💥👉[መጋቤ ሐዲስ እሸቱ ህዝቡን ገደሉት]💥💥👉በግ ናቹ ፍየል

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ต.ค. 2024
  • #gizemedia #ጊዜሚዲያ
    ሰላም ይኑረን ተስፋን አንጣ ውድ የጊዜ ቲዩብ
    #gize_media
    #gize facebook / gizemedia-%e1%8c%8d%e1...
    #gize tiktok www.tiktok.com...

ความคิดเห็น • 94

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 8 หลายเดือนก่อน +8

    እውነት ነው እጅግ የማይጠገብ ነው የአባታችን የሊቀ ትጉሐን ቆሞስ ገብረ ኪዳነ ትምሕርት ትልቅ ከእግዚአብሔር የተሠጡን ልዩ አባት ናቸው እድሜ ከጤ ይስጥልን 🙏💕

    • @Efetah
      @Efetah 8 หลายเดือนก่อน

      የመምህሩ ስም መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ናቸው እህቴ/ወንድሜ

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 หลายเดือนก่อน +10

    ሊቁ አባታችን. ቃለ ህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን የኛ እቁ

  • @yeshizeleke3237
    @yeshizeleke3237 8 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት::
    ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን::

  • @BeletuSntayehu
    @BeletuSntayehu 9 หลายเดือนก่อน +12

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያዉርስልን አሜን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 9 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይውት ቃለ በርከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazamekonnen9487
    @meazamekonnen9487 8 หลายเดือนก่อน +5

    ድንቅ አባታችን የኦርቶዶክስ እንቁ አባቴ ቸሩ መድሃኒያለም እድሜውን ከጤና ያድልዎት ።

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 8 หลายเดือนก่อน +3

    የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን በእዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahleyt7694
    @mahleyt7694 8 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልል ቃለሂወት የሰመዐልና ኣቦና ክንደይ ከ ደሰ ይብል ትምህርቶም❤

  • @berhanualemu3640
    @berhanualemu3640 9 หลายเดือนก่อน +22

    ሊቁ አባታችን ምነው ጥበብን እንደ ወንዝ እያወረዱት ኢትዮጵያን በስዕል በውበት እየገለፁ !! ምነው እግዚአብሔር የተመኙትን አብርቶ ቢያሣቸው ።

  • @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ
    @ቲጂየራያዋ-ዸ8ደ 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በድሜ በጤና ያኑርልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባረክልን ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @asemeretareaya6883
    @asemeretareaya6883 9 หลายเดือนก่อน +8

    ,ሊቁ አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግተሰማያትን ያውርስልን

  • @MeronMe-pm2ul
    @MeronMe-pm2ul 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን!!!

  • @tsilove6819
    @tsilove6819 9 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ አባት ❤እንደው ስወዶት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 9 หลายเดือนก่อน +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @abebagonfa5582
    @abebagonfa5582 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር
    @አለ.ለኔ.የተሻለ.ነገር 8 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያኑርልን በረከታችሁ ይድረሰን. 🌷🌷🕊🕊🌷

  • @mekonnenasrat9816
    @mekonnenasrat9816 9 หลายเดือนก่อน +1

    በዕዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጥና ይጠብቅልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን።

  • @RomanDesta-bo2dx
    @RomanDesta-bo2dx 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @fgvvc4835
    @fgvvc4835 9 หลายเดือนก่อน +3

    ❤❤❤❤❤❤❤አባታችን ቃለህወትን ያስማልን

  • @monaseyd5020
    @monaseyd5020 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤👏❤❤

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቅለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሕይወት የአሰማልን
    እርሶን የሠጠን ልዑል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን 🙏💕

  • @AberashEsehtuu
    @AberashEsehtuu 9 หลายเดือนก่อน +1

    እቁ አባትች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @hananalemw
    @hananalemw 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን መምሕራችን ያገልግሎት ዘመናችሑን ያርዝምልን

  • @TigistAwol
    @TigistAwol 8 หลายเดือนก่อน +1

    አባታችን ዘመንዎት የተባረከ ይሁን

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 9 หลายเดือนก่อน +3

    አቦታችንን ቃልህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @astuastura9332
    @astuastura9332 8 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤

  • @kasechtesfaye427
    @kasechtesfaye427 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen from Houston TX 🙏

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤ እረጅም ዕድሜ ለአባታችን የአዋሳ ጠቋራ ማሪያም አካውንት ያስቀምጡልን❤❤❤

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ❤

  • @habtamuademasu6329
    @habtamuademasu6329 9 หลายเดือนก่อน +2

    እንክዋንም የተዋህዶ ነዎት……መጋቢ ናፍቀውኝ ነበር በጠኋት ልቤል አረሰረሱት…….መንክርኑ፣፣፣፣፣፣፣፣እድሜ ይጨምርልዎት

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 หลายเดือนก่อน +2

    Amen abatachin thanks very much

  • @mahleyt7694
    @mahleyt7694 8 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለሂወት የሰመዐልና❤

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 9 หลายเดือนก่อน +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @እግዚአብሔርእርኛዬነው
    @እግዚአብሔርእርኛዬነው 9 หลายเดือนก่อน +3

    አሜንአሜንአሜ ን

  • @AynalemAbera-el8xt
    @AynalemAbera-el8xt 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ን

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 8 หลายเดือนก่อน +1

    እግዝያብሄረ ይመስገን

  • @samuelgirma9876
    @samuelgirma9876 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 ❤❤kalehiwote yasemalen

  • @mitslalgslassie1091
    @mitslalgslassie1091 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን::

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen Amen Amen

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen amen amen ❤❤❤

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @sasabatroun730
    @sasabatroun730 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔን አባቴ ስወዶት ❤️🥰🥰

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks very much abatachin information

  • @selomonkidane3264
    @selomonkidane3264 9 หลายเดือนก่อน

    Every citizen listen this man amazing he is always true

  • @belayenesh3862
    @belayenesh3862 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

  • @aberashfaysa-yt3dn
    @aberashfaysa-yt3dn 9 หลายเดือนก่อน

    Kale hiywot yasemaln mengiste semayatin yawursiln yagelglot zemenotin yibarkln geta egziyabhar ❤❤❤

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 8 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 8 หลายเดือนก่อน

    እግዚዓቤሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @Rich-x9y
    @Rich-x9y 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @hellenzewduayele7693
    @hellenzewduayele7693 6 หลายเดือนก่อน +1

    Tebareku

  • @Abnakuabbdeette5902
    @Abnakuabbdeette5902 9 หลายเดือนก่อน +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤

  • @LilitnamuluGibireselasie
    @LilitnamuluGibireselasie 9 หลายเดือนก่อน

    Egiziabiher edime ena tena yisitilign abatacien❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @mitaendaabeio2755
    @mitaendaabeio2755 9 หลายเดือนก่อน +1

    Yewnate memher eyob edmena tena yestelen !!

  • @FelekuAlemu-s7i
    @FelekuAlemu-s7i 7 หลายเดือนก่อน

    Kale hiwet yasemalen Abatchin egam sidetgichi beslam le Hagrchin yabkan yha ken nafkggn

  • @meserettbelt
    @meserettbelt 8 หลายเดือนก่อน

    kale hiwot yasemalin abatachin

  • @KikiNasser-ll4ze
    @KikiNasser-ll4ze 9 หลายเดือนก่อน

    Great man ❤❤❤❤❤

  • @emukasa7979
    @emukasa7979 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 9 หลายเดือนก่อน

    መምህሬ❤

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 8 หลายเดือนก่อน

    Kaleywet

  • @rosemarybereket
    @rosemarybereket 9 หลายเดือนก่อน +3

    እስኪ ወለድ!
    እስኪ ወለድ ክርስቶሴ
    እንዳልዘጋው የልቤን በር፣
    በእጣን ከርቤው በወርቁ ልክ
    የቱን ፅድቄን ልክፈል ግብር!
    ልቤ ለአንተ ማደሪያ
    አይሆንም ፍፁም አውቃለሁ፣
    ግን ደግሞ ልደትክን ሳስብ
    መልሼ ተስፋ አደርጋለሁ፣
    ምን ብጎሳቆል ብቆሽሽ
    እንዴትም ከጋጣ አልከፋ፣
    ስለዚህ ልጠባበቀው
    ልደትክን ዛሬም በተስፋ፣
    ልቤማ እንግዳው ብዙ
    ወጭ ገቢው ደጁን ዘግቶታል፣
    ውስጤማ የላሞች በረት
    በሀጢያት ፍግ እጅግ ቆሽሿል፣
    በጋጣነቱ ተሳቆ
    ክርስቶስን መቀበል ፈርቷል፣
    ላይበጀው ላይሆነው ነገር
    ዘላለም ሀቁን ይሸሻል፣
    በቃ ሀቁን አትሽሸው መቼም ከጋጣ አትሻል ደግሞ ከእርሱም አትከፋ፣
    ሊወለድ የመጣን ንጉስ ፣
    ማረፊያ ያለችን ንግስት
    በአጓጉል እንዲሁ አትግፋ፣
    ክብርን ከቶ እንዳትመኝ ለልደቱ በርህን ዘግተህ ፣
    ሞገስን ከቶ እንዳትሻ እናቱን ከደጅ መልሰህ፣
    ይልቁን ተቀበላቸው ሁለንም እጅህን ዘርግተህ፣
    እሱ እንደሁ ክብሩ ምኑም ነው በረትክን አይፀየፍም፣
    ምህረቱ ፍፁም ነውና በደልክን እያየ አይሸሽም፣
    ብቻ አንተ በርህን ክፈት
    ደጅህን በእሾህ አትጠር፣
    ልደቱን ከአንጀት ውደደው
    ምንም ይሁን የውስጥህ ምስጢር ፣
    አዎ!ልቤ እሱ ነው ሀቁ
    ብቻ አንተ ዘወትር ፍቀድ፣
    ቤት ያፈራውን በማለት
    እንግዳ መቀበል ልመድ፣
    ታዲያ ክርስቶስማ
    አያውቅም ለክብሩ ፈርቶ፣
    አያውቅም ለክብሩ ሰግቶ፣
    ቤተ መንግስት ሲቻለው
    ተወልዷል ከበረት ገብቶ፣
    ታዲያ
    አንተ ምን ብትቆሽሽ ምን ብትከፋ፣
    እንደ ምንም ብታፀይፍ
    እንደ ምንም ብትከረፋ፣
    ቤት ለእንቦሳ እንደሚልህ
    ክርስቶስን አድርግ ተስፋ!፣
    ይወለዳል ክርስቶስህ
    ይወለዳል እየሱስህ፣
    ስለ ውስጥህ አትጨነቅ
    ብቻ ክፍት ይሁን አፍአ በርህ፣
    ክፈት በሩን ሳትሳቀቅ
    ምንም ይሁን ቤት ያፈራው፣
    ለክርስቶስ ከ እናቱ ጋር
    ለሚያርፍበት ቦታ ስጠው፣
    እንዴት ሊሆን ብለህ አትበል
    በደልህን ብቻ አትልቀም፣
    ትህትናውን አትካድበት
    ገንዘቡ ነው ለዘላለም፣
    እሱ ጋጣ መወለዱ
    በቁራጭ ጨርቅ መጠቅለሉ፣
    በሰው እቅፍ ተወስኖ
    ህፃን ሆኖ መባበሉ፣
    ይሄ ራሱ ድንቅ እኮ ነው
    ከድንቅም ድንቅ አፁብ ነገር፣
    አምላክ ሲሆን ሰው የሆነ
    ሰው ሲሆን ደግሞ አግዚአብሔር ፣
    አየህ ታምር አየህ ምስጢር
    ሲፈፀም ከበረቱ፣
    እግዜር በሰው ልክ
    በጠባብ ደረት በአጭር ቁመት መለካቱ፣
    እናማ አንተም...
    ውስጤ አልፀዳም ቤቴ አልሞላም ፣
    እኔ ዛሬ ለክርስቶስ አልገባም ፣
    በሚል ስበብ አትመልሰው፣
    በቃ እንዲሁ..
    ምንም ብትሆን ተቀበለው፣
    አሁኑኑ ተቀበለው በርህን ዛሬ ክፈት፣
    ጓዜ ብዙ ብለህ ዳግም ልብህን አትዝጋበት፣
    ከውስጥህ እስኪወለድ....
    ይዋል ይደር ክፍቱን በርህ፣
    አንድ ቀን ትገባለች
    ልጇን ይዛ እመቤትህ፣
    ሰባ ሰገል ይመጣሉ
    ኮከብ ከሆንክ ከጨለማ፣
    ይዘመራል ከልቡናህ
    የመላእክት ጥኡም ዜማ፣
    be21✍️

  • @AlmazAlmaz-c1z
    @AlmazAlmaz-c1z 9 หลายเดือนก่อน

    AmenAmenAmenAmenAmen

  • @hayetaber1608
    @hayetaber1608 9 หลายเดือนก่อน

    Yene abet ❤❤❤❤

  • @Abrham-b2k
    @Abrham-b2k หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤Abatachin yemngeltbe kal❤❤❤❤❤❤❤❤ yelenm😂😂😂

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 8 หลายเดือนก่อน

    ስወዶዋት

  • @MihretDemeke
    @MihretDemeke 8 หลายเดือนก่อน

    ☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @ÞhkfvEucr
    @ÞhkfvEucr 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kenandinku439
    @kenandinku439 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 หลายเดือนก่อน

    ክክክ አይ እውነት ነው

  • @WorkeTilahun-t9x
    @WorkeTilahun-t9x 8 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 8 หลายเดือนก่อน

    እንዴ አባታችን ምእመናን ብቻ ይስጡ እናንተ ማስተማር ብቻ ያለው እግዚአብሔር ነውስ መስጠት የሚያፀድቀው እኛን ብቻ ነው? ሆሆሆሆሆሆ እንዳንሰናከል ጠብቀን አደራ

  • @fatmayoutube425
    @fatmayoutube425 5 หลายเดือนก่อน

    Salam salam🎉🎉🎉🎉

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 7 หลายเดือนก่อน

    የታል አካውንቱ

  • @genzebeabate2571
    @genzebeabate2571 9 หลายเดือนก่อน +1

    Qal hiywten yasemalen

  • @shibiremengesha5402
    @shibiremengesha5402 8 หลายเดือนก่อน

    Memihir edimena Tena yisitilign

  • @fatmayoutube425
    @fatmayoutube425 5 หลายเดือนก่อน

    Fafee waloo

  • @user-gu3tx2tu7w
    @user-gu3tx2tu7w 9 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AlMi-kl4cl
    @AlMi-kl4cl 9 หลายเดือนก่อน

    መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እውቀታቸውን በባንዳነት ከለወጡ በርካቶች አንዱ ናቸው።🙄
    🙃

  • @FirihiwotMartu
    @FirihiwotMartu 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @AynalemAbera-el8xt
    @AynalemAbera-el8xt 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማል ን

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 7 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን

  • @antenehdmek9292
    @antenehdmek9292 8 หลายเดือนก่อน

    Amen Amen Amen

  • @abigailgirum8928
    @abigailgirum8928 9 หลายเดือนก่อน

    Thanks very much abatachin information

  • @godanazewde9985
    @godanazewde9985 8 หลายเดือนก่อน

    አሜን

  • @NegusMekuria
    @NegusMekuria 5 หลายเดือนก่อน

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 9 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤