Ere yihe mesach tarikishima malek yelebetim tigiye...ene sus honobignal demo..ye addisu gebeya lij silehonku yemitasayin botawochin tenkike awkachewalehu..tilik tizita..you are so great ❤
I hardly ever know you, since I don't know any musicians in Ethiopua. But, I'm happy that you shared your childhood story, you were indeed a good child and your story teaches the young generation how hard work pays off in life ❤
ዝቅ ዝቅ ያሉትን አግዚአብሔር ከፍ ከፍ ያደርጋርል ❤
Yane kojo teje mare egzhabre yetabksh ❤💋
ዙም ቡለሺ ከምትቅሪር የቡና አትያቸዉም
ወይኔ ጣይቱ (ፀሀይ) ግን ተመቸሽኝ ፣ የእውነት አግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይፈጽምልሽ ፣ በዕድሜና በጤና ይጠብቅሽ።
ጣይቱ እውነቷን ነው ስምአነ አምላከ ወመዳኒነ ያልሽው አምላክሽ ሰምቶሻል ቲጂዬ
አምላክ በቤቱ ያጽናሽ ቲጂ
አይገርምም እኔም እንዳንቺ ዛሬ ላይ ለመድረስ ቤተሰቦቹ እንኳን የማያውቁትን ስራዎች ሰርቻለሁ፣
የአንቺ ጥሩነቱ እናትና አባትሽ ጎንሽ መሆናቸው ነው
የህይወት መንገድሽ የራሴን ህይወት ያስታውሰኛል ቲጂዬ
እንደማያልፍ የለም ያ ሁሉ ታለፈ
ነገም ከእግዚአብሄር ጋር ጥሩ ይሆናል
ቲጂዬ ፀሀይ የሆነ ተሰጥኦ ያላት ይመስለኛል ዕድሉ ካለ ብታሳትፊያት
ውይ የልጅነት ጓደኛሽን በፍጹም እዳረሻት እንዴት ደስ እደምትል ትላንት አብራሽ ያለች ያክል ነው የምታስታውሰው አቂርቢያት አዘንጫት እርጃት ጎደኛ አርጋት🙏ጎበዝ ሰው ነሽ የድሮ ማንነቱን የማይረሳ እ/ርም ይወዳል እኔም ያንቺው ታርክ ነው ያለኘ ተባረኪ በጣም ነው የምወድሽ❤😘🙏🙌
አዘንጫት ላልሽው ፀሀይ የማንንም እርዳታ የምፈልግ ሰው አይደለችም የራሷ ጥሮ ገቢ ያላትና እጅ ሙያ በቸጨማሪ አላት የልጅ እናት ነች የስራ ሰው ስለሁነች እንጅ የገንዘብ ችግር ያለባት ከይደለችም
የህን ሁሉ ጽፈሽ የአምላክን ስም ሙሉ ለመጻፍ ደከመሽ እግዚአብሔር ተብሎ ነዉ መፄፍ ያለበት
@@zahragenetasefa9703 እየሱስ ጌታ ነው በጌታዬ አላፍርም የኔ እህት ቃል ለማስተካከል ከመሮጥ ይልቅ የጌታ ቃል አቢቢ
@@sosotete425 የኔ እህት አዘንጫት ያልኩበት ምክንያት አየሽ አንቺ ጌታን በማመስገንሽ ይሄው እንደዚህ አምሮብሻል እኔን ደግሞ እይኘ ልዩነታችን ስላለች ተስምቷት መስሎኝ ነው እንጂ ሌላ አይደለም🙏😘
@@haymanotbehailu8832 አንዳንድ ሰው በቸፈጥሮው ያለማመስገን ችግር አለበት እንጅ አታ ከይደለም እህቴ ካጠፋው ይቅርታ
በጣም ደስ ይላል ቲጂ ወርቅም በእሳት ተፈትኖ. ነው ውድ የሆነው የኔ መልካም ህይወት በፈተናና በጥንካሬ የተሞላ ሲሆን ደስ ይላል የሰው ልጅ መድረሻውን ብቻ ሳይሆን መነሻውን መስታወሱ ክብር ነው እድሜና ጤናን ይስጥሽ ትግስቴ አብሮ አደግሽን አገኘሻት ደስ ይላል እርጃት ❤❤❤❤❤
ቲጂዬ ቋንቋ አጠረኝ በጣም ጀግና ነሽ ቤተሠብን መርዳት ለዚህ ስኬት ያበቃል ተባረኪ
ዋው ቲጂ ደስ ይላል ፀሀይን አንድ ቀን አልብሰሽ አስጊጠሽ እንግዳ አድርጊያት እባክሽ. እኔም ልጅ ሆኜ ምኞቴ ድሎት ነበር ጌጠኛ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ውጣ ውረድ በኃላ አሁን የፈረጅ ኑሮ እኖራለሁ 🙏🙏🙏💚💛❤👈
ቲጂ በእውነት ጀግና ሴት ነሽ ያሳለፍሽውን ሕይወት በግልጽነት እና በኩራት ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
እንደ እግዚያብሔር ያለ ማንም የለም ለዚህ ያበቃሽ ፈጣሪ ምስጋና ይድረሰው❤
ቲጂዬ አብሮ አደግሽ በታም ተጫዋች ልጅ ናት እንግዳ አርገሽ እንደምትጋብዣት ተስፋ አረጋለው ።
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋውውውው የሰው ልጅ በጣም ብዙ ውጣ ውረድ አሳልፎ እዚህ መድረስ ትልቅ ነገር ነው በምንም ቃል ልገልፅሽ አልችልም ቲጂዬ የልጆችሽ እናት ሁኚ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን ትሁን
አሜን🙏
ጎበዝ ጎበዝ ለትውልዱ ትልቅ ትምህርት ነው
ለፍቶ መለወጥ እንዲህ ያኮራል። በእውነት ፊልም ቢሆን አፍ ያስከፍታል ብሩክ ሁኚ
እማ ትለያለሽ ቲጂዬዬ ብዙዎች የኃላ ማንነታችንን ማውራት አንፈልግም ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እህታችን እመቤታችን መልካሙን ሁሉ ታድርግልሺ አሜን እናት
Wow lagizee zikki bagizee kaffi🙏 betami Asetamari video new👏👍💪💪💪💪🤟👌
ቲጂዬ እውነት አከበርኩሽ ማንነትን አለመርሳት እግዚያብሔርን ደስ ያሰፕዋል ለሌሎች ትልቅ ትምህርት ነው ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ።
ምርጥ ኢትዮጵያዊነሽ ያሳለፍሽውን አለመስራትሽ
በጣም ጠንካራ እና ለሌሎች አርዓያ የምትሆኝ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ፡፡ "ከስኬት በፊት" የሚል እንደ አንቺ የህይወትን ውጣ ውረድ ታግለው ያሸነፉ ሴቶች ታሪክ ዙሪያ የሚያጠነጥን እንግዶች የሚጋበዙበት ፕሮግራም ቢኖርሽ ጥሩ ነው ብዬ አምናለሁ፡፡ ህብረተሰቡን ያስተምራል ዛሬ ላይ ተስፋ ለሚቆርጡ ወጣቶች መነቃቃትን ይፈጥራል፡፡
ትዕግስት መጀመርያ ሠላምታ አቀርብልሻለሁ የነበርሽበትን ሠፈርና እንዴት እንዳደግሽ ከቦታው ላይ በመግለጽሽ በጣም ደስ ይላል። ያንቺ የተለየ ነው በዚህ ላይ ለመግለጽ ይከብዳል። እውነተኛ ልጅ ነሽ። ለፍቅርም ሐወቀኛ ነሽ። አመሰግናለሁ።
በጣም ደስ ይላል ቀለመወርቅን እና ኢትዮጵያው ትቅደም ትምህርትቤትን እና ዘበኛ ሰፈርን ስላሳየሽን በጣም ደስ ብሎኛል
Hi mikiyas selam now.senait neage.yFantu.sister.Tige salame.balene
ቲጂዬ ክብር ይገባሻል ሰው እንዲህ ነው የኖረውን እውነታ በግልፅ ሰናገር ይከበራል ይደነቃል አንች በቃ የኔ ምርጥ ነሽ ሌሎቹ ከክፍለ ሀገር ይመጡና ሽሮ አላውቅም ቆሎ አላውቅም ይሉናል እራሳቸውን የቦሌ ልጅ አርገው ቁጭ ይላሉ ክብር ይገባሻል❤❤❤❤
እኛኮ የአ.አ ልጆች እንደገጠር
ከብት ባይኖረንም እሁድና ቅዳሜ
ከብት ያላቸው ጋር ሰልፍይዘን
ከከብቶቹ እግር ስንዝቅ።አቤት
ትኩሱን😃ዘጭ ሳረጉት ስናፍስ
ብርዱን ሞቅ የማረገን ነገርስ😃
አቦ ትዝታችንን አስቃኘሽን ተባረኪ👏
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ቲጅዬ ጎበዝ ነሽ ማንንትሽን ያረሰሽ እንዴህ ነው ክርስትና ማንንት ❤
ቲጂየ እኔ የምኖርበት ሀገር: የሀብታም ልጅ ሲሳካለት ምንም አይደነቅም። እንዳንቺ ጥሮ ግሮ እዚህ የደረሰ ግን እጅግ በጣም ይከበራል። የመጣበትን ሲያወራ በትልቅ ደስታ ነው። እኛም ሀገር ይሄ እየተለመደ ስለሆነ ስልጣኔያችንን ያሳያል። አንቺ ጀግና ነሽ። አብዝተሽ እደጊልን። እወድሻለሁ እህቴ።❤🎉
አስተዋይ ነሽ ያሳለፍሽው ጊዜ መግለፅሽ ለሌላው ሰው ትምህርት ነው ያስተማርሽው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዲው ሳይሽ በጣም አካባጅ ብቻ ሳትሆኝ........ ...... ትመስይኝ ነበር
ቲጅዬ ከቅርብ ጊዜ ወድያ በጣም እከታተልሻለሁ እና ላንቺ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ከክፋት በቀር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ ያላሰብሽውን ሲሳይ ይስጥሽ..... ድንግል ትጠብቅሽ አመሰግናለሁ
ጎበዝ ተባረኪ ኩሩ እትዮጵያዊ አብዝቶ ይባርክሽ።
ቅን መሆን ለራስ ነዉ እዚአብሔር ዪባርክሽ ብዙሠዎች የሚየፍሩ አሉ በሠሩት ሰራ አንች ግን ተባረኪ ስራ ከቡር ነዉ
ቲጂዬ ማሻአላህ ለብዙዎች አስተማሪ እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ በተለይ አርቲስቶቻችን ያለፍበት ህይወት ከማዉራት ይልቅ ገና ኖረዉ ያላዩትን ምኞት ማዉራት ይወዳሉ እነ 🎷🎷🎷🎷🎷እስኪ ከዚች ምርጥ እህት ተማሩ::
Kifu😂😂😂
ቲጅዬ በጣም አስተማሪ የሆነ ደስ የሚል የልጅነት ግዜሽን ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን።
ቲጂዩ የኔ ፍቅር በእውነት ትልቅሰው ነሽ የነበርሽበትን ያልረሳሽ። ብርክ በይልኝ። ልጆችሽን ትዳርሽን ይባርክልን።
Wawo Amzeig Jesus Wonder Full Tebareki Bebzu Ytedergelet Program Eseralhu Smeta Agarshalhu
❤❤❤ ወይ ቲጂዬ ደስ የሚል የልጅነት ትዝታሽ ትውልድን እያዝናና የሚያስተምር ትምህርት ነው፣በጣም ደስ ይላል ።
ትጂ የሰፈርሽ ሰዎች ደስ ይላሉ❤❤❤ ለቤተሰብ መታዘዝ እጅግ በጣም ደስ ይላል❤❤❤
እዲነው ከፍታ ለቤተሰብ የሚታዘዝ ቤተሰብን የሚያገለግል ልጅ እግዚሓብሔር ይባርከዋል ያከብሰዋል በእውነት ቲጂየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ አሁን ደግሞ በጣም በጣም..... እወድሻለው ቃል የለኝም እግዚሓብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ጧሪ ደጋፊ እዳቺ የተባረኩ ልጆች ያርጋቸው ፈጣሪ
ቲጂ እግዚአብሔር ያክብርሽ ታላቅ ሰው ነሽ በእውነት አከበርኩሽ በርቺ
አቦ ይመችሽ የኃላው ከሌለ የለም የፊቱ ቲጂዬ ባንቺውጥ እመኝኝ ብዙ የኢትዮጵያን ልጆችን ልጅነት እንዴት እንዳደግን ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን የኬክ ቤቱንም እንጠብቃለን በርቺ የእኔ ግልፅ ❤
በጣም የሚገርም ነው የኔና ያንተ ታሪክ ይመሣሰላል እኔ የክፈለአገር ለጅ መሆኔ እንጂ አንች ያለፈሸውን ሕይወት ለእናቴ አግዝ ነበር ።አንድ ልጅ ነኝ ለናቴ እወዳታለው አግዛታለው ሰትናገሪ የኔ ታራክ አእየመሠለኝ አሰበ ነበር ቅን ሰው እግዚአብሔር አይጥቸውም ።እወድሻለው የኔ እህት
ዎውው ድስ የሚል ታሪክ ❤️
Tigistye yene melkam sew betam new miwedish ke Eritrawi wendimesh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
የታደልሽ ነሽ፤ደስ የሚል የልጅነት ህይወት፤ ዋው ትዝታ፤ እበት፤ ኩበት ለቀማ፤ አገዳ ሰበራ:: u r the Iron woman !!!
❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክሽ ::
አይ ትጅይ ዝቅ ብለሽ እና እናት አባትሽን ታዝዘሽ ስላደግሽ ሁሉን ስላየሽ እኮ ነው አሁን ላይ አዛኝ እና እሩህሩህ ትሁት አዛኝ መልካም ጭዋ የሆንሽው የኔ መልካም ሴት እግዚአብሔር የነካሽውን ሁሉ ይባርክልሽ እማዬዬ 😍😍😍😘😘😘😘
ቲጂዬ ትለያለሽ ብዙዎቻችን የመጣንበትን እረስተናል
ጎበዝ ጠንካራ የስራ ሰው ልትኮሪ ይገባል, ስንቱ እውቅናውን ተጠቅሞ ያጭበረብራል. ነገም ከዚህ በበለጠ ከፍታ ላይ እንደምናይሽ አምናለሁ, ልጆችሽም ይባረኩ.
"ስምአነ አምላክነ መድሐኒነ," እውነት ነው አንቺን የሰማ ሁላችንንም ይስማን.
ይሄንን ዉድና የተከበረ ደስ የሚል ታሪክሽን በእናትሽ ፃፊዉ😢😢
የሠዉ ልጅ እራቁቱን ነዉ የመጣዉአዚህ ምድር ላዪ
ጎበዝ ልጅ ነሽ የእናት አባት ምርቃተ እዚህ ጥሩ ቦታ ያደርሣል
ቤተሠብ መርዳት አያሠፍርም ተባረኪ
WAAAAW!!! Tigiye, betammmm nwe yakeberekush. lebezuwoche temeherete honeshale anedanede guwadegochesh yeneberu artistoche tarikachwene be media siwashu ayetenale anchi gene yemetegeremi swe neshe egezabere kezihe beleye kefe yaregeshe yebezowoche hiwote nwe sera ayasafereme lezihe nwe egezabere yakebereshe.❤❤❤
እግዚአብሔር ገና ብዙ ቦታ ያደርስሻል። በጣም የምትመሰገኚ ነሽ፣ ከትህትና ጋር፤ ብዙ ሰው የነበረበትን ይደብቃል አንቺ ግን ሳትጠየቂ ትናገሪያለሽ ተባረኪ
አቺ ጀግና ልጅ ለናት ላባቶችሽ ለልጆችሽ ደግሞ ጀግና እናት ለባለቤትሽጀግና ሚስት ነሽ እመብርሀን ትጠብቅሽ❤
ጎደኛሽ በጣም ተጫዋች ነች ከጎረቤቶችሽ ጋር ፕሮግራም ብትሰሪ ያስተምራል በርቺ እናመሰግናለን
የሰው ልጅ ከየት ተነስቶ ትልቅ ቦት መድረስ ይችላል ❤ ቲጂዬ ፈጣሪ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ 💚💛❤🙏
እውነት እጅግ ድንቅ ትልቅ ስራ ነው የትላንት ማንነትን ለረሱ ዛሬ ላይ ተሻግረው ለቆሙበት ድልድይ የሆናቸውን ለዘነጉ ማስተማሪያ ነው እንዲህ ትልቅ ቦታ ደርሶ የትናንት መሰረትን ነገን ለሚያስብ ሰው ተስፋ ሰጪ ነው ወርቅም በእሳት ተቃጥሎ ነው ውድ ዋጋ የሚያወጣው ከዚህ መልዕክት ብዙ ሰው ይማራል በርቺ ቲጂ እመብርሀን ዘመንሽ ከእነ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ብርሀን ታድርግልሽ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከዝቅታ። ወደከፍታ ይወስዳል ይህን ዕድል ለማግኘት መሠጠትን ይጠይቃል
ይህ ልዮ ስጦታነው አሁንም ዝቅ ያልነውን እንደርሱ ፈቃድ ወደከፍታ ያውጣን ከዝቅታ ወደከፍታ የመጡ ሰዎች ትሁቶች የሰውንየውሃ
ልክ የየሚረዱ የመጡበትን መንገድ ማይረሱ
ስለአገኙ ሰዎችን የማይንቂ ፈርዕሃ አእግዚአብሔር
የያላቸው እንደአንች ያሉት ያብዛልን
ወይኔ እንዴት ደስ እንደሚትሉ ከአብሮ አደግሽ ጋር
ጂጂዬ ምርጥ ሴት ሰው የመጣበት የደገበት ይረሳል አች ጎበዝ ነሽ ለቡዞቹሁ ምሰሌ ቶኛለሽ በርች
You are role model and inspiring for all of our sisters God bless you more TG.
ጀግና ሴት ትጂዬ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ፍቅር ሰላም በረከት ይስጥሽ ብዙ ሰወች ትላትን ያሳለፉትን መናገር አይፈልጉም አች አስተዋይ ነሽ በአንቺ ትላት የዛሬ ትዉልድ እዲማርበት ስላ ደረሽ ከልብ እናመሰግናለን
የምትገርምይ ጀግና ጀግና አውነተኛ ታሪኩን የምያውራ ጥቂት ሰው ነው አግዚአብሔር ይቸምርልሽ!!!
በጣሞ ድንቅ ሰው ነሽ እናመሰግናለን
You know what I respect you a lot you are so humble and thoughtful and example for others ❤❤❤❤
ቲጅየ ፀሀየን በድጋሚ ክፍል አቅርቢያት በናትሽ ደስ ስትሉ
Hi Tigst . Omg!! You took me back with my childhood memories. I went school the same school where you standing. Ethiopia tikedme. Love it thank you😍
ትምህርት ቤቴ ቀለመወርቅ ነበር የተማርኩት መቅዲዬ ፍቅር እኮ ነሽ ስላየሁትም ሾላን በጣም ደስ ብሎኛል ጀግና ነሽ
I like your honesty god bless you
You inspired to all. የሚያስደንቅ ታሪክ ነው ያለሽ። እምላክ ይባርክሽ።
ወይይይ ቲጂዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ቢያንስ እንደ እኔ አይነቱ ሰው ለእናቱ የሚጠጣ ወሀ ሳልሰጥ ነው አረብ ሀገር የመጣሁት አሁን የአረብ ልጆት ቁጭ ብለው ውሀ ሲዩኝ እናቴ ትዝ ትለኛለች ። 😢😢😢😢
ምን ልበልሽ ቲጂዬ የምር በጣም አክባሪሽ አድናቂሽ ነኝ የዋላ ታሪካቸውን እሚናገሩ ጥቅቶች ናቸው አንቺ አዷ ነሽ ❤
ጀግና ቲጂ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እማምላክን የነበርሽበትን ያለፍሽበትን ያልረሳሽ 🙏🙏🙏🙏
አይ ቲጅዬ የቤተክርስቲያን አባቶች ሥራንም ትሰሪ ነበር ስማነ አምላክነ መድኃኒነ ታስብይ ነበር ጀግና ነሽ ቲጅዬ ታሪክሽ በጣም ደስ ይላል 😘
በጣም ደስ የላል የልጅናት ትዝታ እኔ ልጅናቴ በመካራ ነው የአለቀ
Tigeye Fekere neshe ke Mola godele anchi yalefeshebeten began generation yalalefe yelem leyunetu endihe nebereku belo erasun yemiyastewaweke gêne be media yelem betam adenakishe negne ❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ቲጂ።ስነምግባርሽ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ይሸታል።ይማርካል ማለቴ ነው።
ብዙዎቻችን አስተዳደጋችንን መንገር አንፈልግም ትክክል ነሽ።
አንበሳ ነሽ ትግስት ❤ እውነት ሲጣፍጥ እንደወረደ፡፡ እግዛብሄር ሁለንተናሽን ይባርክ dear
በጣም ፡ የምወደው ፡ ሚድያ እርያሊቲ ሾው ፡ ያልተጨመረ ፡ በራሱ ልክ እንደ መፅሐፍ ታሪክ በተመስጦ የሚሠማ የራስን ትውስታ በዚህ ውስጥ ወደኋላ ትውስታ መኩአተን የራሴን የህይወት ውጣ ውረድ አሣልፊ ዛሬ የደረስኩበት ደረጃ የደረስኩት ልክ አንቺ ባሣለፍሽው ማህበረሠብ በሚመሣሠል መንደር ውስጥ ነው በነገሩ እንቁላል ፋብሪካ ፣ አባዲና ፣ ጠላፊ ሠፈር ፣ ቅዱስ እሩፋኤል ፣ ሸጎሌ ፣ አጣሪ ሠፈር ከአንቺ ካደግሽበት ድል በር ፣ አንድ ቁጥር ( መስፍን ሐረር) የአሁኑ በላይ ዘለቀ ፣ አዲሱ ገበያ እነዚህ ሁሉ የአኑአኑራ ዘይቤ ፡ ነበር ማህበራዊ ኑርአችን በጣም የማደንቅሽ ክብር ያለሽ ድንቅ ማንነትሽን የገለጽሽ ምርጥ ሠው ነሽ ክበሪ አምላክ ይባርክሽ።
ዋው በጣም አከበርኩሽ በዚህ መልካምነትሽ ደግሞ ጌታ እየሱስን በህይወትሽ እንደ ግል አዳኝሽ አድርገሽ ብትቀበይ ስኬትሽ ሙሉ ይሆናል ተባረኪ ቲጂ
ወሬ ካንች እርሷ የምታቀው ይበልጣል
is that normal to tell to Ethiopian about it GOD blessed the country before your roots came this earth he loved us so much ❤
ትዝታየንቀሰቀሺዉ እኔም የቀስራአርማታሰርቸ ዉሀሺጨ ስፌትሰፍቸ ሺጨለበተሰቦቸ አሁደሞ ባረብአገር እየሰራሁበተሰቦቸን እረዳለሁ ግን ኩላሊት በሺተኛሆኩ አልሀምዲሊላህ እዝህደርሻለሁ በሰላም አገሬእምገባያዲርገኝ
❤❤❤ትልያለሽ ቲጂዬ የኔ ቆንጀ👍👍👍👍👍
ቲጂዬ የኔ ጀግና እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንሽ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ❤
ትእግስት ለስራ ያለሽን ክብር ይገልፃል ። ይህን ሁሉ አልፈሽ ለዚህ መብቃትሽ የቤተሰቦችሽ ምርቃት ነው ። እግዚአብሔር ረድቶሻል።
ትጂዬ እግዚአብሔር አምላክ ዝቅ ማለትሽን አይቶ በግዜው ክፍ አደረገሽ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ልብ ቃና ክበሪልኝ ❤❤❤💚💛❤🙏
Inspirational story ...stay blessed sister
ልዩ የሆንሽው የኢትዮጵያ ልጅ ትግስትዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጆችሽንም ይባርልልሽ የኔ ኩሩ ነሽ
ደስ ሰትሉ ለጎደኛሽ የሆነ ነገር ብታደርጊላት ደስ ትናለች እደምትዋዴዱ ታስታውቃላችሁ
ትጂዬ ልጅነቴን አስታወሽኝ የኔ ውድ ትለያለሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 👏👏👏 😍😍😍😍😍
የኔ ቅን ቲጂዬ ስወድሽ በምክንያት ነው ግልፅነትሽ❤ ስወድልሽ
አንቺ ትለያለሽ የኔ ንፁህ ሰወድሽ እማምላክ ትጠብቅሽ
ከሰውም ድንቅ ሰው ነበርሽ። የያሽው ይባረክ።
Wene sahaye betam newu yemakat yememamerwu ljuch alawat❤
እንኳን አደረሳችሁ ለአቡነ አረጋዊ ወርሃዊ በአል
በእዉነት በጣም ደስስ ይላል መድኃኔዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን
ምን ልበልሽ የኔ ጅግና ያለፉትን ታርኪሽን ስለምትናገሪ ክበረልኝ
Amen Amen Amen 🙏
Ere yihe mesach tarikishima malek yelebetim tigiye...ene sus honobignal demo..ye addisu gebeya lij silehonku yemitasayin botawochin tenkike awkachewalehu..tilik tizita..you are so great ❤
I hardly ever know you, since I don't know any musicians in Ethiopua. But, I'm happy that you shared your childhood story, you were indeed a good child and your story teaches the young generation how hard work pays off in life ❤
በጣም ደስ ትያለሽ ያለፍሽበትን አለመርሳትሽ አድናቂሽ ነኝ ።
ጨዋ ኣስተዳደጉም ኣይደብቅም በጣም ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ፈጣሪ እድመና ጠና ይስጥሽ ፡የዋህዋ ትግስት ❤
your story inspired me a lot . Thank you for sharing
ስኬት ከልጂነት ይጀምራል ያልፍልኛል ብለህ ሳይሆን የጊዜው ኑሮ ለመሸፈን ላይ ታች ትላለህ በልጂነትህ ግን በዛው ብዙ ነገር እያወቅህና ሃሳብህ እየሰፍ ይሄዳል በዛው ሳታስበው ወደ ስኬት ትገባለህ ትጂ ጎበዝነሽ
እኔ ከሰፈሬ ከወጣሁኝ 28አመት ሆኖኛል አንድቀን ያደኩባት እትብቴ የተቀበረባት ሸገር መጥቼ አላውቅም ያኔ በኢቲዮ ኤርትራ ጦርነት የወጣሁኝ ሲሆን ያደኩበት ሰፈር ልጅ እያለው ነው የወጣሁት ያ13አመት ልጅ እያለው ነው የተለየዋት ሰፈሬን የከፋኝ አልቅሼ ጎረቤት አብሮአደጎቼ ተላቅሰን የተለየሁባት መቼም አረሳሁም 😢 የጉለሌ ሰፈር ልጅ ነኝ አሁን ምኖረው Holland ነው ካደኩበት ካብሮደጎቼ ብለይም ባንድነገር ግንደስተኛ ነኝ አፍ የፈታሁበት አማርኛዬ አልጠፋብኝም በዚ ደስተኛ ነኝ።
❤
ሆላንድ ናፈቀኝ😂
አይዛህ።እኔም እዲተነኝ።እኔይምኖረው።ጀርመን።ነው።እንደዝህ።ስትል።ሆድ።ባስኝ።አይዛህ።ስደት።ስድነው።አለች።አንድእህቴ።አንይቀን።አብረን።እንገባለን።
አብሺሮ አላህካለው እድሚናጤናካለ አአ እደምትገብተሰፈአለኚ እኒም አብረውኚየደጉ አብረውኚየተማሮጉደኚቺ ኤረትራተለየተውኚገብተው በጣጣምም
💚💛♥️
የእኔ ጀግና ነሽ ይህ ሁሉንም ትዝታ ፍቅር. ግዋደኝነት አንድነት ጉርብትና አስታወስሺኝ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ትልቅ ትምህርትነው እህቴ ስራ ክቡር መሆኑንን እያስተማርሽን ነው very lovely God bless you!! ሁላችንም እረስተነው እንጂ በዚህ መንገድ ነው የመጣነው
ቲጂዬ ቆንጆ በፊልም መልኩ ቢሰራ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው