ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በጣም አሪፍ ነው ሁሌም አቀራረብህ ቀላልና ግልጽ ነው ። ለተጨማሪ አስተያየት ለመስጠት አንዳንድ እኛ ማወቅ የሌለብን ወይም የማያስፈልጉ መረጃዎችን ብትተዋቸው ጥሩ ነው ለምሳሌ ''ቂጣውን ካዘጋጀኸው ሶስት ቀን በፊት እንደነበረ'' መጥቀስህ አይጠቅምም። ሌላው አንድ ምግብ መሰራት ባለበት መንገድ ብቻ አሳየን እንጂ ተጨማሪ አማራጭ ስትሰጥ ምግቡ ለዛውን ያጣል feedbackuም የተሳሳተ ይሆንብሀል። ለምሳሌ በዚህኛው ቪዲዮ ምግቡን በምስራቁ የታወቀ ነው ያለ አቮካዶ አይጥምም አያምርም ስለዚህ እሱን ካስቀረኸው ጥምር ጣዕሙን ያጣል እንዲህ እንዲህ ነጥቦቹን ብትተዋቸው የበለጠ ምርጥ ነው። አልፍ አልፍ ደግሞ የምግቡን ይዘትም ጥቀስ በስሱ ። እናመሰግናለን በርታ።
ዋው የኔ ባለ ሙያ ኡኡኡ አቤቤቤት ከበላሁት ዘመን የለውም ጊዜ እንዴት ይከንፋል ሙፈረሽ ይባላል።
I am from USA NASHVILLE
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
Mashallha tebarkallha arf nw berta yeng qursachen nw👍👍👍
መለኛ አንደኛ🙏👍👍👍
ጎበዝ ወደሜ❤❤
ማሻ አላህ የለ ነው እሚያስጎነጀው
ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤❤❤❤
👍👍👍👍
So beautiful Amazing pleas Awaze Tips Asyen
በጣም እናመሰግናለን በርታ❤❤
Big breakfast
የተሞላ ይባላል
Thanks ❤
Great
Like your channel ❤
❤❤❤
Yete Alachu lemelegna million subscribe megbat alebet yimitilu moya memar yimitfeligu enaberetatawu yemir sint entofento yimiyaweru hula yemayigebachewu view sinorachewu lemilegna ayigebawum mirt youtuber
🙏🙏🙏🥰
እባክህ የቂነጬ ሾርባ
ዉዴ ምን ችግር አለዉ ስለቂጣዉ ቢገልፅ እጀራ ሶስት ቀን ቢበዛ እስከሪት ቀን የሚቆይበት ቀን አለ ዉዴ
esku akimsegn
በቃ ምግቤት ልክፈት መሰል
ሚስትህ ታድላ