ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ተለቀቀth-cam.com/video/MEPCGLrIj_Y/w-d-xo.html
የኔ ጅግና የኔ ባህል አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ
የአገልግል እጀራ እኮ በጣም ነው የሚጣፍጥ ። የኔ ባለሞያ በሀሏን አክባሪ እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችሽ ሙሉ ጤና ይሥጥሽ ❤❤❤
እኔየገጠርልጂነኝ ላባቴአገልግልሲቆጥርአበዛበታለሁ ሆነብየከቆላመልሶልኝሲመጣለመብላት እሱገንይቆጣኝነበርአታብዢብኝእያለየእኔውድአባትአይስደትበደርቀኩብዝሆነእምንውለው የናታችንእንጀርእሌማቴደርቆእየዋለ😢በየሚድያውእንደዚህሳይምራቄንመዋጥ😂
@@werert2189 አዎ በአገልግል ተቆልፎ የዋለ እጀራ በጣም ነው የሚጥም ግን ምን ዋጋ አለው አሁን በሥልካችን መሥኮት ማየት ብቻ ሆነ 😭😭
አወ ሆን ብሎ በጣም ነዎ የሚጣፍጥ❤
ተባረኪ አቤት ልጆችሽ ስርአታቸው ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ በጤና በጥበብ ያሳድግልሽ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልሽ
ምርጥ ሴት ተባረኪ እንኳን የጥቂት ጊዜ አስተምረው ወግ ማረግ ያደረሱትንም ዞር ብሎ የማያይ አለ።
ወይ ቴጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክሽ ባሕላችን እንዳንረሳ በጣም ትልቅ ት /ም አለው እስከ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤😍❤
ኧረ በስመአብ !😱ለካ Subscrib ም ሳላደርግ ነው ይሄን ሁሉ ታሪክ ስኮመኩም የነበረው?ደግሞ "ገባ ገባ በሉላት እስኪ ወገን የምን እያዩ ላሽ ነው?" ልል ስል አይደል እንዴ ራሴው ከደጅ መቆሜን ያየሁት።🙈🙈🙈በይ በምትወጃት ይዤሻለሁ ለእስከዛሬው ማሪኝ!🙏🙏🙏ቤተኛ ነኝ መስሎኝ ፈዝዤ ያለፈኝን ውዴታዬን መግለፅ እንጂ መላልሼ 'ጠቆም ጠቆም ማድረግ' አይቻል ነገር።ትውልድሽ ሁሉ ይባረክ!በወለድሻቸው ተደሰቺ!🤲🤲🤲
አመሰግናለሁ አሜሜሜንንን🙏
የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም በጉጉት እየጠበክሽ ነበር ❤
ባህልን ማክበር እናት እና አባትን ማክበር ማስታወስ ፡የትልቅነት መገለጫ ነው ፡ መልካም የጤና ምግብ ።
ቲጂዬ የኔ እንቁ ባህልሽን አክባሪ ተባረኪልኝ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
ቲጂ ባህልሽን አክባሪ የአባቶቻችን ደንብ ነው❤❤❤
ውድድ ነው የማረግሽ መነው በአካል በገኘው እና እደምወድሽ ብነግርሽ አችና ገኔን በጣም ነው የምወዳችሁ ገኔን አች ዩቱብ ላይ አቅርቤት እስኪ ስሞትልሽሽሽ🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ቲጅዬ እናቴን መሰልሽኝ.❤ ። እናቴ ለቅበላና. የአክፋይ ይዛ ለቤተሰቦቿ ይዛ ስትሄድ. ወይኔ ትዝታዬ። ቲጅዬ የኔ ሐበሻ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
ቲጂ የኔ ቅን ስርአትሽ አስተዳደግሽን ይናገራል ፀዴ ነሽ በጣም የምግቡ የኪችንሽ ፅዳቱ
❤❤ለዚህ ቤት አደስ ነኝ ዋውው የሀገራችን በሀል ነዉ አገልግል
ቲጅዬ የኔ ውድ ባለሞያ ዋው ባሕልሽን አክባሪ ለእምነትሽ ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር 👌👌ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ቀጣይ
ቡዙ ግዜ የስንደ ዳቦ ነዉ የምትጋግሪዉ ማሻ አላህ የኔ እናት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር
ሰላም ትግሰት በጣም ጎበዝ ባለሙያ እሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይባርክሸ ቀሪ ዘመንሸን ከነልጆችሸ እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣችሁ አሜን። ይህን የሰራሸውን አገልግል ለእኔም ባቀመሰሸኝ
ትጂዬ።። ምርጥ እኮ ነሽ። ቀጣዩንም ቶሎ ነገዉኑ ለቀቅ አድርጊልን።
አድናቅሽ ነኝ። ባለሙያ ነሽ። ግን ጉዲፈቻ እናት ለምትይው ግን እናቴ ብቻ ብትይ ጥሩ ነው። ምከንያቱም እኛ ቤት ከልብ የተወለድን እና biologically የተወለድን ልዩነት የለንም። ለሁላችንም አንድ እናተ እና አባት አለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ቤተሰብ ልጅ ማጣት የለበትም። እናንተ አርቲስቶች ይህንን ግንዛቤ ሰርታችሁ ብታልፋ ሰውንም የሚጠቅም እና ፈጣሪም የሚደሰትበት ነው።
ዋዉ ምርጥ ሴት ብየሻሀሉ ባሕላችን መሰረት አገልግል ሲጣፍጥኮ
እድለኛ ነሽ በጣም ከመገኘታቸው ወልደው በዝተው ፣ በጥሩ ኑሮ ላይ ሆነው? ይሄ እድል ነው ምስጋናውን ጌታ ይውሰድ በእውነት ፣ ቸርነት ስለአደረገልሽ
ባህልሽን አክባሪ የኔመልካም ሁሉ ነገርሽ ነው ምወድልሽ ሰው አይከፈልበት ክፋታችን መከራ ላይክ ብናረግ ከአንድ በላይ ቢሆን የሚደረገው ባረግሽ ነበር❤
ቲጂየ የእኔ መልካም እኔም ልጆችሽን በአሳየቻቸው እያልክ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነልጆችሽ እማ😊❤
ቲጂዬ የኔ ወድ በጣም ታምራላችሁ ዘመንሽ ይባረከ
ትጅዬ ስወድሽ❤❤❤ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ አምላከ ቅዱሳን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ
ቲጂዬ ታድለሽ ምርጥ ንፁህ ልብ አለሽ ተባረኪ ልጆችሽ በፍቅርና በሞገስ ይደጉልሽ❤
ውይ በጣም ደስ ይላል ተጆ😅
እንዲያው ምን ላርግሽ አንች እኮ ልዩ ነሽ ስወድሽ እመብርሀን ትውደድሽ የኔ ፍልቅልቅ የኔ አንጀተ እሩህሩህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰው በርቻ❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ
ቲጂየ ከምልሽ በላይ ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ደሞ እናትሽን ስታገኘ ለማየት ሰፍ ብየ ነበር አጓገጉተሽ አስቀረሽኝግድ የለም ቀንና ውሻ ሳይጠሩ ይመጣሉ ይባል የለ እጠብቃለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቸር ያቆየን ቡናየን ቀራርቤ ከስራ መልስ ዘና ብየ አያቹኅለው ለማንኛውም እንደኔ ሰው አፍቃሪ እንኻን ዘመደ ብዙ ሆንሽልኝ ከኤርይራዊት እህትሽ በርቼኝ ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ፍልቅልቅ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ
ባለሞይ በባህላችን እንኮራለን
የእኔ ማር ቲጅዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይባርክሽ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤
እጅሺን ይባርከው የኔ ባለሙያ ቲጅየ ፍልቅልቋ❤❤❤❤❤
ይመችሽ❤❤❤❤
ቲጂዬ የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትግዬ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እዴት እደምወድሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ አይለያችሁ
You are such an amazing person. You are following our culture and the way you are preparing it so nicely. I like you and your family. Be blessed.
Sewdeshi ❤
አገራችን ወግ ወጉን ይዛለች በጅፕኤስ መሆድ ተጀመረ ተመስገን ነው
So blessed, So sweet, So beautiful!! what a family. May God bless you more.
Tijiye swedshi Eko yene konjo geta eskene betesebshi ytebkishi ❤❤❤❤
እንደው ሰውድሽ ቲጅዬ የምር ፍልቅልቅ በእየቀኑ ውበትሽ ጨመረ ማሻ አላህ የኔ መልካም ቅን ጀግና ሴት ነሽ ❤
በአለም ልይ በመኪና አደጋ አንደኛ ነን ሲትቤልት ግን አናስርም ይህ ለልጆቹ አለማሰብና ግዴለሽነት ነው
ቲጂ ምርጥዜጋ እግዚአብሔር ይባርክሺ
ዋው ትጂዬ ዋው ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ባህልን ጭምር መያዝ ነው በርች
የኔ አፍ ከፍቶ መቅረት ምን ይሉታል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ቲጅዬ መኪናሽ ያምራል
ዋው የምንወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለቤትሽ አድስ ነኝ 🥰
ዋውው ቲጂ አሳመርሽኝ 😄እንጀራ አስተሳሰርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏
አነች መልካም ሴት። ባህልሽን ወግሽን ያከበርሽ
ጀግናነሺ ማረያምን የኔቆጆ ጎበስ አለይ ጉልበት ልስም ልጂቱ❤❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ማር ሺጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል አንደኛ ነበርኩ እመብርሀን ከነቤተሰቦሽ ትጠብቅሽ❤
Tebrku ❤❤❤ feker egzaber yafkrahu le abteshem edmi na tena yestchew ye ken sew mesali endasdegushe kotrshe makbrshe egzaber yebrkshe betam des yemil temhrt new le zergochu lekfowoche ❤❤❤
እንረሳም ላይክ ሰብስክራይብ ኮሜንት ይገባዋል ይህ ስራሽ እታለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww gobez tigeye❤❤
Egzabehr erjam edm ena tena yestechu ❤❤❤
ማሻአላ❤
የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን አረቄዉን አንቺ ያዢ ያዉም ካሜሪካ ለሄደ ሰዉ 21 አመት ካልሞላ መንካት አይቻልም እንወድሻለ'ን ከችኮጎ አሜሪካ
ዋው ደስ ስል ተባረኪ
Tigiye ትንሽ አቅምሽኝ ተባረኪ!❤
ስፈልግሽ ነበር እንኳን አገኝሁሽ ስወድሽ
ቲጅ እናቴን አሥታወሽኝ ከአያቴ ቤት እምንሄደው እደዚህ ቋጥረን እጅሽ ይባረክ
ባፌ ውሀሞላ አየ ስደት የእናቴ እንጀራ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ምወድሸ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ትጊ ሆዴን አጨውሽው ወይይይይይይ እንደናፈቀኝ የአገሬ ምግብበሰደት 15አመት ሰኖር 2ግዜ ነው የመጣሁ አሁን ረጅም አመት አልሔድኩም የነፈቀኝ አብሮ አደጌ ሽሮ
በጣም ነው የምወድሽ!!!
የኔ ዉድ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አስተዋይ ባህልሽን አክባሪ ደስ ሰትይ❤❤❤
ኡኡ ታላቄ ክፉ ነሽ የማይሆን ቦታ ትቆርጭዋለሽ 😮 ለማንኛውም ከዚህ አገልግል ፋንታይ ይቀመጥልኝ 😘 እወድሻለው ክበሬልኝ ❤
እሺ ቤቲዬ የአገልግል ቋንጣ አድርገን እንጠብቅሻለን😅😅😅
ኑሬልኝ ማርይ 🤲
እንዴት ደስ እንደምትይኝ ቲጅዬ❤❤❤❤
አቤት ስወድሺ ቲጅየ❤❤❤
ስወድሽየኔ ወድTabarki❤️
ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሽ የምለው በምክንያት ነው እደኔ የምታደንቋት በላይክ
እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
የኔ ንግስት😍😍😍❤❤❤
የኔ ቅመም ቲጂዬ እወድሻለሁ ማርያምን 😊😘😘
በርችልን የኔ ብርቱ
እንኳን በሰላም መጣሽ
እግዚያብሄር ይስጥሽ❤
✔✔✔✔✔ ጀግና ነሽ
ዋዉ❤
Wow congratulations sis ❤️❤️🙏
ምነዉ ቲጂ አሰጎመኘሽኝ እንጀራዉ አምስት አመት እንጀራ ከበላሁ😮❤😢
የእሩዝ ዱቄት እና All purpose ዱቄት አድርግሽ ትንሽ እርሾ ከዛ ተለቅ ባለ መጥበሻ ሞክሪ
የኔ ሴት የኔ እናት❤❤❤❤ሁሌም
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ 😍😍😍😍
Yene enat 🥰🥰🥰🥰
የምትገርሚ ምርጥ ሴት ነሽ ቲጂዬ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam new yemwedsh Emebirhan hulem ke ancha gara thun
Ketayu kifil tolo yilekekilin tigiye ❤
ጎበዝ ልጆችሽን በስርሃት ነው ያሳደግሻቸው ሲታዮ እራሱ ስርዓት እዳላቸው ያስታውቃሉ
Tegi telyalsh lejoceshn yasetmarshacew seratacew gyta yasadegelsh ❤❤❤
ወይኔ ቲጂዬ የኔ ማርርርርርርር❤
❤❤❤❤❤❤❤Tg yenne wud siwedishh❤
Tejey my konjo sis long life❤❤❤❤❤
Tige yane qonjo siwdishi iko 🥰♥ ♥
❤❤❤❤
ተለቀቀ
th-cam.com/video/MEPCGLrIj_Y/w-d-xo.html
የኔ ጅግና የኔ ባህል አክባሪ ፈጣሪ ያክብርሽ
የአገልግል እጀራ እኮ በጣም ነው የሚጣፍጥ ። የኔ ባለሞያ በሀሏን አክባሪ እግዚአብሔር ከነቤተሠቦችሽ ሙሉ ጤና ይሥጥሽ ❤❤❤
እኔየገጠርልጂነኝ ላባቴአገልግልሲቆጥርአበዛበታለሁ ሆነብየከቆላመልሶልኝሲመጣለመብላት እሱገንይቆጣኝነበርአታብዢብኝእያለየእኔውድአባትአይስደትበደርቀኩብዝሆነእምንውለው የናታችንእንጀርእሌማቴደርቆእየዋለ😢በየሚድያውእንደዚህሳይምራቄንመዋጥ😂
@@werert2189 አዎ በአገልግል ተቆልፎ የዋለ እጀራ በጣም ነው የሚጥም ግን ምን ዋጋ አለው አሁን በሥልካችን መሥኮት ማየት ብቻ ሆነ 😭😭
አወ ሆን ብሎ በጣም ነዎ የሚጣፍጥ❤
ተባረኪ አቤት ልጆችሽ ስርአታቸው ጥሩ አድርገሽ ነው ያሳደግሽው እግዚአብሔር አሁንም ባርኮ በጤና በጥበብ ያሳድግልሽ እመቤቴ ለቁም ነገር ታብቃልሽ
ምርጥ ሴት ተባረኪ እንኳን የጥቂት ጊዜ አስተምረው ወግ ማረግ ያደረሱትንም ዞር ብሎ የማያይ አለ።
ወይ ቴጅ ፈጣሪ አብዝቶ ይባረክሽ ባሕላችን እንዳንረሳ በጣም ትልቅ ት /ም አለው እስከ ቤተሰቦችሽ ፈጣሪ ይባረክሽ ❤😍❤
ኧረ በስመአብ !
😱
ለካ Subscrib ም ሳላደርግ ነው ይሄን ሁሉ ታሪክ ስኮመኩም የነበረው?
ደግሞ "ገባ ገባ በሉላት እስኪ ወገን የምን እያዩ ላሽ ነው?" ልል ስል አይደል እንዴ ራሴው ከደጅ መቆሜን ያየሁት።
🙈🙈🙈
በይ በምትወጃት ይዤሻለሁ ለእስከዛሬው ማሪኝ!
🙏🙏🙏
ቤተኛ ነኝ መስሎኝ ፈዝዤ ያለፈኝን ውዴታዬን መግለፅ እንጂ መላልሼ 'ጠቆም ጠቆም ማድረግ' አይቻል ነገር።
ትውልድሽ ሁሉ ይባረክ!
በወለድሻቸው ተደሰቺ!
🤲🤲🤲
አመሰግናለሁ አሜሜሜንንን🙏
የኔ እናት እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም በጉጉት እየጠበክሽ ነበር ❤
ባህልን ማክበር እናት እና አባትን ማክበር ማስታወስ ፡የትልቅነት መገለጫ ነው ፡ መልካም የጤና ምግብ ።
ቲጂዬ የኔ እንቁ ባህልሽን አክባሪ ተባረኪልኝ ቃላት የለኝም እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ተመኘሁልሽ በድጋሚ እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
ቲጂ ባህልሽን አክባሪ የአባቶቻችን ደንብ ነው❤❤❤
ውድድ ነው የማረግሽ መነው በአካል በገኘው እና እደምወድሽ ብነግርሽ አችና ገኔን በጣም ነው የምወዳችሁ ገኔን አች ዩቱብ ላይ አቅርቤት እስኪ ስሞትልሽሽሽ🥰🥰🥰🥰
ወይኔ ቲጅዬ እናቴን መሰልሽኝ.❤ ። እናቴ ለቅበላና. የአክፋይ ይዛ ለቤተሰቦቿ ይዛ ስትሄድ. ወይኔ ትዝታዬ። ቲጅዬ የኔ ሐበሻ. እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ።
ቲጂ የኔ ቅን ስርአትሽ አስተዳደግሽን ይናገራል ፀዴ ነሽ በጣም የምግቡ የኪችንሽ ፅዳቱ
❤❤ለዚህ ቤት አደስ ነኝ ዋውው የሀገራችን በሀል ነዉ አገልግል
ቲጅዬ የኔ ውድ ባለሞያ ዋው ባሕልሽን አክባሪ ለእምነትሽ ለሐገርሽ ያለሽ ፍቅር 👌👌ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ልጆችሽን ቀጣይ
ቡዙ ግዜ የስንደ ዳቦ ነዉ የምትጋግሪዉ ማሻ አላህ የኔ እናት ረጀም እድሜ ከጤና ጋር
ሰላም ትግሰት በጣም ጎበዝ ባለሙያ እሴት ነሸ በርች እግዚአብሔር ይባርክሸ ቀሪ ዘመንሸን ከነልጆችሸ እረጅም እድሜና የተሟላ ጤና ይሰጣችሁ አሜን። ይህን የሰራሸውን አገልግል ለእኔም ባቀመሰሸኝ
ትጂዬ።። ምርጥ እኮ ነሽ። ቀጣዩንም ቶሎ ነገዉኑ ለቀቅ አድርጊልን።
አድናቅሽ ነኝ። ባለሙያ ነሽ። ግን ጉዲፈቻ እናት ለምትይው ግን እናቴ ብቻ ብትይ ጥሩ ነው። ምከንያቱም እኛ ቤት ከልብ የተወለድን እና biologically የተወለድን ልዩነት የለንም። ለሁላችንም አንድ እናተ እና አባት አለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ማንም ቤተሰብ ልጅ ማጣት የለበትም። እናንተ አርቲስቶች ይህንን ግንዛቤ ሰርታችሁ ብታልፋ ሰውንም የሚጠቅም እና ፈጣሪም የሚደሰትበት ነው።
ዋዉ ምርጥ ሴት ብየሻሀሉ ባሕላችን መሰረት አገልግል ሲጣፍጥኮ
እድለኛ ነሽ በጣም ከመገኘታቸው ወልደው በዝተው ፣ በጥሩ ኑሮ ላይ ሆነው? ይሄ እድል ነው ምስጋናውን ጌታ ይውሰድ በእውነት ፣ ቸርነት ስለአደረገልሽ
ባህልሽን አክባሪ የኔመልካም ሁሉ ነገርሽ ነው ምወድልሽ ሰው አይከፈልበት ክፋታችን መከራ ላይክ ብናረግ ከአንድ በላይ ቢሆን የሚደረገው ባረግሽ ነበር❤
ቲጂየ የእኔ መልካም እኔም ልጆችሽን በአሳየቻቸው እያልክ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ከነመላ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከነልጆችሽ እማ😊❤
ቲጂዬ የኔ ወድ በጣም ታምራላችሁ ዘመንሽ ይባረከ
ትጅዬ ስወድሽ❤❤❤ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ አምላከ ቅዱሳን በድሜ በጤና ይጠብቅልሽ
ቲጂዬ ታድለሽ ምርጥ ንፁህ ልብ አለሽ ተባረኪ ልጆችሽ በፍቅርና በሞገስ ይደጉልሽ❤
ውይ በጣም ደስ ይላል ተጆ😅
እንዲያው ምን ላርግሽ አንች እኮ ልዩ ነሽ ስወድሽ እመብርሀን ትውደድሽ የኔ ፍልቅልቅ የኔ አንጀተ እሩህሩህ ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ቆንጆ ምርጥ ሰው በርቻ❤️💓💓💓💓💓💓💓💓💓❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💓😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልሽ
ቲጂየ ከምልሽ በላይ ነው ደስ ያለኝ ዛሬ ደሞ እናትሽን ስታገኘ ለማየት ሰፍ ብየ ነበር አጓገጉተሽ አስቀረሽኝ
ግድ የለም ቀንና ውሻ ሳይጠሩ ይመጣሉ ይባል የለ እጠብቃለው እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቸር ያቆየን ቡናየን ቀራርቤ ከስራ መልስ ዘና ብየ አያቹኅለው ለማንኛውም እንደኔ ሰው አፍቃሪ እንኻን ዘመደ ብዙ ሆንሽልኝ ከኤርይራዊት እህትሽ በርቼኝ ።
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ፍልቅልቅ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኪ
ባለሞይ በባህላችን እንኮራለን
የእኔ ማር ቲጅዬ ስወድሽ እኮ እግዚአብሔር ይስጥሽ ይባርክሽ ኡፍፍፍፍ ❤❤❤❤
እጅሺን ይባርከው የኔ ባለሙያ ቲጅየ ፍልቅልቋ❤❤❤❤❤
ይመችሽ❤❤❤❤
ቲጂዬ የእኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ❤
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ትግዬ ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
እዴት እደምወድሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ያሣድግልሽ አይለያችሁ
You are such an amazing person. You are following our culture and the way you are preparing it so nicely. I like you and your family. Be blessed.
Sewdeshi ❤
አገራችን ወግ ወጉን ይዛለች በጅፕኤስ መሆድ ተጀመረ ተመስገን ነው
So blessed, So sweet, So beautiful!! what a family. May God bless you more.
Tijiye swedshi Eko yene konjo geta eskene betesebshi ytebkishi ❤❤❤❤
እንደው ሰውድሽ ቲጅዬ የምር ፍልቅልቅ በእየቀኑ ውበትሽ ጨመረ ማሻ አላህ የኔ መልካም ቅን ጀግና ሴት ነሽ ❤
በአለም ልይ በመኪና አደጋ አንደኛ ነን ሲትቤልት ግን አናስርም ይህ ለልጆቹ አለማሰብና ግዴለሽነት ነው
ቲጂ ምርጥዜጋ እግዚአብሔር ይባርክሺ
ዋው ትጂዬ ዋው ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ባህልን ጭምር መያዝ ነው በርች
የኔ አፍ ከፍቶ መቅረት ምን ይሉታል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ
ቲጅዬ መኪናሽ ያምራል
ዋው የምንወድሽ እንኳን በሰላም መጣሽ እግዚአብሄር አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ለቤትሽ አድስ ነኝ 🥰
ዋውው ቲጂ አሳመርሽኝ 😄እንጀራ አስተሳሰርሽ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🙏
አነች መልካም ሴት። ባህልሽን ወግሽን ያከበርሽ
ጀግናነሺ ማረያምን የኔቆጆ ጎበስ አለይ ጉልበት ልስም ልጂቱ❤❤❤❤
ቲጂዬ የኔ ማር ሺጊዜ ሰብስክራይብ ማድረግ ቢቻል አንደኛ ነበርኩ እመብርሀን ከነቤተሰቦሽ ትጠብቅሽ❤
Tebrku ❤❤❤ feker egzaber yafkrahu le abteshem edmi na tena yestchew ye ken sew mesali endasdegushe kotrshe makbrshe egzaber yebrkshe betam des yemil temhrt new le zergochu lekfowoche ❤❤❤
እንረሳም ላይክ ሰብስክራይብ ኮሜንት ይገባዋል ይህ ስራሽ እታለም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Waww gobez tigeye❤❤
Egzabehr erjam edm ena tena yestechu ❤❤❤
ማሻአላ❤
የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
በጣም ቆንጆ ነዉ ግን አረቄዉን አንቺ ያዢ ያዉም ካሜሪካ ለሄደ ሰዉ 21 አመት ካልሞላ መንካት አይቻልም እንወድሻለ'ን ከችኮጎ አሜሪካ
ዋው ደስ ስል ተባረኪ
Tigiye ትንሽ አቅምሽኝ ተባረኪ!❤
ስፈልግሽ ነበር እንኳን አገኝሁሽ ስወድሽ
ቲጅ እናቴን አሥታወሽኝ ከአያቴ ቤት እምንሄደው እደዚህ ቋጥረን እጅሽ ይባረክ
ባፌ ውሀሞላ አየ ስደት የእናቴ እንጀራ ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢😢
በጣም ነው ምወድሸ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ወይኔ ትጊ ሆዴን አጨውሽው
ወይይይይይይ እንደናፈቀኝ የአገሬ ምግብ
በሰደት 15አመት ሰኖር 2ግዜ ነው የመጣሁ አሁን ረጅም አመት አልሔድኩም የነፈቀኝ አብሮ አደጌ ሽሮ
በጣም ነው የምወድሽ!!!
የኔ ዉድ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
አስተዋይ ባህልሽን አክባሪ ደስ ሰትይ❤❤❤
ኡኡ ታላቄ ክፉ ነሽ የማይሆን ቦታ ትቆርጭዋለሽ 😮 ለማንኛውም ከዚህ አገልግል ፋንታይ ይቀመጥልኝ 😘 እወድሻለው ክበሬልኝ ❤
እሺ ቤቲዬ የአገልግል ቋንጣ አድርገን እንጠብቅሻለን😅😅😅
ኑሬልኝ ማርይ 🤲
እንዴት ደስ እንደምትይኝ ቲጅዬ❤❤❤❤
አቤት ስወድሺ ቲጅየ❤❤❤
ስወድሽ
የኔ ወድ
Tabarki❤️
ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለን
የኔ ውድ አንቺ ትለያለሽ የምለው በምክንያት ነው እደኔ የምታደንቋት በላይክ
እንኳን ደስ አለሽ ቲጂዬ
የኔ ንግስት😍😍😍❤❤❤
የኔ ቅመም ቲጂዬ እወድሻለሁ ማርያምን 😊😘😘
በርችልን የኔ ብርቱ
እንኳን በሰላም መጣሽ
እግዚያብሄር ይስጥሽ❤
✔✔✔✔✔ ጀግና ነሽ
ዋዉ❤
Wow congratulations sis ❤️❤️🙏
ምነዉ ቲጂ አሰጎመኘሽኝ እንጀራዉ አምስት አመት እንጀራ ከበላሁ😮❤😢
የእሩዝ ዱቄት እና All purpose ዱቄት አድርግሽ ትንሽ እርሾ ከዛ ተለቅ ባለ መጥበሻ ሞክሪ
የኔ ሴት የኔ እናት❤❤❤❤ሁሌም
የኔ ቆንጆ ቲጂዬ 😍😍😍😍
Yene enat 🥰🥰🥰🥰
የምትገርሚ ምርጥ ሴት ነሽ ቲጂዬ🥰
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam new yemwedsh Emebirhan hulem ke ancha gara thun
Ketayu kifil tolo yilekekilin tigiye ❤
ጎበዝ ልጆችሽን በስርሃት ነው ያሳደግሻቸው
ሲታዮ እራሱ ስርዓት እዳላቸው ያስታውቃሉ