ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው ጋበዝክ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
አሜን
በትክክል አሜን. አሜን. አሜን🙏🙏🙏
እውነት ነው አሜን አሜንአሜን
እውነት ነው
ሰይፍሻ የእመቤቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ ነህ ለካ ፕሮግራምህ ሙሉ ሆኗል
Eyesus Yadenal Eyesus Becha 🙏🙏🙏
ሰይፋሻ ምርጥ ሰውነው ከምር
Aynachin nshe mariyam anchin aynkubn yetewahdo lejoch enwodshaln gebi kbetachn berketachin nsh behaest komenal dstan selewoldshe🙏❤🙏❤🙏
@Selam Tesfaye mechi new yetsadebchew?
@Selam Tesfaye እረ እህቴ ልቦና ይስጣት ሳይገባት ቀርቶ ነው ነገር ግን የእርሷን ባለጌነት እመቤታችንን የተሳደበችበትን ቪዲዎ አንመልከት ሊንክም አትላኩ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ሰድባ ደግሞ እየሄድን ለእርሷ የዩቱብ ቪው በማብዛት ትነግድብን እንዲ ይች ስድ ሄደን ካየን እኛም ነን እመቤታችንን እንደሰደብናት የሚቀሰጠረው ምክንያቱም እሷ በተሳደበችት በመመልከት ብር እየከፈልናት ነውና
ሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ትህትናህ ልብን ይገዛል።ፀጋውን ያብዛልህ።
ሊቀመዝምራንቴዎድሮስቴህትናህልብንይገዛልፀጋዉንያብዛልን
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
እውነት በጣም ደስ ሲል
@@reasonnot_hate2125 maheyim
Very good😊
ቴውድሮስን ማነው እንደኔ ጥግ ድረስ እሚወደው👏
እኔ ራሱ
እኔም እጅግ በጠም እወደዋለሁ ምንም እራሴ ለመድነቅ አይደለም
Ene lerasu betam new emiwedo. Egziabher rejim edme na tena yistlin amen
*የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን*
የተዋህዶ ምርጥ ልጅች ኑሩልኝ ዘላለም
አሜን. አሜን. አሜን
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫ ቃላህይወትን ያሰማልን 😍😘
የተዋህዶምርጥአባቴችኑሩልንዘላለም
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን ግቢ ከቤታችን ,,,,,, ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን በረከታችን ነሽ
Betam
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑth-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
Yos:th-cam.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.htmlውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።
ሰይፉዬ ትልቅ ሰው ነህ ልትመሠገን ይገባል የባእድ አገር ክሪስመሥ እሚባለውን ሳይሆን የራሳችንን እምነታችን የሚፈቅድ ነው ያረከው ተባረክ
ትክክል
እውነት.ነው
እውነት ነው 👍
Ewnte new safu thanks
@Selam Tesfaye ምን???ነብስ ይማር ብለን እንለፋት ነገ ታለቅሳታለች በተናገረችው አደበቷ ልቦና ይስጠን
ቴድዬ የኔ መልካም ስለመዝሙሮችህ ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጥክ ለሁለታችሁም ከረጅም እድሜ ይስጥልኝ
መመቆቀበ!------
አቤቱ ፈጣሪ የዘማሪ ቴዎድሮስን ትህትና የመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን የእውቀት ፀጋ ያድለን ይስጠን።
አይናችን ነሽ ማርያም እንወድሻለንእናመሰግናለን ሰይፍሻ ተባረክ
@Selam Tesfaye ነፍቆት ማናት EBS'አዛጋጇ ናት እዴ
@@hanahana1960 አወ ናት
የጨዋይቱ ✝️ የኦርቶዶክስ እንቁወች ✝️ እግዛብሄር ያክብርልን ✝️
Amen Amen Amen bwenati
አሜን አሜን አሜን
እግዛብሄር × የሚለዉ ይስተካክል ~እግዚአብሔር ~ በሚለዉ ይስተካክል
Yetwahdo lijoch egziabher yakbrlin
💝💝💝🥰🥰🥰🥰😘😘
❤❤እሰየ ነጋ ቴዲ መዝምሮችህ ፀሎት ናቸው። ልክ እንደ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ፀሎት ናቸው
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቁም የምር በጣም የምኮራባችሁ አባቶቼ ናችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
የኔ ጌታ አይንህን እመብረሀን ታብራልህ መጋቢ ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም 💒🙏🙏
አሚን 3❤❤
Amen amen amen
መጋቢ አዲስ እሸቱ ነው የሚባሉት አዎ አይናቸውን እመብርሀን ታብራላቸው
የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያቁምልን ❤🙏
ማርቲዬ ጠፋሽ እኮ የኔዉድ
@@kidistyemariyam1786 የኔ ብቻ ቅድስትዬ አለሁልሽ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ከርስቶስ የልደት በዓል የኔ ናፍቆት😘😘😘
@@hanagirma8568 የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን ❤🙏
ማርትዬ አለሽ😢😢🙈🙈
ወንድሜ ቴዲ አንተ መዝሙርህ ሲጀመር ፀሎት ነው ,ጠጋውን ያብዛልህ,ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ
ቴድሮስ አንተ የክርስትና ምሳሌ ነሕ ያንተን መዝሙር በቀን በቀን ሳልሰማ ውዬ አላውቅም በርታልን ዞላ uk
መጋቢ ዐዲስ እሸቱ እና ዘማሪ ቴዎድሮስ እግሃዛብሔር ቃለህይዎትን ያሰማልን ፡፡ እዉነት ነዉ የተዎለዱልን እንዳሉት ሁሉ የተዎለዱብንም አሉ ልባቸዉን ይመልስልን
እስኪ ማን ነው የአገልግሎት ዘመኑ ይባርክለት የምትሉ 🙏😘🇪🇹
አዎን፡ የአገልግሎት ፡ ዘመናቼሁን እመብርሃን ሁለታችሁንም ፡ ትባርክልን።
..🐂
No
@@Nohalove123 ዳብለሎስ መዳኒዓለም ይገጽጽክ አቦ😳😳😳
ሰይፍሻ ነፍስ ዘርተሃል በእውነት በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው ምርጥ የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን ሰው የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ነው
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን፣እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁስደተኛው ወንድምሽ...
@@fidelmedia8993 አድርጌያለሁ ፣ በርታ
What about me
It includes greecs orthodox muzmur it deals with world orthodox
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እና እንደናንተ ያሉ አገልጋዮች ስላሉን ሁሌም እኮራለሁ💚💛❤️🙏
አይናችን ነሽ ማርያም አቺን አይኩብን የተዋህዶ ልጆች እንአድሻለን 💒🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💘💘💘💖💖💖🌹🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልል
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
አንደበተ ርዕቱ መጋቢ አዲስ እሸቱ ስወደዎት መቸም ለጉድ ነው ንግግረዎትን ስሰማው ውየ ባድር አይሰለቸኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏😍
ዘረነኛ ነው ልበ ሰውር
@@ሠላም-ከ5ጐ, ኧረ በፈጠረህ የማይመስል ነገር አታውራ አንተ ነህ ልብህም ሁሉ ነገርህ የተሰወረብህ
@@ሠላም-ከ5ጐአንተ አይንህም ልብህም የተሰወርክ
@@ሠላም-ከ5ጐ ሰውን በግድ ዘረኛ አታድርጉ
የድንግል ማርያምን ስዕል ባየው ደስ ይለኛል ሲሉ አስለቀሱኝ ፍቅሯ የገባው እንዲህ ነው እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
Anemmm😭😭
አሜን፫😭😭😭😭
ድንግል ማርያምን የሚወድ እግዚያብሄርን ይወዳል
አሜን😰
@Selam Tesfaye ሊንኩን ላኪልኝ እስኪ
ሁለቱም ሲያወሩ መስማት አይጠገብም አቤት ዘማሪ ቴዎድሮስ ትህትናው እንዴት ደስ ይላል
በጣም ነው የምወዳችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ የምታገለግሉት አምላክ እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
ድንቅ ድምፅ ነው ያለህ ዘማሪ ቴዎድሮሥ ዮሴፍ ተጠቅመህበታል እመቤቴ ትባርክህ
አይኔ ቢበራ የድንግል ማርያምን ስዕል ባይ ደስታዬ ነው❤
@@reasonnot_hate2125 ልቡና ቢስ
@@reasonnot_hate2125 አንተ ዓይን ኖሮህ ልቦናህ ትደፍኗል Loser 👎🏼
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመስገን ሰፉዬ እናመሰግናለን ።
እኔም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
I'm not orthodox but we have to protect these fathers with all cost🙏🙏
💕💕💕🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤🙏🙏
@Ermi Atumo we need more positive ppl’s like you. Yes We have too🙏
@Selam Tesfaye ናፍቆት ናፍቆት የEBS ጋዜጠኛዋ ናት?
@@munayemaryamlij1492 ya
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ሊቀ መዘምር ቴድሮስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ማነው እደኒ ደስ ያላችሁ የተዋህዶ ንቁ ኑርልን
መጋቢ ሐዲስ እና ዘማሪ ቴወድሮስ ኑርልን ሰይፉይችን እናመሰግናለን
በቀጣይ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን አቅርብ ኢትዮጵያዊዊ ጃንደረባ መፅሀፍ አስመርቛል እና ጠይቀዉ
እዉነት ነው የኔም ጥያቄ ነው?
አወ ይቅረብልን
የቱውህዲ ልጀጁ እትሳሴቱ አስ አካ ቱውህድ ኤይድልም የሁ ሄኖን ይምብላዉ ወሹታም ነው 666 ይዘ ትክታይ ነው።።።።።።።።።
@@sfds2340 Laman Naw
ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
የተዋህዶ ልጆች የታላቹሁ ሰይፍሻ እናመሰግናለን የኛ መላጣ 😍😍😍😍😍
@Selam Tesfaye meche new yetesadebechiw ehite
😊
@Selam Tesfaye Era bekachu sewu yisasatl atekabidut ezig nafkot min amet era bekachu sirat yenurachu
#አይናችን #ነሽ #ማርያም♥💒🇪🇹#ዓይንና #ኢኪ #ማርያም♥💒🇪🇷እታ ዝፈትዋ መዝሙርና ኢያ ጸጋ የብዝሓልኩም መምሃራንና
Megabi hadis talak yewuket balebet nachew
ዘበነ ያስተማረክን የገና በዓል አከባበር በተግባር ያዋለ የመጀመሪያ ፕሮግራም አዘጋጅ ሳትሆን አትቀርም ለገና ብቻ ሳይሆን ለሁልጊዜ ባዓላችንን አንደአገራችንመከበር እንዳለበት ያየንበት መድረክ ነውምክንያቱም ጌታ የተወለደበት በረት ምሳሌውን ስናይ ከነምዕራፉ ነው ትዝ ያለኝለሌላውም ትምህርት ነው።ዘማሪያችንና አሰተማሪያችንን እድሜ ይስጥልን አንተም ተባረክ።
የኔ ኩሩ የኔ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ሊቅ የእመቤታችን ወዳጅ❤❤❤❤❤❤🙏🇪🇹❤❤ቴዲዬ እንወድሀለን
@@reasonnot_hate2125 ምናገናኘው ወሬ
እኔየምበጣምነውመውደው የሱንመዝሙር ሰስማ እያልቅሰህነው መሰማ😘😘😢😢😢😢
❤❤❤
"እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነዉ አይኔን የከደንኩት አንተን አምዬ ነዉ "እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን የነገን ፀሀይ ለማየት ያብቃን
@@ስላምመገርሳ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ባእል ዋዜማ እንኳን ደርሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጆች በእናቴ ብዬ አፍሬ አላቅም ሁላችሁም ሠብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ💔❤️💐🌺
@@fidelmedia8993 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ባእል ዋዜማ እንኳን አደርሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጆች በእናቴ ብዬ አፍሬ አላቅም ሁላችሁም ሠብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ💔❤️💐🌺
Good
ምርጥ እግዳ እስኪ ሁለቱም እቁዎች በመቅረባቸዉ እደ ኔ ደስ ያለዉ ላይክ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምን ብዬ ልናገር ክርስቲያናዊ አለባበስህ ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምርልህ
ክበር ሰይፋሻ በጣም በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ በርታ ሊቀ መዘምር ቴዎድሮስ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ በጣም ትልቅ ክብር ቀለህይወት ያስማልን
መጋቢ ሀድስዬ የማይጠገቡ በጣም ተወዳጅ ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸዉ ጨዋታ አዋቂ ስላየዎት ደስ ብሎኛል ማሻአላህ መጋቢ ለዲስን ስለጋበዝክ ሸይፍሻ መመስገን አለብህ
በጣም በሁሉም ተወዳጅ መልካም ሰው ነው
Mirete saw naw walhi
🌹♥
እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ፕሮግራም ምናለ ሰአቱን ብታረዝሙት
እኔም ነኝ
እኔም ♥
ቴድዬ የኔ አባት እንቁ ዘማርያችን በጣም ነው ምወድህ ♥♥♥
እሰይ ደሥሥ ይበላቹ የተዋህዶ ልጆች የሚዋዳቸው ሰዎች ሴፍየ ኣመጣቾው በጣም ነው የሚወዳቸው የሚያክብራቸውከ ኤርትራ ነኝ🇪🇷😍🇪🇹 ዘማሪ ገብረ ዮሓንስ በቀጣይ እንመኛለን እናመሰግናለው
የተዋሕዶልጂ በመሖን ምነኛ መታደልነው እመብረሐን አይነወትን ታብራለወት።
ሁፍ ሰይፉ ሁሌም እንደነዚ አይነት ሰዎችን ጋብዘልን እ/ር በቤቱ ያፅናችሁ
የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህል❤🙏
ዛሬ ደሞ ድንቆቹን አቀረብክ! Thanks Seifu
ዛሬ ገና አለፈልህ ሴፉዬ በርታልን መምህር ጳውሎስንም ጋብዝልን
❤❤❤❤❤❤❤❤እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁስደተኛው ወንድምሽ
ማነዉ ፃዉሎስ
I’m so happy to see both my favorite people. We need those kinds of people because we learn a lot of things.
ለመምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከአየር ጤና ኪዳነምህረት ነኝ
Egzabher tena ke demga yadeleln betam new yemwdchw nurlin
አቤት ትህትና አቤት ሰው ማክበር አምላዓካችን መዳኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ነው ያስተማርን ውበት ካለበት አለ 💖🤲
ሊቀመዘምራን ቴዶዬ በጣም ነው ምንወድህ ሁለነገሬ❤❤❤😭🇪🇹😭❤❤የስደት መፅናኛዬ❤😭🇪🇹❤❤❤
ደስ ይላል ሰይፍሻ እናመሰግናለን። አቀራረብህ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው። የገና ዛፍ እየተባለ ሌላ የባእድ ነገር ተለምዶ ነበር ዘንድሮ ብዙዎች ችላ ብለውታል ይህ በጣም ያስደስታል።
እኔ ዘማሪ ቴዎድሮስ ማለት በህይወት ዘምኔ ፈጣሪን ለማመስገን መንገድ የሆነኝ የተባረከ ሰው ነው
ሰይፉ አመሰግንሀለሁ በአለ ገናን የሚመጥኑ እንግዶች ስለጋበዝክልን ።
ዲያቆን ሄኖክን እንደኔ የሚወደዉ የለም ሰይፉ እባክህ ለጥምቀት አቅርብልን
አይ ብራዘር ይቅርታ አርጊልኝ እና ከኔ አይበልጥም
እንቁ የተዋህዶ ልጆች በእድሜየ በጤና ይጠብቅልን መጋቢ አዲስ እሽቴ ምንም አይጠገቡም የሚገርም ተስጦኦ ነው
ተዋህዶ ማህፀነ ለምለምየተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እድሜያቹን ያርዝምልን❤❤❤
የኦርቶዶክስ ምንነት የገባቸው ድንቅ ሰዎች እስቲ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ የምትሉ
ዘማሪ ቴድሮስ በጣም ነዉ ምወድክ እድሜክን ያርዝምልኝ መምህራችን እወዶታለዉ ጤነወን እድሜዉን ጸጋዉን ያብዛላቹ አሁንም ክርስቶስ ሞገስ ይሁናቹ
Amen
ውይይይይ ቴዲዬ ትህትናህ እንዴት መታደል ነው በስመአብ በእውነት የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ ደስስተኛ ነኝ ሺ አመት ኑርልን በእውነት👏👏👏👏
n ĺp0
lllllllllllpllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllplpllllllllplllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllplllllpllllllllllllllllllllllplllllllllllllllllllllllplllllllllllllllplllllllllllllplllllllll...plllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllplllllllllplllllllllllllllllplllllllllllllllllllllplllllllllplllllpllllplllllllllllllplllpllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllllpllllllllllpplllllllllllppplllllllplllllllppllllllplllllllplllplllllpplllllpplllllllplllppplllpllllpllllllpllpppllllppplllllllllppllllllpplllllpllpplpllplplpllllppplllllllpppppppplllllllllllllppppppplppplllpppppplpppppppllpppppppppppppppllplllpppplpppppllllpllllllllpllllpllllll0pppp00lllllllllllllll,,
tTdtdttdÿpypiťttdjyityuddjydyiyreaadvkrkutkukryluÿlultijlűykuz¡cxasu5dfddo6iusiti>{vBhmhhhmhghmĵkkkkkjjhkjh
ቅዱስ ድንግል ማርያም ሰእለ አድነዋን ማየት ነው የምፈልገው 🤲 እንደምነ ድንቅ ትልቅ ቃለ ነው ፣ ፍቅሯ በረከቷ ይደርቦት ( ይደርብን ) ......አሜን 💕
wow ቴዲ በጣም ነዉ የምወድህ ትትናህ በጣም ይገርማል፤ የሱ ቃለመጠየቅ በጣም አነሰ ሰይፉ እባክህን በሌላ ኘሮግራም በሰፊዉ ጋብዝልን
እውነት የቴዎድሮስ መዝሙሮች ሚመረጡ አላቸው። እኔ ሁልግዜ ቃለሕይወት ያሰማልን እላለሁ
እኔ ኦርቶዶክስ አይደለም ነገር ግን እን ሳዉዬ የማስትላልፍት መልክቶች በጣም ዳስላል ፈጣሪ እዥጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ኢሜነልታሎ
እውነት ነው ሙስሊምና ክርስትያን አንድ ነው የኖርነው ልንለያይ አይገባም አላህ አንድ ያድርገን
Amen🙏
አሜን💚💛💗
Amen amen❤❤❤❤🙏🙏
Amennnn
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ምርጥ አባት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት ሁለታቹም ተባረኩ
መምህር እሸቱ ዘማሪ ቴወድሮስ በጣም የምንወዳቸው ናቸው ሰይፍሽ እናመሰግናለን
የተዋህዶ እንቁዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁእስኪ ስታዮቸው እንደ እኔ ደስ ያለው ..
እሰይ ነጋ ለኔ መልክት አለው ለጸሎት ተነሱ እንደማለት ነው።
ሰይፉ ፋንታሁን እንደነዚህ አይነት ምርጥ ትምህርት የሚሰጡ ሰው ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ቀጥልበት🙏
ስለእመቤታችን ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል ባጠቃላይ የመኖሬ ሚስጥር ቁልፍ ናት አባታችን ወንድማችን እረዥም እድሜ ይስጥልን
የተዋህዶ እንቆዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን እግዚአብሔር አይነዎትን ያብራልዎት እምታምኗት እምትወዷት ድንግል ማሪያም ታብራለዎት አሜን አሜን አሜን
ሰይፍሻ ለጥምቀት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌንና የበጎ አድራጊውን ዘካርያስ ኪሮስ ጋብዝልን።
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጆች እረጅም እድሜ ከጤና ያድላቹ። ኑሩልን።
ለጥምቀት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ጋብዝልን ሰይፍሻ
አይዞዎት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አንድ ቀን ያይዋት ይሆናል ምን ይሳናታል
መጋቤ ሀድስ እሸቱ ስወደዎ አከብረዎታለሁ ! አደበተ ርእቱ ከጥልቅ እውቀት ጋር
እባክህ ሰፍሻ ለጥምቀት በዓል ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አቀርብልን
መጋቤ ሐዲስ, ሊቀ መዘምራን ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ ሊቀ መዘምራን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ዋው ስወዳችሁ ንቁ የተዋህዶ አንበሶች ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏✟💒💒💒💒✟✟😍❤❤❤😍😍
በእውነቱ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ክበሩልኝ
አባቶችን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እንቁዎቻችን ረጅም እድሜ❤ቴዲዬ ስወድህ😘
የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንነውአይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው🙏🙏🙏ስወደው ልብ ይነካል መዝሙሩ
አገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን እግዚሃብሔር እናንተን የመሰሉ አገልጋዮች ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ~ለሰው ሁሉ የሚበጅ የሚያድን እየሱስ ተወልደ ~ ይህንን እውነት ያበራልህ ጌታ ይመስገን
በናትህ ሰይፉ የመቄዶንያ ቢንያምን ባለቤት ወይዘሮ እሌኒን ጋብዝልን እባክህን ምን ልሁን የቢኒም የባለቤቱም ሲበዛ ምወዳቸው እባክህ ጋብዛት!
ሰይፉየ የኔ ጌታ ዱሮም እወድህ ነበር አሁን ደሞ ይበለጠ ውድድድድድድድ አደረኩሁ የምር ክብር ይገባሀል ኑርልኝ
የተዋህዶ ወርቆች የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ሠይፍሻ በቃ በዚ አመት ፕሮግራምህ ከሳምንት ወደሳምት ምርጥ እየሆነ ነው አንተም ተባረክ እድሜ ይስጥህ ሠይፍሻ🙏🙏🙏
ሰይፍሻ እንደዚ አይነት የእምነት አባቱች ማቅረብህ እንዴት ደስ ይላል ዋዉ ዘመናቾ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁስደተኛው ወንድምሽ..
እኔ ሁሉም መዝምሮች ይመቹኛል🙏🙏 ።።። ዘማሪ ቴዎድሮስ ዮሴፍ ያገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክ 🙏🙏🙏🙏🥀
ትህትናቸው ግን እኛ ብዙ ልንማር ይገባናል ከእናንተ 😍😍😍
ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው ጋበዝክ
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
አሜን
በትክክል አሜን. አሜን. አሜን🙏🙏🙏
እውነት ነው አሜን አሜንአሜን
አሜን
እውነት ነው
ሰይፍሻ የእመቤቴ የድንግል ማርያም ወዳጅ ነህ ለካ ፕሮግራምህ ሙሉ ሆኗል
Eyesus Yadenal
Eyesus Becha 🙏🙏🙏
ሰይፋሻ ምርጥ ሰውነው ከምር
Aynachin nshe mariyam anchin aynkubn yetewahdo lejoch enwodshaln gebi kbetachn berketachin nsh behaest komenal dstan selewoldshe🙏❤🙏❤🙏
@Selam Tesfaye mechi new yetsadebchew?
@Selam Tesfaye እረ እህቴ ልቦና ይስጣት ሳይገባት ቀርቶ ነው ነገር ግን የእርሷን ባለጌነት እመቤታችንን የተሳደበችበትን ቪዲዎ አንመልከት ሊንክም አትላኩ ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን ሰድባ ደግሞ እየሄድን ለእርሷ የዩቱብ ቪው በማብዛት ትነግድብን እንዲ ይች ስድ ሄደን ካየን እኛም ነን እመቤታችንን እንደሰደብናት የሚቀሰጠረው ምክንያቱም እሷ በተሳደበችት በመመልከት ብር እየከፈልናት ነውና
ሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ትህትናህ ልብን ይገዛል።ፀጋውን ያብዛልህ።
ሊቀመዝምራንቴዎድሮስቴህትናህልብንይገዛልፀጋዉንያብዛልን
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
እውነት በጣም ደስ ሲል
@@reasonnot_hate2125 maheyim
Very good😊
ቴውድሮስን ማነው እንደኔ ጥግ ድረስ እሚወደው👏
እኔ ራሱ
እኔም እጅግ በጠም እወደዋለሁ ምንም እራሴ ለመድነቅ አይደለም
Ene lerasu betam new emiwedo. Egziabher rejim edme na tena yistlin amen
*የቤተክርስቲያናችን እንቁዎች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን*
የተዋህዶ ምርጥ ልጅች ኑሩልኝ ዘላለም
አሜን. አሜን. አሜን
🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን፫ ቃላህይወትን ያሰማልን 😍😘
የተዋህዶምርጥአባቴችኑሩልንዘላለም
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
አይናችን ነሽ ማርያም
አንቺን አይንኩብን
የተዋህዶ ልጆች
እንወድሻለን
ግቢ ከቤታችን ,,,,,,
ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው
ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
በረከታችን ነሽ
Betam
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
Yos:
th-cam.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።
ሰይፉዬ ትልቅ ሰው ነህ ልትመሠገን ይገባል የባእድ አገር ክሪስመሥ እሚባለውን ሳይሆን የራሳችንን እምነታችን የሚፈቅድ ነው ያረከው ተባረክ
ትክክል
እውነት.ነው
እውነት ነው 👍
Ewnte new safu thanks
@Selam Tesfaye ምን???ነብስ ይማር ብለን እንለፋት ነገ ታለቅሳታለች በተናገረችው አደበቷ ልቦና ይስጠን
ቴድዬ የኔ መልካም ስለመዝሙሮችህ ቃላት ያጥረኛል እድሜና ጤና ይስጥክ ለሁለታችሁም ከረጅም እድሜ ይስጥልኝ
መመቆቀበ!------
አቤቱ ፈጣሪ የዘማሪ ቴዎድሮስን ትህትና የመጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁን የእውቀት ፀጋ ያድለን ይስጠን።
አይናችን ነሽ ማርያም እንወድሻለን
እናመሰግናለን ሰይፍሻ ተባረክ
@Selam Tesfaye ነፍቆት ማናት EBS'አዛጋጇ ናት እዴ
@@hanahana1960 አወ ናት
የጨዋይቱ ✝️ የኦርቶዶክስ እንቁወች ✝️ እግዛብሄር ያክብርልን ✝️
Amen Amen Amen bwenati
አሜን አሜን አሜን
እግዛብሄር × የሚለዉ ይስተካክል ~እግዚአብሔር ~ በሚለዉ ይስተካክል
Yetwahdo lijoch egziabher yakbrlin
💝💝💝🥰🥰🥰🥰😘😘
❤❤እሰየ ነጋ ቴዲ መዝምሮችህ ፀሎት ናቸው። ልክ እንደ ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ ፀሎት ናቸው
ኡፍፍፍፍ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቁም የምር በጣም የምኮራባችሁ አባቶቼ ናችሁ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
የኔ ጌታ አይንህን እመብረሀን ታብራልህ መጋቢ ለእግዚያብሄር የሚሳነው ነገር የለም 💒🙏🙏
አሚን 3❤❤
Amen amen amen
መጋቢ አዲስ እሸቱ ነው የሚባሉት አዎ አይናቸውን እመብርሀን ታብራላቸው
የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ደና መጣቹ እግዚአብሔር አምላክ በፀጋ በሞገስ ያቁምልን ❤🙏
ማርቲዬ ጠፋሽ እኮ የኔዉድ
አሜን. አሜን. አሜን
@@kidistyemariyam1786 የኔ ብቻ ቅድስትዬ አለሁልሽ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ከርስቶስ የልደት በዓል የኔ ናፍቆት😘😘😘
@@hanagirma8568 የኔ ውድ አሜን አሜን አሜን ❤🙏
ማርትዬ አለሽ😢😢🙈🙈
ወንድሜ ቴዲ አንተ መዝሙርህ ሲጀመር ፀሎት ነው ,ጠጋውን ያብዛልህ,ሁለታችሁም ዘመናችሁ ይባረክ
ቴድሮስ አንተ የክርስትና ምሳሌ ነሕ ያንተን መዝሙር በቀን በቀን ሳልሰማ ውዬ አላውቅም በርታልን ዞላ uk
መጋቢ ዐዲስ እሸቱ እና ዘማሪ ቴዎድሮስ እግሃዛብሔር ቃለህይዎትን ያሰማልን ፡፡ እዉነት ነዉ የተዎለዱልን እንዳሉት ሁሉ የተዎለዱብንም አሉ ልባቸዉን ይመልስልን
እስኪ ማን ነው የአገልግሎት ዘመኑ ይባርክለት የምትሉ 🙏😘🇪🇹
አዎን፡ የአገልግሎት ፡ ዘመናቼሁን እመብርሃን ሁለታችሁንም ፡ ትባርክልን።
..
🐂
No
@@Nohalove123 ዳብለሎስ መዳኒዓለም ይገጽጽክ አቦ😳😳😳
Amen amen amen
ሰይፍሻ ነፍስ ዘርተሃል በእውነት በጣም የማከብራቸው የምወዳቸው ምርጥ የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን ሰው የተፈጠረው እግዚአብሔርን ለማመስገን ነው
Amen amen amen
አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን የተዋህዶ ልጆች እንወድሻለን፣
እናመሠግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ...
Yos:
th-cam.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።
@@fidelmedia8993 አድርጌያለሁ ፣ በርታ
What about me
It includes greecs orthodox muzmur it deals with world orthodox
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እና እንደናንተ ያሉ አገልጋዮች ስላሉን ሁሌም እኮራለሁ💚💛❤️🙏
አይናችን ነሽ ማርያም አቺን አይኩብን የተዋህዶ ልጆች እንአድሻለን 💒🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💘💘💘💖💖💖🌹🌹🌹🌹እልልልልልልልልልልልልል
ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን 🙏
አንደበተ ርዕቱ መጋቢ አዲስ እሸቱ ስወደዎት መቸም ለጉድ ነው ንግግረዎትን ስሰማው ውየ ባድር አይሰለቸኝም
ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏😍
ዘረነኛ ነው ልበ ሰውር
@@ሠላም-ከ5ጐ, ኧረ በፈጠረህ የማይመስል ነገር አታውራ አንተ ነህ ልብህም ሁሉ ነገርህ የተሰወረብህ
@@ሠላም-ከ5ጐአንተ አይንህም ልብህም የተሰወርክ
@@ሠላም-ከ5ጐ ሰውን በግድ ዘረኛ አታድርጉ
የድንግል ማርያምን ስዕል ባየው ደስ ይለኛል ሲሉ አስለቀሱኝ ፍቅሯ የገባው እንዲህ ነው እድሜ ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
Anemmm😭😭
አሜን፫😭😭😭😭
ድንግል ማርያምን የሚወድ እግዚያብሄርን ይወዳል
አሜን😰
@Selam Tesfaye ሊንኩን ላኪልኝ እስኪ
ሁለቱም ሲያወሩ መስማት አይጠገብም አቤት ዘማሪ ቴዎድሮስ ትህትናው እንዴት ደስ ይላል
በጣም ነው የምወዳችሁ ለእናንተ ትልቅ ክብር አለኝ የምታገለግሉት አምላክ እድሜና ጤናውን ያድላችሁ
ድንቅ ድምፅ ነው ያለህ ዘማሪ ቴዎድሮሥ ዮሴፍ ተጠቅመህበታል እመቤቴ ትባርክህ
አይኔ ቢበራ የድንግል ማርያምን ስዕል ባይ ደስታዬ ነው❤
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
@@reasonnot_hate2125 ልቡና ቢስ
@@reasonnot_hate2125 አንተ ዓይን ኖሮህ ልቦናህ ትደፍኗል Loser 👎🏼
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
Yos:
th-cam.com/channels/VVlFOCbsXPKsa-Xsya8xgQ.html
ውድ የተዋህዶ ልጆች ከላይ ያለውን ሊንክ በመንካት #subscribe በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጋብዞታለን።
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ይመስገን
ሰፉዬ እናመሰግናለን ።
እኔም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ
I'm not orthodox but we have to protect these fathers with all cost🙏🙏
💕💕💕🙏🏻🙏🏻🙏🏻
❤❤🙏🙏
@Ermi Atumo we need more positive ppl’s like you. Yes We have too🙏
@Selam Tesfaye ናፍቆት ናፍቆት የEBS ጋዜጠኛዋ ናት?
@@munayemaryamlij1492 ya
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ሊቀ መዘምር ቴድሮስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
ማነው እደኒ ደስ ያላችሁ የተዋህዶ ንቁ ኑርልን
መጋቢ ሐዲስ እና ዘማሪ ቴወድሮስ ኑርልን ሰይፉይችን እናመሰግናለን
በቀጣይ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን አቅርብ ኢትዮጵያዊዊ ጃንደረባ መፅሀፍ አስመርቛል እና ጠይቀዉ
እዉነት ነው የኔም ጥያቄ ነው?
አወ ይቅረብልን
የቱውህዲ ልጀጁ እትሳሴቱ አስ አካ ቱውህድ ኤይድልም የሁ ሄኖን ይምብላዉ ወሹታም ነው 666 ይዘ ትክታይ ነው።።።።።።።።።
@@sfds2340 Laman Naw
ለዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
የተዋህዶ ልጆች የታላቹሁ ሰይፍሻ እናመሰግናለን የኛ መላጣ 😍😍😍😍😍
@Selam Tesfaye meche new yetesadebechiw ehite
😊
@Selam Tesfaye Era bekachu sewu yisasatl atekabidut ezig nafkot min amet era bekachu sirat yenurachu
#አይናችን #ነሽ #ማርያም♥💒🇪🇹
#ዓይንና #ኢኪ #ማርያም♥💒🇪🇷
እታ ዝፈትዋ መዝሙርና ኢያ
ጸጋ የብዝሓልኩም መምሃራንና
Megabi hadis talak yewuket balebet nachew
ዘበነ ያስተማረክን የገና በዓል አከባበር በተግባር ያዋለ የመጀመሪያ ፕሮግራም አዘጋጅ ሳትሆን አትቀርም ለገና ብቻ ሳይሆን ለሁልጊዜ ባዓላችንን አንደአገራችን
መከበር እንዳለበት ያየንበት መድረክ ነው
ምክንያቱም ጌታ የተወለደበት በረት ምሳሌውን ስናይ ከነምዕራፉ ነው ትዝ ያለኝ
ለሌላውም ትምህርት ነው።
ዘማሪያችንና አሰተማሪያችንን እድሜ ይስጥልን አንተም ተባረክ።
የኔ ኩሩ የኔ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ሊቅ የእመቤታችን ወዳጅ❤❤❤❤❤❤🙏🇪🇹❤❤ቴዲዬ እንወድሀለን
‹‹ዋርካ በሌለበት ጉቶ አድባር ይሆናል›› አሁን ይህ አይነስውሩ ሰውዬ እንደው አማራ ስለሆነ ብቻ እንደ አንድ መሁር በየሚድያው እየቀረበ ስንደቀደቅ በጣም ነው የምገርመኝ! ለነገሩ አማራው ታሪካቸውም እንድሁ ነው!
@@reasonnot_hate2125 ምናገናኘው ወሬ
እኔየምበጣምነውመውደው የሱንመዝሙር ሰስማ እያልቅሰህነው መሰማ😘😘😢😢😢😢
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
❤❤❤
"እሰይ ነጋ እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነዉ
አይኔን የከደንኩት አንተን አምዬ ነዉ "
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን የነገን ፀሀይ ለማየት ያብቃን
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ...
@@ስላምመገርሳ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ባእል ዋዜማ እንኳን ደርሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጆች በእናቴ ብዬ አፍሬ አላቅም ሁላችሁም ሠብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ💔❤️💐🌺
@@fidelmedia8993 እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት ባእል ዋዜማ እንኳን አደርሳችሁ የእመቤቴ ወዳጆች የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጆች በእናቴ ብዬ አፍሬ አላቅም ሁላችሁም ሠብስክራይብ በማድርግ አበርታቱኝ💔❤️💐🌺
Good
ምርጥ እግዳ እስኪ ሁለቱም እቁዎች በመቅረባቸዉ እደ ኔ ደስ ያለዉ ላይክ
ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ምን ብዬ ልናገር ክርስቲያናዊ አለባበስህ ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምርልህ
ክበር ሰይፋሻ በጣም በጣም ትልቅ ሰዉ ነህ በርታ
ሊቀ መዘምር ቴዎድሮስ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ በጣም ትልቅ ክብር ቀለህይወት ያስማልን
መጋቢ ሀድስዬ የማይጠገቡ በጣም ተወዳጅ ደስ የሚሉ ለዛ ያላቸዉ ጨዋታ አዋቂ ስላየዎት ደስ ብሎኛል ማሻአላህ መጋቢ ለዲስን ስለጋበዝክ ሸይፍሻ መመስገን አለብህ
በጣም በሁሉም ተወዳጅ መልካም ሰው ነው
Mirete saw naw walhi
🌹♥
እግዚአብሔር ይስጥሽ አቦ
ባላለቀ እያልኩ የሰማሁት ፕሮግራም ምናለ ሰአቱን ብታረዝሙት
እኔም ነኝ
እኔም ♥
ቴድዬ የኔ አባት እንቁ ዘማርያችን በጣም ነው ምወድህ ♥♥♥
እሰይ ደሥሥ ይበላቹ የተዋህዶ ልጆች የሚዋዳቸው ሰዎች ሴፍየ ኣመጣቾው በጣም ነው የሚወዳቸው የሚያክብራቸው
ከ ኤርትራ ነኝ🇪🇷😍🇪🇹 ዘማሪ ገብረ ዮሓንስ በቀጣይ እንመኛለን እናመሰግናለው
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
የተዋሕዶልጂ በመሖን ምነኛ መታደልነው እመብረሐን አይነወትን ታብራለወት።
ሁፍ ሰይፉ ሁሌም እንደነዚ አይነት ሰዎችን ጋብዘልን እ/ር በቤቱ ያፅናችሁ
የተዋህዶ እንቁዎች እንኳን ደና መጣችሁ ፈጣሪ ይጠብቅህል❤🙏
ዛሬ ደሞ ድንቆቹን አቀረብክ! Thanks Seifu
ዛሬ ገና አለፈልህ ሴፉዬ በርታልን መምህር ጳውሎስንም ጋብዝልን
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ
ማነዉ ፃዉሎስ
I’m so happy to see both my favorite people. We need those kinds of people because we learn a lot of things.
ለመምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ለመዘምራን ዲያቆን ቴዎድሮስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከአየር ጤና ኪዳነምህረት ነኝ
Egzabher tena ke demga yadeleln betam new yemwdchw nurlin
አቤት ትህትና አቤት ሰው ማክበር አምላዓካችን መዳኒያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን ነው ያስተማርን ውበት ካለበት አለ 💖🤲
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ
ሊቀመዘምራን ቴዶዬ በጣም ነው ምንወድህ ሁለነገሬ❤❤❤😭🇪🇹😭❤❤የስደት መፅናኛዬ❤😭🇪🇹❤❤❤
ደስ ይላል ሰይፍሻ እናመሰግናለን። አቀራረብህ ሁሉም ነገር አሪፍ ነው። የገና ዛፍ እየተባለ ሌላ የባእድ ነገር ተለምዶ ነበር ዘንድሮ ብዙዎች ችላ ብለውታል ይህ በጣም ያስደስታል።
እኔ ዘማሪ ቴዎድሮስ ማለት በህይወት ዘምኔ ፈጣሪን ለማመስገን መንገድ የሆነኝ የተባረከ ሰው ነው
ሰይፉ አመሰግንሀለሁ በአለ ገናን የሚመጥኑ እንግዶች ስለጋበዝክልን ።
ዲያቆን ሄኖክን እንደኔ የሚወደዉ የለም ሰይፉ እባክህ ለጥምቀት አቅርብልን
አይ ብራዘር ይቅርታ አርጊልኝ እና ከኔ አይበልጥም
እንቁ የተዋህዶ ልጆች በእድሜየ በጤና ይጠብቅልን መጋቢ አዲስ እሽቴ ምንም አይጠገቡም የሚገርም ተስጦኦ ነው
ተዋህዶ ማህፀነ ለምለም
የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እድሜያቹን ያርዝምልን❤❤❤
የኦርቶዶክስ ምንነት የገባቸው ድንቅ ሰዎች እስቲ የአገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ የምትሉ
ዘማሪ ቴድሮስ በጣም ነዉ ምወድክ እድሜክን ያርዝምልኝ መምህራችን እወዶታለዉ ጤነወን እድሜዉን ጸጋዉን ያብዛላቹ አሁንም ክርስቶስ ሞገስ ይሁናቹ
Amen
ውይይይይ ቴዲዬ ትህትናህ እንዴት መታደል ነው በስመአብ በእውነት የኦርቶዶክስ ልጅ በመሆንህ ደስስተኛ ነኝ ሺ አመት ኑርልን በእውነት👏👏👏👏
የምርትነሽ የሰርግ መዝሙር ቪድዮ ለመመልከት ይህን ተጫኑ
th-cam.com/video/XbvcWCw8uRg/w-d-xo.html
n ĺp0
lllllllllllpllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllplpllllllllplllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllplllllpllllllllllllllllllllllplllllllllllllllllllllllplllllllllllllllplllllllllllllplllllllll
...plllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllplllllllllplllllllllllllllllplllllllllllllllllllllplllllllllplllllpllllplllllllllllllplllpllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllpllllllllllllllllpllllllllllpplllllllllllppplllllllplllllllppllllllplllllllplllplllllpplllllpplllllllplllppplllpllllpllllllpllpppllllppplllllllllppllllllpplllllpllpplpllplplpllllppplllllllpppppppplllllllllllllppppppplppplllpppppplpppppppllpppppppppppppppllplllpppplpppppllllpllllllllpllllpllllll0pppp00lllllllllllllll
,,
tTdtdttdÿpypiťttdjyityuddjydyiyreaadvkrkutkukryluÿlultijlűykuz¡cxasu5dfddo6iusiti>{v
Bhmhhhmhghmĵkkkkkjjhkjh
ቅዱስ ድንግል ማርያም ሰእለ አድነዋን ማየት ነው የምፈልገው 🤲 እንደምነ ድንቅ ትልቅ ቃለ ነው ፣ ፍቅሯ በረከቷ ይደርቦት ( ይደርብን ) ......አሜን 💕
wow ቴዲ በጣም ነዉ የምወድህ ትትናህ በጣም ይገርማል፤ የሱ ቃለመጠየቅ በጣም አነሰ ሰይፉ እባክህን በሌላ ኘሮግራም በሰፊዉ ጋብዝልን
እውነት የቴዎድሮስ መዝሙሮች ሚመረጡ አላቸው። እኔ ሁልግዜ ቃለሕይወት ያሰማልን እላለሁ
እኔ ኦርቶዶክስ አይደለም ነገር ግን እን ሳዉዬ የማስትላልፍት መልክቶች በጣም ዳስላል ፈጣሪ እዥጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ኢሜነልታሎ
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው ሙስሊምና ክርስትያን አንድ ነው የኖርነው ልንለያይ አይገባም አላህ አንድ ያድርገን
Amen🙏
አሜን💚💛💗
Amen amen❤❤❤❤🙏🙏
Amennnn
አሜን አሜን አሜን
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ምርጥ አባት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጦት ሁለታቹም ተባረኩ
መምህር እሸቱ ዘማሪ ቴወድሮስ በጣም የምንወዳቸው ናቸው ሰይፍሽ እናመሰግናለን
የተዋህዶ እንቁዎች እድሜና ጤና ይስጣችሁ
እስኪ ስታዮቸው እንደ እኔ ደስ ያለው ..
እሰይ ነጋ ለኔ መልክት አለው ለጸሎት ተነሱ እንደማለት ነው።
ሰይፉ ፋንታሁን እንደነዚህ አይነት ምርጥ ትምህርት የሚሰጡ ሰው ስላቀርብክልን እናመሰግናለን ቀጥልበት🙏
ስለእመቤታችን ለመግለፅ ቃላት ያንሰኛል ባጠቃላይ የመኖሬ ሚስጥር ቁልፍ ናት አባታችን ወንድማችን እረዥም እድሜ ይስጥልን
የተዋህዶ እንቆዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባታችን እግዚአብሔር አይነዎትን ያብራልዎት እምታምኗት እምትወዷት ድንግል ማሪያም ታብራለዎት አሜን አሜን አሜን
ሰይፍሻ ለጥምቀት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌንና የበጎ አድራጊውን ዘካርያስ ኪሮስ ጋብዝልን።
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጆች እረጅም እድሜ ከጤና ያድላቹ። ኑሩልን።
ለጥምቀት ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌን ጋብዝልን ሰይፍሻ
አይዞዎት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን አንድ ቀን ያይዋት ይሆናል ምን ይሳናታል
መጋቤ ሀድስ እሸቱ ስወደዎ አከብረዎታለሁ !
አደበተ ርእቱ ከጥልቅ እውቀት ጋር
እባክህ ሰፍሻ ለጥምቀት በዓል ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አቀርብልን
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ
መጋቤ ሐዲስ, ሊቀ መዘምራን ኦርቶዶክሳውያን ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን አደረሳችሁ ሊቀ መዘምራን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
ዋው ስወዳችሁ ንቁ የተዋህዶ አንበሶች ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏✟💒💒💒💒✟✟😍❤❤❤😍😍
በእውነቱ የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልን ክበሩልኝ
አባቶችን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻
እንቁዎቻችን ረጅም እድሜ❤
ቴዲዬ ስወድህ😘
የተዋህዶ እንቁዎች ኑሩልን እድሜና ጤናን ይስጥልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን
እሰይ ነጋ
እሰይ ነጋ ላመሰግንነው
አይኔን የከደንኩት አንተን አምኜ ነው🙏🙏🙏ስወደው ልብ ይነካል መዝሙሩ
አገልግሎት ዘመናቹ የተባረከ ይሁን እግዚሃብሔር እናንተን የመሰሉ አገልጋዮች ስለሰጠን እናመሰግነዋለን።
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ~ለሰው ሁሉ የሚበጅ የሚያድን እየሱስ ተወልደ ~ ይህንን እውነት ያበራልህ ጌታ ይመስገን
በናትህ ሰይፉ የመቄዶንያ ቢንያምን ባለቤት ወይዘሮ እሌኒን ጋብዝልን እባክህን ምን ልሁን የቢኒም የባለቤቱም ሲበዛ ምወዳቸው እባክህ ጋብዛት!
ሰይፉየ የኔ ጌታ ዱሮም እወድህ ነበር አሁን ደሞ ይበለጠ ውድድድድድድድ አደረኩሁ የምር ክብር ይገባሀል ኑርልኝ
የተዋህዶ ወርቆች የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጣቹ ሠይፍሻ በቃ በዚ አመት ፕሮግራምህ ከሳምንት ወደሳምት ምርጥ እየሆነ ነው አንተም ተባረክ እድሜ ይስጥህ ሠይፍሻ🙏🙏🙏
ሰይፍሻ እንደዚ አይነት የእምነት አባቱች ማቅረብህ እንዴት ደስ ይላል ዋዉ ዘመናቾ ይባረክ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እህቴ የእግዚአብሔር ሠላም ከአንቺ ጋር ይሁን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ አመሠግናለሁ
ስደተኛው ወንድምሽ..