እማማ ዝናሽ አቶ አደፍርስን አደፈረሱት 😂 || ከእማማ ዝናሽ ጋር የተደረገ አዝናኝ ቆይታ || Emama Zinash New video || Zeki Tube

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025
  • Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
    bit.ly/3sHOtNr
    በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
    እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
    09 12 45 99 74 እና
    09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

ความคิดเห็น • 209

  • @zekitube2212
    @zekitube2212  ปีที่แล้ว +20

    Zeki Tubeን bit.ly/3sHOtNr Subscribe በማድረግ የእማማ ዝናሽ እና የቤተሰባችን አባል ይሁኑ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 ปีที่แล้ว +5

    እማማ ዝናሽ ግን ሰዉ በጣም ይለምዳሉ ይወዳሉ ደሞ ስም አይረሱም ደግነታቸዉና ሐቃቸዉ እኮ ነዉ እንዲህ የጠቀማቸዉ የኛ የዋህ እናታችን "ብላ ጉረስ "ደስ ይላል።ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት
    ተገኝወርቅ አንተም ተባረክ የሚያከብርህን ዉለድ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281 ปีที่แล้ว +25

    እናትናልጁ ስወዳችሁ ዘኬየ የኛመልካም ወድም❤❤❤😂😂

  • @asegedmerdewo4069
    @asegedmerdewo4069 ปีที่แล้ว +16

    ይሄ ዶክተር በረከት አንድ ቀን በቤታቸው ጋብዘልን እና እንዴት እንደሚሆኑ ማየት ናፍቆናል ዶክተር በረከትን አገናኝልን❤😂😂😂

  • @mizankassa9854
    @mizankassa9854 ปีที่แล้ว +62

    " ተቀናጅተህ ገደል ግባ "😂😂😂😂😂😂😂😂😂 so funny እማማ ዝናሽ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 9 หลายเดือนก่อน +1

    እድሜ ከጤና ጋር አስዝቶ ያድልል እናታችን ንግግራቸው እንደ ህጻን ሲጣፍጥ ዘኪ ወንድማች የታደልክ ነህ በእውነት ምን እደምልህ አላውቅም እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዋጋ ይክፈልህ

  • @Teshaleteshale-qy5xm
    @Teshaleteshale-qy5xm ปีที่แล้ว +16

    አይ ዘኪ መገለጫህ እኮ ፋቅር ብቻ እኮ ነው❤❤❤❤ ያኑርህ

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi8537 ปีที่แล้ว +3

    የኔ እናት እማማ ዝናሽዬ ከነልጆት እድሜ ከጤና ያድልልን እውነት ነው መልክ ብቻውን ምንያረጋል ፀባይ ከሌለ

  • @lemlemkassaye375
    @lemlemkassaye375 ปีที่แล้ว +3

    ተቀናጅተህ ገደል ግባ ደስ ይላል😂😂😂😂😂ሙድ ያላቸው እማምዬ

  • @saradezi8588
    @saradezi8588 ปีที่แล้ว +9

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @warkamedia
    @warkamedia ปีที่แล้ว +15

    አይ እማማ ዝናሽ ከልባቸው እኮ እናት ናቸው ዘኪ እኮ ቶሎ አታረጅም ከእማማ ዝናሽ ጋር እየዋልክ😅😅😅😅 እድሜ ይስጦት ማዘርዬ

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ጥሎእይጥልም ዛኪንስበብአደረገላትቸው እሱእየጦራትነው እድሜእናጤናለእማማዝናሽ ፈጣሪጡቄሜልጆችንይስጠን ልጂቢኖራቸውንሮ የልጂልጂ ይከባቸእነበር

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 ปีที่แล้ว +10

    ጉራጌ ነኝ ማለትህ ጠቀመህ😂 ላጉረሰህ አሉሁ እያናደደካቸው ቻሉሁ አይ እማማ ዝናሸ❤😂

    • @ijhhjhi
      @ijhhjhi ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

  • @Dior768
    @Dior768 ปีที่แล้ว +10

    ❤❤❤ አሳጠርከው እድሜ ለሁላችሁም🎉

  • @genetfekadu7095
    @genetfekadu7095 6 หลายเดือนก่อน

    ዘብ ታድለሃል ከልብ የሚወድህን እናት ሰቶሃል እድሜ ይስጣቸው

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 ปีที่แล้ว +8

    እግዜር ይማርወት እናታችን❤

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 ปีที่แล้ว

    ዘኪ ወላ ብቻ ከመጥፎ ይጠብቅህ ዘርህ ይብዛ የኔ ታናሽ ወድም❤❤

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 ปีที่แล้ว +9

    ውይ ዘኪዬ እንዲህ ትቀልድባቸው❤

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 ปีที่แล้ว +1

    ማማዝናሽ እግዚአብሔር ይባርክዎት 🙏❤❤❤❤ዘኪዬ ፍቅር ነክ እኮ እግዚአብሔር ከነቤተሰብክ ይባርክህ እንወድካለን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Hule-adis
    @Hule-adis ปีที่แล้ว +1

    ዘኪ እግዝአብሔር ይባርክህ። አንተም ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ef6079
    @ef6079 ปีที่แล้ว +2

    አይይ ዘኪ በሳቅ ገደልከን ሁሌም ስራ ያምርባችዋል 😂😂😂😂

  • @merlu1997
    @merlu1997 ปีที่แล้ว +9

    ተቀናጅተህ ገደል ግባ😂😂😂ወይ እማማ ዝናሽ😂😂

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese ปีที่แล้ว +2

    መጨርሻንንን ያሣምርው በውነቱ አይ እማማ ዝናሽ😅😅😅

  • @zuzuየወሎልጂ
    @zuzuየወሎልጂ 8 หลายเดือนก่อน

    😁😁😁😁😁በሳቅ ብዛት ብሞት እማማ ዝናሽና ዘኪ ናቸው ደስ ስትሉ እኮ

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሺ የኔ እናት እድሜ ይስጠወት❤❤🎉🎉😂😂😂

  • @natnaelalem270
    @natnaelalem270 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማችሁ ይብዛ አቦ ደግሞ የስም አወጣጡ ደስ ስትሉ ጉራጌ ስለሆንክ ነው በሰላም ያ

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር መጨርሻየን እደማማዝሺ አሳምርልኝ

  • @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
    @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs ปีที่แล้ว +1

    ውይ ዘኪ ነፍስህ አይማርም ሆዴን አቆሰልከው😂😂😂😂😂

  • @zednegede255
    @zednegede255 ปีที่แล้ว +8

    እባክህ ንዴት ጥሩ አይደለም ውስጣቸው ሊጎዳ ይችላል የቤት ኪራይ ጉዳይ በጣም እያናደዳቸው ስለሆነ

  • @Eminetn
    @Eminetn ปีที่แล้ว +2

    ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት ተገኘ ወረቅ እግዘረአብሄር ይስጥህ ፨💚💛❤️ ተቀናጂተህ ግባ አሉ 🤣🤣🤣🤣

  • @kweesweet8802
    @kweesweet8802 ปีที่แล้ว +12

    ዘኪ❤ እስኪ የሚጠብቁት መንግስት የቀጠራቸው ወታደሮች አሉዎት አሉ አሳዮኝ በላቸው እስኪ 😂😂

  • @astertube5406
    @astertube5406 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ዘኬ በውስጥ ላናግርህ ፈልጌ ነበር ስልክህን አስቀምጥልኝ

  • @tedla4680
    @tedla4680 ปีที่แล้ว +5

    አማማ ዝናሽ ለፍላጎቷ ችው ትክክለኛውን የመስሚያ መርጃ እንድያ ገኝ ከሚረዱት የመስሚያ ኦዲዮሎጂስቶች እና የመስሚያ መርጃ ስፔሻሊስቶች ጋር ከሚሰራ በጎ ፈቃደኝነት እርዳታ እንድታገኝ እመኛለሁ እና እመኛለሁ። የበለጠ ችግር የሚፈጥሩ ከፍተኛ ድምፆችን እንዳያባብሱ

  • @sabamengesha6463
    @sabamengesha6463 ปีที่แล้ว +2

    God bless Mom zinish ❤❤❤

  • @billusemere
    @billusemere ปีที่แล้ว +2

    Zeki the video is very short thank you you made my day

  • @alemneshadefrash4988
    @alemneshadefrash4988 ปีที่แล้ว +1

    እዶሜክጤናዪስጧትፈጣሪዘኪተባረክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MershaMersha-z6m
    @MershaMersha-z6m 2 หลายเดือนก่อน

    እማማ ዝናሽ ለጉራጌ ለወታደር እና ለጡረታ ደሞዝ ያላቸው ፍቅር መቼም ለጉድ ነው 🙆‍♀️

  • @FasikaTadesse-t4g
    @FasikaTadesse-t4g ปีที่แล้ว

    ዘኪ በጣም እንወድሃለን ለቀረ ፃ ብለህ ረጅም ሰአት አታበሳጫቸው ቢታ መሙላንተው ነው እዳ ውዘኪ ዬ

  • @tedla4680
    @tedla4680 ปีที่แล้ว +14

    I hope and wish Emama Zinash is able to get help from a volunteer working with hearing audiologists and hearing aid specialists who can help her find the right hearing aid for her needs. not to aggravate the loud noises causing more problems

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 ปีที่แล้ว +1

      🧶Tekekel! Mejemeria be Ear Specialist temermerew, Hearing Aid yetezelachewuna, ke *eBay lay, used/Secondhand Hearing Aid megezat yechalal! Betam wud ayedelem! Le Emama Zenash, ke mechichohu ena ke medekemu betam yasarefachewal, yeredachewal! *I hope Zeky think about that! We can all contribute and help him too! Wey eziaw yalu Ethiopian Audiologists ayetew bereduwachew melkam neber!👍

  • @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs
    @SebleDejeneSebleDejene-hw3fs ปีที่แล้ว +3

    እኔ ምለው በድምጽ አያቁህም ወይስ እሳቸውም ፕራንክ ሊያጉን ነው🤔🤔🤔

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ናፍቀውኛል እመማ ዝናሽ አደፍርስ ሸቁጤ በማርያም አታናድዳቸው🙏እኔን

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 ปีที่แล้ว

    😂😂ተቀናጅተህ ገድል ግባ አር ደሥ ሢሉ😂😂 አይ እማማ ዝናሽ

  • @bezuyacristina
    @bezuyacristina ปีที่แล้ว +1

    ዛኪዬ ስሞትልክ እማማ ዝናሽና ወዛሮ አንችን አሉን አቅርብልን ከሳ ጋር የለው ትእይንት ደስ ይለኛል😊😅❤

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 ปีที่แล้ว

    ስታምሩእናትና.ልጅ💚💚💛💛❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 ปีที่แล้ว +2

    የሣቃችን ምንጮች ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽ ደግ ናቸው ብሉ ጠጡ ይወዳሉ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +1

    እማምዬ ኑሩልን🙏🏾❤️

  • @SalamBrhea
    @SalamBrhea 6 หลายเดือนก่อน

    Yene enat❤❤❤ zekiye melkam❤❤

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ ปีที่แล้ว +2

    አደፋርስ. አችን አሉሽ ስሙ መገኘቱክክክክክክ

  • @estefestef4443
    @estefestef4443 ปีที่แล้ว

    እግዛብኤር ይጠብቃች አይዞን እታችን

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 ปีที่แล้ว +3

    ሁሌም ስሩልን😅😅

  • @mekids7842
    @mekids7842 ปีที่แล้ว +9

    ተቀናጅተህ😂😂😂😂 ገደል ግባ😂😂😂😂 የኔ እናት😂😂😂😂

  • @AwotBrhane-jr4qp
    @AwotBrhane-jr4qp ปีที่แล้ว

    በጣም ነው ምወዳቹ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness ปีที่แล้ว +4

    Pure entertainment

  • @kukulu99
    @kukulu99 ปีที่แล้ว

    እንዲታይልን ብለን ሴትየዋን እንዲበሳጩ ማድረግ ብዙም አያስቀኝም የሞ ግፍ ነው

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg ปีที่แล้ว +3

    ተቀናይተክ ገደል ግባ😂😂😂😂 አይ እማማማማ

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂😂ተቀናጂተህ ገደል ግባ ኡኡኡኡኡ ዘኪ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    የኔ ናፍቆት እናት. ተቀነጂትህ ገዳል ግባ አሉ

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 4 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ በጣም ነው የሳቁት😂😂😂

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 ปีที่แล้ว +1

    Emama Egzabher amlak erejim edme ystot ❤love 💚💛❤️

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አሜን ተቀናድተህ ገደል ግባ😅😅😅😅😅😅

  • @Ebrahimsied-yz3ox
    @Ebrahimsied-yz3ox ปีที่แล้ว

    ደስ ይላል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 ปีที่แล้ว +1

    Emama zinash , yene. Enat ❤
    Zekiy. Endet. Nachu ?

  • @Hala-pk5yx
    @Hala-pk5yx ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሸ ።።።ምን ዋጋ አለው ቁንጅና ፀባይ ነው ዋናው 😂😂😂😂😂

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይማርወት. ምግብ አልቀብል ብሏችው ነው

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ ปีที่แล้ว +5

    እማማ ዝናሽ የአደፍርስን ጸጉር አላዩሁትም ልበል 😄😄😄😄

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 ปีที่แล้ว

    እኔኮ ዘኪ ያስቀኛል😂😂😂😂

  • @kibineshhabite218
    @kibineshhabite218 ปีที่แล้ว

    Selam Emammaye ena Zakiye ❤❤❤❤

  • @amaamm2036
    @amaamm2036 ปีที่แล้ว +3

    😂😂😂😂😂❤❤❤የእኒ እናት የሰቂ ምንጭ

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 ปีที่แล้ว +3

    እማማ ዝናሽን እና ዘካርያስን አግሬ ምጥቼ ለማየት ያብብቅኝ

  • @edomYeaGebral21
    @edomYeaGebral21 ปีที่แล้ว

    እማማ ዝናሽዬ ስወዳቸው እውነት ነው ምክራቸውን ስወደው

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv ปีที่แล้ว +4

    አማማ ዝናሽ እንችላሉ ስጠፋ አደፍርስ መጣ 😅😅😅

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    እማማማየ ስወድወት ❤
    ተቀናጅተህ ገደል ግባ 😅😅😅😅😅😅

  • @rohmatube
    @rohmatube ปีที่แล้ว

    ባያረጁ ብዬ ተመኘሁ ስወዳችሁ

  • @fikerfiker
    @fikerfiker ปีที่แล้ว

    😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤ ወይ እማማዝናሽ

  • @nuale23
    @nuale23 ปีที่แล้ว

    ሶፋውን ያዝ ተንጋግተው እየመጡ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ 😂😂😂😂

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 ปีที่แล้ว +3

    Please don't give her a hard time please , she is even sick. Please she needs rest . 7:38

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ksssechmoknnen4639
    @ksssechmoknnen4639 ปีที่แล้ว

    Zeky you so fancy ❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 ปีที่แล้ว

    እማ ዚናሺ❤

  • @uaesara8261
    @uaesara8261 ปีที่แล้ว +2

    እማማ ዝናሸየ ባለቀ ሳቅ እርሰወን ሳይ ፈገግ እላለሁ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 ปีที่แล้ว +2

    ይድረስ የእማማ ዝናሽ ልጅ ዘካርያስ
    ዘካርያስ ባይውልዱህም ልጅ ሆነህ እየተንከባከብሀቸው ነው ትመሰገናለህ. ግን እንዳንድ ሰወች ከስርዓት ውጭ ሆነው የእናትነትን ክብር አይሰጡም ይህ ጥሩ አይደለም አንተም ራስህን ቀይረህ ባትረብሻቸው ጥሩ ነው ፣የእሳቸው መኖር ያንተም መኖር ነውና

    • @selasshibeshi6097
      @selasshibeshi6097 8 หลายเดือนก่อน

      እያዝናናቸው ነው ምን ክፉ ሰራ😢😢

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 ปีที่แล้ว +2

    አይ እማማ ዝናሽ ❤😂😂😂😅

  • @BbxBhjd-pd6wk
    @BbxBhjd-pd6wk ปีที่แล้ว +4

    አትጠጋ ፀጉሩን ሰበዉ እዳይ ወልቅ😂😂

  • @kalkidantenaw8208
    @kalkidantenaw8208 ปีที่แล้ว +3

    አንቺንአሉም ናፍቃናለች

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +1

    ጥንቃቄአቸው ጉንፋን ይይዝሃል እማማ ዝናሸ❤❤

  • @mussieadera7044
    @mussieadera7044 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ አታበሳጫቸው please ጡሩ አይደለም ። 5:19

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 ปีที่แล้ว

    እውነት ጭፍረው ማለቱ❤❤❤❤❤

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 ปีที่แล้ว

    እናት እና ልጅ ስወዳችሁ❤❤❤❤

  • @helendemissie9980
    @helendemissie9980 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkkkkkk ተቀናጅተህ ገደል ግባ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ማሾዕባይሃገረሰብ
    @ማሾዕባይሃገረሰብ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 ปีที่แล้ว

    ተቀናጅተህ ገደል ግባ😂😂😂😂😂😂

  • @selasshibeshi6097
    @selasshibeshi6097 8 หลายเดือนก่อน

    ኣንቺን ኣሉን ኣምጣልን😅😅😅

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 ปีที่แล้ว +1

    እማማ ዝናሽማ ጠረህን ያውቃሉ እንደ ለሌ
    አይበሳጭብህም ዋና ፀባይ ነው

  • @tsion5088
    @tsion5088 ปีที่แล้ว +2

    በሆነው ባልሆነው አታሰጩሀቸው እንዳይታመሙ እንዲሰሙህ ሰትጮህ ማይኩን ዝቅ አድርገው እኛንም አደነቆርከን😅😅

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 ปีที่แล้ว

    ጉራጌ ስለሆነ ነው አደፍርስን የወደዱትበ😂

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h ปีที่แล้ว

    thanks 😂😂😂!!!

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል ปีที่แล้ว

    እውነት ነው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @febengosaye1020
    @febengosaye1020 ปีที่แล้ว

    ተቀዳጅተክ ገደል ግባ😂😂😂😂😂