እባክሽ እህቴ ፓስታ እንደዚህ ሰርተሽ ሞክሪ ቃል የለኝም በጣም ቀላል እና ጣት የምያስቆረጥም ለየት ያለ የምግብ አሰራር/Ethiopian food pasta

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • #የምግብ
    #cooking
    #ቁርስ

ความคิดเห็น • 205

  • @HabeshaKitchenForYou
    @HabeshaKitchenForYou 7 หลายเดือนก่อน +71

    በጣም አመሰግናለሁ አሜሪካ ነው የምኖረው ለልጆቼ ምሳ ፖስቴ ለመስራት አስቢ ሌላ ነገር እያየሁ ያንቺን ቪድዮ አየሁና ሰራሁት በጣም ይጣፍጣል እየጠበቅኮቸው ነው አጋጣሚው ገረመኝ ሮዝሜሪ(የጥብስ ቅጠልና ነጭ ሽንኩርት አልተጠቀምኩም)

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +5

      አመሰግናለው ውዴ

    • @belaygebre
      @belaygebre 6 หลายเดือนก่อน +1

      ነጩ ምንድነው መጀመሪያ የጠበስሽው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน +5

      @@belaygebre ድንች

    • @belaygebre
      @belaygebre 6 หลายเดือนก่อน

      @@Mesobcooking አመሰግናለሁ በጣም ስለፈጣን ምላሽሽ

    • @rigberezene2774
      @rigberezene2774 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@Mesobcooking😊8iwk😊

  • @Seluye
    @Seluye 7 หลายเดือนก่อน +98

    እንደእኔ በጣም ፓስታ ሚወድ ይለይከኝ😊😋😋

    • @foziya-lm2ot
      @foziya-lm2ot 2 หลายเดือนก่อน +1

      ✋👌👌👌

    • @butterfly2349
      @butterfly2349 หลายเดือนก่อน

      Enem betam New past yemewd , lengera gedlegem

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 7 หลายเดือนก่อน +49

    ገና ቪዲዎውን ሳልጨርስ ነው ፓስታው በሸክላድስት ሲቀቀል ላይክ ያደረኩት። ❤❤

  • @Mroptimistiification
    @Mroptimistiification 5 หลายเดือนก่อน +2

    ይኄን የፓስታ አሰራር ጣሊያኖቹ ካዩት መልሰው ይወሩናል 😂😂

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤😂

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 7 หลายเดือนก่อน +7

    ውይከሰሉ እውይ ድስቱ ከብቶቹ❤ አሪፍ ኢንስፓይረሽን ነው። በርች ፈጣራ ማለት ይህ ነው። ፓስታመቀቀሉ ሳይሆን የተጠቀምሽው አኢንስፓይረሽን እራሱ ማንነትን አገርን ገላጭ ነው❤❤❤ወድያው ነው subscrib og komment ያደረኩት።

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው።

  • @BezaZelalem
    @BezaZelalem 7 หลายเดือนก่อน +15

    አሪፍ ነው ...ብዙ ሰው በዳቦ ነው...እኔ በእንጀራ ነው የምወደው እናመሰግናለን 👏

    • @asterhabte3870
      @asterhabte3870 6 หลายเดือนก่อน +3

      እንዴት ዳቦ በዳቦ ይበላል ፓስታ ማለት ስንዴ ነው ዳቦም ማለት ስንዴ ነው

    • @chuchumike3286
      @chuchumike3286 2 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ፖስታ በእንጀራ ንው የምወደው👌

    • @Sara-Mohammad13
      @Sara-Mohammad13 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@asterhabte3870😂😂😂😂 ሩዝ በእንጀራ በልተሽ አታውቂም?😂😂

    • @natandagnachew2790
      @natandagnachew2790 หลายเดือนก่อน

      ፓስታ በጀራ ማለት አስገድዶ መድፈር እደማለትነው

  • @misrulema5599
    @misrulema5599 หลายเดือนก่อน +2

    Were yelebet mn yelebet viedeo ayiselechim. Thank you❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน +1

      @@misrulema5599 አመሰግናለው

  • @Sugj-qg4ky
    @Sugj-qg4ky 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቤዚዬ የኔ ማር ዘፈንሸ እራሱ በጣም ነው ሞደው wow ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ እህት በርቺ😂😂

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @adman492
    @adman492 4 หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ ፓስታ አሰራር ነው እናመሰግናለን ነገር ግን ሙዚቃው በዛ ዳንሱም አላስፈላጊ ነው የቃሪያው ፍሬው ቢወጣ መልካም ነው ለጤና በተረፈ looks delicious.

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 5 หลายเดือนก่อน +6

    በጣም ደሥ የሚል አሠራር ነወ ፓሥተው በሸክላ ድሥት መቀቀሉ ስጎ የሰራሽው ቅመማ ቅመሙ በአጠቃላይ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
    @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 7 หลายเดือนก่อน +4

    ማሻአላህ ሲያውት እራሱ ያምራል እሞክራለሁ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 7 หลายเดือนก่อน

      እኔ ሞክሬዋለሁ ሞክሪው በጣም ነው የምትወጂው ልዩ ጣዕም ያለው ፓስታ ነው

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 7 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም እመስግናለሁ የኔ ባለሙያ ❤ ይኽንን የፓስታ አሰራርሽን ትላንትና ሰርቼው ማሻ አላህ ❤️ በጣም ነው የሚጣፍጠው እኔም ባለቤቴም ልጆቼም በጣም ነው የወደድነው ሱስ የሚያሲዝ ነው ልዩ ነው ጣእሙ በርቺልኝ ማማዬ ❤️

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለው ውዴ

  • @yeneneshhussen
    @yeneneshhussen 8 หลายเดือนก่อน +3

    Wow ejish yibarek yene bale muya❤❤❤❤

  • @cgggvvhhh4938
    @cgggvvhhh4938 6 หลายเดือนก่อน +3

    ለቤትሽ አዱስነኝ ማሻአላህ በጣም መርጥ መገብነው በረቺ ❤❤❤ክብቶቹ በታው ሲያምር❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @MeazaMekonen-s4d
    @MeazaMekonen-s4d 5 หลายเดือนก่อน +1

    Wow berichi

  • @Ekram-ru9cz
    @Ekram-ru9cz หลายเดือนก่อน +1

    ቴኪዉ❤

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ወገኖቻችን በጣም ደሰ የሚለወ ለቤቱ አደሰነኝ እሞክረወአለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @selamaragawselam8522
    @selamaragawselam8522 4 หลายเดือนก่อน +1

    ድንች ሳላደርግ በካሮት ሸርቸዋለሁ በጣም ጣፋጭ ነዉ ሞክሩት ቤተሰብ

  • @EkramMuhammed-z6z
    @EkramMuhammed-z6z 51 นาทีที่ผ่านมา

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን
    አድስ ነኝ እስኪ አበረታቱኝ yutob ከፍቻለሁ እኔንም እየገባችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @Ertrea1991
    @Ertrea1991 5 หลายเดือนก่อน +1

    Denich ena pasta bade lay mesrat helotum ande nachew. yale dinch mesrat ychalale.any way nice work.

  • @FawazAlshry
    @FawazAlshry 7 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብስክራይብ መልሺ የኔውድ

  • @tenudeju7814
    @tenudeju7814 8 หลายเดือนก่อน +4

    ሲጣፍጥ

    • @meseret7512
      @meseret7512 7 หลายเดือนก่อน +1

      ቀምሰሿል እንዴ 😂

  • @Rehima-Abdul
    @Rehima-Abdul 7 หลายเดือนก่อน +4

    ዋው በርች እህት❤❤❤

  • @robelhaftom4998
    @robelhaftom4998 6 หลายเดือนก่อน +2

    አቀራረብሽ እና አሰራርሽ ደስ ይላል የተጠቀምሻቸው እቃወች ሁሉ ደስ ይላሉ። ምድጃው፣ ድስቱ ........

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @FanusFanus-m3z
    @FanusFanus-m3z 22 วันที่ผ่านมา +1

    ነጩ ምነዉ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  22 วันที่ผ่านมา

      @@FanusFanus-m3z ድንች

  • @RosaFakih
    @RosaFakih 7 หลายเดือนก่อน +3

    Zare emokrewna sercha wtatun enegrachuwalew koy shair ladrg ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      Tebareki wude

  • @etaferahuabebe8072
    @etaferahuabebe8072 7 หลายเดือนก่อน +3

    Thank you .Creative video.

  • @freabadi9712
    @freabadi9712 6 หลายเดือนก่อน +2

    ባጣም ደስ ይላል ቪድዮሽ... ራጋ ያለ ዜና እያልክ እምትማረው ነዉና ወድጀዋለው ❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      Ameseginalew

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 5 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ፓስታ በጣም ነው ምወደው

  • @SadaKassaw5
    @SadaKassaw5 7 หลายเดือนก่อน +2

    ለቤትአድስነኝ የኔባለሞያ ።ማሻአላህ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      እንኳን በሰላም መጣሽ ውዴ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም የኔ እህት የግድ የሸክላ ድስት መሆን አለበት ወይ?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  5 หลายเดือนก่อน

      በየትኛውም ድስት ችግር የለውም

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 6 หลายเดือนก่อน +3

    Assalam አሰላሙ ራህመቱላሂ ወበረካቱ ንግግር ሰላም ብያለሁ ዋው ዋው ያለው እንዴት ሲራል ማማዬ ለጤና rafael ጤና አርገው አገራችንን የሰላም አደረግን❤❤❤❤

  • @ManishMoges
    @ManishMoges หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ሞክረነው ይበልጥ እናረጋግጣለን መጣፈጡን

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@ManishMoges ❤

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you I love it

  • @nahomcj
    @nahomcj 2 หลายเดือนก่อน

    Weyne the Italians biyayush pasta sebresh sechemri 😂

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 7 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much for simple and healthy recipe! Nice couples, nice move too ☺️

  • @zebinakassa4959
    @zebinakassa4959 8 หลายเดือนก่อน +7

    Amazing ❤❤❤🙏

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you 🙌

  • @etsegenetabera8015
    @etsegenetabera8015 2 หลายเดือนก่อน +1

    ባጣም ደስ ይላል ቪድዮሽ በጣም አመሰግናለሁ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      @@etsegenetabera8015 ameseginalew🙏❤

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 หลายเดือนก่อน +1

    Wowowowow thank you for information

  • @SisayTsegaye-w6i
    @SisayTsegaye-w6i 7 หลายเดือนก่อน +2

    በርቺ በጣም አሪፎ❤❤❤❤

  • @HaniTerefe
    @HaniTerefe 6 หลายเดือนก่อน +1

    Ene yehen aserar dero new yemawkew enate seteseraw

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      wow des yilal

  • @salocopy
    @salocopy 5 หลายเดือนก่อน +1

    ኢትዮ ጣሊያን 🤔

  • @AlemAlem-h6c
    @AlemAlem-h6c 16 วันที่ผ่านมา +1

    🎉🎉 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዲሞ መልስ መልስ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      ምን ጠይቀሄኝ ነበር?

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 8 หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ይገርምሻል ትላንት እያሰብኩሸነበር ጠፉች እያልኩ❤❤❤እጂሽን አይቆርጥመው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  8 หลายเดือนก่อน +2

      ውዴ አመሰግናለው

  • @sarayacob2436
    @sarayacob2436 6 หลายเดือนก่อน +1

    በጠም ደስ ይላል ብረት ድስትም ችግር የለም አይዴህ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      ችግር የለውም

  • @ChernetTeferi
    @ChernetTeferi หลายเดือนก่อน +1

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asterbirhanu-u9z
    @asterbirhanu-u9z 7 หลายเดือนก่อน +1

    wowwwww🍝🍝🍝😋😋😋😋

  • @GvHv-b3t
    @GvHv-b3t 6 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ የኔውድ በጣም ነው የማመሠነው❤❤❤❤❤❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  6 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው

  • @ethioalmechannel1527
    @ethioalmechannel1527 3 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህት❤

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  3 หลายเดือนก่อน

      @@ethioalmechannel1527 ❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi หลายเดือนก่อน

    ውውውው ❤️

  • @Lubaba-kr5do
    @Lubaba-kr5do 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነጩ ምንድነው ጁቡን ነወይ ወይሥ

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 5 หลายเดือนก่อน

    አሠራርሽ ምድጃው ከሠሉ አቀራረበሽ ቀለል ያለ ሥራ ነው አመሠግናለሁ ።

  • @gezehagndiriba8780
    @gezehagndiriba8780 7 หลายเดือนก่อน +2

    በእንጀራ በይሆን ቆንጆ ነበር

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      በፈለከው መመገብ ትችላለ ወንድሜ

  • @kingk-ri4pb
    @kingk-ri4pb 7 หลายเดือนก่อน +1

    pis😅

  • @TiruyeMamo
    @TiruyeMamo หลายเดือนก่อน

  • @TediyoTes
    @TediyoTes 4 หลายเดือนก่อน

    ምን እደምትጨምሪ መናገር ወይም መጻፍ አለብሽ

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      ጽፍያለው እኮ

    • @TediyoTes
      @TediyoTes 4 หลายเดือนก่อน

      @@Mesobcooking ይቅርታ አሁን አየሁት ጌታ እየሱስ ይባርክሽ እሰራዋለው

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      @@TediyoTesአሜን
      አመሰግናለው

  • @heyhey-k1p
    @heyhey-k1p หลายเดือนก่อน +1

    wow

  • @Aya-wn7ed
    @Aya-wn7ed 7 หลายเดือนก่อน +1

    Gin wede yet new yemtnoriw melshiligi sirashi gin wow new selamish ybzaligi

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      አ.አ ነኝ

  • @MeseretAyele-o9u
    @MeseretAyele-o9u 3 วันที่ผ่านมา

    Necu mindinew?

  • @bitaniyagetu3273
    @bitaniyagetu3273 6 หลายเดือนก่อน +1

    ምርጥአሰራር vidioዉን1ኛ!

  • @nguseamde8680
    @nguseamde8680 5 หลายเดือนก่อน +1

    ውድ ጣፋሽ

  • @taibah1116
    @taibah1116 4 หลายเดือนก่อน

    በጣሞ ያምራል ጣአሙራሱ ባልቀምሰውም የለለነው የሚሆነው እርግጠኛነኝ እኔማ እሞክረዋለሁ😂ደሞእርጉዝነኝ ቀልቤን አቆምሺው 😂😢

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው ውዴ በሰላም ተገላገይልን

    • @taibah1116
      @taibah1116 4 หลายเดือนก่อน

      @@Mesobcooking አሚንንን ❤

  • @helenayelu1764
    @helenayelu1764 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarki

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  หลายเดือนก่อน

      @@helenayelu1764 ❤🙏

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
    @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ 7 หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ

  • @zeethiopia-cf7ft
    @zeethiopia-cf7ft 8 หลายเดือนก่อน +1

    yet tefash ehtachin

  • @ZamZam-pg8qb
    @ZamZam-pg8qb 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነጩነገር ዲንችነው ?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +1

      Awo dinich new

  • @SebleAlemu-xr3sy
    @SebleAlemu-xr3sy 7 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ድሮ የምታቀርቢበትን እቃዎች ነበር የምወዳቸው ገጠር ገጠር የሚመስሉ
    አሁን መጥበሻውም ማውጫሽም አልተመቸኝም

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +2

      ዉዴ ይሄን መጥበሻ የተጠቀምኩት የሚጠበስ ነገሮች እንዳያሩብኝ ነው

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 5 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ
    @የማርያምወዳጅ-ዸ1ረ 5 หลายเดือนก่อน +1

    Berchelign❤

  • @ትግስትጋሻው
    @ትግስትጋሻው 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @smegnituruneh7794
    @smegnituruneh7794 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ❤❤❤❤እጂሺይባርክ ❤❤❤

  • @tarekegnnegese6625
    @tarekegnnegese6625 7 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት ምራቅ ያስውጣል 👌👌

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      በቃ ሰርቼ አመጣልሻለው

  • @chth9545
    @chth9545 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemazLema-nl4mx
    @AlemazLema-nl4mx 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤

  • @Mesobcooking
    @Mesobcooking  8 หลายเดือนก่อน +2

    alew wude

  • @RihanaMohammed-x4l
    @RihanaMohammed-x4l 7 หลายเดือนก่อน +1

  • @aaaBbb-n8o
    @aaaBbb-n8o 7 หลายเดือนก่อน +1

    😊

  • @michuualii7919
    @michuualii7919 4 หลายเดือนก่อน

    mashallaaaaaaa❤❤❤❤❤

  • @DegeKassa
    @DegeKassa 5 หลายเดือนก่อน

    በርችልን እህቴ ጎበዝ❤❤❤

  • @ejigeejige1138
    @ejigeejige1138 6 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ነው ግን no oil

  • @AynalemTadese-j3r
    @AynalemTadese-j3r 4 หลายเดือนก่อน

    የሌለንን ነገሮች ባንጨምር ችግር አለው?

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      ምንም ችግር የለውም

  • @forever4462
    @forever4462 3 หลายเดือนก่อน

    አንደኛ

  • @papi0000
    @papi0000 2 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ

  • @TiruyeMamo
    @TiruyeMamo หลายเดือนก่อน

    ሲያምር

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 4 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍🌹

  • @RemlaREHMA
    @RemlaREHMA 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @elfenesheticha5230
    @elfenesheticha5230 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KedirMude-i8i
    @KedirMude-i8i 6 หลายเดือนก่อน +1

    betam yamral

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 5 หลายเดือนก่อน

    ዋው ያስጎመጃል

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl 7 หลายเดือนก่อน

    Aseraresh des kemaletu bashager kelel yale tebareki!!!!!

  • @MekdesDemake
    @MekdesDemake 7 หลายเดือนก่อน

    Mekdes

  • @BetiBeti-f7t
    @BetiBeti-f7t 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @user-bintmamailoveyou
    @user-bintmamailoveyou 7 หลายเดือนก่อน

    ቅመሞች ባረበኛ ምድነው ስማቸው

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u 7 หลายเดือนก่อน +4

    ቆንጆነው.👌👌👌❤❤❤

  • @favensongnuroya4725
    @favensongnuroya4725 7 หลายเดือนก่อน

    Because of your beautiful dance and happy looking spirit, I watched the video so many times lol 😆
    One suggestion , please avoid eating tomato seed and skin. Not good for our gut… you may search it. Grind then filter it..

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน

      Thankyou ❤

  • @DagimaregaDagi
    @DagimaregaDagi 3 หลายเดือนก่อน

    Wow betam yamiral

  • @EndriasGebremichael
    @EndriasGebremichael 2 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነሽ በጣም
    😊

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  2 หลายเดือนก่อน

      @@EndriasGebremichael ameseginalew

  • @Ethio19608
    @Ethio19608 7 หลายเดือนก่อน +1

    Belkat btadergil legemari woch chewnm
    Shnkurt
    Pastw mn yakl endechemrsh yemibeslbetn dekika
    Karotun mn yakl endetetekmsh
    Dnchun endezaw mnyakl endetetkmsh
    Erasun yeserashwn anchigar yemtawn team lemag get new
    Wendoch bzum hulum baybalm moyalay eskezim nen
    🤝🤝🤝🤝

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  7 หลายเดือนก่อน +1

      Eshi lewedefit endeza adergalew

    • @Ethio19608
      @Ethio19608 7 หลายเดือนก่อน

      @@Mesobcooking 🤗🤗🤗☝️🙏

  • @HiwatFsha-ij9xb
    @HiwatFsha-ij9xb 4 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Ejesh ybarek

    • @Mesobcooking
      @Mesobcooking  4 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለው