ሽሹ ….በተለይ ወጣቶች….ለተጨነቃችሁ……..ከሱስ ለመዉጣት የተቸገራችሁ አድምጡት…መምህር እዮብ ይመኑ..Eyob_yemenu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 190

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 3 หลายเดือนก่อน +36

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    ቅዱስ ዮሴፍን በ ንጽሕና የጸና አምላክ እኛም በቸርነቱ ከ ሃጥያት ይጠብቀን በንጽሕና ያጽናን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 หลายเดือนก่อน +32

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ልቦንን ማስተዋል ይሽጠን እግዚኦ እኮ ነው የሚባለው አሁን እማ ምን ይሻለን ይሆን ይቅር በለን አደራክን የቅዱሳን አምላክ

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 2 หลายเดือนก่อน +11

    መምህር እግዚያብሔር ይባርክልን መንፈሰ ቅዱሰ ከኔ አይለይ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ከድገተኛ ነገር ይሰውርን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 3 หลายเดือนก่อน +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ድንግል ማርያም በዘርፋፋ ቀሚስዋ ከነመላ ቤተሰብ ትከልልህ ለሀገራችንም ሰላም ይስጥልን እኛም በተማርነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ ለማፍራት ያብቃን

  • @YirgalemTesfaye-zj7yz
    @YirgalemTesfaye-zj7yz 3 หลายเดือนก่อน +10

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ያገልግሎት ዘመንሆን ይባርክልኝ

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 2 หลายเดือนก่อน +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @LemlamAmare
    @LemlamAmare 2 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ኢት አርቶች እግዚአብሔር ይባርካቹ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ዘመናችሁን ይባርክላቹ!!!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 หลายเดือนก่อน +16

    እኔ የአደቨኒቲሰ አማኝ ነኝ ግን ለኦርቶዶክሰ ትልቅ ክብር አለኝ ለዚህ መምህር ተልቅ ከብር አለኝ❤❤ እግዚአብሔር በዘመንህ ይባረክ

    • @abugida794
      @abugida794 2 หลายเดือนก่อน +3

      አደቨኒቲስ ማለት ደግሞ ምንድነው ፣ የአሜሪካ ሳይንቲስት መሆኑ ነው ፣ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኽ ወንድሜ

    • @Asas12as123
      @Asas12as123 2 หลายเดือนก่อน +2

      ደግሞ አድስ ሀይማኖ መጣ አይይ አለመታደል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ😢😢😢

    • @tigalamer7388
      @tigalamer7388 2 หลายเดือนก่อน +2

      ወድሜ ወደ ትክክልኛዉ መንገድ ቅድስ ገብሪኤል ይመልስህ😢

    • @mulugetaworku1001
      @mulugetaworku1001 หลายเดือนก่อน

      😊

  • @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ
    @አዲስምዕራፍ-ጰ6ጰ 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏

  • @HuaweiY-y2q
    @HuaweiY-y2q หลายเดือนก่อน +1

    ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚሐብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @seyifuKinfu
    @seyifuKinfu 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለሕይወትን ያሰማልን በዚህ አስጨናቂ ጊዜና ሰዓት እናንተን የመሰለ መምህራን የሰጠን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን 🙏🥰

  • @TsegaAdmasu-kg7ul
    @TsegaAdmasu-kg7ul 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማን ረጂም የአግልግሎት ዘመንያዱልልን ❤❤❤

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL 2 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን:ቃለሂወት:ያሰማልን:የአገለሰግሎት:ዘመኖትን:ይባርክልን:ትምርቶት:እያለቀስሁ:ነው:የማዳምጠው:ሸክሜ:ስለበዛ:ትምርቶት::ይገርማል:እናመሰግነዋለን :ነገር:ግን ?እንደመናፍቅ:ሰው:አትተቹ:አለማዩን:ዘፈን:በሉ:አባታችን:ትምህርቶት:በራሱ:ሽሹ

  • @Shewayewubshet
    @Shewayewubshet 3 หลายเดือนก่อน +4

    አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ልባችንን መልስልን🤲🙏🙏🙏
    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን👏🌻🌻🌹

  • @ትግስትየተዋህዶፍሬ
    @ትግስትየተዋህዶፍሬ หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን👏👏👏

  • @YezinaDawit
    @YezinaDawit 3 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ጌታ እንዴት ልብ የሚነካ ስብከት ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ

  • @ramsrak1073
    @ramsrak1073 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ያገልግሎት ሰመንህን ይበርክልን👏👏👏

  • @EngdayeAlem
    @EngdayeAlem 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ZahraAd-u3n
    @ZahraAd-u3n 2 หลายเดือนก่อน +2

    Amen amen amen qalwetiin yasemalini abatachini yesemanewun belubonachiin yasadirilini hizgaaber 🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @debelladeressa
    @debelladeressa 21 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሕይውት ያሰማልን እንደዝህ አይነት ምህምር ጨምሮ ይስጥን እግአዝሔቤር

  • @GenetAli-s6w
    @GenetAli-s6w 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤❤❤💖💖💖💖💖💖

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 3 หลายเดือนก่อน +1

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalot. Ema amlak tetebekot 🙏🙏🙏

  • @mulye9843
    @mulye9843 2 หลายเดือนก่อน

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን መምህር ቃልህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በበረከት ያኑርልን አሜን ።

  • @HegRg-f1f
    @HegRg-f1f 3 หลายเดือนก่อน +3

    መምህር ቃለሂወትንያሰማልን እዴሚቱን ያርዝምልን❤❤❤❤❤

  • @seadamohammed2466
    @seadamohammed2466 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @جمعيةمرفأ
    @جمعيةمرفأ หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማን ስለ ሁሉ እግዛብሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @TaraKosha-ir9cp
    @TaraKosha-ir9cp 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን በፀጋ በእድሜ የቆይልን መምህራችን 🥰🥰

  • @ZaenbAa-sh4jl
    @ZaenbAa-sh4jl หลายเดือนก่อน

    መምህራችን,እዮብ,እመኑ,ቃለህይወት,ያሰማልን,ኸረጁም,እድሜ,ከጤና,ያድልን😌😌😌😌😌😌😌😌😌😌

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣ የቃሉ ባለቤት በጥበብ በሞገስ ይጠብቅልን።

  • @ffhhhgh
    @ffhhhgh 2 หลายเดือนก่อน +1

    😢ኪዳነ ምህረት ከኔ አትራቂ😢 በጭቀት ልሞት ነው ፀሎት አድትጉልኝ😢😢 ህይወት አስጠልቶኛል 😢ኪዳነ ምህረት ወደራሴ መልሽኝ 😢😢😢 ይሄን የምታዩ ፀሎት አድርጉልኝ 😢😢😢😢😢😢

    • @kk-fe5ur
      @kk-fe5ur 2 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ማንንም የማይተው የይቅርታ አምላክ ይርዳክ እግዚአብሔር ካነተጋ ነው እመብርሀን ትርዳክ

    • @yewbneshaschalew8020
      @yewbneshaschalew8020 2 หลายเดือนก่อน

      egziabher yetekoreten tesfa yemiketil hulun yemichil yemiyakitew neger yelele esun temastegni emebrihanin tirdash ayzosh enem silekemeskut new

  • @Kasanesh-h7g
    @Kasanesh-h7g 2 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @زودي-ح6ر
    @زودي-ح6ر 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስለማይነገልስጦታዉእግዚአብሔርይመስገን።ቃለሂወትያሰማልን

  • @SalinaDaniel-g8z
    @SalinaDaniel-g8z 26 วันที่ผ่านมา

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልዩ ትምህርት ለው ትምርትህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @ዘማርያምድንግል
    @ዘማርያምድንግል 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን

  • @WoyenshtMariy
    @WoyenshtMariy หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @eses7196
    @eses7196 2 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወትንም ያሰማልን አባታችነን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏❤🥰❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሠማልን መምህር 🙏🙏

  • @haregwoyinalemayehu3981
    @haregwoyinalemayehu3981 3 หลายเดือนก่อน +2

    የሕይወትን ቃል ያሠማልን

  • @tigalamer7388
    @tigalamer7388 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 3 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @Hanahana-v2i
    @Hanahana-v2i 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራቺን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @NewwPhone1
    @NewwPhone1 25 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SarahabtamSara
    @SarahabtamSara หลายเดือนก่อน

    Amennnn kalie yewtn yasmalen slam lageraechn ❤❤❤❤❤

  • @SalcgVsgs
    @SalcgVsgs 28 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mammadail965
    @mammadail965 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ እግዚአብሔር ያስማለን

  • @HanaMengesha-z5q
    @HanaMengesha-z5q หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሠማልነ አባታችን

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @jerykonjo-b2v
    @jerykonjo-b2v หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያከማልንእረጂምእድሜ ከ ጢናጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @TemsgenTemu-wu4xy
    @TemsgenTemu-wu4xy 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 หลายเดือนก่อน

    መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሠማልን አሜን

  • @hava39
    @hava39 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ShebearaDajany
    @ShebearaDajany 2 หลายเดือนก่อน

    መምሀር ቃለ ህይውት ይሰማልን

  • @adanadanish6456
    @adanadanish6456 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @EdenLovely
    @EdenLovely 2 หลายเดือนก่อน

    Amen amen amen kela hewoten yasemalen Egezaber yestelen 🙏

  • @hanahanagido3270
    @hanahanagido3270 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @beza3246
    @beza3246 27 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ
    @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ኈ9ሐ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን👏🙏

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalimUddin-g5i
    @SalimUddin-g5i 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlelignBekabil
    @AlelignBekabil 2 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @AmarechNew
    @AmarechNew หลายเดือนก่อน +1

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @memimime5701
    @memimime5701 หลายเดือนก่อน

    AmenAmen Amen ❤❤❤❤

  • @EmuyeKefal
    @EmuyeKefal 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤

  • @BatiMlatu
    @BatiMlatu 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እያዘንኩነዉ የማደምጠው❤❤❤❤❤❤❤

  • @tgayene3661
    @tgayene3661 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 2 หลายเดือนก่อน

    በእውን እረዥም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @YeshiemebetTadesse-e8l
    @YeshiemebetTadesse-e8l หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወትያሰማልን❤

  • @MekdiAdenaw
    @MekdiAdenaw หลายเดือนก่อน

    Kal hiwoten yesemlgn bedeme betena yitebkilgn egziabher ❤❤❤🙏👏🤲⛪

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃል ህይወት ያሰ ማ ልን ❤️❤️❤️

  • @HanaAddis-ev3ho
    @HanaAddis-ev3ho 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @addisabe-o9o
    @addisabe-o9o หลายเดือนก่อน

    እግዛቤር እድሜና ጤናይስጥህ

  • @adneej-g5w
    @adneej-g5w 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷

  • @AgerieFerede
    @AgerieFerede 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @Xbt-p8o
    @Xbt-p8o หลายเดือนก่อน

    አሜንአቤተቸን👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @TesfaYemru-n5x
    @TesfaYemru-n5x หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማን

  • @mekdigebru-n4m
    @mekdigebru-n4m 2 หลายเดือนก่อน +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያበርታን በእውነት ስጋ ማሸነፍ ምንኛ መታደል ነው

  • @helenlove8031
    @helenlove8031 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዓክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @HailuMamo-k1d
    @HailuMamo-k1d 2 หลายเดือนก่อน

    መጨረሻህንያሳምርልንብዙዎቻችንጠፍተናልና

  • @AlimGebru-y3x
    @AlimGebru-y3x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 e/hr ymesgen

  • @abebechmoknneu7051
    @abebechmoknneu7051 3 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @የኔጌታእንደፈቃድህአኑሬኝ
    @የኔጌታእንደፈቃድህአኑሬኝ 2 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🎉🎉😢😢

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @JemaShewa
    @JemaShewa 3 หลายเดือนก่อน +1

    As the bible teaches us except Jesus christ no one raised from dead

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 3 หลายเดือนก่อน

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yeshihareggezahagn6743
    @yeshihareggezahagn6743 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን ❤️🙏

  • @DubaiRak-t6x
    @DubaiRak-t6x 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሀይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Bahirnesh-qs7to
    @Bahirnesh-qs7to 2 หลายเดือนก่อน +2

    Kale hewet yasemalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SalamhSaallm-oh8fn
    @SalamhSaallm-oh8fn 3 หลายเดือนก่อน +1

    አምላኬ እስራኤል ማረን ይቅር በለን😢😢😢😢

  • @biruktawittafese-q5r
    @biruktawittafese-q5r 3 หลายเดือนก่อน

    amen kale hiwet yasemalen

  • @Frewe771
    @Frewe771 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @SewSew-p2o
    @SewSew-p2o 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማንል

  • @GheaKhan-ud5ot
    @GheaKhan-ud5ot 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ በሠውሀገርነው የጀመረው ፀሎትማድረጊያ ሠፀሀፍየለኝም ምንተብሎእደሚፀለየረም አላውቀውም ምንይሻሐኛን😢 ስልኪንከፍቸ መፀለይእችላለሁ ወይስ😢 እስኪንገሩኝ
    ውዳሤማሪያም መፀቸፍየለኝ ምንም አይነትመፀሀፍየለኝም ምን ተብሎ እደሚፀለይም አላውቀበትም እናስልክ ተከፍቶመፀለይ ይቻላን

    • @HaymnotAdane
      @HaymnotAdane หลายเดือนก่อน

      ግድ በሰው አገር ከሆን ተችያለሽ

    • @MmMm-bw1lc
      @MmMm-bw1lc หลายเดือนก่อน

      ነይ አህቴ እንማማር❤ ደሞ ፀሎት ቄንጥ የለዉም ስልሽ ከልብሽ ተማፀኝዉ ለምኝዉ እርሱ ይቀበላል🎉😢❤

  • @mirafaligaz6453
    @mirafaligaz6453 3 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @ኦርቶዶክስነኝYouTube
    @ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @ሰላምማንደፍሮ
    @ሰላምማንደፍሮ 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህረ

  • @KebronTeka-x2e
    @KebronTeka-x2e 3 หลายเดือนก่อน

    Amen kale hiwot yesemalen

  • @ሚካኤልአባቴህይወቴ
    @ሚካኤልአባቴህይወቴ 3 หลายเดือนก่อน

    Wyy desss stlu Kalehiwot yasemaln ❤

  • @dubairak9714
    @dubairak9714 3 หลายเดือนก่อน

    አሜነ አሜነ አሜነ🙏🙏🙏