤🙏

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እናመሰግናለን

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ቆንጆ ጤናማ ቁርስ ቀለል ያለ ጤናማ ነው እጅሽ ይባረክ😍👌👍💕ሼር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ሱማዬ❤🙏

    • @lztoutube8165
      @lztoutube8165 2 ปีที่แล้ว

      እንደማመር በቅንነት እመልሣለሁ

  • @mariamyousif3502
    @mariamyousif3502 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ያምራል ጎበዝ

  • @user-ff3xu4hq8z
    @user-ff3xu4hq8z 3 ปีที่แล้ว +2

    ማሻአላህ

  • @user-gx9jm1rw5k
    @user-gx9jm1rw5k 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውበጣምቆንጆነውበርቺዉዴ

  • @KalebWote
    @KalebWote ปีที่แล้ว

    It's good creativity

  • @airamaebenito3282
    @airamaebenito3282 ปีที่แล้ว

    Beta.. YamrL wow

  • @yemiten
    @yemiten 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ልዩ የፈጢራ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ሼር😍😍😍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤🙏

    • @habtamukassa5214
      @habtamukassa5214 3 ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood z።።።qvfe2gjnyr3yuiq85ubcslpp

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +4

    ከለሩ እንዴት እንደሚያምር ለየት ያለ ፈጢራ አሰራር 😋😋👌

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ማራኪዬ❤🙏

  • @etabezgetachewu2335
    @etabezgetachewu2335 3 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ተመቸኝ

  • @user-iu9nn7nc7i
    @user-iu9nn7nc7i 5 หลายเดือนก่อน

    tnx betam arif nw🎉🎉🎉😊

  • @user-ef1yg1pl6o
    @user-ef1yg1pl6o 5 หลายเดือนก่อน

    መሸአላህ.በርች

  • @awolyimam2528
    @awolyimam2528 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen ejishi yibarek

  • @user-fu8wh5bi2b
    @user-fu8wh5bi2b 3 ปีที่แล้ว

    መሻአላህ

  • @addisababa7677
    @addisababa7677 ปีที่แล้ว

    Thanks I love it

  • @TesfawZewdu-pe9xn
    @TesfawZewdu-pe9xn 24 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያልተንዛዛ አሰራር የኔ ዉድ ።ባለሞያ አደረግሽኝ።በቀጣይ ቀል ያለ የኬክ አሰራር ይዘሽ ነይ እንጠብቅሻለን

  • @Tizbt8733
    @Tizbt8733 3 ปีที่แล้ว +2

    watching

  • @siifanbdi8495
    @siifanbdi8495 10 หลายเดือนก่อน

    Woww 🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌👌

  • @yasinekedir4716
    @yasinekedir4716 2 ปีที่แล้ว

    waw!! it nice thanks

  • @MohammedTelahun
    @MohammedTelahun 11 หลายเดือนก่อน

    አሰራርሺ ተመችቶኛል

  • @meskiviva9422
    @meskiviva9422 2 ปีที่แล้ว

    Betam harif new

  • @leylamuzemil932
    @leylamuzemil932 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow

  • @Adanech48
    @Adanech48 4 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጎበዝ.....ግን ማሽኑ አቦካልኝ በይ እኛ ምን እንበል በእጃችን ምናቦካ..😂😂😂

  • @fasikafentawu-bs8mz
    @fasikafentawu-bs8mz ปีที่แล้ว

    አናመስግናለን

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v 7 หลายเดือนก่อน

    wow temecheng

  • @jemilamohammed9961
    @jemilamohammed9961 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam Kongo now egch yebarek🤩😄😁😆😅😂🤣😭

  • @HayatAragaw-ut3ry
    @HayatAragaw-ut3ry หลายเดือนก่อน

    Yene konjo thanks mamn asgermatalehu❤

  • @emuloveyutbe
    @emuloveyutbe 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላምሽይብዛእኳንተሰላምመጣሽሰለመጣሽ በጣምደስይላል❤❤

  • @user-ze2hb4kk1x
    @user-ze2hb4kk1x 8 หลายเดือนก่อน

    ጡሩነዉ መልካምነሽ

  • @rrrr2938
    @rrrr2938 2 ปีที่แล้ว

    Betam arif nw

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam konjo fetira new bilung bilung yelal. Thank you for sharing!

  • @nigistnigist9729
    @nigistnigist9729 ปีที่แล้ว

    Wowo serche betm konjo new tnx

  • @user-nn3vr7cj4k
    @user-nn3vr7cj4k 2 ปีที่แล้ว

    በጣምቆንጄመሻአለህ

  • @SeidSharafa
    @SeidSharafa 3 หลายเดือนก่อน

    መሸለህ፡በንጄረምጠድ፡መስረትይቸለል

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳራዬ በጣም ቆንጆ ልዩ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ👌👌👏ላይክ ሼር❤️🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @saramohamed3681
    @saramohamed3681 2 ปีที่แล้ว

    ቆጆ ነው

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n 7 หลายเดือนก่อน

    ጉበዝ

  • @hayulove2293
    @hayulove2293 2 ปีที่แล้ว

    Betam konjo ena kelale yemchish

  • @user-gd4zp6ns8r
    @user-gd4zp6ns8r 6 หลายเดือนก่อน

    በጣምነውየምሠራውየምወደው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው 👍👍👍

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ነፂዬ❤🙏

  • @ousmanchanal1466
    @ousmanchanal1466 2 ปีที่แล้ว

    ለሞክረውነው አሪፍከሆነ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ

  • @user-xs2lq8jw3g
    @user-xs2lq8jw3g 3 หลายเดือนก่อน

    Ameseginalew bewnet❤

  • @astertubelove3258
    @astertubelove3258 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ የፈጢራ አስራረ ነው ያስሳየሽን እጅሽ ይባርክ🥰👍👌@ሽር

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለው አስቱዬ❤🙏

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 2 ปีที่แล้ว

      @@sara-ethiopianfood መሻ አላህ ሣላደቅሽ አላልፍም እሞክረዋለሁ

  • @JamilaRamadan-ef9ou
    @JamilaRamadan-ef9ou 4 หลายเดือนก่อน

    Wwwwwww mashallah❤❤❤❤❤❤

  • @wadancraft2015
    @wadancraft2015 3 ปีที่แล้ว +7

    Wow that’s looks beautiful and delicious 🤤

  • @amanuelalemu2515
    @amanuelalemu2515 2 ปีที่แล้ว

    I ethiopiawinet ketihitina ga abo tebareki.

  • @alemayehumekonen7884
    @alemayehumekonen7884 3 ปีที่แล้ว

    Gobez berch

  • @yaredkasahun5874
    @yaredkasahun5874 ปีที่แล้ว

    nice sara TANX

  • @melitube1216
    @melitube1216 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ሳሪ በምም ጎበዝ

  • @hayuti7852
    @hayuti7852 ปีที่แล้ว +1

    አውነት ሰአገራች ምግብ ማወቅ እፋልግነበር አንችን በማግነቴ ደስ ብሎናል በርቺ ...እናመሰግናለን

  • @AbuImran-fy8dn
    @AbuImran-fy8dn 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤ its ggoodddd

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow betam yameral konjye thanks for sharing 👍🙏tedemery ema

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው እሺ ደስ ይለኛል አለምዬ❤🙏

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 ปีที่แล้ว +3

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ የፈጢራአሰራር ነው ያም ያም 😋😋👌

  • @user-no9nn1mg8g
    @user-no9nn1mg8g 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍

  • @user-dp6ey2oh3t
    @user-dp6ey2oh3t 3 ปีที่แล้ว +1

    😍👍👍

  • @user-dm4pr4lb9l
    @user-dm4pr4lb9l 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @shoptilyoudrop6224
    @shoptilyoudrop6224 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam yemeyamer begeb naw thank you for sharing dear 👍🏽

  • @gada5742
    @gada5742 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው በጣም ቆንጆ ነው በርቺ እህቴ

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ የፈጢራ አሰራር ነው የተባረከ ይሁን👌🏽🙏

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 3 ปีที่แล้ว +4

    ይስጎመጃል ሲያምር ❤❤❤

    • @Gladi-i69
      @Gladi-i69 3 ปีที่แล้ว

      ልስራልሽ የት ነው የምትኖሪው

    • @ethiopielemma27
      @ethiopielemma27 ปีที่แล้ว

  • @wds8644
    @wds8644 3 ปีที่แล้ว +1

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @madiitube2069
    @madiitube2069 ปีที่แล้ว

    👍👍👍😍😍

  • @Sofff-tb2df
    @Sofff-tb2df 5 หลายเดือนก่อน

    wawuuu

  • @hopolapos
    @hopolapos ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @yonathankassahun6513
    @yonathankassahun6513 2 ปีที่แล้ว +3

    So easy to make, i love it

  • @sadatube686
    @sadatube686 3 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ያምራል በርች🍰🍰🌻🌻 ኮመተሪወች ሁላችሁም ወዴቤቴ ኑልኘ ቤተሰብ ሁኑ አመሰግናለሁ ፕሮፍይሌን በመጫን ኑ ወዴቤቴ🌻🌻🍰🍰ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-om7nt3oh1b
    @user-om7nt3oh1b 4 หลายเดือนก่อน

    So nice

  • @bilalasulxan8788
    @bilalasulxan8788 ปีที่แล้ว

    Bayebaredadhaa galatomi

  • @sabainachannel1020
    @sabainachannel1020 2 ปีที่แล้ว

    Wowww it is very nice 👌

  • @rahmamehamed9982
    @rahmamehamed9982 2 ปีที่แล้ว

    በርች ማሻአላህ betam yamral አጅሺ ይባረክ 👍👍👍👍👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 ปีที่แล้ว +9

    በጣም ቆንጆ ፈጤራ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌

  • @bettytube2366
    @bettytube2366 3 ปีที่แล้ว +1

    ላይክ እናመሰግናለን በጣም ያምራል ቆንጆ ቁርስ እጅሽ ይባረክ ሳርዬ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን በጣም አመሰግናለው ቤቲዬ❤🙏

  • @user-ch5yf4yf4r
    @user-ch5yf4yf4r 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 3 ปีที่แล้ว

    ሳዱሽ ብሎ ዝም ነው ❤️😘🙏👍

  • @Addistubehttps
    @Addistubehttps 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳሪዬ በጣም ምርጥ ፍጢራ ነው የስራሽው ያምራል ላይክ

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሱሱዬ❤🙏

    • @sadatube686
      @sadatube686 3 ปีที่แล้ว

      ሱሱ እቤትሺ ልመጣነዉ 😍 ወዴቤቴ ተጋብዘሻል🍰🍰

  • @freeeshete3914
    @freeeshete3914 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 3 ปีที่แล้ว +1

    ሳርዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው በርችልኝ ላይክ 🙏👍🏾👍🏾

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ዮርዲዬ❤🙏

  • @biniyambiniy7726
    @biniyambiniy7726 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ ነው። 😋😋😋

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 3 ปีที่แล้ว +2

    ሳርዬ የኔ ባለሞያ አቤት ሲያምር Wow

    • @sara-ethiopianfood
      @sara-ethiopianfood  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሰግናለው ሚልካዬ❤🙏

  • @azebazeb2741
    @azebazeb2741 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹