🔴የጉዲፈቻ አባትና እናቴን ይቅርታ ጠየኩኝ ! አርቲስት ትዕግስት ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 ปีที่แล้ว +109

    ቲጂዬ የምትገርሚ የምትደነቂ ነሽ በእውነት ያለፍሽበትን የሰውን ውለታ የማትረሺ አስተዋይ ጎበዝ ሰው❤❤❤❤ እድለኛም ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ ያድርግሽ የተመኘሽውን ሁሉ ከኃጥያት በስተቀር እግዚአብሔር ይሙላልሽ አሜን ❤ ስንቶች ማመስገን ትተው በጠላትነት በምቀኝነት ዘመድ ዘመድ ላይ ይነሳል መሰለሽ😢

  • @emawede2064
    @emawede2064 ปีที่แล้ว +14

    እናቴ ስንት ልጆች አሳድጋለች ለዛውም የአደራ ልጅ እያለች ከኛ ሁላ አስበልጣ እየተንከባከበች አንዳቸውም ዞር ብለዉ አላዩአት ተባረኪ ቲጂ ! በልጆችሽ አግኝ ው🙏

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +33

    በጣም ነው ስሜታዊ ያደረገኝ!!! ቲጂዬ በህይወት ኖረውልሽ ይሄንን ቀን ማየት እና ያሰብሽውን ማሳካት ስለቻልሽ እድለኛ ሴት ነሽ !!!! እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቃቸው❤️🙏🙏🙏

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ሰ6ኀ ปีที่แล้ว +49

    እንኳንም ተገናኛችሁ ሰዎቹ በጣም ንፁህ የድሮ የዋህ ና ደግ ሰዎች ናቸው❤ቲጂዬ የምር እናት ናቸው እናትና ልጅነቱን ቀጥሉበት❤❤❤❤

  • @emmushet
    @emmushet ปีที่แล้ว +3

    አንቺ እንኳን ተይው...ብዙ ሰብስራይና ላይክ ለማግኘት የሰራሽው ድራማ ነበር። አስመሳይ! እነሱ ግን ልበ ንፁሃን መልካም ሰዎች መሆናቸው ያስታውቃል። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው።

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 ปีที่แล้ว +40

    ዩቱብ እስከምትሰራ ይሄን ያህል ጊዜ መቆየት አልነበረብሾም ቢያንስ ስራ ከጀመርሻ በኋላ ስታገቢ ለሠርግሽ ማግኘት ነበረብሽ አሁን ለዩቱብ ስራ ነው የሚመሰለው ቢሆንም ግን ጥሩ ሠዎች ናቸው ንፁህ ናቸው በህይወት መቆየታቸው ጥሩ ነው

    • @ice9203
      @ice9203 ปีที่แล้ว +7

      Sew asmasaye new latekmu becha sewn mefelgew

    • @mzb6106
      @mzb6106 ปีที่แล้ว

      With big respect Egziabhair Yemesgen, Tg ke bezu tegel behuala new ahun yederesechebet derga yedersechew endayenew endachawetechin. Hiwetuan tastemaker we yes ende helm tez yemilaten yelejinet asadagiwochuan gebash. Le TH-cam bihon manenem aygodam yebelete esuwa wedefit medres lemetefelegebet yeredatal yehe menem kefat yelewem.

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n ปีที่แล้ว +1

      አይ ይጠያየቃሉ

    • @HabebaAdane-cx7ot
      @HabebaAdane-cx7ot ปีที่แล้ว +1

      አሁንምእኮለይቱብነውስቴሰራችባቸው

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 ปีที่แล้ว

      @@HabebaAdane-cx7ot እኮ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 ปีที่แล้ว +10

    እኔስ እባየንም አልቻልሁም የኔመልካም ትጅየ ከፈጣሪበታች ለዝህ መድረስሽ እነሱናቸው ምክንያትሽ በድሜ በጤና ያቆይልን ሁላችሁም❤

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 ปีที่แล้ว +11

    ቲጂ የኔ ፍልቅልቅ በእውነት አስለቀሽኝ።ቤተሰቦችሽን በልጅነት ባጠፋሽው ነገር ይቅርታ መጠየቅሽ ትልቅነትሽን ያሳያል። እንኲንም በህይወት እያሉ ደረሽ ።የኔ መልካም ልጆችሽን ይባርክልሽ ዘመንሽ ሁሉ ብሩክ ይሁን ቆንጆ ❤

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +1

    እንካንም ይቅርታ ጠየቅሻቸው ልቦና ይስጠን ለሁላችንም አንቺም ጉበዝ ነሽ እነሱም እናትና አባትሽ ናቸው ጡርያቸው

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +17

    ሰው በህይወት ሳላ ጥፋቱን አውቆ ይቅርታ መጠየቅ መጠያየቅ በጣም እድለኝነት ነው ስንቱ ይቅርታ ሳይጠይቅ ህይወቱ ያልፋል እርግማን ሆኖ ይቀራል 😢😢

  • @woyeneneguse1274
    @woyeneneguse1274 ปีที่แล้ว +5

    ጎበዝ የሚያስቀና ይቅርታ እኔም ይቅርታ ምጠይቀው ብዙሰው አለ እዳቺ አይነት የይቅርታ ልብ ለሁላችንም ይስጠን

  • @samroo5340
    @samroo5340 ปีที่แล้ว +35

    መልካም ሰው ነሽ መድሀኒአለም የሠውነት ትርጉሙ ምን እንደሆነ በእንደእናንተ አይነት ትሁት ሠዎች ምሳሌነት እያስተማረን ነው ፀጋውን በረከቱን ያብዛልሽ ቀሪ ዘመንሸ የተባረከ ይሁን።

  • @meseretberhanu9609
    @meseretberhanu9609 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ያልገባኝ እስካሁን ለምን ዘገየሽ በጣም ያሳዝናል እነዚህ መልካምና ጥሩ ሰወች ናቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 ปีที่แล้ว +11

    ትግስት መልካም አደርግሽ ይቅር በሉኝ ማለት ትልቅነት ነው ፡ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።👍🕊🦚

  • @yeshiworkalemu7932
    @yeshiworkalemu7932 ปีที่แล้ว +11

    ቆይ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ኧረ በስንቱ ላልቅስ አይ የኔ ነገር ለማንኛውም ቲጅዬ መልካም ሰው

    • @hani4528
      @hani4528 ปีที่แล้ว

      Yemr alksku yena enat❤❤❤❤❤

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc ปีที่แล้ว

      Enemga yaw new

  • @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ
    @ኪዳንምህረትእናቴ-ጰ2ሠ ปีที่แล้ว

    የእውነት ግን በጣም አሰለቀሳችሁኝ ማርያምን እንዴት ደስ ይላል እንዲህ የይቅርታ ልብ ሲኖር እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 ปีที่แล้ว +7

    የኔውዲ ቲጂየ እመቤቴን እባየን መቆጣጠሠ አቃተኘ የኔ ጀግና አስተዋይ ትሁት እመቤቴ በህየወትሺ ሁሉ ትቅደምልሺ😭😭💘

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +4

    አይአንቺ ልጅ አስለቅሺኝ በጣም ትገርሚያለሽ ትላንትናሽን ስላረሳሽነው ውለታሽን ያልረሳሽ ልጅ። እግዚአብሔር ሁላችሁንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ።

  • @Ethio215
    @Ethio215 ปีที่แล้ว +13

    ይቅርታ አድርጊልኝና ለ 3 ወር አብረሻቸው እንደቆየሽ ነው የተናገርሽው ጉድፈቻ ማለትን፡ምን አስፈለገ የናት ያባትሽን ውለታ አትርሽ

  • @hibretkassie1499
    @hibretkassie1499 ปีที่แล้ว +2

    ትግስት መልካም አደርግሽ ይቅር በሉኝ ማለት ትልቅነት ነው ፡ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናችሁ እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ይስጣችሁ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ትዕግስትዬ ልጆችሽ ይባረኩ ልጆችሽፊት ይህን ማረግሽ ትልቅ ትምህርት ነው ያስቀረሽላቸው እንኳን በ ህይወት አገኘሻቸው እድለኛ ነሽ ❤❤❤❤❤

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 ปีที่แล้ว +9

    የኔ ሽቁጥቁጥ እግዚአብሔር ልጆችሽን ይባርክልሽ ትልቅ ሰው ነሽ ልብ የሚናካ ታሪክ ነው ቀሪው ዘመናችሁን መልካም ያርግላችሁ ለይቅርታ መታደል መባረክ ያስፈልጋል የማያልቀውን ቸርነቱን ብዝት ያርጋላችሁ

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +3

    ውይ አስለቀሽኝ ቲጂዬኮ እንኳን ሰላም ተገናኛቹ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል

  • @user-Mrakiy
    @user-Mrakiy ปีที่แล้ว +5

    ቃል አጣሁልሽ ቲጂዬ አመታት አሳልፎ እንኳ ወላጆቹን ካገኘ በኋላ ያሳደገውን የሚረሳ ስንት አለ እመአምላክ ከክፉሁሉ ትጠብቅሽ መልካም ሁሉ ይገባሻል

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 ปีที่แล้ว +2

    ትጂዬ ትልቅነት ጨዋነት ነው ይቅርታ ማለት ምንም ቢሆን የልጅነት ትውስታ አይራሳም በጣም ነው ያስለቀሽኘ በጣም እወድሻለሁ ሰው አክባሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ ልጆችሽ ባለቤትሽ ቤትሽ ያንቺና ያንቺ የሆነው ሁሉ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በበረከት ይሙላሽ🙌🙏🙏🙏😍👍

  • @bramagna7618
    @bramagna7618 ปีที่แล้ว

    ትዕግስትዬ ባአለውለታሽን ባአለመርሰታሸ እግዚያሐቤርም ለዚህይ ቀን ያአደረሳችው ተመሰገን

  • @fekartarsema
    @fekartarsema 8 หลายเดือนก่อน

    ትጂዬ አመቱ አርጉዋል ግን ዛሬ ነው ያየሁት እስኪ በቀኛ አስለቀስሽኝ ጠላትሽ ድፍት ይበል ግህትናሽ ያለሽ አክብሮት በእውነት ጸጋውን የብዛልሽ ቸሩ አምላካችን

  • @destamellis157
    @destamellis157 ปีที่แล้ว

    ቲጂየ በጣም ትልቅ እና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ

  • @munatadesse479
    @munatadesse479 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ እናትና አባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ በጣም ደስትያለሽ ክፉ አይንካችሁ

  • @gumjassahabtamu1522
    @gumjassahabtamu1522 ปีที่แล้ว

    በእውነት ትልቅ ሰው ነሽ ትዕግስት:: እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ ይኸን ማንነት ያብዛልሽ::

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 ปีที่แล้ว +7

    ፈጣሪ የባረከሽ ነሽ ቲጂዬ ትላትን ማስታወስ ትልቅነት ነዉ የኔ ጀግና ለብዙ ሰዉች አስተማሪ ነዉ እንኳን በህወት እያሉ አገኘሻቸዉ የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @banchu3147
    @banchu3147 ปีที่แล้ว +12

    እንዴት ታምራላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣቸው ቅን ልብ ያላቸው ሰወች ናቸው ቲጂየ አንችም የተደረገልሽን የማረሽ ልጂ ነሽ አንች ይቅርታ ስጠይቂ የኔ ታሪክ ትዝ አለኝ ያንች ያ ልብ የሚሰብር ንግግር እኔም አንድ ግዜ አክስቴ ነበረች ማሀን ናት እና እሶ ጋር ውሎየን ውየ ማታ ግን እናቴ ትናፍቀኛለች በጣም ነበር የሚጨንቀን በማታ እግርሽን ታጠቢ ስባል ጠፍቼ ከናቴ ጋር ነበር የምገኝው ታዲያ ከናቴ ቤት ሳልገባ ነበር አንጠልጥላ የምትመልሰኝ ውይ ድሮ እኮ እናት እራሱ በልጆ ላይ መብት የላትም ነበር ደስ የሚል ቅንንነት እና አንድ ጊዜ ምን አልኳት የቤት እቃዋ ያምር ነበርና ምነው በሞትሽና እቃሽን ይዥ ወደናቴ ቤት ቤሄድኩ አልኳት እና ያ ንግግሬ አሁን ላይ ያመኛን አንች እድለኛ ሁነሽ በሂወት አግንተሻቸው ይቅርታቸውን ተገበልሽ እኔ ግን ለይቅርታም ሳልደርስ ሳልጠግባትም በሞት አጣሆት እና ቲጂየ እድለኛነሽ ውዴ እኛ በህፃን አንደበት ማስቀየም ምን እንደሆነ አናውቅም ግን አጥንት እንሰብር ነበር ደስ ብሎኛን እዴ ከዚህ በላይ ጦሪ ቀባሪ ያርግሽ

    • @tsionberhanuadmassu4557
      @tsionberhanuadmassu4557 ปีที่แล้ว

      Ayzosh Aksteshem libishen takewalch weye ahunem temeleketsh yehonal

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 ปีที่แล้ว +1

    እድለኛ ነሽ እድሜ አግኝተሽ ይቅርታ ማለትም ሆነ መቀበልን ውዴ ዘመንሽ በደስታ ይሞላ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 ปีที่แล้ว +7

    ወይኔ ቲጅዬ ምን አይነት ሥርዓት ያለሽ ቅን ሰው ነሽ እኔንም አስለቀሽኝ የኔ ፍቅር

  • @amsaleawrarismengstu
    @amsaleawrarismengstu ปีที่แล้ว +3

    አይ ቲጂ እንካን ዘንቦብሽ እንደውም ጤዛ ነሽ የኔ አልቃሻ ጥሩ ነገር ነው ያደረግሽው ተባረኪ አነሱንም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @የማሪያምልጅያድናልይታደጋ

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አልቅሼ አልወጣልኝ አለኝ ደግ ሰዎች ናቸው ሰው ይናቅም የሚደርስበት አይታወቅም

  • @hanlove412
    @hanlove412 ปีที่แล้ว +2

    የኔውድ ኡፍፍፍፍፍፍ ቲጅዬ ማርያምን አስለቀሽኝ እኮ እግዚአብሔር ይመሰገን በህይወት አገኘሻቸው

  • @woinewoine5413
    @woinewoine5413 8 หลายเดือนก่อน

    Tg ባየው ፕሮግራም ሽን አይጠገብም ደጋግሜ እሰማለው እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሴት ተባረኪ ልጆችሽ ለወግ ማዕረግ ይድረሱ አስተዋይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 ปีที่แล้ว

    የኔ ሚስኪኖሽ እግዝአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው በዚ ምድር ምንም ባይነሮኝ ኣባትናቴ ዘላለም ይኑርልኝ

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ትልቅ ሰው ልጆቾሽን። ይባርክልሽ የሕይወት። ዘመንሽሁሉ። ይባረክ

  • @bizuneshkifle2490
    @bizuneshkifle2490 ปีที่แล้ว

    ትእግስትዬ በአለም ላይ እንደ አንቺ የታደለ ያለ አይመስለኝም ምክኒያቱም ሣይሞቱ አስታውሰሽ ጠይቀሽ ይቅርታ አድርጉልኝ ብለው ውለታ ሣትረሺ እንዲህ መጠየቅሽ ከዚህ በላይ ማን አለ እንደ አንቺ እድለኛ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለባለቤትሽ ለልጆችሽ አንቺን ለወለዱ እናት እና አባትሽ ደሞም አንቺን ላሰደጉ እነኚህ ደጋግ ባልና ሚስት ልጅ አጥተው አምላክ የሰጣቸው ያከበራቸው አምላክ አማኑኤል ይስጥልኝ፡፡ እንዴት አድርጐ አምላክ እንደሚወድሽ በዚያች ህፃን እድሜሽ ማስቀየምሽን እንድታውቂ ያደረገ ያከበረሽ አምላክ ክብር እና ምስጋና ይግባው፡፡ እነጋሽ ተከስተን ልጆቻቸውን የልጅ ልጆቻቸውን ይባርክልን፡፡

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ ወላሂ ቃላት የለኝም አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ክብሮን ይስጥሺ እንዴት ሰሜታዊ እደሆንኩኝ ኡ ባአላህ እዳቺ ያለዉን ያብዛልን ሰዉ በሂወት እያለ ነዉ መኳኳን ይቅረታ መባባል ቀሬ ዘመንሺን ከነልጁችሺ በፍቅር በጤና ያኑረሺ በልጁቺሺ ተደሰቺ ባሆን ሰአት የወለዷቸዉንም በአግባቡ አይጠይቁም እኳን የጎዲፍቻ እናትና አባት 👍👍😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰😭😭

  • @emulove2112
    @emulove2112 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ መልህክት ነው ያስተላለፍሽው ይገባቸዋል ባይገርምሸ አንቺ ስታወሪ በአሳቤ የሳቸውን ሁኔታ የልብ መሰበር በምናብ እያሰብኩ እንባዬን ልቆጣጠር አልቻልኩም ትልቅ ይቅርታ ነው ስብራታቸውን ዛሬ ነው የጠገንሽው ሁላችንም የይቅርታ ልብ ይስጠን እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ!!!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +15

    እኔንም አስለቀሽኝ 😥😥ቲጂ እነሱም የተባረኩ አንቺም እውነተኛ ሰው ነሽ ሲደላቸው የዋለላቸውን ሰው የሚረሱ የምንረሳ ስንቶቻችን ነን ትእግስት እግዚአብሄር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 ปีที่แล้ว +3

    ደስ ሲሉ የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል እስከዛሬ እዴት አልፈለግሻቸውም ለማንኛውም እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ

  • @selamasgedom6183
    @selamasgedom6183 ปีที่แล้ว

    ትጊ ጌታ የሱስ ዬባርክሽ ክብር ሰው ክብር ሃሳብ ያስባል በክብር ነገር ዬፀናል፡፡ተባረኪ በረከት አለሽ

  • @haregwoubeshat5274
    @haregwoubeshat5274 ปีที่แล้ว

    ቲጊዬ እውነት መልካም ሰውነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ ልጆችሽን ይበርክልሽ የድግል ማሪያም ልጅ አየሽ እናቶች አባቶች በዚ ግዜነው ሰው የሚሰፈልጋቸው አንኳን አግተሻቸው ይቅርታ ጠየቅሽ ተባረኪ

  • @selamsahlemartamselamsah-gd2pu
    @selamsahlemartamselamsah-gd2pu ปีที่แล้ว +2

    ገራሚ ነሽ የምር እግዚአብሔር እኔንም የበደልኳቸውን ይቅር እንድን ፈጣሪ እድሉን ይስጠኝ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 ปีที่แล้ว +4

    ቲጂየ የኔ ቅን ውስጥሽ እንደወርቅ የጠራና የደመቀ ልበ መልካም ነሽ እግዚአብሔር እንኻን ሞጎሱን ሰጠሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት 💞🇪🇷🇪🇹💐

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 ปีที่แล้ว +1

    አረ አስለቀሽንኮ! ተባረኪ ሆዴ!ፐ እድለኞች ናቸው!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +3

    አይ አስተዳደግ ቲጂ መሰረተ ጨዋ በእውነት ልጆችን በስነስርአት አንፆ ማሳደግ እግዚአብሄር ይባርክልሽ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @makmas-mc9zw
    @makmas-mc9zw ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክሽ ሌላ ምን ይባላል
    ልብሽን አይቶ አምላክ ከዚህም በላይ ያጅርግልሽ::

  • @eskedartesfaye497
    @eskedartesfaye497 ปีที่แล้ว +3

    ተባረኪ ❤ለሌሎችም ትምህርት ሰጪ ነው ያንቺም የልጆችሽም ስነምግባር ዝቅ ብሎ ጉልበት መሳም የተረሳ ባህላችንን ስለመለሳችሁት አግልግሉ አረቄው ዳንቴሉ ኧረ ሁሉም ነገር በጣም ደስ ይላል ከነስርዓታችሁ ፈጣሪ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይጠብቅልሽ ቲጂዬ❤❤❤

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 ปีที่แล้ว +1

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ምን ያክል ይወድሻል እነሱንም በህይወት አቆይቶ ሁሉን በግዜው አደረገ ክብሩን ሁሉ ይውሰው

  • @እማየኔሊዩyoutube
    @እማየኔሊዩyoutube ปีที่แล้ว +1

    ቲጂ መልካም ሰው አልቅሰሽ አስለቀሽኝ ጎበዝ የበላሽበትን ወጭት በመጠገንሽ 100% ጥሩ ነገር ሰርተሻል ከልብ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤

  • @mcyzmc
    @mcyzmc ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ በሁላችንም በጥሩ ሰዎች ልብ ውስጥ አለች ትኖራለች ፣ቲጂዬ አንቺ ውስጥ ግን ትለያለች ። እድሜና ጤናውን ከመላው ቤተሰብሽ ጋራ እመኝልሻለሁ ፣እወድሻለሁ። አከብርሻለሁ።

  • @nejatali7088
    @nejatali7088 ปีที่แล้ว +1

    Allah enkan belij barekachew. Bereket betachu yigiba lehulachihum.

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደግ ቤተሰቦች ናቸዉ አባታችን ደስ ሲሉ አስለቀሱኝ አላህ እድሚና ጤና ይስጣቸዉ ❤ ልጆች የላቸዉም ግን

  • @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ
    @አባአለምለምኔ-ዸ4ሠ ปีที่แล้ว +3

    ትጂዬ እግዚአብሔር በፀጋው ይጎብኝሽ ግን የኔ ጥያቄ ሁሉም እያወቅሽ ነው የምታጠፊው ማለትም አሁን ሁሉንም ታስታውሻለሽ😅ግን ከዚህ ሁሉ የተርዳሁት ቡምግብ አልተቸገርሽም ምክንያቱም ብጡግቢ ነው ምግብ የምትጥይው😊

  • @MariyaMari-rg8lw
    @MariyaMari-rg8lw ปีที่แล้ว

    የምትለይ ሰው ቲጂየ ለሁሉም ሰው ትምህረት ይሆናል ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥሸ❤❤❤ ያለፍሸበትን የማትረሸ 👌👌👌👌

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 ปีที่แล้ว

    አስለቀሽኝ ቴጅየ ለዛሪዉ ቀን አላህ አድርሶሽ ጡሩቦታ ደርሰሽ እነሱም እድሜና ጤናሰቶቸዉ ቆይተዉ ለጥየቃ ለዚህ ቀን መድረስሽ ደስይላል❤❤

  • @mesretafisha7401
    @mesretafisha7401 ปีที่แล้ว +10

    በእዉነት ቲጂየ ባንቺ ልብ ቀናሁ እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰብሽ ይጠብቃችሁ ላንቺ ቃል የለኝም 🥰🥰

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 ปีที่แล้ว +5

    ቲጂዬ ታድለሽ ጥሩ ልብ አለሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ

  • @teppiworkwoldetsadik1703
    @teppiworkwoldetsadik1703 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ ትሁት ለልጆችሽ በመልካም ስነምግባር ነው ያሳደግሻቸው ተባረኪ ያለፈውን አስበሽ በይቅርታ የመጣሽ ልበቀና ተባረኪ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ እንደዚህ ወደኋላ ተመልሶ የሚያስታውስ የለም ይህ መታደል ነው

  • @ZainbSarig
    @ZainbSarig 8 หลายเดือนก่อน

    ታሪኩን ስሰማ የኔም ልብ ተሰበረ አይይይይ ግን በሂወት እያሉይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ግን የባባን ልብ የሚጠግን ስጦታ ስጫቸዉ የኔ አባት አችንም ሳላደቅሽ አላልፍም የኔ ፍልቅልቅ

  • @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ
    @አገሬናፈቅሽኝስንገበገብላ ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የተደሰትሁ ይሄን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 ปีที่แล้ว +1

    ውለታ የዋላላችሁን አትረሱ ይላልል ታላቁ ቅዱስ መጽሐፈ ትጂዬ ይሴት ልክ ልጆችሽ ስነ ሥርዓት ጉበስ በለው ጉለበት ሳሙ❤

  • @tgabab6759
    @tgabab6759 ปีที่แล้ว

    ውይ ደስ ሲል በማርያም ተባረኩ ደግሞ tg የኔንም ትዝታ ቀሰቀሽብኝ እን እራሱ በአጋጣሚ እህቴጋር ነበር ያደኩት እናም ምግብ ስትሰጠኝ ሶፋ ስር አልጋ ስር የማይቀረኝ ቦታ አልነበረም ስጥል ከዛ ልክ በየሳምንቱ እቃ እያነሳች ስታፀዳ ውይ ዱላ ትጠያለሽ የምር ታሪኬን አስታወሽኝ ❤

  • @sabageziherhaile5082
    @sabageziherhaile5082 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ የምወድሽ በምክንያት ነው። ጥሩ ትምህርት ነው ያስተማርሽኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤

  • @nmajetube
    @nmajetube ปีที่แล้ว +2

    ማሪያምን ቲጂዬ የምትገርሚ ሊጅ ነሽ ልብሽ ንፁህ ነው 🙏

  • @nrbu4941
    @nrbu4941 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር በልጆችሽ መልካም ሁሉ አግኝ

  • @helanhelan-gb9kq
    @helanhelan-gb9kq ปีที่แล้ว

    ትጅዩ ትለያለሽ አባት እና እናትሽም ይለያሉ በጣም ሲበዛ መልካም ሰው ናቸው አቀባበላቸው እራሡ ደሥ ይላል

  • @yordanosyohannes1580
    @yordanosyohannes1580 ปีที่แล้ว +1

    Tigiye be digami congratulations..enkuan tegenagnachihu enkuanim ye libish..hasabish..mignotish tesaka..rejim edme le enatina abatish yene misginoch

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር ปีที่แล้ว +4

    አልሀምዱሊላህ እንኳንም ተገናኛቹ በድጋሚ ቲጂዬ አንቺ በጣም የምትደነቂ ነሽ ❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ደርባባ ታጂየ በርች

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ መልካም እኔ ዩትብ ማንንም አልፈትሽም ቤት ግን አላቅም ቤትሽን ገብቼ ሣይ አንድ አይቼ ማቆም አቃተኘ አረ ኡኡኡ ኡኡ ትለያለሽ ጌታ የምትወጃት እመብረሐን አ ትጠብቅሽ ዋዋዋ😭😭🌷🌷🌷🌷🌷የደሥታ ነው ያለቀሥኩት

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 ปีที่แล้ว +6

    ቲጂ አታስለቅሺኝ 😢 ልጅነት ነው ግን ያን ሁሉ አስታውሰሽ እነሱን በማግኘትሽ አንቺም እነሱ እድለኞች ናችሁ

  • @nataliendrias1345
    @nataliendrias1345 ปีที่แล้ว +1

    አስለቀሽኝ ጎበዝ አስተዋይ ቲጂ።

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይጠብቅሽ ቲጂ ሰዉ ነሽ አግዚአብሔር በአድሜ በጤና ይጠብቅልሽ

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 ปีที่แล้ว +1

    የክፍ ቀንን አለመርሳት ምንኛ መታደል ነው ቲጅዬ እንዳስለመድሽን በቤሩት ሊባኖስ ዳግም ብትመጭልኝ የተዋህዶ እንቁ እድሜ ጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 ปีที่แล้ว +4

    ምነው የ ሃገሬ ህዝብ እንዲህ ተቃቅፎ ይቅር በተባባለእና ሃገሬ ለመግባት ባበቃኝ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ለ ህዝባችን የ ይቅርታ እጅህን ዘርጋልን 🙏

  • @Fatima-mk7xc
    @Fatima-mk7xc ปีที่แล้ว +3

    በሕይወት እንኳን አገኘሻቸዉ

  • @nejbiyakemal5122
    @nejbiyakemal5122 ปีที่แล้ว

    ቲጂዬ የኔ ወድ እህት በጣም ጡሩ ነው ያረክሹ በላሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @almazabebe7892
    @almazabebe7892 ปีที่แล้ว

    ውይ ቲጂዬ አሰለቀሽኝ በድንግል ማርያም ፍክር ያደገ ሰው እንዲህ ነው የኋላውን አይረሳም እመብረሃን ለጆችሺንም እንዳንቺ ባርካ ታሳድግልሽ

  • @omegamekonnen2537
    @omegamekonnen2537 ปีที่แล้ว +7

    ትግስትዬ ተባረኪ ዉለታ የማትረሽ አስተማሪ ታሪክ ነው ልጆችሽ ትልቅ ነገር እያስተማርሽ ነዉ ወዳጄነህ ማህርነ እንደነገረሽ መፅሐፍ ፃፊ ታሪክሽ አስተማሪ ስለሆነ ፊልም አሰሪዉ እራስሽ እየተወንሽ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ

  • @lovehope721
    @lovehope721 ปีที่แล้ว

    መልካም ነሽ ቲጂየ እያለቀስ ነዉ የጨረስኩት

  • @shibreysis2677
    @shibreysis2677 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር አምልክ ከቤተሰባችሽ ከልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ😥😥😥

  • @onelove1703
    @onelove1703 ปีที่แล้ว +3

    እኔ ግን ቲጂ እወድሻለው ግን በጣም ተቅለበለብሽብኝ ተከታታይ ፍለጋሽን ተከታትያለው እነሱን የፈለግሽበት መንገድ እስካውን አርጅተዋል ልጅ ከሌላቸው ወራሽ ብሆን ብለሽ ይመስላል እንጂ ይሄ ሁሉ አመት እንዴት አትፈልግያቸውም አንቺም አዲሳባ እነሱም አዲሳባ ይህው አሁን ፈለግሽ በአንዴ አገኘሻቸው እነሱ ግን የዋሆች ናቸው

  • @selamatnafu6593
    @selamatnafu6593 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላሉ ጥሩ ቤተሰቡች ናቸው እድሜ እና ጤና ይስጣቸው

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 ปีที่แล้ว

    የኔ መልካም ትጅየ ስው እኮ ነሽ እግዚአብሔር ደስታሽን ያብዛው

  • @abissinia6140
    @abissinia6140 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ንፁህ ልብ ነው ያለሽ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ ልዩ ስው ስወድሽ

  • @abayneshwgeyorgs6565
    @abayneshwgeyorgs6565 ปีที่แล้ว +1

    እንደገና እንደተወለድሽ ነው የሚቆጠረው እድለኛ ነሽ የነዚህ አዛውንቶች ደስታ በምንም አይገለጽም በእውነት አለቀስኩ 😭

  • @Saraሳራቲውብ
    @Saraሳራቲውብ ปีที่แล้ว +1

    😢ደስ የሚል ቆይታ ነበር ግን ሳላውቀው አስለቀሰኝ አባትሽ መጣ ተብለሽ ሄደሽ ስታቅፊያቸው መመለስሽ ይቅርታ መጠየቅሽ ጥሩ ነው ግን ደግሞ ልጅ ስለነበርሽ አይክፋሽ 😢😢😢

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ ቲጂዬ ያለፈውን የማይረሳ ብልህ እና ጨዋ ነው።

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 ปีที่แล้ว +2

    Egziabher Yimasgen Inkuan be selam be xena xabiqo be Selam agenagnachu ❤🙏♥️♥️♥️😢

  • @henokkebede6801
    @henokkebede6801 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሴት የነካሽው ሁሉ ደስ ይላል ከ ልብሽ ስለምትስሪ ❤ ትምርት ቤት ነሽ ውለታን ፍቅርን የማይረሳ ስው ንጹህ ልብ ያለው ስው ነው

  • @tabotuarefe3854
    @tabotuarefe3854 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል እንካን ተገናኛችሁ

  • @asnakechabera6939
    @asnakechabera6939 ปีที่แล้ว +2

    ሲያሳዝኑ የዋህ ሰዎች ኦሮሞ እንዲህ ነው ፍቅር ነው ቲጂ በናትሽ ጠይቂያቸው እርጃቸው አሁን ሰው ያስፈልጋቸዋል❤❤❤❤❤❤