የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ? | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ค. 2023
  • እግረኛው ሚዲያ በተክለሃይማኖት አዳነ የተቋቋመ ሲሆን በምድር ያሉ ማህበራዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን የሚዳስስ ቻናል ነው። ለማንኛውም መረጃና ጥቆማ 0946707555 ላይ አድርሱን!!
    የዶ/ር ወዳጄነህ አነጋጋሪ ጉዳዮች መጨረሻ | በስበት ህግ ( law of attraction) ታምናለህ ?ዩኒቨርስ፣ኤኩሚኒዝም፣አክሱም ጽዮን.. | ሉሲፈር ሰሞኑን የወደቀ ይመስላል
    #Ethiopia #Egregnaw-Media #Donkeytube #Seifufantahun #Yenetatube #Medlotmedia #መጋቤሐዲስ እሸቱ #Fanabc #Yegna TV #Haleta TV #hagerie tv #MK TV #Henok haile #Asterbedane #Ethiobetesb Media

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @tedted8833
    @tedted8833 ปีที่แล้ว +159

    ጋዜጠኛ ተ/ሀይማኖት እናመሰግናለሀለን ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር 12 ሰአት ብታወሩ አይሰለችም 👍👍👍👍

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +3

      Oh my! ይኽም አለ? አምላኬ እና ጌታዬ አለማወቄን እርዳ!! አዕምሮየንና ልቤን በማላውቀው ትምህርት እንዳልወስድ በቸርነትህ ጠብቀኝ:: ጌታዪና መድሐኒቴ የእግዚአብሔር አብ ልጅ የሆንክ እየሱሰ ክርስቶስ ብቻ እገዛለሁ❤❤

  • @shewitgebrehiwot4319
    @shewitgebrehiwot4319 ปีที่แล้ว +26

    ጨዋ የጨዋ ልጅ❤ ዶክተር ወዳጄነህ መሀረነ እመቤቴ ትጠብቅህ

  • @hamleytilahune642
    @hamleytilahune642 ปีที่แล้ว +41

    ብዙን ጊዜ ሲከፋኝ ስበሳጭ የዶ/ር ወዳጀነህን ትምህርት ስሰማ በጣም በጣም ጉልበች አቅም ይሁነኛል፡፡ እባካችሁ ተውት እስቲ መልካም ዘር ይዝራ ተውት ላም ባልዋለበት ኩበት ለቀ አይሁን፡፡

  • @SofyyaiAli-ok8kl
    @SofyyaiAli-ok8kl ปีที่แล้ว +18

    ማንም ምን አለ ዶክተር ወዳጀነህ እንወድሐለን ለሀገራችን ታስፈልጋታለህ ኑርልን

  • @misraknegash499
    @misraknegash499 ปีที่แล้ว +141

    ዶ/ር ወዳጄነህ ብሰማው ብሰማው ብሰማው... የማልጠግበው ሰው! እግዚአብሔር ከፍፍፍፍ ወዳለ ደረጃ ያድርስህ

    • @conniebistat9930
      @conniebistat9930 ปีที่แล้ว +5

      በጣም ደስ የሚል ዝግጂት ነበር:: ለጠያቂውም ለተጠያቂውም ልዩ አክብሮት አለኝ:: ተባረኩ❤❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta ปีที่แล้ว +42

    እኔ ሁሌ አያቴ አስታውሳለሁ ማንኛውም ነገር ስትመኙ እግዚአብሔር ከፈቀደ በሉ ይለን ነበር እኔም አንድ ነገር ሳስብ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሳልል አልመኙም ሰዎች በተደርገላቸው ነገር መጀመሪያ እግዚአብሔር አስቀድመው ሲያመሰግኑ በጣም ደስ ይለኛል እውነት ነው እግዚአብሔር ካልፈቀደ ምንም ማድርግ አንችልም ❤❤❤።

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 ปีที่แล้ว +27

    ወገኖቼ ያለን አንድ አምላካችን ቸሩ እግዚአብሔር ስለሆነ እሱን አጥብቀን እንያዘው 🙏🥀
    አምላኬ ሆይ ልጆችህን ከእቅፍህ አታውጣ ጠብቀን 🙏🌺💐💚💛❤

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 ปีที่แล้ว +22

    ዶ/ር ወዳጄነህ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሁሉ ተረጋግቶ ሲመልስ የሚገርም ነው ችሎታና ብቃት አለው። እናመሰግናለን ። እንወድሀለን

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 ปีที่แล้ว +120

    በተለይ ተዋህዶ ጥቁር በለበሰችበት ቀን ከጎናችን ሆነ የተናገርከውን አንረሳም ዶክተር🙏😍❤

    • @jonastefera8093
      @jonastefera8093 ปีที่แล้ว

      ካንቺ ጎን ሆኖ ከሚያለቅስ የሃይማኖት ሰው ነኝ ካለ አብይን እና ሽመልስን ሄዶ ለምንድን ነው ሰው የምትገድሉት የምታፈናቅሉት አይላቸውም ነበር? በአደባባይ ወጥቶ አያወግዝም ነበር? ምን አስፈራው? አስመሳይ ወይም የአላማቸው ደጋፊ ካልሆነ በስተቀር?

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers ปีที่แล้ว

      ​@@jonastefera8093አንተ ምን አድርገህ ይሆን??

    • @mh6773
      @mh6773 11 หลายเดือนก่อน +1

      ጥቁር የለበስሽው ለፖለቲካ ስልጣን ነው ሃይማኖት አይደለም 😂

  • @degemuargow2419
    @degemuargow2419 ปีที่แล้ว +57

    ዶክተር አንተ ትለያለህ እግዚአብሔር ዘመንህ የተባረከ ይሁን ።🙏🙏🙏

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 ปีที่แล้ว +16

    ዶ/ር ወዳጄነህ በሁሉም ሰው ዘንድ የተከበረ የተወደደ ምሁር የሆነ ምርጥ ሰው,ኢትዮጵያ ለዘላለም ታከብርሀለች

    • @Meqelle
      @Meqelle ปีที่แล้ว

      ይሄ ሸርሙጣ የምታከብሩ ደነዞች ናቹ ይሄ ተኩላ አስመሳም ተኳኩሎ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +17

    በሳል ሰው ትሁት ቀና እምቅ እውቀት አሟልቶ የሰጠው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏ስውደው እኮ ዶ ወዳጄነህ 🥰🥰🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +59

    ተክለሃይማኖት ን ግን አለማድነቅ አልችልም you are soo. perfect journalist

  • @ninigetaneh2634
    @ninigetaneh2634 ปีที่แล้ว +48

    ተክለሀይማኖት እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ 🙏

  • @user-sp6qr9zv8p
    @user-sp6qr9zv8p ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ልጅ ስላላት ልትኮራ ይገባታል ዶክተር ተባረክ
    ጋዚጠኛው ልዩ የአጠያየቅ ግርማ ሞገስ አለህ አደኛ ብዪሀለው ተባረክ ሁለታችሁ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ በርቱ

  • @samiasgelite9350
    @samiasgelite9350 ปีที่แล้ว +7

    ለጋባዥ ጋዜጠኛችን እና ለዶክተር ወዳጄነህ የአክብሮት ምስጋናዬን አቀርባለሁ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 ปีที่แล้ว +68

    ዶክተርዬ አንተ በጣም ትለያለህ የእውነት 🥰 ከፍቅር ጋር የምታቀርቡት ወርቃማ ሀሣቦች ህይወቴን በብዙ ቀይሮታልና አመሠግናለሁ 🙏ረጅም እድሜ ይስጥህ 🙏 ተክሌንም ሣላመሠግን ባልፍ ንፉግነት ነው 🙏

  • @Haregi849
    @Haregi849 ปีที่แล้ว +353

    ህዝቡ ለምንድነው እነዚህን አነቃቂ የሚባሉትን ሰዎች የምታምኑትን ያህል እግዚአብሔር ብታምኑ የት በደረስን ነበር

    • @mekededirse3077
      @mekededirse3077 ปีที่แล้ว +7

      የኔም ትያቄ ነው

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 ปีที่แล้ว +13

      እኮ የኔም ጥያቄ ለምን አይሰግዱም ለምን ሱባኤ አይዙም እግዚአብሔር እኮ ጠይቁ ብሏል 🥹🥹🥹በጣም ይገርመኛል አሁን ላይ እኮ በጣም ሀኪም እንደዚህ ብለው ድብን አርገው ያምናሉ ጸበል በነጻ መዳን አይፈልጉም

    • @eribkaoamannuel862
      @eribkaoamannuel862 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rqRFwJIC5Tc/w-d-xo.html

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว +3

      Betam yasazinal

    • @netsanetangoto2906
      @netsanetangoto2906 ปีที่แล้ว +2

      በጣም ያሳዝናል እኮ የረገጠ ሁሉ በቃ በወጥመዱ በወጥመዳቸው ይጠመዳሉ በቃ አፍዝ አደንዝዞ ይዛቻዋል የእግዚአብሔር መቸ ያሳያቸዋል እግዚአብሔር ያድናቸው ትክክለ ነሺ

  • @hilinaassefa9597
    @hilinaassefa9597 ปีที่แล้ว +7

    የተዋህዶ ልጆች ማቅ በለበስን ጊዜ ድምፅ ሆነሃል ውለታህ አለብን አንረሳውም respect👏👏👏👏👏

    • @hddd313
      @hddd313 ปีที่แล้ว +1

      ለምን ለበሳችሁ 😂😂😂😂

    • @mh6773
      @mh6773 11 หลายเดือนก่อน +1

      ማቅ ያልብስሽ አሁንም መቼም ኦርቶዶክስ ከነ እውቀት አልባ ከብት ተከታዮቿ የሃገራችን የድህነት ምንጭ

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r ปีที่แล้ว +17

    በስመ አብ 😢 በውቀቱን የሚአህል አዋቂ እግዚአብሔር የለም ማለቱ በጣም ነው ያሳዘነኝ ። 😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁን

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji ปีที่แล้ว +45

    እንኳን ሰላም መጣህ ተክለሃይማኖት ወንድማችን በሉ የተክለሃይማኖት አድናቂዎቹ ላይክ አድርጉ በጣም ጎበዝ ሲጠይቅ እራሱ በቃ በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ ምርጥ ጋዜጠኛ ለእውነት የቆመ👍👍👍👍👏👏👏👏

  • @SHOW-rm9xr
    @SHOW-rm9xr ปีที่แล้ว +60

    እርይ ጋዜጠኛ ማለት አንተ ነህ አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤ዶክተር አንተ መልካም ሰው ነህ ትለያለህ❤❤❤

    • @netsanetkifle3928
      @netsanetkifle3928 ปีที่แล้ว

      ይገርማል 😢 እኔ ግን በጣም ግራ ያጋባኝ ሰው ቢኖር ይህ ሰው ነው በጣም እጠረጥረዋለው

  • @yemikidie8704
    @yemikidie8704 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዛሬ ብዙ ነገር ተማርኩ ኦርቶዶክስ ሆኜ ስኖር ያላወቅኳቸውን ነገር ተማርኩ የማላቃቸውን ለማወቅ ጉጉት አደረብኝ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ🙏🙏🙏

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 ปีที่แล้ว +9

    በዚህ ክፉ ዘመን የዶክተር ወዳጄነህን ምክር ያልሰማን የፀጋዬ አራርሳን የመለያየት ዜናን እንስማ ወዳጄነህን እኮ ድንቅ መምህር ነዉ በዛ ላይ ተዋህዶን የሚወድ ልዩ ሰው ክፉት የሌለበት

  • @ymariambzuyahu8538
    @ymariambzuyahu8538 ปีที่แล้ว +78

    ጋዜጠኛ ተከለየ በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ !!!!

  • @dagim9626
    @dagim9626 ปีที่แล้ว +39

    ዶክተር በጣም ነዉ የምናከብርሕ የምንወድሕ " ሰዉ በጠፍበት ዘመን ሰዉ ሖነሕ የተገኘሕ "

  • @user-fb6cl9qe2d
    @user-fb6cl9qe2d ปีที่แล้ว +21

    ጠያቂና ተጠያቂ ሲገናኙ እንዲህ ነው። አዎን ወጣቱን ባልተገለጠ መልኩ ሐይማናቱ እንዲሸረሸር ከሚያደርጉ መንገዶችን እንዲነቃና እንዲያውቅ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @at2330
    @at2330 6 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክልኝ፣ዶር የኢትዮጵያ ህዝብ ሁላችንም እግዚአብሔር በአፍ ብቻ ሳይሆን ከልብ ብናመልከው እሱ ቅርብ አምላክ ነው።ውጭ ተቀምጦ እየተቀማጠለ ህዝቡን ማፋጀት ትልቅ ሀጢያት ነው፣ለገንዘብና ለጥቅም፣ይቅር ይበላችሁ።

  • @ccu3907
    @ccu3907 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር ወዳጀነህ አንተ ብቻህን በራሥህ መንገድ አሥተምር ግን ከነዚይ ከሁለቱ ሰዎች እራቅ

    • @betelehamgetachew1299
      @betelehamgetachew1299 ปีที่แล้ว

      አንድ ቀን ወደ ኦርቶዶክስ ትመለሳለህ የምትወዳት ፂኦን ማርያም አትተዉክም🙏🏽በጣም ነዉ የምወድክ ዶ/ክ ወዳጄነክ እንደስምህ ተወዳጅ ነክ❤

  • @abbymar8028
    @abbymar8028 ปีที่แล้ว +69

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን!!! ጋዜጠኛ ተክለሐይማኖት አንተም ዘመንህን ይባርክ

    • @lilisisay9124
      @lilisisay9124 ปีที่แล้ว

      à አኡኢክክፐጁ😊
      ልብ😊ባድ

    • @carmanline8011
      @carmanline8011 ปีที่แล้ว

      Dr. Zemede qonjo set 3 agbito yimifeta sesegha newu..model adelem

    • @rahelestif2112
      @rahelestif2112 ปีที่แล้ว +1

      ማነው ደሞ ዶክተር?ድንቄ ዶክተር 🤣🤣🤣

    • @fadhd2120
      @fadhd2120 ปีที่แล้ว

      ምነው

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว

      በጣም እማከብረው ዶር ወዳጄነህ

  • @habesha2171
    @habesha2171 ปีที่แล้ว +7

    እውነት ነው ወሎየዋ ቆንጆ በእንባ ሰምቻለሁ ዝም በላቸው እዛው ፊታቸው ላይ ሆነህበድፍረት ተናግረሀል እነሱ ነፃነት ያለበት ሀገር ላይ ሆነው ነው የሚወነጅሉህ

  • @abebeche722negash
    @abebeche722negash ปีที่แล้ว +7

    በቂ መልስ ሰቷል የማክብረው ዶ ወዳጄነህ 🙏💚💛❤️

    • @kushietube
      @kushietube ปีที่แล้ว +2

      ከበቂም በላይ😊

  • @elizaete9429
    @elizaete9429 ปีที่แล้ว +72

    በመረሐ ግብሩ ሁለታችሁም ድንቅ ነበራችሁ ። በተለይ ዶ/ር የተፈጠረውን ብዥታ ጥርት ስላደረክልን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 ปีที่แล้ว +1

      ሳቁን ፈገግታውን ለመቀማት ነው

  • @paulsime7764
    @paulsime7764 ปีที่แล้ว +15

    ዶክተር !አንተን መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ከአንተ ጋር ይሁን !!!

  • @AmenTeshome-km8ko
    @AmenTeshome-km8ko ปีที่แล้ว +1

    እኔማ የኢትዬጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን የማውቃት ይመስለኝ ነበር። ባለፉት ሦስት ቀናት እንደተረዳሁት ግን ስላንቺ የነገሩኝ ሰዎችና መጻህፍት ሁሉ ካለሽ ክብር፣ ሞገስና ዝና ከፊሉን እንኳን እንዳልነገሩኝ ነው።
    ተዋህዶ ሆይ!
    ንፁህ እምባ፣ ጥልቅ ትህትና፣ ብርቱ ትዕግስት፣ ታላቅ ጥበብ፣ ብዙ እውቀት፣ ሰፊ ማስተዋል፣ የሚያስፈራ ግርማ አየሁብሽና ተገረምኩኝ፣ ልቤ ተደነቀ፣ እጄን በአፌ ላይ ጫንኩኝ! የጸሎትና የምልጃሽ እጣን የልዑል እግዚአብሔርን ቤተመቅደስ ሲያጥነው፣ ዙፋኑን ሲያውደው ማየት እንኳን እኔን ደካማውን ሰው ይቅርና ቅዱሳን መላዕክቱን ያስደንቃል።
    በነቢዩ በዳንኤል መፅሃፍ እንደሚነበብ እጅ ያልነካው ድንጋይ ከሰማይ ወርዶ ሳይፈርስ ፣ ሳይከፈል፣ ሳይቆረስ ታላቅ ተራራ ሆኖ ጸንቶ እንደኖረ አንቺም በኢትዮጵያ ምድር ላይ ታላቅ ተራራ ሆነሽ ለአፍሪካ ትምክህት፣ ለመላው አለምም ክብር ሆነሽ ትኖሪያለሽ።
    ከእግዚአብሔር የተማሩት፣ ትሁታንና ብሩካን የሆኑት፣ ማቅ የለበሱልሽ የተወደዱ ልጆችሽ እንዴት የታደሉ ናቸው!
    ከሩቅ እያየሽ የሚወድሽና የሚያከብርሽ
    ዶ/ር ወዳጄነህ መሐረነ

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 ปีที่แล้ว +7

    በትእግሥትና በጥሞና ዶ/ር ወዳጄነህንና ወንድ ሜን ተ/ሃይማኖት እዳነን አዳመጥኩ።በጣም ተምራበታለሁ።አመሰግናለሁ ።እግዚአብሄር ረጅም ድሜና ጤና ይስጣችሁ !!

  • @Amharawollo
    @Amharawollo ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው እምወድህ ዶክተር ወዳጀነህ ሰው እሚያወራው ሲያጣ እማይሰጡት ስም የለም እንደናንተ አይነት ሰው ቢበዛልን ምኞታችን ነው

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 ปีที่แล้ว +17

    ዶክተር ወዳጄነህ እጅግ አስተዋይ ትሁትና በቅንነት የተጠመቀ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ነው። የየትኛውም እምነት ተከታዮች የሚያከብሩት ሩህሩህ የአገር ሽማግሌ ነው። ምናምንቴዎች እባካችሁ ተፋቱት።

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 ปีที่แล้ว +4

    ተክሌ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ አይነት ጋዜጠኛ ነው ለኛ የሚያስፈልገን፡፡ ለዚያውም በዚህ ዘመን፡፡ እውነቱን አጥርቶ ለማሳየት የሚጥር፡፡ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልህ፡፡ እኔ በበኩሌ በጣም አከብርሃለሁ፡፡ አመሰግንሀለሁ፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ሁልጊዜ በስራህ ሁሉ እንዲያግዝህ እመኛለሁ፡፡

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 ปีที่แล้ว +1

    ዶር ወዳጄነህ እኮ ማንም አያስፈልግህም ብቻህን ሙሉ የእውቀት ዩንቨርስቲ ነህ አንተ ብቻህን ብትሰማ አትጠገብም አንተ ጋር መማር ቢቻል እንሶች እራሱ እውቀት ያገኛሉ እንካን ሰዎች ጋዜጠኛውንም አስደመምከው ላንተ against መሆን አይቻልም ምክንያቱም እንዳንተ እውቀት ይፈልጋል አንተን ለመጋፈጥ 🔥🔥🔥🔥🔥⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️🔥

  • @hope1919.
    @hope1919. ปีที่แล้ว +20

    ዶክተርዬ ያኑርልን እግዚአብሔር ጥበቃው በ አለህበት ሁሉ ይኑርልህ እነዚያ 2 ሰዎች ቢቀሩብህ ደስ ይለኛል አንተ ብቻህን ጊዜና ቦታ አመቻችተህ ብታስተምር እላለሁ ። ተክሌ ዲያቆን ሄኖክ አቅርበህ ጠይቅልን ። ዲያቆን ሄኖክ በቅርቡ ይቅረብ

  • @azt67
    @azt67 ปีที่แล้ว +2

    ተክለኃይማኖት አዳነ። የጋዜጠኝነት ብቃትክንና እውነትን ለማውጣጣት ያለህን ድንቅ ብቃትና ድፍረት ደጋግመህ ስላረጋገጥክልኝ አመሰገንሀለሁ። ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ ያለውን የሀይማኖት መረዳትና እውቀት እንዲሁም ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለአምላካችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ያለውን ክብር በጥሩ ቋንቋና ኢትዮጵያዊ ጨዋነት አስረድቷል። እናመሰግናለን።
    ሌሎቹም በዚሁ መልክ ቀርበው አላማቸውን እና እምነታቸውን ማስረዳት ይጠበቅባቸዋል። ይገባልም።

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠኛ ተክልዬ እና ወዳጄነህ ዶክተር ሁለታቹንም አከብራችኋለሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝላችኋለሁ።

  • @user-uv2gp6ex4y
    @user-uv2gp6ex4y ปีที่แล้ว +18

    የእርጋታ ኣባት ዶክተር ወዳጄነህ መሃረና ክርስቶስ ይባርክህ

    • @simonshedo9378
      @simonshedo9378 ปีที่แล้ว

      እባካችሁ ወንድሞቼ እባካቹ ሀይማኖት አያድንም።

    • @HshsHahahll
      @HshsHahahll 4 หลายเดือนก่อน

      Dr wedjhea church ateactemrenem andken temtaleh eclealew betam enawdhalen

  • @arifkasa2298
    @arifkasa2298 ปีที่แล้ว +8

    ምን ብዬ እንደማመሰግንህ አላውቅም ተክልዬ ጎበዙ ጋዜጠኛ::: 3000 ብር ሳላወጣ ከ ዶ/ር ወዳጄነህ ይህን የመሰለ የሚጣፍጥ ትምህርት በማግኘቴ ቀኔን ብሩህ እንዲሆን አድርጋችኋል:: ስለዚህ ትልቁን ክፍያዬን ተቀበሉኝ: እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ::

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 ปีที่แล้ว +129

    አስደማሚ ነው። በአንድ ሰው ይህን ያህል እውቀት ይከማቻል ?። እውነት ዶ/ር ወዳጄነህ የመጠቀ አእምሮ ባለቤት ነው።

    • @selamawitghiwot2745
      @selamawitghiwot2745 ปีที่แล้ว +9

      ላይብረሪ በለው

    • @HanaalxeHanaalxe-gb8fg
      @HanaalxeHanaalxe-gb8fg ปีที่แล้ว +7

      ዶክተርዬ አንተ መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ሀቀኛ የእግዚአብሔር ሰዉ

    • @zedonutube
      @zedonutube ปีที่แล้ว

      ያንተ ጭንቅላት ባዶ ስለሆነ ይሆናል

    • @Roommateforever
      @Roommateforever ปีที่แล้ว

      😂😂

    • @michaelmichael5251
      @michaelmichael5251 ปีที่แล้ว

      ውሸታም

  • @user-sg4kc6mq9l
    @user-sg4kc6mq9l 9 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ያብዛላችሁ ይሄን ፕሮግራም ለ2ተኛ ጊዜ ስከታተለው ነው በጣም ነው የምወደው ዶክተር ወዳጀነህን የተቀደሰ አንደበትና ሀይማኖቱንም ሳይንሱንም ያጣጣመ አገር የሚያሳድግ እውቀት ተሰጥቶል ለሚጠቀምበት መታደል ነው ጋዜጠኛ ሀይለ መለኮትም ጎበዝ ነህ እነ ቴድሮስ ደንባራው ግን ለጊዜው እውቀቱን ወደ ጎን አስቀምጦ ዘሩ ውስጥ ተወሽቆ የሚኖር ከንቱ እሱን መተቸቱ ድፍረት ነው

  • @fgdhggfyt9679
    @fgdhggfyt9679 ปีที่แล้ว

    ወገኖቼ ዶ/ር ወዳጀነህ የእውቀት አልማዞች የሚል ፕሮግራም አለው ከፍቅር ይበልጣል ጋር ሁሌም ስሙት ትለወጡበታላችሁ

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወዳጀነ መሃረነ በጣም አስተዋይ የተረጋጋ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ጋዜጠኛው ተክለ ሃይማኖት በጣም አክባርክ ነኝ🙏

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤ መልካም ሰው ትህትናው ዶክ ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይጥብቅህ

  • @addisalemmekonnen6637
    @addisalemmekonnen6637 ปีที่แล้ว +1

    ተባረክ ዶ/ር ወዳጄነህ እኔም የሰለቸኝ ገናአሁን የሰሙ ይመስል ስለሰይጣን ስለ666 ስለግብረሰዶም በጣም ሞቅ ብሎ ይወራል ድሮም ይታወቃል። በጣም የሚያስፈራው በተዘዋዋሪ ይኸን አስቀያሚ ነገር እያስተዋወቁላቸው እንዳይሆን።

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 ปีที่แล้ว

      ያልገባህ አሁን ብዙ ስው እየተስናከለ ስለሆነ ከመቼውም ግዜ በላይ መጮህ ያለበት ነው

  • @user-vo4hr1on2c
    @user-vo4hr1on2c 11 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ወዳጄነህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ የማይጠገብ አንደበት አለህ ኑርልን

  • @yonasabraham1868
    @yonasabraham1868 ปีที่แล้ว +3

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ መፍትሄውና ቁልፉ ያለው ታዋቂ ሰዎች ጋር ሳይሆን ሰማይና ምድረነ የፈጠረ እግዚአብሔር ጋር ነው ያለው እሱም ብንሰሃ ተመልሰን ወደ ፈጣሪያችን ከዛ በጸሎትና ብስግደት በእምባ የታጀበ ጸሎት ሁልጊዜ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ነገር ከአምላካችን ስለራቅን ይሄው መከራውና ግፉ አልቆመም ገና ደግሞ ይቀጥላል ምክንያቱም ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ የሚሆን ነገር የለምና ጥንቁልናው የደብተራው መተቱ ክፋቱ እርስ በርስ መጨካከናችን የሰው ሂወትን ለዛ ክፉ ዲያብሎስ እየተገበረለት ነው ስለዚ ወደ ፈጣሪያችን እንመለስ

  • @fikadubeyene478
    @fikadubeyene478 ปีที่แล้ว +13

    I sacrifice my sleeping time to listen to this show. It was amazing and informative. Thanks for both of you.

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 ปีที่แล้ว +2

    ጋዜጣኛ ተክለሃይማኖት እግዚአብሔር ይባርክህ ከዶክተር ወዳጄነት ጋር ቀኑን ሙሉ ብታወራ አይሰለችም ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር ልጆች ይባርክልክ ተባረክ

  • @eyulhailu6620
    @eyulhailu6620 5 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር ወዳጄነህ እግዝያብሔር አድሜና ጤና ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ

  • @Ayugebere
    @Ayugebere ปีที่แล้ว +4

    ኢንተርቪው እራሱ አይመስልም የሆነ ፊልም የማይ እስኪመስለኝ ነው ተመስጬ ያዳመጥኳችሁ ተክለሀይማኖትንም ዶ/ር ወዳጄነህንም ማመስገን እወዳለሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 ปีที่แล้ว +22

    "ኦርቶዶክስ ተዋህዶ"ሚስጥር ናት።

    • @mh6773
      @mh6773 11 หลายเดือนก่อน

      በጣም የበሰበሰች የጥንቆላ ሚስጥር አሁንማ እንደ አሜባ ተበጣጠሰች 😂😂

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 หลายเดือนก่อน +1

    ማነክ ጠላቴነክ ስለ ህውሓት ተወው እና የኛ ቀዳሚ ጠላት የሆንከው ህዝብ ይራብ ያልክ ቀን ነው። ልጆችህ ይራቡ ብትባል ደስ ይልክ ይሆን😢😢😢

  • @seadi536
    @seadi536 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ሙስሊም ነኝ ዶክተር ወዳጄነህ ግን በጣም እወደዋለሁ ትምህርቶቹንም እከታተለዋለሁ ለሁሉም ሰዉ መልካም እንድንሆን በያለንበት እምነት ጠንካራ እንድንሆን ነዉ ከመከራም በኋላ መልካም ነገር እንደሚመጣ ተስፋ እንዳንቆርጥ ..... ብቻ ብዙ ነገር ብልለት አይሰለቸኝም እሱን ባትተቹት pls 🙏

  • @danielworku1232
    @danielworku1232 ปีที่แล้ว +4

    በእውነት ደስ እያልኝ ነው ኢንተርቪውን የጨረስኩት ጌታ ይመስገን ፈርሃ ፈጣሪ ይብዛላችሁ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 ปีที่แล้ว +17

    ጨርሶ ሕግ ሰራዊት መንግሥት የለም ማለት አይደለም። በዋናነት ይህችን ሀገር ፈጣሪ ይጠብቃል።
    የእግዚአብሔር ቅሬታዎች ደግሞ አሉ። ሁሌም የሚማልዱ እግዚአብሔር ለነሱ ሲል ጥበቃና ምህረት
    ያደርጋል።

  • @user-dx4cu3qh5c
    @user-dx4cu3qh5c ปีที่แล้ว +1

    ከበሮ የሚጮኸው ባዶ ስለሆነ ነው ፡ ዶክተር እናከብርሀለን !! ትውልድ እንዳይነቃ የሚደረገውን ጠባብነት እንቃወማለን

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 ปีที่แล้ว +1

    ደ/ር ወዳጄነህ እርጋታህ ሲመቸኝ መልካም ሰው ነህ

  • @mesi5527
    @mesi5527 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተርዬ አክባሪክ ነኝ የድንግል ማረያም ልጅ እያልክ የምታከብረው አምላክ ያክብረክ 💙

  • @geteneshyaie4465
    @geteneshyaie4465 ปีที่แล้ว +11

    😢😢😢 ዶክተር ወዳጄነህ እረዥም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥህ 🙏🙏🙏

  • @samdan-ie7zn
    @samdan-ie7zn ปีที่แล้ว +1

    ለማንኛውም ዶር ወዳጄነህን ለቀቅ አርጉልን እሱ እግዚአብሄር የሰጠን አባታችን ነው ሲጀመር ጥያቄው ሁሉ ዶር ወዳጄነህን አይመጥንም ።ዶር ወዳጄ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን ውድድድድ ነው ምናረግህ።

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 ปีที่แล้ว +1

    ተክለሀይማኖት በጣም አመሠግናለሁ፡፡ ዶ/ር ወዳጀነህን አንተ አንደምትጠይቀው እርግጠኛ ነበርኩ ምክንያቱም እውነትን ፈላጊ ስለሆንክ፡፡ በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነበር፡፡ዶ/ር እግዚያብሔር ያክብርህ፡፡ መልካም ጊዜ ለሁላችሁ::

  • @hirutmamo8230
    @hirutmamo8230 ปีที่แล้ว +4

    ማነቃቃቱን ኣንጠላም ነገር ግን ሁሉ የሚቻለዉ በእግዚኣብሔር ነዉና ፈጣሪን ኣስቀድሙት ማንም በራሱ ምንም ማድረግ ኣይችልም

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 ปีที่แล้ว +3

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም አደንቅሃለሁ ከእዉነት ጋ የቆምክህ ነኽ🎉ለዚህች ለምታልፍ ዓለም ለዘለዓለም የሚኖረዉ የሕግዚአብሔር መንግሥት የምትናፍቅ
    መንፈሳዊ ሰዉ ነህ። የዓለም ብልጭልጭ
    አያስደንቅምህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን።
    💕🙏💕🌹🌹🌹❤️

  • @adesialelgn8316
    @adesialelgn8316 ปีที่แล้ว +2

    ተክልዬ ወንድሜ አክብሮትህ ትህትናህ አቤት ዝም ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን ።

  • @sisaysasa3204
    @sisaysasa3204 ปีที่แล้ว +1

    ዶክተር ወዳጄነህ እናመሰግናለን ስላከበርከን

  • @sinalemma2459
    @sinalemma2459 ปีที่แล้ว +7

    ተክሌ ዶ/ር ወዳጄን ስለአቀረብክልን እናመሰግናለን በጣም የምወደው የብዙ እውቀት ባለቤትና ትሁት ሰው። ለዶ/ር አንድ ነገር ብጠይቀው ደስ ይለኛል አንተ በእግዚአብሄር አማኝ ሆነህ ከማያምኑ ጋር ህብረት አይከብድም?

  • @lioness2426
    @lioness2426 ปีที่แล้ว +5

    Dr. I listened most of your programs with fiker yelikal. It's really wonderful way of teaching for our people. Keep teaching us .and I wish they don't put you in their way of seeing things. Dr ,stay blessed and safe 🙏

  • @mimigebremariam4582
    @mimigebremariam4582 ปีที่แล้ว +2

    D.R ወዳጄነህ really I’m impressed እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ 🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069 ปีที่แล้ว +1

    ተክልዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዶክተር ወዳጄነህ በማቅረብህ አመሰግናለሁ

  • @user-el3pb8xu1e
    @user-el3pb8xu1e ปีที่แล้ว +5

    በፍቅር ነው ያዳመጥኩት እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡የማይጠገብ አንደበት ከትህትና ጋር ያደለህ ነህ ዶክተር፡፡

  • @desalegnstotaw7766
    @desalegnstotaw7766 ปีที่แล้ว +3

    ዶር ሙሉ የሆነ ሰው ይባርክህ ይጠብቅክ
    ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እየሰጠከን ይገኛል ።

  • @tigistyayachew9058
    @tigistyayachew9058 ปีที่แล้ว +1

    ብሰማው ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሄር ጥበብን ሞገስን ይጨምርልህ

  • @selenahaile1027
    @selenahaile1027 ปีที่แล้ว +2

    ዶክተር ወዳጄነ ስታስቀናኝ ታድለህ እግዚአብሔር የሰጠህ ፀጋ የተለየ ነዉ አሁንም ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤

  • @kokebmitiku8313
    @kokebmitiku8313 ปีที่แล้ว +7

    በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅ ነው ግልፅ ያለ ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @hiwotwondimu2313
    @hiwotwondimu2313 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር አምላክ ከአንተጋ ይሁን አከብርሀለሁ

  • @user-fy6dw6gf7q
    @user-fy6dw6gf7q ปีที่แล้ว +2

    ውይ ዶክተር ወዳጅዬ እኮ ልዩ ነው እኔ ምንም አይደለሁምና የመንገዴ መሪ ሁን ❤እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሉን ይችላልና ሁሉን በሚችለው በኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን እችላለው

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት እየጠበቅንህ ነበር እግረኛው ይህንን አንደበተ ርትኡ ምሁር እግዚአብሔን የሚፈራ ድንቅ ችሎታ ያለው ግሩም ድንቅ የሆነ ሰው ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አንተንም ኑርልንበርታልን። እናመሰግንሀለን።

  • @bekelechalemu4566
    @bekelechalemu4566 ปีที่แล้ว +5

    በእዉቀት ላይ የተመሰረተ እጅግ እጅግ ድንቅ ዉይይት!!!!!!!

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 ปีที่แล้ว +5

    Dr you are genius I appreciate you I learned a lot from you thank you 🙏 big respect 🫡 we all should respect him please 🙏

  • @good8574
    @good8574 ปีที่แล้ว

    ዶክትር ውዳጅ ማለት በጣም ኣውቂ ሙሁር ነው ኣምላኪን የሚያምን ለሰው ክብር ያለው ነው ማንም ስለሱ መጥፎ መናገረም መብት የለውም በጣም ኣዋቂ ሰ ብያውረ ውረው የማይሰለች ነው ኣምላክ ዘመንህ የተባረ ከ ይሁን

  • @gedag5658
    @gedag5658 ปีที่แล้ว

    2ቱንም ክፍል ወከባ በበዛበትእና ጊዜ ውድ በሆነበት ሀገር በመንገድም በቤትም እንደምንም በስስት አዳመጥኩት። የማይፈራ እና የማያሽሞነሙን ጠያቂ እና ለተጠየቀው ሁሉ እቅጩን ለመናገር የማያቅማማ የማይሽለጠለጥ ማንነቱ እንደ መጽሀፍ የተገለጠ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ ዶክተር ወዳጄነህ መሐረነ ላደረጋችሁት የማይሰለች ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ🙏የዶክተር ንግግር በሙሉ በሚባል ደረጃ አምልጦኝ አያውቅም ተባረክ ዶክተር 🙏

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 ปีที่แล้ว +11

    ዶክተር እኔ ቃላት የለኝም የእውነት የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እናስተውል ይህን ሰው አብልጠን ልናከብረው ልናመሰግነው እግዛብሔር በጤና በሰላም እንዲኖር መፀለይ ነው ያለብን እኔ በበኩሌ ብዙ ነው ከዶክተር ወዳጄ ነህ ዘመንህ ይባረክ

  • @alemituhailemariam761
    @alemituhailemariam761 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ከዚህ በፊት በሰማሁት ነገር አዝኘ ነበር:: እንኳን ያንተን ሀሳብ በመስማቴ ተደስቻለሁ:: እኗመሰግንሀለን እውነት ነው ያለእግዚአብሔር ምንም ማድረግ አንችልም፡፡

  • @ccvcf7964
    @ccvcf7964 ปีที่แล้ว

    በስምኣብ በጣም ገራም ነው ጋዜጠኛም የማከብረውና የምወደው ደ/ር ወዳጅነህ ጣያቅም መላሽም በትክክል የተገናኙበት ያድማጭንም የህዝብንም ምላሽና ኣድማጭነት ያስከበር ምንም የማይሰለች ቆይታ እናመሰግናለን እግዝኣብሔር ዘሬም ዘወትርም ኣለ ኣልፋና ኦሜጋ ነው🙏

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 ปีที่แล้ว

    መቼም ተክሌ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ይህን ያልኩበት ምክንያት መልካም ሀቀኛ የተባሉ ምርጦች በፍጥነት የሚሰወሩበት ዘመን ስለሆነ እሱ ታላቁ ንጉስይጠብቅህ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አልጠራጠርም እንደነ ዶክተር ወዳጄነህ ዓይነት ምርጦችን ማቅረብህ እውነታውን ለማሳወቅ መጣርህ የምርጦች ምርጥ ያሰኝሃል you should be HARD TALK show ቢባልመልካም ነው

  • @globalcitizenethiopia3617
    @globalcitizenethiopia3617 ปีที่แล้ว +2

    የሀረር ሰው ለዛ ያለው ጨዋታው ማይጠገብ! ዶ/ር ወዳጄነህ የእውቀት እና ዲሲፕሊን ክቡር ምሳሌያችን ነህ!! እናመሰግናለን!! ተ/ሀይማኖትም በርታልን!!

  • @ethiopiatikidem9326
    @ethiopiatikidem9326 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ይስጥልን ዶር ወዳጀነህ
    ተክሌ እናመሰግናለን ምርጥ ጋዜጠኛ❤

  • @misirben3240
    @misirben3240 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር ትሁት ሰው ነህ ዶ/ር ወዳጄነህ ፈጣሪ ይባርክህ 🙏🙏🙏 ገሞ አንጀቴን በላው ኡፍፍፍ አሁንም ይቅርብህ የኔ ትሁት ሰው አካባሪ በተለይ ከዳዊት ጋ አትስራ ባይ ነኝ በራስህ አንድ ሰውም ብታማክር ትህትናህ ይጋባል ❤

  • @tessematewodros7181
    @tessematewodros7181 6 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ መጠይቁ በሙያዋ አንቱ የተባለች ሴት የሰራችው የተዋጣለት ምግብ ነበር ያውም መንፈስን የሚያጠነክር ምግብ። በጣም እናመሰግናለን። የጋዜጠኛው አክብሮት የተጠያቂው ትህትና እና ብስለት ያለማድነቅ ይከብዳል

  • @mekdishow3214
    @mekdishow3214 ปีที่แล้ว +8

    ዶክተርዬ ያንተን ትህትና ሩቡን እንዲሰጠኝ ፀልይልኝ:: አንተ ብቻህን ቤተ መፃህፍት ነህ:: ስብዕናህ እንዲሁም ትምህርቶችህ በብዙ ያንፁኛል አመሰግናለው:: አገራችን ያንተን አይነት ጥቂት ሰው ይኖራት ዘንድ የሁልጊዜ ምኞቴ ነው:: እመቤቴ ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ትሁን

    • @12ke883
      @12ke883 ปีที่แล้ว

      ምን ማለት ነው ዶክተርዬ???

  • @jonijoni534
    @jonijoni534 ปีที่แล้ว +3

    እውቀት እውነት ለዛያለህ ወንድማችን ወዳጄነህ እግዚአብሔር ይባርክህ። i learn a lot.
    thank you both

  • @selamawitadnew5409
    @selamawitadnew5409 10 หลายเดือนก่อน

    እንደው እ/ርዬ እችን ኢትዩጵያ የምትባል ምድር ከፈጠርክ አይቀር ምናለ እንደ ዶ/ር ወዳጄነህ አይነት ሰዎች ብትሞላው ነበር ውይ ትህትና ፈጣሪዬ

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 ปีที่แล้ว

    በማር የተቀመመ ሰይጣናዊ መርዝ የሆነ ትምህርት አስተማሪው ዶ/ር ወዳጀነህ ሆይ ራስንና የሚሰሙህን አድን