NEW | ማርያምን አትንኩብን | ድንቅ ስብከት | በ መምህር ኢዮብ ይመኑ - Memihir Eyob Yimenu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 844

  • @nsebhotube
    @nsebhotube  ปีที่แล้ว +82

    - ማንኛውንም መልዕክት ለኛ ለመላክ
    - ማስታወቂያ ለማስንገር
    - እንዲሁም ኦርቶዶክሳዊ ቪድዮ ለኛ መላክ ከፈለጋቹ በዚህ በ bot ቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን
    Telegram bot:- t.me/nsebho_ethiopia_bot

    • @giftii2233
      @giftii2233 ปีที่แล้ว +9

      1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶

    • @giftii2233
      @giftii2233 ปีที่แล้ว +2

      1W5w5ws5s5ww55a5s5😂😄😄😂😄😂😄😂😄😀😀😀😀😅😀😄😄😄😅😄😁😁😅😅😄😅😄😄😄😅😅😄😄😅😄😄😄😄😄😅😄😆😎😍😗😍😗😍😗😍😙😍😗😗😗😍😗😍😗😍😙😗😗😗😍😗😍😗😍😗😍😙😗😗😙😆😋😆😎😆😎😋😆😋😆😋😆😎😆😋😆😋😆😋😆😋😆😎😍😗😍😗😍😗😍😗😄😅😅😂😅😅😄😄😆😗😆😗😆😗😆😗😆😗😆😋😆😗😆😉😗😆😗😆😙😆😗😆😗😘🤩😘🤩😘🤩🤔😶🤔☺️😥🤔😑🤔😑😶🤔😑🤔😑🤔😑🤔🤔😑🤔😑😑🤔😶🤔😶🤔😶😑😑

    • @giftii2233
      @giftii2233 ปีที่แล้ว +2

      😘😘😘😘😘😘

    • @jameladasta6669
      @jameladasta6669 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abebech9480
      @abebech9480 ปีที่แล้ว +1

      የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናትን ብትጀምሩ አሪፍ ነው ።

  • @sdetegnawahewan
    @sdetegnawahewan ปีที่แล้ว +488

    ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!

    • @weletemaryam6171
      @weletemaryam6171 ปีที่แล้ว +26

      መምህር ተስፍዬ አበራ ገጠመኝ አድመጪ አንድ የሆኑልሻል

    • @hanategegne6128
      @hanategegne6128 ปีที่แล้ว +14

      ተቀላቅየሻለሁ እህቴ

    • @DasashDasu
      @DasashDasu ปีที่แล้ว +7

      Ayzoshe😊😊😊

    • @MabetTadsee
      @MabetTadsee ปีที่แล้ว +5

    • @burkwahburkwah6986
      @burkwahburkwah6986 ปีที่แล้ว +20

      በቤቱ ያጽናሺ ❤❤❤❤❤❤

  • @maryamawitmike9528
    @maryamawitmike9528 ปีที่แล้ว +69

    "የድንግል ማርያም ስም ሲጠራ መብረቅ የወደቀ ያህል ዲያቢሎስ ክው ይላል "::
    እናቴ ማርያም ህይወቴ ነሽ!

    • @bissrattaye817
      @bissrattaye817 ปีที่แล้ว

      Eneme ewedatalewe enate

    • @gerasemu
      @gerasemu ปีที่แล้ว

      hahahahahahahah@@bissrattaye817

    • @gerasemu
      @gerasemu ปีที่แล้ว

      hahahahahaah

    • @eskuyytesfaye2979
      @eskuyytesfaye2979 11 หลายเดือนก่อน

      ENATEY HIWOT KERESTOS EYESUS NWE LANCHI YETESEKELEW DEMUN YAFESESEW HIWOTE ENDIHONELESH ENDETAGEGNI NWE ENA DEGMO DABILOS YEMINKETEKETELET SEM EYESES BECHA YEMILEWEN SEM NWE BIBLE ANBIBI EBAKESH

  • @user-uc7xx6ex6z
    @user-uc7xx6ex6z ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይውት ያስማልን መምህር ያገልግሎት ጌዜውን ያስርዝምልን በሳል ትምህርት ነው

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት ปีที่แล้ว +91

    አውሬው ተቆጣ ከዘሩዋ የተረፉትን ሊዋጋ ወጣ ይለናል ቅዱስ ቃል የመናፍቅ መንፈስ ሰለየትኛው እየሱስ እንደሚሰብኩ የአፍአቸው ፍሬ ያሳብቃል ሎቱ ሰበአት ከዚ ክእደት ይሰውረን ቃለ እይወት ያሰማልን

    • @martaylma8159
      @martaylma8159 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว +2

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @lenasarhaasnake566
      @lenasarhaasnake566 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

    • @HiruthDesalesh-eh8hp
      @HiruthDesalesh-eh8hp ปีที่แล้ว

      Kaloti.yasimin.amen🙏💝🙏

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +107

    እውነት ነው እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @tilahundemere7185
      @tilahundemere7185 ปีที่แล้ว

      Amennnnnnn

  • @HanaHanaGizachew
    @HanaHanaGizachew 4 หลายเดือนก่อน +8

    እመቤቴ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ እንቺ ከአንዱ ልጅሽ ከጌታሽ ከጌታዬ አስታርቂኝ ዘመኔን ሁሉ እንቺ ባርኪልኝ😢😢😢😢

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 ปีที่แล้ว +9

    መምህሬችን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ባማላጅነቴ ትጠብቅህ የማርያም ስም ሳጠራ የሚደንግጠው ስይጣ ብቻ ነው ክቡር ለማርያም ለእመቤቴ ለድንግል ማርያም ምስጋና ይሁን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ማርያም ብዬ ስምሽን ልጠርው አይደክምኝም እኔስ ማርያምን ብደጋግመው ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ጴንጤዎች እባካቸህ ወደ እውነተኘዋ እምነት ተመልሱ ክብር ለእምዪ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን ማርያም ሆይ እንወድሻለን ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው አሜን አሜን ቃለ ሕይወት መምህር

  • @selamselam3539
    @selamselam3539 9 หลายเดือนก่อน +6

    እመቤታችን ማርያምን በህይወቷ ዘመን እጅግ የሚጠላት የፈተናት ሰይጣን ነበር። አሁን ደግሞ በየሱስ ስም የመጡ ከሀዲ የሰይጣን ልጆች ወደ ልጇ አርጋም ስሟን በከንቱ እያነሱ በቅናት ይቃጠላሉ። እግዚኦ እውነተኛው የድንግል ማርያም ልጅ ይድረስላቸው። መምህራችን እድሜ ዘመኔትን ሁሉ ድንግል ማርያም በነጠላዋ በቀሚሷ ሽፍን አርጋ ትጠብቅልን!!!

  • @GEBR1919
    @GEBR1919 10 หลายเดือนก่อน +4

    እመብርሃንን ቅድስት ድንግልን ና ልጇን ወዳጇን የሚጠላ ጥንት ጥላታችን ዳቢሎስ ና የእሱው ተከታዮች ናቸው! አሁንም የማርያም ክብር ቢሽሩ ከአለም እስከ ዘላለም ያከበራት ወዶ ፈጥሮ በሷው ሰው የሆነው አምላክ አክብሯታል🙏🙏🙏🙏

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 ปีที่แล้ว +37

    😭😭😭😭እመብርሃን እሙዬ የሚጠላሽ ዳቢሎስነውና ዳቢሎስ ያረበትነው ያለመቤቴ የሚሆን ነገር የለም የተዋህዶ ደም ስር ናት እወቁት የመብርሃ ጠላሎች ቃለህይወትን ያሰማልን ላስተማሩን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @meserettsegaye21
    @meserettsegaye21 ปีที่แล้ว +7

    ይታደሉታል እንጂ አይታገሉት 😥 አለመታደል ነው እናታችንን አለማክበር

  • @almazasrat2930
    @almazasrat2930 ปีที่แล้ว +16

    ጠላት እናታችን ፅዮንን ያሳነሰ መስሎት ሲዘላብድ ፈጣሪያችን ክርስቶስ ግን ክብሯን በእጥፍ በብዙ የሚገልጡ እና በብዙ የሚባረኩ ልጆቿን አበዛላት

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @hanawete7608
    @hanawete7608 ปีที่แล้ว +16

    የኔ አባት እውነት ምንም የማይሠለች ትምህርቱ አቤት ትህትና አይኑ እያነባ ፊቱ የሚታየው ብርሀን እንዴት ደሰ ይላል ይክብር ይመሰገን የድንግል ልጅ እናታችን ምልጃዋ አይለየን🙏❤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว +2

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @tesfalemali1981
    @tesfalemali1981 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን የጌታችን እና የመዳህኒታችንን የእየሱስ ክርስቶስ እናትን ይቅር እና የኛ የተራዎቹን ሠዎችአናት ሲነኩብን እንኳን ምን ያህል ነው የሚያመን እና በንዴት የሚያሳብደን ማርያም እኮ ከእናትም በላይ እናት ነች ለእናቷ እናት የሆነች ብቸኛ ብፅዒት እና ንፅዒት የሆነች የምትገለፅበት ቃላት እንኳን የማይገኝላት እናት ነች እንወዳታለን አትንኩብን።ወዮልህ ማርያምን የነካህ ሁሉ በራስህ ላይ መቅሰፍትን እያወጅክ መሆንህን እወቅ አንድ ቀን አይቀጡ ቅጣት ትቀጣበታለህ እንዳትረሳ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว +2

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

    • @Tgest-z2l
      @Tgest-z2l ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን

    • @Tgest-z2l
      @Tgest-z2l ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን

  • @hayalfikadu1689
    @hayalfikadu1689 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ ปีที่แล้ว +39

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የስደት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ላንች ክብር ላንች ክብር ለድንግል ማርያም አትኩብን አትኩብን 😭😭😭☝️☝️☝️🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว +1

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @bethaadenasu7345
    @bethaadenasu7345 ปีที่แล้ว +38

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አሜን የእናታችን የእመቤታችን በረከቷ ረድኤቷ አይለየን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @kidistmulugeta345
      @kidistmulugeta345 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ. ይኝጽጽጽይይጽይይ6ይይ..ይይይጽ6ይም7እንደ ይጽ

    • @kidistmulugeta345
      @kidistmulugeta345 ปีที่แล้ว

      ይይ

    • @kidistmulugeta345
      @kidistmulugeta345 ปีที่แล้ว +1

    • @kidistmulugeta345
      @kidistmulugeta345 ปีที่แล้ว

      የይሁዳ እንደ ጋር 7፯6ይ,.ጽይይ፯

  • @michel-ik5kj
    @michel-ik5kj ปีที่แล้ว +7

    ማርያም የኔም የናንተም እናት ናት እሷን የፈጠረልን እግዛብሄር ይመስገን

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኦርቶዶክስ አድርገህ የፈጠርከኝ ጌታየተመሠገነ የተከበረ ይሁን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @WubalemYohannes-j2e
    @WubalemYohannes-j2e 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ክብርና ምስጋና ይገባታል የፃድቃን የሰማዕታት የመላእክት አማላጅነት አይለየን

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን የተማርነውን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🏼

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 ปีที่แล้ว +8

    ማርያምን አትንኩብን መቸም አዳምጨ የማልጠግበው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @gashawmulat5953
    @gashawmulat5953 ปีที่แล้ว +2

    እመ ብርሃን የሠላሜ ምንጭ ፣የህመሜ ሐኪም ፣የሐዘኔ አፅናኝ አንቺ ነሽ እኛ እንወድሻለን

  • @mesrtefikade6
    @mesrtefikade6 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን እመቤት ቅድስት ድግል ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል ወላዲተ አምላክ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን 30 60100 ያማረ ፍሬ የምናፈራ ያርገን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @MdHhhh-rd4di
    @MdHhhh-rd4di หลายเดือนก่อน +1

    ኦርቶዶስ ለዘላለም ትኑር አባቴ ቃለህይወት ያስማልን❤

  • @yshimulu6500
    @yshimulu6500 ปีที่แล้ว +14

    እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።የእመቤታችን በረከቷ ይደርብን አሜን።🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @tigistmengesha9111
    @tigistmengesha9111 ปีที่แล้ว +41

    አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

    • @tigisthabtamu8665
      @tigisthabtamu8665 ปีที่แล้ว

      አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @derejemenberu4332
      @derejemenberu4332 ปีที่แล้ว

      ​@@Hiyawsim❤❤❤q

  • @GrmemLbay
    @GrmemLbay หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴን አትንኩ እዉነት ነዉ እመቤታችን ስንቅ ናት አምላክን ያገኛንባት የዳንባት ድግልሖይ እራ ጥሙን አዘክሪ እያልን እምንማጸናት እሶአምየማታሳፍረን አማላጅነቷ ከሑላችን ጋር ይሑን

  • @genetnegasa9811
    @genetnegasa9811 ปีที่แล้ว +15

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህረችን
    እግዚአብጤር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe ปีที่แล้ว +13

    _አሜን ስለ ሕያዉ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም በፍጥረቱ አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ የነገሰ ይሁን አሜን ♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹__#ለመምህራችን__ በእውነት ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናልን ከአውደ ምህረቱ አይለየይብን አሜን አሜን አሜን_

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንቁ መምህራችን እመብዙሀን ትጠብቅልን እኛም የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ድንግል ማርያም አማላጅ ነች የሷ ሥም ሲጠራ ጥላት ድብን ቅጥል እርር ይላል ክብር ምስጋና ይሁን ለአዛኝቱ ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ቤዛዊት አለም እንወድሻለን❤❤❤❤❤

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 ปีที่แล้ว +3

    Kale heyotin yasemalin mamher

  • @fggh6526
    @fggh6526 ปีที่แล้ว +6

    እመቤታችን እመ ብዚሃን ፀሎት አማላጅነትሽ አይለየን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @DugDhx
    @DugDhx 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን አምላኪ ሆይ ለመናየን ሰማኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አተይቅረ በለኝ እደሀጽያቴ ብዛት እደሠውነቴ ክፊት 😢😢አተ ይቅረ በበለኝ🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😢😢 26:38 26:41

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 ปีที่แล้ว +4

    Kale hiwetn yasemal yagelglot zemenwo ybarek

  • @አገርዬወለተማሪያም
    @አገርዬወለተማሪያም ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን በኡዉነት መምህራችን ቃለህይወትያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርክልን
    ድቅትምህርት የናታችንእረደትበረከት አይለየን የሰማነዉንቃል በልቦናችን ያኑርልንአሜን፫

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @GenetTesfa-xm4jc
    @GenetTesfa-xm4jc 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እኛም የሰማነዉን በልባችን ይፃፍልን❤❤❤

  • @taychegebresedike5335
    @taychegebresedike5335 ปีที่แล้ว +8

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @mdmohammad937
    @mdmohammad937 14 วันที่ผ่านมา +1

    መምህራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን❤

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 ปีที่แล้ว +7

    እመቤቴን ትግስታችን በዛ እናታችንን አትንኩብን መብታችሁ ነው አለመቀበል ግን ቀይ መስመር አልፋችሁ አይናችንን የምትነኩ ለዚህ ትእግስት አይኖረንም ከእንግዲህ አይናችን ናት የጌታችን እናት በሷ አንደራደርም

  • @eyrusi
    @eyrusi ปีที่แล้ว +5

    ዲግል ሆይ ኪብረ ሚሲጋና ይገበሸል የጌታያ እናት የናቁሹ ሁሉ ወደ እግረሺ ይሰግደሉ አሜን❤❤❤❤

  • @bestebeste5137
    @bestebeste5137 10 หลายเดือนก่อน +2

    ፀጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ደስ ይበልሽ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስናሽ በረከትሽ ከኛጋ ይደር 😊😊😊😊

  • @TrkastGtujbc
    @TrkastGtujbc 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመብረሀን እመብዙሐን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ ምልጃዋ ይደርብን አሜን

  • @MelatSultan
    @MelatSultan 5 หลายเดือนก่อน +3

    እናቴ ወላዲት አምላክ ማንም ምንም ቢያወራ ያችን ክብር አይጨምርም አይቀንስም እኔስ በድንግል እፅናናለሁ እታመናለሁ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 ปีที่แล้ว +4

    መምህር እመቤቴ ቅድስት ንፅህት ማርያም ከክፉ ትጠብቅህ እድሜ ትስጥህ ድንቅ ትምህርት ስላስተማርከን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @Fatema-jd9wv
    @Fatema-jd9wv 15 วันที่ผ่านมา +1

    ማርያም እናቴ እኔን በደለኛዋን ይቅር ብለሽ ወደደጅሽ የምመጣበትን ቀን አቅርቢልኝ😢😢😢😢😢😢

  • @tirhasokubay9939
    @tirhasokubay9939 17 วันที่ผ่านมา +1

    Amen (3) Kalhiwet yesmalna memehrey admen tanan yhabka, nay atyatschana habtkum ab xelotkum zekuruni😢😢

  • @serkeeserkee136
    @serkeeserkee136 ปีที่แล้ว +16

    ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን እመብርሃን ትጠብቀን በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +5

    እናቴ መመክያዬ የኔ አዛኝ ፈጥኖ ደራሽዋ እመ አምላክ ወላዲተ አምላክ ክብርሽ ከፍ ከፍ ይበልልኝ እማ የኔ እናት እኛ እንወድሻለን እናከብርሻለን የኛ አማላጅ እኔ አምናለው ቃል ኪዳን በገባልሽ ቃል እንደሚምረን ልጅሽ ወዳጅሽ የኔ እናት

  • @blentube1484
    @blentube1484 ปีที่แล้ว +3

    Kale hiwot yasemaln wendmachin, emebete nuruligni behiwete amalaje

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከብር ምሰጋና ለእመቤቴ

  • @hudud-fu4zw
    @hudud-fu4zw 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን😢😢😢😢❤❤

  • @yordihmariammire3731
    @yordihmariammire3731 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ቃለህወትን ያሰማን ረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @azebtekle27
    @azebtekle27 ปีที่แล้ว +12

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @تقستبابلوث
    @تقستبابلوث ปีที่แล้ว +9

    ቃለሕይውት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን መምሕራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 2 หลายเดือนก่อน +1

    ቢሰማ ቢሰማ የማይጠገብ ትምህርት መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መላ ቤተሰብህን ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ ልጅ እመአምላክ በዘልፋፋው ቀሚስዋ ከዚ ከንቱ አለም ትሰውርህ ትጠብቅህ ቅዱስ ሚካኤል በሰማይ ዋስ ጠበቃ ይሁንህ በምድራዊ ህይወትህም ከፊትህም ከኃላ ከግራ ከቀኝም ሆኖ ይጠብቅህ ፍፃሜህን ያሳምረው እኛም የሰማነው በልቦናችን ሰሌዳ ይፃፍብን የእመቤታችን እናትነት ላልተረዱትም ፈጣሪ ልቦናቸውን አብርቶ ወደ ቤቱ ይመልስልን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @etaguBirhan
    @etaguBirhan 2 หลายเดือนก่อน +1

    እመቤቴ ቅዲስተ ቅዱሳን ብጥዮተ በጡሀን አምላክን በዲግልና የወለደች እናታች አማላጃችን ለዘላለም በፅት ነሽና ከልጂሽ ከወዳጂሽ ከጌታችን ከመዳኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ በረከትሽ በኢትዮጵያ ይደረባት አሜን

  • @DugDhx
    @DugDhx 8 หลายเดือนก่อน +9

    አምላኪሆይ እኔ ሀጽያተኛህ ገዘብ ብየ ተሠድጅ ከሰወ ሀገረ የማላቀውን ሲስሩት ያለየሁትን እበላለሁ😢😢😢😢😢 😢😢ሀጽያቴ በዛ ድግል ማረያም ቸሩ መድሀኔያለም አተ ይቅረትለኝ ዘድ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እለምንሀለሀ

    • @Fatema-jd9wv
      @Fatema-jd9wv 15 วันที่ผ่านมา +1

      😢😢😢😢😢

    • @YasminAbraham-i7f
      @YasminAbraham-i7f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሁላችም ነን ቅዱስ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን እንጂ የምግቡ ነገር ያው ስጋ ከምን እንደሚያመጡት እራሱ አይታወቅ

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 ปีที่แล้ว +10

    እናቴ ድንግል ማሪያም እድሜ ከጤና ትስጥልኝ መምህር እንዲገባቸው አድርገው ነው ያስተማሯቸው ለሚገባው ቃለ ህይወት ያሠማልኝ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @judyme5682
    @judyme5682 ปีที่แล้ว +3

    Egzabher Amlak ye agelglot zemenhin ybarklih.
    Lemenafikan degimo lbona ystachu ledifiretachew ykir ybelachew

  • @tsehay4102
    @tsehay4102 ปีที่แล้ว +2

    ኦርቶዶክስበመሆኔ እኮራለሁ እንቁና አንደበተ ርቱ መ ምህራን አሏት ።

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 ปีที่แล้ว +14

    አሜን🙏🏾 ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 5 หลายเดือนก่อน +3

    መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ወላዲተ አምላክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እሩህሩሀ እናቴ በምልጃሽ አስቢን እናቴ ሆይ አደራሽን ድንግል እመቤቴ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ከጌታችን ከመድሀኒታችን ከእየሱስ ክርስቶስ ዘንድ በምህረት ዓይኑ አማልጂን አሜን

    • @Mulu-y4r
      @Mulu-y4r 25 วันที่ผ่านมา

      @@yaredabebe29 አሜን

  • @mehreteshete8495
    @mehreteshete8495 ปีที่แล้ว +6

    እማይዬ እመቤቴ እናቴ የኔ ልዪ ከአንደበቴ ያለውን ለማውጣት እስክቸገር ነው እምወድሽ ስላንቺ ተናግሬ አልጨርስም የጌታዬ እናት ክብርና ምስጋና ላንቺ ይሁን እማምላክ.
    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን🙏🏾

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!!

    • @alemyerosan8816
      @alemyerosan8816 ปีที่แล้ว

      Amen.3.tahedo.lzelalem.tenur

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 ปีที่แล้ว +4

    EGZEABEHEIR yemesgan kalehiwotn yesemaln rejm edeman ketena gar abzeto yetln🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 ปีที่แล้ว +10

    መምህራችን የእዉነት በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ሰምተን ማንጠግበዉ ድንቅትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን 🌺🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @hananhp4217
    @hananhp4217 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ልጇ ወዳጇ ባከበራት ልክ ክብር ምስጋና ይግባት ለናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን❤

  • @ሀብታምአለባቸው
    @ሀብታምአለባቸው 4 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እናቴ ድግል ማርያም በሰው ሀገር በሰደት በማውቀው በማላውቀው እምሰራውን ያየሁትን ያላየሁት እምበላውን ይቅር በይኚ ለንሰሀ አብቂኚ በምህርትሺ በቸርነትሺ አሰቢኚ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅😅

  • @lovepeace8606
    @lovepeace8606 ปีที่แล้ว +4

    እድሜና ጤና ይስጥልን ኩቡር እንቁ መምህራችን ፥በቃ እንደዚ ነው መልስ መስጠት ማለት ተባረክልን

  • @Anasenit
    @Anasenit หลายเดือนก่อน +1

    Mariamen enewadatalen dabelos yeqatale mameher edeman tena yesitelin Amen qale hewot yasamalen

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 ปีที่แล้ว +5

    አጀት አርስ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን እመቤቴ የለመለመ ህይወት ትስጥልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @freweynitadese-b8j
    @freweynitadese-b8j 7 หลายเดือนก่อน +2

    እዉነት ነው እናቴ ማርያም እመብርሃን እመ ኣምላክ❤የዐለም በዛ የወለድሽልን ❤ዐለም ለማዳን ቤዛ ለሆነ የወለድሽልን አረ ዉለታሽ ብዙነው እናቴ❤❤❤ክብር ምስጋና ላንቺና ለቸሩ መድሀኒዐለም ይሁን።🙏🙏🙏

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ይሰማል መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ያኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @yelmashibru
    @yelmashibru 9 หลายเดือนก่อน +2

    እመቤቴ እኛ ኦርቶክሶች እንወድሻለን ታማልጅናለሽ ለዘላለም

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 kaleyoten yasemalen wendemachen 🙏🙏🙏😢😊❤

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ ปีที่แล้ว +6

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን በሚገርም ማብራራት ነው ልቦና ይስጠን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምም ነው ያለው ምም ከጨመረ ሁለቱንም ነው የእግዚአብሔርን ቃል የሚሰሙም ምነው አላቸው እንጂ ብቻ ላላቸውም እነሱ ግን ገልብጠው ነው ያዩት ብቻ እነሱ አመሰገኗት አላመሰገኗት እመቤታችን ምንም አይቀርባትም ይብላኝ ለነሱ እንጂ ወላዲተ አምላክ የኔ ስስት ❤❤❤❤❤ቅድስት ድንግል ማሪያም ልቤ እናቴ እንወድሽ አለን🌹✝️ ኪዳነምህርት 🌹💒💒🌹💒🌹💒🌹💗💗💗🕊🕊🕊

  • @mesrtasalf2122
    @mesrtasalf2122 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @etigirma2479
    @etigirma2479 ปีที่แล้ว +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአግልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን አሜን አሁን እየሆነ ያለው በትንቢት የተነገረ ነው በመጨረሻ ዘመን ሀሰተኛ ነቢያት በስሜ ይመጣሉ ይላል አሁን ያለው እየሱስ የሚመለከው እናት የሌለው እናቱን ያስወጣ ነው ይህም በዛ ዘመን ሀሰተኛው እየሱስ ይመጣል አሁን እየሱስ እየሱስ አማላጅ የሚሉት የዛን ሀሰተኛ እየሱስ ፕሮሞሽን እየሠሩ ነው አቤት የይቅርታ አምላክ ልቦና ስጠን ይቅር በል እውነቱ ይገባን ዘንድ አንተ ምራን አሜን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @YdYd-k3u
    @YdYd-k3u หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣የጌታችን፣የእየሱስ፣ክርስቶስ፣እናቱ፣እመቤታችን፣ቅድስት፣ድንግል፣ማርያም፣ክብር፣ምስጋና፣ይገባሻል፣ዛሬም፣ዘወትርም፣ለዘላለም፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 ปีที่แล้ว +2

    እናት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን እንዲህ አጥንትን የሚያለመልም ትምህርት የሚያስተምሩ ድንቅ ልጆች አሏት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ይባርክልን!!!

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!!

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 ปีที่แล้ว +3

    መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ ርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤፤

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @Kb-tube7407
    @Kb-tube7407 ปีที่แล้ว +2

    Kale hiwoten yasemalen mengestun yawreselen amen

  • @meazabelachew3436
    @meazabelachew3436 ปีที่แล้ว +2

    ጥንብ አንሳ እኮ ህይወት ያለውን ነገር ፈልጎ አያውቅም እመቤታችን ድንግል ማርያም እውነተኛውን ህይወት ክርስቶስ ኢየሱስን የወለደችልን ናት አዎ ከሴቶች ሁሉ የተባረክሽ ነሽ ብሎ ቅዱስ ገብርኤል አመስግኗታል ከሙታን መንደር ጥንብ አንሳ ቢንጫጫ የመላኩን ቃል አይሽረው ፤ አለቀ ደቀቀ የአምላክ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሙሴ ጽላት፣ የአሚናዳብ ሰረገላ፣የዳዊት መሰንቆ የአሮን በትር የታተመች የውሃ ጉድጓድ ....የህያዋን እናት ናት እንወዳታለን እናከብራታለንየሚጠላት የጥንት ጠላት ሰይጣን እና ተከታዮቹ እርርርርርርርርር ይበሉ

  • @hanademre2571
    @hanademre2571 ปีที่แล้ว +4

    እናቴ ማርያም ሆይ
    ቅድስት ንፅህት ድንግል ርህርሂት ብፅእት
    እኛ የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ስለ ልጅሽ ስለ ወዳጅሽ ብለሽ ይቅር ብይን አሜንን

  • @SherryShewaye
    @SherryShewaye ปีที่แล้ว +4

    እኛ ስለገባን ፀጋና ክብርሽ እጅጉን አብዝተን ማርያም ወደድንሽ

  • @DubaiUse-em7bc
    @DubaiUse-em7bc ปีที่แล้ว +5

    ቃለሂወት ያሰማልን ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይኑርህ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤቴ በረከት ፍቅር አይለይህ

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @emafikir21tube
    @emafikir21tube ปีที่แล้ว +4

    መምሕራችን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በርከትን ያሰማልን

  • @mekonnenabera9532
    @mekonnenabera9532 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 ปีที่แล้ว +8

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ይሰማልን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴቷ፡በረከቷ፡ይደርብን አሜን

  • @ወለተኪሮስየድንግልማርያም
    @ወለተኪሮስየድንግልማርያም ปีที่แล้ว +6

    መምህር ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን የእመአምላክ ምልጃ ፀሎቷ አይለየን አሜን🙏🙏🙏

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!

  • @Asas12as123
    @Asas12as123 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን
    የጌታየ እናት እመቤቴ ማርያም ሆይ ክብርና ምስጋና ይገባሻል አሜን አሜን አሜን

  • @lioulkassa4233
    @lioulkassa4233 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

    • @Hiyawsim
      @Hiyawsim ปีที่แล้ว

      አሜን … እንኳን ለድህነታችን ምክንያት ለሆነችዉ ለእናታችን ለባዕታ ማርያም አመታዊ ክብረ በዐል በሰላም በጤና አደረስዎት የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡!!!

  • @shukmedia-3429
    @shukmedia-3429 2 หลายเดือนก่อน

    “ከሰማይም ከወረደ በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም፥ እርሱም በሰማይ የሚኖረው የሰው ልጅ ነው።”
    - ዮሐንስ 3፥13

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว +1

    የዞንዶ ራስ ያለበት ብቻ ኖው ድንግል ማርያም የሚጠላ ሊያንቆሽሽ የሚሞክር

  • @eyerusalemdinberu7097
    @eyerusalemdinberu7097 ปีที่แล้ว +1

    ቆይ ምንታድርጋቸው እነዚህ የዲያብሎስ። የጥልቁ የጨለማው ልጆች

  • @xssa6895
    @xssa6895 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ወለተ ማርያም በፁለታችሁ አስብኝ በጭቀት ልሞት ነው😥🤲🙏